መሳቅ የማትፈልጉ አትዩት ወንድሞች ገጠመኞቻቸውን ተናገሩ | gadi | eyob | yohad | antsh | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

  Рет қаралды 7,522

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

Күн бұрын

Пікірлер: 73
@tsegatxhailu9485
@tsegatxhailu9485 Ай бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች ሁሌም ሳቁልን❤❤❤ገና ሳታወሩ እምስቀው ነገርስ እንዴት እንደምወዳቹኮ❤❤
@me-fs4yy
@me-fs4yy Ай бұрын
ትምህርታችሁ ብቻ አይደለም ደስ የሚለው ቀልዳችሁ ሳቃችሁም ደስ ይላል ። የአራዳ ልጆች እምነተችሁ ኦርቶዶክስ እንዴት አባታችሁ ነው የምታምሩት ።
@almazYouTube-p3y
@almazYouTube-p3y Ай бұрын
ሁሌ ሳቁልን መሳቅ እድሜ ይጨምራል
@Mulu-mn4vj
@Mulu-mn4vj Ай бұрын
እናት ቤተ ክርስቲያን ከልብ እናመሰግናለን🙏 ማርያምን በቀልዳችው እንዴት ዘና እንደምል😂😂 ወንድሞቼ አይለያችሁ🙏 ኧረዥም እድሜ ኑሩልን። የእዮባ ትምህርት ቤተ ልሳለም እላለው ያለው እኔም አድርግ ነበር እመቤቴን🤣🤣
@HaregAlemu-x1s
@HaregAlemu-x1s Ай бұрын
ቀልዳቸዉ እኮ አይጠገብም የኛ እንቁ ወንድሞች❤❤😅😂
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 Ай бұрын
አብሬችሁ ስስቅ አመሸሁ ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤️
@seada.hussenendris3457
@seada.hussenendris3457 Ай бұрын
ደስ ስትሉ ❤❤❤❤
@TigistBerhanu-o9o
@TigistBerhanu-o9o Ай бұрын
የኔ ውድ ወንድሞቼ ደሰ ተላላቹ ደሰታቹ ይብዛአ ❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky Ай бұрын
ወይ እናተ ታምረኞች ሳቃችሁ ያምራል
@ሩሀማTube
@ሩሀማTube Ай бұрын
ኡፍፍፍ ዛሬ ፈታ አደርገቹኝ ደብሮኝ ነበር😂😂😂
@efrembeyeneruga
@efrembeyeneruga Ай бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ከሣቅኩ ቆይቼ ነበር ስወዳችሁ ወንድሞቼ
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Ай бұрын
I thought you guys are smart ልክ በእናንተ አስተምሮ ብዙ ነፍሳት ወደዝች ቅድስት እምነት እንደመለሳችሁ ስለመናፍስት ሴራ የሚያስተምሩ መምህራንም ትልቅ ስራ እየሰሩ ነው ግዜውን ማወጅ ደሞ ግድ ነው በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤
@frehiwotkefle6519
@frehiwotkefle6519 Ай бұрын
በድንግል ማሪያም ስም አዲሱን አመት በሳቅ አስጀመወረራችሁኛል ተባረኩልኝ
@TadieGsahaw
@TadieGsahaw Ай бұрын
❤❤❤❤Our brothers love you more and more❤❤❤
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Ай бұрын
መርካቶ እራጉኤል መስሎኛ አንዋርን የተሳለሙኩት ትዝ አለኛ የካቶሌክ ደሞ ፒያሳ ላይ አቤት ልጅነት 😅😅😅😅
@misrach2350
@misrach2350 Ай бұрын
😂😂😂
@የሄዋንዘርሴትነኝ
@የሄዋንዘርሴትነኝ Ай бұрын
አቤት አቤት የኔ ቦዓልቶች😂😂 ከእናንተ ጋ ቁጭ ብየ አድረ አሁን ስራ መስራት እያቃተኝ ነው ደግሞ እንደ አዲስ የምሰማችሁ ነገርስ😂
@ሠናይምድር
@ሠናይምድር Ай бұрын
ወንድሞቼ አሳባችሁ ጥሩ ነዉ ነገር ገን ስለ እርኩስ መንፈስ ማጥናት እኮ እንዳውም እግዚአብሔርን ይበልጥ እናውቃለን መስተፋቅር የሚባለውም አለ መጋኛ የሚባልም አለ ማወቁ አይከፋም ለመጠንቀቅ ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም አትሸወዱ
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 Ай бұрын
በትክክል ሰው እየተሰቃየበት በሰው ህይወት ላይ መቀለድ ጥሩአይደለም ባይሆን ጥናት አድርገው በዚ እውቀታቸው ላይ ብያስተምሩ ሰዎችን ለማዳን ያሉበትን ቦታው ጥሩ እንዳልሆነ ነግረው ከዛን መፍቴውን መናገርነው
@BirtukanAlemshew
@BirtukanAlemshew Ай бұрын
እውነት ነው ብታጠኑ መልካም ነው
@raya-ራዩማs5t
@raya-ራዩማs5t Ай бұрын
የኔ ውዶች ስወዳቸውኮ♥️♥️♥️ ቀልዳቹህኮ ኣይጠገብም እንቅልፍ ኣልቦ ኣሳደራቹህኝ😁😁😁♥️
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Ай бұрын
ልክ ነው ስለመላእክት ነው የምታጠኑት ነጭ ካለ ጥቁር አይጠፋም ስለዚ ጥቁሩ የራሱ ቦታ አለው መነሻ ምክነያት ማበላሸትም የሚችልበት መንገድ አለው እደውም ስለዚ ጉዳይ አይመለከተኝም ስንል ጥሩ አይደለም ወንድሞቼ በርቱ በየግላቹ መናፍስት ስራ ሴራ ጥፋት የማወቅ ግዴታ አለባቹ ይሄንን ማወቅ ወይም ለማወቅ መሞከር ከሴጣን ጋር መስራት መተባበር ማለት አይደለም ይሄ ለተግባራዊ ክርስትና ለመንፈሳዊ ብርታት ይረዳቹሃል
@GenetShla
@GenetShla Ай бұрын
ሞትኩ😂😂😂❤❤❤ሁሌም ሳቁልኝ
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 Ай бұрын
እናቴም ተሸውዳለች የካቶሊክ ነው ሲሏት ምን ብትል ጥሩ ነው ክብሩ ለጌታዬ መስቀል ነው ብላ አለች
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 Ай бұрын
💚💛❤️🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️✝️ 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@shewatsehay1
@shewatsehay1 Ай бұрын
😂😂😂😂😂በሳቅ አፈንዳችሁን የትምህርት ቤት ሂወት ያስቃልም ያስለቅሳልም በእውነት ደስ ይላል በዓመት በአል እንደዚህ ዘና አድርጉን😅😅
@TiziaTizia-d7c
@TiziaTizia-d7c Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@Achame6Achame
@Achame6Achame Ай бұрын
አይደል ትምሕርታቺ ቀልዳቹ አይጠገብም ❤❤❤❤😂😂😂
@Fenan-vq8qk
@Fenan-vq8qk Ай бұрын
የመሪ ጌታ ግሩፕ በእውነት 😭😂😂😂
@marthaalebachew1199
@marthaalebachew1199 Ай бұрын
የኔ አብሬያችሁ መገልፈጥ ምን ይሉታል😅😅😅
@konjitalemayhu-rt8eh
@konjitalemayhu-rt8eh Ай бұрын
እውነቱን ነው እኔም ተሳልሜ አውቃለው😂
@tsegazenebe2379
@tsegazenebe2379 Ай бұрын
ውድ መምህሮቼ ከትምርታችሁ ሳቅና ጨዋታችሁም ደስስስ ይላል ግን አኬን የሚመስል ድምፅ አለ እዮባ ነው መሰል ኢዮባ አንዳንዴ መናፍቃን ከእውቀት ውጭ ሆነው ሲሟገቱት ሳያስበው ሳቁ ይመጣል እና አብሬ ነው ምስቀው ዶክተሮቹን ስራቸውን እንዳይዘነጉ ምከራቸው
@ሳርዬዩቱብ21
@ሳርዬዩቱብ21 Ай бұрын
😂😂😂😂ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂
@kaleb3028
@kaleb3028 Ай бұрын
አዳዴ ጨዎታ የስፈልጋል ወንድሞቼ ከፔጤዎች ድርቀት የልብ ካውያዎች ዘና በሉልኝ ይመቻቹ ❤❤❤
@yekabaaberaraw2144
@yekabaaberaraw2144 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@እማእናቴእመቤቴ
@እማእናቴእመቤቴ Ай бұрын
እዉነት ነዉ ጦንቃይ ጋ ይሄዳሉ መስተፋቅር ያሰሩብሃል በአይጥ ስጋ በዉሻ ስጋ በመሳሰሉት አንስሳዎች ነዉ የሚያሰሩት ብዙ ሰምቻለዉ ከተደረገባቸዉ ሰዎት ጸበል ሄዶ ነዉ የሚለፋለፉት በምን እንደሰጧቸዉ ዋናዉ መጸለይ መስገድ ካለ ምንም አትሆንም
@tigtig8146
@tigtig8146 Ай бұрын
እውቀታችሁ የሰጋ እውቀት እንዳይሆን ። የሰጋ እውቀት የትም አያደርሰም መጨረሻ እንደበጋሻ እንዳትሆኑ ተጠንቀቁ ። አንድ ጨለማ ካለ ብረሐን አለ ። ሰለመንፈሰ ማወቅ አለባችው ። እኛ አገር ሰለመንፈ ማወቅ ግዳታችው ።የምትፍለሙት ከመናፍቅ ሰጋ የለበሰ አጋንት እንደሆ እወቁ ።
@raya-ራዩማs5t
@raya-ራዩማs5t Ай бұрын
ኣንዳደዬማ ይጫወቱ ገና ወጣት ናቸው ለምንድን ሲስቁ ሲጫወቱ እሚደብራቹህ እንዳይወድቁ እኛም በአቅማችን በፆለት እናስባቸው
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 Ай бұрын
​@@raya-ራዩማs5t አይጫወቱ አይደለም እህቴ ስጫወቱ ደስ ይለናል ግን ስለ እርኩሳን መናፍስት ቢያውቁ በዚ እውቀታቸው ላይ እይታቸውን በደንብ አጥርተው ያዪ ነበር ምክንያቱም ሰዎቹላይ ሳይሆን ሴጣኑላይ ነበር ሚቀልድበት በያቆብ ልጅላይ ሟርት አይሰራም ሚባለው ለሚፀልይ በክርስትና ህይወቱ የተጋ በተግባር የሚኖርነው እንጂ ቁጭ ብለሽ ስብከት ስላዳመጥሽ አይደለም መፃህፍ ቅዱስ ንቁበት እወቁበት ግለጡበት ዲያብሎስን እንደ ስንዴ ሊያበጥራች ወደምድር ተጥሉአል ሴጣን 😢እንደምን ነው ያለው ???እንደ ሰንዴ አየሽ ክርስቶስን የፈተነ እኛን የማይፈትንበት ምክንያት የለውም
@MekedasaEyel
@MekedasaEyel Ай бұрын
በትክክል❤
@BirtukanAlemshew
@BirtukanAlemshew Ай бұрын
ትክክል ነሽ እህቴ የበለጠ ይጠቀሙበት ነበር
@Tesfaye-d4v
@Tesfaye-d4v Ай бұрын
የቧንቧው ይለያል😂😂😂አፉን ሳተው ነው ምትለኝ😂😂😂
@KidstKidstmamushet
@KidstKidstmamushet Ай бұрын
ኧረ እናተ ልጆች እያስፈራራራችሁኝም እያሳቃችሁሁኝም ነው ፈታረጋችሁኝ
@lemlemgirma-s4e
@lemlemgirma-s4e Ай бұрын
tamiralachu wedochi
@zackmack7145
@zackmack7145 Ай бұрын
how can I join them on live ?
@alebotube591
@alebotube591 Ай бұрын
Mestefakir ale bri tsebel bititemeku tawku neber
@ShewitKebede-z3b
@ShewitKebede-z3b Ай бұрын
1ኛ ኛ ችችችች
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@lidulidiya5529
@lidulidiya5529 Ай бұрын
አንድ ሌላ ጥያቄ ስትል ሴናን አስታወስከኝ
@shewatsehay1
@shewatsehay1 Ай бұрын
አንቺ ባትባባባሉ ጥሩም አይደለም ጅኒ ይዛዝሁ ነው አንቺ የምትባባሉት😢😢😢😂😂😂
@AndualemYohannes
@AndualemYohannes Ай бұрын
Eyoba yegnam nw😅😅😅
@ZerfalemGebey
@ZerfalemGebey Ай бұрын
Enenm asaqachehugn destelalachehu
@መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ
@መድኃኒቴጌታመድኃኒቴ Ай бұрын
😂 እኔ ራሱ እጄን አሳክኮኝ ገንዘብ አጣሁና ወዲያዉ ወፍ ኮሳብኝና መልሼ ገንዘብ አገኜሁ ላይክስ አይበድልም እንደሚባለው ማለት ነው 😅
@BettyGeorge-ud8zu
@BettyGeorge-ud8zu Ай бұрын
gedyelm sel menafest tenat aregu memer tesfay youtube twaweku sel menafest bezu tawekalachu betrf bertu
@MeserwtChafa
@MeserwtChafa Ай бұрын
Abete bocheka 😂😂😂
@Hesai-u3s
@Hesai-u3s Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😂
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Ай бұрын
ሙሉውን ቁጭ ብዬ ሰማውት ነገር ግን ስለ እርኩስ መንፈስ አለማወቃቹ ከባድነው እዮባ ትንሽ ይሻላል መስተፋቅር ይሰራል ወይ እያላቹ ነው እኮ ከዚ የበለጠ ጉድነው ያለው እስቲ በቅንነት በየ ግላቹ ገጠመኝ ስሙ እዮብ ጥሩ ላይነው
@TsigeredaAytenfisu
@TsigeredaAytenfisu Ай бұрын
Yabate lejoch dese setelu
@Musamasri-j6z
@Musamasri-j6z Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤zana.belu.wondimoche.sexan.yiqaxel.sega.yabizalachu.hulem.saqu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yade716
@yade716 Ай бұрын
የካቶሊክም ተሳለምክ የኦርቶዶክስ ምን ልዩነት አለው? ጣኦት እንጀሆነ ጣኦት ነው?
@smegnituruneh7794
@smegnituruneh7794 29 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@yade716
@yade716 Ай бұрын
የካቶሊክም ተሳለምክ የኦርቶዶክስ ምን ልዩነት አለው? ጣኦት እንጀሆነ ጣኦት ነው?
@Lydiacode
@Lydiacode Ай бұрын
አንተ ሰውዬ ግን በህይወትህ ደስተኛ ነህ?? ኧረ ተረጋጋ በሁሉም ነገር እንደዚ አትበሳጨጭ እነዚን ወንድሞች ሁሌ ነዋ የምትከታተላቸው በቃ እመን u r a fan
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ Ай бұрын
እግዚያብሄር ከጣኦት አስተሳሰብ ይፈውስህ ሁሉንም ጣኦት ብላችሁ ልትሞቱ ነው እዴ🤦‍♀️ ትልቅ ጣኦት አይምሮክ ላይ ነው ያለው
@yade716
@yade716 Ай бұрын
@@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ ሰሙሞኑን ደግም የአቡዬ ጺም ተገኝቷል አሉ። ለሱም መሳለም አለባችሁ?
@raya-ራዩማs5t
@raya-ራዩማs5t Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ሁሌ እየገባ ያልሆነ ነገር ፅፎ ይወጣል ምስኪን ለመማር ሞክር ኣትናደድ ወይ እዛው ሶፍትህን ብላ ኣትምጣ እዚህ😅
@selammulatu3807
@selammulatu3807 Ай бұрын
@@Lydiacodeእውነትሽን ነው በጣም ጥላቻ አለበት እኔም አስተውያልው
@AddyD-e3j
@AddyD-e3j Ай бұрын
😂😂😂😂😂
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,9 МЛН
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 54 МЛН
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 19 МЛН
ዘማርያምን የሰደበው ጴንጤ| mezmure yared | Binyam shitaye |
1:02:22
መዝሙረ ያሬድ MEZMURE YARED
Рет қаралды 2,8 М.
መንሱር እና ዘመዴ እልህ አስጨራሽ ውይይት
16:34
ኢትዮጵያ_ቲዩብ ETHIOPIAN TUBE
Рет қаралды 304 М.
⛔ ዘመናዊነት 💸 ገንዘብ 🚻  ወጣትነት 🚯 ትዳር 🚻
1:42:13
አሐቲ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 1,3 М.
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,9 МЛН