መኝታቤታችን‼️✔ በጣም ነው የወደድነው💏 በዚህ መልኩ አሳምረነዋል 😉🤫‼️ bedroom makeover uk♥

  Рет қаралды 73,979

ye Nathan enat tube

ye Nathan enat tube

Күн бұрын

Brand: Pinzon by Amazon
4.2 out of 5 stars 1,513Reviews
Pinzon - Pinch Pleat Duvet Cover Set - 200 x 200 cm, Double - White

Пікірлер: 499
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
INSTAGRAM 👉 instagram.com/p/CBEXJUXHYbA/?igshid=yzoz34o8cgoc TELGRAM 👉 t.me/messimol/400
@hafizaseid4137
@hafizaseid4137 4 жыл бұрын
Megarejawin bexam new yewededikut ena abebawin ket endegezash please tell me
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Megarjw ke range Abebaw b&Q
@mahiethiopiyawi4088
@mahiethiopiyawi4088 4 жыл бұрын
Duru samuna Amazon ly atehugn, esti yetu gar enda Hona aseygn please link or picture lakilgn ,thank you
@hafizabedru4893
@hafizabedru4893 4 жыл бұрын
@@mahiethiopiyawi4088 ሳኡዲ ከሆንሽ አጣር ሚባል ሱቅ ታገኛለሽ ማለቴ ሁሉም ቦታ አጣር ሚባል ሱቆች አሉ ዱሩ ሳሙና ታገኛለሽ
@yemaledabrhan3891
@yemaledabrhan3891 4 жыл бұрын
እሺ እንዴት እንጥለብ በቃሽ አይቻልም አይደል
@berislsl2119
@berislsl2119 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው እኔ ግን ልብስ ማጠብ እና መተኮስ በጣም ነው የምጠላው ። እስኪ እንደኔ ይሄንን ስራ የማይወድ ላይክክክ
@ousmihaik5240
@ousmihaik5240 4 жыл бұрын
Eni
@bintjuhar7477
@bintjuhar7477 4 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ
@ወለተማርያምነኝየድንግልል
@ወለተማርያምነኝየድንግልል 4 жыл бұрын
ይሄ ደህና ነኝ እቃ ማጠብ ነውጅ ውይይ😢😢😢
@ousmihaik5240
@ousmihaik5240 4 жыл бұрын
@@ወለተማርያምነኝየድንግልል eni eka matebe ewodalehu lebes😩
@ወሎሐይቅ
@ወሎሐይቅ 4 жыл бұрын
እኔ ምግብ መስራት እወዳለሁ ቤትማፅዳትም እወዳለሁ ልምስ ማጠብ አልወድም
@natanemmedia1
@natanemmedia1 4 жыл бұрын
ያምራል እንደኔ ግን ማነው አልጋ ማንጠፍ ማይወደው
@ከስደትመልሽኝእመብርሐን
@ከስደትመልሽኝእመብርሐን 4 жыл бұрын
እኔ ውይ
@askaldesie4791
@askaldesie4791 4 жыл бұрын
አልጋ እሚያነጥፍ ባል ይስጥሽ ክክክክክክ
@ልቤለአንድሰውብቻነው
@ልቤለአንድሰውብቻነው 4 жыл бұрын
Senif 🙄😎
@እኔቢንትአህመድ
@እኔቢንትአህመድ 4 жыл бұрын
እኔም የመዳም አልጋ ልቤን ሽርትት ነው ያረገኝ ይዛጃ ቤት ባሌ ነው የሟነጥፍልኝ አልሀምዱሊላሂ የሚወደኝ ባል ስለሰጠህኝ ያረህማን ውድ ባል አላህ ይጠብቅህ
@mahubamahuba5749
@mahubamahuba5749 4 жыл бұрын
@@ከስደትመልሽኝእመብርሐን እኔ
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 жыл бұрын
ሁለት ትልልቅ ትራስ መግዛት ግድ ይላል ቆንጆ... ከግርጌው ደሞ የአልጋሽ ከለር አይነት ትልቅ ሻርብ የሚመስል በእግድም ከታች ብታደርጊ እላለው እኔ እውዳለው እና ቦታ ካለሽ ከግርጌ ቤንች ብታደርጊ light stand ተደበቀ ትንች ግን ምርጫሽ ያምራል በተለይ የአልጋውን ከለር ወድጄዋለው 😍😂
@mamidecor4478
@mamidecor4478 4 жыл бұрын
Mesiye betam yameral adenakish negn lebes metekos etelalehu tebarku balena mist 😍😍👏👏👏
@IT_4class
@IT_4class 4 жыл бұрын
Mesiye konjo simply beautiful bed room. ❤️❤️
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Oh thanks my dear 😘
@mestawut1218
@mestawut1218 4 жыл бұрын
Very simple and chic decor. The nightstands make the room look more spacious. Great choice 👌
@warqiitube3386
@warqiitube3386 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እኒሁን
@EbtisamCookwithme
@EbtisamCookwithme 4 жыл бұрын
Good job sis! i love ur color choice everything combined looks so classy and beautiful🥰.... From house work i love organizing/cleaning & cooking in the other hand i hate peeling and chopping onions 🙈🙈 i wish there is a machin that can do all the onion process 😉😁
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Oh thanks so much yene konjo 🤣❤
@hiwotalemu6754
@hiwotalemu6754 4 жыл бұрын
መሲዬ ደግሜ እልሻለው የአለም ያድርገው ሁሉም ነገር በጣም ያምራል እኔ ቁምሳጥኑን በጣም ወድጄዋለው አልጋው ጊርጌው ጋ ላይት ሮዝ ብታደርጊ የሚያምር ይመስለኛል መጋረጃው እንደዛ ስለሆነ በተረፈ Wow ነው እኔም መኝታ ቤቴን በጣም እወደዋለው
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks so much yene konjo ❤❤❤
@lkonjo104
@lkonjo104 4 жыл бұрын
Yen konjo megargash be nech and light grey argew beterefe betam yameral👏👏👏
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Eshi yene konjo endeza emokrwalhu awo betam yamral nechi ena light grey thanks 😊 ♥ 🙏👌
@bitania-m2856
@bitania-m2856 4 жыл бұрын
Not to bad. One suggestion you can use those two areas where you put the chest drawer you can use a slide door storage instead I know how every bit of area is important in England correct me if I am wrong. But in general you decorated it nicely.
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Okay thanks 😊 🙏
@fafe8152
@fafe8152 4 жыл бұрын
እኔም ፅዳት በጣም ነዉ ምወደዉ ንፁህ ቤት ካየሁ በቃ ባልበላ ባልጠጣ ወላሂ ዋዉ እኔም ኢትዮ ቤት አሰርቼ አለሁ መች እንደ ምሄድ ላዉቅም ለጊዜዉ ሸቃላ ነኝ
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 4 жыл бұрын
ታድለሽ አላህ በሰላም እምትኖሪበት ያድርግሽ እኔ የ9 ወር ደምወዜን ተቀምቼ እቤት ነኝ እስኪ ስራ ፈልጊልኝ ጅዳ ከሆንሽ
@fafe8152
@fafe8152 4 жыл бұрын
@@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 አሚን አሚን የኔ ቆንጆ አይዞሽ ለኸይር ነዉ እኔ ዱባይ ነኝ ካለ ሰዉ እጠይቅልሽ ፣አለሁ አላህ አለ አብሽሪ
@fafe8152
@fafe8152 4 жыл бұрын
ደሞዝሽ ተሠርቀሽ ነዉ
@ልቤለአንድሰውብቻነው
@ልቤለአንድሰውብቻነው 4 жыл бұрын
@@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 anshery yesitwshalhneየአንዲት ጎደኛዬም የአራት አመቱን አንድ ግዜ ነው የሠጦትኝና አብሸርይ ይሰጡሻልኝ ድዋዓ አድርጊ
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234 4 жыл бұрын
@@fafe8152 አይደለም ኮረና ስለነበር ደምወዜን አትሰጥኝም ነበር ኢጃዛ ስለማልወጣ መጨረሻ ስወጣ የለኝም አለችኝ ሰው እደሞተበት በጣም ደረቴን እየደበደብኩ አለቀስኩ ምን አደርጋለሁ ሳስበው እንደሳት ያቃጥለኛል ብቻ ካገኘሽ ሊላህ ይሆንሻል 0557724593 በዚህ ደውይልኝ በአላህ እትም ነኝ ታገኝበታለሽ
@hayunashemsu6794
@hayunashemsu6794 4 жыл бұрын
Satnshe btam yamral. Wow. Endihum. Y rasge ampolu. Bcha mn alfashe. Hulum ngrshe. Yamral. Like. Ende anchi.
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 4 жыл бұрын
Merry Christmas to you and the family 👪 🎅 🎄❤
@naomidemeke6532
@naomidemeke6532 4 жыл бұрын
It look nice everything so matching but please tell or give me your bed sheet or conforti I like so much
@ayshadeya2240
@ayshadeya2240 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል መስየ እኔግን በየ3ቀን ነዉ ምቀይር የነመዳምን እንባ ነዉ ሚመጣኝ አልወድም
@weekend446
@weekend446 4 жыл бұрын
እቃ አመራረጥሽን በጣም ነው ምወድልሽ ትችይበታለሽ፤😍😍😍😍
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks 😊
@warqiitube3386
@warqiitube3386 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እኒሁን
@hanitubeethiopia4162
@hanitubeethiopia4162 4 жыл бұрын
ፅዳት ለራሰ ነዉ እናም ይመችሸ 😍 በጣም ነዉ ይምዉድሸ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በቃ ሁሉ ነገርሸ ሰራአትሸ ሁሉ ዉድድድድ
@efaithful2567
@efaithful2567 4 жыл бұрын
I like your vacuum cleaner could you pless post the link where did you buy it ?
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Okay next video 📹
@ሮም
@ሮም 4 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በጣም ያምራል ኮንፈርቱን የከተትሽበትን ጨርቁን ከየት ነው የገዛሽው ? ተባረኪ!
@konjohabasha6537
@konjohabasha6537 4 жыл бұрын
Alga libsu simu mindin new? It’s beautiful
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
ኬክ መስራት የተለያዩ ሀገር ምግብ መሰራት እወዳለሁ አልጋ መጠፊ ምንም አልልም ግን የሚያደስተኝ ኬክ መስራትና ምግብ መስራት ሽንኩት መክተፊ በጣም እጠላለዉ
@adu319
@adu319 4 жыл бұрын
Gen bene asteyayet pink megarega kalgaw ga ???megarejaw nech be algaw tmesasye bihone?
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Eshi thanks 😊 🙏
@sara2899
@sara2899 4 жыл бұрын
ከመጋረጃው ውጪ ሁሉንም ወድጄዋለው መጋረጃ ነጭ በሲልቨር አበባ ጣል ጣል ያለበት አለ homecenter እሱን ብታረጊው more nice ይሆናል ሌላው perfect 👌👌👌👌👌
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Oh thanks for comment ok I will try ☺
@hebasara5702
@hebasara5702 4 жыл бұрын
I really love it classic!!!but you most habsha youtbers if you recommend something you have to put the link !!!!!!!
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 2 жыл бұрын
ሰላም ማማዬ የምንጣፍ መጥረጊያውን የት ነው የገዛሽው አማዞን ላይ ኦርደር ላድርግ ፈልጌ ፈራሁ ኦርጅናለሁ አደል እንደሆን ብዬ
@samsunguser10
@samsunguser10 4 жыл бұрын
I love cleaning bathroom. I make my bed only if I have visitors. 10/10 your bedroom looks amazing 👏 😍
@rutegetachew6894
@rutegetachew6894 4 жыл бұрын
እኔፅዳት የተባለነገር በጣምነው ምወደው ነገርግን ምግብ መስራት አልወድም በተረፈ ከ100 - 99 ሰጥቼዋለው
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks 😊 🙏
@hbshd9762
@hbshd9762 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ የሴት ጅግና ጠክሪ የፆሎት ቦታይኑርሽ እግዚአብሔርን አመስግኑ የዚህ አለም ምቾት ከቱነው
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Aln 1 kefl yene eht ged nw yama
@wintaberhe8286
@wintaberhe8286 4 жыл бұрын
betam des yilal, where did you get your wardrobe? I like it!!
@afnaneftuuh3196
@afnaneftuuh3196 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/sGHYnXyda7aNqdE ጃርመሮ ሞቷዎል በለው ለተደሰቱት ሁሉ ይህን መልክቴን አደርሱልኝ አንደ ጃርመሮ በሞት ሺ ጃርመሮ አለ
@mahubamahuba5749
@mahubamahuba5749 4 жыл бұрын
እኔ መዳምና ባልዋ የሚባዱበት አልጋ ነዉ ማነጥፈዉ ኤጭ ማታ ማታ ይደባደባሉ ጥዋት ይነጠፋል አያምጣዉ ሲባዱ ማሻአላህ ናቸዉ
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 4 жыл бұрын
የኔቆንጆ ሁሉም ነገር በጣም ነው የሚያምረው የበረከት ቤት ያድርግልሽ
@warqiitube3386
@warqiitube3386 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እኒሁን
@lueltube1506
@lueltube1506 4 жыл бұрын
መሲዬ ቤታችሁ በጣም ነው የወደድኩት እንኳን ደስ ኣላችሁ ለ ኣዲስ ቤት :: የሰላም የእድገት ይሁንላችሁ ብሩክ ይሁን:: ሴት ልጅ ምግብ እና ማንጠፍ የግድ ነው :: ኣፍሽን ሞልተሽ እወዳለው ማለት ለ ባልም ደስ ያሰኛል:: እኔ ምግብ መስራት እወዳለው ማንጠፍ ደግሞ ከባድ ኣይደለም:: ኬክ ግን ኣልተቆረሰም::
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks so much luel awo ged nw le beal enkorsaln
@bitalbital2162
@bitalbital2162 4 жыл бұрын
ጥሎብኝ አልጋ ማንጠፍ አሎድም
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq 4 жыл бұрын
እኔሰብትይ ውይ ደምሪኝ ውዴ
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
እኔ ም 🇱🇧👈
@kinnyp.2095
@kinnyp.2095 4 жыл бұрын
እኔም አሎድም ፤ video ላይ ያነጠፈችው አልጋ በጣም ትንሽ ነው ፤ የአዋቂ አልጋ አይመስልም ላውም ለሁለት ሰው ፤ በጣም አነሰብኝ።
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 4 жыл бұрын
Gen batam yameral your bedroom 💪🏿❤❤❤❤❤
@forgotemail594
@forgotemail594 4 жыл бұрын
እንዳትቀንሺ እንዳትጨምሪ እኔ እዚህ አልጋላይ ብተኛ ወር ያክል አልነሳም ሆሆሆ ገራሚ ነው ሁሉም አሪፍ ነው መልካም በዓል 💝🌹💝🌹🎁🎁🎁🎄🎂🎆🎈
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Oh thanks so much 🙏 ☺
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 4 жыл бұрын
Konfortun sategalbchi selamtasgabiwu new yekebadsh .confort gelbto new yemigbawu ehte
@nitsmydam6742
@nitsmydam6742 4 жыл бұрын
አይ መሲየ የደላው ሙቅ ያኝካል አሉ አንች ለከለሩ ማችአደረገ አላደረገ ብለሽ ታስቢያለሽ የኔ ገና ቤቱም አልተሳካ ለማንኛውም ያምራል ጎበዝ የሰላም የፍቅር ቤት ያድርግላችሁ !
@elhamabrar3185
@elhamabrar3185 4 жыл бұрын
All I love it ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Sincerelymeron
@Sincerelymeron 4 жыл бұрын
I was waiting mesiye💕 it is so beautiful and i love the color of your choice! I enjoyed😘💕thanks for sharing. shared!
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Oh am happy to hear that🙏❤❤
@ተዋህዶዘ-ኦርቶዶክስ
@ተዋህዶዘ-ኦርቶዶክስ 4 жыл бұрын
ዋውው በጣም ነው የመሐያምረው እኔ ሸቃሊት ስራ አልመርጥም ሁሉንም እወዳለሁ ቡና ማፍላት ብቻ አልወድም
@warqiitube3386
@warqiitube3386 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እኒሁን
@በፍቅርበፍቅር
@በፍቅርበፍቅር 4 жыл бұрын
እኔ ቤት ፅድት ሲሂል በጣም ነው የምወደው እዚህ ቤት ሳምንት ብተኛ መቼም የምነሳ አሂመስለኝም የአለም ያርግላችው በጣም ያምራል
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Amen amennn 🙏
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 4 жыл бұрын
ቻናሌን subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ውዶችየ ስለመልካምነታችሁ እግዚያብሄር ያክብርልኝ🙏❤️
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
ያምራል ማሬዋ 👏እኔ እምወደዉ ጽዳት ሙሉ ቤት ማጽዳት የቤት እቃዎችን ቦታ መቀያየር ዉስጤ ነዉ 😂የመዳምን ቤት ፏ አድርገዋለሁ። ድሮ ገጠር እያለዉም ጫማ ከበር ላይ አውልቀው እድገቡ አደርግ ነበር ጽዳት አደኛ ነኝ። ሌላ ነገር እኮን ብዙም አይደለሁ።
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Wow gobez yene konjo
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 4 жыл бұрын
ውይ አልጋ ማንጠፍ ስጠላ የምወደው ስራ ማፅዳት ልጅ መያዝ ምግብ ማብሰል
@ekrammohammed9858
@ekrammohammed9858 4 жыл бұрын
Mashaalah mesiye ye hagere lji Hulu negershinko new mwedlshi betam new yewededkut.
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks so much yene konjo
@cihamshems2132
@cihamshems2132 4 жыл бұрын
ሁለተኛ አንሶላውን ባትጠቀሚው የተሻለ ነው እንደዚህ አይነት አልጋ ልብስ እያወጣን ማጠብ ስለምንችል! ደሞ በጣም ይመቻል እኔ አደዛ ነው የምጠቀመው
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል መሲዬ ግን ባለፈው ማዲያቴ ጠፋልኝ ብለሽ ነበር ዛሬ ደግሞ ሁለቱም ጉንጭሽ ላይ ማዲያት ይታየኛል ተመልሶ ወጥቶብሽ ነው መሲዬ ?
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Meke up nw 🙈
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤልልጅ 4 жыл бұрын
@@yeNathanenat ክክክክ ተመስገን ይሻላል እኔ ተመልሶ የወጣብሽ መስሎኝ አናዶኝ ነበር 😁😍😁😍
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 4 жыл бұрын
በጥም ጎበዝ ካንቼ ብዙ እየተማርኮ ነው በጣም ያምራል ቤተሰቦች እንሁን
@abelove6709
@abelove6709 4 жыл бұрын
ሰላም ዉዴ ሁሌ እከታተልሻለሁ ግን ኮሜንት ፅፌ አላቅም እንደምትመልሽልኝ እርግጠኛ ነኝ እኔ እንግሊዝ መምጣት ፈልጌ ነበር ባለቤቴ እዛ ነዉ ሚኖረዉ ግን ሁሌም እወስድሻለሁ እያለ ፕርሰስ ጀምርልኝ ስለዉ እዛ እኮ ከባድ ነዉ ሁሉ ነገር ቶሎ አያልቅም እሽ ላይሉሽ እና ላይቀበሉሽ ይችላሉ መጀመሪያ በቪዛ ልዉሰድሽ እና ከዛ እዛዉ ሚስቴ ናት ብዬ የመኖሪያ ፍቃድ አሰራልሻለሁ አለኝ እና በእናትሽ የእዉነቱን ነዉ ልመነዉ ወይስ እየዋሸኝ ነዉ ምን ትመክሪኛለሽ እንድትመልሽልኝ አደራ በተረፈ በስራዎችሽ ጎበዝ ነሽ በርች ዉዴ
@meskeremmulugeta6115
@meskeremmulugeta6115 4 жыл бұрын
ምርጫሽ በጣም ያምራል ነጭ ነገር ስለምወድ ነው መሰለኝ ሁሉም በጣም ያምራል ትንሽ ከመጋረጃው በቀር
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks 😊 🙏
@ሕሊናሕሊና
@ሕሊናሕሊና 4 жыл бұрын
አልጋውን የት ነው የገዛሽው?
@tseganeshayalew4592
@tseganeshayalew4592 4 жыл бұрын
Messiye good job "as always" endet endemiamir 👌🥰
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks so much 🙏 💓
@tihungetachew2512
@tihungetachew2512 4 жыл бұрын
Megeb meserat betam ewadalew weda btm yameral👌👌👌👌
@senaitkidane3774
@senaitkidane3774 4 жыл бұрын
Wow Ameizing 👌👌👌
@lozareemermi8501
@lozareemermi8501 4 жыл бұрын
It's all beautiful. I really like it👍👍
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Oh thanks so much 🙏
@ሰውእፀከንቱንይመስላል
@ሰውእፀከንቱንይመስላል 4 жыл бұрын
መሲየ በርቺ ውዴ የአለም ይሁን የግል አስተያየቴ ኦርቶዶክስ እንደመሆንሽ ምንም አይነት ስእለ አድህኖ አላየሁም?? ምን ትያለሽ
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
ስእል አድኖ ፀሎት ቤት ነው መሆን ያለበት አይደል እንዴ እህት
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 3 жыл бұрын
ቅልል ያለ ያማረ ሆኞል በርቱ ከባልሽ ጋር መስራታችሁ ደስ ይላል
@kalebtiruneh371
@kalebtiruneh371 4 жыл бұрын
Betam yamral gin mirrors adirgibet kealigaw gon both side for making to big bed room
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
OK 👌 thanks 😊 🙏 👍
@እናቴናፈቅሽኝ
@እናቴናፈቅሽኝ 4 жыл бұрын
ዋው ያምራል ነጭ በጣም ነው የምወደው በተለይ ቁም ሳጥኑን 👍👍
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks 😊
@GodisGood-q9s
@GodisGood-q9s 4 жыл бұрын
Very nice were do you curtains please
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Range uk 🇬🇧
@kiddylife5162
@kiddylife5162 4 жыл бұрын
Gobez messiye betam yamiral
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks yene konjo
@forgotemail594
@forgotemail594 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ!!! ዋው አልጋ ማንጠፍ አልጠላም ግን ብዙም ነኝ ሌላ ሁሉም ስራ ደስ ይለኛል በተለይ ሳሎን ቤት 👍💝💝🌹🌹😘😘 😇🙏
@short-og9in
@short-og9in 4 жыл бұрын
Yealga lbsu link laklign plz
@mekdestemsgen4104
@mekdestemsgen4104 4 жыл бұрын
Algawn betam new yemyamrew keyet new yegezasew ena night table yamral please yet new yegezasew
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Algaw ena ferashu happy home Side table ke amazon
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 4 жыл бұрын
ይምርል የሠላም የፍቅር ይርግላችሁ በተርፈ እኔ የመዳም አልጋ በአንድ ቀን አራት ነዉ ማንጠፈዉ ሠላቸኛ ብቻ ይመስገነው ከኛ የባሠ አለ
@ferafera850
@ferafera850 4 жыл бұрын
Wow10%10 ሰጥቼሻለው የኔ ቆንጆ ፒንክ ነገር በጣም ነው የምወደው
@birtetariku2650
@birtetariku2650 4 жыл бұрын
wow new konjo nuro malet endi new
@ggkk6617
@ggkk6617 3 жыл бұрын
Alga mantafe betame nawe yemetelawe
@ባኣካኩርዕቲእየፍቅረይውዲ
@ባኣካኩርዕቲእየፍቅረይውዲ 4 жыл бұрын
እኔ ዶሞ ይመዳም ኣልጋ ነው ንማንጥፎው እና እሂ ሸቃላ ሞሆን እያስጠላኝ ነው ሞቼ ነው ኣግብቼ ውደ ሃገሬ ምጋባው እስጠላኝ ኣሁኑስ
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 4 жыл бұрын
አይዞን ክክክክ
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
እኔ ም ♥️
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 4 жыл бұрын
አልጋ እንዲህ እርትብ ብሎ ሳይ ደስ ይለኛል ቤትሽ ያምራል ተባርኩ
@ሀይቅዪቱብ
@ሀይቅዪቱብ 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሁሉም ያምራል ያገሬ ልጁ አብሽሪ
@lovelychanel7534
@lovelychanel7534 4 жыл бұрын
wow betam yamral pleas megarejesh keyet endegezashew nederegn thank you for shering
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
It from range my dear
@እናቴለኔሲልያኑርሽ
@እናቴለኔሲልያኑርሽ 4 жыл бұрын
መጋረጃውን ብገዛ ደስ ይለኛል
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ
@ሠሚራቢት-ፈ3ኸ 4 жыл бұрын
ሁሉም ያምራል መሻአላህ ደግሞ ባልሽ ሀበሻ በመሆኑ ደስ ይላል ባለፍው ሀበሻ ነው ወይ ብየ የጠየኩሽ ከሰው ሀገር ቤት ለምን ገዛቹሁ ልልሽ ነበር ስቀጥል እወድሻለሁ
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks yene konjo 😍😍😍
@alem152
@alem152 4 жыл бұрын
10 10
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 4 жыл бұрын
ያምራል ግን አልጋይቱ ትንሺ ትመስላለች እስፓርት ስሰሩ እዳትወድቁ ሀሀሀ ለጨዋታ ነው ቤት ማሳመር ስወድ አላህ የሰውቤት በቃብሎ ቤቴን የማሳምርበት ቀን ይቅረብ ኢንሻአላህ ደሞም ቀርቧል አላህጋ
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Er konjo King size nw camera lay nw eshi 🙈
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ
@ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ 4 жыл бұрын
@@yeNathanenat እሺ ውደ ክክክክ
@hiwot1228
@hiwot1228 4 жыл бұрын
የታጠበውን ልብስ ከማሽን አውጥቶ ማስጣት ያስጠላኛል ሲደርቅ አንስቶ ማበጀትስ ውይይት ስጠላ በተረፈ ቤት ማፅዳት ደስ ይላል
@zuzutube7973
@zuzutube7973 4 жыл бұрын
ጎበዝ በጣም ያምራል በጣም አሳምረሽዎል እኛም ከስደስ መልሶ ቤታችንን የምታስዉብ ያርገን
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@sumayamohmed244
@sumayamohmed244 4 жыл бұрын
ማንም ሠው እንደ መሢ ለፍቶ ከሠራ አላማው ላይ ይደርሳል መሲዬ ቀጣይ መኪና እንጠብቃለን😇😇
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Alg eko mare
@sumayamohmed244
@sumayamohmed244 4 жыл бұрын
እንዳለሽማ አውቃለው ፍቅር ሲጀመር ውጭ ሀገር ሆኖ ያለመኪና ይከብዳል but l mean አሁን ሳይሆን ጠንክረሽ ሠርተሽ ለወደፊት የፈለግሽውን አይነት ሞዴል አማርጠሽ መግዛት ትችያለሽ ውዴ l believe in you baby girl 💪💪💪💪💪😍💕💕
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Oh thanks my dear 😘 💕
@sumayamohmed244
@sumayamohmed244 4 жыл бұрын
You deserve it lol ❤️❤️❤️❤️
@ሪሀናአድሉ
@ሪሀናአድሉ 4 жыл бұрын
ዋው ሲያምር የሰላም የፍቅር ያርግልሽ ከነ ቤተሰብሽ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ
@samiyah.5748
@samiyah.5748 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል መሲ ሊንክ ትልኪልኝ ለአጋልብሱ እናቴ በእጅ ትሰራ ነበር እንደዚህ ተመሳሳይ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 4 жыл бұрын
Wowww mare👍🏽👍🏽👍🏽😘😘😘
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል👌👌
@wuidemiretu7272
@wuidemiretu7272 4 жыл бұрын
What is the store in english
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Which one
@wuidemiretu7272
@wuidemiretu7272 4 жыл бұрын
Curtain
@Amina12_-
@Amina12_- 4 жыл бұрын
It’s so beautiful
@ትግሥትትግሥት
@ትግሥትትግሥት 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ ይላል ይከ አልጋ ከነ ቁምሣጥኑ የመዳም ልጅ ሢያገባ የፈረሸው ከንችጋር አንድ አይነት ነው ከከለር በቀር በጣም ያምራል ጎበዝ ከነቤተሠቦችሽ በሠላም በፍቅር ኑሩበት
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks yene eht
@እሙሀያትየደሴዋ
@እሙሀያትየደሴዋ 4 жыл бұрын
እኔ ፅዳት እወዳለሁጨበጣም የሚስጠላኝ ስራ ደሞ ብርዲስት ማጠብ በጣም ነዉ የሚስጠላኝ
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Enemm🤣🙈
@bettyethiopian6177
@bettyethiopian6177 4 жыл бұрын
Wow yamiral 🥰🥰
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks 😊 🙏
@ambashakiros6188
@ambashakiros6188 4 жыл бұрын
ሁሉም ያምራል
@asratursa4485
@asratursa4485 4 жыл бұрын
Ena alga matef alwadem. Bat maxedat ena masetkakel megeb maserat wadalu
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
👍👌
@hiruttube6804
@hiruttube6804 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል አለር አመራረጥሽ 👌
@zuzu5660
@zuzu5660 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ስራ ቤት ማዘገጃጀት በጣም የምጠላው ሰራ ድስት ማጠብ የሰው ሀገር ቢሆንም ላንች ውጤት 10
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks 😊 🙏
@ummsuleiman2864
@ummsuleiman2864 4 жыл бұрын
Mashallah betam yamral 💕💕💕
@meryes3806
@meryes3806 4 жыл бұрын
Betam new miamrew ebakish linkun xafilin amesegnalew
@ናርዶስ-አ5ኘ
@ናርዶስ-አ5ኘ 4 жыл бұрын
እማየአለምየጤናይሁን ግንፒንካ ሴትልጅ ለመውለድ ምኞትነው😀
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Awo 😄🤷‍♀️
@ናርዶስ-አ5ኘ
@ናርዶስ-አ5ኘ 4 жыл бұрын
@@yeNathanenat እኮየጠረጠርኩትንነው
@محمدحسان-م8ذ
@محمدحسان-م8ذ 4 жыл бұрын
እኔ በጣም የምጠላው ስራ ቡና አፍልቼ መጨረሻ ላይ ሲኒ ማጠብ ያስጠላኛል ።
@gy8086
@gy8086 4 жыл бұрын
Algaw betam yamrale konjo bed room new le berket yehun!
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Amennn
@zebibamohammed3330
@zebibamohammed3330 4 жыл бұрын
የአልጋ ልብሱን ሊንክ ወይም ስም ብዙ ሰው ጠይቆሻል ግን ምንም አይነት መልስ አልሰጠሽም አንዳንድ ዩቱበሮች ሳንቲም ለመልቀም ብቻ ነው እንጂ ኮመንት መልስ አትሰጡም ታሳዝናላችሁ።
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Yene eht video yeserahut zize askmchalhu Community lay
@zebibamohammed3330
@zebibamohammed3330 4 жыл бұрын
@@yeNathanenat Oh, Sorry about that you have to comment over here.Because people are watching here that why i did comment any ways thank you.I will come back.👍👍👍👍👍👍👍
@liyadawit9925
@liyadawit9925 4 жыл бұрын
10/10 ሰጥቼዋለሁ መሲዬ
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Thanks
@tedihaftu6631
@tedihaftu6631 4 жыл бұрын
Messiye yeselam yefkr yadrglahu gn algaw 150 metr new 120 bkamera new meselegn betam tnsh new
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
King size nw mare Size King Size (150 x 200 c
@tedihaftu6631
@tedihaftu6631 4 жыл бұрын
@@yeNathanenat des ylal betam agrachewn amiwedu ljoch amtaferbet yarglachu
@yeNathanenat
@yeNathanenat 4 жыл бұрын
Amen
Վերջին Զանգ, Սերիա 28 / Verjin Zang
39:40
PanArmenian TV
Рет қаралды 274 М.
Cute dog Won Squid Game 😱💸 #dog # funny #cartoon
00:33
Wooffey
Рет қаралды 21 МЛН