No video

ማሂ እርግዝናዋ ሳይገድባት በከተማችን አነጋጋሪ የሆነውን ጊዮን ሪል እስቴት ጎበኘች | GHION HOMES REAL STATE |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 65,809

MAHI&KID VLOGS

MAHI&KID VLOGS

Күн бұрын

We were blessed with a wonderful, healthy baby girl who is now a very active toddler. We are now enjoying our family adventures and we are excited to share them with you daily or weekly! Our channel is about our family including our miracle daughter EVANA and her growing up adventures.
telegram channel (ቴሌግራም ቻናል)
t.me/joinchat/...
OUR INSTAGRAM PAGE @kidmahi_vlogs
KID INSTAGRAM ACCOUNT @kidusdawit18
******************************************************************
my email address
kiddave18@gmail.com
#Ethiopianmusic #nahomrecordsinc #amharicmusic #amharicmusicvideo #Ethiopianmodernmusic #habeshamusic #ethiopiantiktok #nahomrecords #nahomfavorites #ethiopianamharicmusic #ethiopia #ethiopiancomedy #ethiopiandrama #ethiopianmovie #ethiopiandram #ethiopiannews #habeshatiktok #habeshatiktokvideos #etv #etvnews #ebs #ebstv #ebsnews #kanatv #eritreanmusic #oromomusic #aletube #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #ethiopiantiktok #ethiopia #eregnaye #እረኛዬ #adagnu #Abbaytv #abbaytelevision #sekela #sekelashow #sekelatalkshow #tigestgirma #tigestgirmaonabbaytv #ሰከላ #አባይቴሌቭዥን #አባይ ቴቪ #አባይቲቪ #ዓባይ#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow #BESINTU_SITCOM #ኢቢኤስ #EBS
ebs tv,ኢቢስ ቲቪ,kana tv,ethiopian artist, ebs tv ehuden be ebs, ebs tv kidamen keseat, ebs tv today, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,donkey tube,ዶንኪ,nesbraq media,seifu on ebs,seifu fantahun,rakeb alemayehu,abdu kiar,ethiopian,ethiopianmovie,ebstv,amharicmovie2022,official,ethiopian

Пікірлер: 232
@user-eo9yw6bf6y
@user-eo9yw6bf6y 3 ай бұрын
ማነው እደኔ ማሂ ና ኪድን እሚወድ በላይክ አሳዩኝ የኔ ዉዶች አትጥፉብን❤
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 3 ай бұрын
ውይ እንዴት ናፍቃቹ ህኝ ነበር ውዶች የማሂ እና ኪድ አድናቂዎቹ የታላቹ👍👈🏽
@RabehCall-vs2rf
@RabehCall-vs2rf 3 ай бұрын
አለን አለን 😘😘😘😘😘
@user-cx1wm8wv1x
@user-cx1wm8wv1x 3 ай бұрын
መታደል ነው እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ትቅረብሸ ማሂየ
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 3 ай бұрын
አረ በማርያም እደዚህ አትጥፉ 😢ማሂዬ እመብርሀን በሠላም ትገላግልሽ❤❤❤❤
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 3 ай бұрын
ማሒ መስቀል ስታረጊ ያለው ውበት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ❤❤❤❤
@Yeshi987
@Yeshi987 3 ай бұрын
ማርያምን እማስባቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ ምን ሁነው ነው እያልኩ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤
@user-bq4vq9vf5n
@user-bq4vq9vf5n 3 ай бұрын
እኔ ራሴ😢😢😢
@betietomedia7778
@betietomedia7778 3 ай бұрын
Me too❤❤❤
@masibogale7469
@masibogale7469 3 ай бұрын
Me too 😂
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 3 ай бұрын
ለራስሽ አስቢ እነሱ ላይፋቸውን እየቀጩ ነው እናቴ😂😂😂😂😊
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 ай бұрын
ስታምሩ ማርያም ትቅረብሽ ቆንጅት 🙏🏻🥰🥰🥰
@user-zo4tt1on3r
@user-zo4tt1on3r 3 ай бұрын
ልጆች የፈጣሪ ስጦቻ ናቸው የኔ ማሮች እድግ በሉ❤❤❤❤❤
@Eildana
@Eildana 3 ай бұрын
እንደጀመራችሁ ፍቅር ነዉ ምከታተላችሁ ከመዳም ኩሽና ሳልወጣ 3ስተኛ ልጅ ሊመጣ ነዉ መታደል ነዉ ማሂየ እመቤቴ ትቅረብሽ🥰🙏
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 3 ай бұрын
ኢቫ ናታን ጎረምሳቹሁ የለደ ዋው ፈጣሪ ያሰሳድጋቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@brye.goldesae
@brye.goldesae 3 ай бұрын
ወይኔ ማሂየ የኔ ልዕልት ስላያቹሁ በጣም ደስ ብሎኛል ❤🎉ይልመድባቹ ተናፍቃቹ ነበር ኢቫየ የኔ ውድ ስወድሽ💝
@user-ev4jj2yu3m
@user-ev4jj2yu3m 3 ай бұрын
ማሻ አላህ ናታ እንዴት አድጉዋል ከስው አይን ይጠብቅልሽ
@zedusman
@zedusman 3 ай бұрын
የኔ ቢጤወች ስደተኞች ዩቱቤን በማየት አበረታቱኝ ፈጣሪ ከስደት አዉቶ ላገራቺን ያብቃል❤❤
@hawliitube
@hawliitube 2 ай бұрын
congregation 300k ገብታችኋል የኔ ዉዶች
@user-gj8jq4fy1j
@user-gj8jq4fy1j 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹህ የኔ ዉቦች ማሻላህ ኢቫ እና ናታን አድገወዋል ማሂ የኪድ ንግሰት አላህ በሰላም ይገላግልሸ ዉዴ❤❤❤
@Yeshi987
@Yeshi987 3 ай бұрын
።ሞኝ እና ዝናብ ከተማን አይለቅም አሉ ምን አለበት ወደገጠሩ ቢዘንብ 😢😢😢
@SameeraS-zs7ee
@SameeraS-zs7ee 3 ай бұрын
😂😂😂
@SusuYeedu
@SusuYeedu 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@zinab8199
@zinab8199 Ай бұрын
አሽቃባጭ ዝናብ ወንዝዳር ይጥላል ነው ነገሩ😂 የእውነትሽንኮነው ክረምት ገብቶ ዝናቡ ገናነው በገጠሩ
@ShwilozaLoza-im1kq
@ShwilozaLoza-im1kq 3 ай бұрын
እንዴት እንደምወዳቹ 😍ኢዛዬ ሳትወለድ ጀምሮ ነው ምከታተላቹ 😍😍
@user-wc2ni8ty6i
@user-wc2ni8ty6i 3 ай бұрын
የኔ ማሮች እፍፍፍፍፍፍ እንደት እንደተናፈቃችሁ ናታንየ ቁርጥ አባቱን ነዉ የሚመስለዉ❤ ማሂየ እመ አምላክ ትቅርብሽ የሆድሽን በጀርባሽ ታድርግልሽ
@seyatube5967
@seyatube5967 3 ай бұрын
የኔማሮች ደስ አለኝ ስላየዋቹ😍 እናንተ ለኔ የመጀመሪያ ምርጥ ዩትዩብ ጥንዶች። አሁን እኮ እየመጡ ተምቦጫረቁብን ውይይ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw Ай бұрын
የኔውቦች ስወዳችሁ ልጆቻችሁን አላህ ያሳድግላችሁ. ማሂየ እርግዛና ያምርብሻል ❤አላህ በሰላም ከሁለት ያርግሽ❤
@user-zo4tt1on3r
@user-zo4tt1on3r 3 ай бұрын
አባቱን መሳዬ ባባይ❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 ай бұрын
ናታን እዳባቱ ቆንጆ በደንብ ያዙት❤❤❤
@user-ij8st3ej7q
@user-ij8st3ej7q 3 ай бұрын
አባቱን መሳይ ሁለተኛ ኪድ🎉❤
@kedestterefe697
@kedestterefe697 3 ай бұрын
እንዴት ናችሁ ውዶችዬ እርጉዚት እየበረታሽ ነው ጔረምሳ እስታይሉን ወደድኩለት አባቱን ቁጭ ኢፍና ሰላም
@user-zc8tp9gi9o
@user-zc8tp9gi9o 3 ай бұрын
እኔ ግን ወላሂ በጣም ነው የተናደድኩባቹህ አንጠፋም ብላቹህ ትጠፋላቹህ
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 3 ай бұрын
ከበቃችውስ ለኛ ብለው እኮ አይመጡም😂😂
@dubaidubai793
@dubaidubai793 Ай бұрын
ማሂ በጣም ነው የጠፍችውት የተነፍቀችውት❤❤❤❤ ስታምሮ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 3 ай бұрын
ይህን የምታንቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፈ ነገረ ይጠብቃችሁ🎉
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 3 ай бұрын
የኔ ውዶች እንኳን ሰላም መጣችሑ ሑሌ አስባችሗለው ማርያምን ከልቤ እኮ ነው የምወዳችሑ ኤቫዬ ናታንዬ እድግ በሉልን🙏ማሒ እመብርሐን በሠላም ሑለት ታድርግሽ🙏
@Beza-tv4fw
@Beza-tv4fw 3 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውዶች ኡፍፍ የኔ ድቡሽቡሽ አደጉ ተመስገን ፈጣሪ ለጥበብ በሞገስ ያሳድግላችሁ ማሂ እመብርሃን ትቅረብሽ በሰላም ተገላጋይ🤲🤲❤❤🥰🥰
@Rozy908
@Rozy908 3 ай бұрын
የጠፋ ሰው❤ማሂ &ኪዲ&ኢቫን& ናቲ ተናፍቃቻል
@useYeshiiJimma
@useYeshiiJimma 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ማሂ እና ክድ የምንወዳችው🥰😘😘
@user-dz8wp9he3l
@user-dz8wp9he3l 3 ай бұрын
ማሂዬ እመአምላክ ትገላግልሽ
@sitotaterefe-rg4qd
@sitotaterefe-rg4qd 3 ай бұрын
አትጥፉ እንጂ ለማንኛውም እንኳን ደና መጣችሁ 😍
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 3 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ይብዛላችሁ ታምራላችው ማሂእና ኪድ ከእነልጆቻው ስላምብያለው❤❤❤
@user-fj6jq4hc1o
@user-fj6jq4hc1o 3 ай бұрын
የኔ ፍቅር ናታን አደገ ከሰው አይን እመቤቴ ትጠብቅላችሁ❤❤❤
@tsionyohannes3340
@tsionyohannes3340 3 ай бұрын
Sijmr le mastawikiya new yemtachut yedbral teftachuhal ende dero hunu
@user-fw5sq9fd3h
@user-fw5sq9fd3h 3 ай бұрын
ስታምሩኮ ❤ኤቫየ አደገች የኔ ቆንጆ ማሂየ በሰላም ውለጅ
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k 2 ай бұрын
አኔም.እቨነ.ትንሸ.እያለቸ.ሀጋር.ጋብቼ.አግብቼ.ወልጄ.መጠው.ደሰ.እለል
@dubaidubai793
@dubaidubai793 Ай бұрын
እር እደዚ እትጥፍ በማርይም❤❤ ስወዳችሁ
@user-qx8ec8ch6n
@user-qx8ec8ch6n 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዊ ስወዳቹ ምነው ጠፋቹ አባቱ መሳይ
@MeryemAdem-nb6mb
@MeryemAdem-nb6mb 2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ለምን ቶሎ ቶሎ አትለቁም
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 ай бұрын
እናተ ናቹ ያወቃቹበት ፈጣሪ በሞገስ ያኑራቹ❤
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 3 ай бұрын
ማሻአላህእኔመዳቤትተቀምጨ3ልጂ😢😢እድግበሉ❤❤❤❤
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 3 ай бұрын
የእኔ ማሮችኢቫየ የኔ ፍቅር ናታንየ ወላሂ ናፍቃችሁን ነበር ከዩቱብ ዉጭ በሌላ ቦታ አላገኛቸዉም
@user-zy9xn7pk8k
@user-zy9xn7pk8k 3 ай бұрын
የኔ ማሮች አባቱን መሳይ እመቤቴ ትቅርብሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jt8qk9pp2e
@user-jt8qk9pp2e 3 ай бұрын
ውዶቸ አትጥፉ ወላሂ ሣሥባችሁ ነበር እኮንም መጣችሁ❤❤❤❤
@emoydseta2899
@emoydseta2899 3 ай бұрын
😢ወይኔ፡እዴት፡ናፍቄችሁ፡😢እደነበርሰ፡ከስት፡ስቃይና፡መከራ፡ብሁላ😢አገኛሁችሁ፡የስት፡ዘመን፡ቤተሰቦቼ፡እነማሄዮ😢ጌታ፡ይመስገን፡አገኘሁችሁ
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne 3 ай бұрын
የኔ ማሮች ፈጣሪ ያሳድጋችሁ መሽአሏህ ሴምሩ ደስ እምትሉ ቤተሰብ ዉብናችሁ
@yasewchu
@yasewchu 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የምወዳችሁ ጥዶች❤❤❤❤❤ የኔናት ያጥርወፍ አትስማሽ🙏
@haymanot9041
@haymanot9041 2 ай бұрын
ልጆች ያለካርሲት እዴት ታስቀምጣላችው መኪና ውስጥ
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 3 ай бұрын
ወይ እንዴት ናፍቃቹህኝ ተከበረ የኔ ማርች💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@HikmaHikma-rz2ij
@HikmaHikma-rz2ij 3 ай бұрын
አላችሁ ግን እንኳን በሰላም መጣችሁ ማሂ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 3 ай бұрын
❤❤❤❤ወይናአደጉ ፈጣሪያሳድግልሽማሂ
@YeabsiraHawi
@YeabsiraHawi 3 ай бұрын
Betame tafachuha damo wendaa(boy) nwu 3gna lajesha Embeta tekerbashe yene konjo endazi atetafuu❤❤❤
@user-ll1qm6xg7c
@user-ll1qm6xg7c 3 ай бұрын
ማሂየ በስላም ተገላገይ ዩኔውድ እናትነከባድነው
@hannabiru8367
@hannabiru8367 Ай бұрын
በርቱ ደሰይላል❤❤❤
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 3 ай бұрын
ድንቡልቃ እኮ አደገች ማሻ አላህ
@indujed3236
@indujed3236 3 ай бұрын
Welcome mirtoche tafchu eko baslme nweu yena konjo baslme yegaglishe
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ትለያላችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤
@salamsalam5718
@salamsalam5718 3 ай бұрын
እኳን በሰላም መጣቹህ እመቤቴ ማረያም ትቅረብሸ 🙏🙏🙏😍😍😍😍
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 3 ай бұрын
ጠፍታችዋል እኳደና መጣችው
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 3 ай бұрын
ግን አላበዛችሁትም ለምነው እምጠፍት እደኔ ከልቡ እሚወዳቸው ማነው ሁለየ በህልሜ ዲረስ አያቸዋለሁ ስለማስባቸው❤😢
@aynyeasfaw5817
@aynyeasfaw5817 3 ай бұрын
ስታምሩ የኔ ፍቅሮች ተናፍቃችኅል በጣም❤🌹🥰
@gjyvng738
@gjyvng738 2 ай бұрын
ወንዱቁጭአባቱንሴቷእናቷንን
@NayomiWill
@NayomiWill 19 күн бұрын
Since when did they move back to et
@hayutube3507
@hayutube3507 3 ай бұрын
እኳን ደህና መጡ🎉🎉❤
@smirahussain3227
@smirahussain3227 3 ай бұрын
እንኳንደህናመጣቸሁ ተናፈቃቸኋል
@jemilajemila3832
@jemilajemila3832 3 ай бұрын
የኔ ማሮቾ❤❤❤ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 3 ай бұрын
መሂ እመብርሃን ትቅረብሸ ❤❤❤
@user-hf9sm9fq5j
@user-hf9sm9fq5j 3 ай бұрын
Mahiye amrobshal demo wendi lij nw mitoljiw Yemer ❤
@hanaberhanu9608
@hanaberhanu9608 3 ай бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት ትዳብስሽ❤❤❤
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 ай бұрын
ሰላም ማሂዬ ስወዳቹ እኳን ደናመጣቹ ጠፋቹ❤❤❤❤❤❤❤❤ እመቤቴ ትቅረብሽ
@user-nm4dz7os8g
@user-nm4dz7os8g 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹህ ግን በሰላም ነው የጠፋቹህት
@sus2475
@sus2475 3 ай бұрын
ናታንንዬ አባቱን መሳይ የልጄ እኩያ የኔ በደንብ ያወራል ያው ኢትዩ ስላደገነው መሰል አቀላጥፎ ያወራል
@AbenezerGirma-j8z
@AbenezerGirma-j8z Күн бұрын
Wow
@user-bj3nz4bl3n
@user-bj3nz4bl3n 3 ай бұрын
እውይ ስታምሩ ለምን ትጠፋላችሁ ግን
@kadotube9947
@kadotube9947 3 ай бұрын
ጠፋቹሁ በሰላም ነው እንካን ደና መጣሽሁ❤❤
@emu6135
@emu6135 3 ай бұрын
Evanaaaaaaa yena fikir I miss you❤ yena telek sawe
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 3 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ ጠፋቹ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 3 ай бұрын
ጠፋቹህ እኮ እንኳን ስላም ሆናቹልን❤❤❤
@user-jx2xh5io5s
@user-jx2xh5io5s 3 ай бұрын
እንኳን መጣቺ ኪድ እና ማሂዬ❤❤❤
@user-tt6hh7hs7k
@user-tt6hh7hs7k 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ግን ለምን ትጠፍላችሁ❤❤❤❤
@amalmallamma-ji1om
@amalmallamma-ji1om 3 ай бұрын
desi sil liju edig bayi evayee siwadat mahiye seamribish ergizenaw❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zo4tt1on3r
@user-zo4tt1on3r 3 ай бұрын
ማሂዬ የኔ ቆንጆ ስወድሺ❤❤
@jemyimet404
@jemyimet404 3 ай бұрын
የኔውዶች አቤትሥወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tirutasfwu8258
@tirutasfwu8258 3 ай бұрын
ለምንድነዉ ከዩቱብ የጠፋችሁት በማርያም😢ሰወዳችሁ እኮ❤❤❤
@fayzaabdlkirem4954
@fayzaabdlkirem4954 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ናቹ እንዴ
@user-ip1tf6ph5l
@user-ip1tf6ph5l 3 ай бұрын
እኛ እንፈልጋቹሀለን ቶሎ ኑኑ ለማስታወቂያ ሲሆን ብቺ አትምጡ
@user-mh6or5ye1s
@user-mh6or5ye1s 3 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ጠፍችሁ በጣም🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Me-di2dn
@Me-di2dn 2 ай бұрын
Ereee uuuu where are you
@emoydseta2899
@emoydseta2899 3 ай бұрын
😢አሁን፡ሰብስክራብ፡አርጌ፡እከታተላችሁለሁ❤❤❤❤❤የኔ፡ናፍቆቶች
@adad7914
@adad7914 3 ай бұрын
እኳን ደና መጣቹህ ናፍቃቹሁኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SameeraS-zs7ee
@SameeraS-zs7ee 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ❤❤❤
@N33Natty
@N33Natty 3 ай бұрын
እንኳ ደህና መጣቹ አረ ጠፋቹኮ፣ብቅ በሉ፣በጣም ነው የምውዳቹ።
@liyah3369
@liyah3369 3 ай бұрын
What a coincidence i was thinking about u guys..tefu eyalku...welcome
@user-hs8in5zo6g
@user-hs8in5zo6g 3 ай бұрын
ማርያም ትቅረብሽ ማሂዬ
@seadaendris7311
@seadaendris7311 3 ай бұрын
Wllah ate demseh yastelal matwka aymrebhem zem beli
@sablacell1012
@sablacell1012 3 ай бұрын
ምርጦቼ ተናፍቃችዋል ❤❤❤❤❤
@meazachufa5642
@meazachufa5642 3 ай бұрын
ማስቶቂያ ብቻ ነው እንደ የጀመርችሁት
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 3 ай бұрын
Mahiye eskhun alwldshem ❤
በጣም ትልቅ ነው !!!MAHI&KID VLOG 2022
23:52
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 186 М.
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 18 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 82 МЛН
Yum 😋 cotton candy 🍭
00:18
Nadir Show
Рет қаралды 7 МЛН
ናታን ከእጇ አምልጧት ወደቀ ! PRANK VIDEO
21:35
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 125 М.
ምሳ ግብዣ በቤታችን
25:37
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 283 М.
መልካም የዳግማ ትንሳዔ በአል ይሁንላቹ
10:53
እንዳላችሁት እርጉዝ ነኝ ወይ  ? MAHI&KID VLOG
24:49
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 176 М.
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 18 МЛН