Maebel Episode 1

  Рет қаралды 910,203

Kana Television

Kana Television

Күн бұрын

Пікірлер: 649
@ayeluzanav7409
@ayeluzanav7409 4 жыл бұрын
በጣም ደስስስ እሚል ፊልሞ በስደት ሆኜ ነው ያየሁ አቤት ማታ ማታ እሱን ለማየት እንዴት እንደምቸኩል ነበር ጀሚሌ ጠንካራ እናት ናት አይገርምም እንዴ??? እናት በየትም አለም እናት ናት ❤❤❤❤❤
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 4 жыл бұрын
ለኔ ትልቅ ትርጓሜ አለው ይህ ድራማ ብዙ ትዝታ አለብኝ
@Laila-wh7kg
@Laila-wh7kg 5 ай бұрын
ለኔም በጠም😢😢😭😭😭😭
@ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
@ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ድጋሜ ለ 5ተኛ ግዜ 2016 ላይ የሚያይ😂😂❤❤❤
@ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ
@ሀሁሂሃሄህሆ-ኰ1ጐ Жыл бұрын
@AddisAbera-wf2kt 😂😂😂 ኸረ የኛስ ከፋ
@hossenhossen6502
@hossenhossen6502 7 ай бұрын
እኔም
@HdhHfjff-p8h
@HdhHfjff-p8h 6 ай бұрын
እኔ❤
@ጁንታነኝ-ቐ7ጠ
@ጁንታነኝ-ቐ7ጠ 6 ай бұрын
እኔም
@Haymi-z3
@Haymi-z3 5 ай бұрын
እኔ አለሁ ❤❤😂
@mayafeqermaya9433
@mayafeqermaya9433 4 жыл бұрын
የመከራ ቆት ጀሚሌ ስታሳዝን እኮ 😥😥ምርጥ ድራማ ነው በጣም የምወደው 👌👌
@yeromaymen3155
@yeromaymen3155 4 жыл бұрын
ቃናዎች በቀጥታ ስለምታቀርቡልን እናመሠግናለን ቀጥሉበት👏👏👏
@CccCcc-oy4bb
@CccCcc-oy4bb 6 ай бұрын
ጂሀንየ
@asutaye
@asutaye 4 жыл бұрын
ይሄ ፊልም አሰቃቂ እና አስገራሚ ፊልም መቼም ማልረሳው ፊልም ነው ቃናዎች የውነት አሁን ፊልም አመጣቹ
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 4 жыл бұрын
እስኪያያችሁት ሰወች አትንጫጩ እንይበት ለማንኛውም ችሀን ውስጤ ነው💋
@nesanettesfay216
@nesanettesfay216 4 жыл бұрын
የዛሬ 5 ኣመት ትዝታየ ድጋሜ በማየቴ ድስስስስ ብሎኛል እንከን የማይወጣለት ድራማ woow
@iamamuslim9103
@iamamuslim9103 4 жыл бұрын
ይሄን ሙሰልሰል ተተርጉሞ ነወይ ከሆነ ደስስስ ይላል ባየው ባየ አልጠግበዉም መሉዉን በአረብኛ ተከታትየዋለሁ ለዛውም ደጋግሜ አሊ መረዘማን ከአረብኛ ድራማዎች ሁሉ አንደኛ ነው ብየ አስባለሁ
@fantayabuhay9052
@fantayabuhay9052 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም የሚያሳዝን ድራማ በጣም አስተማሪ ደረማ ለእኛ ኢትዮጵያ ትምህርት የሚሰጥ ነው 🌹🌹🌹🌹
@bezi3298
@bezi3298 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ስናፍቀው የነበረ ድራማ ነው እዩት ያላያችሁት አስተማሪ ነው ባማርኛ መምጣቱ ደስ ብሎኛል
@saratube8699
@saratube8699 3 жыл бұрын
ባልሳሳት ባረብኛ ጀሚላ የሚል ነው ኣ ውዴ ገና ልጀምረው ነው ግን ቤረብኛ ካመታት በፊት ያየሁት መሠለኝ ?
@mandeeqhalane4226
@mandeeqhalane4226 4 жыл бұрын
This is best show you ever choose to translate it ,thank you tho
@ሀዩየሀርቡዋ
@ሀዩየሀርቡዋ 2 жыл бұрын
እኔ ገና ልከታተል ነው🤣🤣🤣🤣🤣በሉ መጨረሻው በግማሽ ብቅ እላለሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum 2 жыл бұрын
አይተሽ ጨርሽዉ፥ አንደኛ የቱርክ ተከታታይ ፊልም ነዉ።
@Dev-sq4ck
@Dev-sq4ck 6 ай бұрын
አረበኛ ያወኩበት ፊልም አስተማሪ በጣም ነበር የማለቅሰው ሳየው😢😢😢❤
@elsanegash7552
@elsanegash7552 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ተከታተሉት😍😍😍😍
@kadigag8279
@kadigag8279 4 жыл бұрын
እኔሩጭ ኮሜት ነው የማነበው ክክክ ማነው እደኔ ኮሜ ማበብ የሚወድ
@thehayneshsendak2700
@thehayneshsendak2700 4 жыл бұрын
እኔ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
@@thehayneshsendak2700 ደምሪኝ
@jamilatube1982
@jamilatube1982 3 жыл бұрын
ቱርክዎቺ ስዎዳቸው ምርጥ ክተሮች እኮ ናቸው ፊልምቸውን በጣም ሚዎደው
@shjxjdjjxj6452
@shjxjdjjxj6452 4 жыл бұрын
ወይኔ ይህን ድራማ ባረበኛ ጠለብ ሁኝ እመዳሜጋር አይቸዋለሁ በጣም ነው እምወደው ያሊ ልጆቹ ብዙ ያስተምሬል
@yeneneshalene3373
@yeneneshalene3373 4 жыл бұрын
ወኔ የቱርክ አንደኛ ድራማ ቤተሰቦች እራሱ እንዴት እደማስቀኑ 👌👌👌👌👌👍👍👍👍
@umdode7879
@umdode7879 Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ይህን ድንቅ ድራማ ስላቀረባችሁል❤
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 4 жыл бұрын
ወይኔ ችሀን የድሮው ድምፅ ነበር እሚያምረው ብቻ ድጋሚ ስላዬውህ ደስ ብሎኛል 😍😘😘
@rrgsrdudrr3857
@rrgsrdudrr3857 3 жыл бұрын
ምን ነበረ እረእሳችው የነችያን እረሳሁት በናትሽ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 жыл бұрын
@@rrgsrdudrr3857 ሽንቁር ልቦች ነበር ርእሱ
@የወልዲያሼጋ
@የወልዲያሼጋ 4 жыл бұрын
በእውነት እስካሁን ከቃና መልካም ነገሮቹ እንዳሉ ሆኖ ግን ያለ ምንም ምክንያት የተዋኞቹን ድምፅ ስትቀያይሩና ለማይገባው ተዋኝ የማይገባውን ድምፅ ስትሰጡ በጣም ነው የምታናድዱኝ።ምናልባት አንዳንዴ የተርጓሚ እጥረት ይመስለኝ ነበር።ለምሳሌ ያክል ከህፃኑ ዶሩክ ጀምሮ በሁለተኛው ክፍል ሲመጡ በጣም በሚዴብር ድምፅ ነበር ተቀይሮ የመጣው፣ክሊወፓትራ ደግሞ ከነኤሚር ጋር እስከ ትንሽ ጊዜ ተጉዛ ግን ከጊዜ ቡሃላ ያለምንም ምክንያት ይመስለኛል ድምጿን ቀየራችሁት።እስከዚያ ጊዜ ድረስ ምናልባት የተርጓሚ እጥረት ይመስለኝ ነበር ግን አሁን በጀመረው ድራማ ማድማዜልን ሁና ስትመጣ የእውነትም የተርጓሚ እጥረት እንዳልሆነ አወኩኝ።ለእናንተ ላይመስላቹህ ይሆናል ግን በጣም ነው ስሜትን ዝቅ የሚያደርገው።ድምፃቼው ሲቀየር በጣም የተበሳጨሁበት ለምሳሌ የኤፍሱን፣የዶሩክ የክሊወፓትራ እና የመሳሰሉት ይሄ ብቻ አደለም አሁን የተወዳጃችንን ጅሀን በኩራት ስጠብቅ ግን በሚያበሳጭ ሁኔታ ቀይራችሁታል።ሌላው ለተዋኞች የተርጓሚ ድምፅ መረጣ በጣም በሚያበሳጭ ሁኔታ የማሂር ድምፅ ለምሳሌ በጣም ለማሂር የማይሄድ ድምፅ ነው።አሁን ለአሊ የተሰጠው ድምፅ እራሱ አይመጥነውም።ስለዚህ ሀሳቤን በቀና ተመልክታቹህ እንዴ አንድ ሰው አስተያየት ሳታስቡት የሚስተካከለውን እንድታስተካክሉ በትህትና እጠይቃለሁ።በእውነት የሚደንቁም ምርጫዎች ነበራቹህ ለምሳሌ ለኤሚር የተሰጠው. ድምፅ በጣም አሪፍ ተዋኙንም በግልፅ የሚገልፀው ነበር።ከዚያም ባለፈ የሻንበል ኦመር፣የጅሃን የመሳሰሉት።
@abdulkhanrahmato1629
@abdulkhanrahmato1629 4 жыл бұрын
ምርጥ አሪፍ የቤተሰብ ድራማ ነው 2012 ሳውዲ እያለው ነው ያየውት MBC 1 ላይ አውን ደሞ ጀርመን ሆኜ በማርኛ ትርጉም ልደግመው ነው እናመሰግናለን ቃናዎች
@jessicamariyo6202
@jessicamariyo6202 4 жыл бұрын
ከ ሳውዲ ወደ ጀርመን አሪፍ ለውጥ ነው
@ፍቅርበጉራጌ
@ፍቅርበጉራጌ 4 жыл бұрын
@@jessicamariyo6202 hhh
@ቢንትሀምዛነኝስደተኛዋ
@ቢንትሀምዛነኝስደተኛዋ 4 жыл бұрын
@@jessicamariyo6202አዎ kkkkkkkkk
@elizanegn4183
@elizanegn4183 4 жыл бұрын
Hilemagit gorabate nachweda e😂😂
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 2 жыл бұрын
የቆየነዉማለትነዉ2014እያሁትነዉገና
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 4 жыл бұрын
ያማችዬ ለሶስተኛ ጊዜ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል አድናቂው ነኝ😘
@bartukenmekonen2686
@bartukenmekonen2686 4 жыл бұрын
ማነው ልክ እንደኔ ኮሜንት እየዞረ የሚያነበው
@fatmahmobamad9218
@fatmahmobamad9218 4 жыл бұрын
እኔ👌👌👌
@HOWTO-zi8xd
@HOWTO-zi8xd 4 жыл бұрын
Segetena lemayet
@selamleethiopayhun2008
@selamleethiopayhun2008 4 жыл бұрын
Comment salaneb Mayet alechelem
@MonirKhan-lo5jc
@MonirKhan-lo5jc 4 жыл бұрын
እኔም ኮሜት ሳላነብ አላይም ክክክክ ኮሜቶች ውስጤናቹ
@sejjisejji732
@sejjisejji732 4 жыл бұрын
እኔ
@ኢሙነኝካለውበት
@ኢሙነኝካለውበት 4 жыл бұрын
በፍቅር የምወደዉ ድራማ ቃናዎች ገና ዛሬ የልቤ ደረሳቹ
@kemilasehansehan2659
@kemilasehansehan2659 3 жыл бұрын
የአላህ ይሄ ድራማ በአማረኛ መጣ2005ላይ ከኢትዮጵያ እንደመጣሁ ነበር በአረበኛ የማየው 😔😔
@imandhd7835
@imandhd7835 4 жыл бұрын
ዳናይት የኔ ቅመም የኔ የምታምሪ ፍቅር ከበቀልን ልቀቁልን ባማርኛ እንግዳኮ ባረበኛ ተለቆአል አሁን ግን አማረኛዉ ደሥ ይላል ጀሡር ካቬኒክ ታትሉቱግ
@DtyftgZfgxs
@DtyftgZfgxs Жыл бұрын
ቃናዉ ስለ ተጋራን ❤❤በጣም ነው ምናመሰግነው❤❤
@menasultan1902
@menasultan1902 4 жыл бұрын
ጀሚሌ አሳዘነችኝ የሳውዲ ወንዶች ሌላ ቅምጥ ስለሚኖራቸው ለሚስታቸው ቦታ የላቸውም ልክ እንደ ኮረኔል😢
@ቃልየድግልማርያምልጂ
@ቃልየድግልማርያምልጂ 4 жыл бұрын
ባረበኛ ነበር ያየሁተሰ የዛሬ ስት አመት በጣም የምወደው ድራማ ነው😘😘😘
@SaraSara-tu8sp
@SaraSara-tu8sp 4 жыл бұрын
አቤት ይሄ ፊልም ወላሂ ትርጉሙን ሳናውቀው እንኩዋን እንደት እንዳለቀስን ጀሚሌ እስከ ልጁወችዋ 😭😭😭አሊን ዝም ነው 😔😔😔😔
@wollowollo3424
@wollowollo3424 4 жыл бұрын
የውይኔ ይሄ ፊልም በአረበኛ በጣም ነው ደስ የሚለው የዛሬ ስንት አመት ነበር የታየው
@kemilaebrhem5178
@kemilaebrhem5178 4 жыл бұрын
አይገርምም ሱብሀን አላህ ባማረኛ ቢተገጎም ብየ የምመኘዉ ድራማ በነገራችን ላይ ከስድስት አመት በፊት ነዉ ያየሁት ያኔ ጠለቅ ነበርኩ እየተጠጣላሁ ነበር የማየዉ
@rehima.1114
@rehima.1114 4 жыл бұрын
ይሄ ድራማ ከ8አመት በፊት አይቸዋለሁ ሥደት ልወጣ ፕሮሶስ ላይ ነበርኩ ያኔ ወይ ግዜ ባረበኛ ነበር ያየሁት ያኔ ብዙም ባይገባኝ ቋንቋዉ በጣም ነበር ምወደዉ👌🙏
@zkiya989
@zkiya989 2 жыл бұрын
10
@jaiaaa5687
@jaiaaa5687 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሄንን ድራማ በእንባ ነበር እማየው በአማርኛ ስለመጣ ደስ ብሎኛል
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 4 жыл бұрын
Bella calamidades እባካችሁ ቃናዎች ይህንን በብዙ ቋንቋዎች የተተረጎመውን የ ሜክሲኮ ምርጥ ፊልም አሳዩን please?
@peaceLove-mx2um
@peaceLove-mx2um 3 жыл бұрын
ማነው መዕበል ከለቀበኃለ ወዴዚ የመጣ✋👍
@wfgfwwhnvd
@wfgfwwhnvd Жыл бұрын
ውሳኔ ላይ የሚሠራው ሳባሽ መሪም ጎችሉ ያሉበትን ፍልም ላኩልኝ
@wfgfwwhnvd
@wfgfwwhnvd Жыл бұрын
የእኔም ጥያቂ ነው
@አበበችአየለ-ነ8መ
@አበበችአየለ-ነ8መ 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም የዚህን ሰውዬ ፊልም የሙሀነድን እና የኡመር ከሴቶች ደግሞ ሰሀር እና በአተል ወርድ ተብላ የሰራችው በአረብኛ በአማርኛ አበባ ሽያጭዋ ነው እና ውይ እሷን አክተር ስወዳት
@habhabshi5482
@habhabshi5482 Жыл бұрын
ማነው እደኔ ይህን ድጋሚ የሚየየው በጣም ደስየሚል ነው
@mahiertube7211
@mahiertube7211 Жыл бұрын
ግንሁሉንም አላሳዩንም😢😢😢
@medime9488
@medime9488 4 жыл бұрын
እዬት ምርጥ የቤተሰብ ፊልም ነው
@አሚናነኝየቆሼዋልጅ
@አሚናነኝየቆሼዋልጅ 4 жыл бұрын
ማነው እሄንን ድራማ እንደኔ እሚወደው እና በአማርኛ ቋንቋ እስኪለቀቅ የተጠባበቀው
@አደምናስርጎራው
@አደምናስርጎራው 4 жыл бұрын
እኔ እወዳዋለሁ
@enkuanayew9840
@enkuanayew9840 4 жыл бұрын
ያምራል ግንእደዚአይነት ሰዉ አለ እናት እናት ናትለዘላለም ትኑር👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ሀይማኖትአሥየ
@ሀይማኖትአሥየ 4 жыл бұрын
የኔ እጮኛ እደዚህ ነው ድግልን በሶስት አመቴ ከስደት ስመለስ ምንም የድሮው ልጅ አይመስለኝ እስኪል በጣም ስለ ማፈቅረው አለባብሸው መጠሁ ግን በራሱ ስልክ ይሞ ከፍቸበት መጠሁ በስልኬ ከዛ የራሴን ጉድ መስማት ማየት ጀመርሁ ከሌላ እሴት ጋራ እደሚኖር ተነገርኝ አላምነቀም ስል በስልኩ የኔ መሰር ቆንጆ ምናምን ጨጓረየን ላጣው ያባቴ አምላክ ትግስቱን ስጠኝ ብየ ብሎክ አስገበሁት ምንም አላልሁትም
@liyuzewdu8898
@liyuzewdu8898 3 жыл бұрын
እወዳቸዋለሁ ቀጥሉበት
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 4 жыл бұрын
በአረብኛ ያያችሁ ልጆች አትቀደዱ ድራማውን እንይበት😳🙄
@tayba2239
@tayba2239 4 жыл бұрын
እደው በረካሁኑ እኔማ በጣም ነው የምናደደው ሲቀደዱ
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 жыл бұрын
ትክክል
@mohammedalghafri7456
@mohammedalghafri7456 4 жыл бұрын
Awo seyndedeu meder far mayte alchahlem
@sofyaali3026
@sofyaali3026 4 жыл бұрын
😂😂😂
@Mohammed-jt2mj
@Mohammed-jt2mj 4 жыл бұрын
kkkkkk መአረይ ትክክል
@የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ
@የወሎዋቀበጥ-ጨ2ተ 4 жыл бұрын
በጣም የምያሳዝን ድራማ ነው
@ኤፍነኝየእናቴናፋቂ
@ኤፍነኝየእናቴናፋቂ 4 жыл бұрын
ይሄን ያህል ሲሆን ቃና አይቸ አላውቅም ባለፈው ኤፍ ቢላይ ሲያስተዋውቁት በደስታ ልቤ ቀጥ አለች ከስምት አመት በፊት ባረበኛ አይቸዋለሁ
@TUbe-cv2yc
@TUbe-cv2yc 3 жыл бұрын
ከስምት አመት በፊት ለካ እኔ በዚህ አለም ላይ የሞትሁ ነኝ እኔ ገና 2013 ሚያዚያ ቀን 3 ጀመረኩ ሳሳዝን
@hayatadembabo4974
@hayatadembabo4974 4 жыл бұрын
ከአምስት አመት በፊት አይቸዋለሁኝ በጣም ምርጥ ድራማ ነው
@lubababekalu3934
@lubababekalu3934 3 жыл бұрын
እኔትዝይለኛል ኤብስ ፎር በአረብኛ ስከታተልነበር
@quranismylife2627
@quranismylife2627 4 жыл бұрын
እናቴዋ ትዝታ የመጀመሪያ አረበኛ የተማርኩበት ፊልም ትዝታ ሆነብኝ ሴትዮዬ አላሳየኝ እያለች 😀😂😂 እኔ ለሊት እየተነሳሁ ሶፋው ውስጥ ተደብቄ አይ ነበር አይ አሁን ግን ሁሉ በጀ አልሃምዱሊላህ ግን እደበፊቱ የማየት ሱስ የለብኝም MBC 1 ላይ እና MBC 4 ላይ ነበር እሚተላለፈው አይ ጊዜ ወላሂ አረበኛ ሸምጥጥ ያረኩት ከዚህ ነው ትርጉሙም እራሱ ይገባኛል ማንም ሳይተረጉምልኝ
@ሸዋዮቱብቻናል
@ሸዋዮቱብቻናል 4 жыл бұрын
እኔም ማሬ
@quranismylife2627
@quranismylife2627 4 жыл бұрын
@@ሸዋዮቱብቻናል የኔ ለየት ያለ ነበር ኢክሩዬ😆😂
@linuliyue5800
@linuliyue5800 4 жыл бұрын
Ha btm des Emil film nw eko beftari
@tiyaatiyaa8836
@tiyaatiyaa8836 4 жыл бұрын
Betikikil enam
@iamamuslim9103
@iamamuslim9103 4 жыл бұрын
በአረብኛው ነው የሚመስጠው ትርጉሙ አነጋገራቸው ጋር አያምርም
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ
@የፍቅርጉዞማርያምንይዞየፍ 4 жыл бұрын
እኔም ባረበኛ ደጋግሜ አይቸዋለሁ ደስ የሚል የሚያጓጓ ድራማ ነው እዬትት እሚያስተምር ነው አልነግራችሁም
@thehayneshsendak2700
@thehayneshsendak2700 4 жыл бұрын
በአርብኞ የት ላይ ነው ይላ
@brightdreamtube7423
@brightdreamtube7423 4 жыл бұрын
Wayne yezar sint amt lij iylaw MBC 4 lay ayawu naber iski indane ba arbgna Yaya batam mirt drama naw kana TV thank you so much
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
@አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 2 жыл бұрын
ማነውድጋሜማየትየሚፈልግእንዴኔ ምእራፍ ሁለት ተፈጸመ ናፈቁኝ🙄😥
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 4 жыл бұрын
ቃናዎች ብዙ ጊዜ ፊልም ተደጋግማላችሁ እባካችሁ ቅጣትን ድገሙት ።
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው ድራማ ነው የልጅነት ትዝታዬ
@ቢትአህመድነኝየደሴዋ
@ቢትአህመድነኝየደሴዋ 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ ልጅ እያለሁ ነበር ያየሁት
@ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር
@ሥለሁሉምነገርእግዝአብሔር 4 жыл бұрын
ፈጣሪዬሆይ እደዝህታለወንድ ይሠውረን
@زمزممحمد-د6ه
@زمزممحمد-د6ه 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የምል ፊሊሚ
@netsanetfikadu2087
@netsanetfikadu2087 4 жыл бұрын
ውይ ይሄ ፊልም በቱርክ አይቼዋለው ያማች በጣም አድናቂው ነኝ
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/jGPSpKqHiNiVmK8
@Helenhelen-l5d
@Helenhelen-l5d 9 ай бұрын
በምንሽ ሰማሽው😂😂
@ዘቢባዩቱብ-ኈ9አ
@ዘቢባዩቱብ-ኈ9አ 4 жыл бұрын
በአረበኛ ነው ያየሁት የምወደው የቆየ ድራማ ነው
@alamsameera4540
@alamsameera4540 4 жыл бұрын
የዛሬ 5አመት በአረብኝ አይቸዋለሁ በጣም የምወደው ፊልም ነው
@gjgh2603
@gjgh2603 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እዩት
@Jamila-yf7fb
@Jamila-yf7fb 28 күн бұрын
ማነዉ እደኔ ሙሉዉን አይቶ ድጋሜ የሚያየዉ😂❤
@ሀገሬ-ቸ1በ
@ሀገሬ-ቸ1በ 4 жыл бұрын
ብዙ ትዝታ አለኝ በዚ ድራማአ
@munirakamilbrue8528
@munirakamilbrue8528 4 жыл бұрын
ኢንመን አለህ
@asterchale6329
@asterchale6329 2 жыл бұрын
እኔም
@elinazret6058
@elinazret6058 4 жыл бұрын
እስካሁን ካየኋቸው የቱርክ ፊልሞች ምርጥ ነው ያው ፊልምና መፃህፍ ለሰው አይነግርም አይደል ትወዱታላችሁ እናት ምንድናት? ለሚለው ይህ ፊልም መልሱን ይሰጥሀል በትዕግስት መከታተል ነው።
@እናቴናፈቅሽኝ
@እናቴናፈቅሽኝ 4 жыл бұрын
ያያችሁ አፋችሁን ዝጉ እንይበት 🤫🤫
@amentube6132
@amentube6132 4 жыл бұрын
እሺ እህታለም ዝግት 😷በዛውም ለኮሮናው ይከላከላል😄😄😄
@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ
@ኢላሀምቱዩብ-ነ9ሠ 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@linuliyue5800
@linuliyue5800 4 жыл бұрын
Yhw zegt🙊
@endriswelotube2660
@endriswelotube2660 4 жыл бұрын
😷🤔
@zegeyemekonin6330
@zegeyemekonin6330 4 жыл бұрын
እንቺ ድራማውን ዝምብለሽ አታዪም ምን ኮመንት አስነበበሽ? 😂
@gyu9596
@gyu9596 4 жыл бұрын
አለመራ ዘማን። የቱርክ አድኛ ሙሠልሠል። አርድ ጣይባን ተርጉሙልኝ ዶክተር ጣሪቅ
@hgeiu1867
@hgeiu1867 4 жыл бұрын
እኔም እወደዋለሁ ዶክተር ጣሪቅን
@አበበችአየለ-ነ8መ
@አበበችአየለ-ነ8መ 4 жыл бұрын
እኔም ስወደው
@محمداحمد-ط4خ5غ
@محمداحمد-ط4خ5غ Жыл бұрын
ደስስስ ትላላችሁ ቀተለይ ጀሚሌ የኔውድ❤❤
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
@ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 жыл бұрын
እኔ የምለው ከቱርክ ፊልም ውጭ ሌላ አትተርጉሙም ቢራዚል ወይም መኪሲካወች በናታችሁ እር ከቱርክ ውጡ በፈጣሪ 1 ሰዓትም 2 ሰዓትም 3 ስዓትም ምነው
@SeadaAli-o1g
@SeadaAli-o1g 5 ай бұрын
አዳድ ግዜ ስጀመር ያስጠላኚነበር ኮሜት አይቸ አስተያየት ነዉ አሁን የማየዉ😅😅😅😅😅😅😅😅
@tube3507
@tube3507 4 жыл бұрын
ጀሚሌ የኔ ማር ስወድሽ 👉የ ዛሬ 8አመትም ነበር ያየሁት ውይ
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 3 жыл бұрын
ሠሚራ ያሁቢ ደምሪኝ
@JshdhjsjsGshsysjhs
@JshdhjsjsGshsysjhs 24 күн бұрын
ደስ ማትል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@bellae3334
@bellae3334 4 жыл бұрын
ኧረ ቃናዎች ምንሼ መጀመሪያ ላይ በጣም አሪፍ ነበራቹ ። አሁን ግን ምታሳዩት የቱርክ ድራማ ብቻ ሆነ። ኧረ የብራዚል የሜክሲኮም ከምንም በላይ ነው ሚመቸን።
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 жыл бұрын
Awo ewnet
@weynitube8465
@weynitube8465 4 жыл бұрын
ከስምንት አመት በፊት አይቸዋለሁ የሚገርም ድራማ ነው
@Sam-dx7ek
@Sam-dx7ek 3 жыл бұрын
እኔም
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum 2 жыл бұрын
እኔም፥ በዓረብኛ
@BIRTUKAN2
@BIRTUKAN2 4 жыл бұрын
ማን ይሆን በዚህ ድራማ ያነበው የተነፋረቀው
@melkamalmaz246
@melkamalmaz246 4 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@سعدالقحطاني-ج2ص
@سعدالقحطاني-ج2ص 4 жыл бұрын
Ena
@asersetube4343
@asersetube4343 4 жыл бұрын
እኔኔኔኔኔኔ
@asutaye
@asutaye 4 жыл бұрын
እኔ
@richwukro4157
@richwukro4157 4 жыл бұрын
እኔ
@eyukonjo2701
@eyukonjo2701 4 жыл бұрын
Omg በጣም የምወደው 😳😳😳😳😳
@ኢሙነኝካለውበት
@ኢሙነኝካለውበት 4 жыл бұрын
የእኔ ዉድ ጀሚሌ ይሄን አሊ የሚባል ሰዉየ በእሷ የተነሳ ስጠላዉ ነበር በሽንቁር ልቦች ላይ ደግሞ ምርጥ አባት ሆኖ ወደድኩት በቃ መልሼ ልጠላዉ ነዉ እሱ ይቀያየራልና ሆ አብሬዉ ተቀያየርኩ እኮ😂😂😂😂
@hawwiwuddinehcaalaa653
@hawwiwuddinehcaalaa653 4 жыл бұрын
Hhhhh enm endanchi nw yehonkut wude😀
@ኢሙነኝካለውበት
@ኢሙነኝካለውበት 4 жыл бұрын
@@hawwiwuddinehcaalaa653 😂😂😂😂😂
@elsaelsa787
@elsaelsa787 4 жыл бұрын
እኔም አይቼዋለሁ አንደኛ ነው
@tiyaatiyaa8836
@tiyaatiyaa8836 4 жыл бұрын
Tikikili yezara 10 amet nebra
@Seada-d7p
@Seada-d7p 11 күн бұрын
በጣም የምወደው ፊልም ነው
@Almey-tq1en
@Almey-tq1en 3 ай бұрын
እሂን ፊሊም በጣም በዙ ነገር ተምሪበተ አለሁ ❤❤
@hash8944
@hash8944 3 жыл бұрын
Am i the only one watching this to learn Amharic 😁 I watched this series with Arabic doublage a long time ago
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
ማዕበል ውስጤ
@BaBaa-sk4oh
@BaBaa-sk4oh 4 жыл бұрын
በአረበኛ ሲታይ ማነው እንደኔ ያለቀሰበት 😭
@ሽምኪጥዑምእዩማርያመይ
@ሽምኪጥዑምእዩማርያመይ 4 жыл бұрын
እኔ👌
@መሲቡልጋ-ዠ1ጨ
@መሲቡልጋ-ዠ1ጨ 4 жыл бұрын
Enye
@BIRTUKAN2
@BIRTUKAN2 4 жыл бұрын
እኔ ጀሚሌ በጣም ያሳዝነኛልች።
@አስማዩቲብ
@አስማዩቲብ 4 жыл бұрын
በአረበኛ ምንድ ነው የሚለው በአላህ
@tigistensermu8774
@tigistensermu8774 4 жыл бұрын
እኔ
@Inspireher444
@Inspireher444 2 жыл бұрын
Ughh I literally love this movie so much
@ፍቅርቡናማንቼየፖግባ-መ5ኈ
@ፍቅርቡናማንቼየፖግባ-መ5ኈ 4 жыл бұрын
መዥድን እና ኦስማን ኤሌን እና ኒቪን ጀሚሌ ጀግናዋ እናት እዴት እደምወዳቸው አህመድ እራሱ ይለያል ገሳን ቁጥር ከድላይ ብዙም አልወደውም ነበር ቁጥር ሁለት ላይ አልቀሻለው በጣም በገሳን ኒቪን ተለይታው ወደአህመድ ስትሄድ ኤሌን ስትሞት💔💔😥 ቁጥር ሶት አህመድ ሲሞት በጣም ነው ያዘኩት😥💔ከሮሊን የሴጣን ቁራጭናት😕😕
@netsanettadesse7855
@netsanettadesse7855 4 жыл бұрын
ያላዩት ሰዎች ይመሰጡበት
@yohasalamon6607
@yohasalamon6607 4 жыл бұрын
Ahimde ymotali eds
@jamelafather8948
@jamelafather8948 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sinaytraay1773
@sinaytraay1773 3 жыл бұрын
ጀሜሌ ስወዳት የኔ ምርጠ ስት ናት
@JcHx-ym1ty
@JcHx-ym1ty 9 ай бұрын
ቃናዉስጤነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤
@amentube6132
@amentube6132 4 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ከ5 አመት በፊት በአረብኛ አይቼዋለሁ ።አንደኛ ነው
@አስማዩቲብ
@አስማዩቲብ 4 жыл бұрын
ምንድ ነው የሚለው በአረበኛ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
@@አስማዩቲብ አለመራ ዘመን ነውስሙ
@munahassen6761
@munahassen6761 4 жыл бұрын
አሁን አረብ ሀገር ነሽ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
@@munahassen6761 አወ
@amentube6132
@amentube6132 4 жыл бұрын
@@munahassen6761 አዎ ውዴ ሳኡዲ ነኝ
@selamdabeba1116
@selamdabeba1116 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@rabiwoloyawa8568
@rabiwoloyawa8568 4 жыл бұрын
ለማልቀስ ለመቃጠል ተዘጋጁ እንግዲህ ለመጀመርያ ግዜ ፊልም።የጀመርኩት እሄ ነው
@ሀዲነኝሀላሌንአፍቃሪ
@ሀዲነኝሀላሌንአፍቃሪ 4 жыл бұрын
እኔም ጦለብ እያለሁ አየው ነበር ግን ከስንት አንዳዴ ነዉ የማየው አሁን 1 ብየ ጀመርኩት እናተግን 68 ደርሳችሗል 69/ አልተለቀቀም
@rabiwoloyawa8568
@rabiwoloyawa8568 4 жыл бұрын
@@ሀዲነኝሀላሌንአፍቃሪ በአረበኛ ጨርሸዋለሁ እስከመጨረሻው ያው እያቃጠለችኝ በአማረኛ አላየሁትም
@selamwbeto-fl2ks
@selamwbeto-fl2ks 6 ай бұрын
ያስለቅሳል እንደ ገና ላየዉ ነዉ
@bintislam8130
@bintislam8130 6 ай бұрын
Ene be arabenya bizu gize ayichalew❤ betam mirt dirama nw
@jazeerabranch2337
@jazeerabranch2337 Жыл бұрын
ችያንን አየሁት ሽንቁር ልቦችላይ ይሰራ የነበረው 😊😊
@enuloveyedillaenuloveyedil1205
@enuloveyedillaenuloveyedil1205 4 жыл бұрын
አለመራ ዘመን አሪፍ ድራማ በአረብኛ ያበደ ነው ግን በጣም የቆየ ነው
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 жыл бұрын
ጀሚሌ እስከ ልጆቿ አንጀቴን ነምትበላው😭አሊ ግን🙁
@balloutphone7594
@balloutphone7594 4 жыл бұрын
Ali gin kifu wendi new
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 жыл бұрын
@@balloutphone7594 አወ በጣም እናቱ በጣም ታሳዝነኛለች ለጀሚሌ ነምታግዝ
@ematlve3599
@ematlve3599 4 жыл бұрын
በጣም
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 4 жыл бұрын
Thank you guys for letting us enjoy another Turkish drama on HD
@loteezkie9597
@loteezkie9597 3 жыл бұрын
Is there english subtitle?
@ovenbakedbyAnnem
@ovenbakedbyAnnem 3 жыл бұрын
Plz help.me find English subtitles
@yonathanzewde2575
@yonathanzewde2575 Жыл бұрын
I think it's like Jemila know the true meaning of truth. She still understood that he turned his back on her while he held her with his hand at the same time.
@MaeveBowral
@MaeveBowral Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@iamamuslim9103
@iamamuslim9103 4 жыл бұрын
እብዱ አሊ፣ ሚስኪኗ ጀሚሌ፣ጣፋጩ ኡስማን ፣ኮስስታራዋ ካሎሪን፣ ምርጡ እብዱ ማጂድ፣ ቀበጧ ኢሊን ፣የአሊ ምርጧ እናቱ የምር ምርጥ አማት ነች ፣ምርጡ አፍቃሪ ሱሄል ፣የአሊ ወንድም ሚስት እኝኝኝኝኝኝ የሷ ባህሪ አይጣል ነው
@anosisy3220
@anosisy3220 4 жыл бұрын
ምረጥ ድራማ።ቻላንን ስወደው
@kalyewaxs9331
@kalyewaxs9331 4 жыл бұрын
እባካቸሁ ሁሉንም ፊልሞች ደግማቹሃል ቅጣት የሚለውን ግን አልደገማቸሁትም ባካቸሁ ብትደግሙልን ዩትዩብ ላይም እንዳናየው የለም እና እባካቸሁ እባካቸሁ
@FREEDOM_RT222
@FREEDOM_RT222 4 жыл бұрын
የፋጡማ ጉል ነው?
@ethiopia8813
@ethiopia8813 4 жыл бұрын
ወይ ይሄ ድራማ 2003 ላይ ነበር መጀመሪያ አርብ ሀገር ስወጣ ያየሁት አርብኛ አልችልም ነበር ክክክ የዛን ጊዜ ዝም ብየ ነበር የማየው
@ሰሙኢትዮጵያው
@ሰሙኢትዮጵያው 4 жыл бұрын
😂😂😂እኔም
@yohasalamon6607
@yohasalamon6607 4 жыл бұрын
Gin dsi ylali bayn bicha ygba nbr
@mandeeqhalane4226
@mandeeqhalane4226 4 жыл бұрын
One of my fav drama
@user-pe2wv
@user-pe2wv Жыл бұрын
Xuru pilimi yimeselali❤❤❤❤🎉
Maebel Episode 2
42:16
Kana Television
Рет қаралды 491 М.
Maebel Episode 19
40:20
Kana Television
Рет қаралды 293 М.
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Siyah Kalp 17. Bölüm
2:24:07
Siyah Kalp
Рет қаралды 118 М.
የአበቦች ፍልሚያ  ክፍል 1  | Yeabeboch Filmya episode 1
48:47
Maebel Episode 296
39:25
Kana Television
Рет қаралды 343 М.
ፈሪሀ ክፍል 2
45:07
Feriha - ፈሪሀ
Рет қаралды 2,7 МЛН