🎈መዳሜ ጥሩ ናት ብላቹ አትዘናጉ ከኔ ተማሩ ምን እንዳረገቺኝ ተመልከቱ የ7 አመት😭

  Рет қаралды 16,317

ራህሙ ትዩብ

ራህሙ ትዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 171
@ጧፍ
@ጧፍ Ай бұрын
የተለዮ ፍጥረቶች ናቸዉ እኔም እየፈረምኩ ነዉ ከባድ ነዉ እነሱን ከማምን የሞተ ሰዉ ይመጣል ብየ ባስብ ይሻላል
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py Ай бұрын
ችግር የለውም ትሰጥሻለች አሁንስ ጨከንሽ ልትሄጂ ነው ሰላም ግቢ
@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
@ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ Ай бұрын
መቸም ልወዳቸው አልችልም
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d Ай бұрын
😂😂😂እኔም
@امينهامينه-ف2خ
@امينهامينه-ف2خ Ай бұрын
እኔም
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d Ай бұрын
@@امينهامينه-ف2خ እህቶቸ አገራችንን ሠላም ፍቅር ሠቶ ላገራችን ያብቃን እዚህ ወደዱንም ጠላናቸውም ባዳ ናቸው በጤንነታችንነው የሚወዱን እኔ ማንንም አልሰማ አረብ ይወደኛል ብትል ከብዙ ስራችን ጥቂት ስህተት የሚቀይራቸው አውሬናቸው እና አይዞን አገራችን እደልብተናግረን ወተን የምንገባበት ጊዜ ይመጣል ሠላማችሁ ይብዛ ካገራችሁ ከናታችሁ ጉያ የተለያችሁ ሁሉ ቤተሰቦቻችንን ሳይቀንስ ተባዝተው ተዋልደው እናግኛቸው
@امينهامينه-ف2خ
@امينهامينه-ف2خ Ай бұрын
@BirtukanGetachew-e4d አውነትሽን ነው እህት በሰላም ላገራችን ያብቃን በፀሎት አስቡኝ
@BirtukanGetachew-e4d
@BirtukanGetachew-e4d Ай бұрын
@@امينهامينه-ف2خ አብሽር ውዴ እመብርሀን አትለይሽ
@ትግስት-ዋ9ጋ
@ትግስት-ዋ9ጋ Ай бұрын
ይወዱናል ብሎ፡መዘናጋት አያስፈልግም እነሱ እስከሰራን ድረስ ብቻ ነው የሚወዱን እኔ እኳን ልላ ሻጣየ እራሱ ሁሌ ዝግጁ ነው 😅
@Jameela123Kuwait
@Jameela123Kuwait Ай бұрын
😅
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Ай бұрын
😂
@bezamengesha22
@bezamengesha22 Ай бұрын
ጎበዝዝዝዝ😅😅😅
@ትግስት-ዋ9ጋ
@ትግስት-ዋ9ጋ Ай бұрын
@@bezamengesha22 ሞኝነሽዴ😀 ድገት ትኬትሽን ቆርጠንልሻል ቢሉኝ በሌሎቹ ስላየሁት ነው ብልጥ ከሰው ይማራል አደል የሚባለው😁
@aaft1329
@aaft1329 Ай бұрын
ዝብለሽ በመጨራሻ ሰአት ተጣልተሽ አትሂጂ ጀዎዛት ይህንን የፈረምሽበትን ካላዮ ኒሀዪ አይመቱላቸውም ለዛነው ወዳልሆነ ነገር አትውሰጂው በሰላም መለያየቱ ይሻላል ለራሰሽም ተብሎ ነው ደሞዝሽን ወስደሻል አልወሰድሽም ማረጋገጫነው
@tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ
@tkewayuotubeተቅዋየዩቱብ Ай бұрын
አላህ በሰላም ያሰገባሽ እህቴ አብሽሪ ሁሉያልፋል ሀላሉን ከጎንሽ የሚሆነው አላህይሰጥሽ
@Somaya1994
@Somaya1994 Ай бұрын
ወይኔ ወላሂ እኔ በቃ እንደ በቴሠቦቼ ነው የማምናቸው ሁላችንም በሠላም ምንም ሣይደርሥብን በሰላም ላሀገራችን ያብቃን
@HadeyaHadeya-d8b
@HadeyaHadeya-d8b Ай бұрын
እነሱ ትንሰራጂ እንሂድ ስንል አይወዱም.ባህሪያቸውም ይቀየራል.አብሽሩ አላህ ይርዳሽ
@ZinetSeid-s9l
@ZinetSeid-s9l Ай бұрын
እኔ ከመጣሁ 4 ወር አለቀ ግን ሁለተየ ብቻ ነው ያስፈረመችኝ ብሬን ግን በየ ወሩ ትሰጠኛለች። አላህ በሰላም ያስገባሽ
@shewite
@shewite Ай бұрын
እንዴት ይታመናሉ አንቺን ሳይሆን ስራ ሽን ነው የሚወድት ጉልበትሽ ስለቀረባት ለዛ ነው🎉🎉❤
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx Ай бұрын
በትክክል የኔ እድ ባዳ ምንም ግዜ በደ ነው❤❤❤❤
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 Ай бұрын
አይዞሺ ፈጣሪሺን እመኚ እምነትሺን አታጉድይ የራሷ ጉዳይ እህቴ ምክርሺ ጡሩ ነው ፈጣሪን ነው ማመን እህህ ሁሉ ከቱ
@LobabaSaeed-nl3px
@LobabaSaeed-nl3px Ай бұрын
ኸረ የተረገወሙ እኔ ከዚከመጣሁ 10 ወሬ እና እስከ ዘጠኝ ወር ያለውን ሳልቀበል ወደሀገር ትልክልኝ ነበር አሁን አችብሬን ስላት የስከዛሬውን ሁሉ አስፈረመችኝ😮😮😮
@Alamwegid
@Alamwegid Ай бұрын
እኔምአስርአራሶስትአመቴነው፣ሁሌምበተጠንቀቅነውዩምኖረው፣አንድምቀንእነሱንአምኝልብሴኳንአዝረክርኬአላውቅም
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Ай бұрын
ረህሙ አረቦች ማመን አያስፈልግም ምክኛቱም ባዳ ናቸው ለማኛውም አብሽር 🎉🎉🎉🎉🎉
@MimYetera
@MimYetera Ай бұрын
እህት እኔ ከመጣሁ 2ወር ከ15ቀን ሆኖኛል ግን ዎደሀገረ ልመለስ ካልኩ ትከት በራሰ ከቆረጥኩይልኩኛል??
@RahmuTube
@RahmuTube Ай бұрын
እነሱ አልፈልግም ሂጂ ከሉሽ ይቆርጡልሻል አንቺ አልሰራም ከልሽ በራስሽ ቁረጪ ነው የሚሉሽ እና አይዞሽ ለምንድነው ምቴጂው
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Ай бұрын
ካልተመቹሽ ቤት ቀይሪና ስሪ እህቴ ኢትዮጵያ ምኮ በባዶ እጅ መኖር ከባድ ነው ያወጣሽውን ወጭኳ ሰርተሽ መተካት አለብሽ ጠንከር በይ ተሳክቶልሽኴ ወደሀገር ቢመልሱሽ ኢትዮ ከገባሽ ቦኅላ ብታገስ ኑሮ ብለሽ ይቆጭሻል እኔም በዚህ ስላለፍኩ ስሜቱን አውቀዋለው
@MimYetera
@MimYetera Ай бұрын
@mizankassa9854 እህት እኔ እኔ ሁለት ልጆች አሉኝ ለአባተና ለእህተ ሀደራሰጥቸመጣዉ ከመምጣተአባተሞተብኝእህተምታመመችብኝመቋቋምአልቻልኩም እናትሞታለችበልጅነተልጆቼ የ5አመትና የ2አመትናቸዉብር ፊለጋ ወጥቸ በተሰዎቸንበሙሉ አጥቸ ጸጸቱ እንዳገለ ፈራሁ
@MimYetera
@MimYetera Ай бұрын
@mizankassa9854 ከዛምልጆቸ በጣምእይስቸገሩ ነው እናታችን አምጡልን እይሉእኔ አልቻልኩምቀንከልትማልቀስ
@rootp9490
@rootp9490 Ай бұрын
😢😢😢😢😢❤❤❤❤አይዞዞሽ አህት አለም በጣም ከባድ ነው እኔም ከሰደት ሆኜ ነው አባቴን የሞተብኝ ኡፍፍፍፍ እንደናፈቀኝ ቀረሁ​@@MimYetera😢😢😢😢❤❤❤❤
@ZenashAsrate
@ZenashAsrate Ай бұрын
የኔም መዳም ዛሬ ወረቀት ላይ መውሰድሽን መፈረም አለብሽ እያለችኝ ነበር እናከልጆቹጋ ስለነበርኩ መልስ አልመለስኩላትም😊
@omuelhamtube3977
@omuelhamtube3977 Ай бұрын
ኣራብና እስትዋና ኣይታማኑም ኣንድናቻዉ ያታባለዉ ኡናትናዉ ዋናዉ ኢሺ ማላትዋናዉ
@ConfusedSkateboarder-dc8lo
@ConfusedSkateboarder-dc8lo 5 күн бұрын
በሰላም ግቢእህቴ አይዞሽ አላህ ይጠብቅሽ
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት
@ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት Ай бұрын
😢😢😢የኔዉድ አላህ በሰላም ለሀገርሽያብቃሽ አረቦችንመቸምአላምን
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Ай бұрын
ሴትዩዎ አይፈረድባትም ፈርሚ ብትል ኢንባሲ ስትይ ፈርታ ነው ዘመኑ ስለከፋ
@Rahmet.yutube.
@Rahmet.yutube. Ай бұрын
የኔም እያስፈረመች ነው ደሞወዜን ስሰጠኝ ሳኡድ መዳሞች ሀይለኛናቸው የኮይታ መዳሚስ ደሞዜን አታየውም ሰውየው ነው ሚሰጠኝ ሚስኪን ነበረች ስወደኝ ስሸኘኝ ኢትዮጵያ ለማግቢየ ቢሎ ገዝታ አልቅሳ ሸኘችኝ መግባት ስላልቻልኩ ነውጅ አሁንም ትደውልልኛለች ❤እኔም በጣም ወዳታለሁ
@ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ
@ሀገሬናፍቀሽኛልኢትዮጵያዬ Ай бұрын
አሜን እህቴ ልክ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@MegabayMegaby
@MegabayMegaby 26 күн бұрын
በጣም እናመሰግንአለንእህታችን ኑሪልን በሰላምግቢ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@-bw7lv
@-bw7lv Ай бұрын
እውነት ብለሻል አይታመኑም የኔስ ፊርማም የለው
@Mary-qy8nj
@Mary-qy8nj 27 күн бұрын
አረቦች ባለጌ ናቸዉ በጣም የፈለገ እደሜ ልክሸን አብረሻቸዉ ብትኖሪ እራሱ በጣም ባለጌ ናቸዉ በጣም እነሱን አለማመን ነዉ በተለን ደካማ ጉናቸዉ ን። አታወሩ የምረ
@hawlitube9071
@hawlitube9071 Ай бұрын
አረቦች እኮ ጥቅማቸውን ብቻ ነው የሚያዩት እነሱን ማመን ቀብሮ ነው
@Afran-Tube
@Afran-Tube Ай бұрын
አብሽሪ ራህሙዬ ሰው መመን ከበድነው በሁን ግዜ 💔🙆
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 Ай бұрын
እነሱ እሚፈልጉን ለሥራቸው ብቻነው ራህሙየ አብሽሪ ለኸይርነው ከቀረጥ ነጣ ትኬት ተቆረጡ በኋላነው ወይሥ ሳይቆርጡነ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Ай бұрын
ትኬት ባትቆርጭም ሁርጅ ነሀያ ካስመታሽ ትችያለሽ
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d Ай бұрын
እንደት ነው ከቀረፅ ነፃ ራህሙየ አሥረጂኝ እሲ አሏህ ከፈቀደ ኢንሻ አሏህ 6 ወር ነው የቀረኝ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ Ай бұрын
ኢንባሲ ሂደሽ ነው የምታሰሪ የቀረፅ ነፃ ላትመለሽ ከሄድሽ
@amynaA-tc6py
@amynaA-tc6py Ай бұрын
እኔም 6ወር ቀረኝ እራህሙ ውሸቶንን ነው አትሄድም
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d Ай бұрын
@@እረህመት-ዘ5ተ አመሠግናለሁ ውደ
@umumiftah-x5d
@umumiftah-x5d Ай бұрын
@@amynaA-tc6py በምን አወቅሽ
@medinamehammed-r7g
@medinamehammed-r7g Ай бұрын
​@@እረህመት-ዘ5ተምንድነው ስሙ የኤምባሲው ንገሪኝ ውዴ
@samirawalisosamirawaliso
@samirawalisosamirawaliso Ай бұрын
አብሽሪ ራህሙ ሃቅሽ አላህ አይዉሰድብሽ
@youtubeDxa-dh3vw
@youtubeDxa-dh3vw Ай бұрын
ችግር የለውም ፌርማ የኔሠወች
@AYAN_MEDIA-m5o
@AYAN_MEDIA-m5o Ай бұрын
የኔ stc pay አካውንት አለኝ በየወሯ ታስገባለች ቢሮ ጋር የተገናኘ ስለሆነ ስለሚያስጠይቃት
@henaSetegn
@henaSetegn Ай бұрын
ሰላም እህቴ አከፋፈቱን ንገሪኝ
@AYAN_MEDIA-m5o
@AYAN_MEDIA-m5o Ай бұрын
@henaSetegn ሰዎችሽ ናቸው ሚከፍቱልሽ እብሽር መኖር አለበት
@faezaabirari5139
@faezaabirari5139 Ай бұрын
አረ እኔ አስፋርማኝም አታቅም እዳውም ሌሎቹም አብሮኝም ምሰሩ አሉ ወር በጋበ ጠብቃናው አምጥታ ምሰጠን አለሕ ይጫምርለት ዱበይናሽ ወይ እስቲ እኔም ለፅፍ አስቤናበር ሑኔታውን ለማቃቅናው
@መክያዬመካነሠላሟ
@መክያዬመካነሠላሟ Ай бұрын
ችግሩ እኔ ቢወዱኝም ቢጠሉኝም አይደንቀኝም ብቻ እረትቤን ይስጡኝ😂😂😂😂😂😂
@AminaAli-z6b
@AminaAli-z6b 17 күн бұрын
ክክክክ
@ማሂወሎየዋ
@ማሂወሎየዋ Ай бұрын
እና አልሠጡኝም እዳትይ ነዉ የሚያስፈርሙሺ ትክክል ናቸዉ ትቀበያለሺ ትፈርሚያለሺ
@haniomer2598
@haniomer2598 Ай бұрын
ጡሩ እንሁን ጡሩ ይገጥመኛል
@Ali-pi8wg
@Ali-pi8wg Ай бұрын
እኔንምኮ እደዚህ ያስፈረሙኛል ግን ደመወዜን በወር በወር ነው የሚሰጡኝ
@ToybaT-i9s
@ToybaT-i9s Ай бұрын
አሬፉ ነው መፈረሙ
@Fecr-q4l
@Fecr-q4l Ай бұрын
በትክክል አይዞሸእህቴ
@hggggy9053
@hggggy9053 Ай бұрын
አብሼራ። አልፍሼወል። መሸለሀ። ትክት። ተቁረጠልሼ። መቸነው። ሚትጅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MarY-w2t5q
@MarY-w2t5q Ай бұрын
ስወድሽ እኮ የኔ ማር❤❤❤
@MnljNb
@MnljNb Ай бұрын
እኔም እየፈረምኩ ነበረ የሚሠጠኝ
@بنننب-ض6س
@بنننب-ض6س Ай бұрын
አላህ አለሽ ትሰጥሽ አለች ኢሻ አላህ
@SadaSada-u2q
@SadaSada-u2q Ай бұрын
አብሽሪረህሙየ አላህአለሽ ለሁላችንምአላህአለን
@ዘተዋህ
@ዘተዋህ Ай бұрын
የኔ ጎደኞም ፈርማ ነዉ የምወስደዉ እኔ ህገወጥ ተኝ እሷ ጠለብ ነች ፈርማ ነዉ የሚወስደዉ
@መሪታአብራረዉ
@መሪታአብራረዉ Ай бұрын
የኔን ሠዉየዉ ነዉ የሚልክልኚ ፈጣሪ ይመስገን ፈርሚ አልባልም ግን ፊርሚያዉ ያስፈልጋል ንገሩኚ😢😢🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@كميلااثيوبيا
@كميلااثيوبيا Ай бұрын
ያጀመአ ይህ ለኛ ትልቅ ትምህርት ነው 😢😢😢😢
@ZadMubark
@ZadMubark Ай бұрын
መፈረም ይሻላል እኮ ውድ ላቺም ለሷም ጭቅጭቅ ከሊለ ከተሰጠሽ ምን እፈልጋለን ዘመድ እኮ አደለንም 1 ቀን መውጣታችን አይቀርም
@ሀያትyou
@ሀያትyou Ай бұрын
ይህእኮደሞወዝየውስድሽበትነውየምስክርውረቀትአለ ሰለሚፈሩነውአብሽሪ አዳድሰራተአልስጡንምብለውእያሲያዟቸውስለሆነነው ❤❤❤❤
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 Ай бұрын
እኮ ዝብሎ መሸቀያነው ሴትዮዋልክናት ህጉ አስፉርቶል እያስፉረማችሁ ስጡተብለዋል ዝብላችሁ የሰውን ስም አታጥፉ ዎረኞች
@Rabea-v6u
@Rabea-v6u Ай бұрын
አይዞሸ የኔዉድኢነሡበለጌነቸዉ😢😢😢😢😢
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs Ай бұрын
አይዞሺ ትሰጥሻለቺ እኔም እዳቺ አስፈርማኝነበር
@ZeynabSeid-k4h
@ZeynabSeid-k4h Ай бұрын
እኔ እየፈረምኩ ነዉ የምቀበለዉ
@MekiyaNegeyasaliya
@MekiyaNegeyasaliya Ай бұрын
ግን በኮንተረት ነዉ የመጠሺዉ
@MaidaHu-p7j
@MaidaHu-p7j Ай бұрын
የኔማርእንደዛኽናቸውአይዛሽአይስደት😊
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው Ай бұрын
እራህሙ ይሄን ሁሉ ብር እኔነኝ የወሰድኩት አላልሽም
@ZebenaQCpmnpn
@ZebenaQCpmnpn Ай бұрын
🎉አይዞሽ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Ай бұрын
ስትፈርሚ ስጭኛ አትያትም ነበር እንዴ🎉🎉🎉🎉
@ሀቢባአበይሙድ
@ሀቢባአበይሙድ Ай бұрын
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ
@Somaya1994
@Somaya1994 Ай бұрын
አብሽር
@EmanAhmade
@EmanAhmade Ай бұрын
ለመግበት ወሰንሽ መለት ነው ለኘም ዱወ አድርግልን
@LamlamAl
@LamlamAl Ай бұрын
ህገ ወጥም ብትሆኚ ችግር የለውም ማጻፍ ትችያለሽ
@ErahmetYmare
@ErahmetYmare Ай бұрын
አረብና ህፃንና ህፃን ልጂን አላምንም 😅😅😅
@እማ-እማ
@እማ-እማ Ай бұрын
እስኪ እምታቁመልሱልኛ እኔ 9 አመቴ የኢጃዛ ብርም ሆነ የትኬት ተቀብየ አላቅም የተቀበላቺሁ ንገሩኛ
@بنننب-ض6س
@بنننب-ض6س Ай бұрын
እኔን አይዞሽ
@ااوت-ن1ج
@ااوت-ن1ج Ай бұрын
እኔ፡ምንም፡አላምናቸውም
@medinamehammed-r7g
@medinamehammed-r7g Ай бұрын
የኤምባሲውን ስም ንገሩን የት አካባቢ ነው ያለው
@KubraMohammed-m5q
@KubraMohammed-m5q 12 күн бұрын
እነሱን ከማምን የሞተ ሰው ነብስ እደመሥጠት ነው
@ZeheraSeid-b5w
@ZeheraSeid-b5w Ай бұрын
በሰላም አላህያስገባሻ
@sofiasemank9388
@sofiasemank9388 Ай бұрын
እኔ ግን 5ወር ብቻ ፈረምኩ ከዛን ዉጭ አመት ከምናምን ፈርሜ አላዉቅም ግን ደመወዜን እቀበላለሁ
@KedestA-rk5hq
@KedestA-rk5hq Ай бұрын
አልወዳቸውም አልልሽም ግን አላምንም በጭራሽ
@MahmoudAlkhudari-r4j
@MahmoudAlkhudari-r4j Ай бұрын
እኔ እስካሁን ምንም አይነት ፊርማ ፈርሚ አላለችኝም ከመጣሁ 6ወሬ ነው
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t Ай бұрын
ረህሙ አዴት ነሸ ሀጋር አለጋበሸም
@EmanAhmade
@EmanAhmade Ай бұрын
በሱወ አትፍረጂ ፈርተ ነው ቡዙዎች ብር ተቀብለው አልተቀበልንም ይላሉ
@aAL-b7c
@aAL-b7c Ай бұрын
እህቴ አዲትልጂ 15 አመት የሰራቺበትቤት 7 ሽብር ክደው ነው የላኳት
@GshjkkVsnhgol
@GshjkkVsnhgol Ай бұрын
አይዞሽእህቴ
@LubaLuba-o7u
@LubaLuba-o7u 9 күн бұрын
ዋናውጤና ሰው ወደደጠላ አላህአይጥላ
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube Ай бұрын
አብሽሪ
@Alamwegid
@Alamwegid Ай бұрын
ሲጀመር፣ብሩንእጃችሁላይሳይሆን፣እነሱጋእያለእዳትፈርሙላቸውመጀመሪያብሩንተቀበሉናፈርሙ፣ሀታ
@ዘያዳTubeZeyada-w4f
@ዘያዳTubeZeyada-w4f Ай бұрын
ፈርተውነው ያስፈረሙሽ አረቦች ከቱናቸው😅😅😅
@GshjkkVsnhgol
@GshjkkVsnhgol Ай бұрын
ልክነሽ
@SilsKar
@SilsKar Ай бұрын
እባሢነው እቢሮ ራህሙ የነጣ የምፃፈው
@ዘያዳTubeZeyada-w4f
@ዘያዳTubeZeyada-w4f Ай бұрын
ተዋቀሳቹ መብትሸነወ ❤❤❤❤❤❤
@بنننب-ض6س
@بنننب-ض6س Ай бұрын
ወላሂ ላዚም ከባድ ናቸው
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው Ай бұрын
የአስር አመቱን ነው የፈረምሽው😢😢
@Zaina-h8d
@Zaina-h8d Ай бұрын
አሁንግንያምስትወርአልሰጡኝም
@vvvffff1290
@vvvffff1290 Ай бұрын
ያረብጡሩየለውም
@ፀጋጓልተጋዳላይ
@ፀጋጓልተጋዳላይ Ай бұрын
ደሚረኒ ማሬ
@Amina-h9w8w
@Amina-h9w8w Ай бұрын
እኔ ፈርሜ ነዉ እምሰጠኝ
@hhgy6160
@hhgy6160 Ай бұрын
አረሚን. ጉዲነት
@ZinatYy
@ZinatYy Ай бұрын
ከመጣሁ አመቴ ፈርሜአላቅም
@FedilaAssen
@FedilaAssen Ай бұрын
ያት ነው ሳኡዲ ነው ራህሞ
@امينهامينه-ف2خ
@امينهامينه-ف2خ Ай бұрын
አው
@zeynebe6065
@zeynebe6065 Ай бұрын
እኔም እፈርማለሁ
@Zaina-h8d
@Zaina-h8d Ай бұрын
እኔሁሌምነውእየፍርምኩእምወስዴው
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t Ай бұрын
አፈረሉ ፈረና መርዝ ነቸው ሚየቀው የቀቸወል
@Bdhdh-y9o
@Bdhdh-y9o Ай бұрын
❤በቀነበቀነ❤አትቆራወይ❤❤❤
@SikoSilo-xz7uh
@SikoSilo-xz7uh Ай бұрын
ደ😮😮🎉😢
@KedestA-rk5hq
@KedestA-rk5hq Ай бұрын
አይዞሽ
@Zitu-z4m
@Zitu-z4m Ай бұрын
አእሸለ
@AmarechNew
@AmarechNew Ай бұрын
Yenbasi selk Asekemechilegn wdea Jordan kehonesh wdea
@RahmuTube
@RahmuTube Ай бұрын
ሳውዲ ነኝ😘
@tube6846
@tube6846 Ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ደምሪኝ❤❤❤❤❤❤❤❤
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
مهارة تنظيم الوقت و إنجاز المهام
5:25