No video

ማሂ በድንገት ወደቅች! MAHI&KID VLOGS 2022

  Рет қаралды 276,534

MAHI&KID VLOGS

MAHI&KID VLOGS

Күн бұрын

We were blessed with a wonderful, healthy baby girl who is now a very active toddler. We are now enjoying our family adventures and we are excited to share them with you daily or weekly! Our channel is about our family including our miracle daughter EVANA and her growing up adventures.
telegram channel (ቴሌግራም ቻናል)
t.me/joinchat/...
OUR INSTAGRAM PAGE @kidmahi_vlogs
KID INSTAGRAM ACCOUNT @kidusdawit18
******************************************************************
my email address
kiddave18@gmail.com

Пікірлер: 955
@user-yj1yx7ln8n
@user-yj1yx7ln8n 2 жыл бұрын
ማሂ በሰላም ተገላግላ ልክ እደ ኢቫና ደረቷ ላይ አድርጋ የደስታ እባ ስታነባ እኔም እዴት እዳለቀስኩ እኮ ኡኡህህህ ማነው በጉጉት የሚጠብቅ
@user-ty2ji5ce1w
@user-ty2ji5ce1w 2 жыл бұрын
እኔ
@user-dm1ty5ee7z
@user-dm1ty5ee7z 2 жыл бұрын
Ene
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@@user-ty2ji5ce1w ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@user-ty2ji5ce1w
@user-ty2ji5ce1w 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 አረኩሽ በርቺ ሀዩ
@DomaFf-kj4ew
@DomaFf-kj4ew 2 жыл бұрын
እኔም
2 жыл бұрын
ማነዉእንደእኔ የደነገጠዉ ወደቀች የሚለዉን ሲያይ አላህ በሰላም ሁለት ያድረግሽ
@kidestabebe2666
@kidestabebe2666 2 жыл бұрын
ማሂዬ እንደው ስወዳችሁ እውነት እናንተ ላይ ነው ፕራንክ የሚያምርባችሁ እመብርሐን ምጥሽን ታቅልልሽ 😍😘
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
ደምሪኝ ስወዲሽ
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💞💞
@abebaayele3972
@abebaayele3972 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔
@mert7865
@mert7865 2 жыл бұрын
ስወዳቹ.kid አንተ ደግሞ እውነት ለኛ ለወጣቶች ትልቅ መምህር ነክ.በወጣጥነት ጠንክሮ መስራትን አሳይተህናል.so thanks
@yefkrbiteseb5534
@yefkrbiteseb5534 2 жыл бұрын
ወድሜ እባክህ የቱቤ ተዘጎቶብኝ ነው በቅንንት ስብሥክራይብ አድርገኛ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችብ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@abdulkerimtube5951 ደምሪኝውዴዋ
@fatumawase
@fatumawase 2 жыл бұрын
@@yefkrbiteseb5534 ደምሪኝውዴዋ
@user-qn6sh2so4z
@user-qn6sh2so4z 2 жыл бұрын
ፍቅራችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ ማሂዬ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ
@tsiontadesse9739
@tsiontadesse9739 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ ማሂ ሰራሽለት አብሶ እሽርት ውሃ ብሎ ለሊት ያስነሳሽ ኪድ ባለቀ ጊዜ ሰራችልህ ሁሌ እንደተጫወትክባት🤗🤗🤗
@ekujab8285
@ekujab8285 2 жыл бұрын
hhhhh eko deg aderegech
@asniit1199
@asniit1199 2 жыл бұрын
ማሂእመብርሃን በምልጃ አትለይሽ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ
@user-gi4tu4pj1s
@user-gi4tu4pj1s 2 жыл бұрын
ውይ በማርያም አስደነገጣችሁኝ ጠዋት ደሞ እያሰብኳት እውነት በሰላም በተገላገለች እያልኩ ሳስብ
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
ማማዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 1ቀረኝ ተባበሪኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
@@fetijegnatube9887ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ
@zenabchyutb8925
@zenabchyutb8925 2 жыл бұрын
@@hayutube3193እሽ ኑ እመልሳለሁኝ
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ማሂየ ሁሉን ነገርያ ያቅልልሽ እያሰብኳችሁ ነበር
@zenashlasab6408
@zenashlasab6408 2 жыл бұрын
የእንጦጦዋ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ይቅረባት🙏💐
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
ማማዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 1ቀረኝ ተባበሪኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ
@medihabeshawit8923
@medihabeshawit8923 2 жыл бұрын
ወይኔ ልጃችሁ ቁርጥ ማሂን እድግ በይ ሚጣየ ማሂየ በሰላም 2 ሆነሽ አቅፈሽ ለመሳም ያብቃሽ ምኞቴ ነው ኢንሻ አላህ
@mahletabebemahi6878
@mahletabebemahi6878 2 жыл бұрын
በስመአብ ሆ ደንግጬ ኮሜንት ካነበብኩ በኋላ ነው ያየሁት!ተመስገን🙏እመብረሐን በሰላም ታስታቅፍሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ማሂ የኔ ውብ🙏😍😍
@sadanuru7191
@sadanuru7191 2 жыл бұрын
ወላሂ ሰሞኑ ሳስባቹ ነበር ስጠፉ የወለድሽ መስሎኝ ነበር አላህ በሰላም ይገላግልሽ የኔ ውድ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 2 жыл бұрын
የኔ ዉድቹ ናፍቃቹኛል ማሂ እና ኪድ እና ማማዬ ሰዉደቺ ፈጣሪ አምላክ ከሀንቺ ገራ ነዉ
@bayushyemaryamelij8936
@bayushyemaryamelij8936 2 жыл бұрын
መሂ እመብርሃን ትቅረብሽ ምርጥ ቤተሰብ ፍቅረችሁ ይብዛ!!💞 💞❤🙏🙏😍😍😘😘😘
@alemalem7815
@alemalem7815 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mekedesyohannis7481
@mekedesyohannis7481 2 жыл бұрын
ማሂዬ የምር አስጨነቅሽኝ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ በሚቀጥለው ምናገኝሽ አቅፈሽ ነው ሚሆነው ድንግል ከነልጇ እቅፍ ድግፍ አርጋ ትገላግልሽ የኔ ማር😘😘😘😘😘
@maranat7829
@maranat7829 2 жыл бұрын
ኪዲዬ & ማህዬ ኤባናዬ ስዎዳቹው ፍጣር ከናንተጋር ይሁን ማህትዬ አቅም ጉልበት ይሁንልሺ የኔ ዓለም 🙏🙏❤❤😘😘 ኪዲ ግን ቀና ሲል እንደት ካመራዋን እንዳያት ዋው አስተያየቱ ገዳይ ነው 😇😂😂😂
@awqq4330
@awqq4330 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌👌👌
@babyflower5176
@babyflower5176 2 жыл бұрын
ማሂ ና ኪድ እንዲሁም ኢቫ እንኳን ደህና መጣችሁ ማሂዬ አሁን በጣም ጥንቃቄ ያስፈልግሻለ አትቀልጂ የኔ ማር እራስሺን ጠብቂ ማሬ እመብርሀን ትቅረብሽ ቀላለን ታድርግልሽ የፊትሽን ወደ ኋላ ታዙርልሽ 😍😍
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ
@eyerusalemtessema7216
@eyerusalemtessema7216 2 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ማር ድንግል ማርያም ትቅረብሽ።ምንም ምላጭ ሳይነካሽ በሠላም ተገላገይ የኔ ውድ።የአጥር ወፍ አትስማሽ።
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 2 жыл бұрын
በሰው ሀገር 10 አመት ምንም አይሳካም ሀገር ገብቸ ከልጆቸ ጋር ባድግ ይሻለኛል እና እስኪ በፈጠራችሁ አትለፉኝ ቻናሌን አሳድኩልኝ እህት ወንድሞቸ
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
ማማዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 1ቀረኝ ተባበሪኝ
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 2 жыл бұрын
@@fetijegnatube9887 እሽ ካላደረግሽኝ እኔ ሰብ ላድርግሽ ለምን ሁለታችንም በአንድ ግዜ ከሆነ ያነሳብናል 24ሰአት ካልሞላው
@hawatube8825
@hawatube8825 2 жыл бұрын
ነይውዴ እኔምልገባነው
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ፕራንክን እኮ እናንተ ስሩት ማሒየ የኔ ማር የአጥር ወፍ አትስማሽ ❤😘ኤቫየ 😍
@dghjfghh6500
@dghjfghh6500 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም የፊትሽን ወደ ጀርባሽ በሰላም በሰናይ ታርግልሽ እህቴ ጥላትሽ ዳቢሎስ ይውደቅ ቅመሟ
@tsiontadesse9739
@tsiontadesse9739 2 жыл бұрын
ማሂ ከዚህ ሳምንት አታልፍም ለመውለድ ሆዷ ወርዷል ተስተካክሎ ነው የወረደው 💪👌❤❤
@wubit3304
@wubit3304 2 жыл бұрын
እንኳን ኘራንክ ሆነ ማሂ እመብርሀን በሰላም ትፍታሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እንዴት ደስ እንደምትሉ
@munaabarostube8421
@munaabarostube8421 2 жыл бұрын
ኬድ እና መሂ ስወደቹህ አለህ ረጅም እድሜ ከሙሉ ቤታሰቦቻቹህ ይስጣቹህ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@racheltakala7118
@racheltakala7118 2 жыл бұрын
የሂወት ጉዳይ ነው ቀልድ ጥሩ አይደለም
@saratube7323
@saratube7323 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 ጎራ በይ እመልስ አለሁ
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 ደምሪኝ ሁቢ
@user-xf6eq6xs2v
@user-xf6eq6xs2v 2 жыл бұрын
@@saratube7323 ደምሪኝ ስወዲሽ
@neimayusuf5594
@neimayusuf5594 2 жыл бұрын
በአላህ በዚህ ሰአት እንዲህ አትቀልዱ በሰላም አላህ ይገላግልሽ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ
@feqerenafaqi6526
@feqerenafaqi6526 2 жыл бұрын
ወይኔ የኪድ ፊት መጀመሪያ ላይ በጣም ነበር የደነገጠው በአንድ ጊዜ ከድንጋጤ ወደ ንዴት ሰራችልህ ማሂ በሰላም ተገለግለሽ እልጂሽ ጋር የምናይሽ ያድርገን
@mekilovexff7334
@mekilovexff7334 2 жыл бұрын
አይ ማሂና ኪድ ከናተ ፕራክ ውጭ ወደ ውጭ የኔ አንደኞች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በሰላም ሁለት ያርግሽ ውዴ
@rfds7894
@rfds7894 2 жыл бұрын
አንተ ደግሞ ካለማየት ሌላ ስራ የለህም ተመችቶኛል 🤣🤣🤣❤️❤️❤️
@user-uh3wq9bj1j
@user-uh3wq9bj1j 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
እስቲ እምትወዷቸዉ 👍👍
@yemenztades6122
@yemenztades6122 2 жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቃችሁ ❤❤💋💋❤
@nissaneryebarekehamesegnal4619
@nissaneryebarekehamesegnal4619 2 жыл бұрын
ሁሉም ሚሆነው በእግዚአብሔርን ፍቃድ ነው አትጨነቁ የተባረከች (የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትቅረብሽ ሰላም ትገላግልሽ ❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌹🌹🌺🌺🌺🌺
@user-mu8tv5qv1s
@user-mu8tv5qv1s 2 жыл бұрын
እመቤታችን በሰላም ትገላገልሽ (ትማርሽ) እህታችን ✝️🤲❤️
@selamagegnehu4678
@selamagegnehu4678 2 жыл бұрын
እመብርሀን ትጠብቅሽ ማርያምአለሁ በነፈስ አለሁ በስጋ ትበልሽ🥰🥰🥰🥰
@user-cr9xb8xz7y
@user-cr9xb8xz7y 2 жыл бұрын
ወይኔ ሲያሣዝን ኪድ አላህ አይለያያችሁ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
@ezedinzizuman2119
@ezedinzizuman2119 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ኢቫና በጣም ናፍቃናለች አቅርብልን በናታቹ😀❤😍😘
@Sumayyas229
@Sumayyas229 2 жыл бұрын
ወይኔ ምስኪን ደንግጡዋል የዑነት 😭😭
@habtammola3228
@habtammola3228 2 жыл бұрын
ምርጥ ባል ነው ያለሺ እግዚአብሔር ይርዳሺ
@amsalselam7215
@amsalselam7215 2 жыл бұрын
የኔ እርጉዝዬ ውፍር ብለሻል ማሂ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ኢቫናዬ የኔ ጣፋጭ ስወድሽ እኮ😚😚❣️❣️❣️🎊🎊🎊
@user-iu2lu7bc7v
@user-iu2lu7bc7v 2 жыл бұрын
የእዉነት አባትነህ ኪድ ማሂ እመቤት ከጎንሺ ትቁምልሺ የኔቆጆ ምርጥ ቤትስብ
@tigiberuk8107
@tigiberuk8107 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ማሂ ና ኬዲ ስታምሩ ምርጥ ጥንዶች እማ አንችም እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@fetijegnatube9887
@fetijegnatube9887 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በቅንነት ለ1ሺ ትንሽ ቀረኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@kidu715
@kidu715 2 жыл бұрын
ማሂዬ ለፀጉርሽ የምትጠቀሚያቸዉን ነገሮች ብታሳይን የምትሉ ላይክ👍
@zk3815
@zk3815 2 жыл бұрын
የታፈጥሮ ናው
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች ስወዳችሁ👌😘
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ
@weynshettesfaye6225
@weynshettesfaye6225 2 жыл бұрын
ማሂ ድግል ማርያም በሰላም እሁለት ታድርግሽ
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 2 жыл бұрын
ፐ ፕራንክ እናተ ስሩት ማሂ ቀላል አልሰራሽለትም ስወዳችሁ ማሂየ እመብርሃን በሳላም ታገላግልሽ ደስታውን ለመስማት ያብቃን
@mesiethiotube6950
@mesiethiotube6950 2 жыл бұрын
እመብረሀን ትቅረብሽ ማሂዬ በሰላም ተገላገዪ
@JayJay-zk4by
@JayJay-zk4by 2 жыл бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ማሂዬ። እግዚአብሔር አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን።
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 жыл бұрын
እውነት መስሎኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት😥😥😥😥እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ማሂ 🙏🙏🙏
@user-yt2tf8jl2r
@user-yt2tf8jl2r 2 жыл бұрын
ያአላህ ወደቀች እሚለውን ሳይ በድንጋጤ ተገትሬቀርሁ
@zuzuhabashawit2189
@zuzuhabashawit2189 2 жыл бұрын
ማሂዬ መንታ ይመስላል ያረገሽው አላህ በሰላም ይገላግልሽ ❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 жыл бұрын
ሰላም ዙዙየ ደምሪኝ
@hanaabebeymaryamlij7364
@hanaabebeymaryamlij7364 2 жыл бұрын
ኪድ ምርጥ ባል ማሂ ምርጥ ሚስት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
ርእሡን አይቸ በጣም ደነገጥኩኝ ሮጨ ኮመት ሣይ ተረጋጋሁ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ 🙏🙏🙏
@fekertaethiopia3348
@fekertaethiopia3348 2 жыл бұрын
ማሂ እመብርሃን በሰላም ትገላልሽ😍😍😍😍😍😍😍😍😍💖
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f 2 жыл бұрын
ውይኔ እንዴት እንደደነገጥኩ በስማም የኔ ውዶች ስውዳቹ
@hanamhedi4487
@hanamhedi4487 2 жыл бұрын
ዛሬ ኪዲ ተገኛ ዋው ማሂዬ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሸ እኛም የኢቫና ወንድም ለማይት ያብቃን
@aishaaisha1584
@aishaaisha1584 2 жыл бұрын
ማሂ የኔ ውድ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
@halima1020
@halima1020 2 жыл бұрын
ክክክክክ ፕራክ በናተይቅር የኔውድች ስታምሩኮ ማሂየ አላህ በሰላም ሁለትያረግሽ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@netsitube8393
@netsitube8393 2 жыл бұрын
የመጨረሻ ነው የደነገጠው ዋው ካሜራውን ሲያየው እራሱ ፌቱላይ የለሁ ንዴት ዋው
@helenyoutube8034
@helenyoutube8034 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ የኔ አንደኞች ❤❤❤❤
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 2 жыл бұрын
Mahiye💚💛❤️Emebete Qedist Degil Mariyam🙏Beselam Tigelagilish Yetebareke Melkam Tanegna Lij💐Tistesh Amen Amen Amen Ayzon Be Tselot Berchi Egzabihar Yidash🙏
@elsabetgirma1275
@elsabetgirma1275 2 жыл бұрын
ማሂዬ እግዚአብሔር ይቅደምልሽ የአኪሞቹን አይምሮ ይቆጣጠርልሽ የሰጠሽን ስጦታ በሰላም ያስታቅፍሽ ♥♥♥አባትዮ ልጅክን ለማቀፍ ያብቃክ ውድድድድ
@kanjukanju5738
@kanjukanju5738 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኪድ የካሜራው አስተያየትህ ጉድ እኮ ነው ስወዳችሁ ድንግል ማርያም እሷ ትዳስሽ በሰላም ትገላግልሽ ምርጧ ❤❤❤❤
@mrhffuug7691
@mrhffuug7691 2 жыл бұрын
ወላሂ በሳቅ አሰተያየቱ 😆😆😆😆😆😄😄🤣🤣🤣🤣
@tube-su3zc
@tube-su3zc 2 жыл бұрын
ዛሬ ከጓደኛዬ መሲ ጋር ናፍቃችሁን እያወራን ነበር ስለናተ እኳን ደለና መጣችሁልኝ
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb 2 жыл бұрын
@Ethio_entertain እነደማመር በቅንነት
@hawibalcha2721
@hawibalcha2721 2 жыл бұрын
Mahi you’re very lucky woman having grateful husband really you’re
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ማሒ ማርያም ትማርሽ ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ::👍🏽❤️
@user-dj8iq9ou1t
@user-dj8iq9ou1t 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ 💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹
@user-jf1ii7bx4e
@user-jf1ii7bx4e 2 жыл бұрын
እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ ምጥሽን ያቅልልልሽ ፈጣሪ😘😘
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ
@zemzemasefa2589
@zemzemasefa2589 2 жыл бұрын
ማሂ እመአምላክ በሰላም ትገላግልሽ ዉዴ እወዳችዋለዉ የኔ ትዶች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mercygreat887
@mercygreat887 2 жыл бұрын
Uffffffeስወዳቹ እኮ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ አቦቦቦ 🙏🙏🙏
@yeshiyoutube3658
@yeshiyoutube3658 2 жыл бұрын
ጥዶች በርቱ ታምራላችሁ 😍😍
@user-fq7lh7oh1b
@user-fq7lh7oh1b 2 жыл бұрын
ማህ በጣም ነዉ ምወድሽ እንደዝህ ዓይነት prank ጥሩ አይደለም እኔ 😥👈👈 አለቀስኩት ማህ ይቅርብኝ prank
@pushushuyene5136
@pushushuyene5136 2 жыл бұрын
ማሂዬ የኔ የዋህ ጌታ ይርዳሽ በሠላም ወልዶ ለማቀፍ ያብቃሽ የኔ ትሁት!!!!!❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@user-hj1qd1wz4p
@user-hj1qd1wz4p 2 жыл бұрын
ቻይናዎቹን ሆንክ እኮ ኪድዬ ማሂዬ በሰላም ውለጂ ኢቫዬ የኔ ኬክ
@user-oj6nr4on5s
@user-oj6nr4on5s 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ዉድድድ
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 2 жыл бұрын
በድርያ እህትየ ደምሪኝ
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@taiba5130
@taiba5130 2 жыл бұрын
ኬድ እና ማሂ ኢቫና ስወዳችው የኔ ምርጥ ጥዶች ሀፍቅላይ ፍቅር አላህ ያብዛላችሁ ማሂዬ የኔ ውድ በሠላም አላህ ይገላግልሽ ደስ ይበልሽ♥♥♥
@user-xo5qk8lx5s
@user-xo5qk8lx5s 2 жыл бұрын
እመቤቴ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም በስላም ተግልግልሽ ቅዱስ እሩፈኤል ይፍታሽ
@user-bo3du8df2s
@user-bo3du8df2s 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ 😍😍😍😄😄😂😂😂😂
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍😂😂😂
@user-bo3du8df2s
@user-bo3du8df2s 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 አሚን እሺ ውደ
@user-bo3du8df2s
@user-bo3du8df2s 2 жыл бұрын
@@hayutube3193 ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ
@user-rh7md1gx7l
@user-rh7md1gx7l 2 жыл бұрын
በጣም እያሰብኩ ነበር ወላሂ ኡፍፍፍ😢
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
ሰአድ የኔ ውድ በመልካምነት ቤተሰብ አድርጊኝ
@Mariamenati
@Mariamenati 2 жыл бұрын
ማሂዬ እመብርሐን ትቅረብሽ❤ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሰብ ኢቫየ ዉድድድ❤😍
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትቅረብሽ ማሂዬ ኪድ ምርጥ አባትና ባል ነክ እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ
@salamtubi5823
@salamtubi5823 2 жыл бұрын
ጌታ ምስክሬ ነው ዛሬ በጣም ነው ስፍልግ የነበራው 💓💓💓💓💓
@user-iu1ko6vk6h
@user-iu1ko6vk6h 2 жыл бұрын
I have respect much love you guys
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፈጣሪ የልብሽን ይሙላልሽ
@aslletube4466
@aslletube4466 2 жыл бұрын
የኔናት አላህ የሆድሽን በቅፍሽ ያርግልሽ 😍
@zehabeshawittube7174
@zehabeshawittube7174 2 жыл бұрын
ምርጦች😍😍😍🤣🤣🤣🤣🤣ካለማየት ስራ የለክም እንዴ 🤣🤣እመቤቴ ሰላም ትገላግልሽ ማሂዬ🙏🙏
@TGTEthiopia
@TGTEthiopia 2 жыл бұрын
ውቦችችች ደስ ይለኛል እምትሰሩት ሁሉ
@hiwi_ti3182
@hiwi_ti3182 2 жыл бұрын
Love it💘
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 2 жыл бұрын
ማሂዬ በሠላም ተገላገይ አላማ ይጠብቅሽ🙏❤❤
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
አተ ደሞ ካለማየት ስራም የለክምመእንዴ 😂😂😂😂😂😂 ወይ ማሂ ግን የዑነት ደግጧል ኪድ አመጣጡ እራሱ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ማሂዬ የታባቱ ሰራሽለት ሲጫወትብሽ ነበር
@munaabarostube8421
@munaabarostube8421 2 жыл бұрын
አንደኝ
@weynwaa9493
@weynwaa9493 2 жыл бұрын
የኔ ፍቅሮች 💖
@hayutube3193
@hayutube3193 2 жыл бұрын
እህት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
ዛሬ ኪድ አሳዘንከኝ ሰራችልክ ማሂዬ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ🥰
@ferafera850
@ferafera850 2 жыл бұрын
ክክክክ በኢየሱስ አንተ ደሞ ካለ ማየት ስራ የለህም እንዴ አይ ማሂ😂😂😍😍እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ
@fyorytesfay5002
@fyorytesfay5002 2 жыл бұрын
እንዶም ስትወፍሪ በጣም አምሮብሻል ዕመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@shwilozatube6780
@shwilozatube6780 2 жыл бұрын
የኔ ዉዶች ያለዋይፍይ ስቀመጥ እናንተ ናቹ የናፈቃቹኝ 😍ኤቫዬ ደናናት? 😍😍
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 4 ай бұрын
በናትሺ ነፍሰጡር ሁነሺ አታሞርቺ😢😢😢😢 እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሺ🎉🎉❤❤❤
@user-cj2oy8rp4q
@user-cj2oy8rp4q 2 жыл бұрын
በስላሴ ስም በስማም ኡፍፍፍፍፍ የእዉነት ማሂ ክፉ ነሽ የእዉነት ደነገጥኩ ኡፍፍፍፍፍ
@user-zq2qo4dd9q
@user-zq2qo4dd9q 2 жыл бұрын
ያረቢ እንደት እንደደነገጥኩ እስቶር ላይ አይቸ በአላህ እስኪ ምንአድስ አለ በአላህ ግን እኛንም ማሰባችንን ታውቁ ይሆን ካልተገላገልሽ በሰላም ተገላገይ ከተገላገልሽ እንኮን በሰላም ተገላገልሽ
@seniethio5523
@seniethio5523 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳቹ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ማኢዬ❤ ማነዉ የሰዉ ደስታ ማስደስተዉ እስኪ ደምሩኝ በናታቹ🙏
@weloyewa1
@weloyewa1 2 жыл бұрын
ማሂዬ የኔ ውድ እመቤቴ ማርያም እቅፍ ድግፍ ታድርግሽ የኔ መልካም ሴት ውድድ😘
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 2 жыл бұрын
ማሂዬ የኔ ቆንጆ በሰላም ተገላገይ ያጥር ወፍ አትንካሽ
@swweesweee177
@swweesweee177 2 жыл бұрын
ማሂ የኔ ውድ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ በጣም ነው የሚያስፍራው እርግዝና
ማዋለጃ ክፍል ነን!!
24:33
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 305 М.
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 79 МЛН
Logo Matching Challenge with Alfredo Larin Family! 👍
00:36
BigSchool
Рет қаралды 21 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 68 МЛН
ማሂ በ ሰላም ተገላግላለች!!! MAHI&KID VLOG 2022
31:33
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 343 М.
የእኛ ቀናት #164...የእሷን ጠረን አባባ ይለብሳል።
13:14
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 143 М.
ፍሬ ዱባይ ላይ ያገኘችው ስራ ...
27:22
Frie Dagi Family
Рет қаралды 82 М.
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 28 МЛН