KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አምባሳደሩ በአዲስአበባ ታሰሩ፣ "በአውሮፕላን አልወጣሁም" እስክንድር፣ የፓርላማው አዲሱ ሹመት፣ ምክር ቤቱ ስለድርድሩ፣ የትራምፕ ውሳኔ በኢትዮጵያ| EF
18:19
🛑 ግራ ተጋባን ! ዲን ዮርዳኖስ አባቶችን ለመነ#ethiopian #ortodox #eritrea @nsiebho
27:50
Каха и дочка
00:28
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
"" መልእክት ለወጣቶች ከዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ / ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች / deacon yordanos abebe
Рет қаралды 15,714
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 85 М.
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Күн бұрын
Пікірлер: 148
@fairoozfairooz3607
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የአባቶቻችን አምላክ ልቦና ይስጠን
@kokobaadena8428
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@hfor4103
3 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን. እድሜና. ጤና ይሥጥልን. ቸሩ. አምላክ በዉሉ ያርገን😢
@tesfaneshdejene8981
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ተመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት በእድሜ በጤና ያድልልን ይጠብቅልን
@አፆኪያመኮይ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ልቦና ስጠን መምህራችን። በእውነት ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን
@nunuwolela6100
3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መካሪ አያሳጣን ኑርልን ወንድማችን
@asterbekele8444
3 жыл бұрын
አሜን! ልጅ ዮርዳኖስ በጤና ያበርታህ : ለዚህ የሣት ዕራት ለሆነ ትውልድ የምትለግሰው ሀይማኖታዊ ትምህርትና ግሳጼ አስፈላጊ ነው እዲያዳምጡ ልቦናቸውን ይሰብስብላቸው:;
@asterzenebe847
3 жыл бұрын
ዲያቆን ነው መምህርም ነው ልጅ ብሎ መጥራት ግን ምን ማለት ይሆንንን
@tirsityedingillji3581
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@mizanuasmare4715
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሰሚ ቢገኝ ጥሩ ነበር ለሁሉም ልቦና ይስጠን ቸሩ መድኃኒዓለም።።።
@alemmohammed935
3 жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን
@የሚጠብቀኝአይተኛምአ-ፈ4ሠ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን አሜን እኛም በተማርነው ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን ማስተዋል እና ጥበቡን ይግለጽልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን
@yemiyemi4113
3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ለተማሪዎች አስተዋይ ልቦና ይስጥልን አሜን
@tadiloyazie3423
3 жыл бұрын
አሜን ቸሩ አምላካችን ልቡናችን ይመልስልን::
@AdoniyasAskenaw
8 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን ።
@nadarkhan5369
3 жыл бұрын
ቃለሂወት ይሰማል አባታችንንንን
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
3 жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ ይባስ አታምጣ አቤቱ የሆነብንን አስብ ይባስ አታምጣ አቤቱ የሆነብንን አስብ ይባስ አታምጣ ማስተዋልና ጥበቡን ያድለን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን
@መቅደስየዝክረቅዱሳንተማሪ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን እንደው ምን ይሻለን ይሆን ጭራሽ ደነቆርን በውነት ማስተዋሉን ይስጠን😢😢😢😢
@Elian259
3 жыл бұрын
I Needed To Hear This Today! እጅግ ከልብ እናመሰግናለን ውዱወንድማችን እንዳንተ አይነት መካሪ /ሃይ ባይ መንድሞችን ያብዛልን::
@senayitseni9992
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እነኳን አብሮ አደረሰን በእዉነት ቃለ ህይዉትን ያሰማልን ረጀም እደሚ ከጤናጋር ያደልል ለሁላችም ማሰተዋለን ይሰጥል
@Tube-sc7gz
3 жыл бұрын
ወለተ መስቀል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😭
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን በእውነት ሰለጠነ እየተባለ ማንነታችን እየረሳን ነው😥
@ወለተትንሳኤጓልተዋህዶ
3 жыл бұрын
እውነት ነው በእውነት ለመምህራችን እረጅ ከጤና ጋራ ይስጢልን አሜን3) ለኛኔም እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን!!!
@MimiMimi-of8ql
Жыл бұрын
መምህር ቃለ. ህይወት ያሰማልን. እግዚአብሔር እረ ጂም እድሜ ይስጥልን
@እግዚአብሔርቸርእረኛዬነው
3 жыл бұрын
አሜን ፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልብ ይሥጠን አምላከ ቅዱሳን
@zinetzinet897
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ኢትዮጵያየኔአገርሰላማዊት
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሀብከ በከመልብከ ወይፈፅም ለከ ኩሉ ስምረትከ!!!!!!!!!
@tsegimurutsie3982
3 жыл бұрын
ኣብየቱ ጌታ ሆይ ኣድነን ኣብየቱ ፈጣሪያችን ሆይ ኣለማወቃችን ርዳው ኣብየቱ ቅዱስ እግዚኣብሄር ሆይ ደግመን ደጋግመን እንዳንበድልህ ኣየነ ልቦናችን ኣብራልን ኣሜን ተምሬ እግዚኣብሄር ከመበደል ትምህርቱ ይቅርብኝና ኣንተን ብቻ እያመሰገንሁ ልኑር ኣንተን ብቻ ይቅር በለይ እያልኩ ልኑር ኣንተን ብቻ እወዳሃሎ እያልኩ ልኑር ጌታ ሆይ እኛ ኢትዮጵያውያን የምንባለው ከማንም በላይ ጠፍተናልና ርዳን ኣሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እባክሽ ከቅዱስ ልጅሽ ኣስታርቂን እናቴ ሆይ እባክሽ ህዝቡ እንዲመለስ እንዲበረከክ ፀልይልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅድስት ሆይ ለምኝልን
@melkamdemeawoz9513
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ቃል ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ልቦና ይስጠን በእውነት
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ
3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ገብረ መድህን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ማህበሩን እርሰዎንም ይጠብቅልን🙏🙏አሜን
@Kmylovelife
3 жыл бұрын
አሜን
@21istehiwet
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን
@asterzenebe847
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ወጣቱ እልም ብሎ ጠፍቷል እንደ እናንተ ልፍት እና ጩህት እኛ የት በደረስን
@mebratsntayehu8843
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን
@chimelak
7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
@mebratsntayehu8843
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደርስን ለሁላችን እግዚአብሔር በስላም አስጀምሮ በስላም ያስጨርስን ውድ መምህራችን
@መቅደስየፋኖዎችእሕት
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን ለመለወጥ ተሒዶ እንዲህ መሆን ጉዴት ነዉ እናስተዉል
@zaharaza3316
3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያስማልን አባታችን አሜን እውነት ነው አስተዋይ ልቦና ይስጠን እስከመቸ የስይጣን ባሪያ እንሆናለን.
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
3 жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን
@ስለማይነገርዉስጦታህእግዚ
3 жыл бұрын
አሜን /፫/እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን
@MimiMimi-of8ql
2 жыл бұрын
መምህር ደህና ነሆት ትምህርትሆት ናፍቆኝ ነበር
@ንዒማርያምመሠረተኩሉአለም
2 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ልብ ስጠኝ የህይወት ቃል ያሰማልን አሜን
@ራያራዩማ-ለ4ኈ
3 жыл бұрын
እግዛብሄር ልቦና ይስጠን
@mesretasfaw464
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ማስታዎልን ያድለን
@mebratsntayehu8843
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ መምህራችን
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
@akkk8700
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን ማስተዋልን ልቦና ይስጠን
@mebratsntayehu8843
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@behailuadem8851
3 жыл бұрын
God bless you it's a big Lesson thanks
@oneethiopia4677
3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ሰላምን ለቅድስት ሀገራችን ያምጣልን🙏 እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን መምህር
@netsanetlemma8764
3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@ማዕተበይአይበትኽ
3 жыл бұрын
በቴሌግራም እምቢ ብሎኝ በዚሁ መጣልን ተባረኩ እግዚአብሔር በቅጽረ መስቀሉን ይጠርልን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@sarahwoldegebriel
3 жыл бұрын
Wedemachen Kale hyeweten yasmalen Egezyabher yestelen 🙏🙏🙏
@sabawelu7045
Жыл бұрын
እግዝአብሔር ይባርክ በርታልኝ ወንደም አለምደ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን
@ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ያድለን😍💒❤🇨🇬🙇
@mez8856
2 жыл бұрын
ሰማይን እና ምድርን የፈጠረ እግዚአብሔር ይስጥልን
@khadijamalki2266
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን እንኳንአብሮአደርስን እንኳንበስላም መጡመምህር
@sarasara-kh5hj
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳም አብሮ አደረሰን መምህር በእውነት እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ወደ ልቦናችን ይመልሰን
@aaff755
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለሂውት ያስማልን ገብር መድህን
@woleteeyesusderibe4646
3 жыл бұрын
Egziabehar yimesgen Memeher Gebera Medehen endaw tikikel belewal , Memeher Gebera Medehen kale hyiweten yisemalen yigelegelot zemenoten yirezemelen be edma be tana yitebekot stgawen yibezalot amen amen amen 💚💛♥️💚💛♥️💚💛♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏻🙏🙏🙏🙏
@ይኩነኒበከመትቤሌኒ
3 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን በቅዱሳን ክብር ይጠብቅሕ መምሕራችን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለኛም ልቦና ያድለን ሰሚ ብቻ ሳንሆን ተግባሪ ያድርገን አሜን
@friendsandfamily9294
3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hwite yasmalen
@ዛሬምተስፋየባንተነዉ
3 жыл бұрын
ኣባየዋ ቃለ ህወይት ያሰማልን ለኛም ሰሚ ጆሮ ኣስተዋይ ኣምሮ ያድለን ኣሜን
@melatadam9494
3 жыл бұрын
ቃለሄዎት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እናመስግናለን
@የድንግልልጅ-ኈ2ቈ
3 жыл бұрын
አለ ህይወት ያሰማልን አባታችሁ በረከተወ ይደርብን በፆለታችሁ አስቡኝ በጣም ችግር ላይ ነኝ ወለተ ስላሴ አላችሁ
@selamawitdejenu
6 ай бұрын
Egziabher Yemesgen,Endenezih Yaluten Abat Yalasatan!!!
@እሙየክርስቶስባሪያ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮእደርሰንመምህራችን
@getugobena5253
3 жыл бұрын
መምህራን እንካን አብሮ አደረስን ቃለ ህይወትን ያስማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@ensratube
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አብሮ አደረሰን
@አርሤማ
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአቤሄር ይባርክላችሁ🙏🙏🙏ሰምተን የምተገብር ያድርገን
@Tube-sc7gz
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን💠💠
@helenhalen6926
3 жыл бұрын
ትክክል መምህር
@atsede7592
3 жыл бұрын
Kalehiwot yasemalen 🙏
@brehanehabetamu1306
3 жыл бұрын
Amen amen amen qale yewtn yasmlin mengste semayetn yawrslin mastewlin yadlin
@azebewaltawu5049
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አስተዋይ ልቦናን ያድለን
@makedaalemayehu7924
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልባና ይስጠን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እሺ መምህራችን እውነት ነው።
@citizenofafrica.nationethi8438
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስዋል ያድለን ። መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@Kmylovelife
3 жыл бұрын
አሜን
@elizabethadmasu1405
3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ,እባክህ ደግመህ ደጋግመህ አስተምርልን,በርታ ; ታገል ,መድሀኒአለም ከአንተ ጋር ይሁን አሜን"""""""""
@astermequannt1585
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፈ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@ethiopianfoods8038
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@frweanyadane2582
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አቨብሮ አደረሰን ቃለህይወት ያሠማልን ወንደማችን ድንግል እሥከ ልጁ ትጠብቅህ !!!
@ተዓምረማርያም
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseretasafe3095
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አስተዋይ ልቦና ይስጠን😭😭😭
@ግእዝቲዮብ
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር በእዉነት በተለይ የገጠር ልጆች ወደ ዮንቨርስቲ ሲገቡ ከቤተሰብ ርቀዉ ሲሄዱ እንደ ከተሜዉ እንሁን እያሉ ተራቁተዉ ከብራቸዉን ጥለዉ ቤተሰብ ጋር ሲመለሱ ረጅም ልብስ ሲመለሱ ደግሞ ወደ መራቆቱ ይገባል ከተማም ያሉ ቤተሰብ የሚቆጣጠራቸዉ ከቤተሰብ ራቅ ሲሉ የዮንቨርስቲ life ለመቼ በሄድኩ በዘነጥሁ ይባላል እና እግዚአብሔር ማስተሉን ያድለን
@ሀረጓጽጌማርያምስደተኘዋ
3 жыл бұрын
እውነት ነው ልብ ይስጠን
@sennymarie8959
3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@zerafiychrenate1026
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsionayalew8466
3 жыл бұрын
Ewnet new yehe ebedetachin new mekerawn yabezaben fetari yiker yebelen amen.
@negusuwolde1071
3 жыл бұрын
እናመሠግናለን🙏🙏🙏በጎ መልህክት ነው💚💛❤️
@samrawitengda6243
3 жыл бұрын
አሜን እሜን አሜን እቤቱ ጌታ ሆይ እኔ የማረባ ተግባሬ እንደርያ የሆንኩትን ህመምተኛ ልጅህን የድንጋይ ልብንኤን ለውጥልኝ 😭😭😭🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን
@ዮሐንስአባቴ
3 жыл бұрын
ቃሐ ህይወት ያሰማልን መምህር;!
@mendayemeko3604
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bizuayehugebru3244
3 жыл бұрын
ኡኡኡኡ አጀቴን የሚያቃጥለኝ ይሄ ነው ኡፍፍፍ😭😭😭😭
@ዘድንግል-ኈ7ቈ
3 жыл бұрын
kale hiwet yasemalen
@Tube-sc7gz
3 жыл бұрын
ፍትህ በጅማ ዩንቨርስቲ ለሚገኙ ለኦርቶዶክሳውያን ተማሪዎች😭
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
3 жыл бұрын
እውነትነው በጅማ ዩንቨርስቲ በጣም ያሳዝናል ቸሩመድሀኒያለም የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይድረስላቸው
@Tube-sc7gz
3 жыл бұрын
@@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ አሜን አሜን አሜን
@hanalove1110
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@ronamaquilan2150
3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@desu823
3 жыл бұрын
እንካን አደረሰን አደረሳችሁ ለፆመ ፋልሰታ እንዲሁም ወርሃዊ እና አመታዊ ተከብረው ለሚውሉ የቅዱሳን በዓላት የተዋሕዶ ቤተሰቦች በእውነት መህምራች ቃለ ህይወት ያሰማልን ለእኛ ብዙ ነገር ትደክማላህ እኛ አልሰማንም እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
@ቃልየአለሙ
5 ай бұрын
አሜን፫
@rahelwubeshit7294
3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድሜ ቆይተናል እኮ ዘመናዊ ባርነትን ወደን ከተቀበልን ሰው ላይመለሰ ጠፍቷል አምላካችን ይታረቀን እንጂ አያያዛችን ከባድ ነው ፈረንጆቹም የኛን ያህል እራሳቸውን አልጣሉም
@alemmohammed935
3 жыл бұрын
አሜን አሜን መመምህር እንኳን ደህና መጡ
@bhcon854
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን ደስ እሚል ምክር ።ቃለህይወት ያሰማልን
18:19
አምባሳደሩ በአዲስአበባ ታሰሩ፣ "በአውሮፕላን አልወጣሁም" እስክንድር፣ የፓርላማው አዲሱ ሹመት፣ ምክር ቤቱ ስለድርድሩ፣ የትራምፕ ውሳኔ በኢትዮጵያ| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 27 М.
27:50
🛑 ግራ ተጋባን ! ዲን ዮርዳኖስ አባቶችን ለመነ#ethiopian #ortodox #eritrea @nsiebho
ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Рет қаралды 83 М.
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 10 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
13:44
ከእግዚአብሄር ጋር አትከራከሩ | ድንቅ መልዕክት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ | new sibket by deacon yordanas abebe
የብርሃን እናት
Рет қаралды 7 М.
1:06:36
|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በመምህር ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ Deacon Yordanos Abebe New sibket #tmh
ኅብስተ መና ቲዩብ Hibiste Mena Tube
Рет қаралды 1,7 М.
26:00
ቀዳማዊ ሀይለ ሥላሴ ስለ ክርስቶስ //#Dr pastor gezai yohannes #ኢየሱስ_ይመጣል(ይመለሳል)
Gezai Yohannes Elshaddai
Рет қаралды 3,9 М.
45:48
"በዓለ ቅዱስ ሚካኤል" (ሊቀ መላእክት) በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ /Deacon Yordanos Abebe @shinodatube
ሺኖዳ ቲዩብ - Shinoda Tube
Рет қаралды 756
57:12
🔴ይደመጥ / እጅግ ድንቅ ስብከት በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ ወደእኔ ነይ ( deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 16 М.
32:02
#ኢትዮጵያ ምጥ ላይ ናት /ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ /Notiat media / ኖትያት ሚዲያ
ኖትያት ሚዲያ Notiat Media
Рет қаралды 4,3 М.
38:50
"ኢትዮጵያ ታማለች" ዲ/ን መምህር ዮርዳኖስ አበበ
ፍቁረ እግዚእ ሚዲያ Fikure Egzi Media
Рет қаралды 15 М.
50:33
#ነፍስን የሚያሳርፍ ግሩም ትምህርት። ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ ስብከት diakon birhanu admas sibket
ርትዕት ሃይማኖት Ritit Haymanot
Рет қаралды 8 М.
1:00:41
የኢትዮጵያ ታሪክ ክፍል 4 በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ የሚሰጥ ( deacon yordanos abebe )
ዘተዋህዶ - zetewahedo
Рет қаралды 10 М.
1:44:27
ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ
Ethiopian Orthodox
Рет қаралды 1,5 М.
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН