ማዲያትንና ¶ጥቋቁር ነጠብጣብ¶ ለማጥፋት

  Рет қаралды 20,992

zizi beauty ዘበናይ9

zizi beauty ዘበናይ9

Күн бұрын

Пікірлер: 131
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 9 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ዚዚዬ ዋውው በጣም አርፍ ነው በርችልን ❤❤
@medihntube
@medihntube 9 ай бұрын
ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝዝት ይበል እጅግ በጣም ቆንጆ የማድያት ማጥያ ለዛውም በቀላል በምንበላው ድንች ሩዝ ይዘሽልን ስለመጣሽ እና ስላጋራሽን እናመሰግናለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 9 ай бұрын
ሰላም ሽ ይብዛ ዙዙዬ ዋውው በጣም ቆንጆ ነው እኔም በሳሙና መልኩ እጠቀመዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 💚💛❤️
@seblekitchen
@seblekitchen 9 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ዚዚዬዋው የዛሬው ይለያል በጣም ቀላልና ፈጣን የሆነ የፋት ማክስ ነው እጂሽ ይባረክ👌👍👍
@adona21adona16
@adona21adona16 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዚዚዬ እንኳን በሰላም መጣሽ የዛሬው በጣም አሪፍ ለብዙዎች የሚጠቅም የማድያት መከላከያ አሪፍ የድንች ማስክ ነው ድንች እጅግ በጣም ጠቃሊ ለቆዳችን ተስማሚ ቆዳችን የሚያለሰልስ ውጥር እንዲል ያደርግልናል ድንች ዘርፈ ብዙ አትክልት ነው ዋው እጅግ ገራሚ ነው በቀላሉ በቤታችን ከኬሚካል ነፃ የሆነ ውህድ እንዲህ በማዘጋጀት ውበታችን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን በሚገባ አስተምረሽናል ድንች ሽታ ስለሌለው ተመራጭ ያደርገዋል ዋው ተባረኪልኝ❤❤
@user-sz6wj9ru7t12
@user-sz6wj9ru7t12 9 ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን ይሁንልን በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበረ በጣም ደስ ይላል ለማድያት ማስለቀቂም ሆነ ለፊት ጥራት ጠቃሚ ነገር ነው ያስተማርሽን እናመሰግናለን በርችልን እህታችን❤❤
@adona16
@adona16 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ዚዚዬ እነኳን በሰላም መጣሽ በጣም ምርጥ የማዲያት መከላከያ ነው አዘጋተሽ ያስተማረሽን ከኬሚካል ነፃ በቀላለ በቤታችን በማዘጋጀት ፊታችን ቆዳችን ላይ ያለን አላስፈላጊ የሆኑ ጥቋቁር ነጥቦች ማዲያት እንዴት ማስወገድ እንዳለብን በሚገባ አብራርተሽ አስረድተሽናል እናመሰግናለን ሼር ስለ አደረግሽን❤
@habitayetubi
@habitayetubi 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰጌን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ በእውነት ሁሌም የሚታቀረቢልን ቪዲዮው ጠቃሚ ቪዲዮው ናችሁ አሪፍ የፊት ማስክ ነው አመሰግናለሁ
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 9 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ዚዚዬ በጣም ቆንጆ ለማድያት እና ለተሸበሸበ ቆዳ የሚጠቅም ለፊት እስክራፕ ነው የሰራሽልን በድንች እና በሩዝ መሆኑ ደሞ ወድጄዋለው ከኬሚካል ነፃ የሆነ ጠቃሚ ነው ወድጄዋለው ሼር ስላደረክሽን እናመሰግናለን
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሺ በጣም ቆጆ ነዉ እናመሠግናለን እሮመዳን በዘይት የጠቆረ ፊት ፏ ማለቱ ነዉ እግዲህ
@በላይነሽየደብረታቦርየቱብ
@በላይነሽየደብረታቦርየቱብ 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያምጣልን አሜን በእውነት በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያካፍልሽን በጣም ምርጥ ውህድ ነው አመሰግናለሁ
@jemurade
@jemurade 8 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ ማማይዋ ባለሽበትሁሉ ሰላምሽ ብዝዝት ይበልልኝ እናም ዋውውው ደስየሚልና ጠቃሚ የሆነ የውበት ማክስነው ዋው እናምሰግናለን ከልብ
@halaq
@halaq 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ ዚዚዬ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላማችሁ ይብዛልኝ ምርጥ የማድያት ማጥፊያ ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ አንድነት ለሀገራችን
@askelachitube23
@askelachitube23 9 ай бұрын
ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰
@Etihobeauty2
@Etihobeauty2 9 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ዚዚዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቀላል ብዙ ግብአት የማይፈጂ ቆንጆ ትሪትመንት ነው የምር ዚዚዬ ሰርቼ እየተጠቀምኩ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏
@Twinbrothers-e3d
@Twinbrothers-e3d 9 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ እና ጠቃሜ የማዲያት ማጥፊያ ውህድ ነው ይዘሽ የመጣሽው የሰው ልጅ ያወቀውን መልካም ነገር ለሰዎች ማካፈል ትልቅ ተሰጥእዎ ያስፈልጋል በርቺ በአዲስ እና አስተማሪ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 9 ай бұрын
Waoo የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ይህንን የመሰለ የፊት mask በይበልጥ ለማያዳት የሚሆን ❤️
@HiyabAbraham
@HiyabAbraham 9 ай бұрын
ሰላም ዘበናይዬ በጣም ምርጥ የሆነ የድንች ማስክ ነው ውዴዴ እውነት ከኬሚካል ነፃ የሆነ ምርጥ ማስክ ነው እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን❤❤
@abebayoutube
@abebayoutube 9 ай бұрын
ሠላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ እንኳን በደና መጣሽ በጣም ቆንጆ እና ለፊት ጠቃሚ የሆነ ውህድ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን አንቺን የጠቀመሽን ነገር እኛም እንድንጠቀም ሼር ስላደረግሽልን በሌላ አድስ ቭዲዮ እስክትመጭ መልካም ቆይታ መልካም ጊዜ።
@ዉባአለምየላስታዋ2
@ዉባአለምየላስታዋ2 9 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በእውነት እኔ አይን ያከባቢ በጣም ጥቁር ታለብኝና ያስተማርሽን ጠቃሚ ነገር ነው እናመሰግናለን እህታችንን የተሻለ ጥሩ ጥሩ ቪዲዮዎችን ሰርተሽ እንደሚታመጪልኝ ተስፋ እናረጋለን በችልን❤❤
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 9 ай бұрын
ሰላምነሽውዴእህታችን እንኳ ንደህና መጣሽ ማማየጓደኛሽን ምርጭ ጥሩ ዛፍ የተጠጋ ጥሩ ጥላያገኛል ከጥሩጓደኛ ጋር የዋለ ጥሩነገር ይማራል ሰው አቀማማጩንነው የሚመስለው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ ሰላም ለሀገራችን ለወገኖቻችን ይብዛንንንእናመሰግናለን
@Minitewabeፍቅር
@Minitewabeፍቅር 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ ውዴ ዋው በጣም ደስ ይላል ለብዛኛው ጊዜ ለፊታኝ የምታዘጋጅ እጅግ በጣም የሚገርሙ ናቸው ብቻ በጣም ደስ ይበልቼ በዚሁበት
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 9 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴዴ እውነት በጣም ምርጥ የሆነ የድንች እና ሩዝ ማስክ ነው የሰራሽው ከኬሚካል ነፃ የሆነ በቤታችን በቅርቡ የምናገኝ ነገር እኔማ ሞክሪ እነግርሻለውኝ ከልብ እናመሰግናለን ሺር ስላደረግሽን በርቺ❤❤
@yenutube21
@yenutube21 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን ጥሩ የፍት ውህደት ነው ያሳየሽንን በሌላም ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ካንችህ ገና ብዙ ነገሮችን እንጠብቃለን በርችልን
@rahmatube5596
@rahmatube5596 9 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ ተቀሚ ውህድ ነው የዘሽልን የመጣሹ ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነትን መተሳሰብን ፍጣሪ ይስጠን በርቺ❤
@tshayekefelatube8371
@tshayekefelatube8371 9 ай бұрын
ዙዙዬ ሰላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል ዉዴ የነረ ጀግና በጣም አሪፍና ደሞም በቀላሉ ፊታችን የምንከባከብበት የድንች ዉህድ ሰላሳየሽን እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን
@emebetethiopia2278
@emebetethiopia2278 9 ай бұрын
ሰላም ዚዚዬ ! ዛሬም ግሩም በሆነው ድንቅ ስራሽ ስለመጣሽ እናመሰግናለን። የሚገርም የፊት ማስክ ነው የሰራሽው። ድንች እና እሩዝ ለቆዳ ብዙ የተባለላቸው ናቸው። እናመሰግናለን።
@zinashalemu5456
@zinashalemu5456 7 ай бұрын
እኔ ለወጥ አይቼበተለሁ ተባረክ እህቴ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 9 ай бұрын
Ziizya ዋው ውነትም አስገራሚ ነው እናመሰግናለን የምር አድናቂሽ ነኝ አንቺን አለማድነቅ ኑፊግነት ነው እናመሰግናለን እሞክረዋለው ❤❤❤❤❤❤❤
@hanan123tube5
@hanan123tube5 9 ай бұрын
ሠላምሽ ይብዘልኝ ዙዙዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ምርጥ ተሪትመት ነው ያካፈልሽን ድንች ለፊት ምርጥ ነው
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ዘቀናይ ዋውውው ያበደ ነው የምር ተመችቶኛል እስቲ አድቀን ሰርቼ ሞክርዋለሁ ቀጥይበት ጥሩ ስራነው
@mulutube2116
@mulutube2116 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ዚዚዬ ዋው ደስ የሚል ውህድ ነው በተለይ የምትጠቀሚያቸው ግብአቶች ደግሞ ቀላል በቤታችን ማግኘት የምንችለው ከኬሚካል ነፃ የሆነ በድንች እና እሩዝ ብቻ ተጠቅመሽ ቆንጆ የፊት ውህድ ነው ሼር ስላረግሽን❤️🙏
@hanytwin
@hanytwin 9 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽ ዚዚዬ ሁሌም የምታሳይን ቪዲዮ አስተማሪ እና በጣም ጠቃሚ ነው በመልካም ስራሽ ቀጥይበት ጎበዝ እና ጠንካራ ነሽ እናመሰግናለን በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን
@daniel-kh7tttubee
@daniel-kh7tttubee 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላም ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ እንኳን ደህና መጣሽ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን መልካሙን እና ሠላሙን ይስጠን ዋውውውው ምርጥ ውህድ ነው ጥሩ ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን በርች ውዴ
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዚዚዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ የፊት ውህድ ነው እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን
@Eyerus5
@Eyerus5 9 ай бұрын
እግዚአበሔ ደመሰገን ሰለ ነበርንውውውውውው ❤እናመሰግናለን ጥሩ ዉደደት ግዜ ነበርን አናመሰግናለን ሰለ ምታካፍለን በርቱ በአሀን ሰአት የምያዎጣው ብዝንዝ ሐሰረት በጣም ደሰ ደላል
@AberashYouTube
@AberashYouTube 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማሰገን ዋዋዋዋ በጣም ቆንጆ የፈትክረም ምረጥአሰረረ ጥሩቆይተነበረ❤
@Azzistyle
@Azzistyle 9 ай бұрын
ዉይ በጣም ደሰ ይላል እኛ በፀሀይ ምክንያት የተበላሸ ፈት ይሄ ነዉ መዳኒቱ ሰላካፈልሸን እናመሰግናለን
@ዝናሽቱዩብz
@ዝናሽቱዩብz 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ይብዛልኝ ውድ እህታችን እኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው እኔም እጠቀመዋለሁ መሀል ፊቴን ምን እደሆነው አውቅም እጠቀመዋለሁ የኔ ውድ እናመሰግናለን በርቺልኝ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 9 ай бұрын
I’m almost stop using anything’s I watched online , however you have a better knowledge’s others KZbinr and trust worthy and all naturally remedy’. Thank you ❤❤❤❤
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ 9 ай бұрын
በርቺ ጎበዝ
@jonimercy
@jonimercy 9 ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ ፊታችን እንዳይጨማደድ እና ማዲያትን የሚያጠፋ በቀላሉ ቤታችን ልናገኘው በምንችለው ጤናማ የሆነ የተቀቀለ ድንች እና የተቀቀለ ሩዝን ተጠቅመሽ በጣም ቆንጆ ትርኢትመንት ሰርተሽ ነው ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን 🥰❤🙏👍
@ETENESH
@ETENESH 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዙዙዬ ዋዉ በጣም ገራም የሆን የፍህት ማክስ ነው ሰርትሽ የሰያሽን ከልብ እነመሰግናልን በርችልን ፋጣር ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን❤❤
@elanahermontube
@elanahermontube 9 ай бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል ዚዚዬ እንኳን ደህና መጣሽ የዛሬው ስራ ደሞ ለብዙዎቻችን የሚጠቅም ስራ ነው ይዘሽልን የመጣሽው ማድያት ብዙዎቻችን ሴቶችን በጣም ያስቸገረ ውበትን የሚያበላሽ በሽታ ብየዋለሁ አንቺ ደሞ ለዚህ የሚያጠፋውን መፍትሄ ይዘሽልን ስለመጣሽ እናመሰግናለን
@menbiasalfa.a
@menbiasalfa.a 9 ай бұрын
ሰላም ዘበናይ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አነጋገርሽን ስወደው 👌ደስ የሚለው በሁለት ቋንቋ ስለምታወሪ (ስለምትናገሪ)ሁሉም ሰው በቀላል መንገድ ይረዳሻል ቪድወሽንም በቀላል መንገድ ለማየት አይቸገሩም የተቀቀለ ድንችና የተቀቀለ ሩዝ ሶስት ማንኪያ ሩዝና አንድ ድንች ምርጥ ውህድ ነው ሁለቱንም በቀላል በቤት ውስጥ ማግኘት ይቻላል ከለሩ እራሱ ክሬም ይመስላል እብርጭቆ ላይ ስትገለብጭው ትክክል ነሽ ፊታቸው ወዛማ ላልሆነ ሰወች ግደታ ዘይታማ ነገር ያስፈልጋል ፊታቸው ደረቅ ከሆነ ይጨመድዳል ፊታቸው በተፈጥሮ ወዛማ ከሆነ ግን እንድሁ ቢቀቡት ምርጥ ነው ቫይታሚን A B C ____መምር ማለት ነሽ ስታስረጅ ዋውው ከነ ምሳሌነቱ ሌሎችንም ሀገሮች ጠቀስ እያደርገሽ 👌 ወር አድርገሽ ነው የቀባሽው ምርጥ ነው በስሱ ተቀብቶ ከማደር በየሶስት ቀን ልዩነት መቅባት ይሻላል እሽ እንሞክረዋለን ❤❤👍👍👍እውቀቱን ያብዛልሽ , በቃ ኢትዮጵያ ስገባ ጥላየን ይዥ እጓዛለሁ ለሁን ፅሀዩም ይናፍቀኛል 😅😅
@-bw7lv
@-bw7lv 6 ай бұрын
እንዴት ልበልሽ ብቻ ጀግና ነሽ ወላሂ በረች ካቺ የማየውን እየሞከረኩት ነው ደግሞ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yeshiwlijetube
@yeshiwlijetube 9 ай бұрын
ዋውውውው በጣም የሚጠቅም ነገርን ነዉ ያሳየሽን እህቴ በርቼ😍😍
@YetenayetAshena-lp7ss
@YetenayetAshena-lp7ss 6 ай бұрын
ተባሰኪ
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 9 ай бұрын
ሰላም ልንቺ ይሁን ዚዚዬ ዋው ይሄንን የውበት ውህድ ውበታችንን ፋፋፋፋ የሚያደርግልንን አይነት ባይነት ጥቅማቸው ብዙ ሁሉም ይዘሻቸው የምትመጪው የውበት መጠበቂያ በቤታችን የምናዘጋጀውና ከኬሚካል የፀዳ ስለሆነ ተመራጭ ያደርገዋል ደሞ ከጥሩ ገለፃ ጋር ሼር ስለምታረጊን እናመሰግናለን ።❤❤❤❤❤
@astretube4607
@astretube4607 9 ай бұрын
ዙዙዬ ሰሌሞሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል እንኳኖ በሰላም መጣሽ ዉዴ ለፊታችን እንክብካቤ ያሳየሽን የድንች ክሬም በጣም አሪፊ ዉህድ ነዉ እናመሰግናለን በሌላ ቪድዮ እንጠብቅሻለን ❤
@chaltutusee
@chaltutusee 9 ай бұрын
Maasha Allah taabarakaala yaa Allah jabadhu wow jabdu keenyaa dhugaa mashallah baayee namati tolaa jabadhu wow ❤
@tigesttadesse1215
@tigesttadesse1215 9 ай бұрын
አሪፍ ውህድ አሪፍ የፊት እስክራፕ ነው የሰራሽልን እስኪ እሞክረዋለው ፍቴ የአርባ አመት አሮጊት መስሏል እናመሰግናለን ዚዚ በርችልን
@tigsttube5211
@tigsttube5211 9 ай бұрын
ሰላም እንካ በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ሀገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት በጣም ጎበዝ ነሽ ከምር ሳላደንቅሽ አላልፍም የምታውቁውን ለእና ለእኞ ይጠቅማልብለሽ ስለምታሰርው ውህድ በጣም አርፍ ነው በርቺ 🎉🎉🎉🎉🎉
@ማዕዶትቲዩብ
@ማዕዶትቲዩብ 9 ай бұрын
ዋውውውው ቆንጆ ይመስላል ሰላም ውድና የተከበራችሁ ቤተሰቦቼ እንደምን አላችሁ በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበረን እናመሰግናለን ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ለኛም ለህዝቦቿ ልብ ይስጠን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤
@bazawitm9092
@bazawitm9092 9 ай бұрын
ሰላም ዘበናይ ሰላምሽ ይብዛ ሩዝ ድንች ሁለቱንም በመቀቅልና በመፍጨት ምርጥ ክሬም አዘጋጅተሻል አቀባቡንም እንደፍላጎታቸው ማለትም ፊታቸው በተፈጥሮ ደረቅ ለሆነው ዘይት በቤት ውስጥ ያሉትን በመጠቀም ለምሳሌ ኮኮናት ዙይት እንድሁም ለፊት ብለው የሚጠቀሙትን ቅባት እውህዱላይ አብሮ በመቀላቀል መጠቀም እንደሚችሉ ተናግረሻል ለስላሳና ፊታቸው ርጥበት ብለውም እንድሁ ሁለቱ ውህድ ብቻ በመጠቀም መቀባት እንደሚችሉ አስረድተሻል ይመችሽ ምርጥ ክሬም ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤🎉🎉
@kaderMohammed-h3x
@kaderMohammed-h3x 4 ай бұрын
ይመችሽአለህይስጥሽ
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 7 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ዉድ
@tube20134
@tube20134 9 ай бұрын
በጣም የሚያምር ለፊታችን የሚሆን በቤት ውስጥ የሚሰሩ ግበአቶችነው ሁልግዜ እያሳየሽን ያለሽው በእውነት ዚዚ ከልብ ነው የምናመሰግነው ❤ከዚህ በፊት በሰራሽው ቪዲዮ እኔም ተጠቅሜለሁ ለውጥ አይቸበታለሁ ክበልልን
@abdiitube22
@abdiitube22 9 ай бұрын
Maashaa Allah tabarakalaa hojii garii irraa jiritaa jabadhuu baredu ko bara hoji gaarii siif hawaa jabadhuu wow sirraa jedhe dhugaa ❤❤
@kimemethiopia2731
@kimemethiopia2731 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እኛ በጣም ደህና ነን ዛሬም እንደተለመደው የድንች ፣ የሩ ዝ ማስክ ብዙ ጥቅም ያለውናአስፈላጊ የሆነ የምስክ አሰራር ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።❤❤
@Asna_tube
@Asna_tube 9 ай бұрын
Nagenyii waaqayyoo mana kaanafi haa baayatu baga Naga dhuftee maata duree kee baayee gaarii dha jaabadhu itti fufii haalumaa kaani gobezi very nice very good good
@ሁለገብሜላት2
@ሁለገብሜላት2 4 ай бұрын
ዋውውውው በጣም አሪፍ ቆይቶ 🎉❤
@AwetTube
@AwetTube 9 ай бұрын
ወዋዋዋዋ አሪፈ ነወ የኔ ወድ በረቺ ጎበዝ ነሸ ተቺላለሸ እንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሀገረችን ሰላም እንድንት ፍቅር መተሳሰብ ያደራግልን በረቺ❤❤❤❤
@EtayehuTeshager
@EtayehuTeshager 9 ай бұрын
በጣም ብዉ ነገር ካች ወስጃለሁ ተምራለሁ በተለይ የፀዉር እራሴ ደርቆ ነበር ይበጣጠስ ነበር በጣም ነዉ የጠቀመኝ በጣም አመሠግናለሁ
@tadelutube3500
@tadelutube3500 9 ай бұрын
Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte wawwwo dhugaa hojii bareda qabate dhufte jabbadhu itti cimii ❤
@booneeentertainment1175
@booneeentertainment1175 9 ай бұрын
Wowoow dhugaa baayyee baayyee namati tola hojii bareeddaa waan namatti toludha jaabadhuu zuzuyyee yenee malkam mariyam namatti tolaa ❤❤
@YohansnYatemeke
@YohansnYatemeke 9 ай бұрын
Ziziye enkuan dena metash yemitiseriyachwu negeroch mirit mirit new kalat areal betam gobez nesh berch ejochsh yibareku thank you for sharing 🙏🙏🙏
@dammeetube1
@dammeetube1 9 ай бұрын
Nagaan waaqayyoo mana kanaaf dachaan haa bayyatuu woow woow wan garii fi baredaa nuu fidee galatomii ziziyee ❤
@Ameleyilma234
@Ameleyilma234 9 ай бұрын
ዚዝዪዬ ተባረኪ ብዙ አስተማርሽን
@RomanTadele-me4ls
@RomanTadele-me4ls 7 ай бұрын
እናመሰግለን የኔ ቆንጆ
@firewotsalamon
@firewotsalamon 9 ай бұрын
Asalmalekum waramatulay wabarakatuu hunkan basalam maxashii barchii malkamii asabii noo bagaa nagahan dhuftee Qalii too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii fufii ❤❤
@AsnuTube
@AsnuTube 9 ай бұрын
Nageenyi mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte wan baredaa hojete wow wow ❤❤
@KidstGebregeyorges
@KidstGebregeyorges 9 ай бұрын
Selameshe yebeza Ziziye Enkuwane Dehena metashe Zare degemo be Abezagnawe sew yemichegerebeten ye Madiyate matefeiya ena Fitene ke Erejename yemikelalkele yeritemenet new Ejeshe yebareke Enamesegenalen ❤❤❤❤
@betidaniel2595
@betidaniel2595 9 ай бұрын
Ziziye Enkuan dehna metash endehulgizew zarem tekami ye bizu sew chiger yehonewin madyat matfya ye fit mask new yakafelshin Betam enamesegnalen ❤
@yosephtube1
@yosephtube1 9 ай бұрын
selam enekan dena mexash des ynil arif aserar new yasayshin enamsegenalen berichi❤❤
@zinuGetu7583
@zinuGetu7583 9 ай бұрын
Selam selamesh yebza zizi waww konjo nger new yasaueshe eaki yemokral. enamsgenalen wde berchlen❤❤❤
@firewotsalamon
@firewotsalamon 9 ай бұрын
Bagaa Bagaa dhuftee dhuftee too jabadhuu jabdduu tiyyaa halumaa kananii itii muddaa yaddaa garidhaa jabadhuu jabdu tiyyaa my ❤❤❤
@YENUMEDIA12
@YENUMEDIA12 9 ай бұрын
ሰለም ሰለም ለችህ ይሁን ሰለም ለገረችህን ሰለም ለሰው ልጆች በሙሉ ያደረገልን ያጌታችህን ስም ይበረዶክ አሜንንንን ወው በጠም ደሰpይለል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MasiiTubu-iq3pd
@MasiiTubu-iq3pd 9 ай бұрын
Naa gaya waqayoo isini waa waa baayatu mani kuni Akkami jituu jiraa Hudaa keessaan nii Akkami ner
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube 9 ай бұрын
Selam edet neshi selamna fkr yabzaln yewnet betam arifina kojo negeroche yzeshiln slemtmeche kelb enamesgnalen
@fioriselihom6506
@fioriselihom6506 9 ай бұрын
Geta yibarkshe yeni eht enamsgnalen ❤❤😍
@azebina20tube
@azebina20tube 8 ай бұрын
selam selam enkwan selam metashe video bemayet endet adregen madiaten ena tikur netebetabochen endet endemnatefaw yemtasayew sra betam teqami new betshe betam dese yelale layek sub arku anchem endezaw melshelgn amesegnalhu
@Azeb1
@Azeb1 9 ай бұрын
selam betseb enekan dena mexash des ymil arif aserar new enamsegenalen melekam sera ywenelesh berichi
@saadi659
@saadi659 9 ай бұрын
Jabadhuu hojiin kee heeduu namatii tolaa jabadhuu ittii fufii hojii garii siif haa ta'u cimii dalagaa bareedaa wwwwwww akkam
@Selamawit
@Selamawit 9 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ዚዚዬ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽልን ድንች እኔ ሞክሬው አላውቅም እውነት ስሩውስሪው አይለኝም ቆይ እሞክራለሁ በተለይ በዚህ ሰሞን ፊቴ ምንም አልተከባከብኩትም ጭራሽ አልተመቸኝም ተጎቶብኛል
@SenaitBekele-g3g
@SenaitBekele-g3g 4 ай бұрын
Thank you 🙏
@Ourtime-1
@Ourtime-1 9 ай бұрын
Selam wede ehetachen enkuan dehna metash arife asetmari video new berchi bezu entebkalen selam le hagerachen Ethiopia yehune❤❤
@HuleGebeMedia
@HuleGebeMedia 9 ай бұрын
ዚዚዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም በቀላሉ ራሳችንን ቆዳችንን ቤታችን በሚገኝ ግብአቶች ማሳመር እንደምንችል ስላሳየሽን ክበሪልን ውዴ እኔ ድንች ከመብላት ውጪ ለማስክ ተጠቅሜው አላውቅም የምር እሞክረዋለሁ ውዴ
@kiddycakee
@kiddycakee 9 ай бұрын
Selame Lanechi y hune Ziziye Enkuwane Dehena metashe wow le madiyate ena Fitene beden be menekebakebiya konjo new Ejeshe yebar ke selakafeleshen Enamesegenalen ❤❤❤❤
@hawa7349
@hawa7349 9 ай бұрын
እሙክርዋለሁ የኔ መልካም😊😊😊
@BezTube1627
@BezTube1627 9 ай бұрын
Ziziye Enkuan dehna metash betam tekami yehon bizu sew litekemebet yemichil ke chemical netsa yehon tiru ye fit mask new yeserashiw ke tiru geletsa ga enamesegnalen betm❤
@Mebrat2111
@Mebrat2111 9 ай бұрын
ቆንጆ ውህድ ነው ዚዚነቴ እንደኔ አይነቱ ሰነፍ ግን መስራት አይችልም የዛሬው ቀላል ነው
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 9 ай бұрын
Yene wede lene betam yemfelgew wehde naw amsgnalhu tebareki
@eskedartamru6559
@eskedartamru6559 9 ай бұрын
Cerave bentakmesh ke tataben buhala zemanya thank you 😊
@genetziguita4586
@genetziguita4586 7 ай бұрын
Amsgenalew ❤❤❤❤🎉
@MesiDaso
@MesiDaso 9 ай бұрын
Ziziye Waooo veramente sei bravissima grazie mille per aver condiviso con noi ❤ li provero anche si non le ho le macchie ❤
@muktarbeker9729
@muktarbeker9729 9 ай бұрын
ስእውነት የሰራሽው ውህድ ባይሰራም እንኳ አቀራራብሽ በራሱ መድኃኒት ነው ተበረኪ እህት።
@barcoteabenet1511
@barcoteabenet1511 9 ай бұрын
ተባረኪ እናመሠግናለን
@HiwotDagne-o6s
@HiwotDagne-o6s 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ሳሙና ምን ልጠቀም እህቴ ፊቴ ደረቅ ነው
@misrakasamenw6595
@misrakasamenw6595 9 ай бұрын
እናመሰግናለን እህት አለም
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН