Aspirin use, @ethionurse, Amharic, በቀን አንድ? ethiopian ፣አስፕሪን፣ which one is right?

  Рет қаралды 3,306

ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia

ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 14
@MesfinYemane-u3z
@MesfinYemane-u3z 7 күн бұрын
ምስጋና ይድረስህ ዶክተር በራስ ውሳኔ የሚደረግ መድሀኒት አወሳሰድ ተገቢ አለመሆኑን ስላሳወከኝ።
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 4 ай бұрын
❤❤ good teacher thanks for sharing Dr
@beharugetu4830
@beharugetu4830 Жыл бұрын
thank you
@tekwameg8694
@tekwameg8694 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ተባረክልን።
@safronyaya8261
@safronyaya8261 Жыл бұрын
Good
@merondejene7682
@merondejene7682 8 ай бұрын
እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ይሄ መድሀኒት ለ እርጉዝ ይመከራል ወይ?ለ እህቴ ተሰጥቷታል እርጉዝ ነች እስከ 17 ሳምንት ትወስጃለሽ ተብላለች ነገር ግን ምንም አይነት በሽታ የለባትም እባክህ ብትነግረኝ🙏🙏🙏
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 8 ай бұрын
ሠላም መሪና፣ በእርግዝና ጊዜ ዶክተሮች አስፕሪንን ሊያዙ ይችላሉ፣ አንዱ ምክንያት ከእርግዝና ጋር ተያይዘው የሚመጡ ችግሮችን ( preeclampsia) a complications of pregnancy ለመከላከል ነው፣ ለመጥቀስ ያህል፣ የደም ግፊት መጨመር፣ በሽንት ውስጥ ፕሮቲን መገኘት፣ (ይህ ኩላሊትን እየተጎዳ መሆኑን የሚያሳይ ምልክት ሊሆን ይችላል) ። ፕሪክላምሲያ ካልታከመ፣ ለናትና ለፅንሱ ሲሪየስ የሆነ ችግር ሊፈጥር ይችላል ለዛም ዶክተሮች ችግሩ ለታየባቸው እርጉዞች አስፕሪንን ያዛሉ ማለት ነው።
@FikteGoremes
@FikteGoremes 6 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እርጉዝ ነኝ ተሰቶኛል ገን ጨ ጨጉአራየን እያመኛል ሰወስደው
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 5 ай бұрын
ለዶክተርሽ ንገሪውና ፣ ተለዋጭ የህመም ማስታገሻ ያዝልሻል። ይህ ሁሉ የሚወሰነው ፣ የላብ ውጤት ፣ የጉበትሽ ጤና ታይቶ በዶክተርሽ ይወሰናል።
@FikteGoremes
@FikteGoremes 5 ай бұрын
thank you doctor
@አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል
@አላህዬመጨረሻዬንአሳምርል 7 ай бұрын
እርጉዝ ነኝ ተሰቶኛላ እስከ 9 ወር ነው ሚዋጠው አለኝ
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 7 ай бұрын
ሠላም፣ ተመሳሳይ ጥያቄ ተጠይቆ በኮሜንት መልስ ሰጥቻለሁ፣ እስቱ ፈልጊና አንብ ቢው፣ በደንብ ተብራርቷልና፣ በአጭሩ ግን መልሱ፣ ትክክል ነው አንዳንድ እርጉዞች ይታዘዝላቸዋል።
@DiboraMulugeta-p8l
@DiboraMulugeta-p8l 8 ай бұрын
!e em ergoz ny gn ttstonyal
@ethionurseseifuebsdonkey6725
@ethionurseseifuebsdonkey6725 7 ай бұрын
ሠላም ፣ ዶክተርሽ ያዘዘውን በስርዓት መከተሉ ወሳኝነት አለው፣፣ ስለእርግዝና እና መድሃኒቱ በሌላ ኮሜንት/ጥያቄ ላይ በዝርዝር መልሸዋለው፣ please እሱን አንብቢው።
Stroke, ስትሮክ፣ ethio nurse, Ethiopian, Amharic.
9:52
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 13 М.
New Vitamin D paper
20:39
Dr. John Campbell
Рет қаралды 297 М.
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 39 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
Major Abdominal pain sites, ዋና ዋና የሆድ ህመም ቦታዎች ፣ Ethiopian, Ethio health.
14:31
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 7 М.
DAJJALS FAMILY EXPOSED! | Dr. Yasir Qadhi
18:39
Prevail Islam
Рет қаралды 22 М.
Iron Deficiency ANEMIA Solution (Absorption Problem Resolved) 2024
12:26
How does aspirin work?
1:31
British Heart Foundation
Рет қаралды 1,1 МЛН
I Hated Books, Now I’ve Read 350:  Thanks to 2-Minute Rule
11:50
LITTLE BIT BETTER
Рет қаралды 588 М.
Cancer, ካንሰር፣ Ethiopian, Ethio nurse, Amharic. Tena, Health.
17:27
ethio nurse, Seifu ebs, donkey tubes, Ethiopia
Рет қаралды 15 М.
How to Apply High-Dose Thiamine Protocols in Clinical Practice: Part 2
2:04:03