KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከእባብና ነብር ጋር እያወራ አብሮ የሚኖረው ነብይ ፈጠነ 21 November 2022
1:17:48
ፍቅር ሲዝም ከእስር ተፈታ final
1:05:06
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
VIP ACCESS
00:47
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
How to treat Acne💉
00:31
አስደንጋጭ ክስቶች ያጋጠመው ነብይ ሲሳይ 31 May 2023
Рет қаралды 54,503
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 172 М.
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Күн бұрын
Пікірлер
@richnegn1505
Жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ሁሉን ቻይ አዶናይ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ የሚአደርጉትን አያውቅም እና ይቅር በላቸዉ 😭😭😭😭የኔ ጌታ ለይተህ ምታ 🥺
@shewayehaile8130
Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ክበርልኝ ኦርቶዶክስ ውስጥ ያኖርከኝ ኦርቶዶክስ እናቴ ሃይማኖቴ❤
@iyaasuugalgalo2233
Жыл бұрын
እናንተ ጋም እኮ ሺህ ጉድ አለ።
@TechGPTet
Жыл бұрын
Amen my beloved sister. I said the same thing…እሄ ደግሞ ለየት ያለው የዞረበት ቀዳዳ ነው:: እግዚኦ... ግታር ምንድነው ባካችሁ? 😂😂😂😂
@truth2232
Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ የእየሱስን ስም ደፍሮ የማይጠራ የደፕተራ የጠንቋይ መንደር ኦርቶዶክስ! ከመፅሐፍ ቅዱስ እውቀት ነፃ የሆነች ኦርቶዶክስ ትኑርላችሁ
@genetbiru1477
Жыл бұрын
በትክክል ተመልሷል😂😂😂😂
@asresashtahlew4596
Жыл бұрын
@@truth2232 እየሱስንማ ከነእናቱ ያስተማረችህ ኦርቶዶክስ ናት ሞኮረኒህን እመን
@AlemAdonya-gr1eu
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ዎርቶዳክሰ ያረገኝ የድንግል ማርያም ልጅክብር ይግባው
@yenemare5565
Жыл бұрын
ሞኝ አይ ሙት እንዲያጫውት ትል ነበር አያቴ ነፍስን ይማረውና
@dirbelemma1377
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@abdbula5288
Жыл бұрын
እውነተኛውን የእግዚአብሔር መንግሥት ወንጌል ለፍጥረቱ ሁሉ ከመስበክና የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲከተሉ ከማመልከት ይልቅ 👉 "የእኔ የእኔ የእኔ -----አገልግሎት የእኔ ትንቢት---- " ብሎ ገጽታ ግንባታና መበዝበዣ የሌብነትና የማጭበርበር መንገድ መሆኑን ሁሉም ስላወቀ በቃላት ብዛት ለማሳመን አትልፉ! ለእኔ የጸና የትንቢት ቃል የሆነው የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ቅዱስ/ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ከበቂ በላይ ነው። በእናንተ ሌቦችና አጭበርባሪዎች የሃሰት ትንቢት ብዙዎች እንዲሰናከሉና እንዲበዘበዙ ምክንያት ሆናችኋል።
@tigasttjcv-rk4rv
Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ አቤቱ ማሥተዋሉን ሥጠን ፈጣሪዬ አቤት እግዚኦ
@አፎሚያታደሳ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይሰጣቸው የድንግል ልጅ ልቦና ይሰጣቸው እኔ ኦርቶዶክስ ማወን እደልኝ ነኝ እግዚአብሔር ይመሰገን እናንተ መናፈቅ ሰው አትታለሉ የሲኦልን መንፈስ የያመለክቹው
@solomonsolomon6619
Жыл бұрын
