“መፍትሄው ምርጫ ነው” በቀለ ገርባ | የትጥቅና ሰላማዊ ትግል ተጠፋፊ ወይስ ተመጋጋቢ? ልዩ ውይይት ክፍል3 07/26/2024

  Рет қаралды 16,286

Reyot

Reyot

Күн бұрын

#ReyotMedia #EthiopiaNews #AbiyAhmed #LidetuAyalew #TewodrosTsegaye #Reyot
Reyot needs your support. Use the link below and join our GoFundMe campaign. gofund.me/b176...

Пікірлер: 46
@etheth5034
@etheth5034 6 ай бұрын
ርእዮት ሚዲያ እናመሰግናለን ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ ስለምትሆኑ 🎉🎉🎉
@chalchal7895
@chalchal7895 6 ай бұрын
አቶ በቀለ አሁን አማርኛ ማውራት ይፈቀድልናል?
@nahomafriend
@nahomafriend 6 ай бұрын
enamesegnalen
@belaywale8795
@belaywale8795 6 ай бұрын
ኦሮምኛ ካልተናገሩ አታስተንግዳቸው ያልክውን ረስቶት ይሆን
@adishugurmu3877
@adishugurmu3877 6 ай бұрын
ቋንቋችሁን ለማሰደግ ለማለት ነው የተናገረው ወይም እኔ ሰፈር 95 % ቋንቋ እየተናገረ በሰፈሩ ወይም የዋሪውን ቀዬ ና ቋንቋ በመናቅ ኣለመናገር በመፈለግ ጋልኛ መናገር ኣልፈልግም በማለት ምን ማለት እንደሆነ እሱ ብቻ ሳይሆን ዘረኝነት ነው ማነው ዘረኛ ? በሚለው ጥያቄ ላይ ብዙ ሰኣት እናጠፋለን ::
@etheth5034
@etheth5034 6 ай бұрын
ሰላም ለምድራችን ሰላም ለህዝባችን ይሁን ❤
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 6 ай бұрын
በቄ አማራ አታግቡ በሚለው ዝነኛ ንግግራቸው ይታወቃሉ - Ethio-forum የዜና ዘገባ አዘጋገብ።
@AbebechYaregal
@AbebechYaregal 6 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ወይይቶች ሲካሂዱ ለተናጋሪዎች ቴክኖሎጅ አጠቃቀም ላይ ዝርዝር ስቴፕ ቀድሞ መላክ አለበት።
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 6 ай бұрын
ይሄ የከረፋ ልደቱ ክደቱ "እስክንድር ኔትወርክ የሌለበት ቦታ ነው ያለው" ብሎ አላገጠ አይደል?። እስክንድር ለአማራ ህዝብ እየታገለ ጫካ ነው ያለው እንዳንተ ለሆዱ አሜሪካ አይደለም ያለው ፣ አንተ ግን አቀረሸህ በመላው አማራ ላይ!!!!!
@Yomif-j2m
@Yomif-j2m 6 ай бұрын
ምርጫ በሠላማዊ መንጋድ ይከሔዳል ብሎ ያሥባሉ?
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 6 ай бұрын
የሸተተ ክደቱ ልደቱ ወላዋይ አስር ነው የሚያወራው ግን ይጠጣል እንዴ!??
@equalityandjusticeforall3190
@equalityandjusticeforall3190 6 ай бұрын
where can I find Lidetu paper?
@temesgentom
@temesgentom 6 ай бұрын
😂😂😂😂 ሱቅ መጥተው በኦሮምኛ ካላናገሯችሁ አትሽጡላቸው ሀኪም ቤት መጥተው በአማርኛ ካናገሬችሁ አታስተናግዷቸው ሌላ ብሔር ጋር የተጋባ ይፋታ ብላብላብላ ሲል የነበረውን እረስቶት ነው!!!?? ለነገሩ በዝቅተኛ ስሜት የተለከፈ ሰው ብዙ ያወራል😂😂😂
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 6 ай бұрын
ለመንግት ቅርበት የነበራቸው ወይንም መንግስት ሆነው የሚያውቁ የህግን አስፈላጊነት በጣም ይረዳሉ። በአጼ ኃይለ ላሴ ዘመን ህዝቡ የመንግስትን ሀሳብ እንዲሰማ ዝቡ የሚመራው ስዩም እግዚአብሔር በሆነ ንጉስ ነው በሚል ነበር፤ በደርግ ዘመን ደግሞ በሃይል ነበር፤ በኢህአድግ ዘመን ህድዝብን በህግ መግዛት ነው፤ በኃይለማርያም ዘመን በተመሳሳይ ሁኔታ በህግ መግዛት ነው። በአብይ ዘመን ደግሞ ህድዝብን በህግ፥ በማሳሳት እና በመስበክ መግዛት ነው። በዘመናችን ደግሞ አገር እና ህዝብ መንግስትን ጨምሮ የሚገዛው በህግ ነው። ብዙዎች የህግን አቅም እና ጥቅም አልተረዱም። ሀገራችን ለውጥ ምታመጣ ከሆነ ወንጀለኞች ፍትህ እንዲያገኙ በተፈለገ ህዝብን በህግ መግዛት ሳይሆን፤ ሁሉ በህግ መገዛት አለበት። rule by law is a thing of the past, the era is rule of law, all under the law. Understand the difference between government law and and the Constitution. በህገ መንግስት እና በህግ የበላይነት (የህዝብ ህግ) መካከል ያለውን ትልቅ ልዩነት መረዳት መሰረታዊ ነው።
@mesfindererie6602
@mesfindererie6602 6 ай бұрын
ለዚህ ነው የህጉ ባለቤት መንግስት በሆነበት፥ ተቋማት ሁሉ (ፍርድ ቤት፥ የህዝብ ምክር ቤት፥ ሲቪል ሰርቪስ፥media፥ ደህንነት፥ የመከላከያና የፖሊስ ተቋማት፥ የምርጫ ኮሚሽን፥የገቢዎች ሚኒስትር፥ወዘተ) የመንግስት በመሆኑበት ተወዳድሬ በምርጫ አሸንፋለሁ ብሎ ማሰብ ቂልነት ብቻ ነው። ለዚህ ነው ተቋማት ሁሉ ከመንግስት ነፃና ገለልተኛ ሆኖ መቋቋም ያለባቸው። ይህ ማድረግ የሚቻለው ደግሞ የህጉ ባለቤት ህዝብ ሲሆን ብቻ ነው።
@nbsltd5580
@nbsltd5580 6 ай бұрын
የደናቁርት ስብስብ😂😂😂😂😂😂😂
@minyahilsileshi4376
@minyahilsileshi4376 6 ай бұрын
በቄ በኦሮሚኛ እንጅ!!! መን ነካዎ
@suzanakaleb2286
@suzanakaleb2286 6 ай бұрын
55:13 የአማራ ህዝብ እየደረሰበት ያለበት በሀገረ መንግስት የታገዘ የዘር ማፅዳት በግልፅ ማሳያ: ክልሉ የህዝብ ቁጥር የአመታዊ እድገት ከሌሎች ክልሎች በሙሉ በተለየ ለሰላሳ አመት 1.7% ብቻ ሆነ ብላችሁ ጠይቃችሁዋል? ከሌላዉ ህዝብ በሙሉ እንዴት በዚህ ደረጃ ተለየ? መልሱ ቁጥሩ ህዝቡን አለ ጥይት ድምፅ ለማጥፋት በዉሸት የተቀመረ ስለሆነ ነዉ! No more! የሌሎች ክልሎች የአመታዊ ህዝብ እድገት በሙሉ 2.5% አና በላይ ነዉ! አመታዊ በጀት ደግሞ የሚሰላዉ በዛ መሰረት ነዉ! በዚህ የወያኔ የተዛባ ያልተስተካከለ የሴራ ቀመር መሰረት የበጀትም የፖለቲካ ዉክልናም የተነፈገው በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በክልሉ አለ ማለት ነው !!! Reference: search the report titled *Summary and Statistical Report of the 2007 Population and Housing Census* and read *page 11*.
@Veronicatedla
@Veronicatedla 6 ай бұрын
በቀለን ጋሼ ትለዋለህ በቀለ ጥንብ ዘረኛ ነው ከእሱ መፍትሄ አይገኝም በቀለ በበታችነት ስሜት የሚሰቃይ ደካማ ህዝብን በጅምላ የሚጠላ ዘረኝነት የሚሰብክ ውዳቂ የሰይጣን ልጅ ነው
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 6 ай бұрын
Amhara atagbu yagebachihum fitu blew tidar yebetenut ye tplf degafiwech mechem ayresum!
@NowIstheTime581
@NowIstheTime581 6 ай бұрын
ከበቀለ ገርባ ከዚህ የተለየ መልስ አይጠበቅም። ዛሬ የኢትዮጵያ ስልጣን የተያዘው በኦሮሙማ ባይሆን ችግሩ ያለው ሕገመንግስቱ ላይ ነው ይል ነበር። ለዚህም ምርጫ ላይ የተንጠለጠለው ታንኩም ባንኩም እጁ ላይ ያለው የኦሮሙማ ብልጽግና በፈለገው ብልጫ እንደሚያሸንፍ ስለሚያውቅ ነው። አብይ ምርጫ የሚያካሂደው አንተ እሰገድደኸው አይደለም። እሱ አስገድዶህ ነው የሚያካሄደው። ለዚህ ነው ካድሬዎቹ ጭምር የሽግግር መንግስት ጉዳይ ወይም በገዛ ፈቃድ ስልጣን መልቀቅ ጥያቄ ሲነሳባቸው ሚሊዮን ጊዜ በምርጫ ብቻ እያሉ ያሉት። እርግጥ ነው በስልጣን የበላይነቱ ላይ መጠነኛ መናበብ ስለአለ በቂ ወንበሮችን ለኦነግ አመራሮች ይሰጣል። ይሄን አቶ በቀለ በደንብ ያውቃል። *** አቶ ልደቱ በሆነ አካል ግፊት የሕቦችን የትግል ጊዜ እየገደለ ነው። አቶ በቀለ ገርባ እንዳለው ይሄ መንግስት በኃይል ተገፍቶ ካልወደቀ በስተቀር ዲሞክራሲን ማስፈን በኦሮሙማ አጼነት ህልውና ላይ አደጋ መጋረጥ ነው የሚሆነው። ***በጣም የሚገርመው አብይ ስልጣን ላይ እያለ ዲምክራሲን ማሰብ እብደት መሆኑን አለመገንዘብ ነው። ጽድቁ ቀርቶ በቅጡ በኮነነኝ እንዲሉ ከአብይ ጋር በረባ አምባገነንነት እስተዳደር ስር እንኳን መሆን አይቻልም። ስለዚህ ሕዝቡ ባመቸው መንገድ ይታገል። እንቅፋት አትሁኑበት። እየሞተ፣እየተራበ፣እየተሰደደ ያለው ሕዝብ መስመሩን ራሱ ይምረጥ። በዚህ ሂደት ነው የሰከነ ውጤት የሚጨበጠው። ከቻላችሁ ባታምኑበትም ሕዝቡን ደግፋት። የሽግግር መንግስት ሀሳብ መሬት ላይ ያለውን ሁለንተናዊ ችግር ቅንጣት ታክል ባለመረዳት የመነጨ ነው። የውጭ ድጋፍ እናገኛለን በሚል ከሆነ ሀሰተኛ አስተሳሰብ ነው። ያ መንገድ ከትጥቅ ትግል አይለይም። ስለዚህ እነ ልደቱ የትግል ቅረፀታችሁን ቀይሩ። መታገል ከፈለጋችሁ ትግላችሁ እንደሌሎቹ መሬት መሬት ይሽተት። ከንግግሩ ካስተዋላችሁ የኃይል አማራጩን አቶ በቀለ ገርባ እንኳን አልተቃወመውም። የተቃወመው የሽግግር መንግስት የሚለውን ነው። ትንሽ ትርፍ እንደሚያስገኝለት በመረዳቱ ያደላው ወደ ምርጫው ነው።
@abebe7532
@abebe7532 6 ай бұрын
Mircha ⁉️😄🤣 Korojo lemegelbet new ⁉️ Aychalim ❌❌
@mulemule160
@mulemule160 6 ай бұрын
የዘር ማጥፋት አዋጅ ያወጀ በዘር ማጥፋት ወንጀል የሚፈለግ በቀለ ገርባ ቀንህን ጠብቅ። ቆሻሻ ።
@taborhenok401
@taborhenok401 6 ай бұрын
ልደቱ ግን ኢትዮጵያ እሄዳለሁ ብለህ አልነበር እንዴ!? እረስተኸው ነው? ታዝቤሀለሁ። በገለ ገሪባ የሰው ገራባ ነው። እሱን ስሰማ ያስታውከኛል።
@JemalSeid-x2g
@JemalSeid-x2g 6 ай бұрын
ባካችሁ ብልፅግና ተመችቶናል አትረብሹን
@abelaman2093
@abelaman2093 6 ай бұрын
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 6 ай бұрын
ሰላማዊ ትግልን የሚጠላ የለም ነገር ግን ህዉሀት/ ብልትግና በሰላማዊ መንገድ ለመቀየር ለ33 አመት የተካሄደው ምንም ባላመጣበት ሀገር ይቻላል ማለት እዉነታን መካድ ነዉ ፣ ሰ፣
@adamkassa1415
@adamkassa1415 6 ай бұрын
በቀለ ባሪያው አማራው ሙሉ በሙሉ ካልጠፋ የልቡ አይደርስም።
@Forgiveness123
@Forgiveness123 6 ай бұрын
አረ ቢያን ለመተባበር እየሞከሩ ነው፤ እንዲ አይነቱ የጥላቻ እና የቂም አካሄድ የበለጠ ወደ መቀመቅ ውስጥ ነው የሚያስገባን፤ ይልቁንም እንደዚ ባለ መልኩ መሰባሰብ እና መወያየት ልዩነቶቻችን ለማጥበብ እና የጋራ ነገር ለማምጣት ይረዱናል፤ ስለዚህም ማበረታታት እንጂ ትናንት ላይ በቂም ተቸንክተን፤ ሰውን መሳደበብና መፀርጠጥ አግባብ አይደልም፤ ከንደዚ አይነት አካሄድ ባለመውጣታችን ነው ሀገራቸነ አሁን የገባቸበት ችግር ውስጥ የገባችው። የዚህም ውይይት አላማ በልዩነቶቻችን ውስጥ ያሉትን ችግሮቻችንን ለመፍታት የተፀጋጀ መሆኑን ላሳስብህ እወዳለው፤ የውይይቱ አላማ እሱ ነው፤ ስሜትህ ይገባኛል፤ ነገር ግን አንተ የፃፍከው ነገር ካላማው ጋር ይቃረናል፤ ባለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ስለዚህ ወደፊት ብቻ፤ ቂም ጥላቻ የትም አያደርሰወም፤ ባይሆን ሰዎች ለመመለስ የሚያደርጉትን ሙከራ ማበረታታት በይበልጥ በአንድት እንድንሰራ ያደርገናል፤ ይህንንበ መገንብ ካልተገባ አካሄድ እራሳችንን እንድንቆጥብ አሳስባለው። እግዛብሄ ሰላሙን ለገራችን ያአምጣልን፤ 🙏🙏🙏
@fkreayele3056
@fkreayele3056 6 ай бұрын
በቀለ ደርባ ዲሞክራስያዊ ሰው ነው ሁሉም ዘር በማነቱ እንዲከበር ይፈልጋል:ከአማራ ፓለቲካ ፍፁም ሊቀራረብ አይችልም እንዴት ማስታረቅ ይችላል ?
@YonasDebebe-c8h
@YonasDebebe-c8h 6 ай бұрын
በቀለ ገሪባ አፍሕን ሞልተሕ አገራችን ብለሕ የኢትዮጵያን ስም ስትጠራ አታፍርም ዘረኛ የምሁር ደነዝ
@mulatwossen2751
@mulatwossen2751 6 ай бұрын
What was your the criteria to participate in this kind of meeting? the retired and nonsense resigned from his party declared have no any political involvement and in need of asylum looking for shelter, he couldn't be able to share any constructive ideas for sake of Ethiopia. Not only him some of them are bandas .
@FortyfourMertule-iv4gu
@FortyfourMertule-iv4gu 6 ай бұрын
ኢሣያስ ሀ/ማርያም አለማያ ዩኒቨርስቲ የብአዴን ተወካይ ሆኖ ተማሪ ሲያሣፍን በኋላም የደህንነት አባል የነበረ - አሜሪካም ከሄደ በኋላ የትግራይ ወገኖቼ አኮሩኝ ብሎ ወሎ ሲጨፈጨፍ ደስታውን ሲገልፅ ነበር። ዝፍቁ - ዝቃጩ ብአዴን በእነ ኢሣያስ ሀይለ ማርያም ነበር የሚወከለው። Proud !!! እያለ ነበር የሚፅፈው። ወያኔ እስከ ደብረ ሲና አማራን ስትወርር ።
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 629 М.
WEConversations | Unpacking the year of elections
57:42
World Employment Confederation
Рет қаралды 10 М.
Урыла😏 #кино #film #fypシ #minions
0:37
Faron
Рет қаралды 8 МЛН
Duy Beni 14. Bölüm
2:22:58
Duy Beni
Рет қаралды 3,6 МЛН
Света Кемер Учится в Школе Полицейских !
29:20
Луномосик
Рет қаралды 1,3 МЛН
Новые Пацанки. 2 выпуск. Премьера
3:16:48
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 4,4 МЛН
Апельсин побеждает в бою)))
0:15
Кинокомпания AURUMfilm
Рет қаралды 11 МЛН