ለፊት ጥራት እርድ ከድሮም የተመሰከረለት‼️ 3 ተአምረኛ የአርድ ውህድ አዘገጃጀቶች‼️ | EthioElsy | Ethiopian

  Рет қаралды 260,499

EthioElsy LifeStyle

EthioElsy LifeStyle

Күн бұрын

Пікірлер: 550
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
ውዶችዬ የከበረ ሰላምታዬን በያላችሁበት እያደረስኩ 🙏የተጠቀምኩት Shea Better 👉Betty’s African Shea Better ነው ስልኩአ 👉0911 038209 A.A በጣም ተስማምቶኛል የሱአ የሺአ በተር ሽታ የለውም ቆዳ በጣም ያስውባል 👉ሌላው የቡናው ውህድ ለሰውነቴ አንደኛ ነው ለፊቴ እና ለአንገቴ ግን እርዱ በሺአ በተሩ የመጨረሻ ወድጄዋለሁ 👉ፊቴን ያፀዳሁበት ቅባት ሊንክ 👉EMMA Hardie 👉 ተባረኩልኝ🙏
@selenahaile1027
@selenahaile1027 Жыл бұрын
አልስዬ እናመሰግናለን የኔ ፍቅር ❤❤❤
@kooyeboo543
@kooyeboo543 Жыл бұрын
Shea Better UK endet magnet enchelalen?
@melkamelka23
@melkamelka23 Жыл бұрын
የኔዎውድቆጆጥያቂጥይቅሽአልመለሽልኝም ??በትረፍቆጆነውበረች
@saronabi1387
@saronabi1387 Жыл бұрын
Where is the link elsi please
@roottekele4269
@roottekele4269 Жыл бұрын
ኤሊሲ እንዴት ነሽ እርድ ቅመም ያልተቀላቀለበት የት አገኘሽ ሊንክ ካለሽ
@Salem-y1b
@Salem-y1b 8 ай бұрын
በጣም ደስ ቲያለሽ ተባረኪ በተጨማሪ እርድ በእርጎ መጠቀም ቆዳን ይወጥራል አሪፍ ነው
@abyssiniangirl861
@abyssiniangirl861 Жыл бұрын
እኔ እርድ ፣ማር፣ የእንቁላል አስኳል ምጠቀመው በቃ በጣም ምርጥ ነው የምን ሜካፕ ከዛ በኃላ ፏፏፏፏ ብልጭ ነው
@almazali4784
@almazali4784 Жыл бұрын
👍👍
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 Жыл бұрын
Is “ered” turmeric or curry?
@fikir8364
@fikir8364 Жыл бұрын
@@alganeshbahre8598 tumeric
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Tumeric for skin አደራ 🙏♥️🙏
@abyssiniangirl861
@abyssiniangirl861 Жыл бұрын
@@alganeshbahre8598 i'm always use tumeric .the one you said curry i don't know about that powder
@BurtakanNiguse
@BurtakanNiguse 5 ай бұрын
ኤልስዬ እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ውጤት አለው
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Жыл бұрын
ኤልሲ እርድ እርጎ ማር ዋው ነው ሞክሪው ከፆም ቦሀላ
@aynadistemesgengebru8983
@aynadistemesgengebru8983 Жыл бұрын
With Yogurt is the best for my skin.
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
ኤልሲዬ እናመሰግናለን በወተት ደግሞ ከምልሽ በላይ ውጤት አይቼበታለው
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
እኔ የምጠቀመዉ 1. የእንቁላል ዉሀዉ ፓርት፣ ከማር ጋር 2. እሬት፣እርድ፣ማር፣ አንድላይ እጠቀማለዉ 3.የብርቱካን ልጣጭ ደርቆ ተፈጭቶ፣ሬት፣እርድ፣ማር 4. oat meal powder ወይም rice powder፣እርድ፣ማር፣ግማሽ ማንኪያ ሎሚ፣almond oil. ከነዚዉስጥ ያገኘሁትን እሰራለዉ። በቡናና ሺያበተር ሞክሬ አላቅም እሞክረዋለዉ
@saratessema9064
@saratessema9064 Жыл бұрын
Thank you Sista! I'll try the one with honey.
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 Жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣም ነው የማከብርሽ አእኔ ትላንት ቆንጆ ሹሩባ ተሰርቻለሁ
@tegistbale9574
@tegistbale9574 Жыл бұрын
ኤልስዬ እንዴት ነሽ እርድ በማርና በእርጎ እጠቀማለሁ አልፎ አልፎ ጉስቁል ስል ታድያ ያንን ያደረኩ ቀን ጠዋት ፊቴ ተይ !!!!ስለ ቡና ከዚህም በፊት ብለሻል አንድም ጥራቱን አንድም የሀገራችንን ምርት ለመጠቀም እና ኤልስዬ በተለይ አንድ አንዴ ስታፈይው ቤት የሚያገማ ቡና አለ እኔ ቡናዎችን ለማየት በምቀያይርበት ግዜ ባየሁት የቡና የተለያየ ጠረን ቡና ጠላሁ ።እና ትክክል ነሽ ያገራችንን እንኳ ባናገኝ ቡናን በደንብ መምረጥ ያስፈልጋል
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Tegistye በጣም ይቀላቅላሉ በተለያየ የቡና ፋብሪካ ነው ያየሁት የሚቀላቅሉበትም ምክንያት አለው ለጣእሙ ሲባል ነው ያልተቀላቀለ ቡና አለ ግን ወደድ ይላል ማሬ 🙏♥️🙏
@mimebeza3240
@mimebeza3240 Жыл бұрын
እኔ ቆፍጣና ወኔ ያላት ሴት ታኮራኛለች ኤልሲ በጣም አክብርሻለው በርቺ ውዴ
@obesaalemetshay9591
@obesaalemetshay9591 Жыл бұрын
እርጎ ማር እና እርድ 👌🏻👌🏻👌🏻
@vibes9887
@vibes9887 Жыл бұрын
ማሬ እርዱ የተፈጨዉ ገበያ የሚሸጠዉ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 Жыл бұрын
ቡናውን በማር ተጠቅሜ በጣም ቆጆ ነው
@WoyinshetShikur
@WoyinshetShikur 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልስዬ በርቺ
@TsionAsheber-nm4km
@TsionAsheber-nm4km 10 ай бұрын
ኤልሲዬ Shea butter የት ልናገኝ እንችላለን ? - በተፈጥሮ ቅቤ ብናደርገውስ አይቻልም ?
@zeritumoges1600
@zeritumoges1600 9 ай бұрын
መርካቶ
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 Жыл бұрын
የተጠቀምሸው እርድ ለምግብ የምንጠቀመውን ነው ወይሰ ለፊት የሚዘጋጅ አለ
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 Жыл бұрын
የምግቡ ባይሆን ይመርጣል እኔ አንኳሩ ገዝቼ ፈጨሁኝ
@asterisayas8522
@asterisayas8522 Жыл бұрын
የምግብ ባይሆን የመረጣል
@yetemgirma7653
@yetemgirma7653 Жыл бұрын
ኤልሲ እሬቱ ወር ሲቆይ ችግር አይፈጥርም? የማሩን እና የሺአ በተሩን በደንብ አውቀዋለሁ በጣም ቆንጆ ነው
@mierafsolomon3612
@mierafsolomon3612 Жыл бұрын
ኤልስዬ በጣም ነዉ እማመሰግንሽ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩብሽ ኑሪልኝ
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 Жыл бұрын
ኤልሲዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይመሰገን።
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Жыл бұрын
Ergo ,enikulal ,Eridii betam arif newu👍😘
@lemlemhagezom4173
@lemlemhagezom4173 Жыл бұрын
Yemigib erid new yemihonew
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 Жыл бұрын
Can’t wait to try this amazing thank you for sharing. God bless
@bettytegene7568
@bettytegene7568 Жыл бұрын
Many Many Thanks for using our product . Betty's African Shea Butter always the best!!!
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
Absolutely yes thank you Bettye 🙏♥️🙏
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
ወይ ኤልስዬ አንድ ኪሎ ጤፍ 80 ብር እየተሸጠ ሕዝቤ ጨልሎአል ውዴ
@zeitunaabdulshikur3628
@zeitunaabdulshikur3628 Жыл бұрын
ስለምትሰጪን ሀሳብ በጣም አመሰግናለሁ እና አንድ ጥያቄ አለኝ እርዱ ከየት እናገኛለን?
@yeneworkzeleke5568
@yeneworkzeleke5568 7 ай бұрын
ስላም ላንቺ እና ለቤተስብሽ ይሁን እባክሽ አይኔ ስር ቆዳዬ እየሳሳብኝ ነው ምን መፍትሔ አለ
@heluta3878
@heluta3878 6 ай бұрын
ስወድሽ ኤልሲዬ የሴቶችን ሂወት ነው ምታቀይው 🙏😍😍😍 እኔ ፊቴ ትንሽ ወዝ አለው እና በማር ብጠቀመው ይጠቅመኛል አይደል
@GdfHbv
@GdfHbv 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GdfHbv
@GdfHbv 4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@TsegeredaNegus
@TsegeredaNegus Жыл бұрын
ሽያበተር ምንድነው
@bezikonjo2618
@bezikonjo2618 Жыл бұрын
ኤልሲ ሁሌም እጠይቅሻለው ምላሽሽ ዝምታ ነው ዛሬም በድጋሚ ልጠይቅሽ ፊትሽ ላይ ያለውን ማድያት ምትደብቂበትን ፋውንዴሽን ወይም ሜካፕ ስሙን ወይም ሊንኩን ብትጺፊልኝ ምናለበት እንቅልፌን ሰውቼ ነው የማይሽ ስለምወድሽ :: የማዳም ቤት ስራ ጉንጬ አካባቢ ማድያት ሸልሞኛል ለፈጣን ምላሽስ አመሰግንሻለው💕
@Ethiobete
@Ethiobete Жыл бұрын
I believe it is called studio fix powder by mac.
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jpacZGZreJtqrZI እዚህ ቪድዮ ላይ በደንብ አሳይቻለሁ ማሬ Mac ፖውደር እና ሌላው ኮሬክተር የMAC ነው የምጠቀመው ማሬ 🙏♥️🙏
@bezikonjo2618
@bezikonjo2618 Жыл бұрын
@@ethioelsylifestyle9486 አመሰግናለው ኤልስዬ የዘውትር ተከታታይሽ ካለሁበት🙏
@fanaethiopia6465
@fanaethiopia6465 Жыл бұрын
ኤልሲ እባክሽ ወይባ ጢስ እቤት መስራት አንዴት እንደሚቻል አሳይን❤❤
@easypc8806
@easypc8806 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@alem5097
@alem5097 Жыл бұрын
እባክሽ. ኤልሲ ንፁህ. እርድ. ከየት. አገኛለሁየትኛውን. አምኖ. መግዛት. ይቻላል
@ZeharaSeid-l8v
@ZeharaSeid-l8v Жыл бұрын
ሡበር ማርኪት አለ ፍሬሹ እሡን ገዝተሽ አጥበሽ ፈቅፍቀሽ ካደረቅሽ ቡሀል ፍጭዉ ላም አዲርገሽ በማጥለያ ነፍተሽ ማሥቀመጥ ነዉ ከዛ መጠቀም ማአጠርም ታገኛለሽ ዱቄቱን
@መሲጓልራያ
@መሲጓልራያ Жыл бұрын
ኤሊሲ እናመሰግናለን ውዴ ተባረኪ
@ameleworkadmasu820
@ameleworkadmasu820 9 ай бұрын
በናትሽ በእግዛብሔ ላስቸግርሽ ፀጉርሽ የምትቀቢው ሒና ቀለም የት አገኘዋለሁ በናትሽ በጣም ከማከብራቸው ሰወች አንዷ ነሽ እወድሻለሁ እባክሽ ተባበሪኝ
@Alemye777
@Alemye777 8 ай бұрын
እርድ ፊቴ ላይ ይቀራል:እሱን ለማስለቀቅ በጣም ስለምታጠበው ፊቴ ይበላሻል 🥲
@emuemuti4681
@emuemuti4681 Жыл бұрын
ሰላም እህቴ በዘየትዘይቱን መጠቀም አችልም
@annanmuse7380
@annanmuse7380 Жыл бұрын
እርድ,በእርጎ በታም,አሪፍ,ነው
@ibelongs.tojesus6439
@ibelongs.tojesus6439 Жыл бұрын
Hi Elsy what is the name of makeup remover that you used it thanks
@friyehailu3637
@friyehailu3637 Жыл бұрын
የምግብ እርድ ነዉ የሜሆነዉ
@MetsihetDamene-tj4uo
@MetsihetDamene-tj4uo Жыл бұрын
የሞግብ እርድ ይሆናል
@DMYA370
@DMYA370 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏❤️ እኔን ግን የቸገረኝ ፊቴ ጥቋቁር ነገር አለው እና ማር በእርዱ ተመችቶኛል ግን በሜካፕ ፋንታ ፊቴን ምን አይነት ሎሽን ልቀባ በተለይ ቀን ወደ ስራ ስሄድ ምክንያቱም ፓዉደር ሜካፕ ሳልፈልግ እየተቀባሁ ነው እና እባክሽ መላ በይኝ 🙏
@AyuAgalu
@AyuAgalu 10 ай бұрын
በተፈጥሮ ቅቤ ማዘጋጀት አይችልም ኤልሲዬ?
@bettytegene7568
@bettytegene7568 Жыл бұрын
ለ ሹሩባ ቻሌንጅ አሸናፊ Betty's African Shea Butter Special Shea Butter Hair Food ይሸልማል። 💃💃💃💃💃
@samrieyob7248
@samrieyob7248 Жыл бұрын
American yalen keyet lnagegnew enchlalen pls melshlgn
@bettytegene7568
@bettytegene7568 Жыл бұрын
​@@samrieyob7248 hi. In case any one coming from addis..we can send through.
@ReRe-hp1tm
@ReRe-hp1tm Жыл бұрын
ኤልሲየ እባክሽ አንገቴ ይጠቁራል በተለይ ትንሽ ቅባት ከነከማ በጣም ይጠቁራል ንፅህናየን በድንብ እጠብቃለሁ ግን አላቅም ባክሽ መላ ንገሪኝ እምታቂው ክሬም ካለ እባክሽ ረጅኝ
@hanaketema8618
@hanaketema8618 Жыл бұрын
it might be insulin resistant
@tsehaygwold
@tsehaygwold Жыл бұрын
ኤልሲ እርድ በማር ጥሩ ነው ምክሬዋለሁ አመሰግናለው
@tigistberhanu3009
@tigistberhanu3009 Жыл бұрын
Thank you Elesy God bless you 🙏
@ruthtekli
@ruthtekli Жыл бұрын
I am going to use it thank you 🙏🏾
@mestawet7976
@mestawet7976 Жыл бұрын
እናመሠግናለን።
@SebleZerihun-o9u
@SebleZerihun-o9u 9 ай бұрын
ኤልሣዬ እዴት ነሽ ሺያ በተር ጥሩ መሆኑን እዴት ይታወቃል ኦርጅናል መሆኑን ማለቴ ነው
@rebkalemma6123
@rebkalemma6123 8 ай бұрын
ሰላም ኤልሲ እንዴት ነሽ ዘግየት ብዬ ባውቅሽም ወደኃላ እየሄድኩ የተወሰነ ለማየት እየሞከርኩ ነው ከፍ ያለ ምስጋና 🙏🙏 ሺአበተር ፈልጌ ነበር , ቤተሰቦቼም እንደዚሁ ይፈልጋሉ እና እንዴት ነውወደ ዪሴ የምትልኪልን? ከኛ የሚጠበቀውን ለማድረግ ዝግጁ ነን
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 7 ай бұрын
You are gold digger! For real!
@ghsavhb
@ghsavhb Жыл бұрын
ኤልስየ እንኳን ደህና መጣሽ
@almazworetaw3176
@almazworetaw3176 Жыл бұрын
ሼያበተር ምንድነው ??
@jsjsjsjwjwiw9017
@jsjsjsjwjwiw9017 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@hellenshibru9984
@hellenshibru9984 Жыл бұрын
shea butter እነደ cacao butter አይነት ነው African shop all
@Fatema-cu3bd
@Fatema-cu3bd 8 ай бұрын
Shurebaa baxam chilaleww wedederwen bashenifii Hager bet lay lalut enatinaa Abat lalelachew eredaa neber Ya Rabi erdagn lerdaaa ebakshii lewedaderr
@twehidowet8234
@twehidowet8234 Жыл бұрын
ኮመንትሽን ለማየት ጋግቼ አስከአሁን አልታጠብሽም እንዴ ጀግናው ኤልሳችን
@ethioelsylifestyle9486
@ethioelsylifestyle9486 Жыл бұрын
መለስኩ እኮ ማሬ 🙏♥️🙏
@EmbetAsefa-un5lt
@EmbetAsefa-un5lt Жыл бұрын
ምርጥ ነው ጎበዝ
@mekonnenDender
@mekonnenDender 9 ай бұрын
የተነጠረ ቅቤ ይሆናል ውዱአ
@አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ
@አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ Жыл бұрын
ጥሩትምሕርትነውበርቺ
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Жыл бұрын
Elsi እናመሰግናለን
@afrowomanherostube6699
@afrowomanherostube6699 Жыл бұрын
Perfect that good for summer ☀️👍
@lemlemhailemariam
@lemlemhailemariam 3 ай бұрын
yene wud ene betam new madiyat yasichegeregn min ladirig
@azebfessha2336
@azebfessha2336 Жыл бұрын
የፊት እርድና የምግብ እርድ አንድ አይደለም የሚባለው እንዴት ነው እባክሽ አስረጂ የትኛው ነው አሁን የሰራሽበት
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus Жыл бұрын
አዎ አንድ አይደለም የወጡ እርድ የተለያየ ቅመም ይገባበታል የፊቱ እርድ ግን ብቻውን የሚዘጋጀው ነው ከቻልሽ ከድሬዳዋ አስመጪ የፊት ብለሽ ካልቻልሽ በራስሽ ድፍኑን ገዝተሽ ቤትሽ አዘጋጂ ካልሆነም ከAmazon organic turmeric powder for face mask ማዘዝ ትችያለሽ እኔ የድሬውንም የAmazon ንም ተጠቃሚ ነኝ ተስማምቶኛል Good Luck
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل Жыл бұрын
አለ ሳውድ ከሆንሺ አጣር ሞያ ወርድ ጋ ባንድ ታሺጎ ይሸጣ ለብቻም አለ
@azebfessha2336
@azebfessha2336 Жыл бұрын
@@PeacefromJesus 10q ውዶዬ
@azebfessha2336
@azebfessha2336 Жыл бұрын
@@الكنجالكنج-ت1ل 10q አመሰግናለሀኝ የኔ ውድ
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل Жыл бұрын
@@azebfessha2336 ማዳት ከሆነ እሬት እና የሾ ርባ ኮይከር ተጠቀሚው ለብቻ እኔ አስለቅቆልኛል
@zelekateshome1698
@zelekateshome1698 Жыл бұрын
የሚቀልጠው ምን እንደሆነ ነልነርሽንም
@hulegabriel5820
@hulegabriel5820 Жыл бұрын
እናመስግናለን ኤልሲ ቅንድብሽ ኩል ነው ወይስ ፐርማነንት ታቱ ነው
@nanuyilma3990
@nanuyilma3990 Жыл бұрын
ፐርማነንት ነው ብላለች
@emma4375
@emma4375 Жыл бұрын
Elsiye bemar tetekme akalehu gen betam eyekoyehu selehone lewtun alayehum ahun gen be shea butter eskemokrew chekuyalehu tebarekilegne ena Elsiye erdun scrub karegen behuala newe weyis leyebcha entekemew?
@MetsihetDamene-tj4uo
@MetsihetDamene-tj4uo Жыл бұрын
ሽያቤተር ምንድነው
@darmyeleshbeyene25
@darmyeleshbeyene25 Жыл бұрын
Thank you my dear.
@zinashmindagebergiorgis1120
@zinashmindagebergiorgis1120 10 ай бұрын
ስወድሽ ለእጅ እና ለእግር የሚሆን
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Жыл бұрын
ኤልሱ ሺያ በተር ምንድነው
@Jeruslem
@Jeruslem Жыл бұрын
Thank you Alase
@demitufeyisa4107
@demitufeyisa4107 7 ай бұрын
Thank you
@zainabtkkeluae4038
@zainabtkkeluae4038 Жыл бұрын
በመሰረቱ Shea better በጣም አሪፍ ነው
@መቅደስየፍቅርሰው
@መቅደስየፍቅርሰው Жыл бұрын
እማ።ተባረኪ።ላስቸግርሽ።አይኔስር።ያሳክከኛል።በተለይ።ኽ።እሬት።ስቀባ።በጣም።ይበላኛል።ምን።ልቀባ።ማዳቤት
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb Жыл бұрын
My favorite person of all the time 🥰💞
@ksssechmoknnen4639
@ksssechmoknnen4639 Жыл бұрын
Thank you for sharing beautiful ❤️
@SadaFhrir
@SadaFhrir 11 ай бұрын
የምግብ እርድ ነው ወይስ ሌላ ህርድ አሐ????
@fetlehilamikale2430
@fetlehilamikale2430 3 ай бұрын
Yemgeb aydilm nesuh erd new
@kd4512
@kd4512 Жыл бұрын
Hi konjye, what is called the background music? Name
@ssm1839
@ssm1839 Жыл бұрын
ቀረፍ እርድ ሎሚ ጥቋቁር ነጥብ ጠብ በጣም አሪፍ ነው
@umuyusra922
@umuyusra922 Жыл бұрын
እውነትሽ ነው
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
እንዴት ነው አሰራሩ
@genetTesafw
@genetTesafw 8 ай бұрын
ሻበተር ምንዓይነት ቅባት ነው
@meryemali4042
@meryemali4042 8 ай бұрын
ቅቤ ነው ሱፕር ማርኬት ውስጥ ታሽጎ ይሸጣል ኖእማል ቅቤ ነው ባጭሩ
@AyniKidane
@AyniKidane Ай бұрын
አይደለም​@@meryemali4042
@AyniKidane
@AyniKidane Ай бұрын
Shea butter is a seed fat that comes from the shea tree. The shea tree is found in East and West tropical Africa.Senegal in West Africa to Sudan in the east, and on to the foothills of the Ethiopia ሻ ከሚባል ዛፍ ፍሬ የሚገኝ ቅባት ነው ጎግል ኢትዮጵያ ውስጥም አለ ይላል።
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 Жыл бұрын
እርድ በእርጎና እርድ በማር በጣም ደስ የሚል ፌት ያድርግ ልንል እጠቀማለሁ
@lemlemhagezom4173
@lemlemhagezom4173 Жыл бұрын
Lemgib yemihon erid new
@ayeluuttt4973
@ayeluuttt4973 5 ай бұрын
ሁሉንም አንድላይ ቀላቅለሽ ነው
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 Жыл бұрын
Thanks for sharing
@brhanawitbelay1320
@brhanawitbelay1320 Жыл бұрын
Elsiye bekam newmwedesh hulugze New mkttelesh ena shabutter yet New magenew
@yeshiaregtsegaye4597
@yeshiaregtsegaye4597 Жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የኤልሲ ተከታዮች አብዳቢ ሺያ በተር የት እንደሚገኝ የምታውቁ ጠቁሙኝ አጥቼ ነው ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ ነገር ነው ያሣየሽን
@mahamohammed7712
@mahamohammed7712 10 ай бұрын
ማር ግን ኤሊሲ ፀጉሬን አሸበተብኝ አንቺ ምን ትያለሽ ዶክተሮ ስለማር ምንም አላለችም ፊቱ ሲነካው ማለት ነው?መልሽልኝ በናትሽ🙏🙏ለፊቴ በጣም ስለሚስማማኝ ነው
@metadeltube1
@metadeltube1 9 ай бұрын
Wowowo bexm Enmseganln Yene Melkm Enkon den mexasha yene liyuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ሰላምለአገሬ-መ4ኰ
@ሰላምለአገሬ-መ4ኰ Жыл бұрын
ኤልሲ እባክሽን ስልክ ቁጥርሽን ጣሊያን ነው የምኖረው😘
@hawimengestu1519
@hawimengestu1519 Жыл бұрын
ኤልስየመጠኑን ማወቅ ይቻላል ከቻልሽ መጣኑን ንገሪን🙏??
@MM-pp9hq
@MM-pp9hq Жыл бұрын
ምን አይነት እርድ ? የወጡ ይሆናል
@abenetgebre7984
@abenetgebre7984 Жыл бұрын
Yes but it has to be prepared with out any spice
@umuyusra922
@umuyusra922 Жыл бұрын
ምንም ቅመም የለሌው መሆን አለበት
@hayatali311
@hayatali311 Жыл бұрын
የምግብ ህርድ እቤት ያዘጋጀሁት ይሆናል ?
@munit8650
@munit8650 Жыл бұрын
አዎ ይሆናል በደንብ ታጥቦ ያለ ምንም ቅመም ከተፈጨ ምርጥ ነው
@merongashe9
@merongashe9 Жыл бұрын
Thanks gn እርድ ምን አይንቱን ነው
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
የህንድ ሱቅ ስትገዢ የፊት ብለሽ ግዢ የምግብ አይሆንም ባለማወቅ ተጠቅሜ ፊቴን ጎድቼዋለው አውሮፓ ከሆነ አዲስ አበባም አለ በቆንጆ የተዘጋጀ ለፊት👍
@ta-sy6up
@ta-sy6up Жыл бұрын
Thanks እኔም የፊት እርድ እንዳለ አላውቅም ነበር
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 Жыл бұрын
በ coconun oil መቀላቀል ይቻላላ
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 Жыл бұрын
Coconut ለ ፊት አይመከርም
@ZebiderEgese-kb5is
@ZebiderEgese-kb5is 10 ай бұрын
ውዴ እባክሽን የእግር ጣት ላይ የሚወጡ እብጠቶችን እንዴት ነው ማስወገድ ምንችለው እማ
@AyniKidane
@AyniKidane Ай бұрын
ፋርማሲ ለሱ የተዘጋጀ መድሀኒቱ ያለበት ፕላስተር አለ ከዳነ በኋላ የሚያጣብቅ የሚይዝ ጫማ አታድርጊ
@beth95104
@beth95104 Жыл бұрын
What was the competition?? Did I missed it?
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 10 ай бұрын
ጉበዝ
@zamanualBirara
@zamanualBirara Жыл бұрын
ማስለቀቂያው ቅባት ምንድነው
@faynaltamrat2182
@faynaltamrat2182 Жыл бұрын
ሠላም ካሮላይት ተጠቅሜ ፊቴ በጣም ቀላና አሁለይ ጉንጬ አገ ጨለሠይ የቅለት ነጠበጣብ ብጉር አወጣብኝ እዴትላድርግ
@nefissakassim
@nefissakassim Жыл бұрын
lemazegajet betam kelal new gin manignawunm erd new yminteqmewu?
@sofigimi5612
@sofigimi5612 9 ай бұрын
erdune beyknu metkme enclalen
@hiwotanimut3264
@hiwotanimut3264 10 ай бұрын
የፊት ማጥጃው የት እናግኘው
@selameshetu2395
@selameshetu2395 Жыл бұрын
እርድ እርጎ ማር ሎሚ👌👌
@MekoninBelay
@MekoninBelay Жыл бұрын
Elisa eney bona bekeby ekebalwe betame newe yemeyamerewe fetey
@bettygirma4655
@bettygirma4655 Жыл бұрын
Where do we find it for the face?❤
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 122 МЛН
Ozoda - Lada (Official Music Video)
06:07
Ozoda
Рет қаралды 12 МЛН
Inside Out 2: BABY JOY VS SHIN SONIC 3
00:19
AnythingAlexia
Рет қаралды 9 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 122 МЛН