መሃረቤን - Ethiopian Movie - Mehareben Full Movie (መሃረቤን ሙሉ ፊልም) 2015

  Рет қаралды 3,103,739

Arada Movies

Arada Movies

Күн бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 2 700
@nhany.sisayhabsha2570
@nhany.sisayhabsha2570 9 жыл бұрын
ሁፍፍፍፍፍ እንዴት ደስ ይላል በ እግዚአብሔር ኸረ እንደዚ አይነት ፊልም ተደጋግሞ ይሰራ ዳኒ እንዳተ አይነት ጥሩ ሰዎች ቢበዙ ምድራችን ትለወጥ ነበር
@UmmiEtyo
@UmmiEtyo 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 3 ай бұрын
ማነው እንደ እኔ 2017 እንደ አዲስ እያየው ያለ ግን ከዚህ ፊልም የተረዳሁት የባላገሩን ደግነት,ጀግንነት,ሩህሩህነት, የዋህነት,ሰው አክባሪነት, ላመነበት ነገር የማያፈገፍግ ወዘተ አይቸበታለሁ እናንተስ?
@Almazworku70
@Almazworku70 9 ай бұрын
ቃልዬን የሚወዳት እስከ በላይክ
@rahmetyenatlijmamafiker7491
@rahmetyenatlijmamafiker7491 6 жыл бұрын
እፍ ይሄን ፊልም ስወደው አስር ጊዜ ይሆናል ያየሁት ያለማካበድ ቃል ምርጥ አርጋ ገጠሬውን አምጥተዋለች ይመቻችሁ
@ማሂማሂ-ቘ9የ
@ማሂማሂ-ቘ9የ 4 жыл бұрын
እስኪ እደኔ ገጠሬ የሆነ ብቻ ላይክ አድርጉ
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@RosinaAbdul
@RosinaAbdul 6 ай бұрын
😂😂
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 3 ай бұрын
እኔ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@zutytady8807
@zutytady8807 9 жыл бұрын
እግዛቤርን ነው የምለው ውስጥን የሚነካ እና የምርጦች ምርጥ ፊልም ነው ሁላችውንም እናመሰግናለን ምርጥ የሀገራችን ፊልም !!!!
@helenaetheupia7205
@helenaetheupia7205 9 жыл бұрын
ወይኔ በውነት ከጠበኩት በላይ ነው። እስካሁን አለማየቴ በጣም ነው። የተናደድኩ በቃ ፊልም ማለት ይህ ነው። በቃከምንም በላይ ትምህርት ይሰጣል እንዲህ አይነት ፊልምነው።የሚያስፈልገው ሁሌም ጥሩመሆን ለራስ ነው።በጣም አድናቃያቹህ ነኝ ቀጥሉበት።፩ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ በጣም ያምራል።
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 жыл бұрын
2020 የሚያይ እንደኔ👉👍😍 በጣም ቆንጆ ነው ሰወድ የገጠር ድራማ
@TaibaMOHAMMAD-w4e
@TaibaMOHAMMAD-w4e 2 ай бұрын
😂2024
@ሚጣቀበጧ
@ሚጣቀበጧ 5 жыл бұрын
😢😢😢😢😢 ቃል ከገጠር ጠፍታ ከተማ ስትገባ የኔ ህይወት ታየኝ😢😢😢😢 ከቤት1 ቀን ወጥቼ ኣድሬ ኣላውቅም ነበረ 16 ዓመት 10ኛ ማትሪክ ተፈትኜ ክረምት ነበረ እናቴ ልካኝ ብዙ ገንዘብ ኣጠፋሁ ወደ ቤት ኣልመለስም ብየ ወደ ማላውቀው ሀገር ሄድኩ ስንት እንባ ኣፈሰስኩ ግን ሁሉ ኣለፈ
@zefnfyfug2737
@zefnfyfug2737 5 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@yethiokonjo9379
@yethiokonjo9379 5 жыл бұрын
ל
@yethiokonjo9379
@yethiokonjo9379 5 жыл бұрын
@@zefnfyfug2737 '
@dagmawitteketel799
@dagmawitteketel799 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ሀብትሽYouTube
@ሀብትሽYouTube 9 ай бұрын
😂😂😊😊😊
@የእናቴንክፉአታሳየኝየእና
@የእናቴንክፉአታሳየኝየእና 6 жыл бұрын
የኢትዮጽያን ፊልም እስከ መጨረሻ ሳይ ለመጀመርያዬ ነው wow መሳጭ ነው ቀጣሉበት ዳኒ መልካምነት ይታደሉታል እንጂ አይዋሱትም የሚሉት እውነት ነው በጣም አሪፍ ስራ ነው ትብስቴ ምርጧ ችሎታሽ ሳላደንቅ አላልፍም ይመቻቹ፡፡ መጨረሻላይ ግን አባቷን ማግኘቷ ኡፍ ደስ አለኝ
@مريماحمد-ط2و7ح
@مريماحمد-ط2و7ح 4 жыл бұрын
በጣምደስይላል
@sabagetachew9
@sabagetachew9 9 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ የሆነ ፊልም ተደጋግሞ ቢታይ የማይሰለች የምር ።😍😍😘😘
@ZebibFiker
@ZebibFiker Жыл бұрын
አይ ፊልም ምን አለ አሁንም እደዝህ ብሰሩ
@agazibelay6709
@agazibelay6709 3 жыл бұрын
She is honest and loving and her inside is clean . I wish everyone could be honest.
@mamaf1225
@mamaf1225 5 жыл бұрын
ወይኔ ምርጥ ነው ማሮቸ በርቱ ምርጥ አርጋችሁ ተውናችሁታል ዳኒየ ስወድህ ማናለ እንዳተ ያለ ቢበዛ ልጁን ዋው አንችም በደንብ ተውነሽዋል ጓደኛህ ደሞ መሥ ሢል በርቱ ቀጥሉበተተ ማሮቸቸቸቸቸቸቸ 💔💔💔💔💔💔
@ሀያትፍቅርየሀይቅልጅ
@ሀያትፍቅርየሀይቅልጅ 6 жыл бұрын
በጣም ያምራል ከደራሲ እሰከ ተዋናይ አድናቂአችሁ ነኝ ግን አክተሩ ዳኒ መሆን አለበት ደግሞ ገጠሩን አካበዳችሁት እናንተ ለመሆኑ ስለገጠር ገጥ በገጥ ካልነገሯችሁ አታውቁም ክክክክክክክክ ላይክ ግጩኝ
@Djdhhd-l1d
@Djdhhd-l1d Жыл бұрын
ቃልየ ምርጥ የአማራ ባህል
@tube6983
@tube6983 9 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ ቀላል ፈታ ዘና አላደረገቹሁኝም በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው!
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv Жыл бұрын
ይህ ፊልም ያየሁት አገሬ እያለሁ ነው ያየሁት አገሬን እና እዛኔ የለሁበት ሁኔታ አስታወሰኝ
@نبببمفبمب
@نبببمفبمب 9 жыл бұрын
ዳኒ እግዚአብሔር የስራ ዘመንህን ይባረክልህ በጣም አስተማሪ ነው ዳኒ ውድድድድድድ
@tube-me3pd
@tube-me3pd 6 жыл бұрын
Qaleya daneybetamenweemewedachehueewqolge
@rrmx-k5k
@rrmx-k5k 4 ай бұрын
2017 ዓ'ም እንደኔ የሚያይ በላይክ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ሡባሀንአላህእዝነትህንያር
@ሡባሀንአላህእዝነትህንያር 7 жыл бұрын
ወይኔ ዳንየ ድስ ስትል እዳንተ ያለ ቢውልድ አያቆጭም ሮቤልም ምርጥ ጓድኛ ነው ♥♥♥
@menegeshaasamenew7774
@menegeshaasamenew7774 9 жыл бұрын
በቃ ፊልም እንደዚህ ነው አደግን እያላችሁ ከእንደዚህ አይነት ምርጥ ባህላችንን እንዳታርቁ 5 ኮከብ። ሰጥቸዋለለሁ እናመሰግናለን ።።።።።
@fesses8706
@fesses8706 7 жыл бұрын
የዚችን ልጂ ድራማ ሁሉንም ንገሩኝ ልየዉ ደስ ብላኛለች
@حسينناصر-ج3ق
@حسينناصر-ج3ق Жыл бұрын
😢😢😢❤️💚🥀👉👍 هذا جيد جدا وجميل مره أعجبني كثير جدا..المظلوم في وطني حسين بلال السعوديه الأسد الجريح ظلم
@LeylaTariku
@LeylaTariku Жыл бұрын
የብዙወቻችን ታሪክ ገጠር ላይ ያለ ጉድ😢😢😢😢
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ
@ኢትዮጵያሀገሬዙሬመግቢያየ 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk በሳቅ ገደለችኝ ገጠሬዋ እኔም የገጠር ልጂ ነኝ አልሀምዱሊላህ ግን ምንም እንድህ አናከብደውም ሆ
@ለምኚልንእመብዙሃን
@ለምኚልንእመብዙሃን 7 жыл бұрын
በጣም ተቆጨው እስካሁን ባለ ማየቴ ምርጥ ፊልም
@uitedalahadlialahe3132
@uitedalahadlialahe3132 6 жыл бұрын
Kkk
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 5 жыл бұрын
@@uitedalahadlialahe3132 ክክክክክክ
@በአላህስምእጂግበጣምአዛኝ
@በአላህስምእጂግበጣምአዛኝ 9 жыл бұрын
ቃልኪዳን ምርጥ አርቲስት ነሽ ልክ እንደ ታሪኩ ባባ ያው "ባልና ሚስት ካንድ ውሃ ይቀዳል" አይደል ተረቱ
@hananberhe9601
@hananberhe9601 9 жыл бұрын
ባልና ሚስት ናቸው እንዴ?
@ssssss-ro7wf
@ssssss-ro7wf 9 жыл бұрын
wunet new bail ena mist keandi wenz yikedal yetebalew Ababa tariku ena hbesti or kalkidan betammmm gobezneshe I❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💗💗❤❤❤you so mach
@በአላህስምእጂግበጣምአዛኝ
@በአላህስምእጂግበጣምአዛኝ 9 жыл бұрын
+Dube Doni ልጂ አላቸው ? እኔ አላውቅም ነበር እዳላቸው "ልጂ በልጂነት ነው ጥሩ አድርገዋል "
@imanjamal7738
@imanjamal7738 9 жыл бұрын
+Azeb Azeta lij alachew inde iski nigerign
@imanjamal7738
@imanjamal7738 9 жыл бұрын
+Dube Doni omygod
@ፋጡማብንትኢስላምየደሴልጅ
@ፋጡማብንትኢስላምየደሴልጅ 8 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ዳኒ በረታ ለጥሩ ወንዶቺ ተምሳሊት ይሆናል።
@berekethana1367
@berekethana1367 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው ቃልዬ ስወድሽ ያአባት ቦታን ይዘው የሚጫወቱትን ሰውዬ ስወዳቸው እድሜ ከጤና ጋር ተመኘው
@ljimulualemtubeljimulualem6633
@ljimulualemtubeljimulualem6633 5 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ኡፍፍፍፍ ደስ ሲል ባያልቅ መጨረሻው ሲያናድድ እኔ ሳስብ የነበረው እሱጋር ተጋብታ ወልዳ ትኖራለች ብዬ ሳስብ እልቅ ይበል
@አባቴእወድህአለሁስደተኛዋ
@አባቴእወድህአለሁስደተኛዋ 8 жыл бұрын
ይህን ፊልም ባየው ባየው እማልሰለቸው ያልኩት ፊልም ይህ ነው ደግሞ ነብዩ ኤርምያስ ስወድወ እፍፍፍፍፍፍ የእኔ ማርርርርር፨♥♥♥♥♥
@m.j5377
@m.j5377 7 жыл бұрын
አባቴ እወድህ አለሁ ስደተኛዋ ልጅህ እኔስ ብትዪ ግዜ ኑሮኝ ዝም ብዬ በየው አልሰለቻኝ አለኝ
@IbrahimIbrahim-uk6gl
@IbrahimIbrahim-uk6gl 7 жыл бұрын
aserg
@lucylucy8104
@lucylucy8104 7 жыл бұрын
አባቴ እወድህ አለሁ ስደተኛዋ ልጅህ
@Fatma-kn5gl
@Fatma-kn5gl 7 жыл бұрын
አባቴ እወድህ አለሁ ስደተኛዋ ልጅህ in
@سارهاحمد-و5ط
@سارهاحمد-و5ط 6 жыл бұрын
አባቴ እወድህ አለሁ ስደተኛዋ ልጅህ
@adanmohaa3884
@adanmohaa3884 5 жыл бұрын
Though i don't understand this language but i love Ethiopian movies
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 6 жыл бұрын
ይሄን ፊልም ለ 4 ተኛ ጊዜ ሳየው በቃ ባየው ባየው የማልጠግበው ምርጥ ኢትዩቢያዊ ፊልም ...
@zehermohammed5422
@zehermohammed5422 5 жыл бұрын
ክክክእኔም ነኝ
@sarasweet2575
@sarasweet2575 6 жыл бұрын
ቃልዬ ምንሽም ምንሽም ነው ደስ የሚለው ትምህርት ሰጪ ናቸው የምትሰሪያቸው ፊልሞች ነብዩ በርታልን ወንድሜ ባጠቃላይ ተመችቷያል
@hirutberaki8561
@hirutberaki8561 6 жыл бұрын
I like her honesty and also l like his kindness.
@mygentdube2023
@mygentdube2023 3 жыл бұрын
Like so so
@alamtatek6503
@alamtatek6503 9 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪ ነው አቦ ይመቻችሁ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ
@ስለማይነገርስጦታውእ-ነ3መ 7 жыл бұрын
በጣም ደስስስስ የሚል ፊልም ነው የገጠር ፊልም ውስጤ ነው ቀጥሉበት
@elsaalmou2417
@elsaalmou2417 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክ ውይይይይይ ስወደው ከ10 ግዜ በላይ አይቸዋለሁ ይሄና ረቢኒ ዋው ናቸው
@ሲሀምዩቱብ-ፈ7ጠ
@ሲሀምዩቱብ-ፈ7ጠ 5 жыл бұрын
ውይ ማር ነህ እሺ
@hanaitani9140
@hanaitani9140 4 жыл бұрын
Enem
@tesfaendriasabraham7385
@tesfaendriasabraham7385 8 жыл бұрын
ኣቦ ይመቻችሁ የ ኣራዳ ልጆች!!! ውውውውውውው ኣንደኞች እሽ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ምምምምምምምምምምምምርርርርርርርርርርርርርርጥጥጥጥጥጥጥጥ ። ። . ......
@zineteshetu2516
@zineteshetu2516 8 жыл бұрын
አቤት አጨራረሥ የአተዋወን ብቃት ኢትጲያውነታችንን ይገልፃልwowww wowww wiwwwww wowwww wowwww wowww አይገልፀውም ያምራልየገጠር ልጅ ነኝ ያውም የወሎ ዳንየ እንዳተ ያለሥ እኔም ባገኘሁ
@nasybinsarr7913
@nasybinsarr7913 8 жыл бұрын
እኔ እንደዝህ የተመቸኝ የለም እብስት ዳኒ እዬቤ ዋው በርቱ
@dffg291
@dffg291 8 жыл бұрын
nasybi nsarr
@euushshdhddhh5856
@euushshdhddhh5856 8 жыл бұрын
nasybi nsarr ዋውበርቱ
@ፋጡማፋጡማ-ጸ1የ
@ፋጡማፋጡማ-ጸ1የ 7 жыл бұрын
ጥቁሩ እህ ሲደብር ዘጊ
@starbts4470
@starbts4470 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስስስስ ሰል
@aynasahilu12
@aynasahilu12 9 жыл бұрын
ዋውውውውውው ምርጥ ፊልም ነው ወድጄዋለሁኝ ቀጥሉበትትት ደስ ይላልልል
@salehaleid3421
@salehaleid3421 9 жыл бұрын
ዋው መጨረሻችሁ በጣም ያምራል ወንዶች ሁሉ እንደ ዳኒ ለመሆን ሞክሩ በጣም ትልቅ ሥራ ነዉ የሠራው ሠዉ በረከሠበት ዘመን ከነአባቷ መዉደድህ !!!!!
@haylufergahayluferga896
@haylufergahayluferga896 9 жыл бұрын
the UK
@hayatabdullah6868
@hayatabdullah6868 9 жыл бұрын
+saleh aleid e
@sarabokath3115
@sarabokath3115 8 жыл бұрын
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ታዲያስ ዳንየ አንተን የመስለ ልጅ እግዚአብሔር ይሲጥህ።
@hariyaduba6126
@hariyaduba6126 8 жыл бұрын
wow yamerali
@mdenaassf4086
@mdenaassf4086 8 жыл бұрын
+Hariya D
@samirahsoso9795
@samirahsoso9795 8 жыл бұрын
Sara Bokath
@ይመናሽካሳይመናሽካሳ
@ይመናሽካሳይመናሽካሳ 7 жыл бұрын
አቤት ስወዳችሁ አሁን ለ4ኛ ጊዜ ደገምሁት እናመሰግናለን
@fantafanta6244
@fantafanta6244 7 жыл бұрын
ዋውውውው በጣም ደስስስ ይላል በተላይ ደግሞ መጨረሻ ላይ ዳንኤል አድናቂህ ነኝ እናመሰግናለን
@aishyanurye3315
@aishyanurye3315 8 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው የመጀመሪያ ግዜ የኢትዮጺያ ፊልም መጨረሻው ሲያምርና ሲያስለቅሰኝ እውነት በጣም አሪፍ ነው በፈጠራችሁ ከጥሉበት ዳንዬ በጣም ፍቅር ነህ ይህ ፀባይህ የፊልም ብቻ አይመስለኝም ዋው ደስ ትላለህ ውድድ ደግሞ ጓደኛህም በጣም ጥሩ ነው ሌባውም እንደዛው ኡፍ በጣም አሪፍ ስራ ነው
@zumshassan127
@zumshassan127 8 жыл бұрын
👍kkkl
@qer1235
@qer1235 8 жыл бұрын
Aishya Nurye አሪፍነው
@rahmahrahmah1486
@rahmahrahmah1486 8 жыл бұрын
በጣም ቆጆ ነው
@osamasaif9509
@osamasaif9509 8 жыл бұрын
Aishya Nurye زخق مر ز
@hgjkjhjjjh9486
@hgjkjhjjjh9486 8 жыл бұрын
Rahmah Rahmah
@peace4u767
@peace4u767 8 жыл бұрын
kalkidan, you are one of the best artist. you palyed it amazingly.
@masreshaminahem2105
@masreshaminahem2105 8 жыл бұрын
ፊልም ከተባለ ይህ ነው በጣም በጣም አስተማሪ ፊልም ነው የሚያዛዝነው ግን በገጠር ወይም በክፍል ሀገር ለሚገኙ ሰዎች ተሌቪዥን ኑሮ ይህን ለማየት እድሉ ቢገጥማቸው አሪፍ ነበር ምክንያቱም አሁን ከዚህ ችግር ያልወጡ አሉና! እናተ ግን በዚህ መልካም እና አስተማሪ ስራችሁ ቀጥሉበት አንድ ቀን የኖቤል ተሸላሚ ትሆናላችሁ እንወዳችሁ አለን።
@remmm.7257
@remmm.7257 9 жыл бұрын
ዋው ይመቻል አድናቂያችሁ ነኝ ሀዪ ነኝ የደሤ ልጅ
@f1103
@f1103 5 жыл бұрын
ወላሂ በጣምምምምም ደስ ይላል ዳኒ @@@@1000000ላይ ሲያሳችሁነው
@dessiegardotube2883
@dessiegardotube2883 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥና አስተማሪ ፊልም ነው ይቀጥል እንዛመድ ሸርቱልኝ ስወዳችሁ ትንሽ ነው የቀረኝ አሳድጉኝ መቶ ነው የቀረኝ
@ሚሚፍቅርያሸንፋልየአባትዋ
@ሚሚፍቅርያሸንፋልየአባትዋ 8 жыл бұрын
ባል እና ሚስት /ባባ እና ቃልኪዳን/የአገርኛ ሲሰሩ ያምርባቸዋል ።
@موسىالاثيوبي-د4ظ
@موسىالاثيوبي-د4ظ 6 жыл бұрын
ሚሚ / ፍቅር ያሸንፋል/ የአባትዋ ልጅ
@helinaasrat3186
@helinaasrat3186 6 жыл бұрын
ኧረ ተይ ሚስቱ ይደለችም
@kiyateka9170
@kiyateka9170 4 жыл бұрын
@@helinaasrat3186 ኧረ ሚስቱ ናት😏
@MettyUmeta
@MettyUmeta Жыл бұрын
​@@helinaasrat3186 Ere baksh mistu nat Baba ena Kalkidan eko nw yalechiw Mann yalech meslosh nw?
