መስታወት | እውነተኛ አምልኮ #18 | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe | Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 22,511

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@DeginshDemisse
@DeginshDemisse 19 күн бұрын
በምነግረዉ ፊት እንቁሙ❤ልቁሚ በ እግዛብህረ ቃል ፊት የታምንይህ አምላክህ❤አሜን ጌታ ቃል ይስጠን ዘነ ዘመንህን ጌታ ይውርስ ተባርክ ቂራ
@zoaejesus
@zoaejesus Жыл бұрын
“ቃሉ የሚናገረውን አድርጉ እንጂ ሰሚዎች ብቻ ሆናችሁ ራሳችሁን አታታልሉ። ቃሉን የሚሰማ፣ ነገር ግን የሚለውን የማይፈጽም ሰው ፊቱን በመስተዋት እንደሚያይ ሰው ነው፤ ራሱንም አይቶ ይሄዳል፤ ወዲያውም ምን እንደሚመስል ይረሳል፤ ነገር ግን ነጻ የሚያወጣውን ፍጹም ሕግ ተመልክቶ የሚጸና፣ የሰማውን የሚያደርግና የማይረሳ ሰው በሥራው የተባረከ ይሆናል።” ‭‭ያዕቆብ‬ ‭1‬:‭22‬-‭25‬ ‭
@menbi8119
@menbi8119 Жыл бұрын
👏👏👏👏
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 Жыл бұрын
ነብይ ዘኔ ዘመንክ ሁሉ የተባረከ ይሁን ሰምቼ ሳልጠግብ አለቀ በትምህርቶችህ ሁሉ እባረካለው እወድሀለው ❤❤❤❤ባንተ አልፎ የባረከን ይባረክ ጠቅላላ የሀለዎት አገልጋዮች እንዲሁም ዶ/ር ማሙሻ ፋንታ እና ነብይ ጥሌን ጨምሮ ዘመናቹ ይባረክ እንወዳቹሀለን ከሙዚቃ ተጫዋቾች እንወዳቹሀለን ተባረኩልን❤❤❤❤
@SelamBakala
@SelamBakala Жыл бұрын
♥️✝️♥️✝️♥️✝️♥️♥️♥️♥️geta yebareki tabarek🎉
@mikalalmaw1480
@mikalalmaw1480 Жыл бұрын
GOD bless you zenyewa ❤❤❤❤❤❤
@samrawit671
@samrawit671 Жыл бұрын
ጌታኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ስለዚ ድንቅ ቃል ነብይ ዘኔ ትምህርቶችክ ሁሉ ነብስን የሚያረሰርሱ ናቸው ዘመንህ ይለምልም አሁንም ጌታ በቃል እውቀት ያጥለቅልቅህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ምስጋና አምልኮ ከቤትህ አይታጣ መሰዊያክ ላይ እለት እለት እሳት አይጥፋ አንተ በዚዘመን የተሰጠከን በረከታችን ነህ ስለስጦታው ስለሁሉ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን❤❤❤❤❤
@berhanealemayu5880
@berhanealemayu5880 7 ай бұрын
Ameeeeeeeeen ameeen 🙏🏾 my God bless you more and more 🙏🏾 ❤️ ♥️
@FireTadese-qr5op
@FireTadese-qr5op 2 ай бұрын
Amen❤❤❤❤❤❤❤
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 8 ай бұрын
Amen amen tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirukAhmed-h6c
@BirukAhmed-h6c Жыл бұрын
Tbarek tbarknal btmherth❤
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 Жыл бұрын
ዳግም የመወለዴ ምልክት ❤❤❤ ሀሌ ሉያ
@raheltesfaye1520
@raheltesfaye1520 Жыл бұрын
ህይወትን የሚለውጥ አቅጣጫን የሚያስቀይር ዘመናችን በድል እንዲያልቅና በውበት እንዲደመደም የሚያደርግ ትምህርት ነው ነብይ ዘኔ ጌታ አሁንም ወደ ክርስቶስ የሚያስጠጋ ከአለም የሚያወጣ ቃል አሁንም ለትውልዱ የምታስተምረውን ጌታ በዘመንህ ሁሉ አያሳጣህ ምክንያቱም ይህ ከሁሉ የሚበልጥ እና ወደ ዘላለም ቤታችን በክብር እንድንገባ ያደርርገናል።
@tutugebrehana
@tutugebrehana Жыл бұрын
አሜን ተባረክ
@kibneshkabo
@kibneshkabo 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@saraalemseged4585
@saraalemseged4585 Жыл бұрын
አሜን
@asterasmamaw08
@asterasmamaw08 Жыл бұрын
God bless you brother
@melkamudamtew5106
@melkamudamtew5106 Жыл бұрын
Geta yiredagnal amen
@mobiletown7375
@mobiletown7375 11 ай бұрын
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ፀጋው ያብዛ ❤❤❤❤❤
@Kemisha65
@Kemisha65 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙌🙌🙌
@yagetamekdi66
@yagetamekdi66 Жыл бұрын
እኔ ባለጠጋ ነኝ ፀጋው! መንፈሱ! ቃሉ!!! አለኝ
@yoditadimasu2682
@yoditadimasu2682 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@Tesfa-u2s
@Tesfa-u2s Жыл бұрын
Zena geta eyesuse abezeto ye kalun mestier yesxie Ena tebarekalew hule geza menfesen yemeyadese kalen testienale sele ante egezabhiern ebarekal ye meleket yena nw zemnk yebarek
@kebkdeda9051
@kebkdeda9051 Жыл бұрын
Bless you
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 Жыл бұрын
Amen amen fetare yebarekak
@efa8415
@efa8415 Жыл бұрын
አሜን አሜን የእግዚአብሔር ቃል @ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘኔ
@Hiwot210
@Hiwot210 Жыл бұрын
የጌታ ጸጋ ይብዛልክ የተወደድክ ወንድም ነህ።❤👏
@Udadt
@Udadt Жыл бұрын
Zemenh yebarke geta tsegawen yabzalwh
@alfamoh3504
@alfamoh3504 Жыл бұрын
አሜንንን ህይወት የሚሰራ የወደቀን የሳታን የሚያበረታ ትምህርት ነው ❤❤❤ተባረክ ❤
@zanneeyoutube
@zanneeyoutube Жыл бұрын
𝐀𝐦𝐞𝐞𝐞𝐞𝐞𝐞𝐞𝐧 𝐚𝐦𝐞𝐞𝐞𝐞𝐞𝐞𝐞𝐧
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 Жыл бұрын
ተባረክ
@yt-wb1kj
@yt-wb1kj Жыл бұрын
Amen amen amen
@TsegayeTumiso
@TsegayeTumiso Жыл бұрын
endet yetabrk saw nh byesusm kibarlgn 😢😢
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 Жыл бұрын
አሜን አሜን ዘመነህ ይባረክህ እወዳሉሁ❤❤❤
@Filmon-h2x
@Filmon-h2x Жыл бұрын
King 👑
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Жыл бұрын
በትምህርትህ ተጠቃሜያለሁ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ስሙ ይባረክ እንወድሃለን ዘኔዎ 🥰🙏
@menbi8119
@menbi8119 Жыл бұрын
Geta abizto yibarkiki tsegawun yabizalki 🙏🙏🙏
@salameskyes7240
@salameskyes7240 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🔥🙌
@wtmt4038
@wtmt4038 Жыл бұрын
God bless you ❤❤
@tigistashenafi5722
@tigistashenafi5722 Жыл бұрын
❤❤❤❤አምላክ ዘመንህ ይባርክህ ዘኔ ❤❤❤❤
@asilassoul1553
@asilassoul1553 Жыл бұрын
Amen Amen... Tebarekiiii 💯💯💯💞💞✝️✝️📖📖🛐❤️.. Tabaerik
@malkamolgira8672
@malkamolgira8672 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@malefiamamo6638
@malefiamamo6638 Жыл бұрын
My lord bless you zaniye.
@mahlethailu119
@mahlethailu119 Жыл бұрын
tebarek Zeniye
@miliyoontamasgeen6127
@miliyoontamasgeen6127 Жыл бұрын
God bless you zaniye ❤❤
@EyerusalemMuhe
@EyerusalemMuhe Жыл бұрын
Ye Elthabelin menifes wegitehewal. Degimo sitamir yene jegina wendim yegeta wud lij neh. Tsegaw yichemirilih.
@aseelaseel1374
@aseelaseel1374 Жыл бұрын
AmenAmen Amen ..Tabaerik ❤❤📖📖📖📖🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@MeeraAli-yt5hl
@MeeraAli-yt5hl Жыл бұрын
ተባረክ የኔ አባት ዘኔ ❤❤❤
@hewangirma7684
@hewangirma7684 Жыл бұрын
Praise God,,, powerful message 🙏🙏🙏❤❤❤👏👏👏❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏🙌🙌🙌
@salamcherenat7872
@salamcherenat7872 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN TEBARAKH YeNH AEBATH❤❤
@nahome3423
@nahome3423 Жыл бұрын
I'm real blessed with this teaching may God bless you ❤❤🙏🙏
@fitsumsurra5162
@fitsumsurra5162 Жыл бұрын
Powerful Sermon!
@Faris-b1m
@Faris-b1m 8 ай бұрын
ሀልወት ቸርች የት አከባቢነው ምታቁት በጌታ ፍቅር ንገሩኝ
@abfast-ec6cz
@abfast-ec6cz 8 ай бұрын
bole welo sefer [gorgoriwos square]
@akliluabrham5154
@akliluabrham5154 Жыл бұрын
የዘኔ መልእክት እንዴ እኔ የምመርክ መኖ?
@nooryn8293
@nooryn8293 11 ай бұрын
amen amenn
@AbebechAsele-i8u
@AbebechAsele-i8u 4 ай бұрын
አሜን ተባረክ
@martahaile543
@martahaile543 11 ай бұрын
ዬምያዎጣኝ ቃል ነው!!!!!!!!!!!ተባረክ ጸጋ ይብዛ ተባረክ በጌታ በኢየሱስ ስም📖📃🖋💯👍👍❤❤❤
@messikarem2989
@messikarem2989 9 ай бұрын
Ameeennnn
@Selam-b5n
@Selam-b5n Жыл бұрын
God bless you ❤
@ayenalembelayneh2369
@ayenalembelayneh2369 Жыл бұрын
King ❤
@MekdesKasu-w8r
@MekdesKasu-w8r Жыл бұрын
God bless you 🙏 ❤❤❤
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН