ማሂ ስለተሸነፈች መኪና ውስጥ እንድታድር አደረኳት MAHI&KID VLOG 2020

  Рет қаралды 107,508

MAHI&KID VLOGS

MAHI&KID VLOGS

Күн бұрын

Пікірлер: 641
@rehimaahmad6414
@rehimaahmad6414 4 жыл бұрын
እኔ አላምንም እዉነታዉን በቃጣይ ቭዲዩ ይነገረን እስኪ ይነገረን የምትሉ
@user-en8eo9xe5q
@user-en8eo9xe5q 4 жыл бұрын
ይነገረን በቅንነት እንዛመድ ማር
@bxbdbd8882
@bxbdbd8882 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀኪድ አትዋሽጥለሀትአልሄድክምምምእውነቱንበሌላቪዲዩ ተናገርየምትሉ
@topmereja1996
@topmereja1996 4 жыл бұрын
ተው ሚስት እንደዚህ አይደረግም ሚስት ማለት ወርቅ ነች ክብር ለሚስቶች ምርጦቸ መልካም ቀን
@beranashebaya2073
@beranashebaya2073 4 жыл бұрын
Erisita qimami😍😍😍😍😍adinaqashinani
@user-zd3dv1cn6z
@user-zd3dv1cn6z 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ዝብየ ሳይህ ጨካኝ ትመስላለህ እሽ ዳ
@remlakasim5738
@remlakasim5738 4 жыл бұрын
Tana vlogs eskahun prank mn emdhone aygbachuhm ende dedb hula mahina kid welahi metsrut sera 1 enkuan migastla yelm ena comment astyayet setadrgu hy belugn wedachuhalaw evanaye 💋💋💋💋💋💋💋💋💋
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ለካሜራ እጅ ጥለሀት አልሔድክም እዴት ቤቱስ ያስገባሀል ማሒየ ክክክክ አይዞሽ በቃ😀
@user-en8eo9xe5q
@user-en8eo9xe5q 4 жыл бұрын
አይ እቅፍ አድርጎ ይዟት ሄዷል በቅንነት እንዛመድ
@user-up3nw2by4i
@user-up3nw2by4i 4 жыл бұрын
@@user-en8eo9xe5q ደመርኩሽ ነይ
@user-id3eo7hr3v
@user-id3eo7hr3v 4 жыл бұрын
ክክክክእሰራልክአለው። እናተምን አለባችሁ ኮሮናጠፋላችሁ እኝ እቤት ታጉረናል ውጩ እደት እደናፈቀኝ
@LoveLove-gt1yn
@LoveLove-gt1yn 4 жыл бұрын
አንሸአላ ሀምያው እኛም ይህ ክፉቀንአልፎዘናእንልአለንባላህፍቃዲ
@LoveLove-gt1yn
@LoveLove-gt1yn 4 жыл бұрын
በጣምእዉዲህ አለሁ አላህ ይውደዲህ ከኔበላይ
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 4 жыл бұрын
@@LoveLove-gt1yn አህመድ አይመስለኝም በሱ ፎቶ ስለተከፈተ ነውጂ
@kedijaand4167
@kedijaand4167 4 жыл бұрын
ًወይ መሸወድ እኔም እሱ መስሎኝ ነበር ሳየው ግን አይደለም ክክክክ
@zseidtube3308
@zseidtube3308 4 жыл бұрын
እኔ ግን ኢቫናን ትታ አያስድርዓትም አዉቀው ለካሜራ ብለው ነው ወይ እንዴት ያስችለሃል ገና ዛሬ ትልቅ ዉሸት ዋሻቹሁ
@ganetiraq202
@ganetiraq202 4 жыл бұрын
Tkikil
@meadmead8535
@meadmead8535 4 жыл бұрын
በትክክል
@Sada-by4ml
@Sada-by4ml 4 жыл бұрын
ለብሪቱ ነው😃😊
@fgff9412
@fgff9412 4 жыл бұрын
ትክክል ቆጆ
@mekonnenmengistu451
@mekonnenmengistu451 4 жыл бұрын
እሳት እሳት አማን ናችሁ ene ኢቫና መጀመርያ ካልመጣች ይደብረኛል የታለች የት ነው ያረጋቹዋትትትትትትትትትትት
@hamanotabera8474
@hamanotabera8474 4 жыл бұрын
ካሜራው አጥፍተው ተቃቅፈው ይገባሉ ሞኝ አትሁኑ ጋይስ
@hana-gb6zq
@hana-gb6zq 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔ እራሱ
@user-sl9ur9qn4z
@user-sl9ur9qn4z 4 жыл бұрын
🤓🤓
@ሀዩቲየባባናፋቂ
@ሀዩቲየባባናፋቂ 4 жыл бұрын
ena layiqer newde😂😂
@tigistnikola9376
@tigistnikola9376 4 жыл бұрын
kkkkkkkk Ewunet new
@tigistnegie6771
@tigistnegie6771 4 жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 4 жыл бұрын
እኔም ዝናብሢዘንብ ቆርቆሮዉ ሢኳኳ ደሥ ሢል እሚወሥደኝ እቅልፍ
@muludires9446
@muludires9446 4 жыл бұрын
ክክክክክክ በጣም ነው ደሰ የምትሉት እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ኢባናየ እመቤቴ ታሳድግሽ ውድድድድድ
@mayanatan6832
@mayanatan6832 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሙሉየ
@AsSamsung-nl5qh
@AsSamsung-nl5qh 4 жыл бұрын
ለደቂቃም ያለሷ አትተኛም እንኳን ለሊቱን ሙሉ እክክክክ😂😂😂 ስወዳችሁ ❤❤❤
@romangebremariam246
@romangebremariam246 4 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ ወዴ ነው የቆሰለው ሀሀሀሀሀ ማሂ ስትለመነው በጣም ነው ያሳቃቹኝ ወዳቹዋለው
@kochatube5240
@kochatube5240 4 жыл бұрын
ሁላችሁም በምታምኑበት ዱአ አድርጉልኝ ጓደኛየ ሠዎች በበሽታው ተይዘዋል እሷም ንክኪ ነበራት አላህ ነጃ እዲላት በዱአችሁ አትርሷት እባካችሁ በጭቀት ልትሞት ነው
@mayanatan6832
@mayanatan6832 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይድረስላት
@maremawit7265
@maremawit7265 4 жыл бұрын
Egizabher yidereselat
@kochatube5240
@kochatube5240 4 жыл бұрын
@@maremawit7265 amiiiin eht
@kochatube5240
@kochatube5240 4 жыл бұрын
@@mayanatan6832 aminnn emaye
@kochatube5240
@kochatube5240 4 жыл бұрын
አሚንን ሁላችሁንም አመሠግናለሁ ሠወቿም ድነዋል አልሀምዱሊላህ እሡአም ደህና ሁናለች
@rodaes3894
@rodaes3894 4 жыл бұрын
በዝናብ መተኛት ውስጤ ነው
@emuahlmetube4149
@emuahlmetube4149 4 жыл бұрын
እኔም
@asterhaile9504
@asterhaile9504 4 жыл бұрын
You guys so blessed ❤️ I like everything what you do 👍
@ሜሪጋልትግራይወየንቲ
@ሜሪጋልትግራይወየንቲ 4 жыл бұрын
Weyne ማሂየ ዛሬ ተበላሽ ውይ የኔ ቆንጆ ይመቻቹ ደሞ እወዳችዋለው የኔዎች😘😘😘😘😘😘😘
@user-ex9nt9rt5r
@user-ex9nt9rt5r 4 жыл бұрын
አይ ፈጣሪ ምን አለ እደናተ አይነት ንፁህ ፍቅር ቢስጠኝ ኡፉ ውዳቹሀለሁ
@newuae8368
@newuae8368 4 жыл бұрын
በዝናብ እንቅፍ ደስ ይላል መጀመሪያላይ ያስፈራል መዝነብ ከጀመረግን ዋው
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
እውነት ይሁን ውሸት አይደንቀኝም የራሳቸው ስፔሻል ጌም ነው አዝናንቶኛል 😃 ሐሳብ ሲያመነጩ ደስ ይላሉ
@hawuletwolloyewa2306
@hawuletwolloyewa2306 4 жыл бұрын
ትክክል
@umjemu7805
@umjemu7805 4 жыл бұрын
Bemn aweksh yerasachew endehone
@bezamariambeza9557
@bezamariambeza9557 4 жыл бұрын
@@umjemu7805 😃👍
@umjemu7805
@umjemu7805 4 жыл бұрын
@@bezamariambeza9557 yhen yalkut yhe aydiya kedmo seleteserabet new
@official-kz4on
@official-kz4on 4 жыл бұрын
ዉድ ሙሰሊም እህት መንድሞቼ ሮመዷን አለቀብን😥ለይለተል ቀድረን ተጠቃሚ እንሁን በዱዐ በረቱ። ሰብሰክራይብ አድርጉ 2k ልሞላ ትንሺ ቀረኝ ዉዶቼ😊
@tsegatsega4748
@tsegatsega4748 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@official-kz4on
@official-kz4on 4 жыл бұрын
@@tsegatsega4748 እሺ ዉዴ
@relictube9209
@relictube9209 4 жыл бұрын
Huletachumnm sub adrgialew.. enenm argugn betasaboch. Tolo malshe salwesdew
@tsegatsega4748
@tsegatsega4748 4 жыл бұрын
@@relictube9209 እሺ
@tsegatsega4748
@tsegatsega4748 4 жыл бұрын
@@official-kz4on እኔም ደመሬሻለሁ እሀቴ
@tigisttadessekassa9831
@tigisttadessekassa9831 4 жыл бұрын
ጨክነህ አታደርገውም ከቀረፃው በዃላ ተያይዛችሁ ወደ ቤታችሁ አይደል ለማንኛውም እወዳችኋለሁ
@JO-qc5ln
@JO-qc5ln 4 жыл бұрын
sahe ename asebalew
@user-jf1qd9hd4g
@user-jf1qd9hd4g 4 жыл бұрын
አወን ከከከከከ
@samsamsung1911
@samsamsung1911 4 жыл бұрын
አላዳኩሽም አይኪዲ😂😂😂😂
@siifanshow1412
@siifanshow1412 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ😂😂 በጣም ደስ ይላል ይመቻችሁ የሀገሬ ልጆች
@mayanatan6832
@mayanatan6832 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን ማሬ
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 4 жыл бұрын
እኔም ማታ ተኝቸ ዝናብ ከዘነበ እንደት ደስ እንደሚለኝ ድምፁ አሁን ጭራሽ ዝናብ እሌለበት ሀገር ተቀመጥኩ ለማንኛውም ጨካኝ አትሁን ጨዋታው ደስ ቢልም ያስፈራል!!!
@rabihhajj6920
@rabihhajj6920 4 жыл бұрын
Enem
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 4 жыл бұрын
በጣምምምም በፊት ህፃን እያለሁ ዝናብሲዘንብ እደትደስ እደሚለኝ ክክክክክክክ
@semefnuuyvideo7626
@semefnuuyvideo7626 4 жыл бұрын
እልህን ተወታህባት ወንድ አቦ አይዞሽ mahi ያሳዝናል ይመቻችሁ by መልካም እንቅልፍ ይሁንልሽ ደና እደሪ
@maryemeseret1821
@maryemeseret1821 3 жыл бұрын
ማሂየ ጎበዝ ነሽ መኪና ውስጥ አደርሽ
@sportbufee
@sportbufee 4 жыл бұрын
🔴ሰዎች 17 ሰው ነው የቀረኝ 1k ለመሙላት ኧረ ሙሉባት🔴
@user-xx3iq2xi2s
@user-xx3iq2xi2s 4 жыл бұрын
ደምረኝ ልደምርክ ብሮ
@umuabdeiiahtube3771
@umuabdeiiahtube3771 4 жыл бұрын
እኔ ጋር እንደማመር
@tsegatsega4748
@tsegatsega4748 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@ekramfekr1371
@ekramfekr1371 4 жыл бұрын
ይሙላልህ
@relictube9209
@relictube9209 4 жыл бұрын
Hulachunm subscribe adrgialew.. enenm argugn reply yaregachu. Tolo malshe salwesdew
@selamt8660
@selamt8660 4 жыл бұрын
ኧረ በጣም ልዩ ናችሁ እግዚአብሔር እንድዉ እንዳላችሁ ያኑራችሁ ዘላለም !!💚💛❤
@mayanatan6832
@mayanatan6832 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@rabiyayimer7243
@rabiyayimer7243 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች
@abdiwollotube
@abdiwollotube 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለኛም መልካም ሚስት ስጠን😊 እኔም ትንሽ ቆይቸ ማግባቴ አይቀርም
@saudi5469
@saudi5469 4 жыл бұрын
ቅዱስ ማህሌት እረ አትዋሽ አሁን ጥለሀት እድረክ ነው እውነት እስኪ ማልልኝ ክክክክክክ
@eritreashkor8849
@eritreashkor8849 4 жыл бұрын
Meskin yene konjo ❤❤
@user-kn1ry3ro3m
@user-kn1ry3ro3m 4 жыл бұрын
ስታሰዚኚ ማር ጓዝሽን ሰብስባሽ ገበሽ ክክክክክክ በይ መልካም አዳር ይሆንልሽ
@hanit9315
@hanit9315 4 жыл бұрын
እውነት በጣም ነው ያናደድከኝ ምን አይነት ጨካኝ ነው ለኛ ማስተማር ያለብህ እድህ አይነት ነው ስታስጠላ ለሴት ምን አይነት ክብር ነው ያለህ ምንም ቅጣት ብሆንም ሴትን እውጭ አሳድርህ አተ እቤት ልተኛ ምን ልበህ
@user-qc4dv5mx2c
@user-qc4dv5mx2c 4 жыл бұрын
እራ አይደረግም አለሳ እቅልፍ እደት ይወስደሀል ለካሜራ ነው እጅ ጥለሀት አልሄድክም አውቀህ ነው
@laylahabli4484
@laylahabli4484 4 жыл бұрын
አረ አይድረግም በጣም ይድብራል በእዉነት
@user-en5ly8sb8n
@user-en5ly8sb8n 4 жыл бұрын
ኧረ እዴት አስቻለህ ማሂየ የኔ ቆንጆ ግን የእውነት ነው? ኢቫን ጥለሽ አታደርጊውም
@astwat7651
@astwat7651 4 жыл бұрын
ኪድ ማሂ ሰላምችሁ ይብዛ እንደሰማይ ከዋክብት እንደምድር አሹሀ ሰላማችሁ ብዝዝትትት ይበልልኝ የኛ ማሮች አቤት ስወዳችሁ በተረፈ ቡውድድድ ከክርስቶስ ፍቅርር ጥግ ድረስ እወዳችሁ አለሁ 💚💛💓💓❤❤❤❤❤❤❤💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💘💘💘💘💘😘😘😘
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
ቆይ እንድው ላግኘህ እና እስራልሀለሁ እንዴት የድንቡልቃይን እናት መኪና ላይ ጥልሀት ልተኛ ድፍረት ነው የኔ ድንቡልቃ ናፍቃኛለች አምጡልኝ የኔ ጣፋጭ እንዴት እንድምወዳት እኮ
@user-kx9he3is6b
@user-kx9he3is6b 4 жыл бұрын
😂😂😂😂 አይ ኪድ ጨካኝ ነክ እንድ ግፍ ነዉ ተዉ ክክክ ወይ አይዞሽ ማህዬ የኔ ቆንጆ ኢቫዬ የኔ ፍቅር 💋
@sabasabs4054
@sabasabs4054 4 жыл бұрын
ቻይና መሆናቹ በጃቹ ኢቫናን ብቻዋን እቤት ትታቹ ዉጪ ቀረፃ ሀሀሀ እዚህ ልጄን ብቻዋን አይደለም ልተው ለደቂቃ አይኔን መጨፈን አልችልም በዛለይ ፖሊስ በቻዋን ተውሻት የእናትነት ብቃት የለሽም ብሎ ልጄን ይነጥቀኛል እናንተ ቀልዱ
@user-fj3ul7fy5x
@user-fj3ul7fy5x 4 жыл бұрын
እኔ ምለው ኛ ማሮች መምህር ምህረት አብ ምናችሁ ነው ልክ የሱ ቤተሰቦች ትመስላላችሁ ለሀይማኖታችሁ ያላችሁ ጥልቅ ፍቅር። ግን የጠየቅኋችሁ መልካችሁ ትመስላላችሁ ሳይሆን ሀይማኖታችሁን በጣም ትወዳላችሁ ልክ እንደ መምህር ምህረት አብ ለማንኛውም ሰላማቹሁ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርን ውውድድድድ ነው የማደርጋችሁ ወላዲተ አምላክ እማምላክ ጥላ ከለላ ትሁናችሁ ማሮቼ ኪድ ማሂ ውድድድፍ
@neimaseid9964
@neimaseid9964 4 жыл бұрын
😅ማሂየ ቻይው እንግድህ ኪድ አሁን እውነት ማን ይሙት እሱዋን ጥለህ እንቅልፍ ይወስድሀል😒
@user-ps2ce4bm3n
@user-ps2ce4bm3n 4 жыл бұрын
ወይኔ ግን ጨክነህ የምር አታድርገውም እሽ ባቱ ይውጣሀላ ድብሎቃን ሳሙልኝ እልቅ ❤❤❤❤❤🌹🌹🌹
@mayanatan6832
@mayanatan6832 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@jamatube8171
@jamatube8171 4 жыл бұрын
ለዛ አጣቺሁ ምነዉ ሆ ዉሸትም አለዉ እንጅ አይን ያወጣ
@አለማመኔንእርዳውጌታየ
@አለማመኔንእርዳውጌታየ 4 жыл бұрын
የመዳምን ስራ ስጨርስ አየዋለሁ
@amanyirehellen1796
@amanyirehellen1796 4 жыл бұрын
ማሂ አይዞሽ ደሥ ትላላችሁ
@user-kz1gz8qn1x
@user-kz1gz8qn1x 4 жыл бұрын
ስታምሩ ስወዳችሁ በቃ ምን ልበላችሁ ፍቅራችሁን ሰላማችሁን ብዝዝዝዝዝት ያድርግላችሁ እግዚአብሔር ,ቆይ ዛሬ ግን ኤቫ ዬለችምሳ 😍😘
@user-mj3mg3gf3b
@user-mj3mg3gf3b 4 жыл бұрын
ዉይ አይበለዉና እደባለፈዉ መኪናዉ አክስዲተ ቢፈጠርበት ከረስቱ ጥሩአደለም
@weynigualtegrayselehulumne4670
@weynigualtegrayselehulumne4670 4 жыл бұрын
Betam sibeza xekagn nek sejemer yekrta maregn eyalecheh neber siketel tenfash ateregn setlek enkun tensh atasaznehem lenegeru hulachuhum wendoche xekagn aremene nachu fetari lebona yestachu lek keset endalteweledachu xekanyachu teggg derese new eshi esewa Ande neger bethon behala aykoxehm gen ??????ene betam new yazenkut be ewenet endezeh altebkehm neber 😭🥺
@user-om7qy9mm5m
@user-om7qy9mm5m 4 жыл бұрын
ጭራሽ ገደል ግቢ ቢልሺም ትገቢያለሽ ማለት ነው ጥሎሽ እደማይሄድ ባውቅም አች ግን ሁሉንም እሽ ማለትሽ ግርምትን አጭሮብኛል ሃሃሃሃሃሃ
@kalcherlove6126
@kalcherlove6126 4 жыл бұрын
ከመጠን በላይ ስለምታፈቅረው ነው!!!
@zenaestifanos7873
@zenaestifanos7873 4 жыл бұрын
እንዴ እንዳንተ አይነት ባል አይቼ አላቅም ቱቱ ኪድ ታስጠላለህ ራስ ወዳድ ማሂ የኔ ማር
@hjgggggg8227
@hjgggggg8227 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk ክክክክክክክክክክ የኔ ምስጊን ስታሳዝን እድዚህ እይለምነችክ እረ ሺም ነው ..ጭራሽ ዝናብ ከዘነበ እማ በጣም ያስፍራል
@mazasharega8316
@mazasharega8316 4 жыл бұрын
Yameral wow ❤💚💛
@raniaattieh9048
@raniaattieh9048 4 жыл бұрын
እንዴት እንዳሳዘነችኝ የእኔ ኮተታም ኮተትዋን ይዛ መኪኒ ውስጥ ገባች
@bintabderehmanbintabderehm2819
@bintabderehmanbintabderehm2819 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ኧረ በሳቅ
@ፊዳከአቢኢወኡሜያረሱለላኢ
@ፊዳከአቢኢወኡሜያረሱለላኢ 4 жыл бұрын
ክክክ
@adcotech6381
@adcotech6381 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔማር ፀሌዬ😘😘😘
@sablework6012
@sablework6012 4 жыл бұрын
እውነት ሁሌም የምታመጡት ታሪክ ደሰ እወዳችሁላሁ
@ወይኩንፈቃድከክርስቶስ
@ወይኩንፈቃድከክርስቶስ 4 жыл бұрын
ኪዲየ በማሒ ጨክነህ ዉሸትህን ካለሷ እንደት ሊተኛህ በል ማሂየ አይዞሽ በጣም ደስ ስትሉ ኢቫናየን ሳሙልኝ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እኳን ሰላም መጣችሁልኝ እዴት እደምወዳችሁ እኮ ኪድ ጭራሽ አላዳንኩሽም አላልካትም ክክክክክ ማሂዬ ቻውን ግን ኪድ እደዚ እየለመነችክ በጣም ነው ግን ምታዝናኑት ወላሂ
@hftijhjik2328
@hftijhjik2328 4 жыл бұрын
Wow ቅጣቱ ተመችቶኛል
@chouchouchou3378
@chouchouchou3378 4 жыл бұрын
ወይኔ ኪዲ በጣም ጨካኝ ነክ ምነው
@user-ui4ns1dr8z
@user-ui4ns1dr8z 4 жыл бұрын
ወይኔ በስማም እህቴ አይዞሽ
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 4 жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ ማሂየ ኪድ ጉድህ ፈላ አትለቅህም
@haweytuebi8303
@haweytuebi8303 4 жыл бұрын
ኪድ ኪድ የኔ ልዩ አፈቅርሀለሁ
@asterademe7574
@asterademe7574 4 жыл бұрын
የምር ጨካኝ ነህ እንዴት እንዳሳዘንሽኝ ማሂ የእኔ ቆንጆ ካሳደርካት ግን ጨካኝ ነህ
@dubaidubai9737
@dubaidubai9737 4 жыл бұрын
አሚን አብዝቶ እድሜ ይሥጥህ
@lifeofreem651
@lifeofreem651 4 жыл бұрын
አረ ኪድ ጨክነህማ ጥለሀት አቴድም ካሜራውን ዘግተህ ነይ እኒድ ነው እምትላት 😃
@zainabuae9650
@zainabuae9650 4 жыл бұрын
ውይ ጨክነህ ጥለሀት ሄድክ የኔ ቆንጆ እንደት እንዳሳዘንሽኝ የሱን ተራ በቀላል እንዳታልፊው
@haymehaymi5287
@haymehaymi5287 4 жыл бұрын
Mahiye yene konjoo😍😍
@maretalovelove5343
@maretalovelove5343 4 жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 4 жыл бұрын
በጣም እኮ ነው የምወዳቹ በተለይ ኤቪታን ማሂ ውዴ አይዞሽ በቃ መልካም ህልም
@mayanatan6832
@mayanatan6832 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሳሪቾ
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 4 жыл бұрын
@@mayanatan6832 እሽ መጣሁ ተቀበይኝ
@saraice192
@saraice192 3 жыл бұрын
የኔ ውድ
@jemilayoutube929
@jemilayoutube929 4 жыл бұрын
ካሜራህን ካጠፋህ ቡሀላ እጇን ይዘህ ወዳልጋህ ልትሄድ ወረኛ ወይ ሀበሻ አትሸውዱን እኛን እንወዳችኋለን
@armolomitiku8579
@armolomitiku8579 2 жыл бұрын
እተ ኪድ በቃ ተወሰነባት🤔😂😂
@አዮየማርያምልጅ
@አዮየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
ማሂ የበለጠ ቅጣት አዘጋጅለት ግን ኢቫን አምጡልን
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
@እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 4 жыл бұрын
ሥወድሺ
@ayutube144
@ayutube144 4 жыл бұрын
አሳዘነችኝ
@obseenegaayesus1713
@obseenegaayesus1713 4 жыл бұрын
KKkKkkKkkkkkkkkkk Yaa Hojii Kesanii Garuuu Heddu Isin Jallaadhaam
@fantuseyfu6840
@fantuseyfu6840 4 жыл бұрын
አላዳኩሸም ባይ ባይ ማሂዬ ውድድድድ
@susu-zw5oo
@susu-zw5oo 4 жыл бұрын
ዝናብ ሲጥል ክክክክክክሲል እወዳለሁ 😜😜
@user-yf5ev5yy8e
@user-yf5ev5yy8e 4 жыл бұрын
እኔምኮነኘ
@user-ib2wd4xy6w
@user-ib2wd4xy6w 4 жыл бұрын
ማአሻአህ አላህ ይጨምራችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰💚💚💚💚💚😍😍😍😍😍😍
@rhima1348
@rhima1348 4 жыл бұрын
ይገርማል
@alhamdulilah4792
@alhamdulilah4792 4 жыл бұрын
ወይኔ. እናንተ. ልጆች 😃😃😃😃😃
@አኳቢለን
@አኳቢለን 4 жыл бұрын
እውነት አድርገኸው ከሄነ የፍቅርህ ጉዳይ ያሳስባል??
@user-cf6qm2ic1x
@user-cf6qm2ic1x 4 жыл бұрын
ወላሂ ቆርቆሮቤት ውስጥ በዝናብስተኛ በጣምነው ደስእሚለኝ
@metugorga857
@metugorga857 4 жыл бұрын
የኔ ማሮች ሥታምሩ ውድድድድድድድ
@Hope-oz9fc
@Hope-oz9fc 4 жыл бұрын
😍😍🥰🥰❤️❤️🤣🤣🤣🤣🤣🤣👏👏👏👏Yemaderu neger gn yemir eza adra kehone kid enketehalen yemtsmamu mahye chayiw engdi 🙄🙄
@sekinatube1816
@sekinatube1816 3 жыл бұрын
አረ አንሶለዬን መልሷት የኔዋነት እንዴ
@user-vb5sj6dr1e
@user-vb5sj6dr1e 4 жыл бұрын
ክክክ ሥታምሩ ምርጦች በማሂ ጨከክባነው
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 4 жыл бұрын
ሀሀሀ ቆጆወች ኪዱ እውነት ጥለሀት አልሄድክም
@mihretermiyas8391
@mihretermiyas8391 4 жыл бұрын
እናተ እኮ አትፎግሩ የኔ ውዶች ከካሜራ ጀርባ እቅፍ ነዋ 😂😂😂አሪፍ ጨዋታ ነው ዘና ብያለሁ አቫዬን ትቶ መተኛት የለም በሳቅ ሞትኩኝ አይ mahiye አይዞሽ
@mayanatan6832
@mayanatan6832 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማሂ
@tsigiehabtu9804
@tsigiehabtu9804 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ ውይይይይይ ማሂየ የኔማር አሳዘንሽኝ ውይይይይ የኔፍቅር
@nefisahussne4068
@nefisahussne4068 4 жыл бұрын
😍😍😍ወይ ስወዳችሀ
@fatimafatimaahmed2177
@fatimafatimaahmed2177 4 жыл бұрын
እኔብሆን እሞታታለሁ እጂ ሲጀመር ከቤትአልወጣለትም ምንአይነት ፡ጨካኝነህ ስታሳዝን ትተህ አቴድም በእርግጥ ግንለምን ከቤትአስወጥታሀት
@amarugebre5034
@amarugebre5034 4 жыл бұрын
ወይኔ ሀሀሀሀሀሀ እንደው እናንተ ልጆች በሳቅ
@medanetdibaba8183
@medanetdibaba8183 3 жыл бұрын
ማሂዬዬ የኔ ቆንጆ አጀቴን በላሽኝ ኪዲ ግን እእእእ
@enttentt8402
@enttentt8402 4 жыл бұрын
ቡልቃማታ ስታስቸግርህ ነይ ብለክ ታስገባታለህሀሀሀሀሀሀ ደስ ስትሉ
@taibah6535
@taibah6535 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እወድችሁአለሁኝኝ
@user-nw5pk1yh3d
@user-nw5pk1yh3d 4 жыл бұрын
ገና ዛሬ ትልቅ ውሸት ዋሻችሁ 🙆😯አታደርገውም ኪድ ካሜራውን ዘግታችሁ ወደቤታችሁ ትሄዳላችሁ ማሂ ግን ዕውነት ማስመ ትችያለሽ ስታሳዝኝ ክክክክክ 😊🙂 ኢቫ የት አለች 😐
@user-we2is8lx2d
@user-we2is8lx2d 4 жыл бұрын
ወይ ማሂ ምሥኪን
@zuzuhabshawit828
@zuzuhabshawit828 4 жыл бұрын
ማሂዬ አይዞሽ እኔ ብቻየን ጨለማ በጣም ነው እምፈራው
@zenebechzenebech2040
@zenebechzenebech2040 4 жыл бұрын
ሥወዳችሁ ማሮች
በትልቁ ሰርግ ልንደግስ ነው!
26:31
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 103 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
小丑在游泳池做什么#short #angel #clown
00:13
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
Let’s go on a date
20:13
Lual
Рет қаралды 96 М.
ሰላም ውዶቼ ማሮ የዛሬውሎዬ ፈቅሮቼ
12:52
ሀቢባ የቲክታክንግስት ነኝ ሀቢባ
Рет қаралды 8 М.
በጀርመን የተሰጠኝ ቤት 🇩🇪🇩🇪🇩🇪
13:40
የቤታችንን አጋዥ አስለቀስናት
18:19
Tsga Royal
Рет қаралды 119 М.
ማሂ በደስታ አለቀሰች MAHI BRIDAL VLOG 2023
22:52
MAHI&KID VLOGS
Рет қаралды 109 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН