መታየት ያለበት ወሳኝ ዝግጅት || መርከዞች ውስጥ ተመሳስሎ ይኖር የነበረው ሚሽነሪ ማንነት ተጋለጠ || Harun media network

  Рет қаралды 4,734

Harun Media Network

Harun Media Network

Ай бұрын

Пікірлер: 61
@user-hv5zk9oz5f
@user-hv5zk9oz5f Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እደዚህ ከባድ እና አሳሳቢ ጉዳይ እላያችን ላይ እየመጣ እያይነው የሙስሊሙ ቪዲዮውን ላይክ እንኩዋን አለማድግእና ሼር አለማድረግ ችልተኝነታችንን ያሳያል አላህ ይድረስልን
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031 Ай бұрын
ሙስሊሞች የት ነው ያለነው?የተደገሰልን ነገር ብዙ ነው አረ ባካችሁን ገብታችሁ እዩ ሼር አድርጉ ላይክም እንዲሁ
@shekurmuzeyen7031
@shekurmuzeyen7031 Ай бұрын
ሀሩን ሚድያ ብቸኛው የዑማው ድምፅ
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 Ай бұрын
እረ ሙስሊም እህት ወንድሞች ሸርርርርርርርር የትነን ፊልም ቢሆን ይሄኔ 100k viwe ይኖረውነበር
@pentube6273
@pentube6273 Ай бұрын
ቆይ ይህን የመሰለ ፕሮግራም ካላዬ ሙስሊሙ ምን ላይ ነው የካፊር ሚድያ አድማቂ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
😢😢😢 ለካፊር ቲክታክ ለይ የለቃቅሰሉ ያሳዝናል 😢😢
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e Ай бұрын
ወላሂ በጣም
@mereere5285
@mereere5285 Ай бұрын
ሀሩን ሚዲያ ብቸኛው የኡማው ድምፅ አላህ ይጠብቃችሁ
@vnmkgjkkbnm9520
@vnmkgjkkbnm9520 Ай бұрын
አለን አለን ላይክ ም ፎሎም እረጋለን ጀግና ለድንናል እሰላም ታጋይ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
@ibunur635
@ibunur635 Ай бұрын
ወንድማችን አብዱረሂም በኡማው ላይ እየተሴረ ያለውን ነገር ሙስሊሙ እንድነቃ እያደረጋችሁት ያለው ነገር ጥሩ ነገር ነው የኛም የሁላችነም ሀላፊነት ነው በርቱ
@seadaeshetu5402
@seadaeshetu5402 Ай бұрын
ያ አላህ ምን አይነት ፊትና ነው.....አላህ አጋለጣቸው አልሃምዱሊላህ
@sihamTube8091
@sihamTube8091 Ай бұрын
እኛ ምስሊምች የትነን ቢያን ማየት እንደት ያቅታል ይገርማል እማይረባ ቦታ በስንት ሺ ነዉ እሚታየዉ የኡማዉ ሚደያግን ያሳዝናል አፋሪካ ቲቪ ለሌችም የሚጠቅሙ ሚደያወች ግን እይታ የለዉም ያረብ😢😢😢😢😢😢
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m Ай бұрын
ወላሂ በጣም አላህ ሂድያ ይስጠን
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e Ай бұрын
ወላሂ በጣም ሁሉም እየተመለከተያለው የማይጠቅሙ ነገሮችላይነው ያአላህ መጨረሻችንን አሣምርልን​@@user-jw8hu3rx6m
@user-jr5sd2gy8t
@user-jr5sd2gy8t Ай бұрын
ጀዛ ከአላህ ኽይረን❤
@zburahassenaschal8693
@zburahassenaschal8693 Ай бұрын
አህለን ሀሩን የኡማው ጠበቃ የጀርባ አጥንት
@user-uy1pw9km5t
@user-uy1pw9km5t Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jx4uh7xj6d
@user-jx4uh7xj6d Ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን በጣም ይገርማል ዊ ቢተስቦቻችን
@mereere5285
@mereere5285 Ай бұрын
ሱቡን አላህ ጀዛኩሙላህ ኽይረን
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 Ай бұрын
ሀስቡንአላህ ወኒእመልወኪል ምንጉድነው
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t Ай бұрын
ጀዛኩሙ አላህ ኸይር ሁላችሁም
@amiramr791
@amiramr791 Ай бұрын
ያረቢ ከባዲነው ስው ባሁኑጊዜ በተለይሙሥሊሞች ፕራክ ነው የሚያዩት በአላህእስኪኑ ወዴኡማው እወቀትእንቀሰሰም እናበረታታ
@abdusemed5303
@abdusemed5303 Ай бұрын
ሃሩን ሚድያ አላህ ይጠብቃችሁ በርቱልን
@sihamTube8091
@sihamTube8091 Ай бұрын
ሡበሀን አላህ ይገርማል
@user-fm6uj6lg3q
@user-fm6uj6lg3q Ай бұрын
ጄዛከላህ ከይር
@user-ut4do8mz7h
@user-ut4do8mz7h Ай бұрын
እኛ ዝብለን ያገኘነዉን መከተልየለብንም የእስልምናጥላት ስለበዛ
@arabia1239
@arabia1239 Ай бұрын
ያርብ
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 Ай бұрын
ሱብሀንአላህ አላህሂድያይስጣቸው
@ABiDAlAMALORO-gu2ev
@ABiDAlAMALORO-gu2ev Ай бұрын
Jezaka Allah Harun Media
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Ай бұрын
ላይክ የለምሳ 🌹🌹🌹🌺🌺🥰🥰
@romanaabdella5626
@romanaabdella5626 Ай бұрын
سبحان الله جزاك الله خيرا
@mehabubarashid3519
@mehabubarashid3519 Ай бұрын
Allah ke enkelfachen likeseksen felege Allamdullilah Allahum selli wesellim alaa Muhammad balege resath wenesehl umma.
@ftube564
