መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ : መጽሃፈ ኢዮብ(ምዕራፍ 1-42) | Bible Audio : Eyob(Chapter 1-42)

  Рет қаралды 916,603

ቅዱስ ቃል Kidus Kal

ቅዱስ ቃል Kidus Kal

Жыл бұрын

መጽሐፍ ቅዱስ ትረካ ፡ ሙሉ የመጽሃፈ ኢዮብ ከ1-42 ምዕራፎች የተካተቱበት ቪድዮ ነው በዚ ቅዱ ቃል ትዩብ ይዘንላችሁ የመጣነው በጥሞና እና በትኩረት እንድታዳምጡት እንጋብዛችዋለን
ቃለ ህይወት ያሰማልን !
Like | Share | Subscribe
Chapters
Thanks for Watching
#orthodox #orthodoxtewahedo #amharicbible
#orthodoxmezmur #amharicmotivation
#ethiopianorthodoxtewahedochurch

Пікірлер: 275
@user-cy5td7jc8m
@user-cy5td7jc8m Жыл бұрын
ቃለ ህይት ያሰማልን
@alemhyilu8422
@alemhyilu8422 Жыл бұрын
እግዚብሔር አምላካተችን ሆይ የአባታችን የኢዮብን ብረረከት አሳድርብን አሜን አሜን አሜን
@kassayeabebe21
@kassayeabebe21 Жыл бұрын
😢😢😢😢😮😮😢😢😢
@kassayeabebe21
@kassayeabebe21 Жыл бұрын
😢😢😢😮😢😢😢😢😢😢😢😮😢😮😢😢😢😢😢😢😢Tg
@user-xd2dw3tj4e
@user-xd2dw3tj4e Жыл бұрын
አቤቱ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ🙏አባት ሆይ ፍጥርልኝ🙏🙏🙏😢
@mosessammy7055
@mosessammy7055 Жыл бұрын
Thanks 🙏 ❤
@wodealamu5739
@wodealamu5739 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@temesgengoytom6984
@temesgengoytom6984 Жыл бұрын
Egthebher yemesgen Amen Amen Amen
@Yig-bb6tz
@Yig-bb6tz 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ልክ እንደ እዮብ በመከራችን ጊዜ ያፅናን አሜን አሜን አሜን
@yoditaregawi1710
@yoditaregawi1710 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደ እዬብ እግዚአብሔር የምንፈራና የምንታገስ አድርገን
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
አሜን ያባታችን በረከቱ ይደርብን
@Meaza-ed3sk
@Meaza-ed3sk 2 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ማረኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hhhhbhgg4957
@hhhhbhgg4957 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክችንሆይ የአባታችን የኢዮብን ብርከትን አሳደርብን ጌታሆይ እንደ በደለቹን አትብን😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@user-ux8uj9to3q
@user-ux8uj9to3q 4 ай бұрын
😅😅
@DesalegnSisay-wz8rm
@DesalegnSisay-wz8rm 4 ай бұрын
Amen​@@user-ux8uj9to3q
@user-yi9bu1zc8c
@user-yi9bu1zc8c Жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን የኣባታችን እዮበ ፀጋን በረከት አይ ለየነ
@user-zt5yq7yo3n
@user-zt5yq7yo3n Жыл бұрын
እግዚአብሔር የአባታችን እዮብ ረድኤት በሰከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜንንን
@areloyicha840
@areloyicha840 Жыл бұрын
ተመስገን አምላከ 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@abirhamseyfu4133
@abirhamseyfu4133 Жыл бұрын
በራከቱ ይደርብን
@kibromaraya1224
@kibromaraya1224 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hwet yesmalna hawna
@eyobabay1800
@eyobabay1800 Жыл бұрын
የእዮብን ትዕግስት ያድለን አሜን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ያባታችን ኢዮብ ረድኤት በረከትይደረብን በእውነትቃለህይወትያሰማልን
@amharicss4098
@amharicss4098 Жыл бұрын
መምህርችን ቃለ ህይውት ያስማልን ፅጋውን ይብዝልኝ ሺ አመት የኑርልኝ ♥️♥️🤲🤲🤲 አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭
@MohaTemam
@MohaTemam 3 ай бұрын
🙏 🙏 🙏 🙏 Aman aman
@user-qx7hz2hk6u
@user-qx7hz2hk6u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላኬ ይመስገን።
@proudbeenmyself1576
@proudbeenmyself1576 Жыл бұрын
Yhinin kal endinkafel siladeregachu Egzabher Amlak abzto ybarkachu amen 🙏
@hibretassefa9872
@hibretassefa9872 Жыл бұрын
አባታችን እዮብ በረከቱ ይደርብን
@user-nh9pk1uy9c
@user-nh9pk1uy9c 6 ай бұрын
እግዚአብሔር የአባታችን እዮብ ረድኤት በረከት በእኛ ይደርብን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SvgtZxhh-rv4es
@SvgtZxhh-rv4es Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በጌታችን በኢየሱስ ስም ጸጋ ይጨምራል❤
@heyewetalemu548
@heyewetalemu548 Жыл бұрын
Kale heyewet yasemalen....egzeyabeher yebarekachu ......legnam ende eyobe tagash ena tsenu amagn lebona yeseten..amen
@abebachekol3611
@abebachekol3611 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምህረትህን አብዛልን ተባረክ ወድማችን
@MiraDejene
@MiraDejene 2 ай бұрын
አሜን 📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድማችን እኛንም እንደ እዮብ ባመከራ ግዜ እንድንፅና ህያው እግዚአብሔር ይርዳን🙏🙏
@IteractionsNet
@IteractionsNet 6 ай бұрын
ኣሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@demozedemoze3615
@demozedemoze3615 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን
@kasu3477
@kasu3477 5 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ያባታችን እዮብን ትግስትን ፅናትን እምነትን አድለኝ 🥺 የቅዱስ እዮብ በረከት ይደርብን🙏🙏
@hana-wp7he
@hana-wp7he Жыл бұрын
የእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኢዮብን ትግስት ይስጠን
@mehariemehazion9718
@mehariemehazion9718 Жыл бұрын
Amen Amen Amen nay iyob bereket yhabena amlak
@user-ib6nj4fp9y
@user-ib6nj4fp9y 9 ай бұрын
Mamere kalaheyewate yasamalene
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@burthkhan61
@burthkhan61 5 ай бұрын
በረከቱ ይደረብን ያአባታችን ቅዱስ እዩብ
@user-dd3vi1yt1i
@user-dd3vi1yt1i Жыл бұрын
አሜን የቅዱስ እዮብ በረከት ትደርብን ልኡል እግዚአብሔር የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን ሰምተን የተግባር ሰው ያድርገን 😥😥😘😘💒
@kokobeqalam5493
@kokobeqalam5493 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለህይወትያሰማልን
@mobileyouumobileyouu363
@mobileyouumobileyouu363 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏💖💖💖
@zainazaina2750
@zainazaina2750 Жыл бұрын
ኣሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የኢዮብ በረከትን ፆለትን ኣይለየን
@user-ex4jt4ho9d
@user-ex4jt4ho9d Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-nk1cn9rm4y
@user-nk1cn9rm4y Жыл бұрын
ቃለ እግዚአብሄር የሰመዕልና አሜን አሜን አሜን//3//✝️✝️✝️
@hanawako4929
@hanawako4929 Жыл бұрын
amen amen!
@lynnhim2786
@lynnhim2786 8 ай бұрын
😢❤ሓዘነ እዮብ አርገልን ገታየ 🤲🙏
@xegaxega4826
@xegaxega4826 Жыл бұрын
Egzabher hoy ayni lbonay kfeteley 🙏🙏🙏dear Good ❤️❤️❤️🙏🙏
@mairyleb9245
@mairyleb9245 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በመከራው ጊዜ የእዮብን ልብ እንዳፅና ለኛም በመከራችን እና ብሀዘናችን ጊዜ ህያው እግዚአብሔር ያፅናን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@kelakidaneyasu4589
@kelakidaneyasu4589 Жыл бұрын
አምላኬ ጌታ ሆይ አንተ ድንቅ ነህ
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 8 ай бұрын
እንደ እዮብ በሀይማኖቱ የሚፀና እግዚአብሔርን የሚወድ ቀና ያድርገን የአባታችን በረከት በእኛ ይደር
@cbcbbrdhh9784
@cbcbbrdhh9784 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህወት ያብዛልሽ አሜን አሜን አሜን
@hanag6166
@hanag6166 Жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ይባታቼን ኢይብ በርከቱ ይደርብን አሜን
@user-qd9vc3zc1u
@user-qd9vc3zc1u 7 ай бұрын
አሜን
@azebgupa9664
@azebgupa9664 9 ай бұрын
Ameeeeeeen 🙏🙏🙏🙏📖📖📖🙏🙏🙏
@hdmoviesortrgum
@hdmoviesortrgum 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏
@ismailethupia9932
@ismailethupia9932 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እየሰሳ
@geteneshfeta794
@geteneshfeta794 9 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@anileyaniley5640
@anileyaniley5640 Жыл бұрын
Sel kalu ye kalu balbet yetmsgen yehun ....des yelal mesafkudes bezi melku memar des yelal
@lozilozi4123
@lozilozi4123 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን!!!
@See-3-6-21
@See-3-6-21 11 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@giovannarosa2146
@giovannarosa2146 Жыл бұрын
Kbrmsgana lelhl amen
@user-lv7xp4mq6o
@user-lv7xp4mq6o Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@halasubki6654
@halasubki6654 Жыл бұрын
Yeabatachie. Yeeyube berekete yedereben
@user-ur9kn5xm9o
@user-ur9kn5xm9o Жыл бұрын
ፅናት እንደ ኢዮብ የአባታችን በረከቱ ይደርብን
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
በርታወንድማችን ደስ ሚል ነብስንየሚለመልም ቃል ነዉ ያሰማኧን
@alla4
@alla4 Жыл бұрын
Thanks a lot,stay blessed! !
@user-ii1xb1pm4l
@user-ii1xb1pm4l 4 ай бұрын
አሜን❤❤❤አሜን❤❤❤አሜን😢😢
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@user-qf8jd5qy2k
@user-qf8jd5qy2k Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@user-zu3dx6sg4i
@user-zu3dx6sg4i Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@fikadu3536
@fikadu3536 Жыл бұрын
Amen😭😭😭
@masat1245
@masat1245 Жыл бұрын
uuuuuuffffff ffffffffffffuuuuuuuuuuu Ameeen Ameeen Ameeen Ameeen Tabarakiiiii 😭📚😭📚💯📚💯📚💯🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌
@wsjb3641
@wsjb3641 Жыл бұрын
Amen amen amen
@tesfaneshgonos3840
@tesfaneshgonos3840 Жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏
@user-nh9pk1uy9c
@user-nh9pk1uy9c 6 ай бұрын
አቤቱ ንፁህ ልብን ፈጠርልኝ
@SoliyanaAlemu
@SoliyanaAlemu 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@hopeesan-it6vm
@hopeesan-it6vm Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን❤❤❤❤
@louatlouat8830
@louatlouat8830 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ElimEfream
@ElimEfream Жыл бұрын
thank you so much.blesses our mothers roots and fathers too..amen
@tigestbekeletesfaye8213
@tigestbekeletesfaye8213 Жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏
@teddyted7025
@teddyted7025 Жыл бұрын
KIBIRI. LIGIZABEHR YIHUNIII 🙌🙌🙌🙌
@kiflueshete8344
@kiflueshete8344 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የቅዱሱ የአባታችን እዮብ ትዕግስትን ስጠን አሜን
@beklch
@beklch Жыл бұрын
እግዚአብሔር
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 Жыл бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen❤❤❤❤
@user-jn8rd5gf4x
@user-jn8rd5gf4x 5 ай бұрын
ኣሜንንንንን🤲🤲
@nebiyougetachew7900
@nebiyougetachew7900 Жыл бұрын
Amen!!!
@AbuAli-pq1tr
@AbuAli-pq1tr 2 ай бұрын
ኢየብየፅነህአፅነኝገታየሆይ😢😢😢
@meazig7636
@meazig7636 Жыл бұрын
Tebarku betam enmesegenaln
@tsehaygebru6438
@tsehaygebru6438 11 ай бұрын
Qalhywtin yasemalin edma ena tenawin yadlot Amen amen amen 🙏 🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nq5qe5wq9f
@user-nq5qe5wq9f 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wossemain1539
@wossemain1539 Жыл бұрын
Kale hewot yesmalen yedigele mareym lejey egzebher amen
@werkekuma
@werkekuma 4 ай бұрын
አሜን ❤❤❤
@tsehayneshmuntafo1992
@tsehayneshmuntafo1992 Жыл бұрын
አመአአን አመአአን አመአአን ታባራክ 🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@tigstt5665
@tigstt5665 Жыл бұрын
እሜንንንንንንንንንንንንንን
@user-pg8mn7gt4e
@user-pg8mn7gt4e 5 ай бұрын
Yhulu ybelaye yhonew qedus mesthaf
@amronmoges7094
@amronmoges7094 Жыл бұрын
Amen
@tena319
@tena319 6 ай бұрын
selam teyna yestelnge egzabhr yemesgen yeyobne tarik selasemhen egzabhr ybarkhe tbark🙏🙏🙏🙏🙏👍👍
@user-em8mn3gw5n
@user-em8mn3gw5n 10 ай бұрын
Amen amen amen qale hiwat yesmalna 🙏🙏🙏
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም የተባረከው ይሁን
@user-fc2yi7tp8x
@user-fc2yi7tp8x 5 ай бұрын
ጌታ ሆይ በሰማሁት ቃል ፀንቼ እንድቆም በፀጋውን አብዛልኝ
@selamjuntawit5408
@selamjuntawit5408 8 ай бұрын
Kalehiwet yaseman
@habitam
@habitam Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥🙏🙏🙏🙏ያባታችን ፀጋ እና በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፀታ ትኑት 🙏🙏🙏🙏♥♥♥⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:19
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 23 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,8 МЛН
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 8 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,1 МЛН
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
34:24
መዝሙረ ዳዊት - Mezmure Dawit Tube
Рет қаралды 1 МЛН