No video

ማዲያት # የተለየ ከለይ ቆዳችሁ ላይ ላለ ፅድት ያረገዋል# የተሸበሸበ ተጠቀሙበት

  Рет қаралды 72,823

Elsa Beauty NT

Elsa Beauty NT

10 ай бұрын

#elsabeautynt #ethiopianskin #collagen
#ricewater
#yougurt
#turmeric

Пікірлер: 378
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
ቪዲዮ ረዘመ ብዬ የሩዙን አሰራር ቆረጬው ነው ይቅርታ ማታ አንድ የሾርባ ማንኪያ ጥሬ ሩዝ በሩብ ብርጭቅ ውሃ አሳድሬው ነው
@LISHANlT7156
@LISHANlT7156 10 ай бұрын
አትሯሯጡ. ተመቸኝ አብሶ እኔ ትመህርት ሰተሽኛል ኑሪልኝ
@selam1082
@selam1082 10 ай бұрын
Yene konjo yemewdeshi ❤ጥቅል ጓመኑን መጠቀም ከጀምርኩ 1 ወር ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ለውጥ አለኝ ሙሉ ፊቴ ነበር የተበላሸው አሁን ደስታየ ብታይ ዘርሽ ይባረክ እህቴ ከብና የስራሽውንም አጠቃቀም አለሁ በጣም ለውጥ አኝ እጆሽ ይባርክ ❤❤
@birhanayele1130
@birhanayele1130 10 ай бұрын
ጥቅሉን አልጀመርኩም ግን ውህዶቹን በ ሳምንት 2,ቀን እየተጠቀምኩ 1 ወር ሆኖኛል እግዚያቤር ይመስገን ማዲያቱ ለቆልኛል በውጤቱ በጣም ተገርሜላሁ
@wcherkosnibiret3195
@wcherkosnibiret3195 10 ай бұрын
​@@selam108212:12 12:12
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 10 ай бұрын
Hi Else is it organic turmeric we have to use?
@kongetwolde8997
@kongetwolde8997 10 ай бұрын
ኤልሰዬ ሁል ጌዜ የምታቀርቤው ምርጥ። ነው በትክክል ለሜያዳምጠው ይዋብበታል። በርችልን። ከጤና ጋር❤❤❤ ለኔ ሶሴ ሁነሻል።
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 10 ай бұрын
Thank you for sharing, sweetheart ❤
@bizualememiru7017
@bizualememiru7017 10 ай бұрын
ኤልሲ በምን እንደምገልፅሽ አላውቅም መልካም ሰው እውነቴን ነው የእኔ ማድያት ባይጠፋም አንች ለኔ አንደኛ ነሽ 👌ምክንያቱም ለሁሉም አንቺ ብቻ ነሸ በግልፅ መ ጠቀም ያለብንን የተናገርሸው ምስጋናዬ ከልብ ነው እግዚአብሄር ይርዳሽ ተልቅ ቦታ ደርስሸ እን ይሽ ማድያትን እናጠፍለን.ውጤቱንም ታያለሽ ❤️❤️❤️አመስግናለሁ!!!!
@Setna1312
@Setna1312 10 ай бұрын
ኤልስዬ አመሰግናለሁ ሁልጊዜ አንቺን ሳይሽ እበረታለሁ እኔ ማድያት እያለብኝ ሰነፍ ነኝ አንቺ ለእኛ እንደዚህ ስትደክሚ ከተቀመጥኩበት ተነስቼ መሰራት እጀምራለሁ ተባረኪ ጉለበትሽ ይባረክ ጤናሽን ይስጥሽ❤️
@Luna23official
@Luna23official 10 ай бұрын
ማንኛቸውም ውህዶች ይሄን ያህል ውጤታማ ኣይደሉም በፍፁም ማዲያት አያስለቅቁም ነገር ግን ለጊዜው ፊታችንን ፍሬሽ እና ለስለስ እንዲል ያደርገዋል። ማዲያት በውህድ በፍፁም ኣይጠፋም በስነ ስርዓቱ የፊት ቆዳ ህክምና ሐኪም ጋ ሄደን የቆዳችን ታይፕ ተመርምሮ ታውቆ መዳኒት እና ትሪትመንት እየታዘዘ በረጅም ጊዜ ህክምና እየደበዘዘ ይሄዳል ብሎም ሊጠፋ ይችላል ልክ መድሀኒቱ ሲቋረጥ ግን ቀስ በቀስ ወደነበረበት ይመለሳል። almost ለብዙዎች የእድሜ ልክ ሕክምና ነው ሚያስፈልገው ባጋጣሚ ላንዳንድ ሰው እስከመጨረሻው ሊያድነው ይችላል። በተረፈ ውሁዶች መቀባት ጥርት ያለ ፊት ላላቸው ሰዎች ያለውን ጥራት ይጠብቅላቸዋል። ትህትናሽን ግን ልዩ ነው ለዩቱዩብ ብር ብለው የማይጠቅምና የማያንፅ ነገሮች እያቀረቡ እንደሚያደርቁን ዩቲበሮች ስላይደለሽ እናመሰግናለን በርቺ።
@MandiChritian
@MandiChritian 10 ай бұрын
እኔ ግን በደንብ ለውጥእያየሁ ነዉ በእውነት በኤልሲ አባባል ''ምርጥ'' ነዉ ❤
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 9 ай бұрын
@@MandiChritian ለማዴያት?
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 9 ай бұрын
Absolutely right and the remedy is good to clean the face , but like you said cannot remove the Madate. But , she wonderful and humble lady ❤️❤️🥰
@birhanayele1130
@birhanayele1130 9 ай бұрын
እኔ ግን ለቆልኛል
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 9 ай бұрын
@@birhanayele1130 በምንድ ነው የለቀቀልሽ ማማየ እባክሽ ንገሪኝ ጥቅሉን እያፈላሁ እየጠጣሁ ነው ሁለት ወሬ አልፎ አልፎ ነጭ ሆነ ይለቅ ይሆን?
@meskeremabebe3285
@meskeremabebe3285 10 ай бұрын
ኤልስዬ መልካም ሰው ነሽ ከአሁን ሰዓት ጀምሬ የምታሳይኝን ነገር እጠቀማለሁ የኔ ብዙ ጊዜ በፀሐይ እሄዳለሁ በርግጥ sun screen እጠቀማለሁ ለራሴ ጊዜ ሰጥቼ ቆዳዬን አልንከባከብም እና የመሸብሸብ ባህሪ አለውና ይሄንን ውህደት እጠቀማለሁ የኔ እህት ኑሪልን አስተማሪያችን 🙏😘❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
ተባረኪ
@ruthelias9956
@ruthelias9956 10 ай бұрын
ኤልሲዬ እግዚአብሔር ይመስገን ማዲያቴ እየጠፋልኝ ነው ደስ ብሎኛል ጌታ ዘመንሽን ይባርከው
@tsehaybelay1051
@tsehaybelay1051 10 ай бұрын
እንዴት ነው የጠፋልሽ
@binyam781
@binyam781 10 ай бұрын
ኤልሲ የዛሬውም ልዩ፣ መፍትሔ ሰጪና እጅግ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ። በርቺልን ምርጥዋ እህታችን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@itsmeageri
@itsmeageri 10 ай бұрын
ኤልስዬ እንኳን ደና መጣሽ❤ እስካሁን ከሰራሻቸው ለኔ በጣም የጠቀመኝ በወተት እና በእርድ የሰራሽው ቪዲዮ በጣም ይለያል በተለይ ፊታችሁ ለተበላሸባችሁ ሪከመንድ አደርጋችሁለው ግዜ ወስዳችሁ ተጠቀሙት ለውጥ ታያላችሁ በአጭር ግዜ👌
@itsmeageri
@itsmeageri 9 ай бұрын
@@FatumaMuhammed-pc2eh በየቀኑ ተጠቀሚው 👍
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
ኤልሱየ ለአይን ዳር እብጠትስ እስኪ ሙሉበሙሉ የሚያጠፍ ስሪልን ❤❤❤❤❤
@user-kz2mw4bo9n
@user-kz2mw4bo9n 10 ай бұрын
ለማንኛዉም ለምትሰጭን መረጃ እናመሰግናለን እባክሽን የፀጉር እድገት የሚጠቅም ንገሪን እህቴ❤❤❤❤❤❤❤
@y.a3893
@y.a3893 10 ай бұрын
አቤት ትህትናሽ በእውነት መልካም ሰውነሽ I am practicing your videos i will tell if I get a good result,i will be your witness.
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
Thank you dear
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 6 ай бұрын
ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን ተውበሽ እንደነዋብ አድርገሻል ረጅም እድሜ ይስጥልን
@elsabeautynt
@elsabeautynt 6 ай бұрын
ገንዬ የኔ ቆንጆ
@getiyeyado420
@getiyeyado420 10 ай бұрын
እህታችን በርቺ ጥሩ ጥሩ ነገር ነው የምታቀርቢው አሰራርሸ ደስ ይላል ለእህቴ ነግሬያት ሰብስክራይብ አስደርጌያት እየሞከረች ነው የቦርጬን ከናዝሬት
@user-pb1uo5nq7o
@user-pb1uo5nq7o 10 ай бұрын
እኔም መሞከር አልተው እሱም አይለቅ ኧረ ተይኝማ አሁንሰ ሰልችቶኛን ማርያምን😂😂😂
@dejyitnutadilo4187
@dejyitnutadilo4187 10 ай бұрын
ልክ እደኔ እኔ መድሀኔት በመግዛት ብሬን ጨርሸ አሁን ደሞ ከቤት እሚዘጋጅ ነገሮችን ደሞ በርበሬ ብቻ ነው የቀረኝ😢😢😢😢😢😢
@elisaw160
@elisaw160 9 ай бұрын
እኔም ያልሞከርኩት የለኝም ሰልቸኝ ተውኩት
@user-bg7ib2nh1k
@user-bg7ib2nh1k 10 ай бұрын
አንቺ እውነተኛ ሰው ነሽ ፊትሽ ይናገራል ተባረኪ ❤
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 8 ай бұрын
ሰላም ኤልሲዬ ይሄንን ስትሰሪ ኢትዮጵያ ነበርኩኝ ያው የኔቶርኩ ጉዳይ እንኳን ለይቱብ ለሰላምታ አይሆንም እና ኤልሲዬ የኔ ፊት ወዛማም ደረቅም አይደለም እና ያለሁበት አገር በጣም ይሞቃል እሱም ብቻ ሳይሆን በጣም ያልበኛል እና ሰን እስክሪን ፓርማሲ የፊቴን አይነት ነግሬቸው የሰጡኝ ሰን እስክሪን ስቀባው እንደ ፌሬንላቨሊ ፊቴ ላይ ነጭ እየሆነ አሎደድኩትም ስራዬም የምግብ ማሞቂያ ሂተር ስር ነው ሙቀቱ ፊቴን ያገኘዋል ይሄንን ትሬትመንት ማታ ማታ እጀምራለሁ ግን ኤልሲዬ እባክሽ ስቀባው ፊቴላይ ነጭ የማይሆን ሰን እስክሪንስ ስሙን ፃፊልኝ የኔ ውድ መልካም እህቴ እባክሽ በትረፈ በጣም አመሰግንሻለሁ ስለ ሁሉም ነገር ኤልሲዬ ልኡል እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠሽቅሽ ከክፉ ሁሉ ይሰውርሽ ኤልሲዬ ❤❤❤
@MakeyaSaraj-kp2zw
@MakeyaSaraj-kp2zw 8 ай бұрын
እኔም አዳች ፊቴ ጉምይመስላል ደግሞም አይኔያለቅሳል ምንአይነት ሰንስክሪ እምጠቀም ገራገብቶኛል
@serichdege3027
@serichdege3027 8 ай бұрын
ኤሌሰዬ በጣም ጥሩ ሰው ነሽ በርችልን ማዴያትን እናጠፋዋለን
@jirruhabte
@jirruhabte 10 ай бұрын
ኤልስዬ የኔ ጸባይ ሰናይ ሱሴ ነሽ በጣም እድሜ ከጤና ፈጣሪ ያድልሽ ዘመንሽ ይባረክ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
ተባረኪ
@user-wg9ek9dm6f
@user-wg9ek9dm6f 9 ай бұрын
በርች ኢልሳየ ሁሉም ጥሩነው የምታቀርቤው ጠቃሜነው❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethioasterslifestyle9645
@ethioasterslifestyle9645 10 ай бұрын
Hey Elsa you always remind us to take ourselves while very important. I can’t wait until this channel to get 100k ❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
You're the best! Thank you dear
@marteyateshome7827
@marteyateshome7827 10 ай бұрын
ሼ እና ላይክ ያንስሻል ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ኤልሲዬ😊
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 10 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ኤልሲ
@Esrom-iv6ww
@Esrom-iv6ww 2 ай бұрын
የኔ መልካም ሴት ተባረኪ ♥️♥️♥️ማድያቴ እንደሚጠፋልኝ ተስፋ አደርጋለው 🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
ይጠፋል
@WorkaferahuBekele
@WorkaferahuBekele 10 ай бұрын
ስንት ምሊዬን ነገር ነው ፊት ላይ apply የምሆነው??
@user-yu2zi4rd3n
@user-yu2zi4rd3n 10 ай бұрын
Aneche betame melkame sate neshi tebareke
@senaitkelemework2034
@senaitkelemework2034 10 ай бұрын
My dear sister Elsi, i appreciate your help with the treatment to get rid of blemishes. BUT i have a question for you how do you know that it works %100 if you have no blemishes (madiyat)??
@lemlemtenkolu9961
@lemlemtenkolu9961 10 ай бұрын
የግድ ማድያት መኖር የለበትም ቅን መሆን ብቻ ነው የሚጠበቅብሽ በመጀመሪያ የምትናገረውን አዳምጪ ሰርች አድርጋለች ታነባለች ከዛ ደግሞ በራሷ ላይ ሞክራ ለተቸገረ ታሳያለች ይሄ ነው መልሱ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
@senaitkelemework2034
@senaitkelemework2034 10 ай бұрын
@lemlemtenkolu9961 I was asking her a simple question, not you . She can speak herself.
@kalabebe4402
@kalabebe4402 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ !እኔ ጥቅል ጎመኑን መጀመር ፈልጌ ነበር ግን ታይሮይድ ስላለብኝ ፈራሁ እስኪ ይህንን እጠቀማለሁ ማዲያት አስቸግሮኛል
@AA-ln2fk
@AA-ln2fk 10 ай бұрын
ኤልሲ እንኳን ደህና መጣሽ ቀላል treatment ነው አሁን እሩዙን ለነገ እዘፈዝፋለሁ:: ሁልጊዜ እኔ ማድያት የለብኝም ስትይ እሰማሻለሁ ያንች ፊት የኛ ማሳያ ሆኖ እንዴት እንቺ ላይ ይወጣል ይሄ ሁሉ treatment እየተደረገበት እንዲያውም ክቀን ቀን በጣም እያማረበት ነው የሄደው ስለሁሉም ተባረኪ:
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@user-er2tm9gi4o
@user-er2tm9gi4o 8 ай бұрын
,ኤልሲ እናመሰግናለን ኑሪልን አህቴ
@efratagetachaw478
@efratagetachaw478 10 ай бұрын
የጥቅል ጎመኑ በጣም ለውጥ አለው ያልጀመራችሁ ጀምሩ የእውነት ኣትሰልቹ ሌላ ደሞ ለውጥ የለውም ብላችሁ አትተው አትደበላልቁ ቢያንስ ለ3 ወር ያለ ማቃረጥ ተጠቀሙ ሁሉን አትሞክሩ እኔ ጥቅል ጎመኑና የቡና ማክሱ ለውጥ አምጥቶልኛል በጣም
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 10 ай бұрын
በናትሽ እኔ ጥቅል ጎመኑ ስጠጣ እራሴን እያመመኝ ነው
@nooramohammad4499
@nooramohammad4499 10 ай бұрын
እኔ አንድ ወር ተጠቀምኩት ልውጥ የለውም ምን ላድርግ ተጨማሪ?
@jemilamhammed4806
@jemilamhammed4806 9 ай бұрын
@@melatberhanu9149 መጀመሬያ ያማል እየቆየ ሲሄድ ይተውሻል እንዳትተይው
@kaleabworku-y8x
@kaleabworku-y8x 4 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ልሞክር
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 күн бұрын
አዎ አመሰግናለሁ
@miminigussie4971
@miminigussie4971 10 ай бұрын
ኤልሳዬ የኔ ቆንጆ ዛሬ ሳይመቸኝ ገና አሁን ነዉ እያየሁሽ ያለሁት። በጣም ልዩ ነዉ የዛሬዉ እጠቀመዋለሁ። አመሰግናለሁ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
ተባረኪ
@birtukanmuraga4971
@birtukanmuraga4971 10 ай бұрын
ተባረኪ እህታችን አንቺን መከታተል ከጀመርኩ ብዙ ለውጥ አይቻለሁ የፊቴን ለውጥ ምክንያት ሆነሻል ደሞ ሙሉ በሙሉ ጠፍቶልኝ እመሰክራለሁ ያሰየሽኝ ሁሉ ሳልሰለች እሰራለሁ እወድሻለሁ እህቴ❤❤
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 10 ай бұрын
በምን ጠፋልሽ??
@FelekuJemaneh
@FelekuJemaneh 3 ай бұрын
Thanks!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 3 ай бұрын
Welcome!
@marigoldan1
@marigoldan1 10 ай бұрын
Thanks for sharing Elsi. I'm trying it and the result is astonishing
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
Wonderful!
@hanimisganaw
@hanimisganaw 10 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ እህቴ ፊቶ በጣም ጠቆረ ጠቆረ ሰልሽ በጣም የሚሰፈራ ልጥፍ ያለ ነገር ብዙ ሀኪም ቤት ሄደች ግን አንዴ ሆርሞን ይሎታል ብዙ መዳኒት ተጠቀመች ግን ለዉጥ የላትም እባክሽ የምታዉቂዉ ነገር ካለሽ በጣም እየተሳቀቀች ነዉ ከቤት ሁሉ መዉጣት
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
የጥቅል ጎመን ሞክሪው
@MeaziHaile
@MeaziHaile 2 ай бұрын
ኤልሲ ምርጥ!
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@asmara3973
@asmara3973 10 ай бұрын
❤ስላም እህቴ በውነት ነው እምልሺ እምትስሪው ማክሥ በጣም ያምራል ለውጥም አግቸበት አለሁ ግን አረብ አገር ብዙ እርድ ነው ያለው ለፊት እሜሁነው ን ቀረብ አርገሺ ብታሳይን ❤❤
@user-mn3qc8vz9q
@user-mn3qc8vz9q 10 ай бұрын
ኤልሲ በጣም እናመሰግንሻለን።
@adiseberihun4603
@adiseberihun4603 10 ай бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ኤልሲየ በጣም ማዳት አስቸግሮኛል እንዴት አድርጌ ላጥፋዉ ያልተጠቀምኩት ነገር የለኝም ግን አልጠፋልኝ አለ
@selmonkemal2423
@selmonkemal2423 10 ай бұрын
የምታሳይን ነገርሁሉ አሪፍ ነው እኔ ምለው አንድን ውህድ ብቻ ነው ወይስ ሁሉንም ሳምንቱን ሙሉ የተለያየ ቀን እንጠቀም ግራ ገባሥኝ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ
@user-pz4rp7yr4b
@user-pz4rp7yr4b 10 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ኤልየ እሚገርምሽ ለማዲያት ከሰራሽው ውጭ እርጎና እርድ አዳዴ ማር ጨምሬ እጠቀማለው እና በጣም ጥሩ ነው ውዴ
@Azeb-gh8if
@Azeb-gh8if 10 ай бұрын
እናመሰግናለን እራጋታሽ ቅንነትሽ አሁንም ይብዛልሽ
@meseretshewaye885
@meseretshewaye885 10 ай бұрын
ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛልሽ እህቴ
@MdAhmed-ns2nv
@MdAhmed-ns2nv 10 ай бұрын
Hita betam inamesginalen
@HamctMcsfn
@HamctMcsfn 10 ай бұрын
ይገርምሻል በጣም ብዙ ግዜ ክሪም። እጠቀም ነበር ልክ ያንቺ ያልሸውን ሰምቼ የምቀባውን ነገር ሁሉ ጥዬ ያልሸውን ጥቅል ጎመን እሩዝ ድንች የተፈቀፈቀ በውሀው ወተት አድርጌ መጠቀም ጀምሪያለው መጀመሪያ ክሪምን ሰተው በጣም ነበር ፊቴ የጠቆረው አውን ግን እድሜ ላንቺ ያልሸው እየተጠቀምኩ ነው በጣም ለውጥ አለኝ አውን ላይ ሳሙና ቪታምን ልጠቀም ወይሰ እንዲው ልቀጠል ምንም አልጠቀም ምን ትይኛለሸ
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 10 ай бұрын
ምንድነው የተጠቀምሽፕሊስ ውእድን ንገሪኝ
@HamctMcsfn
@HamctMcsfn 10 ай бұрын
እኔ የተጠቀምኩት በቀን አንድ ግዜ ኤልሰዬ እንዳለችው መጀመርሪያ ጥቅል ጎመን በቀን አንድ ግዜ መጠጣት ከዛ ፊቴ ወዛም ሰለሆነ የተፈጨ እሩዝ ድቄቱን አንድ ማንኪያ ከዛ ደሞ ድንች አንድ ፈቅፍቄ በውሀው እሩዙን መበጥበጥ ከዛ ትንሸ ወተት ነው ይገርምሻል ትልቅ ለውጥ ነው እድሜ እና ጤና ይሰጣት ኤልሰዬ
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 10 ай бұрын
@@HamctMcsfn Eshi ema እኔም እሞክረዋለው በክሬም ምንም ለውጥ የለውም ማዲያት የለኝም ግን ጥቆቁር አለብኝ❤️🙏🙏🙏🙏
@MandiChritian
@MandiChritian 10 ай бұрын
ስራሽም አንቺም ምርጥ ናችሁ ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-ze5ic8by1l
@user-ze5ic8by1l 10 ай бұрын
ቀሽርአይሆንምእዴንገሪኝ
@rablayesuf2629
@rablayesuf2629 10 ай бұрын
ዉነትዉ ምርጥሰዉ እናመሠግናለን የኔቆጆ
@user-rq8kg1lt5u
@user-rq8kg1lt5u 10 ай бұрын
እኔ ማዲያት ተለብኝም ግን አፍንጫ አካባቢ ነጭ ነጭ ነው ያለብኝ
@medinamuhammed4532
@medinamuhammed4532 10 ай бұрын
እሩዙንእደትነዉየሚሰናዳዉ፣፣
@marinaer12
@marinaer12 10 ай бұрын
ምነው video መብራት በዛበት ዓይን ይጎዳል ኤልስየ አስቢበት በጣም ነው የምወድሽ ❤️🙏🏼
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
አዲስ ካሜራ አጀስት ማረግ እስከምለምድ ነው ይቅርታ
@user-wc7ye9yl3s
@user-wc7ye9yl3s 4 ай бұрын
Betam ameseginalehu! Gin 1 tiyake alegn hulunim nw yemitekimew ?
@matahaileslassie3799
@matahaileslassie3799 10 ай бұрын
ኤልስዬ ተባረኪ እኔ እንግዲህ ሰነፍ ነበርኩ አሁን ግን አንቺን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ አየጀመርኩነውነ
@mestawotbekele3690
@mestawotbekele3690 10 ай бұрын
የትኛው ነው ማዲያት የሚያጠፋው ብዙ ትሪትመንቶችን ለማዲያት ተሰርተዋል !!!
@tizitabiyafers1404
@tizitabiyafers1404 10 ай бұрын
ፀጉርሽ ሲያምር እኔ እስካሁን የአብሹን ነዉ የምጠቀመዉ እግዚአብሔር ይስጥሽ
@sarasolomon9121
@sarasolomon9121 10 ай бұрын
ኤሊሲዬ የኔ ትሁት Roc አማዞን ላይ ኦርደር አድርጌ ሁለት ቀኔ ነው ለውጥ አለው እግዚአብሔር ይስጥልን የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ውዴ🥰🥰😍💞💞❤️❤️💞
@adomaygenet
@adomaygenet 10 ай бұрын
Selam lamnchi yihun, erdi sikeba fitelayi yale dimik yilal, baza mikiniyat akomikut min timekrignalesh?
@HelenTsigu-yg3qx
@HelenTsigu-yg3qx 10 ай бұрын
Yene konjo Egzihaber abizeto yebarekish tebarek ❤❤🙏🙏❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
AMEN
@bezaayalew4408
@bezaayalew4408 7 ай бұрын
Mn aynet erd entekem lemadiyat ergign
@lenalenba491
@lenalenba491 10 ай бұрын
የቀቀልነውን እሩዝ ውሃ ነው ውይስ ዘፍዝፈነው በሩዙ ውሃ ነው ውይ ኤልሲ እባክሽን ግልፅ እድርጊልን?
@kediroumerhusen3852
@kediroumerhusen3852 10 ай бұрын
አወ እህት አንድ ሾርባ ማንኪያ አንድ ብርጭቆ ውሀ አድርጋችሁ አሳድሩት አለች አይቀቀልም
@haimyhabte1680
@haimyhabte1680 10 ай бұрын
Tebarek elsi 1 month ሊሆነኝ ነው ከጀመርኩ ጥቅል ጎመኑንም የቡናውንም እርድ ደሞ በወተት የሰራሽውን በጣም ለውጥ አለኝ በየቀኑ ነው የምጠቀመው ሱስ ሆኖብኝ መዳኒት የረሳሁ እየመሰለኝ 😄 ለውጥ አለኝ ደስ ብሎኛል
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
በርቺ ጎበዝ
@fanayetesfaye9142
@fanayetesfaye9142 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ለምንድነው ሁልጊዜ sunscreen የሚያስፈልገን እንዲሁ መውጣት አይቻልም?
@senaithailu5415
@senaithailu5415 10 ай бұрын
ኤሊሲ ሰላም ለአንቺ ይሁን ጥሬ ሩዝ ተዘፍዝፎ ነው ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው።
@samiradawud2376
@samiradawud2376 10 ай бұрын
እኔም ጥያቄ ነው
@BayouchBayouch
@BayouchBayouch 10 ай бұрын
አወ ጥሬ እሩዝ ተዘፍዝፎ ነው
@user-oq1ub1hg3p
@user-oq1ub1hg3p 6 ай бұрын
እናመሠግናለን
@user-im8jd5sw3v
@user-im8jd5sw3v 10 ай бұрын
እናመሰግናለን እርድ ሲቆላ ሀይሉ ይጨምራል እሚባለው እውነት ነው ወይ?
@tgistlove5653
@tgistlove5653 10 ай бұрын
እኤልስዬ እግዚአብሔር ኧረ ጅም እድሜና ጤና ይስጥሺ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
አሜን
@haset255
@haset255 10 ай бұрын
እሺ እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-pz7ie3ui6j
@user-pz7ie3ui6j 8 ай бұрын
Elsiye ebakshe altefa alg yetkle gomenun eytetaw 3 wer molag mnem lewt yelwem
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልስዬ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
ተባረኪ
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ በርች❤
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 10 ай бұрын
ብርቱካን መስዬ ከናቴ ቤት ወጥቼ እሄዉ አፈርፋሮ መስዬ ልሄድ ነዉ 😢
@emano5974
@emano5974 10 ай бұрын
ሁላችንንም ነን ተስፍ አንቆርጥም
@hanaeshete5099
@hanaeshete5099 10 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ አመሰግናለው
@user-hu8po2hi4d
@user-hu8po2hi4d 2 ай бұрын
የኔ፡ውድ።በጣምቀይነበርኩ፡አሁንጠቆርኩ፡ለዚህመፍቴውምንድነወው።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 ай бұрын
እሺ
@Mimimazi
@Mimimazi 10 ай бұрын
ኢልሰዬ ጥቆቁረ ነገሩ አልጠፋ አለኝ ግን ፊቴ ንፀህ ነወ ግንባሬ ተሰተካከል እድሜ ላንቸ.በቅንድቤ መካከል ያለው ቆጠሩ እድሜን ተልቅ አደረገወ
@seblewongelasrat5785
@seblewongelasrat5785 4 ай бұрын
wow tebareki yene konjo❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
Amen
@user-jf3om4dt5i
@user-jf3om4dt5i 4 ай бұрын
ኤልሲ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@TayeheAbaynhe
@TayeheAbaynhe 10 ай бұрын
❤❤yeni wed hole gezi yemtsehew temhert tekami new amsgnalew
@fitsumhaile5052
@fitsumhaile5052 10 ай бұрын
ማር በእርድ ለፊቴ ትልቅ ለውጥ ነው ያመጣልኝ ኤልሲ አመሰግናለው በዬገርትም እሞክረዋለው
@user-hc7hs1nd7d
@user-hc7hs1nd7d Ай бұрын
አረብ ሀገር የለው እርድ ኦርጅናል አይደለም እንዴት ነው ምንጠቀመው እህት
@zabibakonjo.5471
@zabibakonjo.5471 10 ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@melkamwolde3689
@melkamwolde3689 10 ай бұрын
እኔ የምልሽ ኤልሲ ሁሉም ነገር ነገር ነው መጠቀም ያለብን ለፊታች ይሄም ይጠቅማል ይሄም ካልሸን አንዱን ትተን አንዱን መተው አለብ ማለብን ማለት ነው አልገባኝም ኤልሲ እኔ ግን ድንቹን ገና እየሞከርኩት ነው ግን ያጠራኛል ኤልሲ በገጠመኝ ነውየጠቆረብ አጥብቄ የጠየኩሽ እህቴ ግን መልስ እጠብቃሐሁ ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
መልሱ በቪዲዮ ላይ አለ
@SebleGizachew
@SebleGizachew 10 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው ለኖርማል ፌት የሚሆን ከሬም የምገዛው ብትነግሪኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
ROC ወደዋለሁ
@alarifabdu8079
@alarifabdu8079 8 ай бұрын
thank you
@user-tn8ej2uc3j
@user-tn8ej2uc3j 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ሰሞኑንጀምሬአለው
@MuluneshAyichew
@MuluneshAyichew Ай бұрын
ኤልስየ Roc ሰንስክ አጣሁ እንደዚህ ጥቅሙንማ ባዉቅ ነሮ ከኢትዮጵያ አመጣ ነበር ትሪትመንቱን ታጥቤ መተዉ ነዉ የሆነብኝ ሌላ ነገር መቀባት ስለማይመቼኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 29 күн бұрын
ኢትዮጵያ አለ እንዴ???
