ማድያት እና ጥቋቁር ነገር ካለባችሁ አሁኑን ይቀቡ ፅድት ያደርጋል face mask skincare ethiopian beauty care

  Рет қаралды 3,658

yihonal style

yihonal style

2 жыл бұрын

Пікірлер: 25
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትሪትመንት ነው አመሰግናለሁ👏 መሢዬ ❤😘🎈🎈🌹
@almasahmad5494
@almasahmad5494 2 жыл бұрын
መሲ፡ኦንሰላም፡መጣሽ።የኛ፡ቅን፡
@aliyaabdu8656
@aliyaabdu8656 2 жыл бұрын
😘😘😘😘👍👍👍💋❤❤❤😍😍😍 yene mert wededdd
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 2 жыл бұрын
ዌልካም መስዬ ውድ ይሄ ለኔ ነው ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍🏃🏃🏃
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 2 жыл бұрын
ሰላም እህት እደትነሽ እንኳን ደህናመጣሽ
@rablohcall5302
@rablohcall5302 2 жыл бұрын
እንሞክራለን
@selamtsegaye3794
@selamtsegaye3794 2 жыл бұрын
መሲዬ እባክሽ ፊቴ ስወለድ ጀምሮ የሆነ ትንሽ ምልክት አለብኝ ከፊቴ ከለር ጋር ደሞ በጣም ይለያያል እናቶች በእርግዝናቸው ወቅት ያማራቸውን ምግብ ሳያገኙ ሲቀር የሚከሰት ምልክት ነው አሉኝ ስሙም ሽታ ይባላል እባክሽ እህቴ
@yihonalstyle
@yihonalstyle 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ቆንጆ በውስጥ ፎቶ ብትልኪልኝ እና ባየው መፍትሄው ቀላል ሊሆን ይችላል እኔብቻ እዳየው ያለበት ቦታላይ ፎቶ አንሽና ላኪልኝ
@user-bk2ro7rk7l
@user-bk2ro7rk7l 2 жыл бұрын
ስሙ
@user-jm9mt5io6s
@user-jm9mt5io6s 2 жыл бұрын
ማሬ የኔፊት ብጉረ በጣም ያሰቸግረኛል ከዚም ጠባሳ ይጥላል ሲጠፋ ከዚም ጥቋቁረ ነጥብጣብ ሆነብኝ እፍፍ ፌቴ በጣም ለማየትም አሰጠላኝ
@user-kv2oi9se6x
@user-kv2oi9se6x 2 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልሽ ምንድነው ግን
@user-nc8rw7ef5k
@user-nc8rw7ef5k 2 жыл бұрын
ድንች ፍሬሹን እየፈጫቹ ተቀቡ ማድያት ያለባቹ ሰዎች
@user-kq4ne3fo3k
@user-kq4ne3fo3k 2 жыл бұрын
አረ እሱን ሞክሬው ነበር ለውጥ አላሳየኝም
@fattiyafattiya1583
@fattiyafattiya1583 2 жыл бұрын
ሰለም እህቴ ቆይ ሚድነው በቅዱናስ ነው ወይስ ኩዝባረ ነው
@elhammohamed1071
@elhammohamed1071 Жыл бұрын
ቅጠሉ የምንነው
@smokestemoke1853
@smokestemoke1853 2 жыл бұрын
Istii xiqurr sew idet wedaa qayy limallas ichii llsl malls falii galew
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 2 жыл бұрын
ጥቁር ሰው ያቀላል አላለችም😄
@user-kq4ne3fo3k
@user-kq4ne3fo3k 2 жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ እህት በእዱነስ ነው ወይስ ከዝበራ
@user-kv2oi9se6x
@user-kv2oi9se6x 2 жыл бұрын
እኔም ግራ ገባኝ
@user-kv2oi9se6x
@user-kv2oi9se6x 2 жыл бұрын
ባዱኔስ መሰለኝ ግን
@user-kq4ne3fo3k
@user-kq4ne3fo3k 2 жыл бұрын
@@user-kv2oi9se6x እኔም ሳየው በእዱነስ ነው የመሠለኝ
@ruthasres491
@ruthasres491 2 жыл бұрын
@@user-kq4ne3fo3k ፐርስሊ የስጎ ቅጠል ነው
@ruthasres491
@ruthasres491 2 жыл бұрын
@@user-kv2oi9se6x የስጎ ቅጠል
@fate2676
@fate2676 2 жыл бұрын
በቅዱነስ ነው ወይ
@hikmetahmedahamed2408
@hikmetahmedahamed2408 2 жыл бұрын
Awe Enat
ህሊና ድራማ ክፍል 14 - Helina Drama Part 14
34:05
Salkan Tube
Рет қаралды 136 М.
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,8 МЛН
ቃል እንዲህ ተፈትና አታቅም ወንድሞቼ አስጨነቋት
24:27
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 97 М.
Ethiopian Poultry Farm Live
Esubalew
Рет қаралды 11
ከብዙ ቆይታ በኀላ ተገናኘን.ሀይሚ እና ሙቢ ሸገር ገቡ🙈❤️
26:12
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН