መጥፎ ሀሳብን ከአይምሮ ማጥፋት!

  Рет қаралды 100,966

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 298
@Kaleab24tklehaymanot
@Kaleab24tklehaymanot Жыл бұрын
ቀጣይ ስለ ይሉኝታ ና ሰው ቶሎ ስለሚያናድደን ነገር ብትሰራልን ሌላው የዛሬው ድንቅ ነበር ፀጋውን ያብዛልህ
@Brain_Academy1
@Brain_Academy1 Жыл бұрын
አሁን ላይ በጣም የምፈልገውን ቪዲዮ ነው እግዚአብሔር በከፋኝ ሰአት ሁሌ አንተን ይልክልኛል እድሜህን ያርዝምልኝ መምህሬ ❤
@banch2948
@banch2948 Жыл бұрын
ለእኔም
@zinatadam9492
@zinatadam9492 Жыл бұрын
እኔደግሞ ዛሪ 💔
@raniatumbi5630
@raniatumbi5630 Жыл бұрын
❤❤❤
@LamlamAsfea-yw4sv
@LamlamAsfea-yw4sv Жыл бұрын
​@@banch2948 :v 😅j😅
@LamlamAsfea-yw4sv
@LamlamAsfea-yw4sv Жыл бұрын
❤ v
@ZelalemBogale-zr5yu
@ZelalemBogale-zr5yu Жыл бұрын
ስነወርቅ በእዉነት አንተ ትለያለህ ምንልበልህ አንተን ፈጣሪ ስለሰጠን እናመሰግናለን
@MrMe-dn3jb
@MrMe-dn3jb Ай бұрын
ምርጥ ሰው እግዚ አብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@nuradeneja5460
@nuradeneja5460 Жыл бұрын
ሰኔ አንተን አይነት ሰዎች Ethiopia ዉስጥ በየአንደንዱ ዞን ወይም ወረደ ቢተሰመሩ ቡዙ ለዉጥ ይኖረን ነበር በየ አኪበቢዉ ሲንት ሚንም የመዉቁ ሰዎች እንደሉ ተዉቀለህ እበክህን አዲርገዉ ሲኔ😍😘👍
@gachoplusnsru783
@gachoplusnsru783 Жыл бұрын
ሁሉም ሰዉ የአንድ ትልቅ ፋብሪካ ባለቤት ነዉ ይህ ደሞ አምሮዉ ነዉ ምርቱ ደሞ አሳብ ነዉ !!! እኔ ቀጣይ ቪዲዬ በደንብ ቢሰራበት የምለዉ ሰዉ ሁሉ አምሮዉ እንዴት እንደሚሰራ ቢያቅ ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል ስለ ንቁና ድብቁ የአምሮ ክፍል ግንዛቤ ላብዛኛዉ ማህበረሰብ ያስፈልጋል ወንድማችን እናመሰግናለን!!! 🙏🙏🙏❤❤❤
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p6a3gKt9nq6qgKc
@ለሠውሞትአነሠው
@ለሠውሞትአነሠው Жыл бұрын
ተባረክ አባቱ የእውነትምሥነወርቅነህ ይቅርታ አንድመጸሀፍልጋብዝህታነበውዘድ በምታምነውልጠይቅህ ሥለእምነትየንጽጽርመጸሀፍአብብ ግብዣየነው ፐሊሥ🙏ግዛናአብበው ይቸአለምቀሪናትና ለመጭውአለምእንዘጋጅ
@tigistbeyene7591
@tigistbeyene7591 Жыл бұрын
ተባረክ ስነ ልቤን በሀሴት ሞላኸው እውነት ነው ደስተኛ መሆን ምርጫ ነው
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ስንየ እድሜ ላንተ በትንሹ እየተቀየርኩኝ ነው አንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ ምርጥ ወጣት እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ወድምዋ አምላክ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@RmasiRmasi-b3u
@RmasiRmasi-b3u 9 ай бұрын
ወላሂ እኔ እራሡ በራሥ መተማመኔ ጨመረ ጠነከርኩኝ ፈተና ለህይወት ጥንካሬ
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ስነወረወቅ እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የአነጋገር ለዛህ ንግግርህ በቪዲዮ የታገዘ የሚደንቅ ነው መድሃኒያለም ትዳርህ ይባረክ ወልዳችሁ ሳሙ ለአንተም መልካሙን ሀሉ ተመኘን🙏
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
@HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l Жыл бұрын
እደናተ ያሉትን በጣም አመሠግናለሁ ከመሸም ቢሆን ያገኘሗቺሁ በፊት እራሴን የጠላሁበት ሁሌ የማለቅስበት እና ተስፋ አልባ ሆኜ እየኖርኩ ነበር😢 አሁን ግን እራሴን ሆኜ ማልቀስ አቁሜ ጥሩ ሥሜት ላይ ነኝ መሣቅ መጨዋት ከሰዉ መግባባት ጀምሪያለሁ፡፡
@mtcellmtcell3650
@mtcellmtcell3650 Жыл бұрын
እንኳን ብስላም ምጣህልን የኛ ብሩህ ትስፋ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖💖
@TewdrosHabesha-lb8fd
@TewdrosHabesha-lb8fd Жыл бұрын
የኛ ጀግና ገና ቡዙ ነገር ካንቴ እንመረሌን God with you
@YalembrihanKokebAbera
@YalembrihanKokebAbera 8 ай бұрын
እግዚያብሔር እረጅም እድሜና ጠና ያድልልን❤
@mekdeskassa-th6fs
@mekdeskassa-th6fs Жыл бұрын
የምንጠላውን ትምህርት በምን መንግድ ልንወደው እንደምንችል ብትሰራ ደስ ይለኛል አመሰግናሁ።
@bekaluworkineh6809
@bekaluworkineh6809 4 ай бұрын
Thank you ❤
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Жыл бұрын
ይሄ የኔ ችግር ነው ትልቅ ትምህርት አግቼበታለሁ እራሴን ማሻሻል አለብኝ❤
@Màgẞøss
@Màgẞøss Жыл бұрын
የህይወት አስተማሪ ባንተ ትምህርት ሰንቱን አወኩ 1000 አመት ኑርልን
@genetgeni3628
@genetgeni3628 Жыл бұрын
ተባረክ እድሜህ ይርዘም በርታልኝ❤❤❤❤
@AlazerAbata
@AlazerAbata 8 ай бұрын
ወዋ በጣም የምገርም ነው well came my hope ጌታ ይበርክህ እንኳን ለኢትዮጴያ ኖርክ ሀገር ማላት አንተ💪 በነት በቀጠዩ ላይ ሁሌም በሁሉም ስላሚጨነቅ ሰው አንድ ቭድዮ ሥራልኝ
@tesfahunmulualem-dr7it
@tesfahunmulualem-dr7it Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
@AliYusuf-y7p
@AliYusuf-y7p 3 ай бұрын
በምትሰራቸው ስራዎች ለሒወቴ የሚጠቅሙ ወሳኝ ወሳኝ ትምህርቶችን አግቼበታለሁ አመሰግናለሁ
@rahelfekadu-uk1lj
@rahelfekadu-uk1lj Жыл бұрын
እናመሰግናልን ወዴ መምህሪችን እድሜ ያብዛልህ!!!
@TiyoAnuyye
@TiyoAnuyye 9 ай бұрын
እባክህ ወንድሜ ከኢትዮጵያ ወደውጭው አለም ሲመጡ ህይወታቸውን ወደመጥፎ ነገር ለሚያመሩ ልጆች አስተማሪ የሆነ ነገር ስራላቸው ከቻልክ እኔ ብዙ መስዋትነትን ከፍዬ ከመኖር በላይ ከመሞት በታች ሆኜ የተሻለ ህይወትና የተሻለ ትምህርት እንዲያገኙ ያመጣዋቸው ልጆቼን ግን አንዱ ወንድ ልጄ በ13 አመቱ ካቅሜ በላይ ሆኖብኛል መጥፎ መንገድ እየሄደብኝ እየታገልኩ ነው ❤❤❤
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 8 ай бұрын
Ayzoh/sh, don't disappointed. Pray, Pray, Pray! God will help you.
@MessiMessi-ix3eu
@MessiMessi-ix3eu 8 ай бұрын
Betam tileyalehe wedimiye enameseginalen🙏edime ena tena ysitsihi amen
@HilufgebrreHagos-oc9wh
@HilufgebrreHagos-oc9wh Жыл бұрын
የንየ ኣባት ፈጣር እድሜና ጥና ይስጥልኝ ትልቅ ደረጃ ድርሻ ለመመስገን ያድርሰኝ
@bitsietbitsiet958
@bitsietbitsiet958 Жыл бұрын
አንተ ልጅ ፈጣሪ ይባርክህ ከልብ አመሠግናለሁ
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 8 ай бұрын
Thank you my brother. God bless you abundantly!
@SelamBelayhun
@SelamBelayhun Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤❤
@betelhem9651
@betelhem9651 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን ድንቅ ምርክ🙏🙏❤❤❤❤
@zenzelenkosi3709
@zenzelenkosi3709 Жыл бұрын
እባክህን በቀጣይ ስለ በራስ መተማመንና እንደት ከፀፀት ማውጣት እንደሚቻል በዛም እንድ ሰው በገባው በፀፀት ምክንያት ሁለም በሚሳረው ከመጥፎ ልመድ እንዴት መውጣት እንደሚቻል video ስራ please
@weldemariamaysheshim1004
@weldemariamaysheshim1004 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን
@abduselamyusuf6086
@abduselamyusuf6086 Жыл бұрын
Self discipline ❤🙏🙏
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p6a3gKt9nq6qgKc
@lumibasha8696
@lumibasha8696 Жыл бұрын
Baxami dasi yemili noo barita wadimachini 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ቨዲወ ለቀቅለን ጀግናው
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 Жыл бұрын
ወንድሜ አመሠግናለሁ እኔም በቅርቤ ባሉት ሠዎች ሥገፋ በቅድሚያ በቅድሚያ አዘንኩ በመቀጠል ወደ እግዚአብሔር ቀረብኩ በውጤቱ ተደሥቼ አመሠገንኩ
@HabteAyana
@HabteAyana Жыл бұрын
እናመሰግናለን፡፡ ቀጣይ ስለ ይሉኝታ ስራልን እስኪ
@husnatu2023
@husnatu2023 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው 👍
@እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ
@እማወድሻለሁ-ጘ3ቐ Жыл бұрын
ሰላም ያጀመአ ዛሬ አደኛነኝ እስከዛሬ ኮሜት አርጌ አላቅም። እናመሰግናለን ወድማችን። ሂወት አድካሚናት ግን ተስፋ አትቁረጡ ❤❤❤
@berketfekadu2736
@berketfekadu2736 Жыл бұрын
ቪዲዮህ እኔን ይመለከታል ተባረክ !!!
@OmerMehamed-f2y
@OmerMehamed-f2y 7 ай бұрын
አቦ ሠላምህን ያብዛው❤❤❤
@YfSc-pc6nt
@YfSc-pc6nt Жыл бұрын
❤ሰላም እንቁ መምህራችን
@egeziabherfikernew
@egeziabherfikernew Жыл бұрын
ሰላምህ ይድረሰን ስነዬ ሰላማችሁ ይብዛልን🥰🥰🥰
@medilove9633
@medilove9633 Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NewayDibekulu
@NewayDibekulu 3 ай бұрын
ሀሌም መልካም ስራ ነው የምሰራው❤ ትክክለኛ ሰው
@DhehDhhwh
@DhehDhhwh 3 ай бұрын
ዋው ምርጥምክር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አምላ
@አምላ Жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ የአእምሮየ አስተማሪ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Жыл бұрын
ትክክል መልካም ሀሳብ ለራስ ሰላም ይሰጣል እኔ በዚህ አምናለው
@abdishayenatulg2439
@abdishayenatulg2439 Жыл бұрын
ወዳጄ ሀሳብህ የተቀደሰ ነዉ በርታልን ለዉጥ እየመጣ ነዉ
@eumenur8172
@eumenur8172 Жыл бұрын
ብጣዕሚ የምስግነካ thank you
@ayanaarega
@ayanaarega Жыл бұрын
የኔ ምን እላለሁ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@beki4007
@beki4007 Жыл бұрын
Thank you ወንድማችን❤❤
@jamioj7497
@jamioj7497 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ❤❤❤
@abdulmalikeabdu9583
@abdulmalikeabdu9583 Жыл бұрын
እመሰግነልን❤
@mamalovee
@mamalovee 8 ай бұрын
Egezabehre yetebekhe
@romantaddesse5532
@romantaddesse5532 Жыл бұрын
Amesegenalue wendeme 🙏🙏🥰
@Mama-xy9hg
@Mama-xy9hg Жыл бұрын
እባክህ ከቻልክ ስለ ጭንቀት Video ስራልን
@sadaali3375
@sadaali3375 Жыл бұрын
ጥሩ ትምርት ነው ወዲም እናመስግናለን
@alemneshtemesgentemesgen8576
@alemneshtemesgentemesgen8576 11 ай бұрын
በጣም በጣም እጅግ ይማርካል ።
@firaolours2778
@firaolours2778 Жыл бұрын
ቻዉ በ እንደዚ አይነት vidio ተበልጠሻል ለ ተማሪ ፈልግ
@abyeshakboot
@abyeshakboot Жыл бұрын
Wow እናመሰግናለን ወንድመችን 🙏
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p6a3gKt9nq6qgKc
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ Жыл бұрын
❤❤❤ሰላምህ ይብዛ ምርጥ ሰው
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p6a3gKt9nq6qgKc
@Aji-zb1hn
@Aji-zb1hn Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@bekaluworkineh6809
@bekaluworkineh6809 5 ай бұрын
Thanks❤❤❤
@bekaluworkineh6809
@bekaluworkineh6809 5 ай бұрын
Thank you🎉
@kibruapostolic
@kibruapostolic Жыл бұрын
ሰዎች በበደሉኝ ልክ የመበቀል ስሜት ይሰማኛል ምን ማድረግ ይገባኛል ። ይሄን በተመለከተ video ብትሰራ ደስ ይለኛል ።በጣም እወዳለሁ 💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@rukiyamuhabaw9037
@rukiyamuhabaw9037 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/p6a3gKt9nq6qgKc
@TiyoAnuyye
@TiyoAnuyye 9 ай бұрын
❤Thank you so much!!!
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
ደስ የሚል ምክር ነው እናመሰግናለን። በህይወታን ውስጥ እንደ ዠዋዠዌ የሚመላለሱ ሰዎን ከህይወታችን ማውጣት የምንችለው እንዴት ይሆን😊😊
@sofia___bint___islam7594
@sofia___bint___islam7594 Жыл бұрын
ጥሩ ጥያቄ
@mulubeza111
@mulubeza111 Жыл бұрын
እናመሰግናለን።
@amanargew
@amanargew Жыл бұрын
ዓንተን ግን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ የኔ ወንድም
@fozifozi9176
@fozifozi9176 Жыл бұрын
ሹክረን አላህ ሂዳያ ይስጥክ ያረብ ያአላህ
@tamratkifle2478
@tamratkifle2478 Жыл бұрын
ህይወቴን በሙለ የለወጣችሁት ጓደኞቼ እንኳን ደህና ቆይቹኝ ። አንድ ሰሞን ቪድዬ መጨረሻ ላይ የመፅሐፍ Tip ነበር እሷን ነገር ብቀጥሉበት ብዬ አስባለው አመሰግናለሁ ።
@mikimiki7194
@mikimiki7194 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እስከነስምህ ስወድህ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@dagmawifikre
@dagmawifikre Жыл бұрын
Thank you very much
@abdilaziznesruabdil3017
@abdilaziznesruabdil3017 Жыл бұрын
በምን ቃል ልግለፅክ ከባድ ሰዉ እንዳተ አይነቱን ሰዉ ያብዛልን
@tadutasfaye8755
@tadutasfaye8755 Жыл бұрын
ሰላም ነው እናመሰግናለን
@hanihani-mq2hz
@hanihani-mq2hz Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ 😊
@hanagetachew6751
@hanagetachew6751 Жыл бұрын
Thank you bro I wish I meet u one day
@hasnaetpia7967
@hasnaetpia7967 Жыл бұрын
ወንድም አመስግናለሁ🙏🙏❤❤
@abdruyusuf7539
@abdruyusuf7539 Жыл бұрын
አመሰግናለው ወንዴሜ❤
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
ተባረከ🎉🎉🎉❤❤
@munatube5308
@munatube5308 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ይሄ ከኔውስጥ ያለነው 😢
@AhmedMuhammed-yt6xb
@AhmedMuhammed-yt6xb Жыл бұрын
ሰላም የኔ ምርጥ እንኳን መጣክ
@reyanfire
@reyanfire Жыл бұрын
what activity help us good attitude
@adimasueriqalo9091
@adimasueriqalo9091 Жыл бұрын
ሠላም ወንድማችን❤❤❤❤
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Well come yenie wid ❤❤❤
@TiyoAnuyye
@TiyoAnuyye 9 ай бұрын
❤❤❤❤ good job !!!
@TekaAkineda
@TekaAkineda Жыл бұрын
You are realy wender
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
እናመስግናለን ስነ ወንድማችን
@abewaabewakonjo6663
@abewaabewakonjo6663 Жыл бұрын
Gobez bro berta
@hiw.and.1297
@hiw.and.1297 Жыл бұрын
Excellent idea.
@maryahailugebry717
@maryahailugebry717 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ብሮ 🙏👏👏
@enatmarelign3797
@enatmarelign3797 Жыл бұрын
Tanks bro ..🙏🙏🙏
@solomonayana9395
@solomonayana9395 Жыл бұрын
Thanks 👍
@jennas14
@jennas14 Жыл бұрын
Betam enamesgnaln,
@BILALMOHAMED-l1d
@BILALMOHAMED-l1d 2 ай бұрын
ስለአንድሀሳብ እያሰብክ ባለህግዜ በድንገትሀሳባችንን እንቀይራለን ስለነዚህአይነት ነገሮ ብሰሩልን ።
@riarel3981
@riarel3981 Жыл бұрын
በድጋሚ ልጠይቃችሁ ባለ ሙያዎችን ብቻ ሚመለከት ቪዲዮ ስሩልን ለምሳሌ እንጨት ስራ ፣ልብስ ስፌት ሰው ምናመላልው ነገር ፤እባካችሁ ወሳኝ ርዕስ ነው
@selamgh3379
@selamgh3379 Жыл бұрын
thanks for sharing keep up we need about fear please and thanks god bless you and your family 🙏🙏🙏
@selamawittemesegen222
@selamawittemesegen222 Жыл бұрын
Thanks My Bro
@dyanagerye2803
@dyanagerye2803 Жыл бұрын
Yih Video yasfelgen nerber, Thank you 😊
ራስን መውደድ!
15:41
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 65 М.
ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር
18:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 154 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ራስን እስከመጨረሻው መቀየር
17:38
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 303 М.
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር! 4 መንገዶች
22:58
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 160 М.
ወድቆ መነሳት! የማይሳሳት የለም!
11:31
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 99 М.
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 493 М.
ከ 4ቱ ሰዎች አንተ የትኛው ነህ? ራስን ማወቅ!
18:34
ራስን መግዛት (ዲስፕሊን) ማድረግ ወይ መፀፀት!
16:29
ተፈላጊ ሰው መሆን! 6 መንገዶች
18:13
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 719 М.