ፋኖን በተመለከተ ልደቱ የሰራው አደገኛ ስህተት| የአዲስአበባ አመጽ ዕቅድ የፈጠረው ትርምስ | ትራምፕ ለፋኖ ሲሳይ ይዞ መጡ? | አብዩ ብርሌ | Ethiopia

  Рет қаралды 23,930

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 92
@AddisAbabaClose-up
@AddisAbabaClose-up 12 күн бұрын
Abiyu Birlie is a very good analyst who sees things objectively, realistically and neutrally. Keep it up sir.
@adamuabiy1938
@adamuabiy1938 12 күн бұрын
26 ዙር ወደ አማራ የገባው መከላከያ የት ገባ? 3 ዙር አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምን አመጣ? ብለችሁ ጠይቁ። ፋኖ አሸንፏል ያሸንፋል። የሚሰለጥነው ሚሊሻ ነገ ፋኖ ነው ሞኞ።
@ytesfaye5042
@ytesfaye5042 12 күн бұрын
ጥሩ ትምህርት አግኝተኸል አማን
@mebratualemumahamedjafijafi
@mebratualemumahamedjafijafi 11 күн бұрын
ወንድም አማንኤል እንኳን አደረሰህ ለጥምቀቱ ባኣል
@alemyimer7913
@alemyimer7913 12 күн бұрын
Thank you ato Breley
@nakfaalgena5920
@nakfaalgena5920 12 күн бұрын
THE BEST POLITICAL ANALYST THANKS BRELEY BOY FROM NAKFA
@KY-jd4ym
@KY-jd4ym 12 күн бұрын
በነገራችን ላይ አዛኝ ቅቤ አንጓች ሚዲያ ፋኖ በትንሽ ቀን አዲስ አበባ እንገባለን አላለም ይልቅስ በሁለት ሳምንት ፋኖን አሸንፋለሁ ያለው ብርሀኑ ጁላ አልነበር እንዴ? ተበደልኩ ተቸገርኩ ያለ ተነስቶ በቻለው መታገል እንጂ ቁጭ ብሎ ፋኖ አንተ መስዋዕት ሆነህ አድነን ብሎ ነገር አይሰራም። ነፃነት ያለ መስዋዕትነት አይገኝም። ፋኖ በትግሉ ሂደት እንጂ ሌሎች ባስቀመጡለት የጊዜ ገደብ እንዲደርስ መጠበቅ አላዋቂነት ነው፡ ፡ ፋኖ የተቀበለው ትዕዛዝ ወይም ዕዳ የለበትም የአማራን ህዝብ ህልውና ሊያስጠብቅ ነው የተነሳው :: የአማራ ገዢ ሀይል ተብሎ ሲወቀስ ኖሮ ዛሬ ደግሞ መጥተህ ነፃ አውጣ እና አስረክበን ነው? Fano Strong!💚💛❤️
@asfawworeta3767
@asfawworeta3767 12 күн бұрын
ተው ወንድም ህዝብን የያዘ ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል እመኑኝ አትጠረጣሩ !!!
@AhmedYasin-j4t
@AhmedYasin-j4t 11 күн бұрын
❤ ለእውነት የቆማችሁ ❤ 💪
@abrhamease6175
@abrhamease6175 11 күн бұрын
God bless fano we Ethiopians support you abiy Ahmed zeriga new
@Proud-Eritrean-Binyam
@Proud-Eritrean-Binyam 12 күн бұрын
ይገርማል!! ይሄ ሁሉ ኢትዮጲያዊ ምሁር ተብሎ ፡ባህር ብጉልበት እናመጣልን ፡እንወረለን፡ እያለ ። ኣደገኛ ኣደገኛ ነገር፡!!! ፡ተው - ተው ይሚለው ሜድያ ወይ ኣክቲቪስት ወይ የሀይማኖት መሪወች ፡ፖለቲከኛ ባለመኖር የሚያሳስብ፡ የሚያሳዝን ፡፡ካለፈው ስህተት ኣለመማር መጨረሻው የቁጡኑ ኣወርድ ብላ የብብትዋን ጣለች ነው የሚሆነው!
@yimamah4127
@yimamah4127 12 күн бұрын
አማን ጀግና በርታልን
@Tigist-gh9so
@Tigist-gh9so 12 күн бұрын
ውይይ ይሄ ደሞ የመሸበት የፋኑ ደጋፊ ከየት መጣ ልቦናህ እያወቀው ወጣቱን ከዚህ በላይ አታስጨርሱ እድሜ ለዘመድኩን እውነታውን እያዝረከረከው ነው ::😂
@jonijoni534
@jonijoni534 12 күн бұрын
ግሩም ውይይት እውቀትና ብስለት የተላበሱ ምሁር
@woleali755
@woleali755 7 күн бұрын
ኢህአፓ የኢ/ን ወጣቶችን ያስጨረሰ አነባገነን ድርጅት ስለሆነ ምንም ልምድ ማስተላለፍ አይችልም ብርሌ
@OmerEdris-p2c
@OmerEdris-p2c 12 күн бұрын
በትክል ብለዋል አቶ ዓቢዩ እናመሰግናለን ድል ለፋኖ ጋዜጠኛው ግን ደህና ጅል ነው ሌላው ልደቱ የራሱ ጉዳይ ብቻ ነው የምለው።
@Seid-p7d
@Seid-p7d 12 күн бұрын
አማኑኤል ብልፅግና ነው ይታወቃል
@TadeleAreda-c2b
@TadeleAreda-c2b 7 күн бұрын
,እርስዎ ማመን አይጠበቅብዎትም የመከላከያ መውጣት እሱን የችግሩ ገፈት ቀማሽ ለሆኑት ለህዝቡና ለሚታገሉት ተውላቸው በተሽከርካሪ ወንበር ላይ ቁጭ ብሎ ሀሳብ መስጠት ቀላል ነው
@KidKem-xe5mx
@KidKem-xe5mx 12 күн бұрын
ፋኖ ፋንድያ ነው እዛው እየተግማማ ይከስማል
@namanekemti8556
@namanekemti8556 12 күн бұрын
ጋዜጠኛ ነኝ ብሎ ራሱን የሚሰይም ግለሰብ፤ የሚመፃደቅ ሳይሆን የተመጣጠ አቀራረብ ሊኖረው ይገባል። እንደ አማን ፀረ አማራና ፀረ ፋኖ ከሆነ ግን ገለልተኛ ለመሆን ችግር ነው። ለሙያው ሳይሆነ ለሆዱ ይሰራል። ቅጥረኛው አማን ፋኖን ለማሳነስ እንደሚለው ሳይሆን ከሚሊዮን በላይ ታጋይ ያለበት በልምድ የዳበረ ሰራዊት ነው። የምፅዓት ቀን ቢመጣ ወደ ኋላ የማይመለስ የወጣት፣ የገበሬና የልሒቃን ጥምር ጦር ኢትዮጵያን ለማዳን የሚችል አብሪ ኮከብ እየሆነ ነው። የፋኖ ተዋጊ ጦር በተገቢ መንገድ የሰለጠነና ከብረት በጠነከረ ዲሲፕሊን የተዋቀረ አደረጃጀት ነው። በደፈጣ ትግል ህግና መርሆ፤ የህዝብን እምነት፣ ባህልና ህይወቱን በታማኝነት መጠበቅ ዋና መመሪያው ነው። የአማን ህዝብ የመናቅ አባዜ የተጠናወተው አማን ጋዜጠኛ ነኝ ብሎ በዘባረቅና በን*ባተብ ገለልተኝነትን የተላበሰ ጋዜተኛ ለመሆን አያደርሰውም።
@adamuabiy1938
@adamuabiy1938 11 күн бұрын
@@KidKem-xe5mx ፋንድያ የሚቀርበው ለጋላ ነው።
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 10 күн бұрын
ለሀጫም ገባና ተዋጋ ከዛ ፈንዲያ እደት እደሀነ ያሳየሀል። ፋኖ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 10 күн бұрын
@@adamuabiy1938 ፋንድያ ሆኖ ኢትዮጵያን ያሳፈረው ህፅፃኑ ንጉስ ነው። የአብይ አህመድ 10 ቅዠቶች 1ኛ ዝናብ አዘንባለሁ! 2ኛ የጉግል ዓይነት search engine በአማርኛ እፈጥራለሁ! 3ኛ ኮቪድ የሚያድን መድሐኒት አገኘሁ! 4ኛ ጋዝ ማውጣት እንጀምራለን! 5ኛ የስንዴ ኤክስፖርት ተጀመረ! 6ኛ ፋኖን በሁለት ሳምንት ትጥቅ አስፈታለሁ! 7ኛ ኢትዮጵያ ሁለተኛ የዓለም ሀያል አገርትሆናለች! 8ኛ ራሽያንና ዩክርያንን አስታርቃለሁ! 9ኛ የባህር በርና ሰፈር አገኘሁ! 10ኛ እናቴ ሰባተኛው ንጉስ ትሆናለህ ብላኛለች!
@namanekemti8556
@namanekemti8556 10 күн бұрын
@@Pnice-uy3uwየውሸት ለሐጫም ህፅፃኑ ንጉስ!
@alemyimer7913
@alemyimer7913 12 күн бұрын
ተባረክ አቶ ብርሌ እሄን ቀውስ ለደቱ የሚባል ባዳ ክሀዲ የዞረበት ልኩን ነገረው
@sisaykinfemwoldem7700
@sisaykinfemwoldem7700 12 күн бұрын
To go to negation 1st fed should have give acknowledgment for the problem
@FasilAsegede
@FasilAsegede 12 күн бұрын
የልደቱ ጀግና
@Tek805
@Tek805 12 күн бұрын
ምን አይነት እይታ ነው ? መከላከያ በሙሉ አቅሙ ያልቻለውን ፋኖ እንዴት ነው የተወሰነ ሃይሉን ትቶ ይወጣል ማለት ? እነዚህ ሁለት ነገሮች እርስ በእርሳቸው አይጋጭም?
@Tatekanteneh-h4d
@Tatekanteneh-h4d 11 күн бұрын
ለመሆኑ ጌራ በመቶ ሺ የሚቆጠር ሠራዊት ይዞ የሽምቅ ውጊያ የሚያደርግ ሀይል የት ነው ያየኸው?
@Eritreana1991
@Eritreana1991 12 күн бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ በፋኖ ያለው ጥላቻ የሚገርም ነው 🤦
@heyab1471
@heyab1471 7 күн бұрын
Don't forget, he's gala😮
@Eritreana1991
@Eritreana1991 7 күн бұрын
@heyab1471 really that's why 🤦
@Lemishe
@Lemishe 12 күн бұрын
የአማራን ህዝብ ሃብት ንብረት ቅርስ ታሪክን ማጥፋት ነው የተያዘው የሰፊውን አማራ ህዝብ ማሸነፍ አይቻልም አይቻልም !!
@Konelene
@Konelene 12 күн бұрын
🎉🎉🎉
@abdi6588
@abdi6588 12 күн бұрын
የአማራውን ሚሊሺያ ከፋኖ፤ ልደቱን ከፋኖ። እሾህን በሾህ ማለት እንዲህ ነው። የጠመንጃ ትግሉንም ሰላማዊ ትግሉንም አዛው እርስ በርሱ እንዲከስም ማድረግ ነው። ድል አድራጊው ንጉሣችን ሺ አመት ይንገስ!
@DANYDANY-wz7tb
@DANYDANY-wz7tb 12 күн бұрын
Abdi…አንተ ፈሳም የዓረብ ፍየል ጠባቂ አምላኪ አንተም ሰው ሆነህ ተቆጠርክ አንተ ሽንታም ልብ ካለህ ና ግባ።
@abrhamease6175
@abrhamease6175 11 күн бұрын
Abiy Ahmed prime Minister of oromo that way majority Ethiopians support fano ormuma drinks innocent amhara women and children blood
@nzamazing2023
@nzamazing2023 12 күн бұрын
Aman is prosperity digital kinf
@alemyimer7913
@alemyimer7913 12 күн бұрын
በዘር የተከፋፈለ ህዝብ ህዝባዊ ኣመፅ አያደረግም የሚያዋጣው በጠመጃ ነው
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 11 күн бұрын
😂😂😂 መከላከያ የሚባል የለም ሙት ቁስለኛ ምርኮኛ ዜሮ ነው 😂😂😂
@alemyimer7913
@alemyimer7913 12 күн бұрын
አትደከሙ የነፃነት ተዋጊ በወራሪ ወይም ጨፍጫፊ በቅኝ ገዥ ለህልውና የሚዋጋን ማንም አሸንፎ አያቅም አማራ እዳዉም ባዳ ሰለሚበዛ ባአደን የተባለ የባርነት ፀባይ የሚያሰቃየው መዥገር ሰላለበት እጅ ፋኖ አይሸነፍም አብይ ደግሞ መገሰት አይደለም ኢትዮጵያን አይገዛም የአድ ብሔር ገዥነው ፋኖ የኢትዮጵያ መከላከያ ነው አሁን ያለው መከላከያ አይደለም ጨፍጫፊ ነው ሌባነው ዘራፊ ነው ደፋሪ ነው በወጀል የፈለጋል እመኑኝ አሁን ያለው ዘራፊ የሸነፋል ኢትዮጽያ ውሰጥ መኖር አይችልም ዘግነታቸው ተገፎ ከነልጀልጃችው ይዎገዳሉ ለምን የኢትዮጵያ ህዝብ አይቀበላችዉም ሁሉንም የበደለ የጨፈጨፈ የአድ ነበረቱን ጨፈጫፊ ኦሮምማ ጋረ ተባብሮ አሰገድሏል አዘርፏል
@tesfamichaeltadele538
@tesfamichaeltadele538 11 күн бұрын
አብዩ ብርሌ ለትውልድ እና ለሀገር የሚጠቅም ሀሳብ በእርግጥ እየሰጠሁ ነው ብለህብታስባለህ??!! በተለይም ለተወለድክበት ማህበረሰብ ምን አድርገዋል??????
@woleali755
@woleali755 7 күн бұрын
በ2 ዓመት ውስጥ ፋኖ መንግስት አልጣለም ከማለት ዘመዶችህ ሼነዎችን 60 ዓመት የተዋጉትን ለምን አትጠይቅም
@danielterfie8416
@danielterfie8416 12 күн бұрын
መከላከያ ከወጣ ምንም ችግር አይመጣም ይሂ መንግሥት ሲያቅተው ያመጣው ነው
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 12 күн бұрын
ለምንድነው ሁለታችሁም በጣም የምትጮሁት
@hailugebretsadik7400
@hailugebretsadik7400 12 күн бұрын
ደርግ ከትግራይ በመውጣቱ የደረሰበት ኩነት ይከሰታል።
@Tatekanteneh-h4d
@Tatekanteneh-h4d 11 күн бұрын
ጌራ አንተ መጥፋትክን እረሳኸው? እንኳን እያገተና እየዘረፈ የሚበላውን ፋኖን አይደለም ከህዝብ እየለመነ ይበላ የነበረው አኢህአሠን አርሶአደሩ አትምጡብን ብሎ ተስፋ እንዳስቆረጠህ አትርሳ።
@BeyeneAlemayehu-d8d
@BeyeneAlemayehu-d8d 12 күн бұрын
ለካ ኢህአሠ ብእንጭጩ የተቀጨው እንዲህ አይነቱን ደንቆሮ አመራር ከፊት ስላስቀመጠ ነው!!! ፋኖ አሁን የዛሬ ዓመት በነበረው ጥንካሬ ላይ ነው???
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv 11 күн бұрын
አማን ለምን ebc ገብተሕ አሠራም ማንነትህን አውቀናል የብልፅግና ካድሬ ነሄ
@Nebiyu12
@Nebiyu12 11 күн бұрын
ስምን መለዓክ ያወጣዋል እውነትም የብርሌ ልጅ ፣ ብርሌ ሆድ እንጂ ጭንቅላት የለውም :: ምንድነው የሚቀባጥረው ? እንዲህ አይነቱን ቀፎ ይዛችሁ በመምጣታችሁ ግዚያችንን በማቃጠላችሁ ታሳዝናላችሁ :: ቆዳ የቆዳ ልጅ ማናባህ ነው ቸግሮት ተጠራቅሞ መከላከያ የገባው ???
@Fikru1948
@Fikru1948 12 күн бұрын
⚠️The four different independent commands are the best structural positions to disperse the enemy forces ‼️
@Fikru1948
@Fikru1948 12 күн бұрын
Amameal is a Cadre for " OROMO- OPD0 "
@Tatekanteneh-h4d
@Tatekanteneh-h4d 11 күн бұрын
አይ ጌራ ያለፍክበት ታሪክ አይወቅስህም የፋኖን ፕሮፓጋንዳ ገዝተህ ስታስተላልፍ ወጣ ወጣና ይሏል ይኸ ነው። በአኢሀፓ ውስጥ ያለፍክ ሰው የጎጥ ፖለቲካ አራማጅ ትሆን?
@KaraboModumo
@KaraboModumo 9 күн бұрын
Wore ßica nake 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 wolakalo
@Fikru1948
@Fikru1948 12 күн бұрын
⚠️ There is no way to bring the FANO struggle movement under one command. ❗️The so-called united under one command will benefit Julla's armies❗️ * That is Biltsigna is crying day and night the FANO'S to be united " ❗️Crocodiles Tears ❗️ 💪✌️💪✌️💪✌️
@yafetepicness6589
@yafetepicness6589 12 күн бұрын
የኢህአፓ ቫይረስ ልክፍት በቀላሉ እንደማይድን ሁነኛ ማሳያ ነው ይህ ሰው! ውሸት እና የሐገር ጠላትነት ንው የሕይወት መመሪያው!
@JoYohanis
@JoYohanis 11 күн бұрын
አማኑኤል 50ኛ ደቂቃ ላይ ስለልደቱ ያወራከው ጥረትህ ሁሉ ልደቱን ጭቃ መቀባት ነው።አንተ ዘረኛ ነህ ልደቱንም ፈርተከዋል።ግን እንግዳህ አቶ አብዩ ሸወዱህ!! አንተ ልደቱ በ97 ክዶናል የሚለውን ደጋግመህ ለማስጮህ እሳቸውምንያንተን ሀሳብ እንዲደግሙልህ ብትጣጣርም እሳቸው በወጥመድህ አልወድቅ አሉ አድንቂያቸዋለው ብራቮ።አንተ ግን ምንም ገዳይ ቢሆንም አብይ የኔዘር ስለሆነ ከልደቱ ይሻለኛል ያልክ ይመስለኛል።
@hailugebretsadik7400
@hailugebretsadik7400 12 күн бұрын
አማኑኤል ፣ ማኦዜንቱግ' ሲክስ ኢሴይስ ኦን ሚሊታሪ አፌርስ' ብለው የፃፉት መፅሐፍ ብታነብ ስለ ጉሬላ ውጊያ መነሻ ሃሳብ ታገኛለህ።
@girumteferi9797
@girumteferi9797 12 күн бұрын
አንተ እውነተኛ ጋዜጠኛ እና እውቀት አለኝ የምትል ከሆነ ልደቱን አቅርበህ ሞግተው በሌለበት ዝም ብለህ ቂጣ የከፈተውን አፍህን አትክፈት ጠፍጥፎ ይጋግርሀል
@Shegaw19
@Shegaw19 12 күн бұрын
ይሄ ሚዲያ የአብይ ደጋፊ ነው በተለይ ይህ ጋዜጠኛ
@abdonasir-le8fb
@abdonasir-le8fb 12 күн бұрын
ተሳስተሀል ጋዘጠኛዉ ፋኖ ነው ግን ፋኖ በምድያ እንጅይ በመረት ስለጠፋ ነው
@danieldesalegn7045
@danieldesalegn7045 12 күн бұрын
በትክክል:: በተለይ ይህ አማኑኤል የሚባል ድልብ ፋራ 😅
@AddisuAddisu-uf5ix
@AddisuAddisu-uf5ix 11 күн бұрын
በሻቃ ሺማግሌ
@honestygalor6748
@honestygalor6748 12 күн бұрын
What's the issues the Fanos are claiming as cause for fighting? This needs to be made clear in black and white for everyone to know and make their opinion on it. As we know, they have the desire to take over Addis and some regions which they claim to be Amharas territory. How can these claims be solved politically given the fact that there are other communities who are claiming these places with more justification? The next discussion point should be based on this crucial facts.
@woleali755
@woleali755 7 күн бұрын
አንጭጭ ጥያቄ
@DegagaHailu-f6g
@DegagaHailu-f6g 11 күн бұрын
ይህ ሰውዬ የሚኖረው ከምድር ውጭ ነው?
@Tatekanteneh-h4d
@Tatekanteneh-h4d 11 күн бұрын
አንተም ከአማራ ወጣት እልቂት አትራፊ ነህ ማለት ነው?
@teshaluajett2236
@teshaluajett2236 12 күн бұрын
I think avioded key questions from asking: 1. Fanos are killing civilians which they doing public and never denied 2. Fanos are fighting more with each other than with government 3. The government at regional and federal level announced hundreds times without any precondition wants to hold peace talk. You never heard that Fano can only talk about power transfer? 4. You never heard or you don't believe that Fanos captured civilians and asked for ransom in millions ? 5. You don't know or you on purpose overlook that because of Fanos' threat more than 5 million students can't go to school? I can go on and on with long least. When I look at you closely, systematically you are creating a situation where Fano supporters spread propaganda. Even he was lecturing about political. Economic and military situations in the country from abroad without any challenge from you. Don't forget thousands are watching you.
@dagimbimerew4469
@dagimbimerew4469 12 күн бұрын
እኔን የሚገርመኝ የፋኖ ደጋፊ ለአብይ አህመድ ደጋፊ ምንድነው የሚያብራራው? ለማንኛውም ፋኖ ገና 1 ዓመቱ ነው። Remeber 17 and 30 year of TPLF and SHABIA respectively.
@abebetenaw9781
@abebetenaw9781 12 күн бұрын
ጥያቄህ የጋዜጠኛ አይደለም ።
@danielterfie8416
@danielterfie8416 12 күн бұрын
ጥያቄህ የጋዜጠኛ አይመስልም
@addisman5642
@addisman5642 11 күн бұрын
Amanuel we all knew you are Fano hater😅 ayizoh Gelete
@TewodrosMerhawi
@TewodrosMerhawi 12 күн бұрын
Are bakachu bakachu dehawe yenurbte selme fetru
@winta-m9q
@winta-m9q 12 күн бұрын
ledatu yemta kilinto alga tyzletal aygbatem mengast kasgebaw englwale 97 bezu wendemchach teglwa enbklwan
@eritr
@eritr 12 күн бұрын
FANO will soon obtain anti droun and will be marching to Addis. Ur Prime Minster will soon be gone.
@Tatekanteneh-h4d
@Tatekanteneh-h4d 11 күн бұрын
ጌራ በፖለቲካው አለም ሞተህ መቀበርክን ሳናውቅ በዱሮ ታሪክሀ‍ ብትሞት እንዴት ባማረብህ። እስቲ በማስረጃ የተደገፈ በዚህ መንግስት በአማራ ላይ የተፈፀመ አንድ ነገር ንገረን።
@LulsgedDesse
@LulsgedDesse 12 күн бұрын
Westame ya ertera banda
@ynegasi99
@ynegasi99 11 күн бұрын
Fesam neh
@eritr
@eritr 12 күн бұрын
FANO need not to be under one command control as long as their aim is similar it is ok. As a matter of fact , this kind of FANO tactic will not allow other to infiltrate or even fake democracy exporters can not use them that easily.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН