Major Abdominal pain sites, ዋና ዋና የሆድ ህመም ቦታዎች ፣ Ethiopian, Ethio health.

  Рет қаралды 7,226

ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia

ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 56
@Hdjxhh-ep8lq
@Hdjxhh-ep8lq Ай бұрын
እደዚህ ተምሬ ሰምቸ አላቅም በጣም ጣፋጭ እና ግልፅ የሆነ ነዉ ደስ የሚል ዋዉ እኔ እራሱ ግራ ጎኔን ያመኛን አሁን ግን በሽታየን አወኩት ባተ ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@BirehanTaye
@BirehanTaye 5 ай бұрын
በጣም አድናቂህነኝ
@rukitube9816
@rukitube9816 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣህ ጥሩ ነገር ነው ያቀረብክልን እናመሠግናለን አላህ ጤናችን ይሰጠን ለሰው ልጂ ዋናው ጤና ነው ጤና ከሆነ ሁሉም ይገኛል
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 Жыл бұрын
እኔም ለማበረታቻው አላህ ይስጥልኝ ብያለሁ!!!!
@SelamawitAshagre-n2p
@SelamawitAshagre-n2p 11 ай бұрын
ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ ግሩም ገለፃ ነዉ
@nimonateressa7224
@nimonateressa7224 3 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ትምርት ነው በርታ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ኢንዲ አይነት ቪዲዮዎችን ስራልን አንድ ጥያቄ አለኝ ኢምብርታችን ላይ ሚያመን ከሆነስ ለላው ደሞthypoid ina typhus ምንድነው ሚለያቸው አመሰግናለው
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኒሞና ፣ 1. ይእንብርት ላይ ( አካባቢ) ህመም ምክንያቶች የተለያዩ ሊሆኑ ይችላሉ ይህም፣ የምግብ አለመፈጨት፣ ድርቀት፣ እርግዝና፣ አንብሊካል ኸርኒያ፣ ትርፍ አንጀት 2. ታይፎይድ ፣ሶልሞኔላ በሚባል ባክቴሪያ የሚመጣ ነው። የተበከለ ውሃና ምግብ ስንወስድ ። ብዙውን ጊዜ እጅ ሳይታጠቡ መብላት በሽታውን ያመጣብናል ። ምልክቶቹ ፣ድካም የሆድ ህመም ተቅማጥ ወይም ድርቀት፣ ሪስምታት ። ህመሙ በሰገራ ወይም ደም ምርመራ ይታወቃል። በአንቲባዬቲክ ይታከማል። 3. ታይፈስ፣ ሪኬቲሲያ የሚባል ባክቴሪያ ያመጣዋል። መተላለፊያው መንገድ በቅማል፣ የግል ንፅህናን አለመጠበቅ ፣ መተፋገግ ፣ሽኮኮዎችና ጎጆቸው ስንገናኝ ። ምልክቱ ፣ ትኩሳት ብርድ ብርድ ማለት ራስ ምታት ቶሎ ቶሎ መተንፈስ እከክ ። ህክምናው አንቲባዬቲክስ ( ዶክሲሳይክሊን) መከላከያው፣ የግል ንፅህናን መጠበቅ በፈላ( ሞቀ) ውሃ የምንለብሳቸውን ጨርቆች ማጠብ ። የማይታጠቡ ነገሮችን በላስቲክ አሽጎ ለሁለት ሳምንት ማስቀመጥ ቅማል ያለውን ልብስ ከተገኘ በ 0.5% premethrin ማከም ( መዘፍዘፍ) በመጨረሻም ሽኮኮዎችን ማስወገድ ።
@AkilogYitbarek
@AkilogYitbarek 5 ай бұрын
Than ❤❤
@akliluadise6704
@akliluadise6704 7 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤አመሰግናለው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 9 ай бұрын
Hello my brother. I just got my CNA license. God willing after I work as a CNA for one year , planning to go back to school for RN. Your video is very essential like me been out of school almost over 20 years. Thank you so much. I wish you post more videos about metal health subject. Med Surg, Maternity...
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 9 ай бұрын
Hello Aki, I'm so proud of you!! My intention is to guide my fellow sisters and brothers like you. You will be there my dear. Always aim big. I'm glad the videos are helping you, If there is a demand for nursing video, I will defiantly make in the future. Update me in your progress. Good luck & thanks for the words.
@akiberhe2555
@akiberhe2555 9 ай бұрын
Thank you for replay the text.
@Hdjxhh-ep8lq
@Hdjxhh-ep8lq Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@RozeRoze-n8x
@RozeRoze-n8x 4 ай бұрын
ሊቨር ወይም ጉበት በግራ በኩል ነውዴ ያለው እባክህ ዶክተር መልስልኝ ሊበር ነው ተብያለሁ ግን አብጧል
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 4 ай бұрын
የጉበት በሽታ በአብዛኛው ይድናል፣ በአልኮልና ኬሚካል ቶክሲን የመጣ ችግር ከሆነ ፣ ይህን እርግፍ አድርገን ስንተው ጉበታችን መሻሻልን ያሳያል። ግን የጉበትን ቦታ ለማወቅ ቪዲዬውን ድገሚው። መልካም እድል።
@akiberhe2555
@akiberhe2555 9 ай бұрын
Good morning. Could you please give us lecture about Tyroid Hormones.
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 9 ай бұрын
Noted.
@SebleGizachew
@SebleGizachew 9 ай бұрын
ዶርተር እባክህ መልስልኝ የታችኛው የሆዴ ክፍል ከእምብርቴ በታች በጣም ያቃጥለኛል ይጠዘጥዘኛል በተለይ በግራ በኩል ከዚህ በፊት ሀኪም አይቶኝ ፊኛ ኢንፌክሽን ተብየ መዳኒት ታዝዞልኝ ወስጀ ነበረ አሁን ሀኪም ቤት የምሄድበት ቦታ አይደለም ያለውት መውሰድ ያለብኝ መዳኒት ካለ ብትነግረኝ እና ባስገዛ እባክህ አትለፈኝ
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 9 ай бұрын
ዶክተሩ የፊኛ ኢንፌክሽን ካለ ከመድኃኒት በተጨማሪ፣ ብዙ ውሃ መጠጣት( ባክቴሪያውን አጥቦ ለማውጣትና የሽንት ውሃን ለመበረዝ ይጠቅማል) ጣፋጭ ያልበዛበት ክራንበሪ መጠጣት፣ ሌላው ቡና፣ አልኮልና ቆምጣጣ መጠጦችን እስኪሻል ማስወገድ ለውጥ ሊሰጥሽ ይችላል። መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ።
@SebleGizachew
@SebleGizachew 9 ай бұрын
@@ethionurseseifuebsdonkey6725 betam betam amesegnalew 🙏🙏🙏
@mesimesi5983
@mesimesi5983 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ለሰጠኸን ትምህርት በግሌ በጣም አመሠግናለው በርታልን ጥሩ ገለፃ ነው , , የኔ ጥያቄ 2 ነው 1 በቀኜ የላይኛው ክፍል ማለት ከ ጡቴ ዝቅ ብሎ ከ አጥንቱ ስር በጣም ሀይለኛ ህመም አለኝ በተለይ ቁጭ ብዬ ጎንበስ ብዬ መስራት ያቅተኛል የ 6 weeks ነፍሰጡር ነኝ ultrasound ታይቼ ውሀ ቋጥሯል ተብያለው ይህ ነገር ያጋጥማል? እርግዝና ላይ የሚፈጥረው ችግርስ ይኖራል?? መፍትሔውስ??? 2 ደሐሞ በግራ ጎን የታችኛው ክፍል አልፎ አልፎም ወደ ጀርባዬ ይዞራል ያመኛል የቁርጥማት አይነት ስሜትም አለው ያለምቾት ብዙ መቀመጥ አልችልም , , ልጅ እያለሁ ኩላሊት ኢንፌክሽን ተብዬ ታክሜ ነበር አሁን አልፎ አልፎ ትንፋሽ ነው ሚያሳጥረኝ , , ,ምን ይሆን ?? ለፅሁፉ መርዘም ይቅርታ እጠይቃለው
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ በመጀመሪያ፣ 1. ህመምሽን በተመለከተ በእርግዝና ወቅት ሁሉ ቦታ ያማል ማለት ይቻላል ሆድሽን፣ ጀርባሽን እንዲሁም እግሮችሽን ፣ይህም የሚሆነው ፅንሱ እያደገ ሲሄድ አካልሽ( tissue) ይለጠጣል ፣ ሆድሽ እየገፋ ሲሄድ የጀርባሽን ጡንቻዎች ወደፊት ይገፋሉ ፣ይህም ለጀርባ ህመም ያጋልጣል ፣ አንዲት እርጉዝ ከፅንስ እስከምትወልድ ድረስ ብዙ ህመሞችንና አለመመቸትን ታስተናግዳለች። ስለዚህ እህቶቻችን እና እናቶቻችን ክብር ይገባችኃል። እብጠቱን በተመለከተ ለምሳሌ corpus luteum cyst ኖርማል የማይጎዳ፣በፈሳሽ የተሞላ እብጠት ነው፣ ብዙ ጊዜ ይከሰታል፣ ፅንሱንም ምንም አያደርገውም ( ችግር ቢኖረው ዶክተርሽ ይነግርሻል) ፣ ምንም ህክምና አያስፈልገውም ከ 13 - 26ኛው ሳምንት ባለው ጊዜ ውስጥ በራሱ ይጠፋል። መልካም የእርግዝና ወቅት እመኝልሻለሁ።
@Fatima-i4j
@Fatima-i4j 11 ай бұрын
ሠላም በቀኝ በኩል ሆደን እሥከ ተርከዜ ድርሥ ይሠማኛል በተለይ ብዙ ሥአት ከቆምኩ ያለዛ አልፎ አልፎ ይሠማኛል ወደህክምና ሥሄድ ያጥት ምድ ነው አሎኝ ምን ማድርግ አለብኝ
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 11 ай бұрын
ሠላም ሠላም፣ የአጥንት ምን አሉ? እሱን ማወቅ ያስፈልጋል፣ ከዛ ሌላ ደግሞ፣ ዶክተሩ ራሱ ፣ምን ማድረግ እንደሚገባ መመሪያ መስጠት አለበት ፣ ክፍያው እሱንም ይጨምራል።
@marsbelay2156
@marsbelay2156 6 ай бұрын
ሰላም ደኩተር በቀኝ እምብርቴ አጠገብ ጫን ስለው የተለየ የቁስለት ህመም ይሰማኛል
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 6 ай бұрын
ህመሙ በትክክል የሚሰማሽ ጫን ብቻ ስትይው ነው ወይስ ጫን ብለሽ ስትለቂው ነው?
@RozeRoze-n8x
@RozeRoze-n8x 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ ጡቴ ስር አብጧል ይሄው ሁለት አመት ሆነው ሀኪም ስሄድም መፍትሄ የለም😢
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 11 ай бұрын
ሠላምህ ይብዛ ዶክተር በጣም እናመሰግናለን እኔ በደረቴ እና በእንብርቴ መካከል እብጠት አለ ህመም ስሜት የለዉም ግን ስነካዉ እትር እትር ያለ አለዉ ምድነዉ በፈጠረህ መልስልኝ😢
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 11 ай бұрын
ሠላም ብያለሁ፣ ሁሌ እንደምለው፣ የህክምና ባለሙያን ማየቱ ይመረጣል፣ ለመመለስ ያህል ግን፣ በእንብርታች እና ደረታችን መካከል ትንሽ አበጥ ብላ የምት ታየው ፣ ጫን ሲሏት እንጂ ብዙም የማታመው እብጠት( epigastric hernia )ናት። ኽርኒያ ማለት በደካማ የሄዳችን ግድግዳ ( weaken abdominal wall) መካከል የምትወጣ (protrude ) ስትሆን በፋትና በሌላም ነገር ስትማላ አበጥ ብላ ትታያለች። አስፈላጊ ከሆነ በሰርጀሪ ማስተካከል ይቻላል።
@weloyoutube5207
@weloyoutube5207 11 ай бұрын
@@ethionurseseifuebsdonkey6725 አመሠግናለሁ🙏
@FanosNigus
@FanosNigus 6 ай бұрын
ሠላም ሠላም ። 10q for lecture first of all. የኔ ህመም በግራ ጎን front rib ላይ like እንደ መዉጋት አይነት ህመም ይሰማኛል sometimes ደግሞ ለብዙ ሰዓት ስቆም ወደ ኃላ ትንሽ ሄደት ብሎ ያመኛል። በተለይ ምግብ ካልበላሁ እና ለ2or 3 hrs ስቆም በጣም ይወጋኛል ያመኛል። so what shall i do. What is my diagnosis ?? Is it gallbladder (biliary sludge)??
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 6 ай бұрын
እስቱ እንደገና locationኖቹን እንያቸው፣ Upper Right corner- Liver, gallbladder, Bile ducts, kidney Upper left quadrant- stomach, pancreas, spleen, kidney Lowe right quadrant, Appendix Lower left quadrant, diverticulitis of Colon and diverticulosis. Lower abdomen usually females - intestines, ureters, ovaries and uterus. ላልከው፣ ቅባት የበዛበት ወይም በጣም ከጠገብክ በኃላ ከደቂቃዎች በኃላ የሚያምህ ከሆነ እንዳልከው gallstones ሊሆን ይችላል።ግን አስፈላጊውም ምርመራ አድርጎ ችግርን ማወቅ የተሻለ ነው።
@yeabseraaddis2430
@yeabseraaddis2430 5 ай бұрын
በሆዴ ቀኝ በኩል ቅባታማ ነገር ስመገብ ከፍተኛ ቁርጠት ይቆርጠኛል! ቅባቷ ነጥራ ስታስመልሰኝ ስወጣ ትንሽ እረፍት አገኛለሁ! አሁን ደሞ ማንኛውንም ዘይት ያለው ምግብ ስመገብ ከፍተኛ ቁርጠት አለብኝ ምንድነው ?
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 5 ай бұрын
ሠላም፣ ህመሙ ምናልባት የሃሞት ከረጢት ችግር ይሆናል ።መንስኤዌቹም ፣ ኢንፌክሽን፣ የሃሞት ጠጠር መፈጠር፣ የሃሞት ከረጢት መቆጣት ወይም መደፈን ሊሆን ይችላል ፣ ይህም ሃሞት ወደአንጀት እንዳይጎዝ ይዘጋዋል። ችግሩም ፣በደም ምርመራ፣ ራጅ ወይም ሲቲ-ስካን ሊታወቅ ይችላል። ህክምናውም እንደችግሩ ከአንቲባዬቲክ እስከ ከረጢቱን በሰርጀሪ እስከማውጣት ሊሆን ይችላል። በሰርጀሪ ቢወጣም ያለምንም ችግር ያለሱ መኖር እንችላለን፣ ምክንያቱም ጉበት ሃሞቱን ማምረቱን ይቀጥላል፣ሃሞቱም በቀጥታ ወደ አንጀት ይገባል። ማሳሰቢያ፣ ይሄ ትንተና ለኢንፎርሜሽን ብቻ ነው፣
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
💝🙏
@fathimafathima8148
@fathimafathima8148 9 ай бұрын
እኔ ጋስ አስቸገረኝ ምን ላድርግ በሕክምናም አልተወኝ አጀቴ ተቃጠለ
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 9 ай бұрын
ሁለት አይነት የአንጀት ጋዞች አሉ፣ ግሳት( burping) እና ፈስ( flatulence) ምክንያቱ የምንመገበው የምግብ አይነት( ባቄላ፣ ጎመን፣ የወተት ፣ አደንጔሬ የመሳሰሉት ) ወይንም የተለያዩ የአንጀት በሽታዎች ( celiac disease, colon or ovarian cancer, constipation ,GERD,)ሊሆን ይችላል -የመጀመሪያው እርምጃ ምግብን ቀይሮ መሞከር ነው - ከጋዙ በተጨማሪ ማስመለስ፣ ድርቀት፣ ያልታሰበ የክብደት መቀነስ፣ ሰገራ ውስጥ ደም ማየት፣ የልብ ማቃጠል ካለ ፣ የህክምና ባለሙያን ማየቱ አስፈላጊ ነው። መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ።
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Жыл бұрын
በፈጠረህ መልስልኝ እኔ ዱሮ ወገቤን በጣም ያመኝ ነበረ ከዚያ ስመረመር ወገቤን ብርድ ሊሆን ይችላል አሉኝ ሆደን ደሞ ጨጓራ አሉኝ መዳሀኒት ሰተውኝ ተጠቅሜ ሳለሁኝ የግራ ጎኔን አመመኝ ተመልሸ ስሄድ ሁሉት7mm የሀሞት ጠጠር አለብሺ ኦፕሬሺን ትደረጊያለሺ አሉኝ 😢ሰርች ሳደርግ ደሞ የሀሞት ጠጠር የሚያመው በቀኝ ጎን ነው አሉኝ በስደት ላይ በጭንቀት ልሞት ነው😢
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 Жыл бұрын
ኮሊስታቲስ ማለት የ ጎልብላደር መቆጣት ( inflammation) ነው፣ የሚገኘውን ከጉበት ስር በቀኝ የሆዳችን ክፍል ከፍ ብሎ ነው። ህመሙ ብዙውን ጊዜ በቀኙ ወይም በመካከለኛው የሄዳችን ክፍል ነው። አልፎ አልፎ ወደቀኝ ትከሻችን ህመሙ ይሰራጫል። በግራ በኩል ከጎድን አጥንት ስር ( under rib cage) ምግብ ከበላን በኃላ በተለይ ቅባት የበዛው የሚያመን ከሆነ ፣ ይሄው ችግር ሊሆን ይችላል ይላሉ አንዳንድ ዶክተሮች። ዋናው ማድረግ ያለብሽ ከዶክተርሽ ጋር መመካከር ነው፣ አልትራሳውንድ ወሳኝ መመርመሪያ ሲሆን በተጨማሪ የደም ምርመራዌችን ያካታል። በተረፈ በቶሎ መፍትሄ እንድታገኚ እመኝልሻለሁ።
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ Жыл бұрын
@@ethionurseseifuebsdonkey6725 አመሰግናለሁኝ ወንሜ እኔ የሚያመኝ ከግራ ጎኔ ነው ብቻ ከባድ ነው
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 7 ай бұрын
Abdominal pain እና ስትሮክ ደማነስ እየተሰቃየሁ ነው😢
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 7 ай бұрын
ምህረቱን ያውርድልህ በመጀመሪያ፣ ከዛ ሲቀጥል ፣ ዋናው በሽታ/ ህመም ምን እንደሆነ ማወቅ ያስፈልጋል፣ እና ዶክተ ምንድነው ችግሩ አለ?
@tube-hk8nt
@tube-hk8nt 7 ай бұрын
@@ethionurseseifuebsdonkey6725 ዶክተር ሴት ነኝ ባወራህ ደስ ይለኝ ነበር ቁጥርህን ግን እርግጠኛ አይደለሁም በቻናልህ ላይ እንዳለ
@samrawitfikad8044
@samrawitfikad8044 10 ай бұрын
እባክህ እርዳኝ ዶክተር እርዳኝ በውስጥ😢
@hani9864
@hani9864 Жыл бұрын
የቱጋር አይባልም የቱ ጋ ነው የሚባለው የቱጋር ማለት የቱ ከሚባል ጋር የቱ ጋ ማለት የት ቦታ / የት ቦታ ማለት ነው እባክክ እባክህ መጣክ መጣህ እወድካለሁ እወድሀለሁ ባጣመምነው ቁጥር እየተጣመመ ይሄድና ፊደሎች ድራሻቹው ይጠፋል
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 Жыл бұрын
እሺ አስተካክላለሁ። አመሰግናለሁ።
@elohieelohie5142
@elohieelohie5142 3 жыл бұрын
Thank you bro i have one request.... I wanna join nursing college this year so can you tell me how many courses they take in first year.....
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 3 жыл бұрын
Habeshawit media, it all depends on your school of choice ,community college or 4yr college. But as long as you completed your science courses and few common course you can reach out to the school you want to attend or visit their website . Some schools requires more or less than the other it all depends on the school. I'm gland to hear that you are planning to join a profession that enable you to help those hemodynamically and psychologically unstable. Thanks to visit ethionurse, we will be with your to succeed in your journey.
@elohieelohie5142
@elohieelohie5142 3 жыл бұрын
@@ethionurseseifuebsdonkey6725 thank you bro for your deep information wish you success 🙏
@Tiji-R8
@Tiji-R8 6 ай бұрын
የጣፍያ ችግር ነው ያለብኝ ማለት ሆዴ ይነፋኛል ስነካው ያመኛል 😢
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 6 ай бұрын
እረ ወገን ዶ/ር ብቻ ነው መርምሮ እንዲህ አለብህ/ሽ የሚለው፣ ይሄ ማመላከቻ ብቻ ነው።
@MathiwosKochito-wg9dk
@MathiwosKochito-wg9dk Жыл бұрын
1 as ahealth practitianer is an action of abortin morality right or wrong
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 Жыл бұрын
Mathiwos, Ethionurse is here to share evidence based healthcare practice. In such a way to improve our health and the health of our loved once.
@jennet4523
@jennet4523 5 ай бұрын
bemariyam.betam.amognan. dekuter.kacalk.melselgn.yalhrkubet.wosibital.yelem.gen.ayishalgnial.gera.hoden.new.keberte.gon.kagon.atnte.betagn.yamegnan.adirasawud.tensahu.menm.mefeti.yelewum.emilogn.yehod.dirkt.ceguwara.new.bexam.hoden.scebitew.yigotitgnan.enbertenim.yamgnan.yalhut.ksw.ager.new.ebakh.erdagn.
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 5 ай бұрын
ቶሎ መሻልን እየተመኘሁ፣ ሆድ ድርቀት በቀላሉ ማየት አንችልም። በሆድ ድርቀት ሃኪም ቤት ይተኛል። ዋናው ችግር ካልተፈታ በስተቀር ፣ ህመሙ አይተወንም ፣ ስለዚህ የህመም ምልክቱን ሳይሆን (ህመም) በሽታውን( ችግሩን ) ማከም ያስፈልጋል፣ ስለዚህ የሆድ ድረቀቱን መፍትሄ መፈለግ ነው፣ ለምሳሌ ብዙ ውኃ መጠጣት፣ አትክልት ማዝወተር፣ ወተት መጠጣት፣ የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ ይረዳል፣ በምርመራ ከተረጋገጠ ፣ እነዚህን ነገሮች ቡማድረግ መፍትሄ መፈለግ ነው። ካልተሻለሽ፣ እንደገና ዶክተሩን ማናገር ነው፣ ሌላ ምርመራ ሊያዝልሽ ይችላል። I wish you the best!
@qanb773
@qanb773 9 ай бұрын
❤❤❤❤
Cancer, ካንሰር፣ Ethiopian, Ethio nurse, Amharic. Tena, Health.
17:27
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 15 М.
ethio nurse,Post Op care, ethiopian, ከሰርጀሪ በኃላ Amharic.
13:11
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 21 М.
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 47 МЛН
Colon Cancer  & Breast Cancer, የጡት ካንሰርና የአንጀት ካንሰር ፣ ምልክቶች. Amharic
11:23
Ethiopia: ቁጥር-41የወገብ ህመም(Low Back Pain) ክፍል-1
21:43
Doctor FSH, ዶ/ር ፈቃደሥላሴ
Рет қаралды 30 М.
Stroke, ስትሮክ፣ ethio nurse, Ethiopian, Amharic.
9:52
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 13 М.
የጨጓራ መዳኒት ለሚወስዱ ሰዎች | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:04
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 38 М.
Aspirin use, @ethionurse, Amharic, በቀን አንድ? ethiopian ፣አስፕሪን፣ which one is right?
7:18
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 3,3 М.
7 Weird Facial Expressions of a Narcissist
12:22
Danish Bashir
Рет қаралды 470 М.
Ethio nurse, Ethiopian, 8 points to keep your heart healthy. Amharic የልብ ጤና። Tena.
10:14
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 1,1 М.