🛑 መቶ ሽማግሌዎች የሄዱበት አነጋጋሪው ሽምግልና ቴዲ አፍሮ ላይ ተቃውሞ እግቱ መልስ ሰታለች

  Рет қаралды 106,491

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Күн бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 194
@mequadesha
@mequadesha 4 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@discovery_with_anu
@discovery_with_anu 4 ай бұрын
Amen
@aregashgebere
@aregashgebere 4 ай бұрын
አሜን 🙏
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
የላይክ ሱስ
@tewodrosbahta7244
@tewodrosbahta7244 4 ай бұрын
Amen
@LeilaShamil
@LeilaShamil 4 ай бұрын
አሚን
@nanatiye6844
@nanatiye6844 4 ай бұрын
በእርግጠኝነት ይሄ ቤተሠብ ከፈጣሪ አስተምህሮ ጋር በፍፁም አይተዋወቁም በእውነት። ሲያሳዝኑ !!! 30 ሚሚሚ 😳😳😳
@GenteSofe
@GenteSofe 4 ай бұрын
በአገሪቷ ላይ ስት የልብ ህሙማን ህጻናት ጧሪ የጡ አረጋያን በሞሉ በት ሀገር እ ደዚህ ማድረግ የሀገርም የህዝብም ንቀት ነዉ 😢 ያሳዝናል
@mekonnenyohannesabera7444
@mekonnenyohannesabera7444 4 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነህ አንዳንድ የምትለቃቸው የቆዮ የታዩ ነው
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 4 ай бұрын
ሰላሳ ሚሊወን የሽምግልና ፈጀ የሚለው ሽምግልና የገንዘቡ ምንጪ በዘረፍ የተከማቸ መሆንአለበት ሀገርእንደዚህ ህዝብ በረሀብ እያለቀ የነሱእንደሲህ መሆን መንግስት የለምእንጂ መንግስት ቢኖር ሁሉንም አፍፉሶ ከባድ ምርመራ ተደርጎ እርግጠኛነኝ ሁሉም ትክክለኛፉርድቢኖር እስከሞትይፈረድባቸው ነበር ይገርማል
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 4 ай бұрын
እነዚህ መታሠር አለባቸው።ይሄ ወንጀል እኮ ነው ።ከየትም አያመጡትም ያው ሠርቀው ነው።
@Dana-jy5jl
@Dana-jy5jl 4 ай бұрын
መረጃው ውሸት ነዎ ሸገር ኢንፎ ላይ ስሙት
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 4 ай бұрын
Erhe tergagu comentateroch weshet new tebelowaln sijemer ensu teru neger aderguwaln gen KZbinroche selemichekulu Derwen neger altengerumen weshetun enji ensu mejemerya le mikodonya mesa abeletew temerkew esun esun menager sigebachew weri lilaw bite west new shemegelnaw telke yemibal aydelemen
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 4 ай бұрын
የሆቴል ባለቤት እና የመኪና አስመጪ ባለቤት ናቸው ሀብታም ምን አለበት 😢የፈለገ ሀብታም ቢሆኑ ገንዘብም ግፍ አለው😂😂😂😂
@aschalewgeberaselasse4681
@aschalewgeberaselasse4681 4 ай бұрын
መሀይሞች ናቸው ወይም ገንዘቡ የዳቢሎስ መሆን አለበት
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 4 ай бұрын
ትክክለኛ አሳብ ነው 👌 ሽልማቱ ለዳኜ ነበር የሚገባው ግን ሆን ተብሎ የተደረገ ነውና ጀግናው ዳኜ ቦታም አይሰጠውን ለዚህ ምናምንቴ
@YoditWoldegabrel
@YoditWoldegabrel 4 ай бұрын
ወይ ጉድ 30 ሚሊዮን ምን ኣይነት እርግማን ነው? የተራቡትን ኣይመግቡበትም
@narditube4378
@narditube4378 4 ай бұрын
ፊቺው ከሰርግ በፊት ነው 🤣🤣
@ኤፍ.ኢ
@ኤፍ.ኢ 4 ай бұрын
ልክ ነሽ የተራበን ቢያበሉ ይሻል ነበር
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 4 ай бұрын
ለተራበ ሚያስብ ሆድ አላየሁም
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 4 ай бұрын
ምን ቴረጊዋለሽ ያለው ማማሩ......................😮😮😮😮
@redietwolde4341
@redietwolde4341 3 ай бұрын
ውሸት ነው።
@alemayehulakew3642
@alemayehulakew3642 4 ай бұрын
እባካችሁ 30 ሚሊየን ብር የፈጀ ሽምግልና እያላችሁ ኑሮ ባስመረረው ህዝብ ላይ አትሳለቁበትእባካችሁ ሰዉ የደከመበትን ብር እንዲህ አይሳለቅበትምና እባካችሁ ከተረፋችሀ ለድሀ አጉርሱት😂🎉😢😮😅😊
@mesiyemekditube7240
@mesiyemekditube7240 4 ай бұрын
ጳጳሱ አብረው ከሚሄዱ አያወግዙም ይሄ በክርስትና ተገቢ ያልሆነ ድርጊት ነው አይ ሽምግልና
@nanatiye6844
@nanatiye6844 4 ай бұрын
አያስተውሉማ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 4 ай бұрын
ነፃነት ወርቅነህ"ድራማውን እኛ እንስራ አለ።" ገንዘብ እና ሚዲያ ላይ የዋለ ፍቅር አዝናለሁ .......ይፈርሳል 🤭🤭🤭 30 ሚሊየን ?🤭
@Niguse-s6u
@Niguse-s6u 4 ай бұрын
30 ሚሊዮኑ የተገኘው በወንጀልና በሰላቢ ነው
@masaratalemayeohu7502
@masaratalemayeohu7502 4 ай бұрын
ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ስንት ተ ፈናቃይ ባለበት ይህች ሀገር ለወገኖቻቸው ቢሰጡ ምን አለበት
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 4 ай бұрын
ቱ እኔ አፈርኩኝ ፎጣ ላይ ቁጭ አልኩ አላለችም ሰው ግን እንዴት ነው ድፍረት ሚኖረው 😢😂😂😂ቤጃችን እንኳን ሰላም መጣህ 💞💞💞💞
@BetiBeti-m3b
@BetiBeti-m3b 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ቤንጃ ምርጥ የተረጋጋህ ሰው ነህ በርታልን
@abebat2466
@abebat2466 4 ай бұрын
30000000ምነው ለመቄዶንያ ቢሰጡ ከሰማይ በረከቱን ያገኙ ነበር ለጥጋብ ከሚያፈሱት
@Hameremedia21
@Hameremedia21 4 ай бұрын
ቆይ ግን ልጁታ ዳይመድ ናት እንዴ 30ሚልየን ለሽምግልና ይሄማ ግፍ ነው ምንያልአፍተም ብሆኑ ምንአለ ለመቀዶኒያ ብሰጡ 😭 ኧረ አቺ ልጅ ምን እያልሽ ነው
@HayatHayat-zc8hf
@HayatHayat-zc8hf 4 ай бұрын
ውሸት ነው አሉ እኮ የልጅቷ አባት ተጠይቀው። በጣም ነው የገረመኝ አሉ እና ውሸት ነው
@AaaBbb-et7zg
@AaaBbb-et7zg 4 ай бұрын
ቤንጃ እነዚህ ተጋቢዎች በጣም ነዉ የሚጋቡት አጣራልን
@eduam2859
@eduam2859 4 ай бұрын
30 ሚልዮን ብር ለሽ ምግልና ???? ! ወይ ጉድ ይችህ ወንድ ከወደደ ወድደ ታማኝ ነው ያልሽው እንደ ገና አስቢበት በእተቃራኒው ነው ይወርሽው
@ahmedseid622
@ahmedseid622 4 ай бұрын
30 ሚሊዮን ህዝብ በተራበበት ሀገር ያውም ሲሸካሸኩ ለከረሙ ጥንዶች ለሽምግልና 30 ሚሊዮን ብር ጎበዝ ወደየት እሄድን ነው? 😭😭😭
@tanhimelse2296
@tanhimelse2296 4 ай бұрын
ማለት መብታቸዉ
@HatbamHatbam
@HatbamHatbam 4 ай бұрын
ደግሞ ነገ ለሚፋቱት
@yalembeza3163
@yalembeza3163 4 ай бұрын
ጊዜ መሃንዲስ ነው ያፈርሳል ያድሳል: አንዱ ሲያሸበርቅ አንዲ አፈር ይለብሳል። ወይ 30ሚሊዮን ወይ አለማሰብ። አንዱ ለሃገር ይሞታል አንዱ ይቀብጣል። ወይ ጉጉጉድድድድ
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 4 ай бұрын
ጥጋብ ነው እንዲህ ያደረጋቸው ሁሉንም በአንድ ለሊት እነሱም ዘር ማንዘራቸው ይህንን እንዲህ የተመፃደቁበትን ሀብት አተው ድህነትን ይቅመሷት ዘንድ ፀሎቴ ነው 🙏🙏🙏🙏 በኢትዮጵያ ምድር እንዲህ ከልክ በላይ መመፃደቅ ያሳፍራል እንጂ አያኮራም ስንት ተርቦ የሚሰቃይ ህዝብ ባለበት ምድር
@shimeleshunde8318
@shimeleshunde8318 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አልታረቅ ያለን ረሀብ ባለበት ሀገር የጠገበን ሽማግሌዎች ለማብላትና ለታይታ 30 ሚሊየን ልቦና ይስጣችሁ።
@JihanAhmed-u9o
@JihanAhmed-u9o 4 ай бұрын
80%:ምናምን ትያለሽ ሴት መሆንሽን አትርሺ ሴት ህይወታን ሰጥታመሰለኝ ወልዳ የምታሳድገዉ ሴት ቤቴን ብላ ስንቱን ችላ ምትኖረዉ እንደአንቺ አይነት ወረኛሲቀር
@willyou2030
@willyou2030 4 ай бұрын
ገንዘቡ ምንጩ ከድሀዉ ህዝብ የሀገር ሀብት ነዉ ! ወገኖቿ በዱር በገደሉ ለነጻነት ይታገላል ስንቱ የሚበሊዉ የሚጠቀሙበት የለዉም ዘራፊወቹ በገንዘብ ግፍ እሰሩበት ነዉ ! እግዚያብሔር ይፈርዳል !
@honey48757
@honey48757 4 ай бұрын
Lemejemeria Gize Ye Gurage Jil Ayehu 😂😂😂😂😂😂 30 Million Bir le Shimgilina ?? 😂😂😂😂😂😂 Alamidin Bihon Enkuan Alawetam 30 million le Sergim hone Le Shimgilina 🤔🤔🤔🤔🤔🤔 Hooooo Yemin Mejajal new Ere Wedia 😒😒😒
@yalembeza3163
@yalembeza3163 4 ай бұрын
30 ሚሊዮን ለሽምግልና ወጪ ተደረገ ??? እግዞዞዞዞ ኧረ ይቅር ይበላችሁ። ምን አይነት ጥጋብ ነውውው። አታፍሩም እንዴ። ህዝብ በስንት ችግር እያለ በጦርነት በስደት በችግር እያለ እናንተ ለሽምንግልናናና 30ሚ። ሌላው ይሞታል ሌላው ደሞ ይሞሸራል።ጊዜ ምሃንዲስ ነው ያፈርሳል ያድሳል : አንዱ ሲያሸበርቅ አንዱ አፈር ይለብሳል።
@zuriashwork6030
@zuriashwork6030 4 ай бұрын
ለመሆኑ ልጅትዋ 30 ሚልዮን ታወጣለች ወይ ካለዉ ከሀገሪቷ ተጨባጭ ሁኔታ ጋር አብሮ አይሄድም የማይረባ ነገር ማድረጋችንን እናቁም የሚገርመዉ ነገር ይህ ሁሉ እየተደረገ ከሰማን በዃላ ባአመቱ ተለያዩ የሚለዉን ስንሰማ ይህን ሁሉ ገንዘብ ለድሀ ብንመፀዉተዉ የልጆቹም ትዳር ይቃናል እናስብበት።
@MelakuAlemu-b1g
@MelakuAlemu-b1g 3 ай бұрын
ቤንጃ የእግቱ ታሪክ ላይ ግራ የሚያጋቡ ነገሮች አሉ ይህም ምንድን ነው ሌሊት አምስት ሰአት ላይ ያደረሳት ሾፌር እስከ ሌሊቱ አስር ሰአት ተኩል ድረስ እዛው መቆየቱ ትክክል አይመስለኝም በዛ ላይ እራት ለመብላት ከሌሊቱ አምስት ሰአት ላይ መወጣቱ ትክክል አይመስለኝም በተጨማሪም እራት ለመብላት የወጣ አንድ ሰው ተጨማሪ (Take away) ይዛ ወደ ቤቷ መምጣቷ የማልቀበለው ሃሳብ ነው። በተጨማሪም ለጓደኛየወ ደውዬ እቤት እስክደርስ አውሪኝ ስልኩን እንዳትዘጊው አልኳት የሚለውና እቤት ቀደም ብዬ ደውዬ ነበር ካለችው ጋር የሚጣረስ ሃሳብ ሆኖብኛል።
@Fkrye16
@Fkrye16 4 ай бұрын
በዚህ አዋርድ ቴዲ አፍሮን ተውቱ ምርጥ ተዋናይናን ተብሎ የተሽለመቱ ምርጥ ተከታታይ ድራማ ተብሎ የተሽለመው እራሱ ግራ አጋብቶኛል ስለተሸላሚው ችግር የለብኝም ግን ከበስንቱ ድራማ ጋር የታጩት ድራማዎች ሽልማቱ እነሱን ያካተተ መሆን ነበረበት በጣም ነው የገረመኝ ህዝብ ነው ወይስ ዳኞቹ ናቸው የመረጡት የበስንቱ አዝናኝ ሊሆን ይችላል እንደ ጥበብ ሙያተኞች ከታየ ግን ኖ መሸለም ያለባቸው አልተሽለሙም እኔ ብቻ የታዘብኩ መስሎኝ ነበር ለዚህ መልስ በቀጣይ ቪድዮ አስቱኣየት እንድትሰጥበት እፋልጋለው አንተም ቤንጃ
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 4 ай бұрын
ምንንድነው እቴማች ስታስጠዪ ንግግርሽ ሁሉ ሁለመናሽ አያምርብሽም ቀልድ ይቅርብሽ
@LallemandMintamir
@LallemandMintamir 3 ай бұрын
ተነግሮ ኤፍሬም ታምሩ እየመጣሽ ተኝጋ እናስከፍል አለሽ በቀለ የመጡ መተኛት ማንሰማው ጉዴ የለም ህዝቡ በራ በጦርነት ያልቃል 30 ሚልየን ብር ለሽምግልና ይቺ የዘረፈችው አገሪቱ ኢትዮጵያ ራሱ 30 ሚሊየን ብር የላትም የዘረፈችው ነው😅😅
@LallemandMintamir
@LallemandMintamir 3 ай бұрын
እረ ጉድ በሉ አረ ጉድ በሉ ጉድ ሳይሰማ መስከረም የጠባያ ሃገራችን ሰው ማንሰማው ጉዴ የለም የላት በዳ ትወጥራለች ምን አለበት 30 ሚሊዮን ብር ለሽምግልና ተምታወጡ ስንት ነገር አገሪቱ ራሱ ብድርና በችግር እየጨቀየች ምናለበት የተራቡትን ብናበላ የተጠሙትም ብናጠጣ ተእታረቀ ዘርፋችሁ ነው ወይስ አልገባኝም አገሪቱ ራሷ 30 ብር አላት እንዴ ግራ ገብቶኛል አስተውሉ ሰዎች👇👇
@afomibelen8123
@afomibelen8123 3 ай бұрын
የኔን አያት አስታወሰችኝ ማንቆርቆርያ አሮጌ ድስት ምናምን ተሰብስቦ ሊጣል ሲል ኡኡኡኡ በህግ አምላክ ብላ መልሳ በርንዳ ላይ ቁጭ ብላ ሻይ እያፈላች እር እንኪ አዲስ ስንላት በሱ የሚፈላ ሻይ አይጣፍጥም ብላ እስካሁን እራሱ የጣለችው አይመስላኝም ❤❤❤❤
@Dana-jy5jl
@Dana-jy5jl 4 ай бұрын
ቤንጃ የ 30 ሚሊዬን ብሩ ሽምግልና የሀሰት መረጃ ነው ሸገር ኢንፎ ላይ መሰረት በዙ ላይ ድጋሚ ሰርተዋለች አዳምጠው ባለቤቶችን አውርታቸዋለች እናም መልስ ሰተዋል መቅዶኒያ ሄደው አብልተው ሌላም ስጦታ ሰተው ከዛ ሽምግልናውን በባሀሉ መሰረት አድርገዋል እናም እኛ ሰርተን እንጂ አልሰረቅነውም ሰርቶ ያመጣሰው እንደዚህ አያደርግም ብለዋል ለማንኛውም አዳምጠው😊
@bis-pw2jt
@bis-pw2jt 4 ай бұрын
አንተ ሰውዬ ልምን የውሸት መራጃ ታወጠለህ እንኯን 30 ሚሊዮን ልናወጣ ሜቄዶንያ ነው ሄደን ሽምግልናውን የፈፀምነው ብለዋል ኮ የሙሽራው ኣባት ተጠይቀው።
@hirutseyfu6944
@hirutseyfu6944 4 ай бұрын
እረ ወዲት እንድረስ ሠው በልቶ አይደለም ቀዶ የማይጨርሠው ብር ከየት ነው የሚያመጣው ሸማገሌዎቹስ በሩ ቴከ አዌ ይሠጣቸዋል ወይ ?ከሆነነስ እኔም በተቀመጥኩኝ
@AdefrisGebre
@AdefrisGebre 4 ай бұрын
እንደ አንተ ዓይነቱን በረት አፍ ለመያዝ የምን መጥሪያ ያስፈልጋል የፍ/ቤት መጥሪያ በመርህ ደረጃ እንጂ ፖሊስ ማንኛውንም ተጠርጣሪ ለምርመራ ከፈለገ የግድ የፍ/ቤት መጥሪያ መያዝ አለበት የሚል የህግ ድንጋጌ የለም በህገመንግስቱ በተለያ የህግ ከለላ ከተሰጣየው ግለሰቦች ውጭ 🎉
@fafinibabu6102
@fafinibabu6102 4 ай бұрын
ስለ አመቱ ነጠላ ዜማ ያልከው ልክ ቢሖንም ከንጉሱ ጋ መወዳደሩ ብቻ ነበር ችግሩ እኔም ዳኘውን በጣም እወደዎለው ቴዲ ግን ትልቁ ድክመቴ ነው ቴዲ ዘፋኝ ብቻ አይደለም ለዛች ለፈራረሰች ሀገር ትልቅ መሰዎትነት እየከፈለ ነው።
@fmeylan2240
@fmeylan2240 4 ай бұрын
ሰላም የተመሰገነ የኔእናት😂❤አሳቅሸኘ በርበርመጨለፋ😂😂😂❤
@narditube4378
@narditube4378 4 ай бұрын
ሀሜታኛዋን ልጅ ወንድ ብሆን በሷ ፍቅር አብድ ነበር ስወደት 😂😂😂😂 ለካ ሀሜትም የምያምርበት አለ እኔ አሆን ልቦጭቅ ብል አያምርብኝም ሊያና ኤቺ ልጅ ስያምርበቸው 🤣🤣
@KhaledKhaled-p4c
@KhaledKhaled-p4c 3 ай бұрын
30.milwon.ere.uuu.set.chegrgna.eyal.men.ale.lenesu.betstu.kegzabahr.taggnalchew
@maresketafff2901
@maresketafff2901 4 ай бұрын
አትፍረድ ይፈረድብካል ዛሬ ባንተ ሲመጣ ያለመጥርያ አታስረኝም
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 4 ай бұрын
30 million? 👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽👎🏽 lewushet nuro! Do you think you bought a cookie or happiness ? Tiiiiiiiiich!
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 3 ай бұрын
አንተ እከኳም ነህ ነህ ታንቀህ ሙት ቴድዬ ባንተ ቆሻሻ አፍ አይጠራም አጋሰስ ቴዲ ይገባዋል
@wendmagegnmintesnot
@wendmagegnmintesnot 4 ай бұрын
የእግቱ ያልገባኝ ነገር ከስራው አግደውታል የሆነ ጊዜ አይተውት ፀባዩን ካስተካከለ ከታች ጀምሮ ይገባል ነው ያለችው ቆይ ካገዱት ፀባዩን በምንድነው እንዳስተካከለ የሚያቁት?
@DanileShewaye
@DanileShewaye 4 ай бұрын
ባቆራጭ የሚገኝ ብር ለማጥፋት አያሳሳህም ስለዚህ አንሶል።።።
@ethiochu
@ethiochu 4 ай бұрын
ሃገር እየዘረፉ ነዋ !
@birukmeseret6
@birukmeseret6 4 ай бұрын
ቴዲ አፍሮ ከዚህም በላይ ይገባዋል በሙዚቃው ዓለም የቀረን ተስፋችን እሱ ነው እሱን አትንኩብን❤❤❤❤❤
@samcon1984g
@samcon1984g 4 ай бұрын
እኔ እስከማዉቅህ እዉነተኛና ተጨባጭ ወሬ ነዉ የምታቀርበዉ። የምን ክስ ነዉ?
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 ай бұрын
አንስማማም እሷ የራሷን ከሆነ የምታወራው 😳🤭🤔
@Titi-qu7gl
@Titi-qu7gl 3 ай бұрын
የወንድሙ ጂራ ሙዚቃ ነው
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 4 ай бұрын
እውነታቸውን ነው እናቶች እቃቸው ምንም ነገር እንዲጣል አይፈልጉም አንቺ ዘመናዊ ሆነሽ መተሽ ጣይ ብትይ ጆሮአቸው ጥጥ ነው
@tinafiud6941
@tinafiud6941 4 ай бұрын
እጅህን ለኦሮሚያ ዘርጋና ተማፀን ምን ባልክበት አፍህ ነው
@dagimbelay7894
@dagimbelay7894 4 ай бұрын
ቤንጃ ትመቸኛለ ግን ሊያ መልስ የለሄም ለምን ተቀደምኩ እያለች ነው ስለ ሳምሶንና እና ዳጊ 😂😂
@narditube4378
@narditube4378 4 ай бұрын
ፎጣ ለይ ነው ያለውት አለች 🤣🤣🤣🤣አራ እኔ ብቻ ነኝ ለካ ፔሬድ ለይ ምንም ለውጥ የመለያው ተመስገን ሴቱ ሁላ ወያ ወሩ ሚጥ ሆሆ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 4 ай бұрын
30ሚልዬን 😮 ብር እንጅ ኣቅል የለለው ማህበረሰብ መሆናቸውን ነው ያሳዩት ።
@tadessehaile1503
@tadessehaile1503 3 ай бұрын
ለመታወቅ ፡ ትልቅ ፡ ጥረት። የቤት ፡ ጣጣን ፡ በአደባባይ። ለመታየት።የቤት ፡ ኮተት።
@Toselamdeseta
@Toselamdeseta 4 ай бұрын
Serekewe yametute selehone enji seretwe biyametute yihene yahele ayawetume nebere lezaweme gurage yalagebabe ayawetame. ahune gene berume yemimetawe begefe selehone siyawetuteme ayisemachweme senete misekine hezebe balebete 😢😢😢
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
@ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ 4 ай бұрын
ለከተማችን ቆሪጣሞች ሰላሳ ብር ናት ምን አላት
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 3 ай бұрын
Let her know it is a shame on her by pushing her mom. She is a lazy women. I . Everyone has right to keep whatever item they want to use. Your mom work hard she knows how to use them. Let her order her pizza
@user-nebo79
@user-nebo79 4 ай бұрын
I don't want much, I just want the person reading this to be healthy, happy, and loved. Wishing you a good day
@tizitazena3800
@tizitazena3800 4 ай бұрын
ቤንጃዬ እነወድሀለን በርታልን
@abiylulseged3153
@abiylulseged3153 4 ай бұрын
እቴማች ተመችታኛለች
@amsalegammie2303
@amsalegammie2303 3 ай бұрын
በትክክል እህቴ ስለሴቶች የተናገረችው።
@LeilaShamil
@LeilaShamil 4 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ! እረ ምን ጉድ ነው..ሲገርም.. እናመሠግናለን ቤንጃ..
@SintayehuFerede-my2jd
@SintayehuFerede-my2jd 4 ай бұрын
እሚገርም ነገር ነዉ የሽምግልናና እርከርድ የሰበረነዉ ለየት ለማረግ ካልሆነ በሰተቀር ሱላሳ ሚሌኑ ሰላሳ ሚሌን ድሆችን ይረዳነበር ግን ላለዉ ምንም ነዉና ለሌለዉ ደግሞ ምንመማድረግ አይቻለም ሁሌም የለምና
@bezatemir5402
@bezatemir5402 4 ай бұрын
ቀልደኛ ናቸው 30 ሚሊዪን ወጥቶም ይፋቱ ይሆናል
@kumsarabiso8448
@kumsarabiso8448 4 ай бұрын
Mndnew relax gena kejmru 300000000mnamn arogit agbta mnamn police mnamn eree ende
@sarahbay3607
@sarahbay3607 3 ай бұрын
ኣንቺን ደፍሮ ማን ይቅራል ኣታፍርም ወንዱ ግን ምን ኣይቶ ይደፍርሻል ብለን እንመን
@Dhdt-zj1wq
@Dhdt-zj1wq 4 ай бұрын
Hmmmmmm 30milion 16amt Areb Hager Sercha 1milion ylgnm ye2 alem sewochi be1 Hager lay.
@FasikaZeru
@FasikaZeru 4 ай бұрын
Very ridiculous to hear this wedding, in a such poor country
@fatumahusein263
@fatumahusein263 4 ай бұрын
Kefalew ketasere 15 kenu new 😂😂😂 zare new kenkelfeh yetenesahew?weyis le youtube madmekiya new ere abezahew 😂😂
@geneteden4343
@geneteden4343 4 ай бұрын
ቴዲ የሰጠው ሽልማቱ የቆሪጥ ባህር ነው መግባት ነው ብሽፍቱ 😄😄😄
@zenahebezuabayalemayehu6738
@zenahebezuabayalemayehu6738 3 ай бұрын
በህንድ ሀገር በእርግዝና ወቅት የልጅ ፆታን ማወቅ በህግ ክልክል ነው፣ ይሄንም የሚያደሮግ ሀኪምም ይሁን የጠየቀው ሰው እስከ 15 ዓመት እስራት ይቀጣል።ይሄም የሆነው የሴት ቤተሰብ ልጃቸው ስትዳር ከፍተኛ ዳውሪ(ጥሎሽ) መስጠት ስላለባቸው በእርግዝና ወቅት ፆታውን ካወቁ በኋላ ሴት መሆኑን ሲያውቁ ውርጃ ስለሚፈፅሙ ነው ይሄ ህግ በሀገር አቀፍ ደረጃ የወጣው።ይሄም አረመኔ ሰው ፆታውን በእርግዝና ወቅት ማወቅ ስለማይችል ትንሽ ወራትን መጠበቅ ስላቃተው ነው የልጁን ህይወት የቀጠፈው፣ሚስቱንም አደጋ ላይ የጣለው።
@benjatube2
@benjatube2 3 ай бұрын
አመሰግናለው
@elaybright8884
@elaybright8884 4 ай бұрын
Yes women s like that wandering every time not worthy they don't believe in any things
@rozinazerihun6595
@rozinazerihun6595 4 ай бұрын
ጫማ ውስጥ አንሸራቶት እንዳይወድቅ
@AbilaEyu-pt7tc
@AbilaEyu-pt7tc 4 ай бұрын
አንተ ግን ተሳስተሃል እኔ ደግሞ በተቃራኒ ሁለት የውርደት ቪዲዮ ደርሶኛልሁለት የውርደት ቪዲዮ ደርሶኛል ማለቴ የዳጊ ዳንስ ቤት ለዳንስ ዝግጅት እያረጉዝግጅት እያረጉ እኔ በእርግጥ ሳምሶንን አልወደውም ጥርሱ ያስጠላኛል ግን አሁን የደረሰኝ ቪዲዮ ዳጊ ወረዳ መሆኗን ያሳያል
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 4 ай бұрын
ሳሚ ቤቢ ያው የናዝሬት ልጅ ስለሆነ ነው ጥርሰ ብልዝ ውበታችን ነው
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 4 ай бұрын
ቴድዬዬዬዬዬዬዬዬ ውድድድድድድድድድድ
@Emamimami
@Emamimami 4 ай бұрын
ውለጂለት
@salamselamsetotaw-zi8ou
@salamselamsetotaw-zi8ou 4 ай бұрын
@@Emamimami ምቀኞችችችችችችችችችችች
@Emamimami
@Emamimami 4 ай бұрын
@@salamselamsetotaw-zi8ou ምቀኛ ሰው ነው ምቀኛ የሚለው
@haregnegusu6432
@haregnegusu6432 4 ай бұрын
ፎጣ ላይ ነው ስትል እንዴት ነው የደነገጥከው😂😂😂😂😂😂
@betieltsegaye4315
@betieltsegaye4315 4 ай бұрын
ስለ፡ቴዲ፡አፍሮ፡የተናገረው፡ሰውዬ So S T U P I D... አሳፋሪ... መናገር፡እራሱ፡አይችል፡ሕዝብ፡ወክዬ፡ነው፡የማወራው፡ይላል።
@nunubelete8142
@nunubelete8142 4 ай бұрын
ስለ ቴዲ ላወራከው ለሱ ሲያንሰው ነው ካልተደሰትህ መቃወም መብትህ ነው🤣🤭
@DaniTube-mr8ey
@DaniTube-mr8ey 4 ай бұрын
30ሚሊየን እረ አምላኬ ተዉ ሥጠኝ ወይ ዉሠደኝ መሄዱ ይሻላል እደደ😢😢
@KidusNigatu
@KidusNigatu 4 ай бұрын
አቤት ቅናታችን 30 ሚሊዩን እያሉ መንጫጫት
@belachewtessema4071
@belachewtessema4071 3 ай бұрын
ይህ ትዳር ታያላቹ አይዘልቅም ምክንያቱም ???????
@MartaRone
@MartaRone 4 ай бұрын
Yawtu eskzare yelfut lezi aydel kotebutm zerzrutem telwt mehedachw aykrem birr lesw enji sew lebirr altftrem gobz
@zaharapretty7964
@zaharapretty7964 4 ай бұрын
አይ. ቤንጃ. ያርቲስቱን. ቅሌት. መረጃ. አላወጣም. እያልክ. አንተ. ቲክቴክ. ላይ. ዘርግፈውት. አየው. ሰማው. ክክክክክክክ ግልጽ. የወጣውን. በግልጽ. አውራን. አትፍራ. ቤንጃ. እሽ. በርታልን
@benjatube2
@benjatube2 4 ай бұрын
አመሰግናለው
@fetahmede991
@fetahmede991 4 ай бұрын
Werega tedi eyale dagewale telaleh esu eko yeleyale denkoro
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 4 ай бұрын
እቴማች ምርጥ ልጅ በሳቅ ገደለችኝ🤣🤣🤣🤣
@geneteden4343
@geneteden4343 4 ай бұрын
30ሚልዮን ብር አንድ ፈብሪካ ገንብቶ ብዙ ዜጎች የስራ በር ለመንግስት ታክስ በማስገኝት ለአገር እና ለሕዝብ አይጠቅምም አያገለግልም ወይ ???30ሚልዮን ብሩስ ከየት መጣ ???? የዝርፍያ ብር ስለሆነ ራእይ እና ለ ቁምነገር እንዳይውል መርገሙ ነው ችግር የሆነው???30ሚልዮን ብር ቢኖረኝ አነስተኛ የደሮ ርቢ ከፍቼ 30ሰራተኛ ቀጥሬ የደሮ እና የእንቅላል ገበያው አረጋጋው ነበር አገር ማለት ሐላፊነት ነው ሰርቶ ማሳየት ነው ለራስ ዘራርፎ ገንዘቡ በከንቱ ማጥፋት አይደለም 🤑😨💔💔💔😨😨
@etethailu2358
@etethailu2358 4 ай бұрын
Mendenew yemeqbaterw sewyew. Meqennna😊
@AddisSultan
@AddisSultan 4 ай бұрын
እኛ ሃገር እኮ እቃ ጡረታ አይወጣም 😆😆😆😆😆
@tzm6910
@tzm6910 4 ай бұрын
እነዚህ ከግሎባል ዋርሚግ የበለጠ ፖሊዩሽን ስራ ስለሰሩ ሰላሳ ሚልየን ብሩ ተቀምቶ ለ መቶ ሐያ ስራ እጥ ኢትዮጵያውያን መነሻ ካፒታል 250,000 ብር ቢሰጥ መልካም ነው ።
@SelamWork-xv4vn
@SelamWork-xv4vn 4 ай бұрын
ኡይ እኔም የቸገረኝ ነገር ስሙ አሮጌ እቃ አገልግሎቱ ከአዲሱ በላይ ነው የድሮ እቃ ሳያረጅ አዲሱ ያረጃል😂😂😂
@nanny3146
@nanny3146 3 ай бұрын
Ere shame on u ur utubers always lied
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 4 ай бұрын
እኔ እኮ ቢንጃ ያንተ ኩመንት የሚገመኝ
@salaselam43
@salaselam43 4 ай бұрын
አጊቱ መልሶ ምንም አልተዋጠልኝም ቀላቀለች እኮ የመደፈር ሙከራ ከተደረገባት መክሰስና በህግ መጨረስ ነዉ እንጂ እንዲ ብለውኛል በሆላ ያረጋሉ ግልፅ አይደለም
@tsehailoratogebere6507
@tsehailoratogebere6507 4 ай бұрын
እኔምለው ለስርጉ ስንት ሊያወጡ ነው ወይ ግዜ ስንት የተራበ በአለበት ሀገር ደግሞስ 100 ሽማግሌ ለምን ግን ባህል ነው ወይስ ምንድን ነው ይህ ሁሉ መሆን የተጀመረ። እሯ የሚለው አርቲሲት 40 ሽማግሌ ከላከ በኃላ ፉክክር መስለ ግን የቤተክርስቲያ ቄሶች ምን እያሉ ነው አጅበውም እየሄዱ ነው በጣም ያሳዝናል ወዴት እየሄድን ነው እረ በህግ አምላክ ይባል ይህ ነገር
@KiyaElias-ec2bl
@KiyaElias-ec2bl 4 ай бұрын
እኔ ያዝናናችኝ ፎጣላይ የምትቀመጠ ስንት ቀን ልትቀመጥ ነው ወይ ጉድ የማይሰማ ጉድኮ የለም እናንተ ዘንድሮ
@tibaremu1357
@tibaremu1357 4 ай бұрын
ሰዓት ስንት ነው የሰዓቱን ዋጋ ለማወቅ ነው ስንት ሰዓት ነው ጊዜውን ለማወቅ ነው ።እንደዛ መሰለኝ አገላለፁ የገባችሁ አስረዱኝ ❤
@yenemedia913
@yenemedia913 4 ай бұрын
እኔ ያልገባኝ ለሽምግልናው ሰላሳ ሚሊየን የወጣው ለሰርጉ ስንት ሊወጣ ይሆን !?ሃብታም ግን ቀበጠ ነገ ለመፋታት ይህን ሁሉ ብር መዝራት!
@mujl5424
@mujl5424 4 ай бұрын
Gurans balestra were bilew newa yemexaw biru
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 18 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 21 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 48 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 73 МЛН
ለማመን የሚከብድ ኑሮ የሚኖርበት ሀገር ገባሁ
31:45
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 116 М.
9ኛው ሺ - ምዕራፍ 3 ክፍል 8
24:08
EBC Entertainment
Рет қаралды 91 М.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 18 МЛН