ትልቅ በማሰብ ራስን መቀየር

  Рет қаралды 153,231

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 372
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
@ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 2 жыл бұрын
😥😥 14 ዓመት በሰው ቤት እለፋለሁ ግን አሁን ላይ ምንም የለኝም ጨፍሬብት ለብሸበት አይደለም ሰዎችን ሰለምረዳ ነበረ ግን እንርሱም እንደ ነበሩ ናቸው እኔም እዛው ነኝ 😥😥😥 ብዝዎች የእኔ ቢጤ ናቸው እግዚአብሔር አእምሮየን ለእኔ እንዳስብ ይርዳኝ
@tgg6619
@tgg6619 Жыл бұрын
ያብዛኛው በስደት ያለነው ሰወችን ለመርዳት ወደኋላ አይልም የኔ እህት
@mussiezereay6188
@mussiezereay6188 9 ай бұрын
ለራስሸ ኑሪ ቤተሰብ ተሰጥቶ አይጠግብም አይቐየርም
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 2 жыл бұрын
ሰይፉ ሾዉ ላይ እጠብቃለሁ🙏❤💕 በጣም ከምለዉ በላይ ጠቅሞኛል አዳምጥሀለሁ ሌላውም እንደኔ ይቀየር ኑርልን
@jimmitti8013
@jimmitti8013 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ እንደ ስምህ ሁለ መናህ ወርቅ👌 Thank you so match Our brothers💟
@ekramyimam4895
@ekramyimam4895 2 жыл бұрын
_የስው ልጂ ጥንክሮ ከስራ መችም ስኬታማ የማይሆን የለም ሶ ውድ እህት ውንድሞች አጠቃቀማችሁን አስተካክሎ ገንዝብ ከለላችሁ ማንም ምንም ስው አይውዳችሁም ሂውታችሁን ለመቀየር ከፍለጋችሁ ገንዝባችሁን በአግባብ ተጠቀሞ መልካም ቀን ተመኝሁላችሁ አንተ ደግሞ ትለያለህ ፍጣሪ በሂድክብት ሁሎ በደስታ ተመለስ🇪🇹💙👌👍💪_
@muradkemal6170
@muradkemal6170 2 жыл бұрын
Sne betam ድንቅ ነህ lemseten manekakia hulu betam amesegnew ante bemtseten manekakia erasen eyelewetkubachew new yezarew demo yileyal 1 ena 2 betam temechitognal Sle ከድር ሰተቴው ብታቀርብ ደስ ይለኛል
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ መልካም
@athadmaryiame6210
@athadmaryiame6210 2 жыл бұрын
ሁሉም ቆንጆ ነው ያስተምራል
@azimera8217
@azimera8217 2 жыл бұрын
M m
@habtemariamtsegaofficial6779
@habtemariamtsegaofficial6779 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው ወዳጂ የለውም ከጁ ገንዘብ ካጣ
@yengustube
@yengustube 2 жыл бұрын
አንተ የልጅ አዋቂ የሆንክ ልጅ እመቤቴ ትጠብቅህ !እኛም ሰምተን የምንቀየር ያድርገን በርታ ።
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
ይህ የኔ ችግር ነበር ትንሽ እያሰብኩ negative አስተሳሰብ ነበር የማስበው 😢😢 እውነት ነው ትልቅ ማሰብ ትልቅ ያደርጋል በጣም ነው የማመሰግነው በናንተ ምክር እውነት እየተለወጥኩ ነው ወደ ስኬትም እየተጓዝኩ ነው thanks inspire Ethiopia ፈጣሪ እውቀትን ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ወንድሜ ❤
@mikre_aimro
@mikre_aimro 2 жыл бұрын
ጥቃቅን ወሬዎችን አስወግድ፤ ንግግርህን አውንታዊ አድርግ፤ ቃልህን ኑር፤ የተግባር ሰው ሁን! ከልብ እናመሰግናለን! 🙏
@salamtasfaye3965
@salamtasfaye3965 2 жыл бұрын
ምን አይነት እናት ነች አንተን የፈጠረች መሀፅን ትባረክ ምንም ብሰማህ የማትሰለቸኝ የኔ ብርታት የአይምሮዬ ድጋፍ እኮነህ ስወድህ እድሜህን እግዚአብሔር ያርዝምልኝ በጣም ነው የማመሰግንህ የማደንቅህ የኔን ሙሉ ህይወቴን ነው የቀየርከው የምኖረው ጀርመን ነው ላወራህ እፈልጋለው አንድቀን እኔ በፊት ከሀገሬ ከመውጣቴ በፊት እንዳንተ ጐበዝ ልጅ ነበርኩን ጀርመን ከገባው በሁዋላ እውቀቴ በሙሉ ወዴት እንደሄደ አላወኩም እርዳታህ ያስፈልገኛል እሽ ወንድማለም
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 2 жыл бұрын
ራስን ዝቅ አርጎ አለማየት👍👍 የምትናገረውን ተጠንቀቅ ራስህን እትልቅ ቦታ አስቀምጠው ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን 👍💕
@muradtube6228
@muradtube6228 2 жыл бұрын
ምርጥሰውነው እውነት ትምርቶችህ ሁሉም ከልብነውየሚገቡት
@SAMIATUBE1
@SAMIATUBE1 2 жыл бұрын
አንደኝ ነኝ የኔ አስተማሪ ነህ እውነት ምርጥ ወንድም ነህ በውነት
@lindalina3745
@lindalina3745 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሠግናለን
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 11 ай бұрын
😢😢😢 ቃላት ያንሰኛል ስነዬ የስዴት መምህሬ ያንተን ትምህርት ስሰማ የጠላሁትን ሁሉ እወዳለሁ ራሴላይ ትኩርት እያደርኩ ነው አልሀምዱሊላህ ዛሬ ከምንም በላይ ራሴን ነው የምወዴው የማዳምጠው ለሰው መኖር ትቻለሁ
@abdosuleman7699
@abdosuleman7699 2 жыл бұрын
በጣም አነመሰግናለን ያንተ ንግግር ብዙ ነገር ተለውጭበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጠቅህ
@jemalahemed923
@jemalahemed923 2 жыл бұрын
በዚህ ፕሮግራም ላይ በትክክል ገልፀህዋል እኔ እራሴ በዚህ መልኩ ሆኝ አሳልፌዋለሁ ልክ ነህ በርታ በርታ አላህ የተሻለ እውቀት ይጨምርልህ
@Gain6012
@Gain6012 2 жыл бұрын
ሁሉም ሀሳቦቸህ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው ነገር ግን እኔን ጨምሮ ከጊዜ ወደ ጊዜ ህይወታችንን ለመቀየር 5ተኛው ሀሳብ አስፈላጊ ስለሆነ በአንድም በሌላም መልኩ ሁሌም ራስህን አሳድግ የሚለው ሀሳብ ወሳኝ ነው፡፡
@GetenetWondem
@GetenetWondem 7 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይህብሃሪክ ካህላበት እንድዎታ ብሕርተቲ ሰተኒ አሕመሰኽናሎው
@hilinaashebir837
@hilinaashebir837 2 жыл бұрын
ለሰዎች በጣም ታማኝ ነኝ ለሰዎች የገባሁትን ቃል አከብራለሁ፤ግን ለራሴ ሲሆን ብዙም ቃሌን አልጠብቅም።በቀጣይ ቪዲዮህ ሥለ ለራሥ መታመን ብታሥተምረን ደሥ ይለኛል።ሥለ ትምህርቶችህ በጣም አመሠግናለሁ።
@ashenafifekede8823
@ashenafifekede8823 2 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ወንድሜ
@ሳሬምሳሬም
@ሳሬምሳሬም 2 жыл бұрын
ትምህርታችሁ መሳጭ ነው በርቱ እኔ ለራሴ ያየሁበት ለውጥ አለ ተባረኩልኝ አቦ
@bettypiku5361
@bettypiku5361 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ የምፈልገው ነገር ነበር Tnx
@menenyam.youtube4472
@menenyam.youtube4472 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አንተ ትለያለህ ❤❤❤
@zelalemeshetu325
@zelalemeshetu325 2 жыл бұрын
ይህ በአካባቢዬ በቤተሰቤ ያለ ክፍተት ነው አመሰግናለሁ እርመጃ እየወሰድኩና እየተለማመድኩ ነበር አንተ ደግሞ "መጥተህ" (አሳቡን ማሰብ ስጀምር ጉዳዩን በደንብ እንድረዳ የሚያደርጉ ትምህረቶች ሲመጡ) ደንቆኛል፡፡ አመሠግናለሁ!!!!!!!
@DebteraMedia
@DebteraMedia 2 жыл бұрын
በእውነት ይሄ የInspire Ethiopia ቪዲዮዎች በእንግሊዘኛ ቢቀርቡ እራሱ የነጭ Motivational Speakers እራሱ ይለወጡበታል። ይመችህ ወንድሜ በርታልን።
@habteyesustaye6085
@habteyesustaye6085 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ የተግባር ሰው ሁን ያልከኝ ተመችቶኛል
@محمدعرب-ج1د
@محمدعرب-ج1د Жыл бұрын
ስነወርቅ ለዘላለም ኒር ብዙ ሰወችን እደምትቀይር አምናለሁ
@yodittesfaye1684
@yodittesfaye1684 2 жыл бұрын
ሁሉም ጥሩ ነው ተባረክ
@AbduKemal-u8i
@AbduKemal-u8i 2 күн бұрын
ስኔ እኔ ከሰማሁክ ሳት ጀምሮ ትክታክ ሶሻል ሚዲያ ጠላሁ አድናቅክ ነኝ ያሰብከውን ያሳካሊህ
@freamisganaw9199
@freamisganaw9199 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ ሳዳምጥህ ሰላም ሙሉ ይሆናል ምንም የሚጣል ነገር የለው ምን በርታ
@Lydia-fg6jc
@Lydia-fg6jc Жыл бұрын
በጣም አመሰግንሀለው አበረታችና አስተማሪ ነው እየተማርኩበት ነው
@addisken24
@addisken24 2 жыл бұрын
ስነወርቅ ነው ያሉህ ወላጆችህ እውነት ነው እንደስምህ ነህ ተባረክ።
@rahel7771
@rahel7771 Жыл бұрын
ድንቅ ምክር ወንድማችን እግዚኣብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን እኔም የሰነፍኩ ብሰንፍ አልችልም ምናምን ማለት ኣልወድም ለትህትናምኳ አልልም እምችለው ከሆነ ለምን አላርገውም! ደካማ ነኝ ካልኩ እሚችለው ነገርኳ ለራሱ ይከብደኛል ደካማ ነኝ እሚለኝ ሰው ከሰማው ወሬሽን ኣቁሚ/ቁም ነው እምላቸው እንደ ቀላል እናየዋለን እናወረዋለን እንጂ ደከማ ነኝ ካልን እውነቱን ደካሞች ሁነን ነው እምንገኘው
@lemlembireda9642
@lemlembireda9642 Жыл бұрын
ዋዉ ደሰ ይላአል ምታወራቸው ነገሮች ዋው አመሰግናለሁ
@lovepkl7929
@lovepkl7929 2 жыл бұрын
አንተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እድመ እና ይስጥህ ወንድምየ
@adugnagetachew9194
@adugnagetachew9194 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምርት እድሜ ከጤናጋር ይስጥ
@ሀኒየ44ቱ
@ሀኒየ44ቱ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለምትሰጡትን ትምህርት በርቱልን 💚💛❤🙏
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 2 жыл бұрын
በውነት ጀግና! ነህ በምክርህም ጀግና አደረከኝ፡፡ ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ አባቶች ወርቅ ሀሳብህን ስላካፈልከን ከልብ እናመሰግናለን በርታ...
@SamsungA-md3ne
@SamsungA-md3ne 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አስተምሮት ነው አናመሰግናለን
@dersosisay8838
@dersosisay8838 Жыл бұрын
እውነት ትልቅ ትምህርት ነው ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን
@bayreagam2208
@bayreagam2208 2 жыл бұрын
ወንድማችን በጣም ነው ትልቅ ትምህርት ነው ምትሰጠን እናመሰግናለን
@meaza8754
@meaza8754 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም እናመስግናለን ወንድም እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
@አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 2 жыл бұрын
እንዴት አደራችሁ ውድ ኢትዮጵያዊታን ። ልብስ እየተኮስኩ ነው የማዳምጥህ ሥነ ወርቅ እናመስግናለን
@ራህማቱየብ
@ራህማቱየብ 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@andikt1105
@andikt1105 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ያሰብከውን ያሳካልህ ስኔ
@NewNew-dk3up
@NewNew-dk3up 2 жыл бұрын
ሁሉም ጠቃሚ ነዉ ተባረክ
@hassenaragaw2191
@hassenaragaw2191 2 жыл бұрын
የመዳም ቅመሙች እና ወድሙቻቸን አላህ ስደትን በቃ ብሉ በሠላም ላገራቸሁ ያብቃቸሁ ሀገራችንም ሠላሟ ይመለሥ ያረብ 👍የደሥታ ለቅሱ የናፈቀን በዱአ እበርታ አሻአላህ በቅረቡመልካም ዜና እሠማለን 👉የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል "ጥርጣሬን ተጠንቀቁ ምክንያቱም ጥርጣሬ ከቅጥፈቶች ሁሉ የላቀው ነውና። ብሮፈየሌን በመጨን ኑ አብረን እንማማረለን ቤተሰቤም ይሁኑ
@mesfinadmassu6428
@mesfinadmassu6428 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ!! ሁሉም ጠቅም ኛል ወደተግባር መቀየር የኔ፡ ሥራ ነው፡ ከልብ፡ አመሠንኩህ።
@ፍሬየድንግል
@ፍሬየድንግል 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን 😍
@isruking670
@isruking670 2 жыл бұрын
The bridge between your dream and success is ACTION !!
@bellatbellat8325
@bellatbellat8325 2 жыл бұрын
ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን በርታ ቀጥልበት ስኔ
@rickastley3318
@rickastley3318 Жыл бұрын
❤❤❤❤የኔጀግና እግዚአብሔር ይጠብቅህ እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
@Besttube12
@Besttube12 2 жыл бұрын
ስነ ወርቅ እንደስምህ ሁሉ ነገርህ ወርቅ ነው በውነት በምትሰራቸው በእያንዳንዱ ቪዲዮ በምትናገራቸው ማይንድን በሚለውጡ ቃላት በእውነት ትልቅ ለውጥ ነው ያገኘውት በጣም አመሰግናለሁ ።እውነት ነው ትልቅ በማሰብ ትልቅ ይኮናል!!
@ebsahussen3393
@ebsahussen3393 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው!!
@healthmedia
@healthmedia 2 жыл бұрын
Thankyou so much bro. Best content as usual keep it up.
@samrawitmesfin7625
@samrawitmesfin7625 2 жыл бұрын
u are perfection bemaryam egnam ante endemetelew enelewet yehonal enamesegenalen
@ፍቅርየወሎልጅ-ቘ1ዐ
@ፍቅርየወሎልጅ-ቘ1ዐ 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም ጠቅሞኛል አላህ ይጠብቅህ ብሮ
@mingistu8121
@mingistu8121 2 жыл бұрын
ውድ, ወንድ. ረጅም. እድሜ, ይስጥ
@wasihunyimam8647
@wasihunyimam8647 2 жыл бұрын
ስወዲህ የ ኤርሚያር አመልጋን ታሪክ ስራልን
@ለራስኑርለራስሺኑሪ
@ለራስኑርለራስሺኑሪ 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ልክነክ ከፈጣሪ በታች አት ህይወትን ቀይርካል የኔ ጀግናዋ ከልብአመሰግናለን
@thdshf755
@thdshf755 2 жыл бұрын
ሁሉም በጣም እናመሰግናለን ❤
@SAMIATUBE1
@SAMIATUBE1 2 жыл бұрын
በአሁን ሰአት ይህ ምርክ ያስፍልገኝል አመስግናለሁ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማች በጣም ጥሩ ምክር ነው ጠቅሞኛል
@abigailtilahun7047
@abigailtilahun7047 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናለን ጥሩ ጥሩ ሀሳብ ነው የምታነሱት በርቱ
@yoosanfikiru5704
@yoosanfikiru5704 2 жыл бұрын
7ኛ በጣም አሪፍ እና ወሰኝ ነው. Thank you
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
እንኳ በሰላም መጣህ ወድም በርታ ኢንሻአላህ ትልቅ አስባለሁ ሁል ጊዜ ትንሽ ነገር አያስደስተኝ ያቾፉብኛል ምንም አይመስለኝም ያው ለጊዜው ቢያስቀይሙኝም ስሜቴ ረበሽ ይላል ግን ይቀልዱ ብየ ችላ እላቸዋለሁ እዳልሰማሁ።
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
እኒም ነኝ እንደጂል ያዩኛል ግን ናቅ አርጌ አልፋለሁ
@bezaadmasu4053
@bezaadmasu4053 2 жыл бұрын
ስነ በርታ 👏👏👏 እናመሰግናለን አንተ ምርጥ ወንድሜ ተባረክ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከዉ 🙏🙏🙏
@solomonhiwot9413
@solomonhiwot9413 2 жыл бұрын
ሰላሙን ያብዛልህ እናመሰግናለን
@abebechhunde2825
@abebechhunde2825 8 ай бұрын
Betam yemitekim hasb,timihiri newu yemitakafilewu inameseginalen berita
@hanandesalegn9375
@hanandesalegn9375 2 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ እንኳን ተናግረህ አካላዊ እንቅስቃሴህ ምን ያክል መልህክት እንዳለው ዋዋዋው .....ለምታደርሰን ድንቅ ምቅሮች ከልብ አመሰግናለው የተግባር ሰው ያድርገን መልካም ቀን ተመኘውልህ።
@ሀናየክርስቶስልጅ
@ሀናየክርስቶስልጅ 2 жыл бұрын
ዋዉ የሚገርም መልእክት ነዉ ሳዳምጥክ እንዴት ደስ እንደሚልኝ
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
@ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 жыл бұрын
ኡነትክ ነዉ ወለህ
@ማርያማዊት-ዸ2ጸ
@ማርያማዊት-ዸ2ጸ 2 жыл бұрын
እናመስግናለን ወድማችን በርታልን የኛ ጀግና
@rimerime322
@rimerime322 2 жыл бұрын
በጣም ነው እምንወድህ በሮታ እኘንም አበርታን ሁሉም
@abebetube1172
@abebetube1172 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የዘወትር ደበኛችሁ ነይ አፑ ለአይፎንም ማውረድ ቢቻል መልካም ነበር። ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ።
@natisolomon8627
@natisolomon8627 Жыл бұрын
ትልቅ ማሰብ አመሰግናለሁ ወንድሜ ዘንድሮ entrance exam 650 nw mamtawu 😍😍😍😍😍😍😍
@islamicshorts2181
@islamicshorts2181 2 жыл бұрын
እውነትህንኮነው ራስህን ማድነቅና ማበረታታት ወሳኙ ነገር ነው
@gezahegnworku8301
@gezahegnworku8301 2 жыл бұрын
You are best thank you
@mirnnaser6996
@mirnnaser6996 2 жыл бұрын
ሰባተኛው ተባረክ
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድም ሁሉም ልዩ ነዉ ግን አይምሮአችንን ልክ እንደ እጅ እና እግራችን ማዘዝ የሚለው ተመችቶኛል 🙏
@temenkaka2228
@temenkaka2228 2 жыл бұрын
ተባረክ አእምሮህ ይስፋ
@hayathayat9596
@hayathayat9596 2 жыл бұрын
እኔ ሁሉም ነው የተመቸኝ ዋውው እናመሰግናለን
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 2 жыл бұрын
Thank you so much 💓 God bless you 🙏
@misraknatye7392
@misraknatye7392 2 жыл бұрын
adnakot yemelew part temechetognal betam abretach new tebarek
@tibewidom2771
@tibewidom2771 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው ተምራለው አመስግናለው
@sofiseid6257
@sofiseid6257 2 жыл бұрын
ወንድሜ ብልህስ ምን ያንስብኛወል የኔው ሰው ፏ!ፉንዱቅ በልባት አለም ላይ ይመችህ ስነወርቅዬ
@senayetshiberu2081
@senayetshiberu2081 2 жыл бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
በጣም አምሰግናለሁ, ጎበዝ , ምሁር ነህ 👌
@monanegash8400
@monanegash8400 2 жыл бұрын
Madha allah allah edmehn, yarzmeh
@martinoslo6760
@martinoslo6760 2 жыл бұрын
Wow God bless you my proud brother
@kawulibintbabatube
@kawulibintbabatube 2 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው ብዙ ተለውጨበታለሁኝ በርታ
@TaisonAshebir
@TaisonAshebir 4 ай бұрын
Niqatih yigermal bexam(!!)inem bizuu timirt kanteh temirihalehu (berta%)❤
@arsemaarsema2521
@arsemaarsema2521 2 жыл бұрын
WOW WOW WOW betam betam ejig des mil mikir new berta
@millionalemu171
@millionalemu171 2 жыл бұрын
yetegbar sew mehon yemilew arif hasab yimesilegnal
@uae8112
@uae8112 2 жыл бұрын
ወንዲሜ በለህበት ፈጣሪይጠብቅህ እኔ ካተብዙትምሪአለሁመልካቀን
@abduselammahamedberhanberh1299
@abduselammahamedberhanberh1299 2 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን 7 በጣም ነው የተመቸኝ
@gine3347
@gine3347 2 жыл бұрын
Eyadado kalath betam gerami Nat hegerachn edate aynetun yabzalat bertaln ene erasen megemgem yejemerkut batenewu buzu yemadekachewu arayawecm alu egzabher yakbrln brtu enwedachuhalen❤️💜🙏
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 2 жыл бұрын
ሁሉም ይወደዳሉ 7ተኛዉ ግን ገዝቶኛል በርታ
@hayatali9926
@hayatali9926 2 жыл бұрын
You are amazing. I love your energy. Thank you so much you make my day.
@Samirwyi
@Samirwyi 2 жыл бұрын
Thank you Hulum bexami xuriu timrit nawww berta Amzginh 💯💯💯
@Nura_Tubers
@Nura_Tubers 2 жыл бұрын
Betam Amezeginalw yne Anbessa
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
ስላም ላንተ ይሁን የኛ ጀግና ክበርልን
ደስተኛ መሆን! ራስን እስከ መጨረሻው መቀየር
16:15
ወስኖ ራስን መለወጥ! ያንተ አመት ነው!
25:34
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 201 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
በገንዘብ ጉዳይ አስተዋይ መሆን 8 መፍትሔዎች
20:58
ራስን መሆን | ከአስቸጋሪ ሰዎች ጋር መኖር
15:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 277 М.
ራስን እስከመጨረሻው መቀየር
17:38
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 299 М.
የማይቀየሩ የህይዎት ህጎች | Undeniable Rules of Life - ስነወርቅ ታዬ |  @EthioKings
26:59
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 490 М.
ራስን መሆን! ከሰዎች ጫና መውጣት
17:23
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 519 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН