KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከአህያው ሥጋ ባሻጋር_አደገኛው መርዝ? ቆይታ ከዘመዴ ጋር # ethiobeteseb
2:14:48
በድንጋይ አባረርኳቸው...
31:29
When u fight over the armrest
00:41
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
00:33
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
00:16
🛑 ግራ ተጋባን ! ዲን ዮርዳኖስ አባቶችን ለመነ
Рет қаралды 79,390
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 76 М.
ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Күн бұрын
Пікірлер: 177
@adanezegeye9734
Ай бұрын
የመከረን የገሰጸን ያስተማረን ቅዱስ እግዚአብሔር ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ስሙ የከበረ እና የተመሰገነ ይሁን አሜን ለእባቶችን ለአባ ገብረ ኪዳን እንዲሁም ለዲ/ ዮወርዳኖስ ቃለሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አዘጋጅንም ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታልን አሜን ።
@HermelaTilahun-qn6wd
Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ላስተማሩን ለማከሩን አባቶቻችን ሁሉ አንተም ወንድሜ ተባረክ
@احمداحمد-ع3ف8ب
17 күн бұрын
በእዉነት ወንድማችን ቃለ ሒዎትን ያሰማልን እኔ ሁሉንም መልሻለሁ ቃሉን እንድማር ያደረገኝ ከዉድቀቴ ያነሳኝን እግዚአብሔር አምላኬን አመሰግነዋለሁ።
@Solash.Har-l3i
7 күн бұрын
የኛ መዝሙር የምትለው ላንተ ማንሰጠህ አንደበት የፈጠረ እግዚአብሔር ዜማን የፈጠረ እግዚአብሔር አንተ ማነህ የኛ መዝሙር የምትል እሰትንፋሥህ እንኳን የእግዚአብሔር ነው አትመፃደቅ ሌላው ላይ ጣትህን መጠቆም ተውና ወደራሥህ ወደ ውሰጥህ ተመልከት ቤትህን አፅዳ
@AhmedRabih-s9m
Ай бұрын
ለአባታችን ለአባገብረኪዳን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@Zeritu-r8o
Ай бұрын
😂😂😂😂
@Zeritu-r8o
Ай бұрын
ሰዉየዉ በደንብ ስራዉን ሰርቶ ህዝብን አፍዝዞታል😂😂😂😂😂
@tsegayetesfaye1292
12 күн бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንና ሃይማኖታችን ይጠብቅልን ከምናያቸው መጥፎ ልምምዶች ይጠብቀን
@ፍቅርተተክለሃይማኖት
6 күн бұрын
ለመከሩን አባቶቻችንን ቃለሕይወት ያሰማልን❤
@woinshetdejene918
Ай бұрын
የኔ ውድ ኦርቶዶክስያዊያን በመሪዎች ላይ ተስፋ አለን የለንም ተስፋችን በማይተወን በአምላካችን ላይ ብቻ ነው
@wenshetaaa1475
11 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችሁም ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤናንያቆይልን አንተ ዲያቆን ነበርኩ የምትለው ወንድማችን. ሲጀመር ዲያቆን አልነበርክም ብትሆን እማ ከእምዬ ተዋህዶ ባልወጣህ 😢😢😢😢 በል ከሄድክም መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ በእውነቱ እያወቅን ጠፍተናል እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን 😢😢😢😢
@assilaselefechbedeke3292
Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም እንኩዋን በደና መጣህ ወንድማቺን ተምሰገን እግዚአብሔር ይጠብክህ አባታችን አባ ግብረ ኪዳን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@TsigeHabtaSema
Ай бұрын
4 መልሻለሁ ቃለህይወትን ያሰማልን❤
@KibromDnberu
14 күн бұрын
ወድማችን መምህር ዮርዳኖስ ቃልሂወትን ያሠማልን
@asefashnegussienegussie9934
Ай бұрын
ሰላም፡ እያንዳንዳችን፡ ሀላፊነት፡ አለብን። ሀላፊነታችን፡ ጭጭ፡ ብለን፡ ወደ፡ አምላካችን፡ መፀለይ፡ ብቻና፡ ብቻ፡ ነው። አባቶቻችንም፡ እየፀለዩ፡ ነው። እስኪ፡ ስለ፡ አባቶቻችን፡ ዝም፡ እንበል። አባቶቻችንን፡ ከመለመን፡ እግዚአብሔር፡ በዕውነት፡ እንለምነው። አባቶችም፡ ቢሆኑ፡ ሰው፡ ናቸው። አመሰግናለሁ።
@Zewged
5 күн бұрын
እግዚአበሔር ይመስገን።
@emebetdessie-hz4ec
Ай бұрын
ከተጠየቁት ጥያቄዎች 3 መልሻለሁ. እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን. ወንድማችን
@TesfayeGodebo-s1s
Ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን።ይህ ሁሉ ነገር ለእኛ ለክርስቲያኖች አድስ አይደለም ይህም በቸርነቱ ነዉ እንጂ በስራችን አይደለም ስለዚህ እያወቁ ዝም ማለትም ቅጣት እንዳለብን ማወቅና መረዳት አለብን።ገና ነዉ ምኑን አየን መንጋውን ከእሳት ነጥቃችሁ አዉጡ አባቶቻችን እባካችሁ መምህራችን እንደስተማረን እናንተ ከልፀላያችሁ ማን አለን እኛማ ከኀጢአታችን ብዛት የተነሳ... ሁላችሁም እግዚአብሔር በሰጠችው ፀጋ አባቶቻችን ቁሙልን እናንተ ለእግዚአብሔር ቅርብ ናችሁ ! ወንድማችን ጥሩ አስተማር ነገር ነዉ በርታ እላለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
@የመዳንቀንዛሬነው-ሸ9ጀ
Ай бұрын
5/4 እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ጥያቄዎቹ በጣም ደስ ይላል
@marituasfaw9528
25 күн бұрын
enameseginalen 4 melishalehu tiyaqewn qetilibt betam yitkmenal wndme
@EhteGbreal
Ай бұрын
ጠያቂዉን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም እግዚአብሔር ያበርታዉ እንዲሁም አንተን ያቀረብከዉን አንተንም ያበርታህ
@TenagneKasahun
10 күн бұрын
Kale hiwetn yasemalin wendime fetar libb yisten yimarenim
@BertakanDesalegn
Ай бұрын
እግዚአብሔር ሁላችንም ይማረን
@Asas12as123
Ай бұрын
ምን አይነት ዘመን ደረስን አምላከ ቅዱሳን በኦርቶዶክስ ሐይማኖታችን ያጽናን ሌላ ምን ይባላል😢😢😢😢😢😢😢
@SamrawitSamri-s5m
Ай бұрын
እውነት ነው ጣኦት አምላኪ ይላሉ የኛ የሆነው ይወዳሉ ለምን? ቃለሂወት ያሰማል ወንድሞቻችን
@mesigmariam9351
7 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን 4/5
@EhteGbreal
Ай бұрын
ስለ ዳቆን የተነተነዉ ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያበርታዉ።አሜን።አርቲስቶቾ ነዉ ያለዉ 😂እዉነቱን እኮ ነዉ
@Yenantwtube.
Ай бұрын
ወይ ፈጣሪ ደሞዝ ጨምሩ በሚል መጡ ደግሞ።😂😂😂ገና ብዙ እናያለን እድሜና ጤና ሰጥቶ ያቆየን ቢቻ።
@AlmitoAlmito-f3z
Ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያውያን ግን ወደት እያመራን ነው እምናየው ሁሉ የደከረተ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን!!
@HermelaTilahun-qn6wd
Ай бұрын
እውነት ነው እባቶቻችን ተነሱ እስከ መቼ እንደዝህ እኖራለን እባካችሁ
@asterasamenew9236
Ай бұрын
ሰላም ተመስገን ጥያቄና መልሱ ‼‼‼ አበረታች ስለሆነ ቀጥልበት 🙏🙏🙏 ሌላው እባካችሁ አንነታረክ በጭቅጭቅ 🙏🙏ውስጥ እምነት የለም 🙏🙏 ዝም ብለን እንፀልይ እንፁም 🙏🙏 እንስገድ 🙏🙏 እግዚአብሔር በጭቅጭቅ ውስጥ መልስ አይሰጠንም 🙏🙏 ማንም ሳይናገር እግዚአብሔር. አገራችንን 🙏 ሕዝባችንን 🙏🙏🙏🙏 እንዲያስተካክልልን 🙏 በፅሞና እንለምነው 🙏🙏 እንማፀነው 🙏🙏 የማንም በላይ ስለሆነ 🙏🙏መልስ ከእሱ እንጠብቅ 🙏🙏በፀጥታ እንኑር መናናቅ ጥሩ አይደለም 🙏🙏 ማንም የራሱን ይመን 🙏🙏 እኛ የግለሰቦች ቸርችና ተራ ዳቆንና 🙏🙏 ተራ ሰው ሄደ ብለን ምንም አይሰማንም ማንም ሰው 🙏🙏🙏🙏 ጨው ለራስህ ብለህ ጣፍጥ አለበለዚያ ድንጋይ ነው ብለው ይወረውሩሀል ይላል የአገሬ ሰው 🙏🙏🙏 ሁሉ ክብሩን መጠበቅ አለበት 🙏🙏 ነገራችንን አሳልፈፈን🙏🙏 ለእግዚአብሔር እንስጥ እባካችሁ 🙏🙏ድንግል ታማልደን 🙏🙏🙏🙏 ያስፈፈራል ነገሩ ሁሉ የቀና የተመቸ ይሁንልህ ዘመኑ 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@tarikuatadesse8486
11 күн бұрын
እናመሰግናለን ወድምችን 2/5
@حنانعليمحمدمحمد
Ай бұрын
Kale hiwet yasemaln 🙏❤️🙏
@eihSauaidiKhlid
Ай бұрын
የእግዚአብሔርን ቃል ከፍብሎ በንሰማው ችግር የለውም ይልቁንስ እንዳጠፋ ተፈለጋቹህ እየተጉነፈነፉ ድምጣቸው የማይሰማ መልአከ ሳጥናኤል የሚደግሙ ነቸው የሚጠፉን ነቅፈቹህ ለነቃፊ ባሰጡን ነቃፊውች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችህ
@okom6307
Ай бұрын
ሰላም ለእናተ ይሁን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእመቤታችን በዐል በመቀጠል አተን ማንጠራህ ይኼይኛ ቤትነዉ 👉👂👈 አስመሳይ 😅😅😅
@ghennetwoldegabrel9229
Ай бұрын
ፈጣሪአችን ይታደገን፣ አባታችን እረኛችን ያስተማረዉን፣ የዘነጉ ፣ከእንቅልፋቸው ያንቃልን። 'እናመሰግናለን' ለጌታ ለእየሱስ ክርስቶስ ይቅደም፣ይሁን? አሜን፣እግዚአብሔር ይመስገን፣🙏😅
@Zeritu-r8o
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@AbirshiWedu
Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@HermelaTilahun-qn6wd
Ай бұрын
ሁለት መልሻለህ እግዚአብሔር ይመስገን
@KOmobieK
Ай бұрын
ሁሉንምወንዴማቸን ተባረክልን
@zertihundesse1656
Ай бұрын
ቃለህይወትንያሰማልን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsehaineshtenaw
13 күн бұрын
Truth is always🎉😢 truth, so that is orthodox Tewahido
@aab401
Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ከጥያቄዉ ሁሉንም መልሻለሁ
@SalasibAtumo
Ай бұрын
Kale hiwot yasemalin wodimachin, 3 melieshale
@SelamlakYargal
11 күн бұрын
ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mimokh9491
Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፬
@tejebiruh
Ай бұрын
kale hiwot yasemalin
@እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ
Ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አራት መልሻለሁ
@MekonenBitew
16 күн бұрын
እኛ ዘኦርቶዶክሳዉያን በእግዚአብሔር ቸርነት ነዉ እንጂ በመሪዎች ብዛት አይደለም
@yrgg1047
Ай бұрын
Kali hiwot yasemalin egzbiher le memehirachn tsegawun yabazalchu be ewunet 🤲🤲🤲 egzbiher selam fikiran andanta yesatan weganochachi egzbiher yesatelng wendamachin Ye ewunet zare gina hulanem melsak 5/5👏👏❤❤❤🙏🙏
@TiGst-y2h
Ай бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን
@MesiAmogne
Ай бұрын
2 mleshalehu
@kurigurmu7711
Ай бұрын
የትኛዉ እምነት ዉስጥ ብሆን ከመጽሐፍ ቅዱስ ዉጪ የምሰጥ ትምህርት ወይም አስተምሮ የስህተት ትምህርት ነዉ።እስት ያልተበረዘ ወንጌልን አናብብ።
@Zeritu-r8o
Ай бұрын
እዉነት ነዉ። ወንጌልን ከማንበብ ይልቅ አንድ ለፍላፊ ደብተራ ጋር መክነፍ ነዉ የኛ እዉቀት። ህዝብ ከወንጌል እዉቀት ሩቅ በመሆኑ ከወራቶች በፊት ስለ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ የሚመሰክሩትን ሁሉ ሲያንጒጥጡና ፀበሉንም የሚያጠምቃችሁ ሰይጣን ነዉ ብሎ ሲዘልፍ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ የሰማና ያየ ይመስለኛል። አሁን ጌታዋን እንዳየች ዉሻ ጭራ መቁላታቸዉ በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ። መንፈስን ሁሉ መርምሩ አትመኑ ይላል ቃሉ። ዝም ብለን ያለ እዉቀት ካባ ስለደረበና የመነኩሴ ቆብ ስለደፋ አባት ብሎ ማሸርገዱ በፍፁም ስህተት ነዉ። ጌታ ማስተዋሉን ያድለን እንጂ ምን ማለት ይቻላል።
@ሶልያና-ጸ5ዀ
Ай бұрын
4 መልሻለሁ👏👏👏👏👏
@KOmobieK
Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰ ማልን
@fikiresketsela
Ай бұрын
ባዶነት ሥለሚያሥለፈልፍ ነው እንጂ አምልኮትማ ቢኖር ኖሮ የምናየው ሁሉ ባልሆነ ነበር ።
@sanaitgebermdhen6222
Ай бұрын
❤❤ENKAN ADRESAN TMSGAN AMLKA EMBATY MREJAM MARAY EIIIIIIIE EIIIIIIIE EIIIIIIIE EIIIIIIIE EIIIIIIIE
@zertihundesse1656
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@BehayiluSeyoum
Ай бұрын
❤✝️✝️✝️✝️❤️
@edutub21
15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይገስፀው ምን ጉድ ነው
@ayeledesta488
Ай бұрын
ጥያቄ እና መልሱ ላይ የፊደላት ጥንቃቄ ብታደርጉ ለምሣሌ ሚኬል ያላችሁት ሚካኤል ሐይላት ያላችሁት ኃይላት እና የመሳሰሉትን
@nsiebho
Ай бұрын
🙏🙏
@ስአሊለነቅድስት-ነ5ረ
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@surafelfikadu4331
Ай бұрын
💚💛❤🙏
@simretttekle4556
25 күн бұрын
ጣኦት እደማናመልክ ጠንቅቀው ያውቃሉ ለመረበሽ ስለፈለጉ ነው ንቁባቸው
@haileyesusleul9362
10 күн бұрын
ትክክል ነው ግን የግል ቸርች ግን በወንጌል አማኞች አይወከሉም እንዳላችሁት ገንዘብላይ ናቸው እንደ አባ ግርማ ; በርሜል ጊዮርጊስ ,,,,,,,,
@LeulEshetia-b8c
23 күн бұрын
እነሱስራቸውመናፈቅአይደለለዛነውየኛንመዝሙርየሚፈልጉት
@NonAsas-m5k
Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MyLove-f4p
Ай бұрын
3መልሻለሑ
@BizunehHeregewoyin
Ай бұрын
እውነት ነው
@tedirosgebremeskel865
Ай бұрын
3/5 መልሰ እገኝቻለሁ
@yaredzeru7775
Ай бұрын
አንድን የሸፈተ ሰዉ ለማሳነስ የድቁቁናን ማእረግ ማኮሰስ መልካም አይመስለኝም ዛሬ ነፍሳችንን የሚመግቧት ታላላቅ አባቶች ባንድ ወቅት ዲያቆን እንደነበሩ አንርሳ ተላላኪ እያልን ቤቸክርስትያናችን የባረከችዉን ማእረግ ብናኮስስ ለማን ይበጃል ዛሬ ድቁናን ተላላኪ ብለን ስሙን እያናናቅን ነገ ልጆቻችሁን የሰንበት ትምህርት አስተምሯቸዉ ለማለት ወኔዉ ይኖረናልን ? እንደኔ እምነት ላንድ ሰዉ ይህን ያህል ቦታ ሰጥቶ የበጠፋዉን ሰዉ ለማሳነስ ቤተክርስቲያን የሰየመችዉን ማእረግ ብናኮስሰዉ መልሶ የቤተክርስትያናችንን ምሉእነት ማጉደል ይመስለኛል ለመሆኑ ለቤተክርስትያን ከመላላክ በላይ ምን አለ የመላእክት ስራ መላላክ አይደለምን ሃወርያቱስ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ስለኛ የላካቸዉ የርሱ ተላላኪዎች አይደሉምን አያስተዋልን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሁሉም ሊቀሊቃዉንት ራስ ሁኖ ሳለ ዝቅ ብሎ እግር ሲያጥብ ታላላቅ አባቶች ቄሳዉስት ካህናት ዝቅ ብለዉ ዲያቆናቱን ሊየከብሩ እንደሚገባቸዉ ከዚህ በላይ እንደምን የግለጽልን
@ሠላምየልጇናፋቂ
Ай бұрын
ተላላኪን እንደሥድብ አትዩት ልጅ ካልተላላከ ከመላክ ድርጅት አይደርሥም
@Firehiwotfikadu249
Ай бұрын
5/5
@meseretabuhay6219
12 күн бұрын
3/5
@fikiresketsela
Ай бұрын
ዲያቆን ሄደ መጣ ምን ያሥደንቃል መሀይም ለምን ጳጳሱ አይሄድም የተሻለ ካገኘ አያገኝም እንጂ በግለሰቦች ላይ የተንጠለጠለ የእምነት ተቋም የለንም የሚያወሩት ሥላጡ ነው ።
@NanyeGetu
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@God-db9vp
Ай бұрын
እነዚህ ኣንድ ሰው ዲያቆን ይሁን ካህን ከወጣ ቤተክርስትያንን ምንም ኣልጎድላትም የምትሉ ሰዎች እስኪ ልጠይቃቹ ኣንዲት እናት ከብዙ ልጆችዋ ኣንድ ከሞተ ጎድሉኣታል ወይንስ ኣልጎደላትም፧ እንዴት ነው እናት ቤተክርስትያን ልጅዋ በምንፍቅና ሞት ሞቶ ምንም ኣልሆደላትም የምትሉ፡ በጣም ነው የሚጊድልባት እንጂ ይህ ልጅ ኮ በነፍስ ነው የጠፋው።.
@seblewongelzeleke-f8l
Ай бұрын
ሞት እና ክህደት አንድ አይደለም ሆዱን ወዶ ብር አፍሳለሁ ብሎ ከሄደ አትሂድብን ብለን እናልቅስ ? እንኳን እኛ አይደለንም የአለም ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር በግድ አይዘውም ሳጥናኤል ከክብሩ ወርዶ ከፍ ከፍ ማለትን መርጦ ሲክድ እግዚአብሔር አምላክ የሰጠውን ክብር ነጥቆ ወደጥልቅ ወርውሮታል ። ይሄም ልጅ ከክብሩ ሲወርድ ኦርቶዶክስ ምን ታርግ ? እውነት ነው ልጁ ጎደለበት እንጂ ቤተክርስትያናችን ምንም አይጎልባትም ። እኛ የሚያስገድድ አምላክ የለንም እሳት እና ውሃ አቅርቦልናል ወደወደድነው እጃችንን መዘርጋት ብቻ ነው ። ስንጸልይ ከእምነት ፈተና ጠብቀን ፣ በእምነታችን አጽናን ፣ ችግር በአንተ ቸርነት ያልፋል ፣ ብንታመም በአንተ ቸርነት እንድናለን ፣ ብንራብ በአንተ ቸርነት እንጠግባለን የእምነት ፈተና ግን ስጋንም ነፍስንም ይዛ ትጠፋለች ከእምነት ፈተና ጠብቀን አንተን አምነን ለአንተ ታምነን በቤትህ ጸንተን ለመኖር አብቃን ብርታት ጽናት ስጠን ብለን ፈጣሪን መለመን ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ፈጣሪ በቤቱ ያጽናን 🙏🙏🙏
@hirutbirru5806
Ай бұрын
3
@eyarusgatechewwajo2612
Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amen kali hiwote yasemalen 5/5
@tsegayechinkilo9991
Ай бұрын
min agebahi.
@meemar13
Ай бұрын
ንሴብሖ ቲዩብ እናንተን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው። በጣም ፈልጌያችሁ ነበር እስኪ አውሩኝ
@nsiebho
Ай бұрын
ቴሌግራም ላይ 👇 @nsiebho1 t.me/nsiebho1
@AbirshiWedu
Ай бұрын
፩መ ፪ሀ ፫ለ ፬ለ ፭ሐ
@Joel-t9r
7 күн бұрын
ዱርዬ ሁሉ ፕሮቴስታንቶችን አይወክልምና አታቅልጡ የእግዚአብሄር ቤተመቅደስ የሰው ልብ ነው
@AbebayehAbh
Ай бұрын
ወይ ዲያቆን ! አስመሳይ
@sintayhuderessa3572
Ай бұрын
ግን ለምንድነው የየራሳችንን አጥብቀን የማንይዝ?በሌሎች እምነት መግባቱ ማጥላላት ተገቢ ነው ትላላችሁ?
@asefashnegussienegussie9934
Ай бұрын
ሰላም፡ እኔ፡ እንደማየው፡ ሁሉ፡ ታሟል። ሁሉም፡ ለፍላፊ፡ ሆኗል። እርግጥ፡ ስለራሳችን፡ ሃይማኖትና፡ ለሌላውም፡ መፀለይና፡ መተው፡ ሲገባን፡ ድብልቅልቃችን፡ ወቷል። አመሰግናለሁ።
@sintayhuderessa3572
Ай бұрын
@@birshgeze እኔማ የራሴን በደምብ እይዛለሁ ሌሎቹ ግን እንዲህ አመለኩ እንዲህ ናቸው አልልም
@birshgeze
Ай бұрын
@@sintayhuderessa3572 good for you
@جمالرحومه
Ай бұрын
እነሱ ሲሉን የሚዉሉትስ😢@@sintayhuderessa3572
@asefashnegussienegussie9934
Ай бұрын
