መታመን || ክርስቲያናዊ የሕይወት ለውጥ ለማምጣት | መምህር ዘበነ ለማ

  Рет қаралды 10,944

Memeher Dr Zebene Lemma

Memeher Dr Zebene Lemma

27 күн бұрын

መታመን || ክርስቲያናዊ የሕይወት ለውጥ ለማምጣት | መምህር ዘበነ ለማ

Пікірлер: 247
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡ🙏♥️ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ፈጣሪ ያርዝምልን በረከትዎ ይደርብን🙏♥️♥️♥️እኛም የሰማነዉን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን🤲 በጸሎቱዎ አስቡኝ #ወለተ_ሚካኤል ብላችሁ አባቴ🙏😥
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 25 күн бұрын
እንኳን ለወንጌላዊው ቅዱስ ዩሐንስ ወራዊ መታሰቢያ በዓልና ለቅዱሳን 12ቱ ደቂቀ ነቢያት ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል እንዲሁም ለሌሎች ቅዱሳን መታሰቢያ በዓል በሠላም በጤና አደነሳችሁ:አደረሰንአሜን አሜን አሜን ላባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት ለኛም ባባታችን ላይ አድሮ የምመክረን የምያስተምረን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባው
@asresbitew7105
@asresbitew7105 25 күн бұрын
ወገን እንዴት ነው አረዳድዎ? ልዑል እግዚአብሔር የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ይባላል ወይ? ነገር ግን ከሥላሴ አካል አንዱ የሆነው የእግዚአብሔር አብ የበኩር የባሕሪ ልጅ (ቃል) ባባቱ ፈቃድ ወደ ምድር ወርዶ (ተልኮ) በተመረጠች በንፅሂት ቅድስት ድንግል ማሪያም ማሕፀን ሠርፆ ፍጹም ሰው ሆኖ ተወለደ። ስሙም አስቀድሞ ለእናቱ እና ለአሳዳጊ አባቱ ለዮሴፍ ከእግዚአብሔር የተላከው መልአክ በነገራቸው መሠረት በግርዘት ቀኑ ኢየሱስ ተሰኘ። የዕመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ብቸኛ ልጅ ኢየሱስ (ኢየሱስ ክርስቶስ) ነው እንጂ ልዑል እግዚአብሔር ማለት አዲስ እና የተሳሳተ መረዳት ነው። ልዑል እግዚአብሔር እኮ የሚታየውንና የማይታየውን ኹሉ ፈጥሮ የሚገዛ ብቸኛ አምላክ ነው። እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም የተፈጠረቸውም በእርሱ ነው። ቅዱስ መልአኮችም፣ ርኩስ መልአኮችም የተፈጠሩት በልዑል እግዚአብሔር ነው። እግዚአብሔር ፦ ንጉሥ፣ ልዑል፣ ወዘተ ተብሎ በክብር ይጠራል። በምድር ከኖሩትና ዛሬም ካሉት የሰው ልጆች እንደ ድንግል ማሪያም በእግዚአብሔር የተመረጠ የተቀደሰ የተባረከ የነፃ ማንም የለ። ስለሆነም እርሷ ተመርጣ ከእግዚአብሔር ሦስት አካል አንዱ የሆነው እግዚአብሔር ቃል በእርሷ አድሮ ፍጹም ሰው ሁኖ ተወልዶ ስሙም ኢየሱስ ተብሎ በጊዜው የመጣበትን ትዕዛዝ እና ዓላማ ከውኖ (ፈጽሞ) በክብር ወደ ሰማይ አባቱ በደመና ዐርጓል። በጊዜው ጊዜም የዳኝነት ሥልጣን ከባሕሪ አባቱ ለእርሱ ተሰጥቶታልና በሞቱትና በሕይወት ባሉት ላይ የፍርድ ብያኔ ሊሰጥ ዳግመኛ ይመጣል።
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 25 күн бұрын
በእዉነት ነፍስ ያለዉ ሰዉ እነዲህ አርጎ አይረዳም ድሮም መናፍቅ ከመናፍቅነቱ አይወጣምና ለማንኛዉም የአብ የድነግ ልማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ልቦናችሁን ያብራላችሁበጣም ነዉ እምታሳዝኑት ዘመኑ አለቀባችሁ ስትጠራጠሩ😢 ሎቱ ስብሀት በዚህ አገላለጥ እኮ ልዑል መድሀኒአለምን ፍጡር እያረጋችሁት ነዉ 😢እረ መች ነዉ ወደራሳችሁ እምትመለሱት !!??
@tibebtsehay
@tibebtsehay 25 күн бұрын
​@@asresbitew7105የፃፍከውን በሙሉ ካመንክ ጥያቄ የሆነብ ነገር አልገባኝም ???እየሱስ ቅድስተ ቅዱሳን እናታችን ቅድስት ድንግልን መርጦ እናቱ ካደረጋት የኛ መከራከር መጠራጠር ምንም ሀጥያትን እንጂ ፅድቅን አናተርፍም ።
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታቸው ይደርብን
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 25 күн бұрын
አሜን🙏🙏🙏🙏
@adugnaabate507
@adugnaabate507 25 күн бұрын
የአባታችንን ስብከቶች ትምህርቶች መስማት መታደል ነዉ በስጋም በነፍስም ድኜበታለሁ እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ጤናዉን ያድልልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን አሜን አሜን
@user-wv7ex2sj4x
@user-wv7ex2sj4x 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚኣብሄር ይመሥገን እግዚአብሄር የሚሥተዋሉን ሕሌና። ያሳድርብን። ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አባታችን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በተለይ አውቀን ለተኛን ቀስቃሽ ትምህርት ነው የተማርነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን
@hirutphone8602
@hirutphone8602 25 күн бұрын
የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@TsigeTsige-vn1md
@TsigeTsige-vn1md 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ለመምህራችን 🥰🥰🥰🙏
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 25 күн бұрын
አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ መምህር እንኳን በደህና መጡ አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤ እኛንም የተግባር ክርስቲያን ያድርገን የስማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ❤❤❤❤
@user-kd3lo6by4v
@user-kd3lo6by4v 25 күн бұрын
አባታችን። እውነት። ትምርተወ ትልቅ። የህለናእርፋት። ስተኝል። እግዚአብሔር አምላክ እዲሜና ጤና ይስጥልንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያስማልን
@thhghh745
@thhghh745 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኅይለ ሚካኤል ብጸሎት አስቡልኝ❤❤❤
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 25 күн бұрын
አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ያገራችን ሰላም ያሰማን እኛንም በስደት አለም ያለን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-vc6lb1bd3q
@user-vc6lb1bd3q 25 күн бұрын
አሜን: አባታችን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን፣ በእድሜና፣ በጤና: ይባርክዎት: አሜን:❤❤❤
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤲🤲🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኝ እድሜ ከጤናጋ ይስጥት ❤❤❤❤❤❤
@tsehayerifo93
@tsehayerifo93 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤❤❤❤
@woletamareyam1595
@woletamareyam1595 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን
@chuchumike3286
@chuchumike3286 25 күн бұрын
መምህራችን እንኳን በስላም መጡልን ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ ቃለህይወት ያስማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን ኑርልን መምህራችን
@yeshalemabebe7527
@yeshalemabebe7527 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን አባታችን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አው ታምይ ነህይ አባታችን እቨ አባታችን እውነት ነው አባታችን አሜን አሜን አሜን. አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@hfj4001
@hfj4001 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መመምህሬ ቃለሂውት ያሰማልን
@mazaadubai
@mazaadubai 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏❤❤❤❤ ጌታ ሆይ ለቃልህ ታማኝ አድርገኝ መታመንን ማስተዋሉን አድለኝ 🙏🙏🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜናጤና ይስጥልን
@monaseyd5020
@monaseyd5020 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏
@meherat938
@meherat938 25 күн бұрын
በቸርነትህ ቃልህን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው ሥላሴ.መምህሬ እንክዋን ሰላም መጡልን የምንሰማውን ለፍሬ ያድርግልን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 25 күн бұрын
አሜንንንን❤❤❤ መምህራችን እንደርስዎ ያለ ትጉህ መምህር ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ❤❤❤ይመስገን❤❤❤
@user-mg7fo7tr9i
@user-mg7fo7tr9i 25 күн бұрын
አምላኬ ለአንተ የምታመንና የምተታዛዝ ሰው አድርገኝ አሜን አሜን አሜን
@solomonerifo629
@solomonerifo629 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር
@user-tn9em1iq2g
@user-tn9em1iq2g 25 күн бұрын
እምነትና ምግባር የሌለኝ እኔ ነኝ😢አሜን ክቡር አባታችን እግዚአብሔር ያቆይልን ቡራኪዎ ይድረሰን❤❤❤
@user-ln9cv2oi6d
@user-ln9cv2oi6d 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@zinabekubi6350
@zinabekubi6350 25 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@otakugamer748
@otakugamer748 25 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አይናችን መምህራችን❤❤❤
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር ። ማስተዋሉን ይስጠን ቸሩ መድሀኒያለም።
@FanoosJerema
@FanoosJerema 25 күн бұрын
አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉መምር❤❤❤❤❤❤🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉💐💐💐💐
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 25 күн бұрын
አሜን ❤️አሜን ❤️ አሜን❤️ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@almazejigu2461
@almazejigu2461 25 күн бұрын
አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን እኛንም ለቃሉ ለመታመን በቃሉ ለመኖር ያብቃን አሜን
@MomoAlemNigusu
@MomoAlemNigusu 25 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ🙏🌷❤
@rahelasfaw4470
@rahelasfaw4470 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር! መዳኒያለም በጸጋው ይደግፍልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይባርኮት ለኛም ሰሚና አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@BhZinj
@BhZinj 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን አምላከ ቅዱሳን ይባርክልን። አባቴ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለው በስደት ሀገር ስራ በማጣት እየተንከራተትኩ ነውና
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 25 күн бұрын
,መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@leleyimer8783
@leleyimer8783 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋው ያኑርልን❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏❤❤🙏🙏
@trhastrhas2341
@trhastrhas2341 25 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@webet2273
@webet2273 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ አምላካችን አባታችን እልቤን አፅዳልኝ አተን ብቻ ማመን ይሁልኝ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚህአብሄር ይመስገን ❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 24 күн бұрын
ጽጌ ማርያም ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜናጤናይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-gi7um2ci5r
@user-gi7um2ci5r 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር የስማነውን በልባችን ያሳድርብን ቸሩ መድሃንያለም አሜን
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 25 күн бұрын
💚💛❤🙏 መምሕር ቃለ ሕይወት ያሠማልን የጨንቅ አማላጂትዋ አትለየን 💚💛❤🙏
@martabogale7735
@martabogale7735 25 күн бұрын
አሜን አሜን አኔን ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህራችን
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 🤲🤲🤲❤❤❤
@GenetDudu-te1pq
@GenetDudu-te1pq 25 күн бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቶት ይድረሰን ባርኩን ይፍቱኝ አገራችን ሰላም ያርግልን
@Kenani-yw7kw
@Kenani-yw7kw 25 күн бұрын
Amen amen amen 🙏🙏
@Rgebray
@Rgebray 25 күн бұрын
ሶስቱ ሥላሴ ቅዱስ ቅዱስ✝️ ቅዱስ ረቂቅ ፍቅር ቸር ታላቅ ባለጸጋ ክብር ክብር ክብር ✝️ ምስጋና ይሁን ይድረስ💖🙏 ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን✝️ አሜን✝️ወላዲተ አምላክ🙏 ቅድስት ድንግል ማርያም💖 ልህልቲቱ እናታችን ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ የክርስቶስ አርበኛ✝️🙏 የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እንቁ✝️ ትጉ ሊቅ አገልጋይ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን ✝️🙏በቀለመወርቁ ይመዝግበው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 💖 ያድልልን አሜን✝️አሜን✝️ ✝️🙏✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ghenethaile2803
@ghenethaile2803 24 күн бұрын
Bhaki AMEN ❤❤❤
@AsiterayeSiraye
@AsiterayeSiraye 25 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን በፀሎትወ ያስቡኝ ወ/ስላሴ
@Frewe771
@Frewe771 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
@meskeremteshome-iv2sk
@meskeremteshome-iv2sk 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእድሜ ጸጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 25 күн бұрын
አሜን እግዛብሔር ይመስገን
@MerekokobWube
@MerekokobWube 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወትያሰማልን እረጅም አድሜጤናይስጥልን በጸሎትአስቡኝ አባቴ ❤❤❤
@zewditubekana902
@zewditubekana902 25 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋዉን ያበሰዛሎት መምህራችን በፀሎት አስቡኘ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@mekidesabebe8861
@mekidesabebe8861 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን። እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና አብዝቶ ይጠብቅልን።
@tibebtsehay
@tibebtsehay 25 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛሉት 🙏🙏🙏 ስለዝች ቅድስት ቀን ((እግዚአብሔር))) ይመስገን🙏🙏🙏
@Nebyat6790
@Nebyat6790 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 25 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን!!!
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w 25 күн бұрын
ቅዱሰዮሐን አፍወርቅ በረከቱ ይደርብን በሁላችንንም ይኑር ይደረግልን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ በጸሎት አሰቡኝ
@kedeset
@kedeset 25 күн бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልኝ
@abrahammeaza4283
@abrahammeaza4283 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏ቃለህይወት ያሰማልን ረጅምእድሜናጤናይስጥልን በፀጋው ያቆይልን አባቴ🙏✝️⛪️❤️
@user-qx1ct7pw9o
@user-qx1ct7pw9o 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን❤❤
@etagu
@etagu 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን
@askalezelelew8322
@askalezelelew8322 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@FantuKelecha
@FantuKelecha 25 күн бұрын
ቃለህይወቴ የአሠማልን 🙏 ረዥም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ 🙏💕
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜበጤና ይጠብቅልን🙏🙏
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 25 күн бұрын
የቅዱሳን ኣምላክ እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!
@tsedalegemeda4124
@tsedalegemeda4124 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይወት ያሰማልን አበታችን
@MeronMe-pm2ul
@MeronMe-pm2ul 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!
@AmMeja-ff1wi
@AmMeja-ff1wi 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏 ያሰማልን
@marthameshesha8660
@marthameshesha8660 25 күн бұрын
አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያስማን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fz1of3we1q
@user-fz1of3we1q 25 күн бұрын
አሜን ስለ ቃሉ ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስግን ጌታ ሆይ መራራው ሕይወታችን ወደ ጣፋጭ ሕይወት ለውጥ አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Tkt-ue5jd
@Tkt-ue5jd 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰለ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-xj4zi7di7b
@user-xj4zi7di7b 19 күн бұрын
አሜን፫ አባታችን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ልዑል አምላካችን ይጠብቅልን ቡራኬዎ በረከቶው ይደርብን አሜን፫ በእውነት❤🙏
@raeyzewdie
@raeyzewdie 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን[፫]
@user-ld8ki4ez8l
@user-ld8ki4ez8l 25 күн бұрын
እግዝያብሄር ይመስገን አባታችን እንደምን ቆዬልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዋን ያብዛልን ለሀገራችን ለአለማችን ሰላም ያርግልን❤❤❤❤❤
@sabahabte8948
@sabahabte8948 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰሙልን አባታችን
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-we3kg4jf8t
@user-we3kg4jf8t 25 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@bitsatamare6712
@bitsatamare6712 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤
@user-jv4cw1fx6k
@user-jv4cw1fx6k 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያሰማልን መመህራችን❤❤
@alemzewdhaileyes6255
@alemzewdhaileyes6255 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 25 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን
@user-tn8gg1yi5r
@user-tn8gg1yi5r 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ቃለሄወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@mamebekele4484
@mamebekele4484 25 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማል💚💛❤👏👏👏
@StCell-oi4hp
@StCell-oi4hp 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወት ያሰማልን
@user-di2mm8nd3j
@user-di2mm8nd3j 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉
@psalm91Amen
@psalm91Amen 25 күн бұрын
አሜን መምሕሬ የሕይወትን ቃል ያሰማዎ:: ማመን- ሰው በአምላኩ ላይ ያለው መደገፍ መታመን- እግዚአብሔር ከሰዎች የሚሻው ከመንፈሳዊ ፍሬዎች አንዱ ማነው ታማኝ አገልጋይ ጌታው (እግዚአብሔር) በቤቱ( በሕዝቡ) ላይ የሚሾመው? ሉቃስ 12:42-47 ካለ መታመን እግዚአብሔርን ማስደሰት አይቻልም ነገር ግን በጥቂቱ የታመነ በብዙ ይሾማል:: የመታመንን ፍሬ ያግኝብን
@sararessom2883
@sararessom2883 25 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@MilliArega-wc3kh
@MilliArega-wc3kh 25 күн бұрын
አምላካችን ይርዳን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 25 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@Hana_tube
@Hana_tube 25 күн бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን መምሕራችን ❤
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 24 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤
የሕይወት ትምህርት | መምህር ዘበነ ለማ
35:30
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 16 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 66 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 2,6 МЛН
ለችግራችሁ መፍትሔ ምሥጢር | መምህር ዘበነ ለማ
32:46
Memeher Dr Zebene Lemma
Рет қаралды 18 М.
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22