ሶፊ የምታቀርባቸው ተዋንያኖች ደስ ይላሉ
@Anson..23-s2l
9 ай бұрын
ጴንጤ እኮ እየቀለዱ ነው እኮ ፣ ሀይማኖት የላቸውም ።። ወንበዴዎች ናቸው።እነዚህን እስር ቤት አስገብቶ መግረፍ ነው። ።።ወሮበላ ደሞ ጌታ ጠራኝ ይላል ። ይሄን መናጢ ሰይጣን አይጠራውም። ይሄኔ ሤትየዋን ዘርፎዋቸዋል ይሄ ሌባ።
@mentez2006
Жыл бұрын
ሞኝ ባይኖር እንዴት ይኮን ነበር። እግዜር ልቦና ይስጣችሁ።
@KedirKedir-c8v
11 ай бұрын
I am muslim alhamdulilah yewushat emnat mecharashawu ehe new alah kechalamahu emnat awuteto weda tekikilegnahu emnat weda brhan yimrachu hulatachum chelema layi nachu tayekihum tetayekihum
@tamratgodebo3759
Жыл бұрын
ስሙኝ ስሙኝ ስሙኝ! በአንድ ቤት ዉስጥ መልካም ልጅ እንዳለ ሁሉ ክፉም ልጅ ሊኖር እንደሚችል ይታመናል ስለዚህ ብዙ መልካም አገልግሎዮች እንዳሉ ሁሉ የሐሰት አስተማሪዎችም ሊኖሩ እንደሚችሉ መታዎቅ አለበት ::
@billymekonen5070
Жыл бұрын
አቤቱ የድንግል ማሪያም ልጅ አምላካችን ጌታችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ ሆይ ማስተዋልን ስጣቸው የሚያደርጉትን አያቁምና። ጊዜው ስለደረሰ ሀሰተኛ ነቢያቶች ይበዛሉ: ያስታሉ። ጌታ ጌታ ሁሉ የሚሉ መንግስተሰማያትን አይወርሱም ። አረ ንቁ!!! እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ኑሪሊኝ❤
@zeethiopia777
Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰዉ ትባባላላችሁ አታፍሩም ሆዳችሁ አምላካችሁ ነዉራችሁ በክብራችሁ መብላት ማራት መብላት ማራት ብቻ ።።።ፆም የለ ስግደት የለ ትሩፋት የላችሁም የሀሳዊ መሲህ መንገድ ጠራጊዎች።።።።።
@derejefeleke3346
Жыл бұрын
pastor biniam yeshalenal
@biruktlovesong-b1n
Жыл бұрын
የሰማዩ አምላክ ይቅር ይበላቸዉ ጌታን በመኮሮን ገመታቹሁ ማስተዋልን ይስጠን።
@alemtube255
Жыл бұрын
አይ እናንተ እየሱስ የናንተ መጫወቻ አርጋቹሁት በቃ በላቹ ብላቹ ወደ ሞኮረኒ መግዛት
@jsnejejej7640
Жыл бұрын
😂😂
@ethio125
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@asterabera5654
Жыл бұрын
😂😂😂😂
@mikiasgetachew256k
Жыл бұрын
የነሱ ኢየሱስ እኮ የቆሎ ጓደኛቸው ነው
@አለልኝአባቴመድኸን
Жыл бұрын
አብረን በላን አለ ጉድ ነው ፈጣሪ ይማራችሁ ተው ሶፊ አይ ቁመትና ውበት ተው አትባክን ፈጣሪ ይምራኸ ውነት አመከው አይይይይይይ ሶፊ ይኼ ምን ያስተምረን
@Fitew123Firewkebed
Жыл бұрын
ጉርምዬ ቃሌህይወት ያሰማን❤❤❤
@asas-lu4oc
Жыл бұрын
ምን አለ እና😂😂😂😂😂
@lydiaaschenaki7479
Жыл бұрын
Love this interview may God bless you more !!!
@getahunbezabih8363
Жыл бұрын
ነብይ ሲሳይ እግዚአብሔር ይባርክህ ፓ/ር ሶፎንያስም ተባረክ።
@asas-lu4oc
Жыл бұрын
አቤት ሞራል😅😅😅😅
@betelhembeyene6040
Жыл бұрын
Manewo Nebiye ?? Bale macaroni 😆 😅
@betelhembeyene6040
Жыл бұрын
Kizenam Ebed ye Debub wenbede
@dawitseyoum1667
Жыл бұрын
Prophet sissy ashenafi phone number?
@ZakiA12-jo4zq
Жыл бұрын
እንግዛል ሱር 😱😱😱😱😱😱😴😴😴👺👺👺👺👺👺👺👹👹👹👹👹👹👹👹✨✨
@yirgeduchekole5106
Жыл бұрын
እናመሰግናለን፣ ጌታ ፀጋውን ያብዛላችሁ፣ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ!!!
@mastewaltesfaye
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 አረ ውውውውውውው ክርስቶስ ና! ና በቃ የዱርዬ መጫዎቻ አታድርገን ና! በቃ ና! ውይይይይይይይይይ እለተ ምጽዐት ሆይ መምጫሽ መቼ ነው? ወይኔ የእግዚያብሄር ትዕግስት!🤔🤔🤔
@masetewal6914
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣ሀገራችን ይሄ ሁሉ ኮሜድያን መፍለቂያ ሆነች 🤣🤣🤣አብቱ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለይተህ ምታ 🙏🙏🙏
@mayenzekegoba7127
Жыл бұрын
በየተራ የምትጠራቸው የፈልስፈና ሐይማኖቶች መጸሐፈ ቅዱስ በጭራሽ አያውቸውም። ለዓለም በሙሉ የተሰጠች በበዓለ ሀምሳ ቀን የተመሰረተች ለፈጥረታት በሙሉ ወንጌልን የምትሰብክ የሐዋርያትና የነብያት መሰረት ነች ።
@tenuhailu9570
Жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ to be honest ነብይ ነኝ የሚሉት ብዙም አይመቹኝም ይሄን ልጅ ግን ደግሜ ሁሉ ሰማሁት እውነተኛ ትመስላለህ በርታ
@dirbelemma1377
Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነሽ እንጂ ኦርቶዶክስ አታውቅያትም ኢየሱስ ሞኮሮኒ ገዛኝ መፅሐፍ ቅዱስ በላው የምል እብድ ተመቸሽ ቱ😂😂😂😂
@tenuhailu9570
Жыл бұрын
አንተ ታስተምረኛለሁ አዋቂ የተማረ አይጥፋ😅
@focusontruth2184
Жыл бұрын
No please i know him he is a very treacherous man I know him in misgana church around kera area.Becareful anyone can qoute bible including devil
@Anson..23-s2l
9 ай бұрын
የዚህ ማጅራት መቺ ደላላ ነች@@dirbelemma1377
@asas-lu4oc
Жыл бұрын
ሶፊ እንደው እነዚህን እብዶችከየት ነው እምታመጣቸው😅😅😅
@saraamagreedavid6763
Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@abyssiniagold2955
Жыл бұрын
የኛ እየሱስ የድንግል ማሪያም ልጂ የተመሰገነ ይሁን የሌቦች ልምምድ በፕሮቴስታንት ሃይማኖት ቅጥ ያጣ እርኩሰት ከሆነ ቆየ ኦርቶዶክስነት ለዘላለም
@asterawlachew8577
Жыл бұрын
Brother isn’t about your agency or your orthodox Jesus is life go read the Bible
@abyssiniagold2955
Жыл бұрын
@@asterawlachew8577 are you share holder with fake criminal pastors? Yes i am Orthodox and i better know Bible than you
@tigitk5795
Жыл бұрын
አሚን ኦርቶዶክሰን ያኑርልን የማንም ልቅምቅም የሰው ልክ አያቅም ከየትም እየለቃቀመ ትኩሰ እብድ ያመጣልናል ምድር ወንበዴ ይሁዳ ጥርቅም ግዜ አገኘን ብላቹ አፍችወን ክፍቱ ግን በእየሱሰ ባትዳፍሩ ጥሩ ነው የእናንተ ብልግናና ድፍርት ነው አገራችን የደም መሪት የሆነው ቆርቆንዳዋች
@Anson..23-s2l
9 ай бұрын
@@asterawlachew8577ጴንጤ ውስጥ ሆነህ ባይብል አትበል ። ጴንጤ ሰይጣን ነው።ከሰይጣን ህብረት ውጣ።
@AberoKiwt-zy3gv
Жыл бұрын
ይህ ስው አንዴት አረብ አገር የምትኖር እህታችን ስለሱ ብዙ ብዲዮ አላት አንድ ነቢይ ነኝ የሚል ስው አይች በጣም ተገርማለሁ ነቢይ ከሚል ስው
@kakodamo1772
Жыл бұрын
Betame betame betame Yager set Achebereberale
@Anson..23-s2l
9 ай бұрын
ማጅራት መቺ ነው ። ይሄን ማጅራቱን ሜለት ነው። የሴትኛ አዳሪ ልጅ ነው።
@hbaryagabr7320
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር እንደዚህ የመሰለ የሚንፅ ስላቀረብክ❤
@hiwihiwi6749
Жыл бұрын
የሚያስለቅስ ለማለት መሆን አለበት😮😮
@hbaryagabr7320
Жыл бұрын
እውነት ነው የዛሬ በጣም ይሻላል
@SamrawitGetachew-o9j
Жыл бұрын
ye miants and eyesus...eyaberetatachu haymanotun endi bedenb gletut...
@saraamagreedavid6763
Жыл бұрын
@@hiwihiwi6749 የሚንጥ ማለቷ ይሆን 🤣🤣
@adissutube
Жыл бұрын
አባት ሆይ ማረን
@ምስጋናለእግዚአብሔርቲዩብ
Жыл бұрын
ሲሳይን አውቀዋለሁ ያው ታዋቂ ለመሆን ያለው ፍላጎት እጅግ በጣም ከፍተኛ ነው። ብችል አይደለም ዋሽቶ ሰው ገድሎም ብሆን መታወቅ ይፈልጋል። እንደምነውቃው በዚህ ዲቫይን ሾው በሚባል ፕላት ፎርም ላይ የምቀርቡት ብዙዎቹ ያበዱ ፣አእምሮአቸው የለቀቁ ሰዎች ነቸው። ሲሲ ደግሞ መጽሃፉን ቀድጄ ሲበላው ቃሉ ባራልኝ የምትለው ቀልድ ተመችቶኛል ። ሶፊ ግን ስለ ሳባቱ ሚስቶቹ በለመጠያየቅህ ቅር ብሎኛል።
@martahailu9209
Жыл бұрын
Hahah ena erasu yeha durya weshtam afir😂
@kakodamo1772
Жыл бұрын
Betame busuwochen setoche Yachebereber visa asemetalehu Europe Elekalehu Eyale buzu Achebereberale setochen mobile eyasegeza yeshete neber Achebe newu mesale Ayehoneme betame buzu setoche date Aregale
@mekdilove1731
Жыл бұрын
አሜን
@dav6960
Жыл бұрын
እግዚአብሔርን ቸር ስለሆነ ነው እንጅ በድፍረታችሁ ሰከንዶ አትቆዩም ነበር ዝቃጮች😏
@truthneverdies7552
Жыл бұрын
አንት ወደል አህያ በኢየሱስ ጌታ ሙድ ይዘህ አትቀርም እመነኝ
@TigistAbcd
11 ай бұрын
ደስ የሚል እንግዳ ነው ተባረኩ
@hailem9116
Жыл бұрын
ወለጋ ወንጌል ገባ ብትለኝ ማመን አልችልም ደቡብ የገባ ወንጌል ወለጋ ገባ እንዳትሉኝ።ወለጋ ሉሲፈር ነው የገባው የሴጣን ውላጆች
@asnibelhu8843
Жыл бұрын
ከተናገረው የደገመው ክፉ ነው ኧረ የናንተ የሱስ ከእኛ ከሞተልን ከተቤዠን የድንግል ልጅ ይለያል ጌታ ሆይ ቶሎ ና!
@tamratgodebo3759
Жыл бұрын
ይህ ችግር እኮ በቤተክርስትያን ምእመን በሚገባ ባለመያዝ ነው እነዚህ በእግዚአብሔር ቃል ያላደጉ ናቸዉና ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል!
@Anson..23-s2l
9 ай бұрын
ጴንጤ /ፕሮቴስታንት አጀማመሩ ኢትዮጵያን የምዕራብ ርካሽ ባሕል ማራገፊያ ለማድረግ ነው ። እንጂ ኃይማኖት አይደለም ።
@BlessedAlemneh
Жыл бұрын
ወይ ሶፈንያሰ እግዚአብሔር አምላክ ምህረት ያድርግልህ በወንድማማቾች መካከል ፀብ አትዝራ አብዛኞቹ ነዉ የለዉ ካንተ እርሱ የተረዳበት መንገድ ይገርማል አሁን እስራኤልን ጩፋን ነዉ እጂ በጣም ታሳዝናለህ ኤርማያሰ እንዴት ወንጌልን እደሚያገለግ ሰለማታዉቅ ዝም ብለህ ወጥተህ ሚዲያ አገኘሁ ብለህ ወሬ አታብዛ እርሱ ሚዴያዉን ለምን እንደሚጠቀም አንተም ምሰክር ነህ ቁጭብሎሚዴያዉን ጴንጤን የማያሰድብ ሰራ ሳይሆን እሱ ተሰድቦ ነብሳትን ነዉ የሚናጠቀዉ ይሄን ኢንተርቪዉ ቁጭ ብለህ ሰማዉ አንተ ልታጋጭ ሰትሞክ መልሱን ተመልከት He so smartከሱተማር ሌላዉ ኤርሚያሰን ተወዉ
@todaytube718
Жыл бұрын
አረ ሶፊ ተው ኮተት አታቅርብ !!!!! ትክለኛ የእግዝአብሔር ሰዎችን አቅርብ ከነዚህ አይነት ማፈርያዎን ምን እንማራለን ቀይ ?????????????????
@DanielErdolo-nc5cv
Жыл бұрын
ሁላቸው ኮተት ናቸዉ
@kalkidangobezie4078
Жыл бұрын
ያው ፡ ናችሁ ፡
@Tesfation3
Жыл бұрын
ድንቅ ነው
@viva8589
Жыл бұрын
ባልቻ ቀልድበት ይሄን ምስኪን
@blackabyssiniya1025
Жыл бұрын
ሱጎ ምናምን አልገዛም.....😂😂😂😂😂😂😂
@ktube8920
Жыл бұрын
በሌላኛው ለሊት ሊገዛው አስቦ ይሆናል 😂😂😂😂
@TeketelHandiso-y3h
Жыл бұрын
ስንት ነገር እንስማ ዘንድሮ
@yayahala615
Жыл бұрын
ታሪኩ ደሰ ይላል እውነተኛም ነው ።።።ተባረክ በቡዙ
@hiwihiwi6749
Жыл бұрын
እመነኝ ሶፊ የልቦናችሁን ልታውሩ ነው የተገናኛችሁት
@DanielErdolo-nc5cv
Жыл бұрын
በህልማቸው ያዩትን ቅዠት እዝ እየመጡ ይቀደዳል
@fevenfeven9247
Жыл бұрын
😂😂😂😂😅😅😅
@yakobtsegay1710
Жыл бұрын
ያለ እውቀት በቅዠት ዘዉ ብለህ የህዝብ ገንዘብ የምትዘርፍበት ቦታ።
@meselemesele6711
Жыл бұрын
ብር ብር እየሱስን ጋበዘኩት እዳትሉ ብቻ
@simretteferi4529
Жыл бұрын
በቲክቶክ ቆርጠው ፖስት ኣድርገውት በውሸት ኣይነት ትግርምት ነበር ለመስማት የከፈትኩት ። ነገር ግን ገር እና ልበ ቅኑ ነው ጌታ ይጠቀምበት። ኣይዞህ በርታ። ሶፊ ደግሞ ኣንዳንድ የምታቀርባቸው ኣንተም ድርቅ እያልክ ስለምትከራከራቸው ደስ ይለኛል ። ቀጥልበት።
@tamratgodebo3759
Жыл бұрын
ይህ ነቢይ ትክክለኛ ነዉና ጥሩ ያስተምራል ስለዚህ የርሱን ምክር መስማት በጣም ፍሬያማ ያደርጋል ::
@zeethiopia777
Жыл бұрын
አንተ የመጨረሻዉ ዘመን የዘንዶዉ መንገድ ጠራጊ ነህ ።።።።በህልሜ ተገልጦ ነገረኝ። ፐረረረረረረረረረረረረረረረረረረ ጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡጡፁፁፁፁፁፂፁፁፁፁፁፁፁፁፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፓራራራራራራራራ
@Kenu1423
Жыл бұрын
እግዛብሔርእናተከምርቤንጤውችበሙሉ
@asnakeshewaseyasib2284
Жыл бұрын
ሶፎንያስ ልምከርህ ካልናቅኸኝ የምታቀርባቸው የፀረ ክርስቶስ መንፈስ ያለባቸው ሰዎች ናቸው የኢየሱስ ክርስቶስን ስሙን አታሠድብብን የምታቀርበውን ዕወቅ ኢየሱስ መኮረኒ ገዛ ብለህ ስትለጥፍ እንዲታይልህ ሳይሆን ፍላጎትህ የፀረ ክርስቶስ ዓላማ እየፈፀምክ እንደሆነ ተረዳ እና አስተውል።
@bezaworkasfaw5492
Жыл бұрын
እኔ በጣም ይገርመኛል ብዙ ግዜ የእብድ ጥርቅም የሚበዛው ወደደቡብ ነው የሚያስኝ ይመስላል ምነው ሀገሩንና ሕዝቡን ባታሳድቡ እግዚአብሔር ን እንዲህ እያወረዳችሁ እየተናገራችሁ እሱ ደግ አምላክ ነው ይማራችሁ
@emishawbelachaw1312
4 ай бұрын
መቼም ጴንጤ ባይኖር ኖሮ ፣በማን እንዝናና ነበር የሞኝ ኮመዲዎች
@yo-yo2188
Жыл бұрын
እኔን ደስ የሚለኝ ፖስተር ሶፎኒያስ ብዙ መደበሪያዎች አሉህ
@elizabethbeyene1590
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@YaredEyasu-is3qc
Жыл бұрын
ሚዜዋ ከነበረክ ስልክህን አታውቀውም ነበር ማለት ነው?ስልኬን ከሰው ወሰዳ ደወለችልኝ ስትል ምን መለትህ ነው????????
@tedlaghiwot9101
Жыл бұрын
ሶፌኒያስ ምን ዓይነት ሰው ነህ ኢየሱስን የምታሰድብ እግዚያብሔር የማያስከብሩ የማያንፁ ነገር ነው የምታቀርባቸው
@Adiel-z4g
Жыл бұрын
Ere geta dlterahem leba Macheberber akum
@yalewmossie8028
Жыл бұрын
አይ ነብይ😂😂😂
@tadelechlema7379
Жыл бұрын
ጌታ በአመታት በዘመናት ሰው አለው እንክዋን በዛችሁልን ።የጌታን እጅ የቀመሰ ይናገር የጌታ ተአምራት ያልገባህ ስፍራ ልቀቅ ።
@akeyaabebe4308
Жыл бұрын
😂😂😂
@danielgebremariam
Жыл бұрын
ኧረ እንኳንም ሲጋራ ገዛኝ አላለ
@YordanosYebegaeshet
6 ай бұрын
😭😭😭😭😭
@gemedabilate8928
Жыл бұрын
በርግጥ ለወንጌል ዋጋ የከፈሉ አንጋፋ አባቶች ከዚያ አሉ። አሁንም ያለነቀፌተ ለሀገርና ለሀገር በረከት የሆኑ ብዙዎች አሉ። ወንጌላዊ ኤርምያስ ያነሰበት አውድ ደቡብን ጨፍልቆ አይደለም ። እኔ ከደቡብ አካባቢ ነኝ። " ነብያት" የተባሉ አጭበርባሪዎቾ እና ጨቀጮች የፈሉ እንዳሉ ሊካድ እንዴት ይካዳል?
@berhanueyassu7687
Жыл бұрын
Pastor binyam yeshlenal
@Nathansam515
Жыл бұрын
እነዚህን ወንበዴዎች ከየት ነው ምትሰበስባቸው።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@funtime80616
Жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@lema_mengistu9607
Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 የእብድ ስብስብ
@lema_mengistu9607
Жыл бұрын
Tinish sikoyi demo maastikaa naa chokolet gezangi yilal🤣🤣🤣
@millecentabu4387
Жыл бұрын
Zamenchu yetberki yihun❤❤❤❤
@yohan7782
Жыл бұрын
Amen amen anchim mekoreniw teserto siyabeka geta yetrash
@JalekoKo-rv3fs
Жыл бұрын
አሁንስ በጣም አስጠላችው ፔጤ ስትባሉ አስታወቀባችው የዲያቢሎስ ልጆች መሆናችው ጌታ ከምድረ ገፅ ያጥፋችው
@tigasttjcv-rk4rv
Жыл бұрын
ለእብድ ቀን አይመሽም ሣያገላታ አሉ
@tamiratmekonnen3413
Жыл бұрын
ሚሊተሪ እንጂ ሚኒተሪ አይባልም😉
@raheel9498
Жыл бұрын
ሶፊ የምታቀርባቸው ተዋንያዎች ይገርማሉ????ግን ከየት ነው የምታወጣቸው😅
@hannajesus5594
Жыл бұрын
Shalom le eni tsiliyeligi caser Amogale
@Emamimami
Жыл бұрын
እኔ ዼንጤ አደለሁም ግን እግዚአብሔር ይማርሽ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ትለመንሽ
@hanatariku1337
Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@askme7620
Жыл бұрын
የዛሬው የኮሜዲያን አይድል ሾው ደግሞ የተለየ ነው 🤣 ። ጭራሽ መኮሮኒ !?! OMG🤦♂️ 🤣🤣🤣
@laketana7060
Жыл бұрын
ኮሜዲያኖች ምን ሰርተው ይብሉ? እናንተ የፔንጤ ፓስተሮች በሳቅ እና በማሳቀቅ ገደላችሁን 😂🤣
@zeethiopia777
Жыл бұрын
ቅዱሳን እነ አቡነ ተክለሀይማኖት ናቸዉ ቅዱሳን እነ ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ ናቸዉ ቅዱሳን እነ አቡነ ሐራ ድንግል ናቸዉ ።።።።እናንተ አታፍሩም በዝሙት በመዳራት ዉስጥ ኢየኖራችሁ ቅዱሳን የምትባባሉት ደፋር 👹👹👹
@IjaaraaGabbisaa
10 ай бұрын
ዋይ
@hibhails775
Жыл бұрын
Geta yibarkih pastor sofi gin ye nebiy sisay silk kutir askemitlen
@betelhembeyene6040
Жыл бұрын
Jenjjible Yetekmal kante Yelk
@hiwihiwi6749
Жыл бұрын
ሀሰተኛች ነብያቶችን እየጋበስክ ሰለምታሳዬን እኛም ባተ ኢተርሺ የሚጋበዙትን እያየን እንጠነቀቃለን በርታ ውሸታሞእን ሀሰተኞችን በመጋበዝ😂😂
@elizabethbeyene1590
Жыл бұрын
God bless you 🙏
@martamarta507
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂እየሡሥየናተመጫወቻይሁን😂😂😂😂😂እየሱስይመሥገንሐዋራትነኝ
@t.tabebe377
Жыл бұрын
አራም ድግምተኛ አተን ብሌ የእግዚአብሔር ቃል አውጪ
@tsehaymasresha6871
Жыл бұрын
ኮሜዲያኖችን ያስናቃቹ ቤንጤወች😂😂😂😂😂
@truth2232
Жыл бұрын
ደፕተራዎች መሪ ጌታዎች ጠንቋዬች ኦርቶዶክሶች ኑሩልን
@blackbeauty6306
Жыл бұрын
Lela sewoch sitakerb endezi netsa honeh awra atichekachek🤝🤝👍👍👍
@rosaghebremikael5036
Жыл бұрын
ምን ማለት ነዉ
@yohan7782
Жыл бұрын
Bro bdube nw weys cash keflo wesede ? Ena zeyt chew shinkurt algezam ?
@betelhembeyene6040
Жыл бұрын
Kizenam!!!
@ethio125
Жыл бұрын
አሁንስ አስጠላችሁንፈጣሪን የማትፈሩ ለእናንተ የምናገረው ጌታ ሌላው ለምን አይናገርም ሰይጣን ተናገረኝ ብትሉ ይቀላል
@Zzzzz-e7j
Жыл бұрын
ኧረ ወይኔ ገና እርእሱን ሳየው በሳቅ ሞትኩ ሆሆሆ አይ ጴጤ እማያመጣው ጉድ የለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@barekabaranggo8171
Жыл бұрын
❤
@DunamisPower-ki7my
Жыл бұрын
Bishop Dave wonderful man of God & he have Christ heart. Also amazing Pastor Sofi Thank you💙Jesus family
@dessiemelza6330
Жыл бұрын
Koshsha agasses hula
@elsagebre5418
Жыл бұрын
ፓስተር ዳዊት ምነው ወንድምህን ብህመክረው እንዴት እነኚህን እብዶች እየጋበዘ እንዲቀልዱ የሚያደርገው አረ ተው በእግዚአብሔር ምህረት አትቀልድ እግዚአብሔር ይቅር ይበላችሁ
@zeyadakulu1902
Жыл бұрын
እዚህ ሚድያ ላይ መጥታችሁ የምትሰሙ እናም ስለጌታ በሚቀርቡት በሚነገሩት የምታዝኑ ሁላችሁ report አድርጉ እናድርግ ይህ ቻናል እስከመቼ በጌታ ያላግጣል?😢😢😢😢
@Anson..23-s2l
9 ай бұрын
ጴንጤን/ፕሮቴስታንትን ተባብረን እናጥፋ ፤፤፤የውሾች ድርጅት ነው።
@betelmulu4897
Жыл бұрын
አየ እናንተ ምድረ ፍልፈል የምትናገሩትን የማታቁ😢
@beryeadin-zy1ii
Жыл бұрын
😂😂😂😂 እናንተስ በጣም ተጫዋቾች ናችሁ እናንተ ባትኖሩ ማን በነፃ ያስቀን ነበር
@amirasadek4232
Жыл бұрын
ሉሲፈር ነዉ እሺ በመኮረኒ የሚያባባብል😂😂😂 ጅላጅል
1:17:48
ከእባብና ነብር ጋር እያወራ አብሮ የሚኖረው ነብይ ፈጠነ 21 November 2022
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 88 М.
1:05:06
ፍቅር ሲዝም ከእስር ተፈታ final
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 29 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 44 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
1:21:30
ቤቴ በነብር ነው የሚጠበቀው! | "ፅላተ ሙሴ እና ብርሀነ መስቀሉ እኔ ጋር ናቸው" | እመቤቴ ንግስተ-ነገስት እንድሆን አዛኛለች | Haleta Tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 51 М.
1:54:37
አፍሪካዊው ጥቁሩ ኢየሱስ ነኝ ፓስተር ሙላት ታዘበው29 May 2023
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 105 М.
1:22:11
ስነ-ልቦናዊ እና አዕምሯዊ ችግሮቻችን: ክፍል1
Hamudi Psychologist
Рет қаралды 6 М.
1:11:12
ታላቁ ፍጥጫ!!| ሰዎች ስለ ድነታቸው እርግጠኛ መሆን ይችላሉ ወይስ አይችሉም? ለምን ?#Haletatv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 46 М.
1:09:39
ከፍተኛ ድምፅ መካንነትና ጭንገፋን ሊያስከትል ይችላል‼️ድምፅ ከሀሽሽ የከፋ ነው‼️ H/LEUL_TEFERA /Pastor/ Nikodimos - Tigist Ejigu
Tigist Ejigu Wondmu
Рет қаралды 39 М.
1:41:42
ነብይ ዚጊ ዛጋ ሰይጣንን በጫማ ክሬና በፀጉሬ ነው የማስወጣው 7 October 2023
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 60 М.
1:38:26
ብቸኛው ከ16 አህዮች አጋንንት ያስወጣው ነብይ 28 March 2024
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 38 М.
54:47
🛑መምህር ግርማ ጉድ ሲጋለጥ በንቁ ሚዲያ ማጋለጥ ወይም መመስከር ለምትፈልጉ ኑ ስልካችን 0944274294 የመምህር ግርማ ፈዉስ ከእግዚአብሔር ወይስ ከሰይጣን
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 245 М.
1:21:46
አስር ጊዜ ባሌን ከሞት አስነስቼዋለሁ ኢየሱስ ቤቴ ድረስ መጣ 23 July 2023
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 60 М.
1:02:50
ዘማሪ ካሮል ሐይማኖቱን የቀየረበት ጉዳይ እና እጅግ አሳዛኙ የልጁ ነገር #pastor_kassahun_lemma_ministries # glory zone media
Pastor Kassahun Lemma
Рет қаралды 30 М.
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН