ማሰብ የሚችሉት የትግራይ አክቲቪስቶች ለምን ከህወሓት ራቁ?

  Рет қаралды 16,042

Addis Compass Media / ACM / አዲስ  ኮምፓስ  ሚዲያ

Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 121
@nayzgiwluel
@nayzgiwluel 12 күн бұрын
Good morning very beautiful news always truly I appreciate you dear
@HalefomMekonnen
@HalefomMekonnen 12 күн бұрын
ኤርሚያስ በፊት ሚዛናዊ ትመስለኝ ነበር አንተ ግን የኦፒዲዬ ተከፋይ ነህ።
@abdulali3522
@abdulali3522 12 күн бұрын
Ermiyas you’re coming to your senses right now, which is good. Remember we all have one country that is Ethiopia, we can have different opinions about each other and politics but we shear one country and that’s the way should be . No man or woman without a land , we all have one and that’s the way is Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@danielmezgebe4829
@danielmezgebe4829 12 күн бұрын
እባክህን ሰርትህ ብላ ሰርተህ በሚኖርበት አገር ነው ያለከው አንተ እሁን ስለ ትግራውያን አንዲት ቃል የመናገር እውነትም አዘነታም የለክም የትግራይ ጦርነት ከመጀመሩ አንድ ወር በፊት ምን አይነት ፖሮፖጋንዳ ነበር ስትለፍፍ ነበር አሁን እውነት ስለ ትግራይ በማሰብ ነው ይህ ሁላ ምትዋትተው ፍላጎትህ እንጀራ ነውሰርትህ ይገኛል
@fassil47
@fassil47 12 күн бұрын
ኤርሚ ባለቀ ሰዐት ነው ብልፅግናን የተቀላቀልከው። Too late bro
@deedug1521
@deedug1521 12 күн бұрын
ብልፅግና ገና 100 አመት ይገዘሀል
@Tayebogale252
@Tayebogale252 12 күн бұрын
ያለቀለት ማን እንደሆነ ልብህ ያውቀዋል!!😂😂😂
@Solomon-k2g
@Solomon-k2g 12 күн бұрын
ትግሉ የተቀለቀሉ(TDF) አክተቪት ከሕዋህት አልራቁም
@tsehaiehaile6725
@tsehaiehaile6725 12 күн бұрын
ይቅርታ ኤርሚያስ አሉላ ህወሃት ህይወቴ ነው ብሎ አያውቅም። ስለዚህ መዋሸትህ ይቁም። አሉላ በአክሱማዊት ያለው ትክክል ነው። ስለዚህ ከስማ በለው ወጥተህ ስለሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ብትናገር ይሻላል። የትግራይ ህዝብ በጣም አዝኖብሃል።
@efremreda4339
@efremreda4339 12 күн бұрын
በማያገባህ ጉዳይ ገብተህ አትፈትፈፍት
@tigrayshallprevail6229
@tigrayshallprevail6229 12 күн бұрын
ታጥበህ መልሰህ ወደ አመድ ወይ ያንተ ነገር 🤮
@SareyKacij
@SareyKacij 12 күн бұрын
Ermias - you are trying to be relevant in the politics of Tigray. No one is taking you seriously. To your disappointment Tigrians are once again coming together. Stop your sugarcoated propaganda of prosperity party.
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 12 күн бұрын
Thank Ermi🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️
@QishenAmoke
@QishenAmoke 12 күн бұрын
💆‍♀️💆‍♀️💆‍♀️💆‍♀️
@asterbelayneh5143
@asterbelayneh5143 12 күн бұрын
Thank you very much you did good job
@BerhanuGebremariam-fn8cn
@BerhanuGebremariam-fn8cn 12 күн бұрын
አሳምነው ጦርነት ከህዋሀት ገር ልዋጋ ሲል አንባቸው አይሆንም ስላለ ነው ምክንያቱም መከላከያ ማንን ሊያግዝ።
@kibromgoitaom6001
@kibromgoitaom6001 12 күн бұрын
ኣቶ ኤርሚያስ ትንታኔህ ጥሩ ነው ግን ኣንተ ብቻ ፖለቲካ ኣዋቂ ለመምሰል ኣትሞክር ህወሓት እንዲስተካከል እንፈልጋለን የፖለቲካ ልዩነታቸው በንግግር እንዲፈቱ እንፈልጋለን እንጂ ኣንተ እንደምትለው ጎራ ለይተን ኣንፋጅም ሰራዊቱም ከማንም ጋር ኣልወገነም ለዛም ነው እስከኣሁን ልዩነቱ መፍታት ያልተቻለው እንጂ ሰራዊቱ ከኣንዱ ግሩፕ ጋር ቢወግን ኣልቆለት ነበር የሰሜን እዝ የሚለው ትርክት እነኣቢይ ጦርነት ከመጀመራቸው በፊት ትግራይ ውስጥ የነበረውን መከላከያ በሰላም እጁ እንዲሰጥ ተጠየቀ እምቢ ያለው ተመታ እንደዛ ባይደረግ ኖሮ ከውስጥም ከውጭም ተመትቶ በኣንዴ የትግራይ ልዩ ሃይል ያልቅ ነበር ለዛውም ድሮን ተጨምሮበት? ኣቢይ ኣህመድና ኢትዮጵያውያን የኛን ጥፋት እንደተመኙት ኣልተሳካም ኣሁን ደግሞ ኢትዮጵያ በማትወጣበት ኣዘቅት ገባች
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 12 күн бұрын
TDF የትግራይ ህዝብ ነዉ የጌችም የደፂም አይደለም
@user-cthgdbiopredsatgn
@user-cthgdbiopredsatgn 12 күн бұрын
The Tigray activists you have are self-interested, just like you. It is evident that as the seasons change, you will change where your potential lies, and the same is true for them. Sir, what is new. HODAMOCH.
@mulugetaWeldemichael
@mulugetaWeldemichael 12 күн бұрын
በብር የሚገዛ ሁሌ በአንድ አይቀጥልም፡፡ ኤርሚ ከይቅርታ እየወረድክ ነህ?
@yohanneswendemagegn3431
@yohanneswendemagegn3431 12 күн бұрын
It is truly hard to accept this person's behavior. He has no consistency or moral principles, constantly shifting positions without any sense of courtesy. Just yesterday, he was speaking against PP, and today he is an entirely different person. He lacks intellectual decency and is blatantly opportunistic. If offered the slightest benefit, he will readily accept it, pledging loyalty to the one offering it while attacking others like a barking dog. Shame on you! Ultimately, his biography will be a vicious cycle of EPRDF, ESAT, 360, Riyot, and PP-you reek of hypocrisy, man.
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
Which is internal problem
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 12 күн бұрын
ኤርምያስ የእነ ዶ/ር አምባቸውና ጀነራል አሳምነው የተገደሉት በውስጥ ክፍፍል ነው ትላለህ ፤ እሺ እነ ጀነራል ሰዓረና ጀነራልገዛኢ በምን ምክነያት ተገደሉ ? ልትለን ነው?
@HTHT-p5f
@HTHT-p5f 12 күн бұрын
መጀመርያ ሰው የወንበር ጉዳይ መሰሎን ነበር አሁን ግልፅ ሆነዋል ለህዝቡ እና ለትግራይ የሚየሰብ እና የማያሰብ ሰብሰብ ሆነዋል መፋቲሄው ለTDF እና ለህዝቡ መተው ነው
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
Yes that is right ermi !!
@mulugetaWeldemichael
@mulugetaWeldemichael 12 күн бұрын
ኤርምያስ ግን የማን ደጋፊ ነህ የብልፅግና ነህ?
@YaredTesfay-t2t
@YaredTesfay-t2t 12 күн бұрын
40 50ኣደለም 100%ህወሃት ነው ወደዳቹም ጠላቹም ሰላሙ ስለፈለግነው እንጂ ኣሁንም በተጠንቀቅ ቆመናል ሊደፍረን ለመጣ ዋጋው ስንት እንደሆነ ይታወቃል
@juzekmato
@juzekmato 12 күн бұрын
ምንህ ይደፈራል??? ባዶ ቀፎ
@mulu65
@mulu65 12 күн бұрын
መንግስት ወይም በመንግስት እውቅና ያለው ተቋም ምርጫ ቦርድን ጨምሮ በስምህ እና በአድራሻህ ደብዳቤ ሲጽፍልህ ፈርመህ የመቀበል ግዴታ አለበህ ከዚያም በውሀላ ለተጻፈልህ ደብዳቤ ቀን እና የደብዳቤ ቁጥር ጠቅሰህ የመልስ ደብዳቤ ትጽፍለህ ደብዳቤውን ሳትቀበል ምን እንደተጻፈ ሳታውቅ እንዴት መመለስ ትችላለህ።የኢትዮጽያ መንግስት ወይም ምርጫ ቦርድ እንደሚለው ህወሀትን ይሰርዘው እና የፕሪቶሪያው ስምምነት ምን እንደ ሚመገጥመው ውጤቱን በጋራ እናየዋለን።እኔ ኤርምያስ ለዚህ ጉዳይ ሀላፊነቱን እወስዳለሁ እያልክ አትበጥረቅ አንተ ለሀላፊነት የምትበቃ ግለሰብ አይደለህም ሆድ አደር ነህ እናቴን ያገባ ሁሉ አባቴ ነው ።
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
that is all
@ayalewasfaw974
@ayalewasfaw974 11 күн бұрын
አንተስ ስትቃወመው የነበረውን ዛሬ "ድፍት ልበልለት" እያልክ አይደለም እንዴ ??!! ምኑ "ጅላንፎ" ነህ
@EyobSelassie
@EyobSelassie 11 күн бұрын
ኤርሚ ከተበላ በውሐላ ተቀላቀልክ
@DjBezzu
@DjBezzu 12 күн бұрын
ኤርሚያስ ላለፋት ብዙ አመታት ዝግጅትህን ሁሉንም መፅሀፋቶችሀን አንብቢያለሁ ነገር ግን ላለፋት ሁለት አመታት በተለይ ከቴዲ ጋር በምታደርጋቸው ቆይታዎች እራስህን እና ለዘመናት የነበረህን ምለከታ በቴዲ ስትራተጂካዊ ውጠራ ስታፈራርስው እናደድ ነበር ። አቁም ብዬም ፅፌልህ ነበር ያልተረዳኸው የትግራይን የዘር ፍጅት በአማራ እና በሌሎች ከትግራይ ውጭ ምስክርነት በመረጃ በማከማቸት ለወደፋት ትርክት ፈጥሮ ለሚቀጥለው እቅዳቸው ለማመቻት ነው ቴዲም ዋንኛ አቀንቃኝ የነው። በሌላ መልኩ በሌሎች ክልሎች በአማራ እና በአፋር ክልል የትግራይ ሀይሎች የፈፀሙት ጥፋት ሆን ተብሎ እንዲዘነጋ የትግራይን ብቻ በድምፅ መጉያ እያስተጋቡ ባሉበት ሁኔታ ስለ ሰሜን እዝ ስለማይካድራ እና ስለ አፋር ህዝብ የሚጮህ አንድም ሰው መጥፋቱ ያሳዝናል ኤርሚ የጀመርከው ነገር ጥሩ ነው። እውነትን ቀጥልበት ይህንን መልእክቴን እንዳነበብከው ማወቅ እፈልጋለሁ።
@reeemamniel7322
@reeemamniel7322 12 күн бұрын
እንዳይመለሱ አብይ ነው ምክንኛቱም ኮነሬል ደመቀ የትግራይ ገዳይ ነው ተፈናቃዮችን እሱ ማሰተዳደር አይችልም አብይ ደመቀያስተዳድር ብሎሰላለ ተፈናቃዮች ለነብሳቸው ይፍራሉ ሰለዚ አብይ እራሱ እሱን ያሰቀመጠው እንዳይመለሱ ብሎነው
@Tayebogale252
@Tayebogale252 12 күн бұрын
ደግ አደረገ
@peace-x9s
@peace-x9s 12 күн бұрын
Learn un learn ብለህ ስትቀደድ ነበር አሁንም ባለፈው ላፈሰስኸው ደም አትፀፀትም
@jmmh6274
@jmmh6274 12 күн бұрын
ERMIAS THANK YOU VER MUCH ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
ልክ ነህ ጦርነት ባለበት አካባቢ ትንንሽ ወንጀሎች ሊኖር ይችላል
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 12 күн бұрын
ጻንድቃን ከሞተ ደፂ አለም እና ሞንጀርኖ በሂወት አይኖሩም ካላበዱ አያስቡትም‼️‼️‼️‼️🚫🚫🚫
@fassil47
@fassil47 12 күн бұрын
ጠብቅ አብይ በቅርቡ ፃድቃንን ያሰገድለዋል።
@SolomonTekelay-c8f
@SolomonTekelay-c8f 12 күн бұрын
ማስብ የቻሉት ሕዉሀትን መጥላት ብቻ ነው የ አብይን ሴራና ተንኮል ማስብ አልቻሉም
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
እውነት ነው ሌላ ምክንያት የለውም
@HTHT-p5f
@HTHT-p5f 12 күн бұрын
ኢርሚያሰ ሀለት ቦታ የተክፈሉ አክተቨሰቶች አሉ ግዛዊ መንግሰት የተሰጠው ሰራ ረሰተዋል የተፈናቀሉ አልተመለሱም ወራሪዎች ክክልሉ አልወጡም ሰለዚህ TDF ወደየቤታቸው ይመለሱ የሚሉና ዝም የሚሉ ናቸው ደግሞ የሰፈር ሳይሆኑ ዋና አክቲቨሰቶች zara Natena forum dedebit asena horizon tigray press አሁንም በርትተው እየሰሩ ነው
@MesginaKahsay-s5j
@MesginaKahsay-s5j 12 күн бұрын
ምንድነው አሉላ አደነቅከው አሉላኮ ካንተ ጋር ቢጠመድ እኮ ይታረሳል
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 12 күн бұрын
ከእዉቀት ነፃ watch your words !! የነሱን 1 percent እዉቀት የለህም!!
@yidnekachew1919
@yidnekachew1919 12 күн бұрын
What do you mean? Did you try to dig out as to why? Piece of info. Incase it in lighten you. Alula he embezzled THM resources and was unceremoniously fired, Daniel, he is getting a slice of the UNDP cake under this or that pretext. Against this backdrop, they both are Sellouts, not thinker Hence, please never mix eggs with apples
@melatvmelat8116
@melatvmelat8116 12 күн бұрын
Who did the IQ test Obo?
@tsehayderese9076
@tsehayderese9076 12 күн бұрын
You are correct❤❤❤...
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
እኛ መከላከያ ነበርን እናውቃለን
@wediofla3230
@wediofla3230 12 күн бұрын
Erimayas, If war starts, it is not only Tigrayans that suffer, but also you "Ethiopians." I know you guys have already forgotten the 400,000 plus troops that lost their life in Tigray. The war you are saying it is coming to Tigray may bring the end of Ethiopia as we know it. Zemesoche yegdelew Shabia newe, not TPLF.
@LemlemlemlemZeru-yn5ds
@LemlemlemlemZeru-yn5ds 12 күн бұрын
ኤርሚያስ ኣሉላ በምክንያት ህወሓትን ይቃወማል ። ኣንተግን በቀደመታሪክህ ኣይደለም እንደ ሌሎቹ ምመለከትህ ከኣሉላ የሚለይህ ነገር ቢኖር ስለትግራይ ግፍ ደፍረህ የማትናገራቸው ኣሉ ኤርሚያስ ; የትግራይ ህዝብ ኣሁን የሚፈልገው 1/ሰለም ይፈልጋል 2/ተፋናቃቃዮች ወደ ቦታቸው እንዲመለሱ 3/በኤርትራ መንግስት የተወረሩ ቀበሌዎች ይመለሱ ብያንስ ፌደራል መንግስት ልአላውነቴ ተነካ ብሎ ይውጣ ይበል ብያንስ መግለጫ ይስጥ 4/ክልሎች በኢ/ያ ህገ መንግስት የተካለሉ እስከ አሁን አሉ ትግራይ ለብቻው ለምን40 በመቶ ለሌላ ክልል በአደራይሰጣል 5/ፌደራል መንግስት ቅንነት ካለው ንብረታቸው ዘርፈው ገድለው ካባርዋቸው ሰዎች የሆነ እርቅ ካልተፈጠረ እንዴት ይመለሱ እነዚ ሁሉ ጥያቄዎች ከምጠይቅ አሉላ እኩል እንድትሰማ ከፈለክ እነዚ ጥያቄዎቸች ስንጠይቅ ከጎናችን ቁም ወንድም ኤርሚ
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
በሴራ አይሳካም ሰላም ይሻላል
@Abarahet
@Abarahet 12 күн бұрын
አሁን ያለው መከላከያ ሠራዊትስ ምንያክል ገለልተኛ ነው
@ashenafimulugeta7189
@ashenafimulugeta7189 12 күн бұрын
Are you telling us Abiy not involved for the killing of Dr. Ambachew and General Tseare? I guess you lost your mind . you remind me that the singer Solomon Tekalegn he called him self Solon Mehari. now you are Ermias Wakijera( to get support from Abiy regime)
@beyenawahid
@beyenawahid 12 күн бұрын
I disagree with ur conclusion that claimed about 40 % combatants in tdf are affiliated with Dtsion et.al . This might appear logical and one may concur with your claim simply taking the tradition of tplf . The truth now, to a larger extent is however, the youth in tigray is fade up of the highly coercive political tradition of tplf and can't be aligned with this faction. If tdf members were in love with tplf, Getachew et.al would have been long gone either from existence or power. Nonetheless, everyone has to understand tplf is not an easy force to be reckoned with.
@netsanetwodajo4471
@netsanetwodajo4471 12 күн бұрын
ኤርሚ😂😂😂😂 ገደልከኝ😂😂
@fikaduyisihak
@fikaduyisihak 10 күн бұрын
ለምን ርቀው ላልከው በአሁኑ ወቅት ከህወሓት የሚገኝ ጥቅም የለም ብለው ስላመኑ እንጅ ሌላ ምንም የለውም፡፡ እናት ራስህ ኢህኣዴግ-ኢሳት-ኢትዮ 360-ብልፅግና የዘርከው ምንን ፈልገህ ነው?
@SleepyHikingWaterfall-lu2oc
@SleepyHikingWaterfall-lu2oc 12 күн бұрын
ኤርሚያስ ጥሩ እይታና ጥሩ የማስረዳት ክህሎት ነዉ የሃጫሉም ጉዳይ የሚያያዘዉ ከንጉሱ ጥላሁን ጋር ነዉ በወቅቱ የፋና ቴሌቪዥን የቦርድ ሰብሳቢ ነበር ንጉሱ ጥላሁን በድብቅ የሚሰሩ ስራዎችን የፋና ጋዜጠኞች ሰላማዊት ካሳ ኣለዛር ታደላ ትዕግስት በጋሻዉ ሶዶ ለማ በዋናነት በቲቪ በኩል የሚተዉኑ ነበሩ በትረካ መልክ የጻፍኩትን ኣቆራርጬ እጽፍልሓለሁ ።
@arcominnab2871
@arcominnab2871 12 күн бұрын
ኢርምያስ ኣንተ ኢትዮፕያ ኢያጠፋ ያለውን መንግስት መደግፍ ማለት ማሰብ መጀምር ነው ኢያልክነው ትክክል ነህ በሆድ የሚያስብ ዘረኛ ሰው ስለሆንክ ኢንጂ ኣሁን የሄ ነውረኛ መንግስት መደግፍ ማለት የሚያስቡ ስዎች ስብስብ ሳይሆን የነኢንብላ የሚሉ የጅብ ስብስብ ነው። በኢትዮፕያ ሰማይ ሰር ሁነህ ኣብይ መቃወም ኣትችልም ይህንን ታቃለህ ለዛነው በየጣሻው ወጣቱ ገብቶ የሚዋጋው። በትግራይ ህዝብ የፈጸምከው የዘር ማጥፋት ኣንድ ቀን ኢጅህ ታገኛለህ በ60 ኣመትሕም ይሁን በሰማንያ ኣመትሕ በመጨረሻ ዋጋህን ታገኛለህ።
@Solomon-k2g
@Solomon-k2g 12 күн бұрын
በሙስና ንኪኪ የሌላቸው አክቲቪስት ከህወሀት አልራቁም
@ሱማሌው
@ሱማሌው 12 күн бұрын
ቲክቶክ አሜሪካ ተዘጋ ህዝቡ ወደ ዩቱብ እየመጣ ነው ኤርሚ ከቻልክ 2ኘሮግራም ሰራ
@weditigray8621
@weditigray8621 11 күн бұрын
Tdf come to front kick of debrtsion and getachew TDf is real Tigray nationalist only can hagere Tigray ke kahadit hager never ever be stay any more it just matter of time let’s keep until herself like Somalia
@solomongetachew8237
@solomongetachew8237 12 күн бұрын
Monthly $6000 ye afe keraye lol
@gebreslassiekasa461
@gebreslassiekasa461 12 күн бұрын
ኤርሠሚያሰ የትግራይ ጠላት አተሆንም የፈለግከው የመሆን የሬስህ ውሳኔ ናፍላጎት ነው
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
ሞራል የሚባል ነገር የላቸውም
@tdf-ng2bj
@tdf-ng2bj 12 күн бұрын
ይፍጠረሎም እዞም ድሑራት። እቲ ከም እምኒ ዓረ ዝጠንከረ ሓድነት ብኒ ስታሊን ሃደሽደሽ ኢሉ። ናይዛ ወዲ ዋቅጅራ ሓዳሽ ድራማ ግን መስሓቒት እያ😂
@luwamluwam3868
@luwamluwam3868 12 күн бұрын
እስታሊን ካሕዳም ጥቅመኛ ስብ
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
ታዲያ ምን ችግር አለው ሰራዊቱ በመንግሰት ሰር ቢሆን
@jilaluabdu
@jilaluabdu 12 күн бұрын
አንደበተ ርቱዕነት ከድንቅ ፓለቲካዊ ትንታኔ ጋር
@fassil47
@fassil47 12 күн бұрын
ፋኖ እና TPLF ከሻዐቢያ Green light አግንተዋል። No more PP after 2 months
@abuye3081
@abuye3081 12 күн бұрын
We will see
@Tomethiopia2017
@Tomethiopia2017 10 күн бұрын
ኤርሚያስ ኧረ ሰርተህ ብላ አሁንስ አረጀህ ከቤት ወተህ ስራ ለስራ ማስጀመሪያ የሚሆን ብር እናሰባስብልህ እንደ እስስት በሰከንድ አትቀያየር የምታወራው ጠፍቶብሀል።
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
እኔ ወያኔን በደንብ አውቀዋለሁ ሰወችን እየበላ የመጣ መሰሪ ድርጅት ነው መወገድ አለበት ።
@tsehairedda1085
@tsehairedda1085 10 күн бұрын
ወሬ አያልቅብችሁ 😅አንተ ምን ውስጥ ተደብቀህ ነው ሳትበላ የተረፍከው? ግድ የለም አብይ ይበላሃል አትቸኩል 😂
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 12 күн бұрын
ኤርሚ እኛ ሁሉንም የትግራይ መሪዎች ጠልተናቸዎል በተለይ እነ ደፂ በነገራችን ላይ ደፂ አስመራ እየተመላለሰ ነዉ !!!‼️ እዉነተኛ መረጃ
@wediofla3230
@wediofla3230 12 күн бұрын
😄😄😄😄
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
የወያኔ ፓለቲካ መሰረተ ቢሰ ለውጥ የሌለው ድውይ ነው
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 12 күн бұрын
ፍራ ዝጋ
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
ውድ ሻንበል የሚናገረው ጥሬ ሀቅ ነው
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
እንደ ሣእረ መኮነ ን
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
ጎንደሮች ና ወሎ ጎጃም ክፍፍል ነበረ
@teklaygebremichael3754
@teklaygebremichael3754 12 күн бұрын
min agebah
@saragbremariam8600
@saragbremariam8600 7 күн бұрын
Alula wendimachin new ante ayagebahim you were promoting Tigray Genocider
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
ንገረወ ኢርማያሰ አሰከ አንገቱ
@FitsumBelay-c1i
@FitsumBelay-c1i 12 күн бұрын
ጥቅም ስለ ቀረበት እንጂ ኣምኖበት ኣይደለም ኣሉላ
@samsontamirat3055
@samsontamirat3055 12 күн бұрын
It's always hard to understand your political direction. I don't know why you're flipping around.
@wediofla3230
@wediofla3230 12 күн бұрын
He goes where the money is.
@MeseleKinfe
@MeseleKinfe 12 күн бұрын
ኣንተሰው የማህበረ ዴጎ ግድያ ሻእብያ ነበር 41:24 የፈፀመው። ከዚህ በላይ ክህደት ምን ኣለ። ኣንተሰዉ ራስህ ወደውስጥህ ገምግም።
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
There is no leadership courage in tgiry at this time
@weditigray8621
@weditigray8621 11 күн бұрын
Ant dekoro ddr , ddr emihono shabiya awtitachew belew kahadit hagerhin aydelem ke shabiya kesetam hunenim lezich kahadit hager enatefatalen
@KumilachewLegese
@KumilachewLegese 12 күн бұрын
ደፂ አለቀለት ፃዲ ከሞተ
@birhanehidug6175
@birhanehidug6175 12 күн бұрын
You genocider so what????? Do you think we tegaru are idiote.
@TewodrosGebreyohans
@TewodrosGebreyohans 12 күн бұрын
Wedi wakigira teregaga alla ena Daniel kante gar emiyamesasilachew hodam ena hodam nachew mebi kante gar digriw lileyay yhonal engi wanaw ahun ychin chewataw enakatalen tplf betam fithum tenikirew sileweta new alekah denigitew new wekeba yemitifetirew
@SofeTsehaye
@SofeTsehaye 12 күн бұрын
Do you think we should beleave since you are a pathological liar safering under infrurity and complexity? You have a lot in common with Alola Salom.
@reflection9636
@reflection9636 12 күн бұрын
Sorry you are just a trumpet without a stand.
@jmmh6274
@jmmh6274 12 күн бұрын
ERMIAS YOU ARE ETHIOPIANS LOVED ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirhanuGebrekidan
@BirhanuGebrekidan 12 күн бұрын
መካሪ የሌለዉ ሰዉ
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
አበረ አዳሙ
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
አምቦ ከተማ
@fassil47
@fassil47 12 күн бұрын
$6000
@amaretaye8505
@amaretaye8505 7 күн бұрын
ቄቄቄ አቆም የለህ አንተ
@teklaygebremichael3754
@teklaygebremichael3754 12 күн бұрын
slefanohin atasibin chemlaka
@Tegenu-rx2bn
@Tegenu-rx2bn 12 күн бұрын
ኤርሚ፡እዬካስከንነውበርታ።
@AbebawTsegaw-b6f
@AbebawTsegaw-b6f 12 күн бұрын
ERMIAS ATELAW
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
ሚሰጥሩን ሰለምታውቀው ዘክዝከው ዋው ዋው ll
@Meklit924
@Meklit924 12 күн бұрын
6000$
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 12 күн бұрын
ወንድም ኤርማስ ለገሰ እንኳን አደረሰህ ውነቱ ከአሁን በፊት ልኬልህ ነበር ይህ ውነቱ ወያኔ ጁንታው ትግሬ ከ220 ዓመት በላይ ኢትዮጲያን በክፋት የተሞላ ቂመኝኝት በማፍረስ ሌት ከቀን ሲቆፍሩ ነው የሚኖሩት የሚገርመው ደሞ በኢትዮጲያ ከ85 ቢሄር አለ ግን አንድ ሰው በትግሬ ክልል ሂዶ የሚኖሩ የለም ትግሬዎች ብቻ ነው በየክልሉ ሂደው የኢትዮጲያ ህዝብ በመጨፍጨፍ መዝረፍ መስረቅ ነው ሁሉ ሥራቸው ተግባራቸው
@tesfaygebru6712
@tesfaygebru6712 12 күн бұрын
ህወሓት ማሰብ ሰለማችል ነወ የራቁት
@tigrayshallprevail6229
@tigrayshallprevail6229 12 күн бұрын
Ante dedeb donkoro
@tamiratgutema4530
@tamiratgutema4530 12 күн бұрын
After all, they dragged all the Tigrayan people into war, resulting in countless lives lost. Now, instead of working to stabilize their community, they are fighting each other for power. It's truly shameful.
@AlemashAbay
@AlemashAbay 12 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 shameless mindless ignorant, how you even have the git to talk about the heroes people of Tigray. Alula Vrane are just like you selling themselves for the bigger bidder . They are not thinkers they are money colletors they are a shame to tje people of Tigray.
@tesfaygebru6712
@tesfaygebru6712 12 күн бұрын
ግምለግም አብረህ አዝግምች ናቸው አብሯቸው የቀሩት ። ወይደግም ውሻ በበላበት ይጮሓል የሆነባቸው ።
@TyaufiohgdxCcynlg
@TyaufiohgdxCcynlg 12 күн бұрын
ምድረ ወንጀለኛ እንዳይጠየቁ ነው የሚታገሉት
ሽሽት ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ፣ "ተቃርኖ አስታርቃለሁ" ያለው ፓርቲ?
1:50:34
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
የፋኖ አባላት ጉዞ ወደ ኤርትራ?ለምን?
46:44
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 16 М.
ዋነኛው የፍልሚያ ሜዳ፣ ለአዲስ ኮምፓስ የደረሰው መረጃ
1:59:57
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 25 М.
የአማራ ብሔርተኝነት እና የፋኖ የትጥቅ ትግል ልዩ ጠባያት?
1:03:13
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН