የእግዚአብሔር ፀጋ | ነብይ ዘነበ ግርማ | Prophet Zenebe | Halwot Emmanuel United Church

  Рет қаралды 42,088

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

Пікірлер: 123
@Ayantu9446
@Ayantu9446 9 ай бұрын
ጌታ ይባረክ!!! ነብይ ዘኔ ጌታ ይባርክህ!! መጽሀፍ ቅዱስን ከ "ሞባይል" ለምያነቡ ሰዎች አትስጣቸዉ። ራቁታቸውን የማይሸፍኑትን ሴቶች ከፊት አታስቀምጣቸዉ። ምክኒያቱም በትምህርቱ መባረካችን እንዲቀጥል ነዉ።
@AlimazTiruayehu
@AlimazTiruayehu 8 ай бұрын
ኣሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ፀጋው ይብዛ ስን ነብ ይ
@misterakalu2415
@misterakalu2415 9 ай бұрын
እየሱስ የእዚአብሔር ልጂ የኔንና የኔን ነገር አንተ ታዉቃለህ እኔ ምንም አላዉቅም
@wuba3439
@wuba3439 9 ай бұрын
አሜንንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንን የጌታ ፀጋ ለሁላችን ይብዛልን 🥹🥹👏👏🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥲🥲🙏🙏🙏🙏🙋🙋🙇🙇🙇🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒🫐🫐🫐🫐
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 9 ай бұрын
የማይገባኝን ጸጋ ለእኔ ስለሰጠሄኝ አመሰግናለሁ የነፍሰ ጌታ❤❤❤
@mezgebuakalu6144
@mezgebuakalu6144 9 ай бұрын
ጌታ፣አሁን፣መጣልኝ!!!ምንም፣ማለት፣አልችልም።አንተ፣ሰው፣እባክህ፣እየጨመርክ፣ቀጥልልን፣ብዙ፣ጸጋ፣ይብዛልህ።ተጠቅሜብሀለሁ።
@AmanuelBeyene-xw2yd
@AmanuelBeyene-xw2yd 9 ай бұрын
ፀጋው ይበቃኛል ❤❤❤ ነቢይ ዘኔ❤ የዘመኔ በረከት ነህ ተበረክ
@diborahafiso
@diborahafiso 9 ай бұрын
በእውነት እንደ ጌታ ቃል የሚያጽናና ምንም ነገር የለም ይህንን መልክት በመሰማበት ጊዜ በጣም ሀዘን ውስጥ ነበርኩ በመንፈስም በስጋም ከባድ ድካም መከፋት ውስጥ ነበርኩ ተስፋ ቆርጬ ነበር ነገር ግን ጌታ በቃሉ አበረታኝ አጽናናኝ ልቤን ደገፈው ደጋግሜ ከነፍሴ ሰማሁት በእውነት የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁሉ በላይ ነው አምላክ በእድሜ ዘመንህ ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን !🙏🙏🙏❤😭
@Fasikamamo-j2h
@Fasikamamo-j2h 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@ayelechkelborobachoro7379
@ayelechkelborobachoro7379 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@raheltesfaye1520
@raheltesfaye1520 9 ай бұрын
እውነት ነው ለህይወት ዘመናችን ከጌታ ጋር አብረን ለመክረም የጌታ ፀጋ ያስፈልገናል። ደግሞም እኔ ስለዚህ ፀጋ ህያው ምስክር ነኘ በህይወቴ አይቻለሁ አሁንም የበለጠ ለዚህ ፀጋ እውቅና እንድሰጥ ነው ይህ ትምህርት ዛሬ ያስተማረኘ። ነብይ ዘኔ በአንተ ትምህርቶች በጣም ተጠቅሜ አለሁ ጌታ ይባርክህ። ከሁሉ በላይ ደግሞ ለዚህ የፀጋ ባለቤት ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለእርሱ ይሁን።
@messyhale9040
@messyhale9040 9 ай бұрын
ሃሌሌሌሌሌሌሉሉሉሉሉያያያያያያያ አሜን ተባረክልኝ ጌታ ይባረክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BhaftaHadish
@BhaftaHadish 8 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ በዘመናት መካከል ምርጥ እና ታማኝ ቆራጥ ለእውነት ለፅድቅ ለቅድስና ለወንጌል የጨከኑ ትውልድ ስላለህ ስምህ የተባረከ ይሁን
@MeseretYohannes-i3v
@MeseretYohannes-i3v 9 ай бұрын
ፀጋ ይብዛልን አምላክ ሆይ ነብይ ዘኔ እግዚአብሔር ይባርክ
@GenetBoset-bc7me
@GenetBoset-bc7me 9 ай бұрын
አምላኬ ክብርና ምስጋና ይገባዋል ብዙ ክብር ብዙ ምስጋና
@GenetBoset-bc7me
@GenetBoset-bc7me 9 ай бұрын
የተትረፈረፈ ፀጋ
@ComCell-fh1qm
@ComCell-fh1qm 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
@mamaalem3891
@mamaalem3891 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሁን ካለፈ የእ/ር ፀጋ ምሕረቱ መገለጡ በኢየሱስ ሥም ይጨመርልኝ አሜን አሜን አሜን ተባረክልን ይእ/ር ሰው
