መጠጥና ጫት አስለምጄው ተሰቃይቶ ሞተ | Pastor Ali |Brook | Mercy | Faithline | ኤል ቃል | Wongel tube | eyoha media

  Рет қаралды 4,748

Blessing Tube

Blessing Tube

Күн бұрын

መጠጥና ጫት አስለምጄው ተሰቃይቶ ሞተ | Pastor Ali |Brook | Mercy | Faithline | ኤል ቃል | Wongel tube | eyoha media
#christian
#christianethics
#BLESSING
#Emmanuel Official Tube
This is Blessing tube. In this channel different motivational, inspirational and educational videos which uplift your spritual, psychological & emotional mindsets wil be released.
በዚህ ቪዲዮ ለመንፈስ ለአስተሳሰብ እና ለህይወት ዕድገት የሚጠቅሙ ምክር አዘል ትምህርቶች ያገኛሉ።

Пікірлер: 66
@alemitumenena6101
@alemitumenena6101 7 ай бұрын
ብሩክ ምስክርነትህ ደስ ብሎኛል እኔ የካንሰር ታማም ነኝ እባካችሁ እግዚአብሔር በፈውስ እንድጎበኜኝ ፀልዩልኝ አለሚቱ እባላለሁ
@Almaz-f1n
@Almaz-f1n 9 ай бұрын
የ50ዓመት ልጅ አለኝ ፀልይልኝ ከጌታ ጋር እንዲጣበቅ እኔ 75"ዓመቴነው ጌታን አመልካለሁኝ።ተባረክልኝ!!!!
@Birehane-v5c
@Birehane-v5c 9 ай бұрын
Amelaki yagezewe yelbu kefetegnawen sefera yekotater
@babysaron5629
@babysaron5629 9 ай бұрын
የሕይወት ምስክርነታቹ፣እኔ እውን የማልፍበት ችግር ይበልጥ እንድበረታ አደረገኝ።❤❤❤
@negattefera6364
@negattefera6364 8 ай бұрын
Amen
@babysaron5629
@babysaron5629 9 ай бұрын
ለመለመች ቤቴ ለመለመች ቤቴ ለመለመች ቤቴ የኢየሱስ አንተ አስገብቼ። አማረባት ቤቴ አማረባት ቤቴ አማረባት ቤቴ የኢየሱስ አንተ አስገብቼ። ተውባለች ቤቴ ተውባለች ቤቴ ተውባለች ቤቴ የኢየሱስ አንተን አስገብቼ።
@yayeneshetwoldeyes8913
@yayeneshetwoldeyes8913 9 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ የሰው መከራ ስለገባህ ጌታ ስለራራልን ነው
@babysaron5629
@babysaron5629 9 ай бұрын
የደረስብክ ትልቅ ቢሆንም የደረሰልክ ግን በጣም ትልቅ ነው።❤❤❤
@BezuneshYilma
@BezuneshYilma 8 ай бұрын
ኡኡኡፍፍፍ ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ
@TesfaneshGirma-y3h
@TesfaneshGirma-y3h 9 ай бұрын
ተባረኩ ጌታ ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ
@BizuworkeNigussie-kg8rh
@BizuworkeNigussie-kg8rh 7 ай бұрын
Aliye meskernteh hulu yewnet new geta yebarkeh yemetastemerbet menged gelti new tebarkelgn
@shewaneshtesema
@shewaneshtesema 9 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ።
@nuhamin9673
@nuhamin9673 8 ай бұрын
አንድ ግዜ ነው አንድ አገልጋይ መድረክ ላይ ወቶ የጌታ መንፈስ እንድህ ይለኛል አለ መንጋዎቼን ባትጠብቁ መንጋጋችሁን ነዉ የማወልቀዉ አለ አሉ ህዝቡም ባለማስተዋል አሜን ይላል እና ፓስተር አሊ አንዳልበጠረቅ ጌታ ይርዳኝ ስላልክ ነዉ አሜን ይርዳህ
@betehamekonnen9800
@betehamekonnen9800 7 ай бұрын
Berukyee wendeme denek meleket tebarekelgne. Ke cheger belay eyesus new.
@HffJhff-e2t
@HffJhff-e2t 9 ай бұрын
አሜን.ጌታ.ሀይል.ብርታት.ጉልበት.ይሁንህ
@orittrunceg3303
@orittrunceg3303 9 ай бұрын
አሜን ❤
@Almaz-f1n
@Almaz-f1n 9 ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው!!!!
@ayenlemzewedu6969
@ayenlemzewedu6969 9 ай бұрын
አሜን
@hannaanley2461
@hannaanley2461 9 ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል:: አሜን::
@EthioEthiopia-z7t
@EthioEthiopia-z7t 9 ай бұрын
ጌታ መልካም ነው
@EthioEthiopia-z7t
@EthioEthiopia-z7t 9 ай бұрын
ናፈቀኝ አንተ ቤተሰብህ የምታገኝበት ቀን ❤❤❤
@AlemHailemaram
@AlemHailemaram 9 ай бұрын
❤❤❤ጌታ ይባርካችሁ
@babysaron5629
@babysaron5629 9 ай бұрын
ብሩኬ አመሰግንሃለሁ ።❤❤❤
@mememalase9018
@mememalase9018 9 ай бұрын
Wow Wow Wow lord jesus thank you I love sister and brother thank you 💕🙏 Everyone jesus is love you all because jesus gave you blood for ever pray every day 💕🙏
@balayneshe5300
@balayneshe5300 9 ай бұрын
በህይውቴ ትደር ጀምሬ ብዙ ግዜ ተሰበረ ልቤ ተሰበረ ሰራ ሁሉ አጣቼ እቤት ተቀምጫለሁ የልጅንት አምላክ እየሱሰ ነው። ፀልዩልኛ
@Blessings548
@Blessings548 9 ай бұрын
t.me/PrayerRoomBodyofChrist በዚህ ቴሌግራም ሊንክ ገብተው ያናግሯቸው
@RakebYacob
@RakebYacob 8 ай бұрын
በጌታ ኢየሱስ ስም ሰላም ደስታ ይብዛልሽ/ህ
@TiruneshMare
@TiruneshMare 8 ай бұрын
እኔና ባለቤቴ በጌታ ነን እና ሁለት ልጆችም አሉኝ ወንዱ ልጄ ባክ አደረገ ብትፀልይለት ጌታ ለኔ ተይው ይለኛል ግን የናት አንጀት አይደል ወንድሜ በጌታ ስም እለምንሃለሁ ፀልይለት
@Blessings548
@Blessings548 8 ай бұрын
t.me/PrayerRoomBodyofChrist በዚህ ቴሌግራም ሊንክ ገብተው የፀሎት አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ
@Bryaheyru
@Bryaheyru 9 ай бұрын
amen amen waw waw waw amezg tebarku menant ngr new
@EthioEthiopia-z7t
@EthioEthiopia-z7t 9 ай бұрын
አንተ ሁሌም ትሁት ነህ ፖሰተርዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MimiTassew
@MimiTassew 9 ай бұрын
Tebarekuuuuu akim gulbet yhunachihu
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 8 ай бұрын
Amen❤❤❤🎉🎉
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 9 ай бұрын
I am born again l am cristina but pray me everthing
@lenssaolana1486
@lenssaolana1486 8 ай бұрын
Eebbifami nama waqyyo
@mememalase9018
@mememalase9018 9 ай бұрын
Tebareku gate yebarkh ❤
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 9 ай бұрын
God bless you all
@hagereasres9770
@hagereasres9770 9 ай бұрын
God bless you
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco 8 ай бұрын
👏👏👏💕💕💕
@EyadoEshete
@EyadoEshete 7 ай бұрын
Geta Berke yadreghe
@aboneshgeneti7295
@aboneshgeneti7295 9 ай бұрын
Yemigerm mastwal Geta yibark ❤
@aboneshgeneti7295
@aboneshgeneti7295 9 ай бұрын
Waw!❤
@Shalom-lp8vy
@Shalom-lp8vy 9 ай бұрын
እኔም እየሱሴ ይንካኝ
@babysaron5629
@babysaron5629 9 ай бұрын
😢😢😢❤❤❤.....
@ShimelisKergo
@ShimelisKergo 8 ай бұрын
Paster.ali.yehenen.chanal.denget.agegnehut.gin.kegeta.new.betam.wededekuh
@RutTamru-e9y
@RutTamru-e9y 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 9 ай бұрын
You pray me 1 my leg 12 years l am sick and 2 cirstan life l am confuse and marriage l am single
@bethelbariso8000
@bethelbariso8000 9 ай бұрын
Tik tok live every day nw? Please i want to join
@Blessings548
@Blessings548 9 ай бұрын
tuesday-friday evening 1:00 local time
@YeshiAyele-h1z
@YeshiAyele-h1z 8 ай бұрын
1
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 9 ай бұрын
By this thing topic
@shaimaibrahim6533
@shaimaibrahim6533 8 ай бұрын
@babysaron5629
@babysaron5629 9 ай бұрын
❤❤❤........
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 9 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁልኝ ይሄው እዚህ ቤት ያለው የኢየሱስ ፍቅር ጠረን ጠርቶኝ እናንተን ለማግኘትና በውስጣችሁ ያለውን የጌታን ፀጋ ለመካፈል ብዬ ቲክታክ አውርጃለሁ( ከፍቻለሁ) እና አጠቃቀሙን አላውቅም ምንም አልፈልግም ከእናንተ ቤት ውጪ እና እንዴት ነው እናንተን መቀላቀል የምችለው ፓስተር አሊ ብዬ ስፅፍ ሁሉም ቪዲዮ መጣልኝ ግን እንዴት እናንተን መጠይቅ እንዳለብኝ እላወኩም ና እባካችሁ አስረዱኝ ልግባ! ፀሎት ፣ቃል በቀጥታ በግባት እና መካፈል እፈልጋለሁ ጌታ ይባርካችሁ ስለምትረዱኝ ና ስለምታስገቡኝ ❤❤
@Blessings548
@Blessings548 9 ай бұрын
t.me/PrayerRoomBodyofChrist በዚህ ቴሌግራም ግሩፕ ገብተው ያናግሯቸው እንዴት እንደሚሠራ ይነግርዎታል...🙏🙏
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 9 ай бұрын
@@Blessings548 እሺ ተባረኩ
@abebatsehaye7786
@abebatsehaye7786 2 ай бұрын
😂
@hannaanley2461
@hannaanley2461 9 ай бұрын
አሜን
@destadesta5130
@destadesta5130 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tv-cc1hu
@tv-cc1hu 9 ай бұрын
1
@tv-cc1hu
@tv-cc1hu 9 ай бұрын
1
@eyerusalemweyessa4516
@eyerusalemweyessa4516 9 ай бұрын
1
@eletetefera1628
@eletetefera1628 9 ай бұрын
1
@MimiTassew
@MimiTassew 9 ай бұрын
1
@shaimaibrahim6533
@shaimaibrahim6533 8 ай бұрын
1
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 7 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 16 МЛН
When u fight over the armrest
00:41
Adam W
Рет қаралды 7 МЛН