No video

ROOM TRANSFORMATION {አዲሱን ክፍሌን ላስጉብኛቹ}

  Рет қаралды 97,987

Prince Belliti

Prince Belliti

4 жыл бұрын

NEW VIDEO EVERY TUESDAY AND SATURDAY
INSTAGRAM / prince_belliti
FACEBOOK PAGE / princebelliti1
TWITTER / prince_belliti
SNAPCHAT @prince_belliti
TIKTOK vm.tiktok.com/...
#princebelliti #abyssiniyavine #roomtransformation

Пікірлер: 471
@yonatan7920
@yonatan7920 4 жыл бұрын
ገና ብዙ ነገር እናሳካለን ❤ ፈጣሪ ይርዳን i love you brother ❤
@hzssjs6551
@hzssjs6551 4 жыл бұрын
✌✌✌
@wudaseeshutu3604
@wudaseeshutu3604 4 жыл бұрын
Tasakalchu
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@hzssjs6551 subscribe enderarge konjo
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@wudaseeshutu3604 subscribe enderarge konjo
@As-yn2lf
@As-yn2lf 4 жыл бұрын
ገነ ከኔ ጋር እንጋባለን
@hlinaelu1012
@hlinaelu1012 4 жыл бұрын
አላማክ ደስ ይላል ቅን እና ግልፅ ነክ ተስፋክ እና ሞራልክ ደስ ይለኛል ቆንጃ ጌታ ይርዳክ አምላክ ይጠብቅክ ብዙ እንጠብቃለን 🙏👍👌
@oneday2874
@oneday2874 4 жыл бұрын
አቤልዬ የኔ ጌታ በጣም ነው ምወድክ የምር ደስ ምትል ልጅ ነክ ጉራ ቅብጠት ምናምን የሌለብክ ከዚ የበለጠ ጥሩ ነገር ይገባካል ሀሳክን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልክ
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 4 жыл бұрын
ጎበዝ ምርጥነክ እኔ በሂወት የራሴ ክፍል ኑሮኝ አያቅም ፈጣሪ ይመሰገን ጨዋ ደሀ ነኝ
@emeiethiopiatube5333
@emeiethiopiatube5333 4 жыл бұрын
Hahaha ልክ እንደ እኔ
@amrnas5318
@amrnas5318 4 жыл бұрын
ልክ እደኔ አልሀምዱሊላህ
@fatemafatema8811
@fatemafatema8811 4 жыл бұрын
@@emeiethiopiatube5333 እኔስ እድሜ ለመዳም ፈረስ እሚያስጋልብ ክፍል ሰታኛለች
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 3 жыл бұрын
ሃሃሃ እኔም እንዳችው
@newday7469
@newday7469 3 жыл бұрын
@@fatemafatema8811 የሚጋልብሽ እንጂ የምታግልቢው ምን ያደርግልሻል
@rahmadam7892
@rahmadam7892 4 жыл бұрын
ጎበዚ ስወድህ እኮ አዉንም ይቀየራል አላህ ይገዚህ ወድሜ አቤላ አዉንም በጣም ግልፀኘነትህ በጣም የሚወደደ እና እራሳቸዉን ለሚቆልሉት ትምህረት ይወናቸዋል በረታ ቀጥልበት
@bettyabebe5023
@bettyabebe5023 4 жыл бұрын
I have so much respect for you . I love how authentic your are . You inspire me so much . When I saw your first room tour video. I told my friends that your gone do much greater things than this. Good job Abelo. Your hard work never goes unnoticed.
@user-hz5po2fm3r
@user-hz5po2fm3r 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ዋው ከሁሉም ነገር የኢትዮጵያን ባንድራ ደሞ ከቤታችሁ ሁሌም አየዋለሁ 😍😍😍😍😍
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 4 жыл бұрын
ዋው በተለይ ቁም ሳጥንህ በጣም ያምራል ከለሩ በሩ አከፋፈቱ በሪፍ ነው ስት እዳሰራህ በዛው ብትነግረን አሪፍ ነበር👏
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 жыл бұрын
አቤሎ ግልፅነትህ በጣም ደስ ይላል ይመችህ በርታልኝ ሁሉም ነገር ቀስ ቀስ ነው እሚሆነው😍
@user-gg1uk1xz3h
@user-gg1uk1xz3h 4 жыл бұрын
የጂህ ፀሁፍህ በጣም ያምራል ሰባተኛ ክፍልሆኔ በጂ ፀሁፍ በጣም እንፎካከር ነበር የኔ ይበልጣል ያቺ አያምርም መጨረሻው ስደት ሆነ አይ ትዝታ
@addisalemdemis5669
@addisalemdemis5669 4 жыл бұрын
Change is the rule of life nothing stays the same forever everything will change so accept this and enjoy the journey. great job bra keep it up
@binitube7699
@binitube7699 4 жыл бұрын
አሜን ይመችህ አቤሎ ይህን ኮሮና ያጥፋው እና እድሜ ይስጠን እጂ ብዙ ሀሳቦች አሉን በሰላም ከቆየን እናሳካዋልን
@beba5705
@beba5705 4 жыл бұрын
ለምን እንደሆነ አላቅም ከአቢሲን ቫይነሮች አንተ በጣም ትመቸኛለህ abela
@abducted5794
@abducted5794 4 жыл бұрын
ሳስብው ልጁ የዋህ ነገረ😍😍😍
@lidiyawonduante1581
@lidiyawonduante1581 4 жыл бұрын
So in love with the closet and your office/Livingroom paint
@senilove1590
@senilove1590 4 жыл бұрын
ለዉጡ ደስ ይላል የበለጠ ለዉጥ እንመኝልሀለን ምኞትህ እዲሳካልህ ምኞትና ፀሎቴነዉ
@aliyademe6209
@aliyademe6209 4 жыл бұрын
ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ግን ብዙ ግዜ እከታተልሀለሁ bro በጣም ይመችህ በእውነት ነው የምልህ ምርጥና ግልፅ ሰው ነህ ፈጣሪ የምታስበውን ያሳካልህ ፈሴ ላጥ እስከሚል ነው የምወድላችሁ vine movies so continue
@hermigt7263
@hermigt7263 4 жыл бұрын
I can't get over the fact that how smart the design of your closet is. And I have no words for the color
@antikosisay
@antikosisay 4 жыл бұрын
Bela for real u motivate me like I thought I was the only one who thinks d/f or out of the box keep up the good work God bless y'all i mean ur squad
@hermalakk4505
@hermalakk4505 4 жыл бұрын
ሰመጣ አንተ ጋር ጥገኝነት እጠይቃለሁ ።በጣም ያምራል አሜሪካ እየኖሩክ ያንተ አይነት ክፍል የለኝም።
@user-il8vu9hj6m
@user-il8vu9hj6m 4 жыл бұрын
አቤላየ በጣም ደስ ብሎኛል ስላንተ፡ስለበፊት መኝታ ቤትህ የሰራከውን ቪዲዮ አይቸዋለሁ እና በጣም ጎበዝ ነህ ሰው ሰርቶ ጥሩ ደረጃ ሲደርስ ልክ እንደእራሴ ስኬት ያስደስተኛል ይመችህ፡፡አቢሲኒያ ቫይን ዎች I Love U So Mach፡፡
@betselotmuche1556
@betselotmuche1556 4 жыл бұрын
አቤሎ በጣም ግልፅ ሰው ነህ ስወድህ ወንድሜ
@hermigt7263
@hermigt7263 4 жыл бұрын
You can see how real he is by the way he talks. He doesn't puff up but is humble. Much love
@bettygirma192
@bettygirma192 4 жыл бұрын
አቤልዬ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mimihussen7031
@mimihussen7031 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው በሚቀጥለው ገርል ፊሬንድክን አሳየን የምትሉ ላይክ
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጠና ይስጥህ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል በርታልን
@selamuwoldeyesus2333
@selamuwoldeyesus2333 4 жыл бұрын
i can't wait to see your success in your ahead of journey.....And i watch your every single video you release....I don't know why my heart always like to see your success whenever i watch your videos
@mesitube153
@mesitube153 4 жыл бұрын
በርታልኝ ወንድሜ እጅግ በጣም ባጭር ግዜ ነው የተለወጥከው በርታ ብዙ እንጠብቃለን አቤሊሻ
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 4 жыл бұрын
አተ ሰው በዚህ አያያዝህ ሚስት ታመጣባቸዋለህ እነዚ ሰዎች ላይ 🙈 ለማንኛው በጣም ፀዴ ነው እሩምህ ብራቦ👏👏👏
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe enderarge konji
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Kkkk
@samrina2428
@samrina2428 4 жыл бұрын
Esu eko ye habesha bahl new
@elondemisse4202
@elondemisse4202 4 жыл бұрын
Wow Abel ,u r so creative, authentic ,honest ,u actually deserve the love and fame u r getting!!It's so much fun watching ur you tube videos ,keep it up!!!
@muhmmadishaq6302
@muhmmadishaq6302 4 жыл бұрын
አቤለ ትመችኘለህ በጠም ምርጥ ስው
@user-yi8et6pp8w
@user-yi8et6pp8w 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ጠንካራ ነህ የምር በርታ አሁንም ካሰብከው ድርስ ሰው ሰርቶ ሲለወጥ ደስ ይላል. 👍👍👍
@Balabaras
@Balabaras 4 жыл бұрын
ኤቤላ ምርጥ ያራዳ ልጆች እንወዳችኋለን
@eddy_black2397
@eddy_black2397 4 жыл бұрын
bro that's awesome keep it up
@user-nz2fe8et5i
@user-nz2fe8et5i 4 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ታገኛል አብሽር
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሰብክበት ያድርስህ ጐበዝ ነህ ስለተለወጥክ በጣም ደስ ብሎናል
@ethiofamily6591
@ethiofamily6591 4 жыл бұрын
አሁንም እግዚአብሔር ያሳብህን ያሳካልህ በርታልኝ አቤላ በመስራት መለወጥ እዳለ አንተአምነህ ለልላ የምታስተምርነህ ሁሌም እከታተልሃለሁ ግን ኮሜንት ፅፌአላቅም ነበር የምትሰራቸዉ የቪዲዮች ሁሉ እያዝናኑ የሚያስተምሩ ናቸዉ አሁንም በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@sarachannel8947
@sarachannel8947 4 жыл бұрын
ግልፅነትህን በጣም ነው ሚመቸኝ የኡነት አቤሉ
@natisky674
@natisky674 4 жыл бұрын
ብዙ ለውጥ ታረጋለህ ገና በርታ!!
@balprasimdamessa8971
@balprasimdamessa8971 4 жыл бұрын
በርታ ጎበዠ ገና ብዙ ትሰራለህ
@meronmeron7593
@meronmeron7593 4 жыл бұрын
አሪፍ ነዉ አቤላ ደባል ከፈለክ አልጋ ይዤ ልምጣ
@salmgeremew8793
@salmgeremew8793 4 жыл бұрын
This is so inspiring!! Keep up the amazing work
@abdag4909
@abdag4909 4 жыл бұрын
That is a big change....beteley kumsatnu na meskotu.....#respect
@AbCd-fh5sx
@AbCd-fh5sx 4 жыл бұрын
መሻላህ በጣም ያምራል አቤልየ ሁሉም ባዴ አይሳካም ቀስ እያለ ነው የሚሳካው ጎበዝነህ በረታ ሀያት ከሳውዲ
@helinaa.9168
@helinaa.9168 4 жыл бұрын
You deserve more , you are a hard worker Abel .just keep grinding 💚💛❤
@user-hk3ri2hu1c
@user-hk3ri2hu1c 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያግዛችሁ 3ታችሁም ጎበዝ ናችሁ አቤላ በርታ
@melatanteneh4585
@melatanteneh4585 4 жыл бұрын
You really have given me hope and you certainly have mabe me smile keep going up oh and I love your drawing 😊😘🤗🤩
@user-sj6uw2dn9l
@user-sj6uw2dn9l 3 жыл бұрын
እድሜ ጤና ካለ ካሰቡበት መድረስ ይቻላል ሲቀጥል ፍቅር ነው ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያጽናው።
@kalu1015
@kalu1015 4 жыл бұрын
you are a thoughtful young man and i learned a lot from you on this video...keep going strong
@sumayaamar8579
@sumayaamar8579 4 жыл бұрын
የኔ ወድም አላህ የምትፈልገውን ያሳካልህ
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 3 жыл бұрын
ዋው አቤሎ በራስ መተማማንህን ሳላደቅ አላልፍም
@yishakabraham5854
@yishakabraham5854 4 жыл бұрын
I am so happy for you and watching you guys grow! Sending my love!
@user-kz9ry7ls2d
@user-kz9ry7ls2d 4 жыл бұрын
ዋናው ነገር ጤና ነው ሌላው ነገር በግዜ ሂደት ይቀየራል እና አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ
@blenlove1383
@blenlove1383 4 жыл бұрын
I am so proud of you! I don’t know if u remember my comment from your old room tour ( you probably not ) anyways I commented like aww I wish you paint that room and clean lol and I was so impressed by this room . Betam konjo konjo!!! Gobezee I love people that go always higher every time . Wish u all the best and success!!
@efi2937
@efi2937 4 жыл бұрын
WOW ✌ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 4 жыл бұрын
woow በጣም ለዉጥማ አለ ክላስህ ያምራል የዛኔ ጠባብ ነበር አሁን ደሞ ለቤተሰብ የሚሆን ነዉ በርታ አንተ አዝግ
@fitsumyosef1783
@fitsumyosef1783 4 жыл бұрын
Bruh u the best support ya
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 4 жыл бұрын
አቤሎ ምርጡ ❤❤❤👍 ሳቅህ በጣም ያስቀኛል ❤❤❤❤ አይዞህ ጠንከር
@murdazamzam9719
@murdazamzam9719 4 жыл бұрын
የኔማር ማሻአላህ ጎበዝ ሁሉም ያልፉል
@helenhailutadese9093
@helenhailutadese9093 4 жыл бұрын
this is the beginning .... the best is yet to come ..... yimechih
@madynahomar9365
@madynahomar9365 4 жыл бұрын
ግልፅነትክን ስወደው የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ አይደል ያሰብከው ሁሉ ይሳካልህ
@user-kj4xf1kp2h
@user-kj4xf1kp2h 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ለተስፋኞች ተስፋ ሰጭ ነው በርታ
@makibel8327
@makibel8327 4 жыл бұрын
አቤል እግዚአብሔር። ያሳከልህ በርታ እሽ። በጣም። ግልፅነህ ማርይም። እውነቴ ነው እሺ የባለፈውን ም አይቻለውም። ያምራል። አልጋ ውን ቀስብለህ ትገዛ ለህ ዋናው ጤና ነው ውስጤነህእሽ
@meharinaomi9286
@meharinaomi9286 4 жыл бұрын
Go for it....Bravo u made it awesome,,,👏
@tinbitayele5629
@tinbitayele5629 4 жыл бұрын
Wow u acc so good keep going man 🙏🏽🙏🏽
@OneLove-wj2bg
@OneLove-wj2bg 4 жыл бұрын
ይመቻቹ እግዚአብሔር ከዚም በላይ ያርግላቹ
@seadayesuf56
@seadayesuf56 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጨምርልህ አቤሌ
@seadayesuf56
@seadayesuf56 4 жыл бұрын
አቤሌ ግልፅነትህ ደስይላል ፈጣሪ ያሰከውን ያሳካልህ
@metimaranata1940
@metimaranata1940 4 жыл бұрын
Good job keep going, you will be successful very soon .
@JoelTalargie
@JoelTalargie 3 жыл бұрын
i really loved this ...seleh law of attraction works fro real i saw your previous video room tour ena u made this happen through hard work .keep up the good work
@user-zf4kz9nl9d
@user-zf4kz9nl9d 4 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል በርታ
@aschenakigelan4425
@aschenakigelan4425 4 жыл бұрын
ክፍልክ በጣም ያምራል ሚገርም አርገህ ነው ዲዛይን ያረከው ዋዋዋዋዋዋውውውውውውው ደስ ይላል ከልቡ ክፍል ነው ገና ከዚህ የበለጠ ደሞ ትሰራለህ ቀጥልበት
@namename2997
@namename2997 4 жыл бұрын
ለውጥማ አለ ይመችህ ብሮ
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 4 жыл бұрын
ዋው ጎበዝ ነህ በርታ
@abidymussa9948
@abidymussa9948 4 жыл бұрын
U really like ur video
@soiltubes2412
@soiltubes2412 2 жыл бұрын
Wowww abela tnx migerem menesasat new yehonekegn lewetek migerem new
@hannahana8958
@hannahana8958 4 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ
@selindezz_7396
@selindezz_7396 4 жыл бұрын
It must feel so good to do what you love.. even to do the little things in your own way
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Great video!
@embateteshla1585
@embateteshla1585 4 жыл бұрын
ክክክክ አቤሎ ልጅናቴን አስታዎስካኝ እዉነት እንዳንቴ ያባራኩባት ግዜ ልብስ ተገስቶል ያንን ጌዜ አስታዎስካኝ ዳስተይክ ዳስተችን ነዉ በርታ አቤሎ እንዎድሃሌ ብዙ ለዉጥ አድርገሃልና ስዎድ ግልፅ ማሆን ይማቸኛል ማንም ካትልቅ ተናስቶ አሬላም ትልቅ ምሆናዉ ከትንሽ ተናስቶ ነዉ ጥራትን ስላዳንቅ አላልፍም በታራፋዉ እግዚአብሔር ከዛ ያባላጣ ያስኬትን በር ምታንኮኮበትን አቅም ይስጤክ ዎንድሜ ወዳ ስኬት ለማግባት ማንኮኮት ግድ ነዉ ብዬ ነዉ ሶር በሌላ አትዉሳዱብኝ
@hilinahg178
@hilinahg178 4 жыл бұрын
የ ቁምሳጥንህ ዲዛይን ያምራል በተለይ በሩ ስላይድ መሆኑ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscrube enderarge konjo
@beimnetbeimnet8257
@beimnetbeimnet8257 4 жыл бұрын
አልጋ ላይ ስተኛ ወገቤን ያመኛል አላለም 😂😂😂😂 ሁሉም በግዜው ይሆናል አይዞን አቤሎ
@mohamedelkayselkays4190
@mohamedelkayselkays4190 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በር ታ 👌
@haniyee
@haniyee 4 жыл бұрын
i just love your channel content and loved your room before and after
@user-vp4ue7we6z
@user-vp4ue7we6z 4 жыл бұрын
አቤሎ የኔ አድክም ስዎድህ እኮ 😂😂😂😂 ለዉጥማ አለ ትላለህ በርታ አይዞህ
@user-fh7lg4ty5i
@user-fh7lg4ty5i 4 жыл бұрын
ደስ ይላል አቤልየ ትልቅ ለውጥ ነው በርታ
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 4 жыл бұрын
ደስ ትልኝለህ ይኔ ወንድም
@hayatnagas5257
@hayatnagas5257 4 жыл бұрын
ዋውዋው የብልጠው ይጨምርልህ
@moviesspeed21
@moviesspeed21 3 жыл бұрын
ወደፊትም ሀሳብክ ያሳካልን
@DrHouse-iz6du
@DrHouse-iz6du 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለንተም በክርስቶስ ዘላለምዊ እና ፍፁም ሰላም ለንተ ይሁን አቤልዬ እማዋይሽ ነኝ እና ቤትክ ቆንጅ ነው ስለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እስከ አሁን አንተ እና እኔ ትላቅ ቤት አብረን እንስረ አቤልዬ የኔ መልካም
@user-ou7mg9ll4x
@user-ou7mg9ll4x 4 жыл бұрын
የኔ የዋህ ፈጣሪ ካሠብከው ያድርሥህ
@abidymussa9948
@abidymussa9948 4 жыл бұрын
Yes Abel
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc 4 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል የመዳምን ምኝታ ክፍል አስመስለህዉ የሌ ይመችሕ እዲሕ ነዉ ወዲ ልጂ
@zabilon100
@zabilon100 3 жыл бұрын
ጎበዝ ጎበዝ........
@yaredrike9871
@yaredrike9871 4 жыл бұрын
የኛ ዶ/ር ዐቡይ አህመድ😂😂😂
@ayeluuttt4973
@ayeluuttt4973 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@fevtade1656
@fevtade1656 4 жыл бұрын
Wow i thought you were just a joke but no your a really hard working guy and i really respect that🙏🏽
@samrina2428
@samrina2428 4 жыл бұрын
አቤላ እረጅም እድሜ ተመኘሁ
@yasmiinsultan3193
@yasmiinsultan3193 4 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ጥሩ Gen yarakew bandira Ethiopiawnetehen aygeltsem🤔 🇪🇹💚💛❤️
@calebephraim6420
@calebephraim6420 4 жыл бұрын
proud of u guys!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@donna508
@donna508 4 жыл бұрын
Looks amazing, well done!
@hanantomas4830
@hanantomas4830 4 жыл бұрын
Betam gobez nek u inspire me wellahi
My Quarantine Birthday {ለልደቴ የተላኩልኝ ቪዲዮዎች}
17:04
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 32 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 52 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
ROOM MAKEOVER + TRANSFORMATION!!! (much needed)
9:01
Matt O'Brien
Рет қаралды 1 МЛН
የመድረክ  ስራ  ልምምድ
10:42
Prince Belliti
Рет қаралды 49 М.
በዮትዩብ እስከዛሬ የሰራሁት ብር
11:27
Prince Belliti
Рет қаралды 46 М.
Seifu on EBS: Interview with Artist Henok Wondimu
31:59
Seifu Show
Рет қаралды 988 М.
Prank አይደለም የእውነት ነው
27:16
Fani Samri
Рет қаралды 283 М.
ROOM MAKEOVER
17:45
Prince Belliti
Рет қаралды 101 М.
PLAYSTATION 5 ገዛሁ
17:46
Prince Belliti
Рет қаралды 70 М.
መኝታ ቤቴን ላስጎብኛቹ (welcome to my room)
10:42
Prince Belliti
Рет қаралды 236 М.
አቢሲኒያ ቫይን ለምን ተበተነ?
41:01
Prince Belliti
Рет қаралды 137 М.