@@birshgeze ሰላም፡ ይህ፡ ሃይማኖትን፡ ስለመጠበቅና፡ አለመጠበቅ፡ አይደለም። ሁሉም፡ አስተማሪና፡ መካሪ፡ ሰባኪ፡ መሆኑን፡ አይቸና፡ ተረድቸ፡ እንጅ፡ ሃይማኖትን፡ ስለመጠበቅ፡ አይደለም። በተጨማሪ፡ አስተውል፡ እግዚአብሔር፡ ለሁሉም፡ ፀሐዩን፡ ያወጣል፡ ዝናቡንም፡ ያዘንባል፡ ወዘተረፈ....... ስለኔ፡ አይደለም፡ ስላንተም፡ አይደለም። ባጠቃላይ፡ ያየሁትንና፡ የተረዳሁትን፡ ነው፡ የፃፍኩት። ስሜን፡ በማስተዋል፡ ብታየው፡ ወንድሜ፡ አትለኝም፡ ነበር። ማስተዋል፡ ግድ፡ነው። አመሰግናለሁ።
@MisrakBahadur
Ай бұрын
2 melisalw
@AsniNigusse
Ай бұрын
የተፃፈውን ማንበብ መድገም ነው እንጂ መፀለይ አይደለም። እንዴት እንደምንፀልይ መንፈስ ቅዱስ ነው ሚረዳን እናም ባህታዊው ንባብ ነው ያቀረቡት ወንድማችን አትፍረድ እንዳይፈረድብህ
@atnaseaayinie9275
Ай бұрын
ወይኔ ስም እና ግብር ሳይገናኝ ሲቀር እንዲህ ያዋርዳል የጉድ ሃገር ዮሐንስ ተብሎ እንዲህ ተንከባላይ ሰይጣን መሆን አሳዛኝ ነው ቸሩ ልብ ሰጥቶ ይመልስህ እንጂምን ይባላል ::
@asrategijachow9881
Ай бұрын
ሁለት መልቫለዎ
@beki6496
15 күн бұрын
7:44 ኸረ የት/ት አስተማሪ ነበረ
@yaredalemu5081
Ай бұрын
የእኝህ አባት መውደቅ ምኑ ሊያስተምር ነው ሊያሳቅቅ እንጂ
@MokeDad
Ай бұрын
ከ4 ሶሰት ነው የማለስኩት
@genetwude1198
Ай бұрын
እንደው በእግዚአብሔር ይሄ የቃል ኪዳን ስነስርአት የቤተክርስቲያን ስርአት ነው ተበርክኮ የሀይማኖት አባት ቀመ እየተመለከቱ ተው የሚል የሚገስጽ አባት ይጥፋ ይህ እኮ የምራባዊወ ባህል ነው
@BertakanDesalegn
Ай бұрын
ሐ
@asratyilma4746
Ай бұрын
ኧረ እኝህ የሚንከባለሉትን ሰውዬ አንድ በሏቸው
@joyfulangel2065
Ай бұрын
ፕሮተስታንትን የነካ እድሜው አጭር ነው ኢትዮጵያ ውስጥ አይኖርም
@wubakaleshetu7513
Ай бұрын
Kkkkkk silu semta doro tanka motech alu
@Zemeyany
Ай бұрын
መናፍቃን ማን ይነካቸዋል ብለህ ነዉ እነሱ ናቸዉ ሰዉ እሚለክፉት
@tenagnefekadu5143
Ай бұрын
ልክ ነህ ኦርቶዶክሳውያን እባካችሁ እናስተውል።ዘመኑን ዋጆ የተበላው የሚጠቅመውን ብቻ ነው እንጂ በተለያየ ሶሻል ሚድያ እዪኝ እዪኝ ማለት መንገዳችንን ይቅየርብናል።
@NardosAddisu-r6g
Ай бұрын
endew yemegbiyawn mezmur sm btnegregn wendme
@Meron-ry5ui
Ай бұрын
3/5😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊
@TasewWasenu
11 күн бұрын
አንዱ በአንዱ ሲስቅ ጀንበር ጥልቅ
@junefirst500
Ай бұрын
ጥያቄ? የኦርቶዶክስ፡ ምህመንና፤ የጴንጤን፡ አማኞች፡ ልክ፡ እንደ፡ 12ኛ፡ ክፍል፡ የመጽሐፍ፡ ቅዱስ፡ ጥያቄ፡ በአዳራሽ፡ ቢፈተኑ፡ ማነው፡ ወዳቂው? ቃሉን፡ በየዕለቱ፡ የማያነብ፡ 1/2፡ ነው!
@emaleyjored7043
28 күн бұрын
ዳንኤል ክብረት ፓስተር ሁኖ ምን ተጎዳች ቤተክርስቲኗ? ምንም
@BurituKani-os8kj
29 күн бұрын
3333333
@Ku_Mek
Ай бұрын
Wendme Aba Gebrekidan mejemrya yastemarut tmhirt mn KZbin channel lay nw yalew ??
@nsiebho
Ай бұрын
ፈዉስ መንፈሳዊ ላይ🙏
@nsiebho
Ай бұрын
ፈዉስ መንፈሳዊ ላይ🙏
2:14:48
ከአህያው ሥጋ ባሻጋር_አደገኛው መርዝ? ቆይታ ከዘመዴ ጋር # ethiobeteseb
Ethio Beteseb Media (EBM)
Рет қаралды 57 М.
31:29
በድንጋይ አባረርኳቸው...
ሀሌታ 1 Haleta 1
Рет қаралды 993
00:41
When u fight over the armrest
Adam W
Рет қаралды 32 МЛН
00:14
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 12 МЛН
00:33
Yay😃 Let's make a Cute Handbag for me 👜 #diycrafts #shorts
LearnToon - Learn & Play
Рет қаралды 117 МЛН
00:16
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 11 МЛН
15:43
Ethiopia - መንግስት ለትግራይ አስደንጋጭ ማስጠንቀቂያ | የዛሬው የፒያሳው ቃጠሎ | መምህራን ሥራ አቆሙ | መስከረም አበራ ተፈረደባት
Feta Daily News
Рет қаралды 32 М.
26:16
በገዛ ቤቷ ባሏ ፍቅረኛውን ይዞ የመጣባት ሴት(ክፍል 27)
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 60 М.
29:53
🛑 ግራ ያጋባል ሚስቱ ገደለችዉ ! አርቲስት ትዕግሥት አልዘምርም አለች #ethiopian #ortodox #eritrea @nsiebho
ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube
Рет қаралды 35 М.
19:31
አጥጋቢ መልስ|"በአሳማ በእሪያው የለመዳችሁ የአህያው ሥጋ አይገዳችሁም? መምህር ዘበነ ለማ #ebstv #abelbirhanuየወይኗልጅ #paypalmoney
አፈወርቅ ሚዲያ–Afework Media
Рет қаралды 55 М.
17:38
#በርሜል_ቅዱስ_ጊዮርጊስ_ምን_ተፈጠረ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 36 М.
32:10
📛 "ኑፋቄ የሚያስተምሩ ፧ መስመር የሳቱ አባት ናቸው" የተባሉት አባት (ስውሩ እጅ ሲገለጥ)
ORTHODOX TUBE 2
Рет қаралды 69 М.
52:03
እስከ 6ተኛው ሰማይ የደረሱ መነኩሴ አግኝቼያለው የተሰወሩ ቦታዎችን አቃቸዋለው ! | ቀሲስ አምደ ጊዮርጊስ #orthodox
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 50 М.
18:56
የብርቱካንን ቤት ያጠረው ብልፅግና፤ ለዐቢይ ስልጣን የተከፈለ መስዋዕትነት|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 47 М.
54:54
“ዛሬን ሳይ የሊቃውንቱ ኀዘን ይሆን እላለሁ!”
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 56 М.
#zaramedia -'ይርዳእኹም ተባሂሎም' ጌታቸው/'ሽም ሰራዊትና ኣይተፀልሙ' ወዲ ራያ/'ምስ ፋኖ ይሕሸና ዝብሉ መራሕቲ' 11-25-2024
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 2,9 М.
00:41
When u fight over the armrest
Adam W
Рет қаралды 32 МЛН