@bateablneha5887
@bateablneha5887 7 ай бұрын
​@@helinaasrat3186ናት❤
@انامحمد-ظ5د
@انامحمد-ظ5د 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ምርጥ ተዋናይ ናችሁ የኔ ቆጆ ሁላ አይዣቹህ የኔ ብሩቱ
@youngzeharimo3441
@youngzeharimo3441 9 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚመስጥ ፊልም ነው ዳንየ ግን እንዳንተ አይነት ወንድ ይኖራል ♥
@ahfnfk6408
@ahfnfk6408 5 жыл бұрын
love
@يوسفحبشي-ظ3ن
@يوسفحبشي-ظ3ن 5 жыл бұрын
amef
@mehamedafar4164
@mehamedafar4164 5 жыл бұрын
አዋ አለ እኔ አለሁ
@Meselamedia
@Meselamedia 4 жыл бұрын
Yelam
@awasaid7652
@awasaid7652 3 жыл бұрын
vdfw
@የእምየሚኒሊክልጅነኝ
@የእምየሚኒሊክልጅነኝ 7 жыл бұрын
ህብስትየ ልክ እደባልሽ ተዋቶልሻል ።ሁለም ወድ እደዳኒ ቢሆን ምናለበት ዳኒ በጣም ምርጥ ሰው ነው ።ባሪያው ሲያስጠላ በብር እሷን ማግባት ፈለገ መጨረሻው እስራት ሆነ በጣም ደስ ይላል ።የህብስት አባት ሁነው የሰሩትን ሰውየ ምግዜም የሚተውኑት በጣም ደስ ይላል አባት እድሜ ይስጠወት በጣም እወደወታለሁ አያቴን ይመስሉኛል
@sis3080
@sis3080 5 жыл бұрын
ደስ ሲል አድናቃችሁ ነኝ
@fatemahff3051
@fatemahff3051 Жыл бұрын
ባባየ ነፍስ ይማርው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-qm6er8gc1n
@user-qm6er8gc1n Жыл бұрын
He’s not even in this movie…
@ኢስላምሰላምነውአልሀምዱሊ
@ኢስላምሰላምነውአልሀምዱሊ 8 жыл бұрын
የገጠርን ሰው ማጃጃላችሁ በጣም ድንበር ያለፈ ባይሆን በጣም አሪፍ ነበር
@ዮዲትብፍቅርዋስውገዳይ
@ዮዲትብፍቅርዋስውገዳይ 7 жыл бұрын
ዳኒየ የፍቅር ስው ውስጤ ነህ።
@getahunmolla4837
@getahunmolla4837 5 жыл бұрын
Hi
@rimo5924
@rimo5924 6 жыл бұрын
በጣም የቆየዬ ኖዉ ግን አሁን አድስ ከሚለቀቁ ፊልሞች ይልቅ ቃልዬ ያለችበትን እዬዴገምኩ አዬዋለሁ ሥወድሽ ግን ገጠረኛዉን በጣም አካበድሽዉጅ ምርጥ ነሺ የኔ ዉብ.ወድሻሎ
@GXx-ty8tv
@GXx-ty8tv 4 ай бұрын
በጣም ቡዙ ጊዜ ነው ያየሁት አትዮ እያሉ አሁን ደግሞ በስደት ብቻ አልሃምዱሊላህ
@አርሴማእናቴ-ረ3ሰ
@አርሴማእናቴ-ረ3ሰ 5 жыл бұрын
ዋውውው ዳኔ በጣም አሪፍ ነው ግን የዳኔን ትክክለኛ ስሞን የምታውቁ ንገሩኝ ቃልኪዳን በጣም አሪፍ ነውውው
@mekdesbeynebeyene9732
@mekdesbeynebeyene9732 5 жыл бұрын
ኤሊያስ አለሙ
@mahramihammed3383
@mahramihammed3383 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ነው
@yenatewalijiabatewanmesay7475
@yenatewalijiabatewanmesay7475 9 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ዳኔ ምርጥ ትእወና ነው አደነኩክ
@AdanchYebabi-h1e
@AdanchYebabi-h1e Жыл бұрын
❤❤❤ በጣም ደስየሚልፊልም
@somiaaaa3654
@somiaaaa3654 5 жыл бұрын
እንከን እማይወጣለት ጥፈጥ ያለለ ፊልም ቃል በጣም ነው የሰራችው ዳኒ ያን ተን አይነቶች ያብዛልን
@marianrevira8959
@marianrevira8959 8 жыл бұрын
እሄ ፊልም ግን parte 2 የፈጀውን ይፍጅ የግድ ነው ባይሆን ወጪውን በጋራ ፊልሙ አሪፍ ነው ዳሩ ግን ብዙ ወንዶች የተቸገሩ ሴቶችን መጠጥ ቤት ሣታዞሩ ለስሜታቹ ሣትረቱ በመልካም ልብ ለመርዳት ሞክሩ አስተማሪ ነው
@ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ
@ሊዲያየተዋህዶልጅየክርስቶ 8 жыл бұрын
ዋው ነው ግን የገጠሬውን ስሰሩ በጣም እያከበዳችሁት ነው ንግግሩ ምናምን ከገጠሩ የበለጠ እየወጣ ነው በጣም አታካብዱት
@bashirebfg3494
@bashirebfg3494 8 жыл бұрын
Vido
@نزيراثيوبي
@نزيراثيوبي 8 жыл бұрын
+bashire Bfg wa wu daslal
@halimahalimayoutube8831
@halimahalimayoutube8831 8 жыл бұрын
@halimahalimayoutube8831
@halimahalimayoutube8831 8 жыл бұрын
እዳ ነው እቴ.......!!!ስትችይ።
@Sada-ym4ib
@Sada-ym4ib 8 жыл бұрын
ዳኒይመችክ
@mekdeshilete8617
@mekdeshilete8617 7 жыл бұрын
I liked the movie. It is natural, funny and authentic. Great job!
@AyenewGeleta
@AyenewGeleta Жыл бұрын
ይመቻችሁ❤❤❤❤
@MdAbbaynash
@MdAbbaynash Жыл бұрын
ባየው የማይሰለቸኝ ፊልም😢
@bdhjj4422
@bdhjj4422 8 жыл бұрын
ዋው ያምራል ቀጥሉበት እህቴእንዳንች አይነት ሺበተወለደ ጀግና ቀጥይበት
@محمدابراهيم-ج9ل1ب
@محمدابراهيم-ج9ل1ب 7 жыл бұрын
በልዩ ላቀው Bdhjjሀይ bbbgdghjbvxcvh
@حسنالقحطاني-ط8ج
@حسنالقحطاني-ط8ج 6 жыл бұрын
በልዩ ላቀው Bdhjjሀይ .
@sallysaleh2593
@sallysaleh2593 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም
@የግዮንፍሬከባህርማዶ
@የግዮንፍሬከባህርማዶ 5 жыл бұрын
መሐረቤን በጣም ብዙ ግዜ አይቼዎለው በጣም እወደዎለው አይሰለቼኝም ዛሬም እንደገና አየዎለው
@akliluabebe7651
@akliluabebe7651 6 жыл бұрын
ዕውነት ደራሲውን ዕይታ በጣም አደንቃለሁ! አርቲስቱንም እንዲሁ ጎዳና ተዳዳሪዎች በድህነት ምክንያት ውጪ ከማደር በስቀር ሙሉ ናቸው! እሴት፣ትውፊት፣ባህል ፣ወግ ዕውወነት የጠንጸባረቀበት ምሉዕ በኩለሄ ፊልም
@tesfunshtesfunsh3085
@tesfunshtesfunsh3085 8 жыл бұрын
ከሚገባ በላይ እጅግ በጣም ቆንጆ ነው
@ማስቴጎጃምደብረማርቆስ
@ማስቴጎጃምደብረማርቆስ 8 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ግን የገጠር አማረኛው በጣም ተጋነነ እኔ የገጠር ልጅ ነኝ
@ቲጂየማረያምልጅነኝቲጂየማ
@ቲጂየማረያምልጅነኝቲጂየማ 8 жыл бұрын
ማስቴ ጎጃም ደብረ ማርቆስ
@rahulkhan4104
@rahulkhan4104 8 жыл бұрын
ማስቴ ጎጃም ደብረ ማርቆስ
@ልሂድወይጨክኝልሂድወይጨክ
@ልሂድወይጨክኝልሂድወይጨክ 7 жыл бұрын
ማስቴ ጎጃም ደብረ ማርቆስ yes
@ሂዋንሂዋን-ጰ2ተ
@ሂዋንሂዋን-ጰ2ተ 7 жыл бұрын
ማስቴ ጎጃም ደብረ ማርቆስ አዎ በጣም አጋንኑት
@bortokanbortokan8363
@bortokanbortokan8363 7 жыл бұрын
ልሂድ ወይ ጨክኝ ልሂድ ወይ ጨክኝ p
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ1ዐ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ1ዐ 7 жыл бұрын
ዋው በጣምአሪፍነው
@tigistfekade581
@tigistfekade581 8 жыл бұрын
my god she is so wonderful she's look like real Village girls wow she made it
@ልኑርላንተብየየኔውዲ
@ልኑርላንተብየየኔውዲ 8 жыл бұрын
ወይ ይሄን ፍልም ሥወደው ህብሥቴና ዳኒ ደሥ ሥትሉ ዳኒ ግን እሁሉም ቦታላይ ደሥ ሢል
@mahiyemikitanash6471
@mahiyemikitanash6471 5 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ፊልም ነዉ ቃልየ ተዋጥቶልሻል ዳኒ ዶሞ በጣም ኣሪፍ ስራ ነዉ በርቱልን
@የጠባሤልጅነኝደብርሃን
@የጠባሤልጅነኝደብርሃን 8 жыл бұрын
አባትዬው በታም አሣዘኑኝ መጨረሻ። ለይ ደሥ የሚል እውነተኛ የናፍቆተረ ሥሜት ዋው ደሥይላል።
@noprob4031
@noprob4031 7 жыл бұрын
የጠባሤ ልጅ ነኝ ደ/ርሃን
@Hannyaayahwfg
@Hannyaayahwfg 7 жыл бұрын
የጠባሤ ልጅ ነኝ ደ/ብርሃን wwwwwww
@Hannyaayahwfg
@Hannyaayahwfg 7 жыл бұрын
www
@agcsg2618
@agcsg2618 7 жыл бұрын
የጠባሤ ልጅ
@mimixxx4680
@mimixxx4680 7 жыл бұрын
የጠባሤ ልጅ ነኝ ደ/ብርሃን
@መልኬክሳውዲኬሳውድ
@መልኬክሳውዲኬሳውድ 8 жыл бұрын
ዋው ይመቻችሁ በጣም አራፍ ነው።
@ahmedshitayethiopiangonder6733
@ahmedshitayethiopiangonder6733 8 жыл бұрын
መጨረሻው አስለቀሰኝ ዘመዶቹን ማግኘቱ ግን ያስደስታል
@mestuanbesu5538
@mestuanbesu5538 6 жыл бұрын
wowo yamerale
@hayatahmad8879
@hayatahmad8879 5 жыл бұрын
ዉይ ቃልየ የኔ አደኛ የትወና ብቃትሽን በጣም ነዉ የማደቀዉ አች ያለሽበት film አላልፈዉም
@wowkkk9025
@wowkkk9025 5 жыл бұрын
እኔማ ተንኮለኛ ሰወችን ላለማየት ፊልም ማየት ላቆም ነው, ግን real life ላይ እንደዚህ ተንኮለኞች አሉ? ውይይይይይይ
@ለአላህብለንእንዋደድ
@ለአላህብለንእንዋደድ 7 жыл бұрын
አሪፍ ነበር ግን የከተማ ሰወች ነን ብላችሁ ስለምታስቡ ነው መሰል የገጠሩን ስትሰሩ በጣም ትወጣላችሁ ከልክ እያለፈ ነው
@sssaaa625
@sssaaa625 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🤠🤠🤠🤠🤠
@ኑራማሓመድ
@ኑራማሓመድ 6 жыл бұрын
እኔ ለኣዲስ ኣበባ ሌቦች ምጠይቃችዉ ነገር ቢኖር ገና እንደገባን ከሚያስደነግጡን ትንሽ ከቆየን ከለመድን ብሃላ ቢሆንልን ብየ በትህትና እንጠይቃልን ለምታደረጉልን ትብብር እናመስግናለን ከኣንዴ ሁለቴ ስላስደነገጣቹሁኝ ስሚቱ ኣዉቀዋለሁ
@yeneyene3433
@yeneyene3433 6 жыл бұрын
Kkkkk
@ሄለንየናቴናፋቂ
@ሄለንየናቴናፋቂ 5 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ ልክ ነሽ ማር
@mohammedalshehhi302
@mohammedalshehhi302 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እሺ እናስብበታለን
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ
@ሉሉነኝስዳታኛዋሉሉነኝስዳ 5 жыл бұрын
ክክክክክክክ ፈርቶብሻል
@sitisitu3108
@sitisitu3108 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይኔ በሳ አሪፍ ሀሳብ ነው ከሰሙ
@ፈትያፈትያ-ጘ3ጐ
@ፈትያፈትያ-ጘ3ጐ 6 жыл бұрын
አይ አባት ምን አለበት የኛንስ አባቶች እድሜቸውን ትንሽ እርዘም ቢያረገው
@mulugojjamwubetu7309
@mulugojjamwubetu7309 6 жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ሞክረሻል ቢሆንም ግን ከገፀበሃሪዋ በብዙ ቦታ ላይ ወጠሻል ባህል አቀላቅለሻል ልብስሽ ወደ አማራ ክልል ሊታደርጊው ፈልገሽ ግን አልሆነም ለምሳሌ ወገብሽ ላይ የታጠቅሽው መቀነት በምንም ታምር አልመጣልሽም የራስ ማሰሪያሽ ወይም በኛ አጠራር ባውንድሽ በጭራሽ አናውቀውም አስተሳሰሩን ወደ ጉራጌ ክልል ነው እንደዚህ የሚታሰር አነጋገርሽም እንደዛው ሌላው ደግሞ በማይሆን ነገር ዘራፍ የምትይባቸው ነገሮች ከገፀባህሪዋ ተጋጭተውብሻል በራስሽ ፈጥረሽ ያደረግሻቸው ነገሮች ግን በጣም ያስቃሉ ደስ ይላሉ በደንብ ብታጠኝ የበለጠ ትሰሪያለሽ የለበስሽው ቀሚሱ እራሱ ብቻ ብዙ ነገሮች አልመጡልሽም ሙከራሽን ግን ወድጀዋለሁ በርች
@ወሎየነኛፍትህለወሎህዝብ
@ወሎየነኛፍትህለወሎህዝብ 6 жыл бұрын
የጉጃምነው።ያማራ
@SamifekaduTadese
@SamifekaduTadese Жыл бұрын
የባባየ ሚስት ስወድሽ ዋው
@12345glo1
@12345glo1 9 жыл бұрын
Wow Wisten desita Molaw Ethiopia Yalew yahil new yetesemagne Yichi Lije Betam Gobez nat "MISTEN KEMUGNE" Lay yeserachiw nat Balisasat Great Job!!
@arisemaalelegne3816
@arisemaalelegne3816 9 жыл бұрын
Awe Seretalechi ewenet new lelam Semeta Yehon Seretalechi
@12345glo1
@12345glo1 9 жыл бұрын
Oh esun film ayichewalehu ezalayim alechi wow betam new yewodedikuat thank for ur information
@Abcd-er1yp
@Abcd-er1yp 9 жыл бұрын
indonesiah
@Abcd-er1yp
@Abcd-er1yp 9 жыл бұрын
musik indonesiah
@Abcd-er1yp
@Abcd-er1yp 9 жыл бұрын
indonesiah aasrolanih
@tigistasfa1980
@tigistasfa1980 9 жыл бұрын
ዊውውውውውውው በጣም ደስስስ የሚል ፍልም ነው ህብስት ስውደሽ ከተሚ ሁንሽ ከምስሪው ፍልም የለቅ ገጠር ሁንሽ በስሬ የትረሳ ባህላችንን ታስታውሽን አለሽ እኔ በጣም ተመስጭ ነው ያየሁት እንደም ስስቅ እንደም ሳለቅስ ተዝታየን ቅስቅስሽብኝ እኔም ውድ ከተማ ከምጣሁ በሀላ ለክ እንዳንች ነበረ የሁኩት ውድድድድድድድድድድድድድ ነው የማረገሽ አደናቂሽ ነው በረች
@yohannesberaki6920
@yohannesberaki6920 9 жыл бұрын
43
@yohannesberaki6920
@yohannesberaki6920 9 жыл бұрын
43
@bazetayebazetaye2720
@bazetayebazetaye2720 9 жыл бұрын
wowwww www betam betam arif movie nw
@منالعلي-غ3ل
@منالعلي-غ3ل 9 жыл бұрын
yohannes beraki zjfsuk
@Happy_Robelly
@Happy_Robelly 9 жыл бұрын
+Tigist Asfa facebook.com/robel.gizachew.3 click adergiw please i want to be a friend
@sarabokath3115
@sarabokath3115 8 жыл бұрын
ዳንየ የእኔ ፍቅር አንተም ቆንጅ ሴት ይጋጥምህ ጥሩ ፅባይ ነው ያለህ ዳንየ ፍቅር በጣም እንወድህ። ግን ምን አለበት ሁላቺን እንዳተ ብንሆን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል።
@amaamm6604
@amaamm6604 7 жыл бұрын
Sara Bokath ሁኑ ደስ ይላል
@memetadea6493
@memetadea6493 6 жыл бұрын
Dwyd2rx6 🇻🇬🇸🇳😎😚
@saraselam1362
@saraselam1362 7 жыл бұрын
ዋው በጣም አሬፍ ነው♥♥♥♥♥በርቱ
@iloveyoumomo1287
@iloveyoumomo1287 5 жыл бұрын
ኮሜንቶች አትቀባጥሩ የገጠሬዋ ልጅ ማካበድ ሳይሆን ከዱቄት ይልቅ የራሳቸው ውበት በቂ ነው የገጠር ሽለላ ውስጤ ነው
@ሓዳስገአነንያ
@ሓዳስገአነንያ 8 жыл бұрын
wow ቃላት የለኝም በጣም ልዩነው
@fayzewjr836
@fayzewjr836 8 жыл бұрын
እደዚህ የተመቸኝፊልም የለም ጋሽዬወደድኳቸዉ
@fafimohamed1902
@fafimohamed1902 7 жыл бұрын
ያምራል አይገልፀውም።♥
@ገኒየድንግልማርያምልጅገኒ
@ገኒየድንግልማርያምልጅገኒ 7 жыл бұрын
ዳኒየ የኔ አንደኛ ስወድህ😍😍😍😍😍😍😘😍😍😍
@jcb1831
@jcb1831 2 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ያበደነዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
ይሉኝታ - Ethiopian Movie - Yilugnta Full 2015 (ይሉኝታ)
1:38:23
የሳምንቱ አዲስ ፊልም New Ethiopian Film 2018 toksydo
1:37:02
GizeMizan (Ethiopian film 2017)
1:50:53
Addis Films
Рет қаралды 782 М.
ወዳጅ ሙሉ ፊልም | Wedaj | Full Length Ethiopian Movie 2023
1:42:23
Eliana Entertainment
Рет қаралды 5 МЛН
የኔ'ናት ሙሉ ፊልም Yene Nat Ethiopian full film 2018
1:43:01
Addis Films
Рет қаралды 1,9 МЛН
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,2 МЛН
አንቀፅ 39 -  Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም
1:32:28
Arada Movies
Рет қаралды 2,2 МЛН
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН