ማድያት ያለበት ሰው ሁሉ መታከም የለበትም | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 289,890

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
ማዳት ያለባችሁ አላህ ይገላግለን
@ሰአሊለነማርያምእምነ
@ሰአሊለነማርያምእምነ 2 жыл бұрын
አሜንንንን ያ ኡክቲ
@zd5125
@zd5125 2 жыл бұрын
አሚን ድባይ መጥቼ ተያዝኩ
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
@@zd5125 ሁላችንም ስደት ነው አይዞን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 2 жыл бұрын
እህህህህ አሚን በጣም ጫና አለው
@saratube1777
@saratube1777 2 жыл бұрын
ድፈረት ካልሆነብኝ የምሰራበትን ሆስፒታል ብትነግርኝ ህክምና ባደርግ ዶክተር
@MulisaAbdulaziz
@MulisaAbdulaziz 23 сағат бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@firehiwotlulseged5507
@firehiwotlulseged5507 2 жыл бұрын
አቅራርብህ ያልተንዛዛ እና ቅልጥፍ ያለ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል!!
@fritasolmon7436
@fritasolmon7436 2 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ ደህና ነህ ፍቃድህ ከአ ለነ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ቋቁቻ በቆዳህ የሚወጣው ከምን የተነሳ ነው መድሀኒቱስ ምንድነው?
@eskindirasrat5597
@eskindirasrat5597 Жыл бұрын
Gobaz nah egizer yebrekeh
@SaraAhmeeed
@SaraAhmeeed 7 ай бұрын
wuwu dr berta
@mel20216
@mel20216 2 ай бұрын
Betam
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
ጊዜውን ሰውቶ ጥሩ ነገሮችን በማካፈል የማይሳሳውን ወንድማችንን የኛውን DR በማበረታት like በማድረግ እንመልከተው ለሱ ይጠቅመዋል ሴቶችዬ🙏👍 ስለምታካፍለን ነገር ሁሉ ከልብ አመሰግናለሁ DR😘
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
እውነትሽ ነው ላይኩ አራት ኬ ሳይ ደስ ብሎኛል ለምን ካላበግታታነው ድካም ብቻ ይሆናል
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
@@ياسرالشحي-ذ7ط በትክክል እናቱ
@goodkuw1508
@goodkuw1508 2 жыл бұрын
ጭንቀት ንዴት ድብርት ኃይለኛ ነገሮች ከባድ የማድያት መንስኤ ናቸው ተባረክ ዶክተር በርታ
@selima4387
@selima4387 Жыл бұрын
ፃጉርየእየተነቀለአሥቸገረኝዶክተር
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 Жыл бұрын
​@@selima4387 እኔም😢
@ትግስትየምጃሯ
@ትግስትየምጃሯ Жыл бұрын
አወ እኔ የዛሬ 2አመት ሀይለኛ ድፕሪሽላይ ነበርኩ ከዛ ማደያት ወጣብኝ😢
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 19 күн бұрын
​@@ትግስትየምጃሯአሁንስ ጠፋልሽ
@selamethiopia8747
@selamethiopia8747 2 жыл бұрын
ዶክተር የቴሌግራም ሊንክህን አስቀምጥልኝ?
@ቅንሀበሻነኝ
@ቅንሀበሻነኝ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ማዲያትን እስከመጨረሻው አላህ ያጥፋልን
@አለምአለሙ
@አለምአለሙ Жыл бұрын
ሰላምዶክተርየፀሀይመከላከላውንተቀብቺምግምመስራትአልችልአብዛኛውንጊዜንየምቆየውእሳትስረነው ወመምአለኝ በጣምይለበልበኛልምንማድረግአለብኝበፈጠረኸአትለፈኝ
@nanyteshome3705
@nanyteshome3705 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ማድያት የመጣብኝ በእርግዝና ነው እና7 ወር ድረስ አልጠፋም አሁንም ነብሰ ጡር ነኝ ለዛ ይሆን ያልጠፋው ወይስ ህክምና ልሂድ
@kadijaHusen-r5b
@kadijaHusen-r5b 4 ай бұрын
ዶክተርዬ ፊቴ በጣም ተጎድቱዋል በቅልፍ እና በፀሀይ ተጎድቱዋል እድሜዬ 24ነው ግን የትልቅሰው ገፅታነው ያለኝ መፍትሄውን ንገረኝ
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 2 жыл бұрын
ልቤን አንጠልጥለከው ጠፋክብኝ ደክተር🙏አንኳን ሰላም መጣክ ከልብ እናመሰግናለን በተለይ ዶክተር ማግኘት ለማንችን ጥሩ አብራርተክልናል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክክ❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ፍፊ.ቦረናyoutube
@ፍፊ.ቦረናyoutube 2 жыл бұрын
Eucerin ይሄንክሬምከፍርማሲገዝቸእየተጠቀምኩትነውትንሽአሽሎኛል እሲኪጉዳትእዳለውአይተህንገረኝ
@yoditgetahun2029
@yoditgetahun2029 2 жыл бұрын
የእውነት ዶክተር እናመሰግናለን በርታ ገና ለብዙ ችግር መፍትሔ ታስተምረናለህ በርታልን በበለጠ እንጠብቅሀለን
@rehanatube2914
@rehanatube2914 2 жыл бұрын
የለእዲሜ ለምመጠ የቆደ መሸብሸብ የምሆኑ ክሬሞችን አሰየን ከዝህ በፊትሸሰረተህም ከሆነ ሊክ አስቀምጠልን
@kidistmoges1919
@kidistmoges1919 2 жыл бұрын
እንኩዋን ደና መጣህልን ዶክተር በጣም እናመሰግናለን በተለይ ለኛ በስደት ከቤት ለማንወጣው ጥሩ እድል ነው ዶክተር በርታልን !!
@LemlemJc
@LemlemJc 5 ай бұрын
ማደትየምመሰልጠቀሪነገሪወጣብኝሂክምናህጀበትክሪምሰጠተውኝአልጠፈለኝመፈተሄውመድነዎ
@ሊዲያየጌታባሪያ
@ሊዲያየጌታባሪያ 2 жыл бұрын
ዶክተር ትልቅ ውለታ ነው የምታረግልን ፈጣሪ ውለታውን ይመልስልን እናመሰግናለን
@lolololol2137
@lolololol2137 Жыл бұрын
እኔመልስእፍልጋለሁ፣መታከም፣ከተቸለም፣መታከምእፍልጋለሁ፣ግንየክምና፣አገልግሎቻችሁ፣ቦታእናየስልክቁጥረይስጥኝ፣በኩሜንት
@Fatuma-om6lk
@Fatuma-om6lk 2 жыл бұрын
ስለ ሌዘር ህክምና ብታብራርልን ስለሁሉም ትምርትህ እናመሠግናለን
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
ትክክል ነሸ
@chala3250
@chala3250 Жыл бұрын
ፊቴ ጦቃቅረ ጠባሳ አለው ምን ብጠቃም ይሻላል ፊቴም ወዛማ ነው የቆዬ ጠባሳ ነው በቤት ዉስጥ ሚዘጋጅ ሁሉንም ነገሮች ተጣቅምለዉ ማፊቴ ይንገሩኝ p.l .s
@hamameyonas4604
@hamameyonas4604 Жыл бұрын
Cerave cleanser ( ወዛም ነው ስላልሽ cerave foamin cleanser ጠዋት እና ማታ መታጠብ Vitamic C Cerave moisturize cream ተጠቀሚ
@selamethiopia8747
@selamethiopia8747 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደና መጣህ❤ እናመሰግናለን ምርጥ ት/ት ነው እየሰጠህን ያለህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@fedla6667
@fedla6667 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@madeenamuhammed5692
@madeenamuhammed5692 2 ай бұрын
ቁጥርህን ብልክልኝ ለማክርህ ፈልጌነበር
@AlmazKinfe
@AlmazKinfe 4 күн бұрын
ዶክተር ላገኝህ እፈልጋለሁ የአንተን ትምህርት አዳምጣለሁ እግሮቺ ይደነዝዝብኛል ጆሮዬ መስማት ቀነሰ ቅርብ ጊዜ ነው የጅመረኝ እባክዎ ዶክተር እርዳኝ በእግዚአብሔር
@kunigebre7360
@kunigebre7360 Жыл бұрын
Thank you for very helpful education ❤
@natna_tube9926
@natna_tube9926 2 жыл бұрын
እቤት የሚዘጋጁ የሚሉት ምንም ትርጉም የለውም ከዜቶች ውጪ ማድያት ግን ያለ የህክምና ክሬም ኣይጠፋም
@samramosa7219
@samramosa7219 2 жыл бұрын
ደኩተር ማድያት ሳሆን.ነጥብነጥብ ጠቃቅር ነገር አብዝቶ ወጥቶብኛል.ፊቴላይ እናም እንደፎሮፎር አነት.🙏🙏
@0ahh858
@0ahh858 2 жыл бұрын
እኔም እንዳች ውዴ
@samramosa7219
@samramosa7219 2 жыл бұрын
ምንተሻለን 😣
@NestanetHabtu
@NestanetHabtu 10 ай бұрын
ዶክተር ጋር ሄጄ ...የሚቀመም ነገር ነበር ያዘዘልኝ....ምንም አልቀነሠም ብዙ ብር አዉጥቸ...ዶክተር ፈይሠል ጋር ነበር የታየሁት......ስለሚቀመሙ መዳኒቶች ምን ትለናለህ ልክ ነዉ አይደለም ???
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 2 жыл бұрын
የእውነት በጣም እውነተኛ ትክክለኛ መረጃ ነው ምታቀርበው እኔ ብዙ አመት በፀሀይ ብርሀን ቆዳዬ ጠቁሮ ማለትም ማድያት ነበረብኝ ያልሞከርኩት ነገር የለም ለ 8 አመት ተሰቃቻለሁ ተሳቅቂያለሁ the ordinary serum በቀን ሁለቴ እንዲሁም ክሬሙን እረ ሙሉ ፕሮዳክት በትክክል መመሪያውን ተከትዬ እየተጠቀምኩ በ 6 ሳምንት ውስጥ ፊቴ ያበራል ብል ማጋነን ይመስልብኛል የእውነት ተባባረክ እውነተኛ መረጃ ነው ምታካፍለው 🙏🏽
@senitiub3955
@senitiub3955 2 жыл бұрын
The Ordinary ነው እህት ወይስ ordinary cerum ይለያል? እኔ the ordinary ወይም alpha arbutin 2%HA መጠቀም ጀምሬ ነበር ወር ሁኖኛል ግን ምንም ለውጥ የለውም
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 Жыл бұрын
ካላስቸገርኩሽ አብራርተሽ ንገሪኝ እስኪ ማማየ
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 6 ай бұрын
በናትሽ እህት የተጠቀምሽዉን ሼር አድርጊልኝ
@adiyanaadu4628
@adiyanaadu4628 6 ай бұрын
@@rahmakemal1920 የኔ ውድ ማድያት አመጣጡ ይለያያል አንዳንዱ በወሊድ መከላከያ አንዳንዱ በብስጭት በጭንቀት አንዳንዱ በወሊድ እና በፀሀይ ጨረር ናቸው እኔ በፀሀይ ጨረር ሰለነበረ በቀላሉ ለውጥ አይቻለሁ እንዲሁም በአሁን ስአት ፀሀይ አያገኘኝም ስራዬ ቤት ውስጥ ነው እና እሱ የዘረዘረውን ነው የተጠቀምኩት በደንብ አድምጭው እና ግዢው እንዳልኩሽ ግን በምን ምክንያት ለማድያት እንደተጋለጥሽ ማወቅ ግድ ነው እና የቆዳ አይነትሽን ማወቅ አለብሽ ደረቅ ወዛማ መካከለኛ እንደሆነ የእኔ ደረቅ ነው በተረፈ ቪዲዬውን በደንብ ደጋግመሽ እይው ማማዬ በደንብ ነው ያብራራው
@Mesi-to3wu9fn2m
@Mesi-to3wu9fn2m 4 ай бұрын
ካላስቸገርኩሽ የተጠቀምሽዉን ሽር አርጊልኝ😢😢
@DdSs-k5c
@DdSs-k5c 10 ай бұрын
እኔበቃራሤን አጥፊ አጥፊይለኛል ህክምናበአንደጊዜህጂክሬብቻሠጡኝ ትንሸተሻሎኝ ሢያልመጣ መልሦበዝህላይሁሌምእናደዳለሁ አለቅሣለሁ ውሥጤም ውጨም ተቃጠለ መዳሜም የተረገመችናት ክህምናቀርቶ እሡቅአጣሦጣኝም ሣምናም አልርጥለት አይሥደት ሁለቴተሠራወገኖቸ ሥዲሥት አመቴ😢😢😢😢😢
@DdSs-k5c
@DdSs-k5c 6 ай бұрын
የኔውዲ እኔም እንዳችውነኝ እኔማአገሬመግባትጠላሁበማዳት😢😢😢
@ሊሊየራሷዋንግስትስለሰውግ
@ሊሊየራሷዋንግስትስለሰውግ 2 жыл бұрын
ዶ/ር እንካን በሰላም መጣህ ፈጣሪ ይጣበቅህ 🙏ሰላም ለሃገረችን ጣርነት በቃ ይበለን 🙏
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط 2 жыл бұрын
የኔ እናት አሜን
@simohassen
@simohassen 15 күн бұрын
Lirene የሚባለውን እየተጠቀምኩ ነበር ያስለቅቃል ተብዬ ግን ለውጥ የለውም C+DPOR VITAMIN ENERGY ግንእንዳውም አባሰው ተሰፍ የለውም
@eman.nurhussenonlyone8948
@eman.nurhussenonlyone8948 Жыл бұрын
እንደው በፈጠራችሁ ማዳት የለቀቃችሁ ሠወች ንገሩኝ ተሳቀቅኩ ሀገር ልገባ ነበር ቤተሠብ የሚጠብቀኝ አምሮብኝ ነው እኔ ግን ክሠል መስየ መሄደ ነው😢😢😢😢
@shegayetadesse6980
@shegayetadesse6980 Жыл бұрын
ማሚ ዋናው ጤነኛ መሆንሽ ቤተሰብ ምን ሁኚ ይቀበሉሻል ?
@fyyu3909
@fyyu3909 Жыл бұрын
አብሽሪ አረ ጤነኛ መሆኑ ብቻ በቂ ነው ለቤተሠብ ሐሠው ወሬ መሥሚያሽን አትስጭ ፈጣሪን እናመሥግን
@rahmamd2133
@rahmamd2133 Жыл бұрын
ብዙዎቻችን ተመሳሳይ ችግር ነው ያለብን እኔምእዳችው😢
@bethlehemtujituji9283
@bethlehemtujituji9283 Жыл бұрын
La Rocha pusay b5 be 1 samete new matefewe
@فاطمةاثيوبي
@فاطمةاثيوبي 7 ай бұрын
❤❤❤😢😢😢
@fatemaman5308
@fatemaman5308 Жыл бұрын
ዳክተ.ር. የጃርድያ. ሱሱ. መድሀኒቱ. ምንድነው አራት እመት. አሰቃየፕ. ፈጅል. መንትራላዛል. ወሰድኩበት. ሊያድነፕ አልቻልኩም
@ሊሊ-ተ4ፀ
@ሊሊ-ተ4ፀ 2 жыл бұрын
Thank you so much for everything Dr saifu
@DdSs-k5c
@DdSs-k5c 4 ай бұрын
እኔሥዲሥት አመቶ በጣምልቤተጎዳብኝ አሁን እናቴ ሥታየኝ የሚሠማት ሥሜት ከኔበላይ የከበኝአላገባሁ አልወዲኩ እጮኛየሁሌም ይለቅሻልይለኛል እኔበቢዶሣወራእሣቀቃለሀ ወገነቸ እሪዱኝ አገሪልገባሁለትወርቀረኝ ጨነቀኝ ሁለቴመሠራትሆነብኝ አካል አያኮርም እውነት ብሞት ይሻለኛልአሁላይ😢😢😢😢😢😢
@tayuba1015
@tayuba1015 2 жыл бұрын
ዶክተር አላህ ይጠብቅህ
@uaeuae3823
@uaeuae3823 2 жыл бұрын
ማዲያት አለብኝ ግን አልጠፍም አለ ሌዘር ብሰራው ችግር ያመጣ ይሆን ዶክተር ብትነገረኝ በጌታ እባአክእክ
@tigistamubekeklejust251
@tigistamubekeklejust251 2 жыл бұрын
ወድ ወንድማችን ልዩ ናህ ኑሪልን Thank you
@taibaadam4125
@taibaadam4125 2 жыл бұрын
እናነሰገናለንወድማችን
@hayathmuhammed2254
@hayathmuhammed2254 Жыл бұрын
ዶክተር በምታምነው አምላክ ውድሜ ጆሮውውስጥ ዝብ ገብ ታበት በጣም ያመመው ነው የምታቀውመዳንት ካለ😢😢😢😢😢
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 19 күн бұрын
እኔ ላይ የስነ ልቦና ጫና እያሳደረብኝ ነው ምንም ውድ የሚባል. ነገር እሞክራለሁ ምንም ለውጥ አላሀኘሁም ከ 15አመቴ ጀምሮ አለብኝ ስወልድ ባሰብኝ 27አመቴ. ዛሬ. አለ. ክሬም. የፀሀይ መከላከያ ጥሩ የፊት መፅጃም. እጠቀማለሁ ከፋርማሲ ካልሆነ እንካን. ክሬሞችን አልገዛም እፈራለ ኖርማል ሲክን ነው ያለኝ እባክህ መልስልኝ
@HananHanan-ws4hk
@HananHanan-ws4hk 2 жыл бұрын
ውይ ስሮጥ ተደፍቼ ነበር,,,, deocterye enkuan dehna መጣህ የኛ እንቁ 💞💞 enamesegnalen🙏🙏....
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@hghhfdghgufg3771
@hghhfdghgufg3771 2 жыл бұрын
Thank you doctor
@GrdfAsa
@GrdfAsa 5 ай бұрын
ሀገርልግባ ትንሽነዉ የቀረኝ አንተጋር ካልመጣሁ ትክክለኛዉንመድሀኒት አላገኝም
@hirutsintayehu8968
@hirutsintayehu8968 2 жыл бұрын
Doc thank you so much! i've been suffering melasema since the last 7 years and tried to visit doctors but the medicines prescribed worsen it. I'm tired of going to doctors. now i i'm using mineral sunscreen, since the physical one leave white cast on my face. my question- what to use while cooking, sunscreen or homemade face masks? kindly wait ur responses.
@WolansaTamiru
@WolansaTamiru 4 ай бұрын
Glossy Beauty Cream ለማዲያት ይሆናል ዶክተር እባክህ ንገረኝ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 жыл бұрын
ዶክተር ሰይፈ እኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን የኔ አንድ ጥያቄ አለኝ የኔ ፊት ወዛማ ፊት ነው ከታጠብኩ ቡሐላ ከ1--2ሰአት ባለው ወዝ ይወጣዋን እና በጣም ብጉር ያስቸግረኛን በትክክል ምን አይነት ሳሙናእና ምን አይነት ክሬም መጠቀም አለብኝ ባጭሩ በፅሑፍ መልስልኝ አመሰግናለሁ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
የ cerave ወይም cetaphil ምርቶች አሉ ላያቸው ላይ SA ተብሎ የተፃፈባቸው መታጠቢያዎች አሉ። እነሱን መጠቀም ይሻላል፣ በሚቀጥለው ቪዲዮ ሰራለው
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku እሽ ዶክተር ሰይፈ አመሰግናለሁ ዶቭ ሳሙና ነው እምጠቀመው በፊት ግን ዲቶል ነበር እምጠቀመው በጣም አመሰግናለሁ
@bintbilal6033
@bintbilal6033 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እኔም ምፈልገው
@ወለየዋ-ረ3ቨ
@ወለየዋ-ረ3ቨ 2 жыл бұрын
@@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ ድቶል ለፊት አይሆንም ዶፉ ቆጆነው ለፊት
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 жыл бұрын
@@ወለየዋ-ረ3ቨ ትክክል ነሽ እኔንም ጎድቶኛን አሁን ዶቭ ነው እምጠቀመው
@genetdamtew4874
@genetdamtew4874 2 жыл бұрын
ሰላም ዶግተር ይቅርታ አርግልኝና አድነገር ላስቸግርኅእግሬላይ ከቻች ቁርጭጭሚቴ ላይ ያላክከኛል የማክበት ቦታ ይጠቁራል መዳኒቱን ብታሳውቀኝ
@hadyalav4972
@hadyalav4972 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ ደስ የሚል ነው የምታቀርበው
@HelenAbay-v1x
@HelenAbay-v1x Ай бұрын
በውሥጥ እያቃጠለ ሸፈፍታ ለሚያሣይ መደሀኒት እባክህ ንገረኝ
@abihabeshawittube8066
@abihabeshawittube8066 2 жыл бұрын
ስለ ደማቅ ጠቋቁር ነጠብጣብ ስራልን ፀሀይ ላይ አልወጣም ግን ምግብ አበስላለው ሙቀታማ ሀገር ነው ያለሁት ሰንስክሪን በቅርቡ መጠቀም ጀምሪለሁኝ ከፋርማሲም ክሬም ሰጡኝ ወር ሊሆነኝ ነው ግን ምንም አልደበዘዘም ከጊዜ ወደ ጊዜ እየደመቀና እየበዛ እየመጣ ነው እንዲሁም ስለ ከአይናችን ስር ያለውን እብጠት ስራልኝ ደኩተርየ ልጠብቅህ ያለ እድሜን ትልቅ እንድመስል አድርጎኛል ከፋርማሲ በውድ የሚገዛ ዘይት አይነት ሰጡኝ ፈርቼ አልገዛሁትም የጥቁረትና የአብጠት ነው አሉን በናትህ ልጠብቅህ ስራልኝ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
እሺ እሰራለሁ፣ እንደውም በቅርቡ የቴሌግራም አድራሻ ከፍቼ፣ ያላችሁን የቆዳ ችግር በፎቶ እየተቀበልኩ በቪዲዮ ምላሽ እሰጣለሁ።
@abihabeshawittube8066
@abihabeshawittube8066 2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku እሺ ወንድሜ እንጠብቃለን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@firehiwotyohannes6748
@firehiwotyohannes6748 Жыл бұрын
ተባረክ ዶክተር ጥቁር ነጠብጣብ አስቸግሮኛል እባክህን ወንድሜ
@makiamakia3834
@makiamakia3834 6 ай бұрын
ዶክተር እኔ አዲስ ነው የጅመርኝ ግን በፀሀይ ውጥቼ አላውቅም ሙቀትም አይነካኝም ለምን እንደውጣብኝ አሁን ግባኝ በጣም እናደዳለው እጨነቃለው እብስለስላለው ሁሌም ባንድ ጉዳይ ብቻ እሱም የስነ ልቦና ችግር ደርሶብኝ ነበር እናም ጭኃራዬ እስከሚቆስል ድርስ እናም እኔ በቴክኖሎጁ የተዘጋጁትን ማሽኖች አይቼ ነበር ማዲያትን ከስር ነቀል ያጥፋሉ ብለውኛል ግን ፍራው ቡሀላ የጉኒዮሸ ጉዳት ቢኖርውስ ብዬ እስቲ አንድ በለኝ ያለውት አርብ ሀገር ነው ብሩንም መክፍል እችላለው ልስራው ውይስ ልተው?
@mareamahmed1681
@mareamahmed1681 2 жыл бұрын
Thank you so much doctor for everything I love you🥰🙏🙏
@haderahailu8550
@haderahailu8550 9 ай бұрын
ደጉተርየ አድራሻህን ብትነግረኝ መጥቸ እታከም ነበር እባክህ ኣድራሻህን ኣስቀምጥልን በማድያት ተሳቃየው ደረቅ ነው ፊቴ
@huluagergelaye1341
@huluagergelaye1341 2 жыл бұрын
አሜን!!!
@sjdjdhhgjsjskdjdj6084
@sjdjdhhgjsjskdjdj6084 5 ай бұрын
ሰላም ወድሜ እደት ነህ በቴሌ ግራም ፅፌልህ ነበር አልመለስክልኝም ፀጉሬን አመኝ ነው መጀመሪያ እደ ፎረፎር ነበር የቸመረኝ አሁን ደግሞ ውስጡ ልክ አመድ ሆነ ቆዳዬ ይላጥ ጀመረ በጣም ይበላኛል ሀኪም ቤት ሂጀ ነበር ግን መፍትሄ አላገኘሁም አተ ወዳለህበት ሆስፒታል እዳልመጣ ስደት ላይ ነኝ እባክህን አትለፈኝ መዳኒቱን ፎቶ አስቸ ልኬልህ ነበር
@mekdestadesse5679
@mekdestadesse5679 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ምጠይቅህ ፋቴ ላይ በተለምዶ ማርያም ሳመችኝ የምንለው አላይደል እነዛ ጥቆቅር ነገሮች አሁን ላይ ፋቴ ላይ በጣም በዛብኝ እባክህ ካየኽው መልስልኝ
@ymamendris
@ymamendris Жыл бұрын
ዶክት ጥያቄ የንአየትህ መልስና መፍተሆ ቪድወስራልኚ ጥያቄየንደሚከተለዉአቀርባለሁ (ወንድነኚ) ብልቴን አያመኚም ነገርግ አሳብሆኖብኚል በጣምወደታቻ የወርዲል ፍሬዉ እና ደም ቆዳዉ አንዳዴ በጣም የሳሳል አዲም ኖርማንየሆናል የዉስጠኚዉ አካልእስቴታይ ይሳሳል እደዚህይሆነዉ በቅርብቀንነዉ መልሱን እናመፈተሆዉን አደራ
@ጓልራያራዩማ-ቘ8ኘ
@ጓልራያራዩማ-ቘ8ኘ 2 жыл бұрын
ዶ/ር ጥያቄ አለኝ ማዲያት በሌዘር ይጣፋል ወይ አሰርያ ልወሰድሽ አለችኝ እዳታልፈኝ መልስልኝ ከይቅረታ ምንም አይነት መዳንት ተጠቅሜ አላቅም😥
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku 2 жыл бұрын
አዊ ግን ለፈረንጅ ቆዳ እንጂ ለሀበሻ ቆዳ ተስማሚ አይደለም፣ ፊት ያጠቁራል።
@ጓልራያራዩማ-ቘ8ኘ
@ጓልራያራዩማ-ቘ8ኘ 2 жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku አመሰግናለሁ ክበርልኝ🙏
@SaSa-mq6rp
@SaSa-mq6rp Жыл бұрын
ዶክተር ለቤትህ አድስ ነኝ በርታ እኔ በጣም ፊቴ እዳለ ጥቁን አለብኝ እና በጣም ሽክር እና ያሳከኛኝ ምንይብቃኝ ላዋራህ እችላለሁ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ በጣም ጨቆኛል
@meskeremanemaw6421
@meskeremanemaw6421 2 жыл бұрын
ሠላም ዶክተር ፊቴ በጣም ብጉር አለው ከወጣ በኀላም ይጠቁራ ነገር ግን ከካሮት የምትሠራዋን ክሬም ተጠቅሜው ጥርት አለ ነገር ግን ሳቋርጠው ፊቴ በጣም ተበላሽ ምን ባደርግ ይሻለኛል የምታውቀው ካለ ብነግረኝ በጣም ደስይለኛል
@Zmzmzmzm-uw4tq
@Zmzmzmzm-uw4tq 5 ай бұрын
ወላሂ ለቤቶህ አድስ ነኝ❤ ምን እንደሆነ አላወኩትም ከጎንጭና ከጉንጨ ከአፍጫየ ነዉ የወጣብኝ መፍትሄዉን ንገረኝ ❤
@ዜድጎንደሪዋ
@ዜድጎንደሪዋ 9 ай бұрын
ዶክተር እዲዉ በፈጠረህ የኔ ፊት ጥቁረ ነጠብጣብ ነዉ እና ተፈጥሮ ነዉ ሚመስል ነጠብጣቡ በምን እደወጣብኝ አላዉቅም እና መፍቲሂዉ ጠፍቶኛል ወላሂ😢 መላ በሉኝ እማ
@hayatmohammed1522
@hayatmohammed1522 2 жыл бұрын
እኔን ብቻ አመልሥልኝም ብዙግዜ ጥያቄ በቱክቶክ ወይም በዩትብ። ወይም በቴሌግራም እጠይቅ ነበር ነገር ግን አመልሥልኝም እባክህን በምን ላግኛህ ወንድሜ
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
ሰለ ሌዘር ትምህርት ብሰጠን ??? እኔ ሌዘር ፈቴን ላሠራ ነበር ????ዶክተር ጥያቄዎችን መልሰልን???
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
እረ ዶክተር ፊት ጥቋቁር ፈሶበታል ኡፉፉፉፉ እዴት እደተናደኩ በፊት ፊቴ በጣም የፀዳ ነበረ አሁላይ ግን እዴት እደጠላሁት ፊቴን ብችል ፎቶ ልክልህ ነበረ ለመፍትሄዉ ግን አልችልም አዳዴዬ እዳዉም ይበላኛል በተለይ በሙቀት ሰአት አልፎ አልፎ ቺፍ ይላል ነገር ግን ሙቀት ሲሰማኝ መሰለኝ ሚያሳክከኝ ወቅት ለይቶ ነዉ ሚያሳክከኝ
@fafeabdela3569
@fafeabdela3569 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተርየ በጣም እናመሰግናለን ኤሊካ ክሬም ብጠቀም ሳይድ ኢፌክት አለው እንደምትመልስልኝ እርግጠኛ ነኝ
@abeaweke-cx8he
@abeaweke-cx8he Жыл бұрын
ዶ/ር እኔ ከቅርብ ግዜ ወዲህ ማዳት ዎቶብኝ አለርት ሂጄ የሚቀባ ሰተውኝ ተሽሎኝ ነበር ግን መዳኒቱ ሲያቅ መልሶ ወደነበረበት ተመለሰ አሁንም ድጋሚ ሄድኩ አሻለኝ ስታዎዉ መልሶ እንደዛው ይሆናል እና ምን ትመክረኛለህ ዶክተርየ?
@meazamulugeta3755
@meazamulugeta3755 2 жыл бұрын
ዶክተር ሰላም አንድ ጥያቄ አለኝ Bronz tone የፊት ሎሽን የጎንዮሽ ጉዳት አለው? ብትነግረኝ ደስ ይለኛል Please!!
@EndaleTilahun-t4f
@EndaleTilahun-t4f 10 ай бұрын
የቆዳ መጥቆር ችግሩ ምን ይሆ የጀመረው በትከሻ ላይ ነው እሱን ባለበት ሆኖ ከፊቴን ላይ ጀመረ የፊቴውን በጊዜ ሂደት መጠኑን እየጨመረ ነው። ምክንያቱ ምን ሊሆን ይችላል?መፍትሄውስ ምን ይሆን?
@እረዉዳመሀመድ
@እረዉዳመሀመድ Жыл бұрын
ሠላም ደኩተር እኔ ቡጉር አስቸጉረኛል በየግዜ አድ ሁለት ፊቴላይ ይወጣል አደኛዉ ሢከስም ሌላ አዲሲ ይወጣል የከሠመዉ ይጠቁራል ምን ማረግ አለብኝ
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
አይ ዶክተርዬ እኔስ በማድያት ተስፈ ቆርጫለው ግን አንድ የቀረኝ እክምና አለ የምትልበት ብተነግረኝና ብሞክር እንጂ ተስፈ ቢስ ከመሆኔ የተነሳ ያልሞከርኩት ነገር የለም ከሎሚ እስከ ኮልጌት እረ ምኑ ቅጡ
@yydwra8609
@yydwra8609 2 жыл бұрын
ዶክተር አንድ አመቴ ከወለድኩኝ ግን ሆዴ አንደዛዉ ነዉ አልጎደለም በጣም የተነፋ ነዉ ግን ያመኛል ዉሥጡን ደግሞ በብልቴ ንፋሽ ይወጣል ምን ማረግ አለብኝ በፈጣሪ መልሥልኝ እሚቻል ከሆነ
@habittt9673
@habittt9673 2 жыл бұрын
Ethiopian sameta emetalehug ategara yet hakabet now yemitseraw edew sata chafa yalan tikakura netebtab alew bugaram yawerabgan
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm Жыл бұрын
አይ ዶክተር የውጭ አገር ሀኪሞች አያቁም እኔ ሂጀ ነበር ግን የብኩር ክሬም ነው ያዘዘልኘ እስፔሻል ዶክተር ጋ ሂጀ ነበር አለመለከፍ ነው መጀመሪያ
@tezitasolomon2837
@tezitasolomon2837 Жыл бұрын
ዶክተር ሴረሞቹና ቫይታሚኖቹን በጡት ማጥባት ወቅት መጠቀሙ ችግር ይኖረዋል ?
@hannaasaroon3199
@hannaasaroon3199 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፊቴ ላይ እንደብኩር ሆኖ በጣም ተበላሸ እና እብጠቱከውስጥ ፊቴ ነው
@amenasaeed495
@amenasaeed495 Жыл бұрын
እረ ማዳት እና የብጉር ጠባሳ መቼ አይጠፍም እኔ ይልሞከርኩት ክሬም የለም ከስድት ያተርፍኩት በሽታ እሄ ነው መኖር እስሚቅትኝ
@yamichetube7201
@yamichetube7201 Жыл бұрын
በእርግዝና ምክንያት የሚከሰት የሰውነት ሸንተረር በተመለከተ የተሰራ ቪድዮ ካለ ????
@ራውዳዩቱብ
@ራውዳዩቱብ 5 ай бұрын
እኔ ማዳት አለብኝ ግን በምን ምክንያት እንደመጣ አላቅም በ3ወር በፊት ሀኪም ሂጀ ነበር ግን ምንም ለውጥ የለውም 😢😢😢
@nadinadi7401
@nadinadi7401 Жыл бұрын
እረ ደኩተር መልስልኝ በእማምላክ የኔ አራት አመቴ አለጠፋ አለ ህክምናም አልሄድኩም በራሱ ጠፋልብየ ነበር ግን አይጠፋአለ
@hirutasnake1912
@hirutasnake1912 Жыл бұрын
አድራሻህን ባውቅ ለውበቴ ብቻ ነው ማዲያት ፊቴ ላይ ስላለ መታከም እፈልጋለሁ ከዚህ በፊት ምንም አይነት ሜክ-አፕ ወይም ቅባት ተጠቅሜ አላውቅም
@hiwetgemechy6745
@hiwetgemechy6745 Жыл бұрын
Ordinary ተጠቅመን ስናቆም ድጋሚ ቡጉር ሊነሳ ይችላል?
@MeretuMeretu-r5s
@MeretuMeretu-r5s 8 ай бұрын
ፊቴ እዳለ ጥቋቁር ብቻነው ጠባሳ ምን እደማደርግ አላውቅም ዶክተርዬ
@Bethel-v3s
@Bethel-v3s Жыл бұрын
Nivea creme የቆርቆሮ የፍትን እርጥበት መጠቀም ይቻላል ወይ?
@fifififi3385
@fifififi3385 2 жыл бұрын
እና ምን ማድረግ አለብኝ ዶክተር ፉርማሴ የፀሀይ መከላኪያ ልስጥሽ ብላኝ ግን ፈራው
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
እኔ የምለዉ ሀበሻ ብቻ ነዉ እንዴ ማድያት የሚወጣበት ነጮቹ ምን እያደረጉ ነዉ?
@rodassleiman1002
@rodassleiman1002 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተርዬ ኮጅክ አሲድ ገዝቼው ሳሙና ማስክ ሌላም ነገር አለው ቅደም ተከተሉ እንዴት ነው ምንጠቀመው
@MdNxf-l5f
@MdNxf-l5f 9 ай бұрын
ይቅርታ ወድም ሰላም ብየ አለሁ እርጉዝ እያለሁ ትንሺ ማዲያት ወጣብኝ አሁን እንዴት ላጥፋው
@ትግስትየማርያምልጅ-ሰ3ጠ
@ትግስትየማርያምልጅ-ሰ3ጠ 2 жыл бұрын
ወድሜ አድ ጥያቄ አለኝ ከወለድሁ 5ወር ላይ ነኝ እናም የወለኩት በቤት ውሥጥ ነው በምጥ ሥአት ልጄ ውድ ውጭ በምቶጣበት ሥአት ማህፀኔን እሥቲሽ አደረገችኝ እናም ተሰፋሁት ሳይገጥም ተፈታብኝ በራሱ ጊዜ ይገጥማል እያልሁ ጠበከት አልገጠመም እናም የግድ መሰፋት አለብኝ ዶክተሮች በምጥ የሆነን መተርተር ሊሥተካክሉት ይችላሉ ? ምን ትለኛለህ በፍጥነት መሰፋት አለብኝ?ወይሥ ትንሽ ብቆይ ችግር ይኖረው ?ያለሁበት ባታ በጣም አሥቸጋሪ ሥለሆነብኝ ነው ወድሜ መልሥልኝ
@meseretdemis6555
@meseretdemis6555 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የኔ ፊት የብጉር ጠባሳ አስቸገረኝ ምን ልጠቀም እባክል ከቻልክ በቶሎ ንገረኝ
@saratube1777
@saratube1777 2 жыл бұрын
ባለፈው ስለማዲያት ስታስረዳን በዘርም ሊተላለፈ ይችላል ብለህ ነበር እና እኔ እሰካሁን በቤተሰብ የለም ግን እኔ ማዳት አለብኝ እናም ወደ ልጆቸ እንዳይተላለፈ ሰጋሁ አሰፈላጊውን ነገር አርጌ መታከም እፈልጋለሁ እባክህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@MerinaMesfin-w5f
@MerinaMesfin-w5f 10 күн бұрын
ዶክተር የ ዋትስ አፕ ቁጥርህን ማግኘት እችላለው
@haregadera1304
@haregadera1304 2 жыл бұрын
ዶክተርየ ሠላም ላንተ ይሁን Aniza Gold ክሬም ለብጉር ማጥፊያ ጥሩ ነው?
@ጀሙ-ጠ9ተ
@ጀሙ-ጠ9ተ 2 жыл бұрын
የት ነዉ ያለኸዉ ሀኪም ቤት መምጣት ፈልጌ ነዉ ወይም አድራሻህን አስቀምጥልኝ
@ZahraZahra-yp1zi
@ZahraZahra-yp1zi 3 ай бұрын
እኔ አፍንጫዬላይ ንጥብጣብ አለኝ ምንድነው የምመክረኝ
@tirunehtiruneh3696
@tirunehtiruneh3696 Жыл бұрын
የኔፊት በጣም ቁጡነው እናቀዳዳ አለው ምንትመክረኞለህ
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 2 жыл бұрын
ዶክተርዬ እግዚአብሔር እዉቀትህን ይጨምርልሀሰ ሰለ ካሮቲን ክሬም ብትነግረኝ ስል በትህትና እጠይቃለሉ tnx
@fatumamuhammed8916
@fatumamuhammed8916 Жыл бұрын
ተናግሯል አትጠቀሟቸው ብሏል
@aliamina-j6b
@aliamina-j6b 7 ай бұрын
እኔ ክሬም ከተቀባሁ ፒክ ሆኖ ነው የሚያብጠው ፊቴ ምን ይሻለኛል
@hayatmohammed1522
@hayatmohammed1522 2 жыл бұрын
ዳክተር ዝም እዳትል በመሥመር ሥደውልም አላገኝህም እባክህን ጥያቄ ነበርኝ በምን ላግኝህ
@tyebeti7363
@tyebeti7363 5 ай бұрын
ወላሂ እኔ ብታክምኝ ደስይለኝ ነበር እራሲን በጣም ለማየት አስጠላኝ አልኸምዱሊላህ አለኩለሀል
@yalem2598
@yalem2598 Жыл бұрын
ዶክተር በውስጥ መስመር ላገኝህ እፈልግ ነበር እችላለሁ ፍቃድህ ከሆነ
@ZuZuti-y9z
@ZuZuti-y9z 5 ай бұрын
አራ ዶክታር አበክ የቴሌ ግረም ሊንክ ወይም ቁጥርህን ስጣኝ በፈጠረህ
@ሰላማዊትመልካሙ
@ሰላማዊትመልካሙ 11 ай бұрын
እር እኔ ኢትዮ ስመጣ እንዴት ነው ማገኝህ መታከም እፈልጋለሁ አንተጋር
ለየትኛው ቆዳ ይሻላል | የፊት መታጠቢያ አይነቶች | Cleansers
11:42
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН
Do you choose Inside Out 2 or The Amazing World of Gumball? 🤔
00:19
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 38 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 383 М.
የማድያት በሽታ እና የህክምና አማራጮች Dr. Feysel Alo
17:06
Doctor Feysel - Dermatologist
Рет қаралды 9 М.
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 13 МЛН