ማዳም ቤት የሚሰሩ ሴቶች ቅሌት ተመልከቱ ።ከድግምት እሰከ ብር ሌብነት ፣የተያዙ።ያሰፈራል ፣ያሰደነግጣልም

  Рет қаралды 50,572

አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube

Күн бұрын

Пікірлер: 670
@lub6388
@lub6388 2 күн бұрын
አብርሽዬ የቅመሞች ወዳጂ ኑርልን ሽመት ሠላምክ ይብዛ እውነት ተናጋሪ የሰው ሰር 💚💚💚ሠው የለፍበትን ሳይበላው ይሞታል ያረብ ጭራሽ የሰው ሀቅ ሱበሀን አላህ😢😢አልሀምድሊላህ ኢትዮጵያ አይደሉም😢
@xb6fj
@xb6fj 4 күн бұрын
የሰዉ ሀቅ እሳት ነዉ አልሀምዱሊላህ እኔ የልጆች ልብስ ሳጥብ እንኳን ማገኘዉ ለመዳም ነዉ ምሰጣት እስዋ በጣም ትደሰታለች ብዙ ግዜ አንቺ ዉሰጂ ብላ በሀድያ መልኩ ትሰጠኛለች ሁሉ ነገርዋ ለኔ ክፍት ነዉ ወላሂ በጣም ታምነኛለች ከስዋ የወደቀ እኔ አንስቼ ነዉ ማስቀምጥላት አልሀምዱሊላህ አላህ ከሰዉ ሀቅ ይጠብቀን
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ Күн бұрын
ሴትዬሽን በረካያርግልሽ የኔውዲ
@kasech1152
@kasech1152 3 күн бұрын
ደግነቱ ሃበሻዬ የዚን ያህል ክፋት ጥግ የለውም በተለይ ስደተኛ እህቶቼ ሀቃቸውን ይበላሉ እንጂ የሰው ሀቅ አይነኩም አብዛኛው
@AnshaMohammed-p5m
@AnshaMohammed-p5m 4 күн бұрын
እዴ ኢትዮጵያ ህዝብ ጨዋ ያለ የለም እኮ ሙስሊም ክሪስታኑ በሀይማኖታቺን ጠካራ ነን
@Amirayakob
@Amirayakob 4 күн бұрын
Awo welahi😢😢😢
@JannatAbbew
@JannatAbbew 4 күн бұрын
❤❤😂👍 👍 👍 👍 👍
@jino-q3q
@jino-q3q 3 күн бұрын
😂😂مرحبا بك 😂😂😂😂😂❤❤
@AnshaMohammed-p5m
@AnshaMohammed-p5m 3 күн бұрын
@@jino-q3q ياروحي نورتني🌹🌹🌹🌹💐💐💐
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam 2 күн бұрын
አይይይይይ ድሮ ነዋ ውዴ አሁን ሀይማኖተኛ ቢኖር ጭካኔና ክፋት ይጠፋ ነበር
@Tewabechpetrostub
@Tewabechpetrostub 2 күн бұрын
ፍጣር ይጠብቀን ዎንድሜ እሺ እናመሰግናለን ባልንብት ቦታ ሁሉ 🥰🥰🥰🙏🏽🙏🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@Askalech-xh6kx
@Askalech-xh6kx 2 күн бұрын
ጌታ በሌህበት ይጠብቅ ዎንዴሜ በጠም ከልቤ መሪቀሌሁ የሰብከዉ ሁሉ ይሰካ ክፉ አይንከህ አትጥፈ አድስ ነገር ይዘህ ነ 🎉🎉🎉❤
@HelenTadese-c3p
@HelenTadese-c3p 4 күн бұрын
የድፍረት ሀጽያት እዳይገዛችሁ ተጠቀቁ ይላል ቃሉ ምን አለ የላባቸዉን ባቢበሉ😢😢😢😢
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 4 күн бұрын
ደምሩኝ ዉዷቸ
@dhhhtthh5424
@dhhhtthh5424 2 күн бұрын
የራሷ ገንዘብ ከሆነስ እንደዚህ ያደርጋሉ ብዬ አላምንም ምክንያቱም አንዳንዴ የአረብ ልጆች ብራቸው ይሠርቃሉ ለዛ የደብቁታል 😢
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam 2 күн бұрын
የራሷ ቢሆንኮ ትነግራቸው ነበር ቀርፀውም አያስተላልፉም ነበር
@getetilaye5905
@getetilaye5905 4 күн бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ካሜራ ያለበት ደስ ይለኛል ነፃነት ይሰማኛል ከራበኝ ግጥም እድርጌ በላለው በተረፈ ምንም አልነካም
@KedestA-rk5hq
@KedestA-rk5hq 3 күн бұрын
እደኔ ነሽ❤❤
@እውነት-pf9gq
@እውነት-pf9gq 3 күн бұрын
እኔም
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 2 күн бұрын
እኔም
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 4 күн бұрын
የፈጣሪ ያለህ ይሄንን እንኳን ያደርጋሉ ለማለት ይከብዳል እዴት ይሄ ሀሳብ መጣላቸው የሽቱ ደግሞ አያድርስ ይሄን ነገር ሀበሾች በጥሩ ወስዳችሁ ተጠቀሙበት ጥሩ ዘዴ ነው በሰበቡ ያየነው ይሄንን ስላችሁ ደግሞ ስረቁ ማለቴ አይደለም የራሳችሁን ገንዘብ እዲህ ደብቃችሁ ይዛችሁ መግበት ትችላላችሁ ብር የሚያጠፉ ቤተሰቦች ካላችሁ ማለቴ ነው ቤተሰቦቻችሁ ግን ጥሩ ከሆኑ ብር አስቀምጠው ከጠበቁዋችሁ ፈጣሪን አመስግናችሁ ኑሩ አብርሽ ያላቸው የሰው ሀገሮቹ ጋር የምትሰሩ ሀበሾች ተጠቀቁ ብዙ መተተኞች አሉ
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 4 күн бұрын
አረ ፀሎት አድርጉልኝ ሱሪ ጠፍቶኛል😢😢ፈራሁ
@ማማኢቱብ-ሐ8በ
@ማማኢቱብ-ሐ8በ 4 күн бұрын
ካገኘሽው እዳትለብሺው እሺ ውሀ ውስጥ ንከሪው አዛ ጣይው ግን ሳታጥቢ እዳትጥይው ጊዜው ከፍቷልኮ
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 3 күн бұрын
@@ማማኢቱብ-ሐ8በ እሽ እህቴ አለብሰዉ ም አረ እና ሀሳብሽ ጥሩነዉ ቤተሰብ ለሚያበላሽባቸዉ ጥሩ ዘዴ ነዉ
@መዳኒት-ኈ3ገ
@መዳኒት-ኈ3ገ 4 күн бұрын
አበብርሽዬ ክላሲኩ ይረብሻል አሳው የሃዘን እኛ ውስጣችን ይረበሻል አስስወግደው
@LidyaDaniel-fd4sb
@LidyaDaniel-fd4sb 2 күн бұрын
የሀዘን አይደለም መዝሙር ነው
@KidusWonde
@KidusWonde 4 күн бұрын
ሰላም አብርሸ እኔ እንኳን ከቤሩትከወጣው በጣም እረጅም አመታት ተቆጥራል የሴሪላንካ ተንኮል ድሮም ነው ያሁኖቹ ግን በጣም ይዘገንናል እኔ በጣም ተፈትኛለው ከምነግርእ በላይ ተንኮለኖች ናቸው አብርሸ እረጅም አመት ወደዋላ ነው የመለስከኝ አመሰግናለሁ በርታ።!!!
@dhhhtthh5424
@dhhhtthh5424 2 күн бұрын
የጥርስ ሳሙና ውስጥ እንዴት ብር ያስገባል እሱ የራሱ ስራ ነው ሰራተኞች እንደዚህ አድርጉም 😅
@SaaMee-u3p
@SaaMee-u3p 4 күн бұрын
እደው ለስራ መታቺሁ የምትሰርቁ አላህ እድሜቺሁን ያስጥረው እኛ ድሆቹ ሰርተን እንኑርበት
@bmm3152
@bmm3152 2 күн бұрын
አብርሽ ኡከን ደና መጠህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ አለህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤ኡዱኑስየና ቢልቢን አንደንዶቹ መይሰሩ ጉድ ዬለም ከደዝ አይናት ወርደት አለህ ይጠብቀን
@VkVn-z2j
@VkVn-z2j 2 күн бұрын
አጃኢብ ነዉ ያረቢ ከሰይጣን የባሱ ናቸዉ አላህ ይጠብቀን ጉድ 😢😢
@laelaAhyobea
@laelaAhyobea 4 күн бұрын
በዚ አጋጣሚ እየሱስ የአማልክት አምላክ ነው ግዘሁ መጨረሻ ነውና ዎደ እየሱስ ተመለሱ ተጠመቁ መፈስ ቂዱስ ለምኑ እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው አዋጅ አዋጅ ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ይላል ቃሉ ስለዝ ጥምቀት በ እየሱስ ብቻ ነውና ተጠመቁ ስለ ስለ ሰማቹኝ አመሰግናለሁ ተባረኩ ክፉ አይካቺሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ
@LailaLaila-o9c
@LailaLaila-o9c 3 күн бұрын
ጅል
@Noora-i7w
@Noora-i7w 3 күн бұрын
ከንቱ
@ريمريم-ل9ف3ع
@ريمريم-ل9ف3ع 2 күн бұрын
ማነውያለው😂
@hulumyal
@hulumyal 2 күн бұрын
ፍጡርነዉ😂😂😂😂
@laelaAhyobea
@laelaAhyobea 2 күн бұрын
@hulumyal ish አምላክነቱን አሳይቶሃል አሁንም ለማየት ያብቃቺሁ እናያለን እየሱስ የ አምልክት ነው ያድናል
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ
@የወሎዋሡመያአመቱሏህ 4 күн бұрын
እኳንም የኛ አልሆኑ የኛ ቢሆኑ ኑሮ ጉዳችን ነበረ እደውም ነገር ይገንብናል
@رابياكايدا
@رابياكايدا 3 күн бұрын
😂😂😂😢😢😢😢😢❤❤❤
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es 4 күн бұрын
አብርሽ ምርጥ ስው ኑሪልኝ 👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰አግዚአብሔር ይባረክ ❤️❤️❤️
@heleneferem7287
@heleneferem7287 Күн бұрын
አብርሽዬ ወንድሜ በናትህ በጣም ዕርዳታህ ያስፈልገንኛል ዕንዴት ላግኝህ🙏
@zainebaassen9554
@zainebaassen9554 4 күн бұрын
ግን ሁሉንም አንመን እኔ ሀገር ለመላክ አጠራቅሜ ነው ምልከው ሰወቹጋ አላስቀም ጥሩ አይደለም እና በባንት ጠቅልሌ ነው ማስቀምጠው ያያን ብንጣላ ፈትሸው ሰረቃ ብለው ሊቀረፁ ይችላሉ እና እውነት አላቸው ማለት ነው ኡረቦቹንም ማመን ጨረሶ ትክክል አይደለም
@Hana-m1p
@Hana-m1p 3 күн бұрын
እኔም ያልኩት ይህን ነዉ
