መጽሐፈ አስቴር ከወንድሞችና ከእህቶች ጋር | Pastor Ali Omer

  Рет қаралды 2,499

Pastor Ali Omer

Pastor Ali Omer

Күн бұрын

Пікірлер: 17
@TheBodyofChristMinistry
@TheBodyofChristMinistry 23 күн бұрын
🤝 ቅዱሳን JOIN በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ ቤተሰብ ይሁኑ ፤ 👇👉 kzbin.info/door/8PX8hSeExhfajQyqYWRJHgjoin 👐 Need Prayer? 𝟮𝟰/𝟳 PRAYER ROOM LINK:- t.me/PrayerRoomBodyofChrist 💵 Ways to Support the Ministry: 🏦 CashUp/ZELLE - Bethelhem Mamo - 6465446673 🏦 PayPal - Biruk Melaku - 6464024019
@WerkneshiHayilemariyam
@WerkneshiHayilemariyam 23 күн бұрын
ዋው ይሄ መጸሐፍ የያዘው የከበረ መረዳት ነው ለካ!!! በዚህ መረዳት አይቼው አላውቅም ፓስተርዬ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ 🙏🙏🙏 የንጉሡ ድግስ የእግዚአብሔር ድግስ ነው አንዱን ልጁን አርዶልን እንድንበላው ነው የተጋበዝነው የምንበላው በህብረት ነው የምንጠግበው ግን ለግላችን ነው ስለዚህ እግዚአብሔር በሰጠን የጸጋ ስጦታ የራሳችንን ድግስ እንድንደግስ ሳይሆን ሙሽሪቷን እንድናደምቃትና ለሙሽራው እንድናዘጋጃት ነው ስለዚህ ድምቀት የሆነልን ንግስት ያደረገን የሰጠን ዘውድ ነው ከክራወኑ ውጪ ንግስት ሳንሆን ሴት ነን ስለዚህ በክራወኑ ንጉሣችንን ማድመቅና ኢየሱስን ማሳየት ይሁንልን አሜሜሜሜሜሜሜሜሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsejesuse5598
@tsejesuse5598 23 күн бұрын
አሜንንንንንንን አሜንንንንንንንንን ክብር ሁሉ ለእዬሱስስስስ ምን አይነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ዘመንህ ይለምልም ፓስተርዬ🎉🎉🎉❤❤❤❤
@BelayneshWagnegnew
@BelayneshWagnegnew 23 күн бұрын
በጌታ የተወደድክ ወንድማችን አሊዬ ጌታ ኢየሱሴ ብርክ ያርግህ አሁንም ጌታ የመገለጥንና የእውቀትን ጥበብ ይጨምርልህ ያብዛልህ እንወድሃለን።
@ababayetaye5842
@ababayetaye5842 23 күн бұрын
ወይ ኤልዬ የአንቴ ስብኬት ከአይምሮ ባላይ ነው በጣም በጣም የምገርም ትምህርት ነው ዘመንህ በዝው ይለቅ በእውነት ተባረኪ ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልህ ኡኡኡኡፉፉፉፉ እንደት ደስ ይላል ጌታ ክብሩን ይውሰድ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@BezuneshYilma
@BezuneshYilma 3 күн бұрын
ጌታ ሆይ ተመሰገን
@GenetSenbeto
@GenetSenbeto 13 күн бұрын
ፓስተር የተወደድክ ወንድም ያንተን ፕሮግራም በጣም ወዳለው ብዙም ተባሪኬያለው ነፃ ወጥቻለውም አንተ የተቀባኸው በቤቱ እየሞቱ ላሉት ነው ብዬ ነው የማምነው እና እባክህ አሁንም ሰባኪ አትሁን እንደቀደመው መፅናናት ውስጥ ነን እና አዋቂ መሆን አልፈልግም እየኖርን ያለነው እውነት ከ እግዚአብሔር እውነት አለመገናኘቱ ጎድቶናል እውነቱን አስረግጠን እንድንኖር አውራን በቃ አስቴር መፃፊ ስታስጠናን ውበት ሳይሆን ራሱ ጌታ ውበት እንደሆነ ልገባኝ ነዉ።እና ርዕሶቹ እስቲ ላውራክ ስሜቴን መግለፅ አልቻልኩም።
@falmilelisa8467
@falmilelisa8467 23 күн бұрын
Waaqayyo hunda keessan haa eebbisu! ሁላችሁን ጌታ ይባርካችሁ!
@SalamTech-h7e
@SalamTech-h7e 21 күн бұрын
Wwwwwow tabareku ❤❤❤❤amennnnn 😢😢😢
@haregweintekelemichael876
@haregweintekelemichael876 23 күн бұрын
Hallelujah, Jesus is Lord. Hallelujah God bless you guys wow wow wow
@user-oh7op6vi5m
@user-oh7op6vi5m 23 күн бұрын
Paster Ali selam lante yehun ante Begta Yetwededke zemnhe Yebrke metew amt yeslam Yetenent yedstana yebrket kenbtsebhe yedrglhe lenem telylne rasen bstegra bekule yamnal lelghe lebtesbtem telylatew behlem aktata menfskdus endsasbhe tebrklne mulu from Canada.
@almazjore6647
@almazjore6647 23 күн бұрын
Paster geta eyesus abezito yibarekeh
@freweynikahsay-d4i
@freweynikahsay-d4i 23 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen
@aboneshgeneti7295
@aboneshgeneti7295 23 күн бұрын
Selam Aliye!!
@freweynikahsay-d4i
@freweynikahsay-d4i 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@ruthberhane9960
@ruthberhane9960 23 күн бұрын
Yalegeta yekreben
@AienlemM
@AienlemM 20 күн бұрын
Fasiter geta birik yadirigik
እግዚአብሔር መለወጥ ይችላል | Pastor Ali Omer
1:17:28
Pastor Ali Omer
Рет қаралды 2,8 М.
She wanted to set me up #shorts by Tsuriki Show
0:56
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
ጸጋው ይለውጣል | Pastor Ali Omer
47:16
Pastor Ali Omer
Рет қаралды 1,3 М.
እግዚአብሔር በስራ ላይ ነው | Pastor Ali Omer
58:19
Pastor Ali Omer
Рет қаралды 6 М.