@tigistashenafi5722
@tigistashenafi5722 9 ай бұрын
የአምላክ ፀጋ ይበቃኛል ዘኔዬ አምላክ ዘመንህ ሁሉ ይባርክህ ሰለ ትልቅ የአምላክ ቃል አመሰግናለሁ❤❤❤
@KhkhKh-ml9is
@KhkhKh-ml9is 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤🎉🎉🎉
@yared7699
@yared7699 8 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፀጋ ከቁሳቁስ በላይ ነው። አሜን
@hannahannna4092
@hannahannna4092 9 ай бұрын
Yes zim ayasenm🎉🎉🎉beyesusmi teberek
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn 9 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ያውቃል
@martahaile543
@martahaile543 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ሆይ አሁንም ፀጋ የብዛልን አሜን😢🙏🙏🙏📃🖋📖💯👍😊
@senaituae628
@senaituae628 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይወቃል
@mazamaza7237
@mazamaza7237 9 ай бұрын
ሃሌሉያ አሜንንን አሜንንን የፀጋዉ ክብር ይመስገን🙏🙏
@hanatesfaye1604
@hanatesfaye1604 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ የሚገርም ትምህርት ነዉ አሜን አሜንንንንንንንንንንን😊😊😊😊😊
@ZinashMamo-c2y
@ZinashMamo-c2y 9 ай бұрын
አሜንንንንንንን❤❤❤
@SelamB711
@SelamB711 9 ай бұрын
Stgah yebekaghale ahun stgha yebzalegn ❤🙏🙏
@mimimimi-z7y
@mimimimi-z7y 9 ай бұрын
ye tsagawu bizati ben Andebati Aye geletsim geta hoye sile bezawu tsaga temesgen # geta yibarkiki zane yibizali tsagwu Le zalalem yibizaliki ❤
@efa8415
@efa8415 9 ай бұрын
አሜን ፀጋህ ይብዛልኝ @ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ይገለጠልህ
@sarasaro229
@sarasaro229 7 ай бұрын
አሜን አሜን ንንንንንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏😢😢
@selamawti531
@selamawti531 9 ай бұрын
Amen Amen Amen tsaga yebezelk zane ❤🙏🙏🙏🍇🍇🍇
@KhkhKh-ml9is
@KhkhKh-ml9is 9 ай бұрын
ፀጋህንስለሰጠአመሰግናለሁ🎉🎉🎉🎉
@hannahannna4092
@hannahannna4092 9 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉Ameni tsega yibeqenali❤❤❤❤amen
@KhkhKh-ml9is
@KhkhKh-ml9is 9 ай бұрын
አሜንንንን።🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@TigistBezuneh
@TigistBezuneh 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistBezuneh
@TigistBezuneh 9 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@AbebechAsele-i8u
@AbebechAsele-i8u Ай бұрын
አሜን ተባረክ 🙏
@kassahunkayessa-dp2wd
@kassahunkayessa-dp2wd 9 ай бұрын
ፀጋ የማያልቅበት የፀጋው በለበት እሱ እግ/ር ለዘለዓለም ስሙ ይባረክ:ሀለሉያ አሜን።❤❤❤
@jamilajamila2091
@jamilajamila2091 9 ай бұрын
Ameeen ameeen ameeen tebarek 🙏❤️
@bontuugazuu1348
@bontuugazuu1348 9 ай бұрын
Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen Ameeeeen hayyani kee na gahaa yesus ulfadhu ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NegatNegat-te4lx
@NegatNegat-te4lx 9 ай бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏 የፀጋው ባለቤት ይመስገን❤❤❤
@abaytesfaye1986
@abaytesfaye1986 9 ай бұрын
Grace ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏🙌
@wongelyoh
@wongelyoh 9 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ጸጋው!
@misterakalu2415
@misterakalu2415 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያዉቃል
@fikrteyayeh7730
@fikrteyayeh7730 9 ай бұрын
አሜን አሜን ክብር ይሁንለት❤❤
@jesusisalive4337
@jesusisalive4337 8 ай бұрын
ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ሥራ አድርጎአልና፤ ስሙም ቅዱስ ነው። ሉቃስ 1:49 ጌታ ይባርክህ ወንድማችን
@TaberkElias-ts4sz
@TaberkElias-ts4sz 9 ай бұрын
Amen Gat Abesto Yebareki Zan❤
@gerategegne4559
@gerategegne4559 9 ай бұрын
እንዴት ነሀ የአባቴ ብርካን ጌራ እባላለው በጣም አዠኛለው ዛሬ አሰካይ ላይት አግቼህ የእግዛብሔር ሰው ብዬ ሰላም ሰልህ ምነው እንደዚህ አይነት ሰላምታ ሰጠኸን ታውቆሀል ግን አብራኝ የነበረችውን በጌታ ያለሆነች እህት አፈርኳት በጣም ልትበር ነው የደረስክው እኔ የአባቴ ለጅ ብዬ ሰላም ደሰ ብሎኝ ሰላምታዬን ሁሉ አላስጨረሰከኝም በጣም አዘንኩ ከዚህ በፊትም በሆነ ነገር አዠኜብህ ትምህርት ሰለሚጠቅመኝ እጠቀምበታለው አንተ አታውቀኝም እኔ ግን ከእግርህ ሰር የምማር ሰው ነበርኩኝ ሰላም ሰንልህ ምናለ በደብ ሰላም ብለህ ብትባርከን ሰላምታ እኮ ምንም ማለት አይደልም በጣም ነው ያዘንኩት
@SebleAmen
@SebleAmen 8 ай бұрын
መድረክ ላይ ሌላ ሲወርዱ ሌላ ናቸው ጌታን ብቻ መመልከት ነው
@Azt189
@Azt189 9 ай бұрын
በእውነት ተባረክ
@meseretyirgu3211
@meseretyirgu3211 9 ай бұрын
Amen Amen Ame🥰😇🥰😇
@TIBLETLEMI
@TIBLETLEMI 5 ай бұрын
አሜንንን
@lovelovertube507
@lovelovertube507 9 ай бұрын
Amen amen ye tsegaw balebet Egzihabeher kef yebel
@hannahannna4092
@hannahannna4092 9 ай бұрын
Zemeni yibareki tebereki ❤❤❤
@dolecheta3560
@dolecheta3560 9 ай бұрын
Amenn🙏🙏🙏
@biqiltuutub4762
@biqiltuutub4762 22 күн бұрын
Amen uuuufeeeeyew 😢🙏
@tensumamush9918
@tensumamush9918 8 ай бұрын
Amennnn.Amennn.haleluyaa kibr hulu letsegaw balebet legeta yihun🙏🙏🙏 zenewa tebarek
@yonatanbekeletakiso1404
@yonatanbekeletakiso1404 9 ай бұрын
Amen Amen
@323-g3n
@323-g3n 5 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፅጋ ያብዛልክ 🙏🙏
@mekdesindale9423
@mekdesindale9423 9 ай бұрын
Zemen yibarek
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn 8 ай бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤thank you lord
@mesfinalemu7399
@mesfinalemu7399 9 ай бұрын
Amen Amen Amen Egziabher yawkal !!!
@senaitkidane8203
@senaitkidane8203 9 ай бұрын
ameeeeeeennnnnn
@rohabotadregelgn5191
@rohabotadregelgn5191 9 ай бұрын
ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen
@TasfanishTasfanish
@TasfanishTasfanish 8 ай бұрын
❤❤❤❤amen amen ❤❤ ይባርክህ
@BetsegaMoges
@BetsegaMoges 8 ай бұрын
አሜን አሜንንንንንንንንንን
@BhaftaHadish
@BhaftaHadish 8 ай бұрын
ወንዲማችን እንወዲሃለን እናከብርሃን
@namrudyelidu8101
@namrudyelidu8101 9 ай бұрын
ዘዬዋ ድንቅ እሁድ ነበር!❤
@betiabebe6404
@betiabebe6404 9 ай бұрын
God bless you zenye geta yechmrlk ❤
@merondebele4217
@merondebele4217 9 ай бұрын
❤❤❤
@esabelthomas8385
@esabelthomas8385 8 ай бұрын
አሜን 🙏ያብዛልህ🙏
@rahelsime186
@rahelsime186 8 ай бұрын
Bisema bisema mayiselechi eyesusssssss
@messikarem2989
@messikarem2989 8 ай бұрын
ተባረክ
@የእግዚአብሔርልጅእየሱስክ
@የእግዚአብሔርልጅእየሱስክ 9 ай бұрын
uffffffff tebsreki❤❤❤❤❤
@FantaziaBeautycenter1
@FantaziaBeautycenter1 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ጸጋው ይብዛልን አሜን
@alexonegasa6735
@alexonegasa6735 9 ай бұрын
Melkm timrt neber❤❤❤
@Jesusy777
@Jesusy777 8 ай бұрын
ሀሌ ሉያ❤
@hassanuddan8788
@hassanuddan8788 9 ай бұрын
Amen amen tsigawen yabizalek❤❤❤❤❤❤ tebarek
@Jesus-w6g8j
@Jesus-w6g8j 9 ай бұрын
Ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen ameen minim bihonln be tsega nawu ameen ameen ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fasikamamo-j2h
@Fasikamamo-j2h 6 ай бұрын
Thank you jesus ❤❤❤ God bless you bro zene😊
@TigistBezuneh
@TigistBezuneh 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@tarikutasfaye-cg9os
@tarikutasfaye-cg9os 9 ай бұрын
God bless you
@hinsenegaruma4410
@hinsenegaruma4410 8 ай бұрын
Ameen !! God bless you ❤
@hannahanna-sn4ht
@hannahanna-sn4ht 9 ай бұрын
Geta eysus yibarkih!!
@tarekegnayele1078
@tarekegnayele1078 9 ай бұрын
Amen Amen Amen God bless you parent 🙏 I loved 😍 ❤
@mesertowens2316
@mesertowens2316 8 ай бұрын
Amen Ye Egzbher hayle stag Abba Amen Amen Amen 🙏
@AbayYirga-j6i
@AbayYirga-j6i 8 ай бұрын
Ameeen ameeeeen w👌👌👌👌👌
@tewabechmelaku3280
@tewabechmelaku3280 9 ай бұрын
Amen 🙏🏽 May the Lord bless you with His grace and strength ❤️ 2 Corinthians 12:9 But he said to me, “My grace is sufficient for you, for my power is made perfect in weakness.” Therefore I will boast all the more gladly about my weaknesses, so that Christ’s power may rest on me. Philippians 4:19 But my God shall supply all your need according to his riches in glory by Christ Jesus.🙏🏽
@redeatabebe7247
@redeatabebe7247 9 ай бұрын
Amen
@kidistgenta255
@kidistgenta255 8 ай бұрын
Amen Tsgawu Yibkagnal
@eshetudurecha1379
@eshetudurecha1379 2 ай бұрын
Egziabher yawklignal
@abaytesfaye1986
@abaytesfaye1986 9 ай бұрын
blessed brother ❤
@BilenWorkh
@BilenWorkh 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤
@rosemare8314
@rosemare8314 9 ай бұрын
Geta yebarkh tsegawen yabezaleh
@helenzekariyas7389
@helenzekariyas7389 11 күн бұрын
ይለይ
@AbayBirda
@AbayBirda 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SebrinaSebrina-g4y
@SebrinaSebrina-g4y 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙋🙋🙋
@rohabotadregelgn5191
@rohabotadregelgn5191 9 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@rohabotadregelgn5191
@rohabotadregelgn5191 9 ай бұрын
hmmm
@rohabotadregelgn5191
@rohabotadregelgn5191 9 ай бұрын
ke Tsega gar ekrmaloh
@KhkhKh-ml9is
@KhkhKh-ml9is 9 ай бұрын
ድንቅትምርትነውተባርክልኝዘበንህይባርክ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 30 МЛН
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 19 МЛН
መንፈስ ቅዱስ || ነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || Prophate Tilahun Tsegaye || Ethiopian Amharic Teaching  2022
36:02
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 151 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 16 МЛН