የሱስ ሆይ ና - የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ማራናታ መዘምራን ህብረት

  Рет қаралды 33,826

Union of Maranatha Choir (Maranatha Hossana)

Union of Maranatha Choir (Maranatha Hossana)

Күн бұрын

Пікірлер: 42
@UnionofMaranathaChoir
@UnionofMaranathaChoir 4 жыл бұрын
የኔ አይደለም የአንተ አሳብ(ዓላማ) ነው እስከዚህ ያራመደኝ በቤትህ ያኖረኝ እኔ ራሴን እንደማውቀው ከድካሜ በቀር ፍጹም የሚያስመካኝ ጽድቅ የለኝም ስለዚህ ሁሌ አንተን አንተን ትላለች ነፍሴ4* የሱስ ሆይ ና 4* አንተ ያለህበት መልካም መልካም ይሸታል የወደቀው ዪነሳል ያዘነው ይጽናናል የደረቀውም አጥንት ህይወት ይዘራል አንተ(የሱስ) ስትገለጥ ሁሉም ይለወጣል(ይቀየራል) 1.በቤተ-ሳይዳ በመጠመቂያው ውስጥ የሚያስገባኝን ሰው አጥቼ ብዙ ዘመን ተኝቼአለሁ ውሀው ሲናወጥ ቀድሞ የገባው ሁሉም ሲድን እኔ ብቻ እስከ አሁን ቆይቼአለሁ ዛሬ የኔ ተራ ደርሷል ያዘለኝን አልጋዬንም ተሸክሜ እሄዳለው2* በእርሱ ቁስል በእርሱ ስቃይ ተፈውሻለሁ አዎ ነጻ ወጥቻለሁ ድካሜ በእርሱ በመንፈሱ ሀይል ይታደስና እንደ ንስር እበራለሁ ድካሜ በእርሱ በመንፈሱ ሀይል ይለወጥና እንደገና እሮጣለሁ እሄዳለሁ አልደክምም እሮጣለሁ አልታክትም እሄዳለሁ አልደክምም ያየልኝን ሳላይ አልቀርም2* 2. የጽዮን ሩጫ ከባድ ቢሆንም ሀይልን በሚሰጠኝ በእርሱ ሁሉንም አሸንፋለሁ የአባቶቼ አምላክ ከኔ ጋራ ነው ከቶ አልፈራም በእርሱ ብርታት እስከ ጽዮን እጓዛለው አይተወኝም አይጥለኝም ያየልኝን ያንን ክብር እኔም ደግሞ አየዋለው/2 ከክብር ወደ ክብር እለወጣለሁ አዎ እስከ ዳር ሄዳለሁ ገና ሮጣለሁ ገሰግሳለሁ የጠላቴን ከፍታውን እረግጣለሁ አልደክምም አልታክትም በአምላኬ ብርታት ተማምኜ ወጥቼአለሁ የሱስ ሆይ ና/8
@joniify
@joniify 3 жыл бұрын
-
@sawdahassan1251
@sawdahassan1251 2 жыл бұрын
Mety
@sawdahassan1251
@sawdahassan1251 2 жыл бұрын
Mye
@aynadisliyew3999
@aynadisliyew3999 3 жыл бұрын
ጌታእየሱስ ይባርካችሁ ፀጋው ይጨምር ይብዛላችሁ አሜን።
@Mihre-ol3bk
@Mihre-ol3bk 3 жыл бұрын
May Jesus bless y'all abundantly.....ኢየሱስ ሆይ ና!
@meronadane2921
@meronadane2921 4 жыл бұрын
Amen Amen Tebarakulegn 🙌😇🙏❤️❤️🤗
@duyetueh7120
@duyetueh7120 3 жыл бұрын
በዘላለማዉ ቤርኬት ተባርኩ
@sisapostolichossanamasiyee9627
@sisapostolichossanamasiyee9627 4 жыл бұрын
አሜን ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ
@kebebushdana2035
@kebebushdana2035 3 жыл бұрын
አሜን ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአንድ አምላክ ልጆች ባርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤🙌🙌
@tagetage
@tagetage 3 жыл бұрын
Amen amen🤲🤲🤲🤲🤲tebarekut❤❤❤💒💒💒💒💒💒🙏🙏
@SaNight-og5wu
@SaNight-og5wu 8 ай бұрын
የሱስ ሆይ ና😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
@BetiDaselegn
@BetiDaselegn 9 ай бұрын
Amen Ameni Ameni ❤❤❤❤❤❤yesuso naaaa yesuso naaaaaaaaa❤❤❤❤❤❤zare yene tara darso alli yesuso naaaa❤❤❤
@ebenezerhosisohomia9585
@ebenezerhosisohomia9585 4 жыл бұрын
Geta Eyesus ybarkachihu, tsegaw kefit yilik ybzalachiw... bebzu endwedachihu awkalehu!!
@miratuamare451
@miratuamare451 4 жыл бұрын
ዘሬ የኔ ተራ ነው አልጋዬን ተሸክሜ እሄደለው፡፡ አቤቱ ፈውሳን
@omarhalahel4337
@omarhalahel4337 Ай бұрын
አሜን አሜን ሃሌሉያ 😢😢😢😢😢😢😢
@ተሰፋንሽየጌታልጅ
@ተሰፋንሽየጌታልጅ 3 жыл бұрын
አሜን 🙌🙏👍
@MarteMartee
@MarteMartee Ай бұрын
አሜንታበሬኩ❤❤❤
@natiwondosen8ballpoolgame822
@natiwondosen8ballpoolgame822 3 жыл бұрын
Amen Amen
@SaNight-og5wu
@SaNight-og5wu 8 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@henokdalga2012
@henokdalga2012 3 жыл бұрын
AMEEN LE MENGISTU YABKAN
@tsegatage7594
@tsegatage7594 4 жыл бұрын
ohoh yesuse hoye na amennn
@daleshayi9
@daleshayi9 2 жыл бұрын
amen amen 👐👐👐
@tizuselam9944
@tizuselam9944 3 жыл бұрын
Tebareku💖
@TesfayeApo
@TesfayeApo 8 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@anthonymcdaniel1537
@anthonymcdaniel1537 4 жыл бұрын
betam yemibarik mezmur nw tebareku e/r wagawin yikfelachu
@daginuri572
@daginuri572 2 жыл бұрын
Amen nalin gathoy
@lambomallasa6844
@lambomallasa6844 2 жыл бұрын
አሜን
@hanichodes6078
@hanichodes6078 4 жыл бұрын
Eyesuse etefe yebarkachu
@rebeccatasew3930
@rebeccatasew3930 4 жыл бұрын
Amen amen amen 💕🙌
@selamyeapostolicliji6330
@selamyeapostolicliji6330 2 жыл бұрын
Tebareku 🥰♥️
@zerihuntesfaye1939
@zerihuntesfaye1939 4 жыл бұрын
blessed yu all ye betkristiyan setotawoch
@selamyeapostolicliji6330
@selamyeapostolicliji6330 2 жыл бұрын
Ameeeeeen
@parisdavid7526
@parisdavid7526 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@miratuamare451
@miratuamare451 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnn
@KidisT-fp5dc
@KidisT-fp5dc Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@desalegntapano7150
@desalegntapano7150 3 жыл бұрын
አሪፍ
@emnet538
@emnet538 4 жыл бұрын
Amen🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@lucymolla5227
@lucymolla5227 4 жыл бұрын
Selezi hule anten anten telalech nebse
@tirunashsodano7013
@tirunashsodano7013 3 жыл бұрын
Amen
@dikneshgirma3377
@dikneshgirma3377 Жыл бұрын
Amen
Abetu Nefese
6:43
DAGI TILAHUN
Рет қаралды 13 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 100 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 8 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
የሱስ ሆይ ና - ሙሉ መዝሙር - Yesus Hoy Na Full DVD
53:40
Union of Maranatha Choir (Maranatha Hossana)
Рет қаралды 164 М.
APOSTOLIC ETHIOPIAN CHURCH:SONGS WITH LYRICS
12:17
የዜማዬ ቅኔ
Рет қаралды 52 М.