ማደርያህን ይሙላው - የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ማራናታ መዘምራን ህብረት

  Рет қаралды 144,723

Union of Maranatha Choir (Maranatha Hossana)

Union of Maranatha Choir (Maranatha Hossana)

Күн бұрын

Пікірлер: 72
@UnionofMaranathaChoir
@UnionofMaranathaChoir 4 жыл бұрын
ምስጋና ማደሪያህን ይሙላው ክብር አይነስብህ በላይ በሰማያት ላለህ በሁሉ ላይ ለነገስህ ኸረ ይኸው እጄን አነሳሁኝ ላከብርህ የልቤን መዝገብ ከፈትኩኝ ላሞጋግሰህ በነጩ ዙፋን በሰማያት ላለህ ለአንተ ይሁን ክብር ለአንተ ልዘምር ራሴንም ላዋርድ በፊትህ ልስገድ 1. እልፍ አዕላፍ መላዕክት በሰማይ ቅዱስ/3 የሚሉህ ተራሮችም ለክብርህ ሚንቀጠቀጡልህ የአማልክት አምላክ ዝናህ ግሩም አስደንቆኝ አደራረግህ ኸረ እዳ አይሁንብኝ ላመስግንህ ከአፌ ይውጣ እንጂ ምስጋናዬ ልቤ ጨክኖ ለጌታዬ ነፍሴ አትድከሚ ተናገሪ ያዳነሽን እርሱን አክብሪ ዝምታው ይሰበር ምስጋናው ይውጣ ይውጣ እልልታው ይውጣ ይውጣ ዝምታው ይሰበር አምልኮው ይብዛ ይብዛ ዝማሬው ይብዛ ይብዛ 2. እንዳንተ ያለ ማንስ አለ ስሙ የሆነ ከስሞች የበላይ ብቻውን በዙፋንህ ያለ ክብርን ተቀባይ ጉልበት ሁሉ ለሚንበረከክልህ በእስትንፋሳቸው ለሚያከብሩህ ቆረጥኩ እኔም ልቤን ላፈስልህ ከአፌ ይውጣ እንጂ ምስጋናዬ ልቤ ጨክኖ ለጌታዬ ነፍሴ አትድከሚ ተናገሪ ያዳነሽን እርሱን አክብሪ ዝምታው ይሰበር ምስጋናው ይውጣ ይውጣ እልልታው ይውጣ ይውጣ ዝምታው ይሰበር አምልኮው ይብዛ ይብዛ ዝማሬው ይብዛ ይብዛ የሚገባው ምስጋና የሚገባው ኢየሱስ ነው የሚገባው አምልኮ የሚገባው ኢየሱስ ነው የሚገባው ዝማሬ የሚገባው ኢየሱስ ነው የሚገባው እልልታ የሚገባው ኢየሱስ ነው የሚገባው ኢየሱስ ነው/4
@adinewaberadapore2650
@adinewaberadapore2650 4 жыл бұрын
Lakbirhi
@ganattakla5175
@ganattakla5175 4 жыл бұрын
👏🤲👏🤲እግዚአብሔር ይበርካችሁ በሁሉ 👏👏👏👏
@aberaabose440
@aberaabose440 3 жыл бұрын
አሜን አሜን የሚጋባው ኢየሱስ ነው ሃሌሉያ ሃሌሉያ 😭🙌🤲ዩሱስ ይባርካቹ ተበረኩ ❤️❤️❤️❤️🙏
@chalturegasa
@chalturegasa 2 жыл бұрын
Ameeeeen Ameeeeen eyesus misgana maderahin yimula oh amlakewoyi kiberi mesgana lante yehuni amlakewoyi 👏🤲🙏🙏🙏🤷‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲👏👏👏🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🙏🙏🤷‍♀️amlakachin egzaber stagawun yabzalachu wendemoche ehetoche tabarekulign Ameeeeen Ameeeeen eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa amlakewoyi elilta yigebehali zimare yigebehali Ameeeeen Ameeeeen amlakewoyi 😭😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🙏🙇‍♀️🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@aaoo-kh4di
@aaoo-kh4di Ай бұрын
1:22
@WondimuWolabo-u6f
@WondimuWolabo-u6f 18 күн бұрын
ሃሌሉያ አልልልልልልል 🙌🙌🙌🙌🙌🙌 የሱስ ታው ኪያ ገላ አማነትዮጋ የሱስ ታው ት ኦጊያው ኡባስ ሳሩዋ 🙌🙌🙌እ ሀምሺን ታና ቦቺያብ ባዋ እ ናግሺን ታና ዳጋንትይ ባዋ አሜንንን 😭😭😭😭😭😭
@MissKonjit
@MissKonjit 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🥹🥹❤️❤️❤️
@amenmekeds9791
@amenmekeds9791 3 жыл бұрын
ኦ ሀሌ ሉያያያያ
@dawitnigusu6118
@dawitnigusu6118 3 жыл бұрын
Geta Eyesus ketsiyon yebarekachu
@eyaelbirhane2592
@eyaelbirhane2592 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ በ ፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላችሁ እስከ ሰማይ ይሸከማችሁ
@solomonmekuria4832
@solomonmekuria4832 4 жыл бұрын
Tabaraku
@emu6335
@emu6335 4 жыл бұрын
Amen amen
@sisapostolichossanamasiyee9627
@sisapostolichossanamasiyee9627 4 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ተባራኩ መራናታዎች
@enatmkonin6899
@enatmkonin6899 3 жыл бұрын
L
@sarahworku9612
@sarahworku9612 3 жыл бұрын
እሜን ስሙ ይባረክ ከአይምሮ በላይ ነውበምን ን ቃል ይገለጸል
@bezaitetadele6535
@bezaitetadele6535 2 жыл бұрын
በሰማው ብሰማዉ ማቆም ያቃተኝ መንፈስ የተሞላ ዝማሬ ተባረኩ ይጨመርላችሁ
@messiliremo3440
@messiliremo3440 4 жыл бұрын
ሀሌሉያ!
@MrzogMrzogg
@MrzogMrzogg 6 ай бұрын
Amen ililiiiiiiiiiiiiiiiiii
@Erbikamesele
@Erbikamesele 2 ай бұрын
Amen ❤❤
@berhaunjarsa1646
@berhaunjarsa1646 2 жыл бұрын
loveeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
@tasefansh939
@tasefansh939 2 жыл бұрын
አሜሜሜንን👏👏👏🙏🙏🙏🙌🙌🙌እልልልልል
@Alemitu-x5m
@Alemitu-x5m Жыл бұрын
አሜንን❤❤❤❤❤❤
@endeshaubekele7519
@endeshaubekele7519 Жыл бұрын
አሜንንንን ተባረክ ጌታ ኢየሱስ
@tirunashsodano7013
@tirunashsodano7013 3 жыл бұрын
Ameni
@ApostolicVoice
@ApostolicVoice 4 жыл бұрын
Eyesus tsegawn yabzalachihu
@በርከት.ፀጌሪዲ
@በርከት.ፀጌሪዲ 2 жыл бұрын
amen,amen,kIbrI,Leyesu,yhuni
@yabesyebelay5541
@yabesyebelay5541 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል
@ተሰፋንሽየጌታልጅ
@ተሰፋንሽየጌታልጅ 3 жыл бұрын
አሜንንንን። እልልልልልልል። 🙌🙌🙌🙌🙏😍
@ababeshzoga7869
@ababeshzoga7869 7 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen
@sisapostolichossanamasiyee9627
@sisapostolichossanamasiyee9627 4 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልል እልልልል
@munagosaye972
@munagosaye972 4 жыл бұрын
yetebarekachu tsegawun yabzalachu
@KasiyeTesema
@KasiyeTesema Жыл бұрын
አሜን አንድ አምላክ
@AlexAlex-ur4mo
@AlexAlex-ur4mo 2 жыл бұрын
Amen tabraku
@mangesol8675
@mangesol8675 3 жыл бұрын
tebareku eg,r yibarekachu ehit wondme
@AyeleSintayehu-s4i
@AyeleSintayehu-s4i Ай бұрын
ame amen
@Rahel795
@Rahel795 3 жыл бұрын
Wow
@danyim1846
@danyim1846 2 жыл бұрын
"10፤ ከኢትዮጵያ ወንዞች ማዶ የሚማልዱኝ፥ የተበተኑት ሴቶች ልጆቼ፥ ቍርባኔን ያመጡልኛል። " (ትንቢተ ሶፎንያስ 3:10፤)
@HagirsoFsiha
@HagirsoFsiha 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@mihretbelete6847
@mihretbelete6847 4 жыл бұрын
😍😍😍
@DiscoCell-s2g
@DiscoCell-s2g 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❣💟
@አንድጌታአንድሃይማኖት
@አንድጌታአንድሃይማኖት 3 жыл бұрын
አሜን
@bayushyosef968
@bayushyosef968 4 жыл бұрын
Eyesus yibarkachihu
@natiwondosen8ballpoolgame822
@natiwondosen8ballpoolgame822 3 жыл бұрын
Amen Amen yigebawal misgana
@firewlegu7523
@firewlegu7523 3 жыл бұрын
Thanks
@DagneshCell
@DagneshCell Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@adinewaberadapore2650
@adinewaberadapore2650 4 жыл бұрын
እልልልልል
@chalturegasa
@chalturegasa 2 жыл бұрын
😭😭😭😭🙏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️oh amlakewoyi kiberi mesgana yigebehali eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii eliiiiiiiliiii haleluyaa amlakewoyi elilta yigebehali zimare yigebehali Ameeeeen Ameeeeen 🙏👏🙏🙏🙏🙏🤲😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏💒🙏💒🙏💒🙏💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️
@metassebiaatinafie6499
@metassebiaatinafie6499 2 жыл бұрын
Amen! May God bless you
@melkamushiferaw7457
@melkamushiferaw7457 2 жыл бұрын
geta iyessus yibarkachihu!!!!
@belayneshsara119
@belayneshsara119 Жыл бұрын
❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉
@ashenafiayele5988
@ashenafiayele5988 3 жыл бұрын
May almighty God bles you,iam very blessed by your song.
@mare413
@mare413 3 жыл бұрын
Ameeeeeen ellllle tabarekuu
@rebeccatasew3930
@rebeccatasew3930 4 жыл бұрын
Ameeeeennnnn🙌🙌🙌🙌🙌
@missilich10
@missilich10 3 жыл бұрын
😭😭🙌🙌
@martagetaneh9122
@martagetaneh9122 4 жыл бұрын
ወይ
@KasiyeTesema
@KasiyeTesema Жыл бұрын
Misgana leEyesus letalaku nigus
@TwbchChama
@TwbchChama Ай бұрын
Amennnnnnnnnnnnn💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️💜❤️🙌🙌🙌🙌🙌😍😍😘😘
@manuhetesfahun7997
@manuhetesfahun7997 3 жыл бұрын
መዝሙራችሁ በጣም ነው የሚያምረው፣ ግን ይህ ኬሮ ሽብሽባችሁ በጣም ያስጠላል፣ ኮፒ ይቅርባችሁ፣
@yoneabare4317
@yoneabare4317 3 жыл бұрын
ለአንተ ምንም አየምርም bc bemenfes silaliterdah (erasihin teyik???
@funnycaffe5246
@funnycaffe5246 3 жыл бұрын
Maneh ante kero kero metelew
@tigistkuma447
@tigistkuma447 3 жыл бұрын
Amen Amen 🙌👏
@jositam5103
@jositam5103 2 жыл бұрын
Wow
@mulutasew82
@mulutasew82 3 жыл бұрын
Amen
@muluapomulu1999
@muluapomulu1999 4 жыл бұрын
😍😍😍
@mishamoadimasu8769
@mishamoadimasu8769 3 жыл бұрын
Amen amen
@tirunashsodano7013
@tirunashsodano7013 3 жыл бұрын
Amen
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
🎵 Union of Maranata Choir~Teshagerkugn~ተሻገርኩኝ~Hossana Apostolic Song
8:44
Apostolic Church Mezmur/Songs/
Рет қаралды 196 М.
አታፍርም ኢየሱስን ይዘህ! Apostolic Church Ethiopia
7:45
Apostolic Church Of Ethiopia slow Mezmur Mix#1
29:57
Glory Apostolic Mezmur
Рет қаралды 60 М.
የሱስ ሆይ ና - ሙሉ መዝሙር - Yesus Hoy Na Full DVD
53:40
Union of Maranatha Choir (Maranatha Hossana)
Рет қаралды 164 М.
ኢየሱስ ሙላቴ የህብረት  መዝሙር    eyesus mulate/New Apostolic song/
1:15:53
sol tube የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተ-ክርስትያን
Рет қаралды 152 М.