@ftube564 Ай бұрын
Jezakum allah
@AminaMolaw-bt1it
@AminaMolaw-bt1it Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ሀሩን ሚዲያ አላህ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zenatalseed5123
@zenatalseed5123 Ай бұрын
سبحان الله
@ZenzemAli
@ZenzemAli Ай бұрын
አሰላሙአላይኩምወራህመቱላወበረካትሁ ምነዉቢለቁንየሠዉመክይዘዉሠይጣንባይሆኑብን
@user-pz8rd9yw9t
@user-pz8rd9yw9t Ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@qeeasd6228
@qeeasd6228 Ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኛእንቁ
@saldinetube4261
@saldinetube4261 Ай бұрын
የት አከባቢ ነው የምኖረው ማህበረሰብ የጁን መሰጠት አለበት
@ZenzemAli
@ZenzemAli Ай бұрын
ሁሉምቆምብሎ እራሡንድኑንማሠብ
@myoutube1806
@myoutube1806 Ай бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ልስማ እና እኮምታለሁ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ምን አይነት ጉድ ነው የምንስማው የምናየው አኡዙቢላህ እነዝህ ካፊሮች ቬንጤወች ምን አይነት ጪፍን ውሽታም አስመሳይ ናቸው? የሌላ እምነት ተከታይ ሁነው የእኛን አለባበስ የሚጠቀሙ ሰወችን እንዳወጡ ተናግረን እንቢ ካሉ ለብሰው በተገኙበት ቦታ በቡጢ ማስወጣት ነው እነዝህ ባለየወች ሴራቸውን ያክሺፍባቸው
@user-fm6uj6lg3q
@user-fm6uj6lg3q Ай бұрын
🎉🎉
@maryamismael8071
@maryamismael8071 Ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@gfhh8875
@gfhh8875 Ай бұрын
❤️
@sehimmohammed8254
@sehimmohammed8254 Ай бұрын
2
@saldinetube4261
@saldinetube4261 Ай бұрын
ሀሩን ሚድያ ለሙስሊሙ ኡማ ለምታደርጉት የማንቃት ልፋት አላህ ምንደቹሁን ከፍ ያድርገው ሽር ለይክ በማድረግ ተደራሽ እናድርገው
@ToybaAbegaz
@ToybaAbegaz Ай бұрын
1
@semiraabdulkadir3644
@semiraabdulkadir3644 Ай бұрын
Aslamualykum
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o Ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ot4hl5tu9t
@user-ot4hl5tu9t Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@husmanmoiz5203
@husmanmoiz5203 Ай бұрын
اخواني واخواتي ديرو با لالكوم
@rsrs8270
@rsrs8270 Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@gfhh8875
@gfhh8875 Ай бұрын
🙄💐🌷🥰😢
@Rahma-uu9pt
@Rahma-uu9pt Ай бұрын
ጉድ የዘንድሮስ ከፋ
@seadayemar5159
@seadayemar5159 Ай бұрын
ኧረ ጴንጤ አላህ ምጥጥ ያርጋችሁ የኸን የልመና ሳንቲም አጠገባችሁ እናተ ደነዞች ተዋረዱ
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu Ай бұрын
1ኛው ሚሽነሪ አህመድን ጀበል ነው
@edenengda2398
@edenengda2398 Ай бұрын
በምን አወቅክ
@myoutube1806
@myoutube1806 Ай бұрын
አይ ጪፍንነት አህመድን ጀበል እኮ የሙስሊሞችን ታሪክ የካፊሮችን ሴራ ግልፆ አድርጎ ያሳየ የዝህ ዘመን ጀግናችን ነው በምን ሂሳብ ነው እሱን ከእነዝህ ካሀድወች ያወዳደራችሁት? ምድረ ጃሂል ይልቅ እራሳችሁን ፈትሹ ለድኔ ምን አስተዋፆ እያበረከትኩ ነው ብላችሁ በእናተ ምክናያት የሚያውቆችሁ ካፊሮች እራሱ እስልምናን በጪፍን እንድጠሉ የምታደርጉ መሀይሞች ባላችሁበት እሱን የመተቸት ሞራሉ ከየት መጣላችሁ? የእውነት ሙስሊም ከሆንክ ወደ አላህ የመለስ ።አላህ ሂድያ ይስጥህ ይስጠን
@fozitube
@fozitube Ай бұрын
እሰኪ ኑ እዝህ ቤት አበርታቱ እነትና ቤት በሺ ይቆጠራል ኮሜቱ ብቻ አይ እኛ ሙሰሊሞች እንገርማለን
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e Ай бұрын
በጣም አላህ ሂድያ ይሥጠን እህትአለም
@toufeeqzuber430
@toufeeqzuber430 Ай бұрын
🎉🎉
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
ገፅ በ ገፅ|| ገፅ 3|| ከዶ/ር ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን ጋር
51:19
Sheikh Mohammed Hamiddin official ሸይኽ ሙሐመድ ሓሚዲን
Рет қаралды 3,5 М.
小丑给天使送新鞋了。#天使 #小丑 #超人不会飞
0:20
超人不会飞
Рет қаралды 4,6 МЛН
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17
КОГДА СОСЕД КУПИЛ ИНОМАРКУ😂#shorts
1:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 2,9 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 4,1 МЛН
ШУНДАЙ ЯХШИ ВИДЕОГА ХЕЧ КИМ ЛАЙК БОСМАЙДИ
0:15
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 3,5 МЛН