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ Күн бұрын
አዲስራነኝ አያምኑም በጣምም ተሳቀኩ ወላሂ ሀበሻ ኸይር ጥሩየላቸውምነው የሚባሉትአለችኝ የመረራትትዋጠውእጂ መልሱአልቀረብኝም ግን ያሳዝናል የኛነገር
@SamiraHilwa-eg6xt
@SamiraHilwa-eg6xt 2 күн бұрын
ምርጥ ሰው አብርሽ የቄራው❤❤❤
@xpk5509
@xpk5509 2 күн бұрын
አምላኬ ሆይ ደግነቱ አበሻ የዝህን ያክል ክፋት የለውም
@ፋጢማሁለገብTube
@ፋጢማሁለገብTube 2 күн бұрын
አኡዙቢላህ የሰዉ ሀቅ እሳት ነዉ አላህ ይጠብቀን
@afomibelen8123
@afomibelen8123 3 күн бұрын
እኔ ኢትዮጵያዊ አሽቋላጭ ያልከው ተመቸኝ አብራኝ ምትሰራ ልጅ ወሬ አምሳ ቆልታ እኔን አባራ እግዚአብሔር ይስጣት ከግርድና አውጥታኝ የተሻለ ሀገር የተሻለ ህይወት ላይ ነኝ እሷ እዛው ሀገር ለዛውም ተዎርዳ ተደብድባ ስትባርራ እኔ ደሞ እስካሁን እያመሰገኑኝ ይቅርታ ጠይቀውኝ አለሁ አዳንዴ ሰው ሲከፋብህ እግዚአብሔር አምላክ ይነሳልሀል እግዚአብሔር ይመስገን ለደነዚ አይነቶችም ልቦና ይስጣቸው
@NaiemaReada
@NaiemaReada 3 күн бұрын
ተባረክ እናመሠግናለን አተእጅ ለመዳምቅመ ሞች እድየሚያቀርብየለም አላህይጠብቅህ❤❤❤❤
@AbebaDagne-f5n
@AbebaDagne-f5n Күн бұрын
ይህ ብረት ድስት 3አይነት አለ ግን አከፋፈቱም የተለያየነው ማድረግ ያለባችሁ ቀድማችሁ ስሩበት እና ጋዙን ዝጉ ቀስ ቀስ እያላችሁ ክፈቱ ተሽ ተሽ እያለ እያለ ይተነፍሳል በተረፈ እወዳችኃለሁ
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ Күн бұрын
ሲጀመር ጋዙንካጠፍንቡሀላ ትንሽተንፈስካለቡሀላ እቃምናትብበትላይ መጂላውላይ አሰቀምጠን ውሀ ከላይማፍሰስ ከዛምይበርዳል ያለስጋት መክፈት አላህ ይጠብቀን
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl 2 күн бұрын
😂😂😂ደግ አረገች መጥበህ ሰሀን ዉይ ማጂን በምን ትዝ አላት ጉዲ ሰዉ ሽት ቤቱ ባክቤት ነዉደ ተየት አመጣ ችዉ
@mashouae8697
@mashouae8697 3 күн бұрын
ፈጣሪ የሰዉ አታስመኘኝ የራሴን የሰጠከኝን የምኖርበት እድሜ ስጠኝ 😔😔😔😊
@اللتز-ف1ل
@اللتز-ف1ل 4 күн бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ😢😢😢 ፈጣሪ የራሴንም እምበላበት እድሜ በሰጠኝ 😢😢😢 እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ የምን ጉድ ነው😢😢
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ
@ሁሉበርሱሆነፀኑቃልየድንግ 3 күн бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔
@rahelamare9877
@rahelamare9877 3 күн бұрын
ሰላም አብርሽ እንኳን በሰላም መጣህ በጣም ያሳዝናል ይሄ የድግምት ጉዳይ ከየሀገሩ አልፎ አረብ ሀገር ሄደ ይቅር ይበለን
@melkamusonko
@melkamusonko 3 күн бұрын
ምኖ በቡና የምጠኖቆሉት እነሱ አይደሉም
@NimcoReerwaalan
@NimcoReerwaalan Күн бұрын
❤😂❤😂 ሠለም ❤❤አብሪቾ ሐይ ሠላም አለምነኝ የከምብ ጎፍሠፈር ከሥደት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam 2 күн бұрын
እውነት በአሁኑ ግዜ አውሬን፡ሴጣንን፡ ሳይሆን መፍራት ያለብን ሰውን ነው
@yadesawagari329
@yadesawagari329 2 күн бұрын
Omg 😢😢 waqayoo huhaa eguu dafqaa kenyaa nuf wayaa isumaa waqayoo nuf haa ebisuu ijoleen kenyii of egadhaa maloo
@naeemasaeed8576
@naeemasaeed8576 3 күн бұрын
አብርሽ እናከብርሀለን ፈጣር ይጠብቅህ እየውላችሁ የመዳም ቅመሞች በምታምኑት ይዣችሁለሁ እና አንድ የመዳም ቅመም ናት እና መብቻዋን ታወራለች ጨርቋን አልጣለችም እንጅ 24 ብቻዋን ታወራለች ግን እሚለዳት የለም ና አብርሽ እንድተባበረኝ ብትረዱኝ ወደ ሀገሯ ለመላክ ፈላጎት ነበረኝ ግን ያለችን ቦታ አላቅም ምን ላድርግ 😢 እባካችሁ እርዱኝ ጅን ይዧታል 😊
@Munira-uo5pv
@Munira-uo5pv 3 күн бұрын
የት ነዉ ያለቺዉ ዉዴ
@naeemasaeed8576
@naeemasaeed8576 2 күн бұрын
@Munira-uo5pv ዱባይ
@naeemasaeed8576
@naeemasaeed8576 2 күн бұрын
@@Munira-uo5pv እባክሽ እህት ምን ማረግ እንዳለብኝ ግራ ገባኝ ሰውም የላትም እና ጨርቋን አልጣለችም እንጅ እብድ ሁናለች ያርዱኛል ትላለች ደሞ
@SmrutaSsss
@SmrutaSsss 2 күн бұрын
በጌታ፡በእየሱስ፡ስም፡ይመታ፡ይኤ፡የሴጣን፡ስራ፡ነዉ፡ወይኔ፡ጌታኦይ፡ጠብቀን፡የሰዉ፡አቅ፡መጥፎ፡ነዉ፡እኔጃ፡እዉነት ፡አልመሰለኝም፡
@derebederebe68
@derebederebe68 4 күн бұрын
አሜሰግናሎ አብርሽ ቄሩ የስደተኖች ወዳጅ ❤❤❤❤❤❤❤❤ወንድማችን ጀግናችን
@mazaM-h1q
@mazaM-h1q 4 күн бұрын
አብረሽወደምእ ዴትነህብራግረሄአራፉነወ🎉🎉
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 3 күн бұрын
እረ,አብርሽ,ዱባይም,አሉ,እኔ,ያለሁበት,,ቤት,,የሠዉዬ,እናት,በጣም,ጡሩ,ናት,ሁሉንም,ሠራተኛእንደ,ልጆ,ነዉ,የምታየዉ,ግን,አኹን,ኢትዮጵያ,አምጥታ,የማታደርግባት,ነገር,የለም,ጭራሽ,በገዛ,አልጋዋ,,ላይ,ገባሏ,ጋር,ትተኛለችዘ,,እዳልናገር,ሐገር,ይሠደባል,ብዬ,ዝምp,ብያለዉ
@ኢየሱስጌታነው-ጨ8ገ
@ኢየሱስጌታነው-ጨ8ገ 2 күн бұрын
በኢየሱስ ስም ምን ጉድ ነቸው😢😢
@SadSad-ew5ui
@SadSad-ew5ui 2 күн бұрын
ኢትዮጵያዊን የምዎዱት አረቦቺ ዎደው አይደለም
@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ 2 күн бұрын
ክክክክ አድጀን ባደጀ ይዠ ነው ሰብስክራይብ ያረኩህ ክክ ተቅቅናሞቹ ወገን😂😂 አረ ከምር ሲመስለኝ ስልክ እደያዝሁ መጀመሪ አተን ሳይሁን አይቀርም በተሰብ የሆንሁት❤❤❤ በርታ
@azebbecks9108
@azebbecks9108 4 күн бұрын
So glad to see you are safe after the war. We were worried about you when you disappeared for a long time. May God keep you safe .
@KeyaMedia-yu1ob
@KeyaMedia-yu1ob 2 күн бұрын
በስመ አብ ይሄ ሁሉ ብር ማታ ማታ ማጅራት እየመታች መሆን አለበት😮😮
@samritube645
@samritube645 4 күн бұрын
*አብርሽ ሁለት መቶሺ እና አስርሺ መቼ ነው የምታስገቡን ሳቅ ናፍቆናል ሁላችንም ባተሌ ሆንን እና መጠያየቅ ቀረ እግዚዎ መሀረነ እርስቶስ😢ኧረ መጣም ያሳዝናል ምንአይነት ጊዜ ላይ ደረስን አሁን እንደነዚህ አይነቶቹ ከኛ ጋር ይደመሩ እና አረቦቹም አንዳንዴ ቢከፉ አይገርመኝም*
@MaserteBalchotub
@MaserteBalchotub 2 күн бұрын
😮😮 በጣም ይገርማል አረቦች ግን ገንዘብ እኮ በደንብ ነው የሚያስቀምጡት
@josephwaite1317
@josephwaite1317 4 күн бұрын
When I was housemaid 20 years ago in Bharin, there were 4 kids, one kid's handicap. I love him so much .i did everything for him to make him happy. I have been working for years 6 months . I remember his so sad when I left. Anyway, melkam meserate le rase new. Right now, I'm in America. I have one son . Egzaber melakame new.
@userasnakech
@userasnakech 3 күн бұрын
በስላሴ ስም የአሰራረቅ ስልታቸዉ ይገርማል እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸዉ የሰዉ ሃቅ የራስን ይዞ ይሄዳል
@keeranmaran8396
@keeranmaran8396 4 күн бұрын
❤❤❤አብርሽዬ እናመሰግናለንን❤❤❤
@alem-f6v
@alem-f6v 2 күн бұрын
የአብርሽ ቤተሰብች እንደማመር
@xb6fj
@xb6fj 4 күн бұрын
አብርሽዬ ሰላምህ ይብዛልን ናፍቀኸናል የምር ❤
@SoloTube-s2m
@SoloTube-s2m 3 күн бұрын
በ አግዚአብሔር ሲም 🙆‍♀️🙆‍♀️
@TsehayZeleke-sb5qi
@TsehayZeleke-sb5qi 2 күн бұрын
ግን እሄ ሁሉ ብር እንዴት ልትሰርቅ ቻለች?ይገርማል ሰው ባያይም እግዚአብሔር ያያል
@Hiwotneguse-u4u
@Hiwotneguse-u4u 4 күн бұрын
እግዚኦ አምላኬሆይ አደራህን መጨረሻዬን አሳምርልኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@arsamaenata
@arsamaenata 21 сағат бұрын
ከዚአይነት መጥፎአስነዋሪ ነገር እግዝያብሔር ይጠብቀን😢
@رحم-ب7ظ
@رحم-ب7ظ Күн бұрын
ወይኔ ያሳቅቃል አይይይ ለሌላጠንክ የምሰረቁሰዎች ልቦናይስጣችሁ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 4 күн бұрын
አብርሽዬ መካሪያችን አትጥፋ
@AdanechiiWmaryam
@AdanechiiWmaryam 2 күн бұрын
ብሩን ከየት ነው የሚያመጡት
@AffectionateLunarModule-yj2cl
@AffectionateLunarModule-yj2cl 2 күн бұрын
አብርሽ የራሳቸው ደሞዝ ቢሆንስ? አረቦች እንዴት እሄን ያክል ብር ይጥላሉ?ሰራተኛዎች ደሞ እንዴት ነው የሚሰርቁት😢
@Abarashzeude-gy5dv
@Abarashzeude-gy5dv Күн бұрын
❤❤❤❤❤ሰላም ነዉ❤😂😂
@berhanalemo-vx1qq
@berhanalemo-vx1qq 3 күн бұрын
እኛ ቤትም አለች እኮ ፕልፕን እኔንም በችተኛ አድርጋና ለች ጨዉትደፋለች
@Mona-th3ur
@Mona-th3ur 2 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ
@KababushSeid
@KababushSeid 2 күн бұрын
ይግርማል፡ወይ፡አምላኪ
@mawaysh
@mawaysh 3 күн бұрын
አብርሽ ወይኔ አዝኘ እያየሁ እያለ ሚስተር ስትል የሳቅሁት ሳቅ😂😂😂😂
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
@Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 2 күн бұрын
ፈጣሪሆይ ምንጉድነው😢
@MeriEthi
@MeriEthi 4 күн бұрын
አብርሸ እንኳን ደና መጣክ ወንድማችን❤
@Koki-zu1dh
@Koki-zu1dh Күн бұрын
ብሩን ከየትነው እሚያገኙት🙄
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 2 күн бұрын
በፈጣሬ ለካ ሀረቦች የዋህ ናቸዉ😢😢😢
@ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ
@ሁሉምያልፋል-ዘ1ቈ 4 күн бұрын
ወይኔ አብርሺ እንኳን በስላም መጣህ እውነት ስልክ ቁጥርህን አናውቅም እኮ
@bestebeste7585
@bestebeste7585 2 күн бұрын
አብዘኞቹ እንዱኑዚ ነቸው😢😢 አለህ ይጥብቀን
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso 4 күн бұрын
አብርሽ እንኳን በደና መጣህ አድናቆቴ እንዳለ ሆኖ ሳቅህ ናፍቆናል
@YirgalamYitatek
@YirgalamYitatek 4 күн бұрын
እግዚአብሔር አብርሽ ❤❤❤😢ስልክህ የለኚም እኮ እንኳን ደህና መጠ
@zamzam372
@zamzam372 4 күн бұрын
አየ አብርሽየ እንደው እንዳንተዘና ፈታ እሚያደርግኮ የለም በሳቅ ሞትኩ ይመችሁ😂😂😂😂
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 күн бұрын
እረምንእየመጣብን ነው እረ ከየትኛውምድር ነው የወጡት ጉድ
@ANGEL-wq5zw
@ANGEL-wq5zw 4 күн бұрын
السلام عليكم ابريش كيف الحال مبروك على استيدو الجديد ربي يبارك لك من الرياض
@MissHajarA-k7r
@MissHajarA-k7r 3 күн бұрын
ጉድ 😢😢😢
@YosefYilma-u8g
@YosefYilma-u8g 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂አፍጋኒስታ አርጋው ሄደች አላለም
@NaiemaReada
@NaiemaReada 3 күн бұрын
😂😂😂😂😂 አረ የነዝስከፋ አሳፋፋሪ
@TiggiEthopia
@TiggiEthopia Күн бұрын
በሰማም
@BeletuAgeze-g6j
@BeletuAgeze-g6j 2 күн бұрын
እንደውግን እንቅልፍይይዛታል የመድሀኒአለምያለህ ብሞት ይሻላታል
@LubabaLubaba-c7n
@LubabaLubaba-c7n 4 күн бұрын
ወድሜ ለምክርህ እናመሰግናን አላህ ይጠብቀን በድስቱ ጉዳይ እኔንም አላህ አውጥቶኛን ማታ ከመሸ ነበረ እርቦናን ሲሉኝ ቶለ አስተንፍሸ እከፍታለሁ ስል ፈድቶ ግማሽ ፊቴ አይኔ ላይ ውሀው አረፈ በቶለ ባልጨፍን አይኔ ጠፍቶ ነበር ብቻ በመጨፈኔ ዳርዳሩ ለብዙ ግዜ አሞኝ አሁን ለምጥ ሁኗን አይኔ ግን ደህናነኝ አልሀምዱሊላህ
@محمدسيد-ك3ح8ض
@محمدسيد-ك3ح8ض 4 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ አተረፈሽ እህቴ
@LubabaLubaba-c7n
@LubabaLubaba-c7n 4 күн бұрын
@@محمدسيد-ك3ح8ض አመሰግናለሁ ወድሜ
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 2 күн бұрын
አልሀምዱሊላህ
@gagababa7443
@gagababa7443 4 күн бұрын
እንኳንደህናመጣክ አብርሽየ በርታወንድም
@fatumamohammed8459
@fatumamohammed8459 3 күн бұрын
በሀይማኖት ቀልድ የለም ወድሜ ሣህ❤❤❤❤❤❤ አትጥፋ አብርሽየ❤❤❤❤
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 2 күн бұрын
የሰዉ ልጅ ክፋቱ ለምን በለቃችን አንኖርም😢
@TegaMaryam
@TegaMaryam 4 күн бұрын
ያስቃልም ያስለቅሳልም መተቱማ በኛ ልጆችም አለ እንደ ኢንዶኖዢያ ባይሆንም የሸንቱ ነገር ግን አሳቀኝ ግን አይምሮ አላቸው ሸንት በሰው ምግብ ወዬ የሌብነቱ ግን አረቦች እኮ ብር እቤት አያስቀምጡም አሰራረቁ እውነትም ሰይጣንም ይቀናበታል እኔ ከመዳም የምሰርቀው እየሰቀጠጠኝ ኮልጌትና ሻፖ ነው ስለማገዛልኝ
@yrgg1047
@yrgg1047 4 күн бұрын
Ye ewunut lebent betam ye saferal weganochi yerasachinan bedabi nayaza egzbher yebarkelan egzbher ka mefrsa ye sewarena Selam le hagerchin Ethiopia ye metaelanan❤❤❤❤
@Tegstgrma-t5c
@Tegstgrma-t5c 4 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ አብርሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AlmazGobze
@AlmazGobze 3 күн бұрын
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም መታችና አስመታችን ጌታ ከዚ አለም ያጥፋቸው😢
@AbrashAsefa
@AbrashAsefa 2 күн бұрын
ይህ ሁሉ ብር ከነሡ እዴት ሊያገኘ ይችላሉ ደሞዛ እዳይሆን
@seblimulat7055
@seblimulat7055 4 күн бұрын
😅😅😅😅ወድመጨረሻ ያለችው ወሬህ ፈገግ አረገችኝ ድብሮኝ ነበር ዛሬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ
@ዛሬምተመስገንጌታዬ 4 күн бұрын
በስላሴ ስም በጣም ይገርማል ምን አይነት ሌብነት ነው አምላኬ ሆይ
@እረቂቅ-ሙሉ
@እረቂቅ-ሙሉ 4 күн бұрын
ደምሪኝ ዉዷ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 4 күн бұрын
መልካም የስራ ዘመን አብርሽየ 🥰
@EsraelWegene
@EsraelWegene 2 күн бұрын
በስመሀም እኔ ለመጀመሬያ ጊዜ እደዚ አይነት ሳይ
@BeletuAgeze-g6j
@BeletuAgeze-g6j 2 күн бұрын
ያሳዝናልብቻነው መልሴ ፈጣሪሆይ ይቅርበለን
@tube463
@tube463 2 күн бұрын
የሷ ይሻላል በሽንታቸው ከሚሰሩት
@dhddhd9225
@dhddhd9225 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 hy abirsh
@EerEee-e5p
@EerEee-e5p 2 күн бұрын
Wooow❤🎉🎉🎉
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 13 сағат бұрын
አለሀምዱሊላህ አነሰረቅም ግን ያሽቆለጣሉ😂😂😂😂 ጎበዝ እኮንም ከሰከሰቸው😂😂😂 17:29
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 күн бұрын
አትሳደብ ሌላው ሌብነት ሃጢያት ነው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ መልካም አዲስ አመት 2025 !
@RahmetRahmet-q5d
@RahmetRahmet-q5d 4 күн бұрын
ኢኸማ አሪፍ ማስታወሻ ነዉያሳየኸኝ አብርሽ ጉድ😎😎🙄🙄
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
እማማ ጨ እና እናትዋ እረ ክብር ይኑራቹ።ምን እያረጋቹ ነው መካሪ ጠፋ
32:40
አብርሸ የቄራው የሰደተኞች ወዳጅ tube
Рет қаралды 20 М.
번쩍번쩍 거리는 입
0:32
승비니 Seungbini
Рет қаралды 182 МЛН