Пікірлер
@ElsaGedamo
@ElsaGedamo 3 күн бұрын
አረ ጠፋህብን ና
@fanos-o4b
@fanos-o4b 3 күн бұрын
በአካል እማይገናኝስ ማለት በሩቅ ያለ በተግባር ማየት ስለማንችል እንዴት እናቃለን
@AmeerNather
@AmeerNather 6 күн бұрын
ወንበደ ከሆነስ ክብሩ መደገፉ ለሱ ይገባል
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot 8 күн бұрын
አዎ ዛሬ የራሴን ነገር እያስተካከልሁ ነበር
@Mahder368
@Mahder368 10 күн бұрын
Hey Abnet, If you’re looking for a wife, I might have a great option for you! Feel free to let me know, and I can share my phone number so we can discuss it further. Just to clarify-it’s not me, but I do have someone in mind for you. If you’re already seeing someone, no worries at all-I’m just trying to help out! Looking forward to hearing from you. 👍
@KalkidanDawit-t6d
@KalkidanDawit-t6d 11 күн бұрын
teyake teykaw yhew eskahun zegtogali lemn gize atsetgim malet zem yasblali?? lila ken eko salngrew nbre yemrdagi ahun gn beka awertn anawkim mn ladergi medwl alflgem gn demo wedwalew betam erasu dewlo endyaweragi new yemflgew mn ladergi???
@AwokeAbuhay-x1n
@AwokeAbuhay-x1n 16 күн бұрын
i have attended the most speach of selem. Even if her advice is good but sometime she mix english and amharic words so it is difficult to understand her idea
@oertodokes
@oertodokes 17 күн бұрын
ኧረ ባክህ ሴቶችም አንወድም የገለፅከውን ሁሉ በሁለቱም መከባባር ያስፈልጋል ሲጀመር በሁለቱም መግባባት ከሌለ ምንም የጣመ ህይወት የለም ደስታም አይኖር እንዴት እያለ ጥያቄ ይመላለሳል
@ZUBAYDA-r3f
@ZUBAYDA-r3f 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@SendekuAbeje-fk2zw
@SendekuAbeje-fk2zw 22 күн бұрын
በጣም ከሚያስጠሉ ወንዶች የመጀመሪያው አንተ ነህ
@FatumaFatum-r9k
@FatumaFatum-r9k 22 күн бұрын
Manm mamar yalebet betefetrow bcha new lene!!! enamesegnalen bro❤❤❤
@FatumaFatum-r9k
@FatumaFatum-r9k 22 күн бұрын
Betkkl
@fasika7102
@fasika7102 26 күн бұрын
𝗧𝗵𝗮𝗻𝗸𝘀
@adnaelbinyam6473
@adnaelbinyam6473 27 күн бұрын
ክብር የሌለውን ወንድ ምን እናድርገው?
@AzmachHabtegoirgis
@AzmachHabtegoirgis Ай бұрын
በወንድ ጾታ የተገለጸው ለሴትም ይሠራል
@netsi2368
@netsi2368 Ай бұрын
😢😢Slkachu ayseram
@netsi2368
@netsi2368 Ай бұрын
Slkachu ayseram
@freTigray-fk7qn
@freTigray-fk7qn Ай бұрын
ተመስገን ፈርቼ ነበር ሁሉም ላይ የለሁበትም😂😂😂❤❤❤❤
@freTigray-fk7qn
@freTigray-fk7qn Ай бұрын
ተመስገን ፈርቼ ነበር ሁሉም ላይ የለሁበትም😂 ግን ትንሽ እሱን ያለውን እላለው ግን ኣፌን ብቻ ነው😂😂❤❤❤❤
@freTigray-fk7qn
@freTigray-fk7qn Ай бұрын
ተመስገን ፈርቼ ነበር ሁሉም ላይ የለሁበትም😂 ግን ትንሽ እሱን ያለውን እላለው ግን ኣፌን ብቻ ነው😂😂❤❤❤❤
@betelhemadaneyutub6277
@betelhemadaneyutub6277 Ай бұрын
በትክክል አግዚአብሔር አሱ ልበ ሙሉ feragzabher የሆነውን ይስጠንጅ ከባድ ነዉ 🤦🤦🤦
@YmamSabura
@YmamSabura Ай бұрын
ወንድ ልጂ ስወልዲ ስሙን ባትጋሩኝ ያየህ ራድ❤❤
@salem-sx3gv
@salem-sx3gv Ай бұрын
ጉልቻዎች ጠፋችሁ እኮ በየሳምንቱ እየጠበቅን እኮ ወር ሊሞላ ነው በዛ ላይ በቅርብ vote አድርገናል ስለዚህ ብቅ በሉ ቶሎ thanks
@melkethany
@melkethany Ай бұрын
ሰውን አምኖ ፍቅርን መስጠት ከግንኙነት ብኃላ መለያየት ሲመጣ ይጎዳል እኮ ያውም እስከ ሞት የሚያደርስ ስብራት 😢😢
@RedetJami
@RedetJami Ай бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ነህ ኤቢ.....ለሚሊየንስ ተርፋለህ ፤ በርታልን፡፡
@Habibi-p4i
@Habibi-p4i Ай бұрын
ሴቶቾ እቃህኖ በብር ጠቅልለህ ካላሳየሀት አትሰጥህም
@yemisirachabera1954
@yemisirachabera1954 Ай бұрын
በጣም ነው የተማርኩበት
@SeadaMohammed-xf8tf
@SeadaMohammed-xf8tf Ай бұрын
Btam tekekel neh
@GenetGenethaileHaile
@GenetGenethaileHaile Ай бұрын
ምርጥ ምክር ነው ግን አንድ ጥያቄ አሌኝ ሁላችሁም መልስሉኝ እኔ በስልክ ከተወዋኩ ረጅም ጊዜ ሆኑአል ግን ብዙ ጊዜ እንጠላሌን የምንጠላውም ጊዜ አይሰጠኝም ብዙም አይደውልም ግን ይፈልገኛል ሌላ ደሞ ከጓደኞቹ ጋርም አያስተወዋቅም ምን በዳርግ ይሻለኛል ምክር ከእናንተ እፈልጋለሁ 😢😢😢😢
@hanuyanuse3940
@hanuyanuse3940 Ай бұрын
ረጅም ግዜ ነዉ የምከተልክ ብዙ ተጠቅሜብካለሁ ከእድሜክ በላይ ቁም ነገረኛ ነክ። ካላስቸገርኩህ የቤተሰብ ጣልቃነት በትዳር ላይ፣ ወንድም ሆነ ሴት የቤታቸዉን ለቤተሰብ ጎደኛ አለማዉራት፣ ኢካማቸዉን መደበቅ የመሳሰሉት ነገር ስለዚ ቪዲዬ ብትሰራ ከቻልክ።
@semira2583
@semira2583 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤💐💐
@ShimelaGroups
@ShimelaGroups Ай бұрын
I tried to watch your videos and you have ego and arrogance. You go further to install your thoughts on your guests. Especially look at your discussion with Wubalem and Selam Bunna
@BekiMakeup
@BekiMakeup Ай бұрын
Ante sathon egnanen menamesgenew selemtesten melkam negeroch enamesegenalen
@sofiyasofiya7353
@sofiyasofiya7353 Ай бұрын
🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@TurufatOppo-xh6zh
@TurufatOppo-xh6zh 2 ай бұрын
እርጋታህ አገላለፅህ ዋው ለዚቤት አዲስነኝ ከዚበሗላግን ቤተኛ ሁኛለሁ❤
@SamrisamriSamrisamri
@SamrisamriSamrisamri 2 ай бұрын
ያልከውን ሁሉ አድርጎኛል የልጅነት ፍቅሬ የሁለት ልጆቼ አባት ቤት ውስጥ ልክ እንደ ቁስ አድርጎኝ ነበር ቤቴን ልጆቼን ትቼ ስደት ከመጣሁ ሁለት አመት ሆነኝ 😢
@asterwarga14
@asterwarga14 2 ай бұрын
Thanks so much for your shearing
@LemraSolomon
@LemraSolomon 2 ай бұрын
በጣም በጣም....👍👍👍በስሜት መብሰል...ቁልፍ የሆነ በየትኛውም የህይወት መንገድ... ሥኬታማ ያደርጋል: ከፀፀት ያድናል: :የልጆችን IQ and EI አንዴት ማዳበር ማሽሻል አንደሚቻል ፕሮግራም ብትሰራ ልን 🙏🙏🙏
@makedatigneh6319
@makedatigneh6319 2 ай бұрын
Thankyou brother
@عبدالر-ز4ح
@عبدالر-ز4ح 2 ай бұрын
💗💗🙏🙏
@عبدالر-ز4ح
@عبدالر-ز4ح 2 ай бұрын
😍😍🙏
@Clasyphone
@Clasyphone 2 ай бұрын
እናመሠግናለን
@HaymanotTeka-l1m
@HaymanotTeka-l1m 2 ай бұрын
THANK YOU!!
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 ай бұрын
Kindly could you refer the book thank you 🙏🏽
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 2 ай бұрын
Thank you for sharing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@anshasmith6936
@anshasmith6936 2 ай бұрын
You look like my mexican manager. Your face and calmness.
@helentesfay1957
@helentesfay1957 2 ай бұрын
Thanks abinet I can fix my marriage life now
@muluken8661
@muluken8661 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ኑርልን በጤና ዋናው ጤና ነውእና!!!
@ayagary3818
@ayagary3818 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@ሀገሬኢትዮጵያዬ
@ሀገሬኢትዮጵያዬ 2 ай бұрын
It’s great but in real life I think it’s gone be hard to be that perfect it needs prayers 🙏🏾