No video

መኝታ ቤቴን ላስጎብኛቹ (welcome to my room)

  Рет қаралды 236,932

Prince Belliti

Prince Belliti

4 жыл бұрын

Here I am again with another KZbin video,this time I wanted you guys to check out the life style I have at home.
This is a tour of my room, I know it might not be fancy enough to show it to the world but I wanted you guys to check out my life.

Пікірлер: 1 400
@alemyyoutube7191
@alemyyoutube7191 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ ግልፅ ሰው የሚወድ በላይክ ግለፁልኝ የኔ የዋህ ስወድህ እኮ ያሰብከሁ ሁሉ ይሳካልህ ምርጤ
@minawke7304
@minawke7304 4 жыл бұрын
አራ ክለስህ አፂደ ግን ሚስጊ ነህ ማለት ደስ ታለለህ
@abuka3167
@abuka3167 4 жыл бұрын
amen
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 4 жыл бұрын
አቤልዬ ግን በራስህመተማመንህን እና ግልፀኝነትህ ዋው
@serkaddiszegeyemekonnen9985
@serkaddiszegeyemekonnen9985 4 жыл бұрын
qq
@hawausef9140
@hawausef9140 4 жыл бұрын
Bon
@tmaniacell5466
@tmaniacell5466 4 жыл бұрын
ውይይይይ ቡታንታ በስንት ጊዜ ሰማሁት ለቤተ ሰቦቼ ቲቪ መግዣ ስትል ሰማው ልበል እግዝኣብሄር ይባርክ አራዳ ማለት እንዲ ነው ።
@sumayyasumayya2765
@sumayyasumayya2765 3 жыл бұрын
አር አቤል ክላሰህ ከምንም በላይ ያምራል
@metegodoliyas7853
@metegodoliyas7853 4 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሁሌ ክላስ እንደዚህ አይደለም እኛን ለማዝናናት ወይም ዘና ለማድረግ ይመስላል
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 4 жыл бұрын
😂😂😂 የኔ የዋህ ላፅዳልህ ክክክ እኔ *የመዳም ክላስ እንደዚ ነው የሚጠብቀኝበተለይ የልጆች እስኪ ፅዳት የሰለቻቹ 👍 እጂአሳዩኝ*
@lynnomaalouf6152
@lynnomaalouf6152 4 жыл бұрын
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 4 жыл бұрын
@@lynnomaalouf6152 😍
@user-zi1pu4wg7i
@user-zi1pu4wg7i 4 жыл бұрын
የቢላል ነኝ ወሎየዋ ወይ የፅዳት ሱስ🙆‍♂️😂😂😂
@hayatahmed4544
@hayatahmed4544 4 жыл бұрын
በጣም ሠልችቶናል
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 4 жыл бұрын
@@hayatahmed4544 አይዞን 😘
@mesitube153
@mesitube153 4 жыл бұрын
የኔ ዝርክርክ ግን ተመችቶኛል ክላስህን በግልፅነት ስላሳየሀን በጣም እናመሰግናለን
@user-vb6tu7gg9e
@user-vb6tu7gg9e 4 жыл бұрын
ክላስህ የህፃናት ትምህርት ቤት መሰለኚ አቤልዬ
@Wildcreatures1525
@Wildcreatures1525 4 жыл бұрын
DAGETU LAY new amharic short filmkzbin.info/www/bejne/h4C5q6CeedV4aKs
@dbjggdxjvcccs1612
@dbjggdxjvcccs1612 4 жыл бұрын
E
@zehrazehra3286
@zehrazehra3286 4 жыл бұрын
ይመችህ አቦ
@user-yn2zp1jm6q
@user-yn2zp1jm6q 3 жыл бұрын
ዋው ግልፅነት መላጫው ተመችቶኛል ማለቴ ቶንዶሱ እስኪ የተመቸው እንደኔ ላይክ ያርገኝ😂😂😂😂😍
@abayi9739
@abayi9739 4 жыл бұрын
መኝታ ቤታን ላሳያችዉ ብለክ የተዘረክረከዉ ደና ነክ እንዴነክ
@embetembet4129
@embetembet4129 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@tobiataio6806
@tobiataio6806 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk ወየው በሳቅ
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@samiramuhammad8123
@samiramuhammad8123 4 жыл бұрын
እረ በሳቅ ገደልሽኚ እናቱ
@betbet5815
@betbet5815 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@enatbayou3465
@enatbayou3465 4 жыл бұрын
ግልፅ ስው ደስ ይለኛል የኔ ምርጥ ስው ❤❤👍👍👏 ያስበህው ይሳካልህ ውድሜ
@PrinceBelliti
@PrinceBelliti 4 жыл бұрын
amen amen
@hananhasan593
@hananhasan593 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አሳዘንከኝ
@user-lc4rn7rb4u
@user-lc4rn7rb4u 4 жыл бұрын
በጣም ግልፅ ስው እኔም ደሰ ይለኛል
@user-iy3sd3pb7w
@user-iy3sd3pb7w 4 жыл бұрын
አቢል የኔ ውብ አድናቂህ ነኝ
@foziyakonjo9888
@foziyakonjo9888 2 жыл бұрын
ግልፂነት ሳይሆን ሽቀላ ነው
@yashih2298
@yashih2298 4 жыл бұрын
ቺኩን ያስተዋውቀን የምትሉ👍ቤተሰብ ናቹ አላልክም
@PrinceBelliti
@PrinceBelliti 4 жыл бұрын
ene lewekat mejemrya enji atasebu
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
እኔ ነኝ hhhhhhh Lol
@user-bh8ve3tw7y
@user-bh8ve3tw7y 4 жыл бұрын
እኔ ነኝኮ
@GetiTube
@GetiTube 4 жыл бұрын
Woo
@user-fy9nu3ql3c
@user-fy9nu3ql3c 4 жыл бұрын
የኔ ሸበላ
@-marti7668
@-marti7668 4 жыл бұрын
አቤሎ ግልፅነትክን ወድጄዋለው ግን በተቻለክ መጠን ጠዋት ስትነሳ ፏ አርገክ ዙር 😘
@Tube-nn3xe
@Tube-nn3xe 4 жыл бұрын
ብትፀዳ ሁሌም ምርጥ ነት ሰው ባለው ነው አቤላ ይመችክ
@ehityekonjo7415
@ehityekonjo7415 4 жыл бұрын
በጣም አድናቄህ ነኝ ከምንም በላይ ያስደስተኝ በእራስ መተማመንህ ነው ባለህ መኩራት አሪፍ ነው በርታ
@ahmadahmadi4960
@ahmadahmadi4960 4 жыл бұрын
አይጥእንዳይበላህ
@ahmadahmadi4960
@ahmadahmadi4960 4 жыл бұрын
የመኝታቤትሳይሆንእስቶርነውእሚመስለው
@zitanakhle398
@zitanakhle398 4 жыл бұрын
ውይ በሳቅ ሙትት ነው ያልኩት ግልፅነትህ ደስስስስስ ሲል ሰላሙን ያብዛልህ ወንደማችን በርታ
@PrinceBelliti
@PrinceBelliti 4 жыл бұрын
amen amen
@AbCd-fh5sx
@AbCd-fh5sx 4 жыл бұрын
ሀያት ነኝ ስደተኛዋ እሱ የዋህ ስለሆነነው እጁ በሁሉም ቤት ቢታይ እደዚህ ነው የሚሆነው እሱ ግልፀ ስለሆነነው
@martamarta8277
@martamarta8277 4 жыл бұрын
Like like like😘😘😘😘😘😘😘😘አች እራሡ ግልጿን ተናገርሽ
@user-ne2vv5uj5s
@user-ne2vv5uj5s 4 жыл бұрын
እረ እደዚህ አይሆነም ውዴ የሂ በዝቶል
@hushhush6284
@hushhush6284 4 жыл бұрын
የኔም ባል ድሮ ሳንጋባ ሰላም ልለው ቤቱ ስሄድ ልብሱና እቃው ባንድ ተቀላቅሎ ከበሩ እስከ ውስጥ ድረስ ዝርክርክ ብሎ እየረገጥነው ነበር እምንገባው አንዳንዴ ስትር አርጎ ማዳበሪያ ውስጥ ክትት ያረገዋል ክክክክክ አንድ ቀን ማንኪያው ሁላ ጠፍ በምን ሻይ እናማስል እሱ ለካ ልሄድ ስል ሰብስቦ አልጋው ስር ከቶታክ እኔን ኪሽናው እጅ አለ እዛ ብሎ ውጥት ስልለት ካልጋው ስር ሲያወጣው ልብሱ ውስጥ አየሁት ክክክክክክክክ በሳቅ
@seedamohammed6909
@seedamohammed6909 3 жыл бұрын
😂😂😂
@sarahabeshawa6868
@sarahabeshawa6868 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ እውነት አሰቀሀኛል ይመችህ እሺ ሂዋንህ እስክትመጣ እደዚህ ግፋ ኑሮህን እምትሣደቡ ካላችሁ እመኑኝ የናንተ ከዚህ የባሠ ነው😅😅😄😄😄
@mekdesechetu677
@mekdesechetu677 4 жыл бұрын
@hermonmamuye395
@hermonmamuye395 4 жыл бұрын
😁
@hawatube1551
@hawatube1551 4 жыл бұрын
ውነትሽን ነው
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 4 жыл бұрын
አይይይይይይይ ወንዶ ች መች ነው ፅዳት ምትሞክሩት ግን ግልፀኝነትክ ውስጤ ነው
@bettyhabesha2071
@bettyhabesha2071 4 жыл бұрын
ሳምንት ደግሞ አስተካክለህ ክላስህን በሌላ ቪድዮ እንደምትመጣ ተስፋችን ነው
@htahta2186
@htahta2186 4 жыл бұрын
ቲቪ ልገዛ ያጠራቀምኩት ነው ያለከው የኔ ቆጆ ባአላህ እኔ ልግዛልህ
@sofilovsofilov6176
@sofilovsofilov6176 4 жыл бұрын
እሺ ግዥልኝ በናትሽ
@keiryaaweraris4239
@keiryaaweraris4239 4 жыл бұрын
ለናትሺ ቡና መግዣ ልከሺ አታቂም ለወድ ቲቪ መግዛት አማረሺ ብሺቅ መቼም ሰዉ አቶኒም
@user-sw5hz4xz6e
@user-sw5hz4xz6e 4 жыл бұрын
@@keiryaaweraris4239 ክክክክክ
@user-op4xf1kt6s
@user-op4xf1kt6s 4 жыл бұрын
@@keiryaaweraris4239 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-op4xf1kt6s
@user-op4xf1kt6s 4 жыл бұрын
አላለችም በአላህ
@ahlamtube5596
@ahlamtube5596 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውዱ ዋው ክላስህን ወድጃዋለሁ አቦ ይመችህ 🌷🌷🌷
@user-zw7in1vr2d
@user-zw7in1vr2d 4 жыл бұрын
ዝርክርክ ነገር አረ በፈጣሪ ወንዶች እኮ ያለ ሴት አይሆንላቹህም ከእኔ ውጭ
@zedkonjokewoldeya6201
@zedkonjokewoldeya6201 4 жыл бұрын
😀😀አይደል ..ወሬኛ እኔ ወንድሜ አልስማም አየኸንዶች አለዝግ ናችሁ
@asfasff1914
@asfasff1914 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@zedkonjokewoldeya6201
@zedkonjokewoldeya6201 4 жыл бұрын
@@asfasff1914 ወይኔ ....ጹሁፌ አማርኛ አይመስልም 😀😀 አይኔን ጨፍኜ ነው መሰል የጻፍኩት
@user-ky8sy5km4d
@user-ky8sy5km4d 4 жыл бұрын
እርርርር. እኔይሔንያሕልሢሆን. የታላቅወንድሜንልብሥነክተንአናውቅም. መኝታክላሡ. ከሣሎኑየፀዳነው. 👌👌👍
@kiyyakiyya153
@kiyyakiyya153 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk yimechik
@user-hd9tt9dm9d
@user-hd9tt9dm9d 4 жыл бұрын
ወይኔ እኔኮ የሀብታም ልጅ ትመስሉኝ ነበር ለካ የኔ ቢጤ የደሀ ልጅ ነህ በነገራችን ላይ ገንዘብ ብቻ አይደለም ሀብቱ ለሰው ልጅ ከጤና የበለጠ ጤና የለም ።አንተ የኛ ቤት ልጅ ብትሆን አንድ ቀን በምግብ ትቀጣ ነበር
@user-gj7sy6sq3f
@user-gj7sy6sq3f 4 жыл бұрын
እድህ ነው ሀበሻ አሉጅ ውስጣቸውን ደብው ላይ አቸው የጠራ የሜመሥሉ ግን ክላሥህን ባታስተካክል ለቀጣይ ፈረደብህ ጀግና ነህ
@user-gl5ce5fz3u
@user-gl5ce5fz3u 4 жыл бұрын
እኔ ቤት እደዚ ሲዝረከረክ ደስ አይለኝም ወንድሜ ብቶን አልቆልህ ነበር 😊
@zedkonjokewoldeya6201
@zedkonjokewoldeya6201 4 жыл бұрын
ወንድምሽ ከሰማሽ ደስ ይላል
@user-jx7dp2oo9l
@user-jx7dp2oo9l 4 жыл бұрын
እውነትሽን ነው የ ኔ ወድምም ይፈራኛል አያዝረከርክም ግን ታላቄነው
@user-gl5ce5fz3u
@user-gl5ce5fz3u 4 жыл бұрын
@@user-jx7dp2oo9l የእህት ትዛዝማ ማክበር ግዴታቸው ነው እኔስ ሁለት ታላቅና ሁለት ታናሽ ወንድሞች አሉኝ ያልኮቸውን እንቢ አይሉኝም ዜድዬ ቤተሰብ ውስጥ መከባበር ግድ ነው ቤቱ ፅዱና የተስተካከለ ሲሆን ውስጥሽ ይረካል
@user-jx7dp2oo9l
@user-jx7dp2oo9l 4 жыл бұрын
@@user-gl5ce5fz3u ዋው ደስ ሲሉ የም 3ናቸው ግን 2ታናናሾቼ ነቸው ደስ ይላል ይኑሩልን
@zulfazulfa3140
@zulfazulfa3140 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትለኝ በቃ እራስህን ሁነህ ነው cameraፊት ለ ፊት አታካብድም
@user-ld6ey1ht7u
@user-ld6ey1ht7u 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ በራስህ ቸማማኝ ነህ አደንቅሀለሁ በርታ🍂🍂💖💖
@user-kd8qt1em1u
@user-kd8qt1em1u 4 жыл бұрын
ወይኔ ከምር ደስ እያለኝ አየሁት የዛሬን አያርገውና በስደት አለም ሳልሆንበፊት የእኔ እና የsis ክላሳችን እንደዚህ ነበር ጧት ለብሼ እሄዳለሁ ስንመለስም ከትምህርት ስራ አለ አያቶቻችንን እናግዛለን ምናምን ነገር ይደክመናል ከዛ በቃ ገብተን ትኝትነው የምንለው የሚፀዳው በሶስት ቀን አንድ ግዜ በር እናመሰግናለን አቤልሻ ∆
@mesiadefres6141
@mesiadefres6141 4 жыл бұрын
ውይይይይይ የማዳምን ልጆች አስታወስከኝ የማዳም ልጅ ከስር ጀምራ በናቱ ብቅ ትላለች እንደኔ የማዳም ልጅ ያስቸገረው ማነው ውይይይይይ
@fkiradis778
@fkiradis778 4 жыл бұрын
አቤል መፅሐፍ ክዱሱን በክብር አስቀምጠው ወድሜ ሲቀጥል ክላስህን አስተካክል ውይ ያረቦቹን ያልተጸዳው ክላስ መሰለኮ
@user-rz9rp4kf7k
@user-rz9rp4kf7k 4 жыл бұрын
ግልጽነትክ ደስስስስስስ ሲል ወንድምዬ ያሰብከዉን ሁሉ አሏህ ያሳካልክ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አልጠራጠርም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብክ ተመኝሁልህ
@radilove4517
@radilove4517 4 жыл бұрын
ውይይ ማር ነገር ግልፅነትህ ዋውው የዋህ ነገር ነህ አድናቂህ ነኝ የኔ ጨበሬ 😍
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 4 жыл бұрын
ግልፅ ሰው ውስጤነው 👍 ደሞ ጓበዝ ተማሪ ነህ ጓበዝበርታ
@user-nh2cx3lm5p
@user-nh2cx3lm5p 4 жыл бұрын
ውይ የኔጌታ ደስስትል 😘
@user-xf2em7su7d
@user-xf2em7su7d 4 жыл бұрын
አቤልዬ በእውነት ተመችቶኛል ሳትፈራ ሳትኮራ ማሳየትህን ወድጀዋለሁ በርታ 🌹🌹
@user-hx6oy2nq6v
@user-hx6oy2nq6v 4 жыл бұрын
እውነት የኔ ወንድም ብትሆን ጠቅልየ ነበር እማጎርስህ ። ዝርክርክ ብለህ መዋል ክላስ ውስጥ ይደብራል። ግን እኔም ልክ እንደ አሁን ጠቅልለህ እንደሰተርካት መዳም ስታናደኝ እንደሱ ነው ወስጀ እማጉርላት
@user-bi9td7jo7y
@user-bi9td7jo7y 4 жыл бұрын
እናቴ ሂወቴ ቱብ የእኔ ቤጤ እኔም የልጆቹንም የእሷንም ጥቅልል አድርጌ ማጎር ነው እንዴ ምነው ጨጓራችንን ላጡት እኮ
@mimifolina4425
@mimifolina4425 4 жыл бұрын
Eeeeeyyyyy🤙🏾 I like the kumsatin This should be your audition tape for a comedy movie 😂
@embateteshla1585
@embateteshla1585 4 жыл бұрын
ዋዉዉ ጠፋጭ እብድ ሰዎድክ እኮ ከመስመሰል እዉነቱን ተናገሮ በማሸበት ማዳር ይሉሀል እህን ነዉ
@user-ly6pi8sr2q
@user-ly6pi8sr2q 4 жыл бұрын
አቤሎ ግልፅነትህ ደስስ ሲል ሰዉ እራሱን ሲሆን ያምራል እስኪብረቶ እኔም አልጥልም ቀፎ ባዶዉን ነዉ ግን አጠራቅማለሁ እስኪብረቶ እና የጥፍር ቀለም እቃ ከጠፋ እራሱ እናደዳለሁ
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 4 жыл бұрын
ጎበዝነህ በራሰ መተማመንህ ደሰሰሰ ይላል ሌሎቹእኮ ቢያሳዬ እነጮቹ አገር ሁነው የነጮቹን ነው ሰለዝህ አንተ ጎበዝ ነህ🌷👍👍👍
@keeina5300
@keeina5300 4 жыл бұрын
My favorite room tour of all time ☺️
@user-pr2wi4op8s
@user-pr2wi4op8s 4 жыл бұрын
መሳቅ አይቻልም ግን በራስ መተማመንህ ደስ ይላል
@user-no9kt7zt4h
@user-no9kt7zt4h 4 жыл бұрын
በእውነት ቁምነገር የለክ ሰው ነክ ከዛሬ ጀምሮ ሳብስክራይ አድርጌያለሁ እከታታለሃለው ምርጥ ሰው ነክ በርታ ወንድሜ
@user-uw8qw2wo4d
@user-uw8qw2wo4d 4 жыл бұрын
ዋውውውውው ጥሎብኝ ግልፅ ሰው ስወድ ግልፅነትህ በጣም ደስ ይላል ምርጥ ሰው መቸም ቢሆን እንዳትቀየር በተረፈ ይመችህ ቀጥልበት።
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 4 жыл бұрын
ክፍልህ ዘረርክህ እደ ቤተሰብ ነው ማያችሁ ብልህ ሼም ያስጨመደድከው ልጅ ደና ነህ እዴት ነህ
@SarahSarah-qz7lo
@SarahSarah-qz7lo 4 жыл бұрын
አቤሎ ስወድህ
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 4 жыл бұрын
😂😁
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
ዉይ ከመጀመሬ የማዳምን ልጂ መሰልከኝ 🙉🤭የማዘረን ስልክ ቁጥረ ላክልኝ. በረበሬ ቢያጥኑህ ምኝታ ክፍልህን. በአግባቢ ታፀዳለህ አቤና ግን ሌባ ቢመጣ ቀጥታ በዚህ ቨድወ የፈለገዉን ይወስዳል ትጠቀቅ😂😂😂
@liyllali4606
@liyllali4606 4 жыл бұрын
በነገራችን ላይ እድለኛ ነህ መኝታ ቤት አለህ እኔ መኝታ ቤት ብቻዬን የለኝም ኖሮኝም አያቅም ሶስት ክፍል ቤት ነው ያለን አንዱ ሳሎን ነው ሁለተኛው የናት የአባቴ ቤት ሶስተኛው የኔና እህቶቼ የወንድሞቼ የአይጦቻችን የድመቶቻችንና የውሾቻችን የጋራ ኮንዲሚኒየማችን ነው ኩሽናና ሽንት ቤት ደጅ እንደነገሩ አለን እዛም አይጦቻችንና ሸረሪቶቻችን ይጋሩናል 😂 የኛኔ አይነት ኑሮ ብሎ ዝም አስጠልቶት አረብ ሃገር የመጣና እንደሃብታም ልጅ እህት ወንድሞቾ አይፎን ላኪልን ብለው አቅሉን የሚያስቱት የማይሞላ አቆማዳ እየሞላ እድሜውን ሚገፋ የኔ ደሃ ሚለውን ዘፈን ከፍቶ ያልቅስ ለማለት ነው አመሰግናለው
@madenamadena9136
@madenamadena9136 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ አቦ ይመችህ እንዴት እንደተመቸኸኝ እንደኔ የተመቸው ላይክ ይግጨኝ
@aki4802
@aki4802 4 жыл бұрын
ጌታዬ ሆይ የተረበሸ ከተማ ነው የምታይው በለኝ🙈🙈
@ghhh1415
@ghhh1415 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-mt4yk2kx8q
@user-mt4yk2kx8q 4 жыл бұрын
የመዳም ቤት ሁሊም እንደሱ ሆኖ ነው የማስተካክለው አይ ስደት
@user-yk9ev1ir8e
@user-yk9ev1ir8e 4 жыл бұрын
ሰላምክ ይብዜ
@brakataltt2892
@brakataltt2892 4 жыл бұрын
በኪትነህ፣የአበሻወንዲ፣እንዲሲቆሺሺ፣ኪላሲ፣ሲያሲጠላ
@qweqwe444
@qweqwe444 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብከው ያሳካል ።እውነት እሚያወራሰው ባለየሚደሰት ፈጣርየሚፈራ ግልፅሰው ሁለየም ገንገዱ የተቃናነው በጣም ደስትላል እግዚአብሔር ካንተጋርይሁን በስራ በምንገድ ፈጣር ከፊት ይቅደም
@fetihussen6988
@fetihussen6988 4 жыл бұрын
ግልፅነትክ ደስ ይላል ለካ ለዚ ነው የኔ ወድሞች ክላሳችው እድገባ በፍፁም አይፈልጉም ወድ ክላስ አይገባም ምናምን ይላሉ እኮን አሳየከን አድ ቀንማ ገጥዬ ገብቼ ጉዳችውን ባላይ ክክክክ
@user-hj9tj8pr9g
@user-hj9tj8pr9g 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ክፍሌ አላጸድሁትኝም ያልከው ልጀ ደህና ነህ እንዴት ነህ ሀሀሀሀሀ
@Love-rs1vi
@Love-rs1vi 4 жыл бұрын
አኮ ሲጀመር አፅድቶት አያውቅም
@sisay2793
@sisay2793 4 жыл бұрын
እሰይ አንድ እኔን ሚመስል አገኙሁ ጎበዝ
@user-bp1pn2sx4c
@user-bp1pn2sx4c 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@bethelhemsebokessa3190
@bethelhemsebokessa3190 4 жыл бұрын
It is not only u it is me
@lienda4460
@lienda4460 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@aliaalshamsl3554
@aliaalshamsl3554 4 жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-ky8sy5km4d
@user-ky8sy5km4d 4 жыл бұрын
😁😁😀😀😀
@soliyenaethiopiawit7027
@soliyenaethiopiawit7027 4 жыл бұрын
አንድ የ ማደሜ ልጅ አሌ ለ ስሙ doctor ነው ልክ እንዳ አንት ዝርክርክ ነው ዳሜን ነው ይሚአፈለዉ :ፓንቱን እና ሱሪዉን ቻማዉን እና ካልስዉን ቀበቶ እና ሱሪዉን እንካ አይለይም የ ግመተም 🙂 ለ ሁሉም እኛ ሴቶች ዝርክርክ ወንድ አይማችንም ወንዶቺዬ ክፈላችዉን እና ብብታቹን አፅዱ 😤😩😫
@tubea6779
@tubea6779 4 жыл бұрын
በጣም ግልፅ ነህ ሲበዛ የኔ ዋህ የኔ መዳም እንዲህ ሆኖ ብታገኝ ጥሩ ነበር አንዳንደየ ሲናደደ ኢ ት ወስጀ ቆሎ በሙሆዶ እንጀራ በሰፌዲ አቅርቦ እዝንጆሮ ጋር ነበር ማዋል በጣም ጥጋበኛናት እፍፍፍፍ አልቻልኳትመም
@user-gq7xm3sg4n
@user-gq7xm3sg4n 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ የመዳም ልጅ ትዝ አለችኝ እሷም ልክ እንዲህ ታረጋለች እኔ እስተካክዬ ከምኔው እደምትበትነው እንጃ ብቻ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@PrinceBelliti
@PrinceBelliti 4 жыл бұрын
ayzosh eheta berchi
@tsegennetterune3821
@tsegennetterune3821 4 жыл бұрын
በጣም ልክ ብለሻል አቤልም ማዘሩን የመዳምን ልጅ ነበር የሚሆንባት ሳየው
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
እኔም
@user-gq7xm3sg4n
@user-gq7xm3sg4n 4 жыл бұрын
አይዞ አችሁ እህቶቼ አንድ ቀን እኛም መዳም እንሆናለን
@gjxifi7f8fiff97
@gjxifi7f8fiff97 4 жыл бұрын
@@user-gq7xm3sg4n በትክክል 👏👏😗
@faezaib4843
@faezaib4843 4 жыл бұрын
Honestly these is what it means keep it real!!!🙏🙏🙏 yemesegan yehon yetelot bayegebagnm!!
@taibamohd477
@taibamohd477 4 жыл бұрын
እርወይ በሳቅ ሞተው እደው ክላሱን አመነቃቅሯታል ልክ እደኔወድምነህ የወድሜን ክላስ በሶስት በሶስት ቀን እየገባው አፀዳለታልው ግን ወር የቆየ አስመስሎ ይጠብቀኛል ስርትብለትም እደሀለው ከምን ነው ያርግሽ እደሀለው ከምን ላይ ነው እያለናናየን ያዞርኛን ከተርተበበት አያገኘው ያለግዜ
@egeziabeheryaleweyehun3263
@egeziabeheryaleweyehun3263 4 жыл бұрын
የኔ የዋህ ይመችህ እንትንክን ብቻ ነው ያላሳየን😃ታስታውቃለህ እውነተኛ ኢትዬጽያዊ የዋህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@emurihana6011
@emurihana6011 4 жыл бұрын
ወይኔ ምነው አተ የመዳምን ክላስ አስመስለሀዋል አይ የኛወቹም እድህ መዝረክረክ ጀመራችሁ
@fttgg9292
@fttgg9292 4 жыл бұрын
የኔዝርክርክ ተመቸኧኝ አቦ👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@user-nm8mp8hr3u
@user-nm8mp8hr3u 4 жыл бұрын
በውነትፎ። አራግራልክ ነበር ባይስበር በግልፀኛነትህ ብቻ የኔ የዋህ እግዚብሔር ትልቅ ቦታ ያድራስክ
@user-ue7go6rd6r
@user-ue7go6rd6r 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ደስ ስትል ምስኪን ግልፅነትህ ውይ ወንድሞቸን አስታወስኩኝ ውይ ዝርክርክ እንዳንተ ቡታንታ
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
እስኪ በቅንነት የአቤሎን ቤት ቅዳሜ ሄደን እናጽዳለት የምትስማሙ ሸቃሎች በነጻ የትራንስፖርት አገልግሎት እኔ እችላለሁ እእእእእ
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
አቤሎ ግልጽነትህ ደስ ይላል እኔ ግን ቤቴን ካላጸዳሁ ጩሂ ጩሂ ነው የሚለኝ ይጨንቀኛል ከምር
@soniasonia7710
@soniasonia7710 4 жыл бұрын
የምር አሳዘከን አይ ወድልጅ ያለ ሴት ባዶ ኛቹኮ ማዘርዬ ትግስቱን ይስጦት
@user-nd2cb9gg3b
@user-nd2cb9gg3b 4 жыл бұрын
ውይ ተመቻኸኝ አባዬ ጎበዝ ብትዝረከረክም አትዋሽም እትጎራም
@user-fr4hb9qn4g
@user-fr4hb9qn4g 4 жыл бұрын
አረቦችን ነው እድህ ኮተታቸው የበዛ
@chinasweet8634
@chinasweet8634 4 жыл бұрын
አረ አቤሎ ዛሬ የሰራከው ፊልም እርግጠኛ ነኝ 4 አመት በሁዋላ ምን ሆኜ ነው ትላለህ 😁😁😁😁😁😁😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
@mekdesechetu677
@mekdesechetu677 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk lemn yalefebet eko new
@user-wj7ih8ll8f
@user-wj7ih8ll8f 4 жыл бұрын
ክኲክክክኲ
@nesima.bint.jemaliam.amuse9723
@nesima.bint.jemaliam.amuse9723 4 жыл бұрын
ወይኔ. አላህ እንተ ግልፀ. የሆነሰው ይስጠኝ ባለውነገር አላህን የሚያመሰግን. ብችግርም ግዜ. አላህን ሚያመሰግን. የእውነት በራስመተማምንህ. ዴስይላል. አላህ ሰላምህን ያብዛው
@syoutube4877
@syoutube4877 4 жыл бұрын
በእውነት ወድሜ ብኮን አንቄ ነበር የምገልህ። ወይ እኔ በቪድዬ ላየሁት እበጅ እበጅ አለኝ። ክፍሉ እዳለ ሆኖ ፅዳት ግድግዳው ከመሬቱ በበለጠ ውጡ ውጡ ነው የሚለው። ሳስበው እደዚህ ምቅርቅሩን ያወጣኸው ሠው እዳይገባበት መሰለኝ እደት ብሎ እቅልፍ እየወሰደህ ነው? የእውነት ከልጅነቴም የሆነ የተትረከረከ ነገር አልወድም በቃ አፅድቸ እደዛችው ብላ ሳያት ያስደስተኛል።
@chinasweet8634
@chinasweet8634 4 жыл бұрын
kkkkkkkk አረ አታስቀኝ ለቤተሰብም ይፀዳል ግድግዳውንም አንብብልን የቁም ሳጥኑን ብቻ ያነበብከው
@sofyaali3026
@sofyaali3026 4 жыл бұрын
ወይ ስንፍና ክላሥ ሳይሆን ላላውንደሪ ቤት መሥሎልሀል
@Wildcreatures1525
@Wildcreatures1525 4 жыл бұрын
DAGETU LAY new amharic short filmkzbin.info/www/bejne/h4C5q6CeedV4aKs
@user-zu4eb8bb7h
@user-zu4eb8bb7h 4 жыл бұрын
አይባልም ወንድ ነዉ
@hiwotmamay2363
@hiwotmamay2363 4 жыл бұрын
ወድነት`ማንነት`ነው`ክብር`አይደለም
@sofyaali3026
@sofyaali3026 4 жыл бұрын
@@user-zu4eb8bb7h ወንድ ቢሆን ታዳ ማሥተካከል የለበትም
@user-jt4sc5kr1f
@user-jt4sc5kr1f 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀ አልጋዋ ግን አሳባቂ ነች ማዘርህማ አውቀው ነው ድምጽ ያላት አልጋ የገዙልህ ለቤተሰብ ምጣኔ !!
@magicglass4533
@magicglass4533 4 жыл бұрын
ምን አስበህ ነው ሸበላው 💚💛❤️ ዘና ብትን ብትንትን ያልክ ይመችህ ደስ ይላል እኔ ወንድሜ እንዲህ ነው ካልሲው ብቻ ኩርት ፊስታል ያልፋል እኔ አስትካክዬ እሱ እንዳተ ለክቶ ሲጨርስ ጠቅሎ ይመልሰዋል አይቼ ዝም አልልም ግን ታናሼና አንድ ስለሆነ አስተካክለታለሁ ቢደክመኝም 💚💛❤️ ይመችህ በስደት ወንድሜን አስታወስከኝ ብዙ ነገራችሁ ይመሳሰላል፡፡ለዛ ነው ምከታተላችሁ፡ በርቱ
@senaityoutubeshow6025
@senaityoutubeshow6025 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ውይ ወንዶች. እኮ ሴት ካሌል ዝርክርክ ናቹ 🙆🙆🙆🙆🙆🙆 ግን. ግልጽነት ደስ ይላልል. አንተ. ዝርክርክ
@user-kr8yz3pi7y
@user-kr8yz3pi7y 4 жыл бұрын
😆😆ጉድ መዝረክረክ ግን መፅሐፍ ቅዱሱን በስርአት አስቀምጥ 😡
@martamarta8277
@martamarta8277 4 жыл бұрын
እደው በሣቅ ልገለኝ የኔ ፍልቅልቅ ሁሉ ነገርህ እደህጻን ሠላምህ ይብዛ
@user-zv6pk6do5p
@user-zv6pk6do5p 4 жыл бұрын
ሰው በላው ነው -ፅደት 100%0 እችን ክፍል መፅደት የቅትሀል ቆይ ዝርክርክ እስኪ ሌሎቻቹም አሰዩን መለቴ ቶሚ ዮኒ ቻቻ እንገምግመቹ😁😁😁
@amiryahya1360
@amiryahya1360 4 жыл бұрын
Beteh betam yameral arif nwe eski ye abel Bet yameral Yemetelu like aregu 👇 👇 👇 👍👍👍👍👍aregu
@neimneim9539
@neimneim9539 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ቆጆ እብድ
@user-bb1ej3pl2o
@user-bb1ej3pl2o 4 жыл бұрын
እ አቦ ይመችሽ ነብሴ ደስ የምል ክላስ ነው በተለይ ስእሎች ፐፐ
@sabrinsabri2799
@sabrinsabri2799 4 жыл бұрын
አቤላዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ አላማህን ግብ ያድርስልህ እግዚአብሔር ክበርልእ 😘😘😘😘
@zedshambel8187
@zedshambel8187 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ
@birukkifle7598
@birukkifle7598 4 жыл бұрын
ንፁ class ነው ያለክ 😂😂
@jimmatube6844
@jimmatube6844 4 жыл бұрын
Ere fegora
@Ayutube4964
@Ayutube4964 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ማለቴ ዝርክርክነት እንደ ነፃነት ነው የምቁጥረው የሆነ ደስ የሚል ስሜት አለው ላጤነት ይመችህ አቦ
@user-fm5hm3sg3i
@user-fm5hm3sg3i 4 жыл бұрын
አቤልየ የዋህ ነህ በጣም የልብህ መሻት ካለሀጥያት በቀር ፈጣሪ ይስጥህ አሜን 😍
@user-ze2ll4jy4z
@user-ze2ll4jy4z 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሳቅኩት😂😂😂😂 ጥቅልል አድረገህ ቁምሳጥን😂😂😂 ሌላው የክላስህን ግድግዳ በእስክቢርቶ ልቅልቅ አድርገሀታል😃 የውልክ በዚህ ነሮህ ሴት ብትኖርህ እንዴት ፀዳ እንዴምታደርግህ። ክላሱ ቀርቶ ኪስህም ይፀዳል😛😂😂😂
@zedsharfadubai6644
@zedsharfadubai6644 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkkk
@edenmezgbu1702
@edenmezgbu1702 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው እ/ር ቤትክን ይባርክልክ ያሰብከዉ ይስጥክ ከዚህ በላይ ብዙዉ ስራ ካንተ እንተብቃለን
@user-rc1mw5yl9s
@user-rc1mw5yl9s 4 жыл бұрын
የኔ የዋህ ስታምር ግልጽነትን ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ❤❤❤❤😍😍😍😘
@user-wl8iu5pk3s
@user-wl8iu5pk3s 4 жыл бұрын
ሀሀሀ የመዳሜን ልጅ አስታወስከኝ ሁሌም ክላሱን ብጥብጥ አድርጎ ነው የሚጠብቀኝ ለማንኝውም በጣም ግፅ ልጅ ነህ የመችህ
@markanjuju8472
@markanjuju8472 4 жыл бұрын
ያለውን ያላመሰገነ አይጨመርለትም ተመቸህኝ ይመችህ ግን አፅዳ ስራ ልመድ ሰነፍ
@yesewuhager1579
@yesewuhager1579 4 жыл бұрын
አንተ አሁን ቤት ውስጥ ነኝ አልክ በቃ
@user-zi2hl5yk2w
@user-zi2hl5yk2w 4 жыл бұрын
አይባልም
@sadyasadya7461
@sadyasadya7461 4 жыл бұрын
Sew balew new
@yesewuhager1579
@yesewuhager1579 4 жыл бұрын
ለማለት የፈለኩት ጫማውን ምናምን ሳይ ውጭ ይመስላል ነው እንጅ ከዚህ በባስ ቤት ነው የኖርነው!
@user-zu5nt9je8n
@user-zu5nt9je8n 4 жыл бұрын
እባካችሁ በ አበሎ ይጀያችዋለሁ እስኪ በላይካችሁ እንክዋን አፅናኑኝ ዛረ የምር ከፍቶኛል እውነት ኡፍፍፍፍፍፍ
@user-bn9vs5yq3p
@user-bn9vs5yq3p 4 жыл бұрын
የኔ እናት እኔን ኣይዞሽ
@user-zu5nt9je8n
@user-zu5nt9je8n 4 жыл бұрын
@@user-bn9vs5yq3p እሽ ማማየ
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 4 жыл бұрын
Wawo Good Boy በናገራቺን ላይ በጣም አሳዘንከኝ የኔ ዮወህ
@user-xo9ud1nd9h
@user-xo9ud1nd9h 4 жыл бұрын
ዝርክርክ ነገር ነህ ሰው ኖረ አልኖረ ፅዳት ግድ ነው ይልባኝ ለሚስት ሀሀሀሀሀሀ
@saadeyemadenlij2989
@saadeyemadenlij2989 4 жыл бұрын
ውይ እንተን ያገባች ፍጣረ ይርዳት ምን እላለውውው
@nanatygetalij6312
@nanatygetalij6312 4 жыл бұрын
አንተና ቤትህ ትመሳስላቹ ሁለታቹም ደስ ትላላቹ ግን ስራ ልመድ እሽ ፂዳት ግድ ነው መጀመርያ መፂዳት ያለብህ ቤትህን ነው እኔ የምለው ግን ከውጭ ወደቤት ስትመለስ ምንም አይመስልህም ለማንኛውም በርታ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን
@user-gv3bw6xm3l
@user-gv3bw6xm3l 4 жыл бұрын
እኔ የታየኝ ከሁሉም በላይ መሰቀል ነው ያየሁት ❤⛪
ላስረዳችሁ
22:34
Prince Belliti
Рет қаралды 162 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
ROOM MAKEOVER
17:45
Prince Belliti
Рет қаралды 101 М.
ከመርፌ ቁልፍ ተነስቶ ዓለምን መዞር
28:21
Prince Belliti
Рет қаралды 75 М.
ሮዚዬን አስደሰትኩዋት
22:39
Efi G
Рет қаралды 118 М.
ROOM TRANSFORMATION {አዲሱን ክፍሌን ላስጉብኛቹ}
12:10
SEEK DISCOMFORT [birthday special]
14:21
Prince Belliti
Рет қаралды 97 М.
ከ Tsi ጋር mall ሄድን|| seattle day5
44:04
jahnny
Рет қаралды 53 М.