No video

የቫይታሚን ሲ ቅባት | Vitamin C serum | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

  Рет қаралды 149,654

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ

Күн бұрын

ለህክምና ቀጠሮ በ 09 74 16 34 24
በ ቴሌግራም ላይ መልክት በመላክ ቀጠሮ ማስያዝ ይቻላል

Пікірлер: 461
@user-ub8uh8wz8g
@user-ub8uh8wz8g Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጂዶቻችን አሏህ ሆይ ሀገራችንን አንተ ሰላም አርግልን በየሀይማኖቱ ያሉትን ችግሮች አንተ አንሳልን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ትክክል
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorku ዶክተርዬ የፊት ማለስለሻ እባክህ በድርቀት ፊቴ ተሠነጣጠቀ
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
@@Dr.SeifeWorku በጌታ ፊቴአልወፍርምአለኝ ሌላቦታ ወፍሬ ለምንድነው ተፈጥሮዬአይደለም ፊቴ በጣምቀጫጫሆነ በምን ላወፈረውው ከይቅርታጋ ዶክተር
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ከዚህ በፊት የቆዳ ማርጠቢያ ብዬ የሰራሁት ቪዲዮ ላይ አለ
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Amen
@luwamgebregergish1959
@luwamgebregergish1959 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ግን የሄ ሉሉ ጥሩ ትምርት እያስተላለፈ ለምንድነዉ ሳብስክራይብ የማታደርጉሉት ❤
@emansabt1958
@emansabt1958 Жыл бұрын
ፕራንክ ሲሉን እንጂ ትምርት አይወድልን
@dagiux1234
@dagiux1234 Жыл бұрын
አይ ኢትዮ
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 10 күн бұрын
ደደብ በዝቷል የትምህርት ፖሊሲዉ ደደብ አብዝቷል ትምህርት ነክ ላይ ብዙም አንወድም
@wedneshbadenga7331
@wedneshbadenga7331 Жыл бұрын
የሚገርም አገላለጽ የሚገርም ማብራራት 👏👏👏🙏🙏🙏
@mozaalshkaili4015
@mozaalshkaili4015 Жыл бұрын
ምርጥ ዶክተርነሕ የምታስተላልፍቸው ብዙ ነገር ጠቅመውኛል !!🥰🥰
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Жыл бұрын
​@@Dr.SeifeWorku ዶክተረ እናመሰግናለን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን አንድ ጥያቄ አለኝ በሶፍት የተጎዳ ፀጉረን እንደት ነዉ ወደ ነበረበት የምንመልሰዉ እባክህን ካየኸዉ እዳታልፈኝ
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 Жыл бұрын
አቀራረብክ ደስ ሲል አያሰለቺም 👌👌👌 እጥር ምጥን ያለ ከበቂ ማብራሪያ ጋር በርታልን❤❤
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Жыл бұрын
ዋዉ አንተ እኮ ትለያለህ እንድሃለን ዘመንህን ይባርከዉ❤❤❤❤
@user-yj9od4qu1u
@user-yj9od4qu1u Жыл бұрын
«اللهُم إنّا نسألُكَ حُسنَ الخُلُق»
@user-tm7ze2ek1h
@user-tm7ze2ek1h Жыл бұрын
አሚን
@EmbateTefri
@EmbateTefri 27 күн бұрын
ዶክተር እውነት አንተ ትለያለህ ጤና እና እድሜ ይስጥህ 🙏🙏🙏
@mtom1547
@mtom1547 Жыл бұрын
ዉይ ዶክተር ማርያምን አንተ ትለያለህ አገላለጽህ በጣም ነዉ የሚያምር በደንብ በሚገባን መንገድ አጠር ያለ ግን ዉስጡ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ያለዉ ድንቅ አገላለጽነዉ በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ፈጣሪ ይባርክህ" ሰላም ለሀገራችን ለእምየ ኢትዮጵያ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t Жыл бұрын
የሚገርም መልክ እያለኝ በማድያት ምክንያት በራስ መተማመኔን አጣሁ😢
@Tigesst
@Tigesst 7 ай бұрын
💔
@betelawittaye629
@betelawittaye629 4 ай бұрын
መስተካከል የሚችል ነገር ነው የሚያስፈልገውን ነገር consistent ሆነሽ ከተጠቀምሽ።
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 4 ай бұрын
@@betelawittaye629 ለምሳሌ ዉዴ
@youtub8152
@youtub8152 3 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ በዙሪያዬ ባሉ ጓደኞቼ ስለማየው ስሜቱ እረዳለው ግን አንድ ነገር ልጠቁምሽ አንች ለለውጥ ለምን ቶሎ አላየሁኝም ብለሽ ሳትቸኩይ በትግስት ከተጠቀምሽው በርግጠኝነት ውጤታማ ምትሆኚበት መንገድ መጀመሪያ ፊትሽ ንፁ መሆን አለበት ከዛ በኋላ ያጃ ሾርባ በወተት በጣም ንፆህናው በጠበቀ መልኩ በጥብጠሽ ተቀቢና 20 ደቂቃ እሩብ ሰአት በመጠበቅ በንፁ ውሀ በጣም ባልቀዘቀዘ በጣምም ለብ ባላለ ውሀ ታጠቢው ያለምንም ሳሙና እመኚኝ ሳትሰለቺ ከሳምንት ሁለት ቀን ከተጠቀምሽ እንዲሁም ተልባም በጣም አሪፍ ነው ገበያ ላይ በሚሸጡት ምርቶች ፊትሽ በጭራሽ አታስነኪ ይህ ባልኩሽ ነገር ለረዥም አመት የተበላሸው ፊቷ ጓደኛዬ አለህምዱሊላህ በተልባና በአጃ ሾርባ በወተት በመበጥበጥ ያለምንም ሌላ ነገር ሳትሰላች ተጠቅማው በ8 ወር የምንፈልገው መልኳ ተመለሰ :; እመኚኝ ውጤታማ ትሆኛለሽ
@user-kx2zm3sv2t
@user-kx2zm3sv2t 3 ай бұрын
@@betelawittaye629 ለምሳሌ?
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 Жыл бұрын
ዶክቶር እኔ የዞትር ተከታታይ ትንሿ እህትህ ነኝ እናም የኔ ጥያቄ ከርእስክ ወጣ ያለነዉ እናም በዚህ ሰሞን በየቲክታኩ ስለጡት ማሲያዣ ሲወራ ነበር እናም እባክህ ካንተ መልስ እንጠብቃለን ጡት መሲያዣዉስጥ እንደ ጠጠር ና ፈሳሽ ቅባት ነገር ሲወጣ እናያለን እባክህ ያ ለጡታችን በሽታ ያመጣብን ይሆን በጣም ፈራሁ ካሎነ አለመልበስን እንምረጥ😢 1ሰአት ሳይሞላ ስቸኩል በደምቡ ላብራራልህ አልቻልኩም ግን አንተ የተማርክ ነህና ይግባካል ብዬ አስባለሁ❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
እኔ አላየሁም፣ ለማንኛውም የሚስማማ እና የሚመች የጡት ማስያዣ መልካም ነው፣ ጥብቅ ያለ ከሆነ አንዳንዴ ቁስለትን ከመፍጠር ይልቅ፣ የሚያስከትለው ያንን ያህል የከፋ ችግር የለም፣ በጡት ማስያዣ ብቻ የሚነሳ የጡት ካንሰር አለ ለማለት በጣም ከባድ ነወረ።
@memaethiopian4025
@memaethiopian4025 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር ክበርልን ዶክተር
@meazachufa5642
@meazachufa5642 Жыл бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ አገላለፅክ በጣም ደስ ይላል ፍጥነትክ ሁሉ ነገርክ በጣም አርፍ ነው በርታ እግዚአብሔር ይጠበክ
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ እኔ አይኔ ንፅህ ነው ምንም አያመኝም ስሜት የለውም በደንብ ነው እምታጠበው እናከ(5)ደቂቃ በኋላ ዳርናዳሩ አይናር ያስቸግረኛል እና ምንላድርግ ❤❤🎉🎉
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
የአይን ሀኪም ሊያየው ይገባል
@eyueyu3882
@eyueyu3882 Жыл бұрын
ዶክተርዬ ለቤትህ አዲስ ነኝ ግን ወድጄክ ልሞት ነው አቤት ንግግር እና እውቀትክ ዋው
@enawlena3172
@enawlena3172 Жыл бұрын
እና ውዴታው እስከ ወየት ነው
@Jemila426
@Jemila426 Жыл бұрын
ሠላም ዶክተርየ እንደት ነህ ?የምታስተላልፍቸው ነገሮች እጥር ምጥን ያሉ ናቸው ብዙ ነገር ተምሬ አለሁ ካንተ በጣም ነው የማመሠግናው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተርየ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@nnmffrixx1340
@nnmffrixx1340 6 ай бұрын
አቀራረብህ በጣም ጥሩ ነው ያልተንዛዛ አስፈላጊውን መልዕክት የያዘ አሪፍ አቀራረብ
@yekanubelaye6329
@yekanubelaye6329 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው የምትሰጠን ምክር እናመሰግናለን❤
@WanofiLegesse
@WanofiLegesse 3 ай бұрын
ስለ vitamin e ስራልን please🙏🙏🙏🙏🙏
@kukasa8948
@kukasa8948 Жыл бұрын
kuku kassa ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ነበረኝ Dr. Rashel 3 Pieces ለመጠቀም ፈልጌ ፈራሁት እና ደግሞ ፊቴ ወደ ግባብሬ እና አፍንጫዬ አካባቢ ወዛም ነው ብጉርም ይወጣብኛል እና ለአበሻ ቆዳ ተስማሚ ከሆነ ተጀምሮ ቢቋረጥ ችግር የሚፈጥር ከሆነ ብትነግረኝ እና አጠቃቀሙንም ጠዋት ወይስ ማታ ተመራጭ የሚሆነው መቼ ቢሆን እንደሆነ እና ፌክም አለው ሲሉ ሰምቻለሁ ኦርጅናሉን በምን ማወቅ እንችላለን አምራቹስ የት አገር ነው ዶክተርዬ ካላስቸገርኩህ ብትነግረኝ አመሰግናለሁ 🙏 Reply
@user-zv8xi6wr1c
@user-zv8xi6wr1c 5 ай бұрын
ዶክተርዬ ፡ በስደት ፡ የግል ፡ ሀኪሜ ፡ ነህ ፡ እረጅም ፡ እድሜከጤና ፡ ጋር ፡ ይስጥልን ፡ ሺ ፡ ትውለድ ፡ እናትህ
@bezaorku2149
@bezaorku2149 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ በአንተ ትምህርት ተነስቼ እራሴ ላይ ብዙ ለውጥ አግኝቻለው እንደዛውም ሀኪም ቤት ሄጄ ለአመት ያህል መዳኒት ታዞልኝ እየወሰድኩ ነው ከልብ አመሰግናለው ግንዛቤ ስለሰጠኸኝ ክበርልኝ እንደኔ እራሳችሁ ላይ ስሩበት ተመሩበት ❤❤❤❤
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@user-yi4fh4cu7l
@user-yi4fh4cu7l Жыл бұрын
እናመሰገናልን
@bezabchuchu
@bezabchuchu Жыл бұрын
Thank you 🙏🏾 Dr. I’ve been using vitamin c serum for a couple of years now. My skin looks better than it did. I’ll add vitamin e and see if that makes even better results.
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
vitamin e and ferulic acid as well
@marta-mk5we
@marta-mk5we Жыл бұрын
ሠላም ዶክተር የታሥተላልፋቸው መልእክቶች በጣም ደሥ የሚሉ ናቸው ማዲያት አፍንጫዬ እና ግንባሪ ላይ አለብኝ ሎሚ እና ማር ጥሩ ነው ብለውኝ ተቀባው ግን ምንም ለውጥ የለውም ዶክተር እሥኪ መላ በላኝ
@dagiux1234
@dagiux1234 Жыл бұрын
ዶ/ር ጥሩ በጣም ብዙ ሰው ይከታተልሀል እኮ 242k ቀላል አይደለም እባክህ video በየ ሳምነቱ ስራልን
@saraseid690
@saraseid690 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለው
@werkayasemar9483
@werkayasemar9483 Жыл бұрын
ዶ/ርበጣም እናመሰግናለን ስለልብ በሽታዎች ንገረን ልቤን በጣም ያመኛል ❤❤🥰
@SdSd-bi9ll
@SdSd-bi9ll 10 ай бұрын
እናመስግናለን ዶክተር. እስኪ ለብርድ የሚሆኑ የፊት ክሬሞች ንገረን. ሳንስክሪን. በብርድ መጠቀም ይቻላል ?
@umumuaz7977
@umumuaz7977 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እስኪ ከቻሉ የሰገራ መድረቅ እና በመውጫ ዙሪያ መቁሰልን መቆጣትን አስመልክቶ ምክናቶችን እና መፍትሄ ካሉ ቪድዮ ስሩልን
@rukiamohammed2741
@rukiamohammed2741 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጠህ
@MekdelawitBekele-zb6rd
@MekdelawitBekele-zb6rd 5 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ዶክተር ሰይፈ ቪታሚን C እና E እንዴት ነው አንድ ላይ መቀባት የምንችለው እነሱን ከተቀባን በዋላስ ምናይነት sun screen ብንጠቀም ጥሩ ነው ይሄንን ብትነግረን እባክህ ዶክተር
@seadabedewi3490
@seadabedewi3490 10 ай бұрын
በጣም ትችላለሕ ማስረዳት🥳🥳
@elsacell7331
@elsacell7331 9 ай бұрын
እህቴ ለማድያት ኤልሲ ቢዩቲ ኔት ሂጂ
@natimulatu
@natimulatu Жыл бұрын
ዶር ፖሮግራምህን በጣም ጥሩ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ። ለወዛም ፊት ምን አይነት ።ቫይታሚን ሲ ሴራም መቀባት አለብን ??
@aaliyabh8959
@aaliyabh8959 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶግተር እዴ አተ ያለ ሰዉ ያብዛልን
@lulibillie4899
@lulibillie4899 Жыл бұрын
ሰላም Dr pls የልብ ንቅለ ተከላ ካረግን በኃላ ምን ማድረግ ኣለበን ወይም ምን ማድረግ የለብንም pls ከቻለከ ተሎ መለሰለኚ😢
@Linatube891
@Linatube891 Жыл бұрын
ዶክተሮቻችን 👏👏👏👏👏
@user-ul6xc8ms1i
@user-ul6xc8ms1i 3 ай бұрын
አተ ልዩ የሆንክ ዶክተር በዉስጥ እማናግርህ ነገር ነበረኝ
@emanyoutube5570
@emanyoutube5570 Жыл бұрын
ዶክተር እንኮን ደህና መጣህ የምትሰጢቸው ትምህቴች ልዩ ናችው በጣም ናመሰግናለን በርቴ ፈጣሪ ይጠብቅህ በአለህበት
@faizamohammed6964
@faizamohammed6964 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ስለ Bio Oil skincare ጥቅሙን ልታስረዳን ትችላለህ ???
@user-zy3jz3of2g
@user-zy3jz3of2g 3 ай бұрын
ሁለቱን ቀላቅዬ መጠቀም ከጀመርኩ ወራት ሆነኝ ለውጥ አለው ፊት ❤
@user-fq8fn6sj6e
@user-fq8fn6sj6e 11 ай бұрын
የቡግር ጠባሳ የሚሆን ስራልኝ በእግዚአብሔር
@AD-cn1ov
@AD-cn1ov Жыл бұрын
I just want to say thank for all important information that you shared with us 🙏🏽😇
@bertukandawud6099
@bertukandawud6099 7 ай бұрын
ስሰማው ውየ ባድር የማይሰለቸኝ ሰው ቢኖር ይሄ ዶክተር ነው ❤እኔ እማ ከፈረንጇ ዶክተሬ ጋር አልግባባ ስል ያንተን ንግግር ነው ይዤ የምሄድ ዳይ ወደ ጎግል እላታለሁ 😂
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ደኩተር በርታልን እኔ ግራእየገባይ ያለ ወድያውና ሰውነቴ ይዝላል ድክም ይለኛል ከደረቴ በጣም ያመኛል እስትንፋሴ ያጥረኛል እንዲሁም በርበሬነገር መብላት አልችልም በጣምያቃጥለኛል ሆዴ ይነፋል ደረቴ ሲቃጠል በጀርባየም ይቃጠላል እባክህ መንስኤውና መፍትሄውምነው ምታውቀውን ሀሳብ ለግሰኝ ባክህ
@mermaidaklilu450
@mermaidaklilu450 Жыл бұрын
doctor please make a video about how can we treat acne for sensitive skin type and please recommend me some products and how to use them now my skin is breaking out so make video please
@user-ul5kn3uj1u
@user-ul5kn3uj1u Жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ Dr ሠይፈ ወድማችን ለምሰጠን የምክር አገልግሎት ከልብ እናመሠግናለን
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ayahlushwoldeyes9619
@ayahlushwoldeyes9619 6 ай бұрын
ምግቡ ይሻላል ተባረክ
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር👏 ሰለ ገንቢ ምክር👏
@ShshdhHahaah
@ShshdhHahaah 7 ай бұрын
ቶክተር እናመሠግናለን
@D.e.v.a.n.i.
@D.e.v.a.n.i. Жыл бұрын
ዶ/ር እባክህን ስለ ደም ግፊት በሽታ video ስራልን (በተለይ ከወሊድ ጋር አብሮ ስለሚመጣው)ከህክምና መድሀኒት ውጭ ማጥፊያ መንገዶችን ጠቅሰህ ...
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
እሺ ሰራለሁ
@biranshhasn8693
@biranshhasn8693 Жыл бұрын
🎉❤❤
@user-rs9rb8mn3x
@user-rs9rb8mn3x Жыл бұрын
Dr rashal tetekme betam atkorgn
@firagentgebermedhen3986
@firagentgebermedhen3986 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ስለሰጠህን information እናመሰግናለን any information about Sunscreen please
@senigirma4160
@senigirma4160 11 ай бұрын
የላሽ መድሃኒት እባክህ dr
@Astermane-wg9re
@Astermane-wg9re 7 ай бұрын
ብዙ የህክምና ወስጄ አለው የቆዳ ህክምና ተመራመር ያለው ፊቴ ተበላሽቶኛል ዶክተር ከቻልክ እባክዎ ፊቴ ጥ ቆራብኝ
@aminaredi2764
@aminaredi2764 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አረ ዶክተር መላ በለኝ ባለፈውም ጠይቄሀለው ከአፍንጫ ጀርባ የሚመጣን መጥፎ ጠረን እንዴት መከላከል እንደሚቻል መላ በለኝ(በአፍንጫ ወደ ውስጥ አክታ ስንስብ ያለ መጥፎ ጠረን) ከጥርስ ከሆድ ምንም ችግር የለም አፍንጫ ላይ ነው እባክህ
@user-lk1kq6ei9n
@user-lk1kq6ei9n Жыл бұрын
ስለ የሰጡን ምክር እናመሰግናለን፡
@remlahussain3430
@remlahussain3430 Жыл бұрын
አላህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@girmaneshkahsay515
@girmaneshkahsay515 Жыл бұрын
ዶ ር ስለ የአንድ ወር እርግዝና ምን ማድረግ እንድለብን አንድ video ስራልኝ
@user-jk8px9jw6u
@user-jk8px9jw6u Жыл бұрын
ዶ/ር በጣም ጥሩ ነው
@zemzemmohammed829
@zemzemmohammed829 Жыл бұрын
I am using vitamin c Nber 7 but it’s really damaging my skin
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ዶ/ር ሰይፈ
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ለምትሰጠን ምክር🙏
@bilextoosweet2288
@bilextoosweet2288 Жыл бұрын
ስለ ፀጉር መነቃቀል ምን ትለኛለህ ዶክተርዬ በጣም ያሳክከኛል በጣምም ይነቃቀላል ደ/ር ጋር ሄጄም Yeast fungi ብሎኝ የሰጠኝን መድሀኒት ማሳከክን ብቻ ነው የቀነሰልኝ መነቃቀሉ አልተወኝም መላ በለኝ ዶ/ር
@makdaskebede8822
@makdaskebede8822 Жыл бұрын
ዶክተር ስላም ላንተ ይሁን እባክህን የፈገስ መደኅኒት ንገረኝ እንዴት አድርጌ ወደ ሎርማን መመለስ እችላለሁ ፣እባክህን ❤❤
@user-fe1tc9bt8w
@user-fe1tc9bt8w 9 ай бұрын
የፊት ማወፈሪያ ክሬም ካለ ወይም ቤትውስጥ ማድረግ የምንችለው ነገር ካለ እባክክ ዶ/ክ አሳውቀን
@user-dw3sm5gt9e
@user-dw3sm5gt9e Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እንደት ለዶክተር ማግኘት ንችላለን
@raheluae8262
@raheluae8262 Жыл бұрын
ዶክተር ከትምርትህ ውጪ ልጠይቅህ ወይም ለማወቅ ጥያቄ አለኝ በካሰር የታመመ ሰዉ እያስታምኩ እገኛለዉ የመቁሰል የመድማት ከቁስሉ ነጭ የፈሻሽ ምልክት አለዉ ልትነግረኝ ምፈልገዉ ተላላፊ ሊሆን ይችላላ ጥንቃቄ እርቀትን መጠበቅ ያስፈልገኛል ካሰር ይተላለፈል ንገረኝ ዶክተር ❤
@shitulegesse452
@shitulegesse452 Жыл бұрын
ዶክተር ሰላምክን ያብዛው አሚን እውነት ነው የኔም ፌት እንደመቆጣት ብሏል እዲሁም ማድያት ምን ትመክረኛለክ ደረቅ ፊት ነው!
@user-jp9pz5wf1p
@user-jp9pz5wf1p Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስለ ምክር
@miskuseid
@miskuseid Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ግን መዳኒት ካለ ሰወነቴ ጥቁር ነጥብጣብ በጀረባዬ በእጄላይ እየበዙብኝ ነው መፍተሄ ካለ አማክሩኝ እር
@JerryWoriku-yw1iz
@JerryWoriku-yw1iz Жыл бұрын
ዶክተር እባክህ በጣም ለሸሸ ፀጉር መፍትሔ ካለክ
@remlahussain3430
@remlahussain3430 Жыл бұрын
ስወድህ ትምህርት 👌
@Dr.SeifeWorku
@Dr.SeifeWorku Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን
@muzeyenyimam3355
@muzeyenyimam3355 Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናል ስለ ቸኮሌት አስረዳን እስኪ
@astereyayu7349
@astereyayu7349 Жыл бұрын
ዶክተር እባክህ ስለ ዶክተር ራሽል ሲረም
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Жыл бұрын
ዶ, እኔ ግን ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ፊቴን ብልክልህና ማንኛውን ክሬም ብጠቀም ብተነገረኝ ማዲያት አለብኝ በዚያ ላይ ያለደሜዬ እያረጅሁ ነው
@shemsianuri
@shemsianuri Жыл бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ እግራ ያሳክከኛል ከዛ የሆነ ትልቅ ትልቅ ይወጣብኛል ምን መፍፍትሄ አለው እባክህ ንገረኝ ወር አለፈኝ ከጀመረኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aminaseidfrom3725
@aminaseidfrom3725 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተርዬ ግን ፈልጌህ ነበር እንዴት ነው ለገኝህ ምችለው
@meronmeka7120
@meronmeka7120 Жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር 🙏🙏 እርዳታህን እፈልጋለሁ ያለሁት በጣም ሞቃት የሆነ ቦታ ነው እናም ከፊቴ ከፍተኛ ላብ ያልበኛል ግንባሬን ያቃጥለኛል ምንድነው ማድረግ ያለብኝ 🙏🙏🙏🙏
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 Жыл бұрын
እናመስግን አለን ወንድማችን
@user-lu4lr6kg3k
@user-lu4lr6kg3k 6 ай бұрын
ልገዛ ብዬ ግራ ገባ የቱው እንሚሆነኝ ውነት ነው ውድም አለ እርካሽም አለ
@Eman-te6jh
@Eman-te6jh 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ደኩተር ሰይፈድን
@waskan5109
@waskan5109 Жыл бұрын
ሰላምዶክተር ምግብበልቸቶሎነውውስጤየሚቃጠለውከእብረቴከፍብሎ እንደገናም መንገድላይ በጣምነውየሚያስታውከኝ አምስትደቂቃ በመኪናምሆነበባጃጅመሄድአልችልም እስኪመላበለኝ በፈጠረህ የጨጓራህመምነውወይስከሆነስ ምን ልጠቀም አይተህ ዝምእንደማትለኝ ተስፋአደርጋለሁ ወይቁጥርህን አስቀምጥልኝ በቀጥታደውየ ላናግረህ
@alem7788
@alem7788 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ፈጣር ዕድሜና ጤና ይስጥህ cerave ሳሙና ወይም ክሬም ለ እርጉዝ ሴት ምን ትመክረኛለህ
@selamdabi3627
@selamdabi3627 7 ай бұрын
Dr please bugur betam Aschegaregi bizu geze hospital eje nebara gin betam Aschageragi meftew mindenw negaragi
@user-ub8uh8wz8g
@user-ub8uh8wz8g Жыл бұрын
አህለን ምርጡ ዶክተራችን
@user-hk5vv2fw7w
@user-hk5vv2fw7w Жыл бұрын
10q brother የእውነቱ በጣም አመሠግናለሁ ዶክተ፣ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ሤት ልጅ ሚካፕ ተጠቅማ ፍቶ ሳይበላሽ እድቀር ምን አይነት ቪታሚን ወይም ቅባት ትጠቀም?፤ 2ኛ። እስካሁን ያሣየከው የፊት ነው የፀጉር ቪታሚን አሳየን እስኪ
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 Жыл бұрын
በጣሞ እናመሰግናለን ዶክተርዬ
@lamrotlamri7008
@lamrotlamri7008 Жыл бұрын
ስለሰጠህን መረጃ እናመሰግናለን❤ እባክህ ዶክተር ስለ እግር ጥፍር ለማንጣት ምን ማረግ አለብን
@haymihaymi4630
@haymihaymi4630 Жыл бұрын
Be lome Mashete ena Be Nechi Shenkurete mfegefege Betam Yatsidal be ene ayechihu nw
@lamrotlamri7008
@lamrotlamri7008 Жыл бұрын
@@haymihaymi4630 thanks 🥰🥰🥰
@user-cy9lq7kv2c
@user-cy9lq7kv2c Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ ባለፈው ስለ ፊት ሳሙና ካስተማርህው ላይ ጥያቄ ጠይቄህ ለፊቴ ሳሙና cerave ሳሙና ተጠቀሚ ብለህኝ ገስቸ ተጠቅሜው ለውጥ ባገኝም ግን ሊጠፋ አልቻለም ምክንያቱም የፊት ማርጠቢያ ክሬም ስላልተጠቀምኩ መሰለኝ እና ፊቴ ወዛማ ነው እና ብጉር ያስቸግረኛን ባልከኝ ሳሙና ታጥቤ ስጨርስ ምን አይነት የፊት ማርጠቢያ ክሬም ልጠቀም???
@AminaAmina-lj6ge
@AminaAmina-lj6ge 8 ай бұрын
እዴት መግኛት ይቻለል እኔ ፈልገለዉ😢😢😢😢
@birukdad9545
@birukdad9545 Жыл бұрын
Ant doctor endew mn ladrgih betam nw eko mitasdestegn beka mitaweraw ngr hulu lik nw bettaaam nw madenkik😊😊😊❤❤
@edenhabeshawit924
@edenhabeshawit924 Жыл бұрын
ዶክተር በተለምዶ ላሽኝ የሚባል ፀጉር ላይ የሚወጣው ነገር ትንሽ አጠር ያለ ምክር ብትለግሰን ከይቅርታ ጋር ለቀና መልስህ አመሰግናለሁ❤
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
Alopecia ይባላል. የጥብስ ቅጠል oil በጣም ይረዳል
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro Жыл бұрын
ዶክተር 🙏🏼 አይገርምም ምንም እውቀት ሳይኖረኝ Vitamin C and E ቀላቅዬ ነው የምጠቀመው wow ለራሴ👏 ያልተመቸኝ ነገር:- ከታጠባችሁ በሗላ 2 ሰአት ቆይታችሁ ተቀቡ ያልካት ነገር 😢
@hyewachhyewach4196
@hyewachhyewach4196 Жыл бұрын
እረ የብጉር ማጥፍያ ንገረን ዶክተር እኔ በጣም ተሠቃየኩ
@ghhj1096
@ghhj1096 Жыл бұрын
ግንፍቴ ጉብርበጣ አስቸገረኝ እደት እደምላቀቅ ዶክተር ሹክበለኝ
@alemkebede147
@alemkebede147 Ай бұрын
ባይታሚን ኤፍ ነው የምፈልገው
@endawokmisganaw2248
@endawokmisganaw2248 Жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን
@ፍቅሪለይኮነላ
@ፍቅሪለይኮነላ Жыл бұрын
ለ ወዛማ እና ብጉር ላለው ይሆናል ወይ ዶክተር❤
@fhhg907
@fhhg907 Жыл бұрын
ዶክተር በፈጠረህ አንድ ነገር ልገርህ እኔ 4ወርከ8ቀን እርጉዝ ነኝ ከዛ በፊት ሁለቴ ማስወረጃ ተጠቅሜ አልወረደም በ1ወር15ቀን እና በ3ወሩ ሁለቴም አልወረደም አሁን መቀሳቀስ ጀምሮዋል ህክምና መሔድ አልችልም ለግዜው የማይመች ቦታ ነኝ ልጄ ጠነኛ ይሁን ምንስ ማረግ አለብኝ
@HayatHayat-cl7dw
@HayatHayat-cl7dw Жыл бұрын
የፊት ና የገላ መደብደብ መፍትሄው ምንድን ነው በሚከስም ሰአት ቦታው ላይ ጥቋቁር ነጠብጣብ ይፈጠራ መፍትሄ ብትነግረኝ
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 23 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 52 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 45 МЛН
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 353 М.
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 191 М.