መፅሐፈ ሄኖክ - ከመፅሐፍ ቅዱስ የተገለለበት ሚስጢር ተገለጠ / ከታሪክ ማህተም። THE BOOK OF ENOCH

  Рет қаралды 526,048

ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM

ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM

10 ай бұрын

Enoch's devotion to God was unwavering and inspiring. He walked with God and lived a life of righteousness, always seeking to do God's will and follow His commandments.
Enoch's love for God was a shining example of what it means to be truly devoted. He spoke with God, listened to His voice, and obeyed His every command. He lived a life of faith and trust, knowing that God was always with him and guiding his steps.
Through his devotion, Enoch became a beacon of hope and inspiration to others. He showed them that a life of faith and devotion was not only possible but also deeply rewarding. He taught them to trust in God, even in the face of adversity and hardship.
Enoch's devotion to God was not just an abstract concept; it was a lived experience. He walked with God, talked with Him, and felt His presence in every moment of his life. He knew that God was his rock, his shield, and his protector, and he never wavered in his faith.
So let us be uplifted by Enoch's example of devotion to God. Let us trust in God's love and guidance, knowing that He is always with us, even in the darkest of times. Let us follow Enoch's lead and live a life of faith and devotion, knowing that we too can walk with God and experience His presence in our lives.
joine us on telegram for more content t.me/ketarik_mahtem
@ketarik_mahitem
🔘 ይህ ቻናል አለማችን አይታ ካሳለፈቻቸው ተቆጥረው ከማያልቁ መንፈሳዊ, አፈታሪካዊ እና እውነተኛ ታሪኮች ምርጥ ምርጡን ጥራት ባለው እና ስታንዳርዱ በጠበቀ ሁኔታ የሚቀርብበት ቦታ ነው።
እንደምትዝናኑበት እና አዲስ ነገር እንደምትጨብጡበት በማመን እንዲሠራላችሁ የምትፈልጉት ታሪክ ካለ ወይም ላላችሁ ማንኛውም አስተያየት 👇 ከታች ኮመንት አድርጉ።
መልካም ቆይታ!!
አዳዲስ ቪዲዮዎች እንዳያመልጥዎት በቴሌግራም ቻናላችን ይከተሉን 👉 t.me/ketarik_mahtem
መፅሐፈ ሄኖክ
መጽሓፍ ሄኖክ
The book of enoch
መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ
መፅሀፈ ሄኖክ በአማርኛ
Metshafe henok in amharic

Пікірлер: 275
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 4 ай бұрын
የመፅሐፈ ሄኖክ ሙሉ የድርሳኑ ቅጂ በቴሌግራም ቻናላችን ተለቋል። ከታች 👇ምታዩትን ሰማያዊ ሊንክ በመጫን እንድታነቡት ተጋብዛችኋል። t.me/ketarik_mahtem/150 ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ።
@fitsumfitsum-yq6hi
@fitsumfitsum-yq6hi 4 ай бұрын
enamesgnalnnn
@SidratulMuntaha.loteTree
@SidratulMuntaha.loteTree 3 ай бұрын
Which language is this ???
@lidiazappia640
@lidiazappia640 Ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይሰጥልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜዎትን ያረዝምልን አባታችን ❤❤❤ ድንቅ ድንቅ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛሎት ጌታ በምህረቱ ይጎብኘን ።አሜን(፫) ይቆየን (፫)
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem Ай бұрын
Amharic
@danielzewdie1732
@danielzewdie1732 17 күн бұрын
@@SidratulMuntaha.loteTree Hallo , this is Amharic language. An Afro-sematic language which is an official language in the East African country of Ethiopia.
@wubayehuwoldeamanuel468
@wubayehuwoldeamanuel468 2 ай бұрын
ተርጉሞና ለእኛ በሚገባን መልኩ እንደዚህ ስላቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን❤
@mekonenig1331
@mekonenig1331 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ይመስገን ወንድማችን እናመስግን አለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@KibralemLisanwork
@KibralemLisanwork 28 күн бұрын
ደስ የሚል አቀራረብ ነው ፤ ነግርግን መፅሀፈ ሄኖክ ከስነ ፈለክ እና ስነ/ከዋክብት ቁጥር በተመለከተ የተጠቀሰው ከመፀሀፍ ቅዱስ የተቃረነ ነው የተባለው በግሌ አልተዋጠልኝም ምክንያቱም ሄኖክ አካሄዱን ከእግዚአብሄር ጋር ያደረገ በፈጣሪ የተመረጠ መሆኑን አምነን ከተቀበልን ፤የጠፈር ከዋክብትን ቁጥር መመዝገብ ቢችል ብዙም አያስገርምም ምክንያቱም ሁሉም የፈጠረ የፍጥረተ ዓለሙ ፈጣሪ የሆነ አምላክ እና መንፈስ ቅዱስ ይገልጥለታል
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 28 күн бұрын
ያስኬዳል
@mulugetadana3848
@mulugetadana3848 10 ай бұрын
እግዚአብሔር እድል ፈንተችን ከፃድቃን አባቶቻችን አድርገው ከፍየሎች ስራዎች አድነን።
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የፃድቃን የሰማዓታት ረዴት በረከታቸው ፀሎታቸው አዬለየን ። እቤቱ ጌታ ሆይ እንደሰራችን ሳይሆን እንደቸርነትህ በዛት ይቅር በለን እንደ ሀጢያታችን ብዛት አይሁንብን። ፍቅርህን አድለን ❤❤❤ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ።
@berhanunega3380
@berhanunega3380 5 ай бұрын
ታሪኩ ወደር የሌለው ነው። አቀራረቡ በነጎጉድና በረቂቅ ሙዚቃ ቢታጀብ እንዲሁም አንደበተ ርዕቱ አንባቢ ቢያቀርበው የተሻለ ነው። ከዚህ ቀደም በሸገር ኤፍኤም በእሸቴ አሰፉ ያቀረበውን ቢያንስ አምስት ጊዜ ስላዳመጥኩትና ይህ ግን ስላልሳበኝ ትቼዋለሁ።
@tastycrafts_
@tastycrafts_ 3 ай бұрын
THANK MY LORD MY GOD CHRIST JESUS OF BETHLEHEM AMEN
@asezenatadesse7546
@asezenatadesse7546 Ай бұрын
የፃድቃንም የርኩሳንም ባለቤቱ እሱ ፈጣሪ አምላክ አብ እግዚአብሔር ነው እሱ የፈቀደው የወደደው ይሁን የሆነው ነገር ሁሉ ያለምክንያት አልሆነምና መፅሐፍ ቅዱስ በሰው ልክ አልተሰራም አንብቤ መርምሬ ብለን ስንል ነገ አዲስ እና ልዩ ነው በመሆኑም እሱ የፍጥረታት እና ፍጡራን የምድር የሰማዩ በውስጡ ያለው ነገር ሁሉ ባለቤቱ እሱ ነው በመሆኑም እሱ የወደደው ይሁን እላለው እኔ በግሌ ከኔ አይምሮ በላይ ነው
@JerrySol-ml7hh
@JerrySol-ml7hh 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ ይካተታል ምክንያቱም ሁሉም ነገር የእርሱ ፍቃድ ነውና🙏መፅሐፈ ሄኖክ ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋ ያለው ቅራኔ ለኔም ግራ አጋብቶኛል እውነታውን እግዚአብሔር ይግለፅ 🙏 #ሰላም ለመላው አለም ህዝበ ኦርቶዶክስ 🙏❤
@asfawbono8250
@asfawbono8250 18 күн бұрын
ድንቅ መፆሐፊት ነውእግዝአቤሔር ይባርክህ
@user-ef9gm6cq8o
@user-ef9gm6cq8o Ай бұрын
❤fetari yibarkeh melkam ngrn endagegn eredtehegnalena
@Eyob797
@Eyob797 7 ай бұрын
የኢትዮጵያዊው የነብየ እግዚአብሔር ሔኖክ መፀሀፍ በምዕራባውያኑ ባይብል ውስጥ ዕንዳይካተት ያደረገው ሰይጣን ዓምላኪው ዒሉሚናቲ ነው ምክንያቱም ስለወደቁት መላዕክት ዕና ስለ ፍጥረታት ስለዚህም ዓለም በደንብ ዓብራርቶ ስለሚያሳውቅ ነው።
@meleseayelign3853
@meleseayelign3853 5 ай бұрын
ኢትዮጵያዊው ብለኸው አረፍክ? ማን ማንን የት ወልዶት ነው ሄኖክ ኢትዮጵያዊ የሆነው? ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት የተባለ ጣኦት አምልኮ አይሉት ብሔራዊ ስሜት ግራ የገባው እሳቤ። መጽሐፈ ሄኖክ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል እንዳይሆን የተደረገው በ2ኛ ጢሞቴዎስ 3:16,17 መሠረት "በመንፈስ ቅዱስ መሪነት የተጻፈ ባለመሆኑ ነው። ስለዚህ የእግዚአብሔር ሰው ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ (ብቁ) ይሆን ዘንድ፣ ለትምህርት ፣ለተግሳጽ ፣ልብን ለማቅናት፣ በጽድቅ ላለው ምክር የሚጠቅም ትምህርት በውስጡ የለውም ማለት ነው። አርቲ ቡርቲ ነው ። እንዲህ ያለ መጽሐፍ ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለመካተቱ ትክክለኛ ውሳኔ ነው። እርስ በእርሱም ሆነ ከሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ጋር የሚጋጭ ብዙ ሀሳቦች ያሉበት መጽሐፍ እኮ ነው። ይህ መጽሐፍ በምእራፍ 19 ቁጥር 1 ላይ እንዲህ ይላል " በዚያችም ቀን ቅዱስ ሚካኤል 'የመንፈስ ቅዱስ እውቀቴ ወደ ሐዘን ይመራኛል፣ያበሳጨኛልም' ሲል ለቅዱስ ሩፋኤል ነገረው።" ይላል። ቅዱስ ሚካኤል መንፈስ ቅዱስን ለቅዱስ ሩፋኤል እያማለት እንደሆነ ነው የሚናገረው። እስኪ ቆም ብለህ አስበው :- መንፈስ ቅዱስ ያበሳጫል እንዴ? መንፈስ ቅዱስ ያሳዝናል እንዴ? ለመሆኑ ሚካኤል እንዲህ የሚሰማውና እንዲህ የሚናገር ከሆነ ታድያ ከሰይጣን በምን ተሻለ? አመፀኝነትን እያስፋፋ ፣ መንፈሰ ቅዱስን እያማ ቅዱስ ብሎ ነገር አለ እንዴ? ይህን የመሰለ ብዙ ሕጸጽ ያለበት መጽሐፍ ስለሆነ ነው ተንጓሎ የቀረው። አሉባልታውን ተወዉ፣ ሲሉ ሰምታ ይሆንብሃል!! አንብብ!!
@admediaet
@admediaet 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር ከሃገራችን ዩቲዩብ ቻናሎች ዝርዝር አንደኛ አድርጌ የያዝክኩት ምርጡ ይሄ ነው!👏👏👏👏👏👍👍👍👍 እናመጣለን
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 10 ай бұрын
እንጠብቃችሁአለን🙂
@user-zd8mr3ld8q
@user-zd8mr3ld8q 5 ай бұрын
በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ብዙ ግዜ ምታቀርባቸውን ትረካዎች እከታተላለው ግን እንደ አስታየት አለም ላይ የተከናወኑ አስደናቂ ታሪኮችን ብትጨምርልን ደስ ይላል
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 5 ай бұрын
ተቀብያለሁ 🙌
@user-ph8rl9yn2s
@user-ph8rl9yn2s 2 ай бұрын
.አቤቶ ልቦናሰጠን.በምህረትህ.
@Bekivideos
@Bekivideos 7 ай бұрын
እጅግ የሚገርም አቀራረብ ነው ተባረክ 🙏🙏
@BirukFentaw
@BirukFentaw 2 ай бұрын
kale hiyiwot yasemalin! betechemarim ye Samisonin ye Amaregna tirigum FILM amitalin!
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 2 ай бұрын
Samson kzbin.info/www/bejne/d6S2q4upm9iHjtk
@Singer_mekbib_official
@Singer_mekbib_official 5 ай бұрын
እውነቱን ስለተረክ እናመሰግናለን❤ ከመፅሃፍ ቅዱስ ጋር የማይስማማ የትኛውም ታርክ ታርክ ብቻ እንጂ እውነት ልሆን አይችልም👐🤐
@senaitdegafie6842
@senaitdegafie6842 8 ай бұрын
አቤቱ ለንሰሀ ሞት አብቃኝ
@ChernetHailu-ei2kn
@ChernetHailu-ei2kn Ай бұрын
ወንድሞቼ ጊዜው ሊረዝም ይችላል፡ነገር ግን ለዚህ መፍትሔው ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ቀርበን አስተምህሮቷንም በደንብ አጥንተን በየገዳማቱ እየሔድን አባቶቻችን ያስቀመጡልንን ዕውቀት ማውጣት ነው።ለዚህ ደግሞ ኢትዮጲያ ውሰጥ ያለን የኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ዕምነት ተከታዮች ቅርብ ነን፤እግዚአብሔር ኃይልና ብርታቱን ይስጠን!!!
@SelomeSelome-hn4vb
@SelomeSelome-hn4vb 8 ай бұрын
በጣም አመሠግንሃለሁ ረቂቅ የሆነ ትምህርት ነው ያገኘሁት
@Informatio367
@Informatio367 13 күн бұрын
be ewunet egzabher bexam asfer newu kibr hulu lesu yihun
@user-hv5wp6nq7g
@user-hv5wp6nq7g 9 ай бұрын
መፅሀፈ ሄኖክን አንብቤዋለሁ በጣም ምርጥ መፅሀፍ ነው እናም ጎግል ላይ ካወረድኩት 81 መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ተካቷል በብራና የተፃፈውን ግን ገና አላየሁትም እጠይቃለሁ ሀገሬ ገብቼ እስከማየው ድረስ እጠይቃለሁ።
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 9 ай бұрын
download it on Google by serching 81 bible
@user-hx6mk4qg9g
@user-hx6mk4qg9g 3 ай бұрын
Hy
@SamiKibrom-ir1hf
@SamiKibrom-ir1hf Ай бұрын
Ale gin
@user-pc9cm6us5d
@user-pc9cm6us5d 6 күн бұрын
ልምድ ነው ግን ቴሌግራምህ አማረኛ አይደለም የተፃፈው እና ​@@ketarik_mahitem
@fkrbirara8825
@fkrbirara8825 22 күн бұрын
ስለ መፃፈ ሄኖክ ካአይምሮ በላይ የሆኑ ሀሳቦች እንዳሉት ነው የተረዳሁት ትክክለኛው መፅሀፍ ቢኔርም እንኳን የስው ልጅ ክፋቱ ማለቂያ ስለለው መበርዝ ወይም መዛባቱ የማይቀር ነው ምክንያቱም ደግሞ እውነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ናት እግዚአብሔር ይህንን አውቆ ሞትን እንዳይቀምስ አድርጎታል በመጨርሻው ዘመን እራሱ መልስ ይስጥበታል ።አይምሮ ላለው ሰው ላስተዋለው ደግሞ በጊዜ ሂደት የሚክናውኑት ነገሮች በመመልክት ማጤን ይገባል ባይ ነኝ እመስግናለሁ
@keleabbekele6301
@keleabbekele6301 10 ай бұрын
ስለ ወደቁት መላእክት ቀጠይ 🙏🙏🙏
@YounisOne-iv6pu
@YounisOne-iv6pu 3 ай бұрын
ደሰ የሚል አቀራርብ ነው❤
@gezahegngirmacjewu2781
@gezahegngirmacjewu2781 9 ай бұрын
በጣም ድንቅ መፅሐፍ ቢኖር የሄኖክ መጽሐፍት ናቸው። ትረካህም እጅግ ደስ የምል ቢሆንም ግን የሄኖክ መጽሐፍ የያዘውን እያንዳንዱን ነገር በ66ቱ መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንዳች ሳይቀር ማግኘት ይቻላል። አለም በዚህ ላይ ደግሞ ይህ መጽሐፍ እጅግ አስፈላጊ ቢሆን ኖር... እግዚአብሔር በቃሉ እንደገለፀው እግዚአብሔር ለባሪያዎቹ ሳይገልጥ አንዳች ነገር ስለማያደርግ በአንድም በሌላም መንገድ ቢሆን እስከዛሬ ለመላው አለም በገለጠ።
@humeidhumeid7718
@humeidhumeid7718 3 ай бұрын
መላኢክና መልአክት የተለያዩ ናቸው
@alemayehuyeshitilaretugn3262
@alemayehuyeshitilaretugn3262 28 күн бұрын
ለአጠር ባለ አገላለፅ ስለ ሔኖክም ሆነ ስለመፃፎቹ ስላስተዋወቅከኝ ከልብ አመሰግናለሁ በሰፊው ለማንበብ እሞክራለሁ።
@hehemeko3077
@hehemeko3077 5 ай бұрын
ለሰም አጠራሩ ምስጋና ይግባው እግዚአብሔርም-- መንፈሴን በሰው ላይ ለዘለዓለም አይኖርም እርሱ ሥጋ ነውና ኦሪ -ም.፮ ቁጥ .፫ ሄኖ.ም ፪ ቁጥ .፪..... በደብረ ቅዱስ ያሉ ደቂቅ ሴትም እነሱን አይተው ወደዶቸው ከቃየል ልጆች ሴቶች እንምረጥ ....ደቀሴት የአዳም ልጅ ሄዋን ሌላ ዘር ተካልኝ በአቤል ፋንታ ያለችው የሰው ዘር ......
@AshenafiWelldehusenhasen-cx8mm
@AshenafiWelldehusenhasen-cx8mm Күн бұрын
መለአክቶች አይበሉም አይጠጡም ፆታም የላቸውም ስለዚ መዋለድ አይችሉም
@Beknan123
@Beknan123 27 күн бұрын
Fatar yibarkh
@user-zd8mr3ld8q
@user-zd8mr3ld8q 5 ай бұрын
በጣም ደስ በሚል አቀራረብ ነው እየሰማን ያለነው ወንድሜ በርታ በጣም ነው የምትችለው ግን እንደ አስታየት ሌሎች አለም ላይ የተከናወኑ ታሪኮችን ጨምረክ ብተርክልን በጣም አሪፍ ነበር
@SamiTesfomariyam-ng9dz
@SamiTesfomariyam-ng9dz Ай бұрын
በጣም ኣስገራሚ ምሥጢር ነው
@henoklal
@henoklal 10 ай бұрын
ቀዳማዊ ሚኒሊክ ስራልን የምሰራው ስራዎች በታም ይመቸኛል በርታልን ❤❤❤
@tseahywuoney6663
@tseahywuoney6663 9 ай бұрын
🙏🙏🙏መፅፉ በሀገራችን እዳለ እና ከሀገራችን የውጪ ዜጋ ቅጂ እደተወሰደ ሰለ መፀፉ ታሪክም በውጪ ዜጎች ምክኛት ትንሽም ቢሆን ሰለ መፅፉ ታሪክ ተጠቁመናል የኛን ነገር ወስደው ወደኛ ይሰጡናል ምን አለ ብንጠቀምበት መፅፉ በግልፅ ወቶ
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 8 ай бұрын
ነጭ አምላኪ ለሆነ ትዉልድ እንደዚህ ያለ ድንቅ መፅሀፎች ቢሰጡት ይሸጠዋል እንጅ ተምሮ ለማስተማር የሚጥር ኢትዮጵያዊ ማግኘት ከባድ ስለሆነ ነዉ አባቶች የማያወጡት ። ምን ያርጉ እነሱ ?? ዉብ ባህሎቻችንን ዉብ አለባበሳችንን ትተን የዉጭ የተበላሸ የቆሸሸ ስብፅና እና እግዚአብሔርን የሚያዛዝን አለባበስ እየለበስን ሰለጠን የምንል እራቁታም ትዉልድ አይደል እንደ አሁን ያለዉ የኢትዮጵያ ትዉልድ ። እግዚአብሔር ግን ከአለም መርጦ ብዙ ሚስራዊ የሆኑ ስጦታወችን ለኛ ኢትዮጲያውያን ሰጥቶን ነበር እኛግን ከክብር ይልቅ ዉርደትን የመረጥን ነን ።ክብርን የጠላ ትዉልድ እምነቱን ትቶ ሳይንስን እያመለከ ያለትዉልድ ስለሆንን ክብር ከኛ እርቆቋአል ። እና ክብሩን ለተወ ትዉልድ ቅዱሳን አባቶች እንደት አድርገዉ ይስጡ የተቀደሱ መፅሀፎችን????
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 8 ай бұрын
በአለም ያለዉ የመዳኒት ቅመማ ጥበቡ የመጣዉ ከኛዉ ከኢትዮጵያን የተቀደሱ መፅሀፍ ነዉ ።ለምሳሌ የቅዱስ አባጎርጊስ ዘ ጋስጫ መፅሀፍ ጀርመኖች መዳኒት ቅመማን የሚሰሩት ከዛ ነዉ ። ሳይንስም ምርምር የጀመሩት በኛዉ መፅሀፍ ነዉ በመፅሀፈ ሄኖክ ነዉ በዚህ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ እግዚአብሔር በመላፅክት አማካኝነት ለቅዱስ ሄኖክ ስለ ስነፍጥረት ስለተገለፀለት ነዉ ።
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 10 ай бұрын
ፃድቅ ሄኖክ በረከቱ ይደርብን አና በጣም የሚገርም ነው አባካችሁ ሙሉ ቨድኦ አለው አዩት በጣም ትገረማላችሁ አግዚአብሔር የመረጠው ፃድቅ ሄኖክ በ ሂዎት የተነጠቀ የ መጀመሪያው ሰው ሆኖ አግዚአብሔርን ያናገረ ያየ የተመረጠ ነው 🙏🙏🙏
@gudtube_reaction
@gudtube_reaction 9 ай бұрын
​@@user-zd4sm4qq6u እና አብርሃም ማንን ነው ያየው? እግዚያብሔር ሁሉን ማድረግ ይችላል መታየትም አለመታየትም you better read bible😊
@LOGA-zo1ni
@LOGA-zo1ni 5 ай бұрын
alayem
@user-be2lw1nm2t
@user-be2lw1nm2t Ай бұрын
Yet magegnet yechalal- video
@batalgaribi9561
@batalgaribi9561 9 ай бұрын
በጣም እዉቀት አዘል አስፈላጊ የሆነ ትምህርት እና እዉቀት የሚሰጥ ነዉ ። ስለዚ ምስጋና ያስፈልጋል እና ። እግዜር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን። ነገርግን በደምብ ፕሮግራም ይዘክ መፀሀፋን እያነቡቡ በደብ የበለጠ ቢያስተምሩን በጣም ጠቃሚነዉ ምንም ለማያዉቀዉ ትዉልድ ። አመሰግናለሁ።
@endalkachewtesfaye2419
@endalkachewtesfaye2419 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ይዘትና አቀራረብ ያለው በመሆኑ ደስ ይላል በርታ!
@GGetachew
@GGetachew Ай бұрын
Thank you God bless you
@solomonyosef6768
@solomonyosef6768 Ай бұрын
አሉ ከሚባሉ እና ውድ ከሆኑ ሲኒማ ቤቶች ውስጥ ከአንዱ ገብቼ ድንቅ የሆነ ፊልም የማይ ወይም ሁኔታው ከሚፈፀምበት ቦታ ያለሁ ያክል ነው የሚሰማኝ! ግሩም አቀራረብ!!! ❤❤❤
@bersenastudio8275
@bersenastudio8275 8 күн бұрын
መፅሐፈ ሄኖክ ታላቅ መፅሐፍ ነው
@whoareyou8799
@whoareyou8799 5 ай бұрын
Thanks alot 🙏🙏🙏
@getahunmossie12
@getahunmossie12 16 күн бұрын
በእውነት ጊዜው የደረሰ ይመስላል
@user-tw1zs8nv3b
@user-tw1zs8nv3b 3 ай бұрын
Mnalbat. Henok kehulum yelake sltan slalew yhonal
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ማንበብ ብዙ ያደክማል ማዳመጥ እና መየት ይመቻል እና ወንድሜ ትክክለኛው ደቂቀ እስጢፋኖስ እና አክሱማዊያን ታሪክ ከተቻለ እኔ ትክክለኛው ታሪክ የሰማሁት ከዶ/ር መስከረም ለቺሳ ነው
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 9 ай бұрын
እሺ በእምነት .. በተለይ የአባታችን የቅዱስ እስጢፋኖስን ታሪክ ለመተንፈስ ካሰብኩ ሰንብቻለሁ ። ከልብ አመሠግናለሁ GOD BLESS YOU
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 9 ай бұрын
@@ketarik_mahitem አሜን 🤲
@TuryKeder-sz5gj
@TuryKeder-sz5gj 6 ай бұрын
የመስከረም ለቺሳ ከሰማህ የደቂቀ እስቲፍኖስ ትክክለኛ ገድላቸዉ አልሰማህም የመሬት እና የሰማይ ነዉ ባጭሩ ዉሸት ነዉ የስዎ
@sarayayi6928
@sarayayi6928 5 ай бұрын
qal.hiwet.yasmalen💒💒💒💕💕💕🌻🌻🌻🌻
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Ай бұрын
DENKE NEWENA 🙏🙏🙏
@user-gd9tf2wn7n
@user-gd9tf2wn7n 10 ай бұрын
ስለ ቀዳማዊ ሚንሊክ ስራልን bro በጣም የምፈልገው በርታል ወንድም👏👏👏👏👏👏
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 10 ай бұрын
🙏❤️ Befekadu!
@danielsiyumaregawi
@danielsiyumaregawi 8 ай бұрын
ግሩም❤
@betelehemsharew6173
@betelehemsharew6173 9 ай бұрын
እኔ የማምነው የሄኖክ መፅሀፍ ሆን ተብሎ ከመፅሐፍ ቅዱስ እንደተለየ ነው።
@selamabew6992
@selamabew6992 8 ай бұрын
I find it highly interesting and I never read the book and I just pop in to see if I can get some information and you just inspire me to do more reesearch and read the book thank you
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 8 ай бұрын
My pleasure
@MekdelawitBogale-vj3gz
@MekdelawitBogale-vj3gz 10 ай бұрын
you are great thank you
@ethiopia8971
@ethiopia8971 7 ай бұрын
መፅሐፉ የተግኘው በጣም ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ.
@unknown-userGohst
@unknown-userGohst 10 ай бұрын
I just wanted to take a moment to thank you for your amazing video on the Book of Enoch. I've been fascinated by this book for a long time, and your video was incredibly informative and well-presented. I really appreciated the way you explained the different theories about the book's origins and its significance. I also found your discussion of the book's content to be very insightful. Your video has definitely inspired me to learn more about the Book of Enoch. I'm already planning to check out some of the other resources you mentioned in the video. Thank you again for making such a great video. I really enjoyed it!
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 10 ай бұрын
thank you very much for your support. Live long and prosper.
@bisratgetu206
@bisratgetu206 10 ай бұрын
Berta bro keep it up
@Bini_xo
@Bini_xo 6 ай бұрын
Ene yemegermgn yesus nw
@Mulken-uy2mp
@Mulken-uy2mp Күн бұрын
ሰም እዴትናቹ ለኔ መረጃው ሙሉ አይደለም ኢትዮጺያ ውጥ ብቻ ስለተገኘ 108 ምራ ያለው መፅሐፈ ሔኖክ ለምን አይቀርብም??
@user-oj2ly2zw6c
@user-oj2ly2zw6c 10 ай бұрын
Good job keep it up❤❤❤
@user-wi8xb8bm6t
@user-wi8xb8bm6t 24 күн бұрын
ኣለም የምትመራው በጥልቁ መንፈስ በሃያላን ኖው መጽሃፍ ሄኖክ ደሞ የነዚ ኣካላት ምስጢር ያጋልታል ለዚኖው እንዲታገድ ያደረጉት
@YonasKeder-rq5lv
@YonasKeder-rq5lv 10 ай бұрын
ሀሪፍ ነው
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@user-me6nd8pv4y
@user-me6nd8pv4y 9 ай бұрын
የመጸሀፍ ታርክ ይነብልን❤❤❤❤❤❤
@user-gi3kt6cw4r
@user-gi3kt6cw4r 2 ай бұрын
Ammen ammen
@korerimagraphics
@korerimagraphics 10 ай бұрын
What a great intro 👏👏
@birktisysay6313
@birktisysay6313 7 ай бұрын
እኔ እምለው ግን ሁሉም አማኝ መፃፍህ ሄኖክን ያብብ
@user-rk3xz6zc3q
@user-rk3xz6zc3q 10 ай бұрын
እናመስግናለን
@user-qq6ip2rq4m
@user-qq6ip2rq4m 6 ай бұрын
Henok=honor❤❤❤
@nebiyuzewdu7384
@nebiyuzewdu7384 8 ай бұрын
ሰይጣን በቃዬል በኩር በሞት እንዳስደነገጠን እግዚአብሔር ደግሞ በሄኖክ በኩል ሰዎች ትንሳኤ እንዳላቸው አሳየን፡፡
@frehiwotkidane2898
@frehiwotkidane2898 9 ай бұрын
God bless you. Thank God for the wisdom he provided you to compare and contrast. it is hard to neglect the truth of the book of Genesis ( the first chapters of the holy bible; Zefitret) So It is being blessed to reveal the truth only the truth!
@TesheTeshe-hn1pq
@TesheTeshe-hn1pq 3 ай бұрын
Brother ልክ ነህ.....ግን እየተጠነቀክ ውራ አምላክ ፍፁም ነው አይፀፀትም አይቆጭም.......እሱን እንድታቂ ብዬ ነው::
@user-yo8wd7cv3d
@user-yo8wd7cv3d 7 ай бұрын
ጥሩ ትረካ ነው
@NatiDemeke
@NatiDemeke 26 күн бұрын
እኔ እማውቀው ነገር የለም ግን እማራለሁ
@tsnatayele1635
@tsnatayele1635 5 ай бұрын
ሰለ ክርስቶስ ምን ድነው ያጠፉት በሌላ video እንጠብቃለን
@DanielMamo-rn3lk
@DanielMamo-rn3lk 7 ай бұрын
Hi tbaraki😢😊
@faffa8
@faffa8 27 күн бұрын
ተናፈሰ ምቀኝነት፣አነፃና ክፋት የሰይጣንነው የሚለን መፅሃፍቅዱስ የዚህ ክፋትና ማቅናት ባለቤቶች የወደቁት መልአክትናቸው ምክንያቱም የመላእክት አለቃ ከነበረው ከሰይጣን ተባበወረው አምፀዋል፣ታድያ እነዚህ መላእክት ከነበሩ ይህን ክፋትና ማቅናት አመፃን ከየትአመጡት!?? አስቀድሞ በሰማይ የሌለነገር እንዴት በእነሱላይ ሊገለጥ ቻለው!?? ለዘለህ መልስ አለህ??? ደሞ የሄኖክን ደረቅና መነጠቅ መፅሀሰፍቅዱስ እየተናገረ ለሰው የሚከብደውን ስውር የሰማያትን ሚስጢር በመግለጡ እንዴት ሊወገዝ ይችላል!?? ሰዎችን ለሥራቸው ና ለሀሰይማኖት ድርጅታቸው አመቻችተው የፃፉት ዶክትሪንና የክህነት ድርሰት ለፅድቅ የተነጠቀው አካሄዱን ከእግዜርጋር ያደረገው የሄኖክን ለማራቅ ያሳዩት ድፍረት በራሱ ቅናትአይለምወይ!?? በየገዳማቱ ድፕትርናን፣አስተምረው ከመናፍስትጋር አገናኝተው የሰው ሰይጣንን የሚቀርፁት ካህናትና እንዴት ከፃድቃን ሆነው ሄኖክን እንደአሳሳች በመቁጠር መፅሃፉንና ሚስጢራቱን ሰወሩት!!!??? ይህ በራሱ አመፅና ማቅናት ክፋትም ነው። ለዚህ መልስ መስጠት እንደማይፈቀድልህ ይገባኛል ሆኖም አንባቢ ብልጭ እንዲልለት ከዝምታ የተሻለነውና አስቡበት አታሳስቱን መፅሃፍቶች በራሳቸው እውነቱን ያወራሉ ነጮች አትመው አሰባስበው የሄኖክን ሙሉ መፅፍ ለህዝብ አበርክተዋል የኛ ካህናትግን መፅሃፍቅዱስን በዘፈቀደ ያሰማሉ፣ የእግዚአብሔር ህቡዕ ስሞች ተብለው የሚፅፉት ከኢብራይስጡ የተለየና የመለስም ያስተምራሉ በግለሰቸውም ባተማሟቸው መፃህፍት የወደቁመላእክትን ስምና የመናፍስት ስሞችን ህቡዕ የእግዚአብሔርስምነው ይሉናል አረ እፈሩ!!!
@efremghebregziabher2971
@efremghebregziabher2971 6 ай бұрын
Good
@ashenafimengistu2537
@ashenafimengistu2537 9 ай бұрын
በመጀመርያ እናመሰግናለን በመፀሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያላካተተው ማነው እዳይካተት የፈለገው :: ለምን ድን ነው ዛሬ ላይ የደረሱበትን ሚስጢር አውሮፓ ወይ አሜሪካ ግልጥልጥ አርጎ ስለሚያስቀምጥ ዛሬ ላይ ለመድረሳቸው ነፍሊም ከጀርባቸው ስላሉ ያም ስለሆነ እደሚመቻቸው አርገዋል እኛ ግን አለን አካተናል መፀሐፍ ሲራክም አለን ስለሱም ስራልን
@meleseayelign3853
@meleseayelign3853 5 ай бұрын
ኔፍሊሞች ከውሃ ጥፋት አምልጠው ተሻግረዋል እያልክ ነው? የዘፍጥረት መጽሐፍ ኖህና ቤተሰቡ (8 ነፍስ) ብቻ እንደዳኑ ነው የሚናገረው ።
@ermiyasbililgn4383
@ermiyasbililgn4383 2 ай бұрын
አወ ተሻግረዋል ወንድሜ አውሮፓዊያን የጋረዱብህን ነገር አጥራ፤ኖህ ብቻ ነበር ንፁህ ሰው ስለዚህ ኔፍሊሞች በኖህ ልጅ ሚስቶች አማካኝነት ዘመኑን ተሻግረዋል ለዛም ማስረጃ ሙሴ ኔፍሌሞችን አይቶ እኛ ከእነሱ አንጻር እንደ አንበጣ ነን ብሎ ተናግሮል፤በዳዊት ዘመንም ጎሊያድ የኔፊልም ዘር መሆኑ ግለጽ ነው፤ሲቀጥል በሳሙኤል መጽሐፍሞ ላይ ብዙ ጣቶች ስላሉት ሰው ተጽፎአል።​@@meleseayelign3853
@eyobendale5293
@eyobendale5293 10 ай бұрын
Gerami lij nek berta
@bezabekele5641
@bezabekele5641 10 ай бұрын
ጎበዝ
@YohanisDoju
@YohanisDoju 10 ай бұрын
የሄኖክ የመጀመሪያው ቋንቋው ግዕዝ ነው፡፡ ስለዚህ ፅሁፉም ግዕዝ ነው ማለት ነው፡፡ ተጨማሪ ከፈለክ ሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ አንብበው ፡፡
@sehaybekane9248
@sehaybekane9248 9 ай бұрын
Wow
@Eyob797
@Eyob797 7 ай бұрын
@31:48 ላይ የኢትዮጵያዊው የነብየ እግዚአብሔር ሔኖክ መፀሀፍ ከዐራማይክ ወደ ዕብራይስጥ ከዛም ወደ ግዕዝ ተተረጎመ ያልከው ትልቅ ስህተት ነው። የነገስታት ንጉሥ እግዚአብሔር ለመጀመሪያው ሰው ለኢትዮጵያዊው አዳም በሰጠው ቋንቋ በግዕዝ ነው የመጀመሪያው መፀሀፍ ቅዱስ 104 መፀሀፍ ያለውም ሆነ መፀሀፈ ሔኖክ የተፃፈው። ቅዱስ ማቱሳላ ዕረጅሙን ዕድሜ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ዘጠኝ ዓመት የኖረው የኢትዮጵያዊው የነብየ እግዚአብሔር ሔኖክ ልጅ ነው።
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 7 ай бұрын
ልክ ነህ። አስተውለክ ከሆነ ከኢትዮጵያ ውጭ ብዬ ነው የጀመርኩት። ወደ መጨረሻ ላይም የተሟላው መፅሐፈ ሄኖክ በኢትዮጵያ ብቻ እንደሚገኝ አንስቻለሁ ።
@ababulochante6127
@ababulochante6127 Ай бұрын
መጀመሪያ በግዕዝ ነው የተጻፈው ።
@inzilife9730
@inzilife9730 9 ай бұрын
አመሰግናለዉ ከአንተብዙ ነገሪ ተማኩኘ
@Nardosss-tt2dl
@Nardosss-tt2dl Ай бұрын
Waew
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 10 ай бұрын
አሪፍ ነው ነገር ግን መላዕክት አይደሉም የሴት ልጆች ናቸው ከቃየል ልጆች ጋር ተገናኝተው ንፍሌምስ የተወለዱት። የሴት ልጆች ንፅህናቸው እንደ መላዕክት ስለሆነ እንጂ መላዕክት አልነበሩም ምክንያቱም መላእክት ስጋና ደም የላቸውም መናፍስት አድርጎ ነው የፈጠራቸው ። በርታ አሪፍ ነው።
@michealberhane1033
@michealberhane1033 10 ай бұрын
በቀጥታ በራሳቹ እየተረጎማች ስሕተት ውስጥ እንዳትኖር፡ አዳምጥ፡ ጠይቅ ፣ ስታውቅ አንተም ታስተምራለህ።
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 10 ай бұрын
@@michealberhane1033 ወዳጄ እኔ አውቃለሁ አላልኩም ጉባኤ ዘርግተው ከሚያስተምሩ መምህራን እንዲሁም መፅሀፈ አክሲማሮስ ላይ ካገኘሁት ነው። ለማንኛውም ይሄ አያጣላንም ዋናው ነገር ቃለ እግዚአብሔርን ሰምቶ መለወጥ ላይ ነው ምክንያቱም በእውቀት ብዛት ድህነት የለም። በእውቀት አርዮስን የሚያክል ሊቅ አልነበረም ግን በቅን ስላልተቀመበት ስቶ ወደቀ ስለዚህ ቃሉ ላይ እናተኩር። መልካም።
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 10 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል አንደዚህ በ ክርክር መሃል ብዙ አውቀት ይገኛል አና ቀጥሉበት አኔ ከናንተ ብዙ አረዳለሁ አናመሰግናለን 🙏
@MerryKiros-lb3ih
@MerryKiros-lb3ih 10 ай бұрын
መፅሀፈ አክስማሮስ የትነዉ ሚገኘው?
@eyuelmelesse9928
@eyuelmelesse9928 9 ай бұрын
ይሄ ትክክል ነው
@abfootball6967
@abfootball6967 10 ай бұрын
Metisehafe aksimarosnm sefa bale melku bitakrebln arif nw
@dawitheluf5978
@dawitheluf5978 6 ай бұрын
አቀራረቡ በጣም አሪፍ ነው ግን ባክግራውንድ ድምጹ ይረብሻል
@user-jl5sf2lo8d
@user-jl5sf2lo8d 6 ай бұрын
Please translate to tigrigna
@Musclemastergym
@Musclemastergym 10 ай бұрын
ወንድሜ በርታ ከባድ ቢሆንም ስራዎችክን ቶሎቶሎ ለመልቀቅ ሞክር
@MebrateTeketay
@MebrateTeketay 10 ай бұрын
እባክህ ስለ ጥፋት ውሀ ታሪክ ብትሰራ
@ketarik_mahitem
@ketarik_mahitem 10 ай бұрын
ይሠራል።
@Mercy-tg7mu
@Mercy-tg7mu 6 ай бұрын
Betam des yemil akerareb des yemil tarik endihu leloch tarikochnm ketl
@user-ep8kb7tu7d
@user-ep8kb7tu7d 3 ай бұрын
በርታልን
@biruhymame8792
@biruhymame8792 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-fs7uo1hd7w
@user-fs7uo1hd7w 5 ай бұрын
መፅሓፍ ሄኖክ በምን ቋንቋ ተፅፎ ተገኘ?መፅሓፍ ሄኖክ በኖህ ዘመን እንዴት በውኃ ሳይጠፋ ቀረ?
@mamimami1739
@mamimami1739 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@biruktesfaye2698
@biruktesfaye2698 9 ай бұрын
ወደ ምድር ወርደው ከሴት ልጆችጋ ተገናኙ የሚለው ከአዳም ልጅ ከሆነችው ሴት ልጆች ነው አብራሩልኝ
@NatiDemeke
@NatiDemeke 26 күн бұрын
ያስፈራል
ልብ ሰባሪው "የ12ቱ ሐዋርያት" ፍፃሜ ሙሉ ትረካ | መንፈሳዊ ፊልም
21:45
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 272 М.
How many pencils can hold me up?
00:40
A4
Рет қаралды 16 МЛН
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,8 МЛН
Miracle Doctor Saves Blind Girl ❤️
00:59
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 22 МЛН
ዘጠኙ የገሀነም ደጆች: ሲዖል እና ቅጣቶቹ
18:50
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 54 М.
የዓለምን DNA ያዛቡት ኔፍሊሞች በመጽሐፈ ሔኖክ
39:55
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 173 М.
መጽሀፈ ሄኖክ በእሸቴ አሰፋ sheger fm
49:38
Addis ገጽ
Рет қаралды 30 М.
የቅድስት ድንግል ማርያም ታሪክ: History Of Saint Mary
15:20
ከታሪክ ማህተም KETARIK MAHITEM
Рет қаралды 7 М.
We need this in real 🌍 #anime #animeedit
0:16
Etxrov
Рет қаралды 15 МЛН
Первая часть🔥#юмор #смешноевидео #смех
1:00
#фильм #кино
0:58
MOVIE
Рет қаралды 2,6 МЛН