እንዳልከው ሁሉ ነገር ሀይራርኪ አለው ግን the top of hierarchy እንዲሆን ምንፈልገው ነገር ምንድ ነው? Money, Tribes, power, evil or God? What do you have without God( if you have no highest spirit in the highest place than you have chaos, confusion and conflict) ከጠቀስካቸው ሰዋች ጋር ለምን የተለየ ሀሳብ እንዳለህ ቪዲዮህን ጨርሰን ከሰማን በሆላ ጆርዳን ፒተርሰንን ዴኒስ ፕሬገርን ደሞዝን ......አጣቅሰን እናቀርባለን