@maryammariam9199
@maryammariam9199 10 ай бұрын
Yene mar betam new ye mwodish❤❤❤❤❤❤❤❤
@martasafa7325
@martasafa7325 4 ай бұрын
💕💕💕
@amefke2069
@amefke2069 9 ай бұрын
የኔ ምርጥ
@fatemaawel214
@fatemaawel214 7 ай бұрын
የኔ እህት እሰቲ ምሲሌ ሁኚኚ ብለቀልኚ ❤❤❤❤
@ewnet4866
@ewnet4866 10 ай бұрын
Very nice thank you 👏🏾👏🏾👏🏾👍🏾👍🏾👍🏾
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
You are so welcome!
@user-om3ys9ii5s
@user-om3ys9ii5s 8 ай бұрын
Elsye ye migibi yihonal
@alem5097
@alem5097 10 ай бұрын
ምነእርጎ. አይስማማኝም. በምን. ለመጠቀም. መቸም. ኮከናት. ሶፕሽና. ራኩ. እንዴት. እንደጠቀመኝ. ተባረኪ. ችግሩ. ራኩ. ተቀየረብኝ. ተቀየረ. ወይ. እርዱን. አርጎ. ሰለማይስለማማኝ. በምንልጠቀም
@user-vm8gh1eq7w
@user-vm8gh1eq7w 10 ай бұрын
Elsi tebareki yehew suse honeshal yene ken amesgnalew lewetem eyayew new fite lay🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
AMEN
@ethioeritrea4693
@ethioeritrea4693 4 ай бұрын
ለምንድነዉ ግን እስከዛሬ ያላወኩሽ እህቴ ተባረኪልኝ ሰሞኑን እንዳወኩሽ ብዙ ቪዲዬችሽን ተመልክቻለሁ በእዉቀት የተሰሩ መሆናቸዉን ተገንዝቢያለሁ በብዙም ተጠቅሜአለሁ ትህትናሽ ደግሞ አይወሰድብሽ ,,,, ለማድያት የጥቅልል ጎመን ዉሃዉን መጠጣት ከጀመርኩ ሳምንት ሆኖኛል ለዉጥ ሲኖረኝ አሳዉቅሻለሁ ,,,, ቅዳሜ በቀጥታ ስርጭት የምትገኝዉ የት ነዉ ???
@elsabeautynt
@elsabeautynt 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ቅዳሜ በቀጥታ LIVE ማለቴ በቀጥታ አስተልፋለሁ ሁሌ ቅዳሜ
@ethioeritrea4693
@ethioeritrea4693 4 ай бұрын
@@elsabeautynt አመሰግናለዉ 🙏🏾
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 10 ай бұрын
እውነት ነው እኔም ከዚህ በፊት ተጠቅሜው አውቃለው ለውጡ የሌለ ነው የሩዝ ውሀው እርዱ ደሞ ኢትዮጵያ ስንሔድ የሚያጠቁረን ፀሀይ እራሱ እርድ የምንጠቀም ከሆነ ቆዳችን እንዳማረበት ነው የምንመለሰው
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
Tgዬ good to see you dear, thank you
@letemariamabadi6909
@letemariamabadi6909 10 ай бұрын
Hi Elsi Tikle gomenu eyetekemku new gin kemadyatu zuria kodaye nech hone min largew lakum leketl
@hayatotahir3068
@hayatotahir3068 10 ай бұрын
ሰላም እህት አይን ስር ላበጠ መፍትሄ ካለሽ እዳታልፊኝ ????
@janatito
@janatito 10 ай бұрын
Hi else what time I drink cabbage water?
@fatemaawel214
@fatemaawel214 7 ай бұрын
የኔዉደ እህት እንደለቀኚ ዱአ አደርጊልኚ ወላሂ በጣም ነዉ ያሰቸገርኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ለሁሉም ጊዜ አለው ይጠፋል
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 10 ай бұрын
እናመስግናለን እህት
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 10 ай бұрын
ተባረኪ❤
ማዲያት ሳናጠፋው የትም መሔድ የለም በርቱ
12:11
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 44 МЛН
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 13 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН