ማነዉ ታማኝ? // Gulicha Podcast // ጉልቻ ፖድካስት

  Рет қаралды 20,573

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
ቪዲዮውን like በማድረግ መመልከት ይጀምሩ🙌🏽 Subscribe አድርገው ቤተሰብ ይሁኑ!
@jemilareshid7674
@jemilareshid7674 Жыл бұрын
Hi selam nw yemtlkachew video betam tekami ena astemari nachew tnx and tyake neberegn 2baletdaroch neberu ena balebatu bagatamew ye betting sus yetenesa bzu chgr wust gebtewal ena ahun lemefata yemecjeresha dereja lay dersewal ena ante ga mefteh kalek
@tg.tg1
@tg.tg1 Жыл бұрын
I swear ምክር ነው የሰለቸኝ Relationship ላይ እንዲህ ነው እንድያ ማለት አይቻልም። ዋናው ነገር በእርግጥ እግዚአብሔር መፍራትና ማወቅ የሁሉ ነገር መሰረት ነው። በመፀለይም መትጋት። ከዛ ባለፈ የሁሉም personality የተለያየ ስለሆነ ለምንም ነገር ድምዳሜ መስጠት ከባድ ነው።
@tesyonedesalgne2034
@tesyonedesalgne2034 Жыл бұрын
You right my sweet. Really god know everything just we have to pray 😊😊😊
@ck3585
@ck3585 Жыл бұрын
Ene demo yeselechegn neger ewket eweku stbalu ay ene btseliy yshalal yemtlu dilb dedeboch nachu
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
99% ሀይማኖተኛ ህዝብ የሚባለው ፈጣሪን ስለምንፈራ ነው:: እግዚአብሔርን መፍራት የግል ጉዳይ እንጅ የጋራ ጉዳይ አይደለም:: የቤት ክራይ በብር እንጅ በፀሎት አይከፍልም:: ማድረግ የሚንችለውን ነገር እያደረገን: ማድረግ የማንችለውን ፀሎት ብናደርግ የተሻለ ይመስላል:: ትዳር እንድፈርስ የሚያደርገው ነገር ላይ ተነጋግሮ መፍትሔ ከመፈለግ ይልቅ ሁሉም ነገር በእምነት ማነስ ላይ ማላከክ እንወዳለን::
@tg.tg1
@tg.tg1 Жыл бұрын
@@matusala8322 ኡኡኡ ትልቅ ስህተት ከአለም ፍልስፍና እግዚአብሔርን መፍራትና ትዕዛዛቱን መጠበቅ ይበልጣል ብሏል ፀሀፊው። ወደ እግዚአብሔር ቃል ብንመለስ ሁሉ መልካም ይሆናል። ሀይማኖተኛ ሁሉ እግዚአብሔር የሚፈራ አይደለም እግዚአብሔርን ማወቅና ስለእግዚአብሔር ማወቅ ይለያያል። ትዳር የምትፈልጉ ኑ ወደ አምላካችሁ እሱ መንገዱን ያሳያቹሀል ያበራላቹሀል።
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 Жыл бұрын
እርጋታክ ያስደንቀኛል❤❤❤
@lulsegedgirma3294
@lulsegedgirma3294 9 ай бұрын
❤❤❤ የዘመናችን ብርቅዬዎች የትዳር አና የምክር አስተማሪዎች ናቸሁ። የዛሬ 20 እና 30 አመት ምነው እናንተን የመሳሰሉ ቢኖሩ ኖሮ ብዙ ህይወትን ታድኑ ነበር። በርቱ! ህብረተሰብን በጣም እየጠቀማችሁ ነው! ❤❤❤ እንዲህ ዩቲዩብን በፍቅር ሥንጠቀምበት በጣም ደሥ ይላል!!!
@endi_ab
@endi_ab Жыл бұрын
አንድ ዕርስ ግን ብዙ ሀሳብና ጥልቅ የሆነ ትንታኔ ወንድማችን ቲክ ቶክ ላይ በምትለቀው ነገር ነበር የተመለከትኩህ እና እጅግ በጣም እናመሰግናለን የምትሰራውን ስራ አለመከተል አለመስማት አይቻልም በርታልን 🙏
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
Thank you🙌🏽
@MsMs-hz6qr
@MsMs-hz6qr Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም በጣም አድናቂህ ነኝ ጥሩ ትምርት ተምሬበታለሁ የተናገርከው ሁሉ መሬት ላይ ያለ ነገር ሁሉም ትክክል ናቸው በርቱ በርታ
@MeseretAbegaz
@MeseretAbegaz Жыл бұрын
Welcome tsega Mirt giza neber asetemari nw tolo tolo nu
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 Жыл бұрын
አቢ ምክሮችክ ትምህርትክ በጣም ራሴም እየቀየርኩበት ነዉ
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
🙌🏽
@amipedia8109
@amipedia8109 Жыл бұрын
Great content. I usually say that the videos you create on your own and share your ideas with are better than having guests over, but this one is also a really wonderful idea, and the video, editing, and sound are all excellent. 👍 👍
@eyueldereje5067
@eyueldereje5067 Жыл бұрын
Ur Camera set up and quality👌
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
Trying 🙌🏽 thank you
@barnidemeke6158
@barnidemeke6158 Жыл бұрын
U come back with a very nice topic keep it up.
@RahelGetachew-t8l
@RahelGetachew-t8l Жыл бұрын
Amazing program !!!!
@fetleyeshitila7501
@fetleyeshitila7501 Жыл бұрын
So True !
@JamilaSaeed-lx3er
@JamilaSaeed-lx3er Жыл бұрын
ወይኔ አተን ልጂ አዲቀን አይቸህ ወደዲኩህ እርግታህ ስርአትህ ትምህርትህ ብቻ ተወዳጂ ነህ በርታ ለቤትህ አዲስ ነኝ
@NiemaAhmed-e9g
@NiemaAhmed-e9g Жыл бұрын
Such a nice conversation 👌....but if you can choose a specific topic and discuss it on Detail with expected cases
@merontekelu2146
@merontekelu2146 Жыл бұрын
sew mhon naw meten both
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Жыл бұрын
Thank you so much ❤
@ציגרדהארמאייס
@ציגרדהארמאייס Жыл бұрын
Well come back ❤
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
🙌🏽
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 10 ай бұрын
እውነትሸን ነው ወንድ ልጅ ለሰሜቱ ያደላል ሴቶቹም አሉ ግን የወንድ ይበዛን 👌
@KalkidanTades
@KalkidanTades Жыл бұрын
ከትምህርት እርጋታ 🖤ሲማርክ
@bezakonjo3196
@bezakonjo3196 Жыл бұрын
Well came my mehemreee
@Gulichapodcast
@Gulichapodcast Жыл бұрын
🙌🏽
@abebalema4080
@abebalema4080 Жыл бұрын
Migerm weyeyet nbr thanks guys
@MeseretAbegaz
@MeseretAbegaz Жыл бұрын
Enkan dena metak
@sofiaAmane8994
@sofiaAmane8994 Жыл бұрын
X በጋኛዉ የሰዉ መክና ተዉሼ ናበር ምጋጨዉ😂😂😂 በጠም ተመስጬ ናዉ የደመጥኩት ማሻ አለህ❤
@makikonjo6120
@makikonjo6120 Жыл бұрын
እወነት ለመናገር አሁን ላይ እኔ ማንን ማመን እንዳለብኝ አላወቅም በሕይወቴ በጣም መጥፎ relationships ስላሳለፈኩኝ ልቤ ተሰብሮ😭 መኖርን እስክጠላወ ስለደርስኩኝ አሁን ላይ እንዴት ማንን ልመን ግራ ገብቶኛል
@tezutube6127
@tezutube6127 Жыл бұрын
ወንድሜ እስኪ መላ በለኝ በጌታ ነኝ ብሎኝ በፍቅር ብዙ ከቆየን ቡሀላ በለትዳር የ 1 ልጅ አባት ሆኖ አገኘውት ለሚስቱ ልነግራት ብዬ ፈራው ዝም ብዬ ከተውኩት ደሞ ሌላ ሴት ጋ መሄዱ አይቀርም እስኪ መላ በለኝ 😢
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ Жыл бұрын
የሴቷ የትዳር ምርጫ አስቆኛል በአንድ ፊትሽ ሹገር ዳዲ ባልሽ መቸም የሴቶች እድሜ ከ 21ስለማታልፍ ነው 🤣🤣🤣🤣🤣ለማንኛውም እናመሰግናለን 🥰
@mintamirmekonnen68
@mintamirmekonnen68 Жыл бұрын
I appreciate you. I don’t know how I can contact you. I really need to talk to you
@ביטי-ש5ח
@ביטי-ש5ח Жыл бұрын
🙏♥
@MeseretAraya-k3c
@MeseretAraya-k3c Жыл бұрын
👏👏👏
@SakinaSakina-oi3et
@SakinaSakina-oi3et Жыл бұрын
❤❤❤
@rahel6463
@rahel6463 Жыл бұрын
ያን ሁሉ ስው አይተውት ግን like ማነሱ እር ስዎች like እና ህሳባቹ ግለፁ የምን መደበቅ ነው com on people
@zoomprise
@zoomprise Жыл бұрын
ወንዶች ታማኝ አይደለም 100% መልሠዋለች
@RahelGetachew-t8l
@RahelGetachew-t8l Жыл бұрын
What is your experience about relationships ship?
@bereketendale8157
@bereketendale8157 Жыл бұрын
Esti bazi zamen sareg endet lidages endamigeba wachiwin ya family destanim chemero Hasan astayayt situbet
@RoseMandefro
@RoseMandefro Жыл бұрын
Yeha lji bethamm blhi new Betley selmngt betkikil terdtothal waw..yalmnkutin wend mafker alchlem bechrsh betilkekl new yeglsew ..fiker yemetaw yemtmenwen new ..aydelm relationship normal friendship enkwn yalmnet kebd new ..wendcya tamgy hunwi
@madinaoumar2170
@madinaoumar2170 Жыл бұрын
ወንድ ትማኘ አይደልም
@zoomprise
@zoomprise Жыл бұрын
ምነው ጠፋህ በሰላም
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
ትዳር ለሴት እንጅ ለወንድ ምንም ጥቅም የለውም😄
@yutub-lh3tc1gg9h
@yutub-lh3tc1gg9h Жыл бұрын
ሽኩረን በአረኛ አመሠግናለሁ ማለት ነው
@WebalmeTnaw
@WebalmeTnaw Жыл бұрын
😂😂
@zoomprise
@zoomprise Жыл бұрын
አሁን ያለው ትውልድ እንዴት የታደለ ነው . ምንም ነገረ በሌለበት ግዜ የልጀነት ፍቅረኛዬ ጋር በ 0 ተነሥተን አድገን ፍቅራችን ግን ውሃ በላው
@tsegayetaro
@tsegayetaro Жыл бұрын
❤❤bichashi hulumi ga nawu
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 Жыл бұрын
በሂወቴ የምጠላው ቺት ነው ቺት ስታረጉ ከጀርባ አስቡ ልጆች አሉ ቺት ስሜት ነው በስሜት የተነሳ ብዙ ነገር ይፈርሳል በራሴ ስለማቀው ነው ለምሳሌ በቺት ምክንያ ቤተሰቦቼ ተለያይተዋል 20 አመት ይሆናል ለምሳሊ በቺት ምክንያት ካላባት አደግን ኢኮኖሚ ይቀንሳል ከቻልን ሳናገባ መግባባት በቃ ግልፅ ማውራት እደው ከቻላችው ቺትን እደጦር ፍሩት በሀይማኖትም ቢሆን አፅያት ነው ሴቶች ደሞ ሳናገባ እራሳችን ላይ እንስራ በሁሉ ነገር ስናገባ እናስተውል ከእግዚአብሔር ጋር የቤተሰቦቼ ስእተት እኛ ላይ ተፅኖ አለው ብዙ ለምሳሊ እኔ ትዳር በጣም እፈራለው ኢብን ጉደኛ መያዝ 😥💔
@Astereshetu-k7k
@Astereshetu-k7k Жыл бұрын
is there any way to contact you?
@TibebuWeldu-zk5fo
@TibebuWeldu-zk5fo Жыл бұрын
Hahah atshewedu wend lij be edme kessu yemettansewun yemefelegew ....solely be kumena mknyat new. wubet gar slemeyayaz new. Enji senior chikoch tru hunew gn ye sex flagotachew slemekenes new. Enji set demmo sejjemer ke wend gar meche new ekkul yemthonew? Sejjemer tmhrt erasu bzu ygebachewal ende?
@RahelGetachew-t8l
@RahelGetachew-t8l Жыл бұрын
What is your experience about relationships ship?
@RahelGetachew-t8l
@RahelGetachew-t8l Жыл бұрын
What is your experience about relationships ship?
ከፍቅረኛዬ ጋር ስንለያይ... // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት
58:31
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 42 М.
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
ugandan Alex  interviewed  in tigrigna bye eritreans in asmara
20:36
Alex wedi DC 💋
Рет қаралды 6 М.