No video

መሽሩምን በዚህ መልኩ ስርተሽ ሞክሪው Healthy mushroom recipe

  Рет қаралды 1,339

Weyni Kitchen

Weyni Kitchen

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ስላም ለሁላችሁ ይሁን ለምታበረታቱኝን ሁሉ ከልብ አመስግናለሁ አዲስ ለሆናችሁ ደወሏን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ቪዲዮውን ከወደዱት እባክዎ ላይክ 👍 ማድረግ አይርሱ አመስግናለሁ ዘመናችንን ሁሉ ፈጣሪ ይባርከው አሜን🙏💚💛❤️
@nadiarefiat8511
@nadiarefiat8511 Жыл бұрын
Welcome back yummy yummy delicious thank you for sharing your recipes 💕💕💕💕
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@hellenkassa2029
@hellenkassa2029 Жыл бұрын
Thanks for sharing Weyni
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ ሂሉዬ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@jhonatnafu7955
@jhonatnafu7955 Жыл бұрын
ወይንዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም ተመለሽ ስንት ነገር ቀርቶብን ነበር
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
Thank you for watching my dear ከልብ አመስግናለሁ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@jhonatnafu7955
@jhonatnafu7955 Жыл бұрын
መሽሩምን ለመጀመሪያ ስስራ እንዴት እንደሚጣፍጥ በስእማም ወይንዬ ተባረኪ ደግም ሳርዲን እንዴት መስራት እንደምን ቺል ለልጇቻቺን እባክሽን አሳይን
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
@@jhonatnafu7955 አሜን ከልብ አመስግናለሁ ከዚህ በፊት የስራሁት ቪዲዮ ሊንኩን አስቀምጬልሻሉሁ kzbin.info/www/bejne/l4GsmpSNmZpqkNU ሌላም የስርዲን ቪዲዮ ሊንክ kzbin.info/www/bejne/bKXFhH9urdR1mrs
@jhonatnafu7955
@jhonatnafu7955 Жыл бұрын
እንዴት ቆንጇ ነው እጂ ይባረክ ዛሬ ስራ ይዜው ሄድኩኝ በጣም ነው የሚጣፍጥ ወይንዬ ስው መመለስሽን አላወቀም እኔም ነግራለው አንቺም ለወዳጅ ንገሪ ምክንያቱ ዛሬ ለስው ስናግረ በጣም ነው ደስ ያላቸው አለወቁም ነበር በርቺ እግዚአብሔር ይግዝሻል እህቴ
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
@@jhonatnafu7955 አሜን ከልብ አመስግናለሁ የኔ እህት ተባረኪልኝ ልክ ነሽ ብዙ ግዜ ስለጠፍሁ ስው አላወቀም 🙏🙏🙏💚💛❤️
@gechmengistu4310
@gechmengistu4310 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ❤❤
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
አሜን ከልብ አመስግናለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@birabiro1626
@birabiro1626 Жыл бұрын
ሉላዬ እንኳን ደህና መጣሽ ጠፍተሽ ነበር
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ከልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ አዲስ ስራ ጀምሬ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ነው ወይኒ ነኝ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@seblewongelgezahegne3110
@seblewongelgezahegne3110 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ አትጥፊብን
@weynikitchen
@weynikitchen Жыл бұрын
ለልብ አመስግናለሁ የኔ ቆንጆ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ ❤️❤️❤️
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 2,4 МЛН
PEDRO PEDRO INSIDEOUT
00:10
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 17 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
Revealing the Original Baba Ganoush and Mutabbal - 2 Delicious Eggplant Mezze
7:11
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 2,4 МЛН