💵😏መዳምን ደመወዛችሁን አጭ ለማለት ለምፈሩ

  Рет қаралды 1,378

Lulu Tube2

Lulu Tube2

Күн бұрын

መዳማችሁን ደመወዝ አጭ ብላችሁ መጠየቅ ለምፈሩ ‪@abdiwollotube‬ ‪@heniandtsi‬ ‪@ajaibayassin2722‬ ‪@eyobeltube‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@seifuonebs‬ ‪@ehsamekram4953‬ ‪@EyohaMedia‬ ‪@emebetkassa4473‬ ‪@ashruka‬ ‪@MehreteabAsefa‬ ‪@tube-sz4dy‬ ‪@abgrace7318‬ ‪@Abeki-entertainment‬ #entertainment #habesha #abelbirhanuየወይኗልጅ #ethioforumኢትዮፎረም #ethiopianmusic

Пікірлер: 49
@Meseret-j7h
@Meseret-j7h Ай бұрын
Thank you my sister good idea 💡 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SmoSemo
@SmoSemo Ай бұрын
ትክክል
@Hayat-h4k
@Hayat-h4k Ай бұрын
ወአለይኪ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሉሉየ በጣም ነው ንግግርሽ ከልቤ የገባው ጀዛኪሏህ
@Seada-b2q
@Seada-b2q Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Rabe-s8y
@Rabe-s8y Ай бұрын
ወይኔ ሉሉዬ ምን ላርግሽ ወላሂ እንደ አቺ እህት አይቼ አላቅም አላህ እድሜሽን ያረዝምልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemAli-tf8uj
@AlemAli-tf8uj Ай бұрын
ሉሉየ.አላህይጠብቅሽ.በጣም.ከባዲናቸዉ
@Tiringo.k.n
@Tiringo.k.n Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ በደምወዝ ጉዳይ እንኳን ተይኝ አይምሮዬ ዝጓል🤦🤦🤦🤦
@حليمه-ك5ز
@حليمه-ك5ز Ай бұрын
ሸኮረን ሎልየ እኔፈረሀትና እሎይታ እሚባልነገረ ሌገለኘነወ ወዴ እድዛም ሁኘትናገረኮ እሺ ባክእያወጣሁልሸነወአለች ከዛ ችገረ አለብት ይሰተካከልእና ትሄጃለሸ አለችኘ 2ወሬን ጨረሸ ሱሰተኛየገብቷል ዛሬነገ ተለኛለች እያልኮኘ እኔብጠብቅ ዬሄወ ምንም የለም እናምንላዴረገ ወዴዋየ❤❤❤❤❤❤❤❤
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
አልሠራም ቤለሺ ክላስሺ ቁጭ በይ ስራዋ ተዝረክርኮ ስታይ ወዳ ሳይሆን በግዷ ታመጣለች ያለደመወዝ የመሥራት ግደታ የለብሺም ውዴ ጠካራ ሁኚ ለፍተሺ እጅ በነፃ አደለም የምጠይቂው
@زينب-د7ه8ظ
@زينب-د7ه8ظ Ай бұрын
ሰላም አሊኩም ሉሊዬ በጣም ትክክለኛ
@MomienKemal
@MomienKemal Ай бұрын
ሉሉየ አላህ ያበርታሽ የኔ ሰዋች ተሎ አይሰጡኝም የደሞዝ ወሬ ሲደርስ ፊቷን ትዘፈዝፈወዋለይ ምን ላድርጋት በአላህ የደሞዝ ነገርስ በጣም ያሳስባል በየ ወሩ ለምን አይሰጡንም ግን
@MomienKemal
@MomienKemal Ай бұрын
ስጭኝ ለማለት አልፈራትም ላቤ ጠብ እያለ ለምሰራው ብር አስበውማ አይሰጡንም ካልጨቀጨቅናቸው አላህን አይፈሩም ግን የኛን ብር ቀምተው ነፃ የምንሰራ ያባቷ አህያ መሰልናት እዴት አንድ ሰው ካገር የሚወጣ ላላማ መያዝ ነው አ ስለዚህ አትፍሯቸው አምጭ ነው
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
ትዘፍዝፈው የራሷ ጉዳይ ሀቅሺን ጠይቂ የለፋሺበት ነው ውዴ አላህ ይገዝሺ
@በዬአለሀምዱሊለሀ
@በዬአለሀምዱሊለሀ Ай бұрын
የኡክት ሰሀ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@banchimulu-s1n
@banchimulu-s1n Ай бұрын
እውነትሽን ነው ማሬ❤❤❤
@محمدالغامدي-س7ظ4س
@محمدالغامدي-س7ظ4س Ай бұрын
እነመስግናለን እህታች
@SmoSemo
@SmoSemo Ай бұрын
እህቴ ስወድሽ ልዩነሽ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@መሲab
@መሲab Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Fifi-j2n
@Fifi-j2n Ай бұрын
አረ ወየው አቃ እንኳንሲቀመጥ ጠመም ካለ ለምን ሆነኮ ነው የነሱስ አረ ፈጣሪያቸውን አይፈሩም ግን
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
እናተም በብራችሁ ጉዳይ እደነሱ ሁኑው
@GudayAwoke
@GudayAwoke Ай бұрын
እኔም አዳገብቻለሁ ምን እንደማረግ በእንግሊዝ ነው የምትቀበሉት እኔ በእንግሊዝ በ11 መጣሁ አሁን 30 ነው አይሰጠኚ አለ ዛሬ ነገ እያለ ይሻላን ብየ ቤት ቀየረኩ አሁንም ያው ነው እፈፈፈፈፈፈ😢
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
አብሺሪ አላህ ሀቅሺን ያሰጥሺ ውዴ ከባድ ነው እህህህ ሠው በገዛ ገዘቡ ልመና ካልሠጡሺ አትስሪ እቢ በያቸው
@Sara-j4n5r
@Sara-j4n5r Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤.❤
@MaqdesMuka
@MaqdesMuka Ай бұрын
Benatish mela beyni biiren isanat mitilikw mexenunim taqalch min libel
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
እኔ ብር አልክም ውዴ 00251988248890መጠየቅ የምፈልጊው ነገር ካለ በዚህ ነይ በኢሞ
@AlaamAlaam-g6c
@AlaamAlaam-g6c Ай бұрын
እውነትሺንነውእህቴ፡
@MdMohammed-k7p
@MdMohammed-k7p Ай бұрын
ሳአ
@HveJebug
@HveJebug Ай бұрын
በትክክል ልክ ነሽ ይሉንታ ውይይይይይ
@الوليدالرويلي-غ7ز
@الوليدالرويلي-غ7ز Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@ZebibaMola-nv9uq
@ZebibaMola-nv9uq Ай бұрын
barch wade
@መንዜዋነኝ
@መንዜዋነኝ Ай бұрын
❤❤
@ሀዮወለዮ
@ሀዮወለዮ Ай бұрын
ሣህወላ❤❤❤
@Fifi-j2n
@Fifi-j2n Ай бұрын
እህቴ ምነው ጠፋሽብኝ አይይይይ ስቃይ አረ ውሰጅ ማለትስ ምንድን ነው
@EmebetYiha
@EmebetYiha 2 күн бұрын
እወነትሽ ነወ እኔም 1ወረ ከሳምንትሆነኝ
@RehimaKemal-z4g
@RehimaKemal-z4g Ай бұрын
የኔ ውድ❤❤❤አይይይ 😢
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ
@ኩንፈየኩን-በ6ሠ Ай бұрын
እረ ሉሉ እኔስ ሠለቸኝ ወላሂ በ 22 ነበር እሄው ዛሬ 29 ነው አልተሠጠኝም
@Fanosfanos-z6o
@Fanosfanos-z6o Ай бұрын
ሉሉየየኔማአስረየየሰጠችኝነውእምታነሳስጠይቃቸውሉሉየእናመሰግናለንሉሉየ
@Yareb708
@Yareb708 Ай бұрын
እረ የኔ 5ወር4ወርድረስ ይቆያል ግንይሰጡኛል ባድስጡኝስላቸው ይሰጡኛል
@Yareb708
@Yareb708 Ай бұрын
Telegram group asgebign luluye
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
አምስቶር ድረስ ዝም የምትይው ለምድነው አሁን ሠጡሺ ሌላ ግዜ ባይሠጡሺስ ምን ልታረጊ ነው
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
እሺ ነይ በኢሞ ውዴ
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/Z5CsonysrKprmtksi=8I7RpQ4D61-PfIji ላይክ ሸር እያረጋችሁ ውዶቸ❤
@Tiringo.k.n
@Tiringo.k.n Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ በደምወዝ ጉዳይ እንኳን ተይኝ አይምሮዬ ዝጓል🤦🤦🤦🤦
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
አይዞሺ ውዴ
@Tiringo.k.n
@Tiringo.k.n Ай бұрын
እሺ ውዴ ተባረኪ​@@SewmehonTubeሠውመሆን
@AminaAmina-e7c
@AminaAmina-e7c Ай бұрын
የኔውድአላህጀዛሽንይክፈልሽማሬ❤❤❤ውስጤሉሉሉሉሉየ❤❤❤❤❤
@QwQw-k3y2x
@QwQw-k3y2x Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Meseret-j7h
@Meseret-j7h Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZebibaMola-nv9uq
@ZebibaMola-nv9uq Ай бұрын
❤❤❤
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Kambiin Waraana Awaash Rukutame Daandiin Finfinnee Qabame
22:27
Moha Oromo
Рет қаралды 4,3 М.
Полыхание №2
18:58
Metal Family Xydownik
Рет қаралды 908 М.
Анаконда келін 2 | Шешімі бар
45:55
Телеканал Алматы / Almaty TV
Рет қаралды 234 М.
Анаконда келін 2 | Шешімі бар
45:55
Телеканал Алматы / Almaty TV
Рет қаралды 234 М.
«Бақыттың кілті» телехикаясы І 19-бөлім
52:55
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 492 М.