No video

ማለፊያ - በኮሞሮስ ደሴት ላይ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አውሮፕላን ምስጢር … በካፒቴን ልዑል አባተ ለሕትመት በቅቷል

  Рет қаралды 12,672

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

ማለፊያ - በኮሞሮስ ደሴት ላይ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አውሮፕላን ምስጢር … በካፒቴን ልዑል አባተ ለሕትመት በቅቷል #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 16
@timkehettefferamekonnen8405
@timkehettefferamekonnen8405 Жыл бұрын
ካፒቴን ልዑል ዕውነትም ልዑል ነህ። የኢትዮጵያ ልጅ። ይህ ታላቅ ታሪክ ነው። እንኳን ይህቺን ቀን ለማየት በቃህ። የሞቱትን አሁንም ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያውልልን። የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደነ ካፒቴን ልዑል ያሉ ጀግኖችን በማፍራቱ ምን ጊዜም ቀዳሚ።
@user-jf5dv6sl5j
@user-jf5dv6sl5j Жыл бұрын
ካፕቴን ልዑል ልዑል እግዝአብሔር ይወድሃል :: እና በህይወትህ እስካለህ ድረስ አመስግን:: መጽሐፉን በውጪ ያለን አድናቂዎችህ እንድናገኝ ሁኔታዎችን አመቻችልን::
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Жыл бұрын
የማያልቅበት አምላክ ክብር ምስጋና ይሁንለት❤ ሁሉ ቢተርፍ ደስ ይላል፡ግን አምላክ ልዓላዊነው፡ለምን አይባልምና❤
@edenhaile9839
@edenhaile9839 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር እንደገና እድል ስጣችሁ
@seyoum917
@seyoum917 Жыл бұрын
እውነት ነው ልዑል እግዚአብሔር ከሞት አትርፎ ዘር ይሰጣል የነገሥታት ንጉሥ ልዑል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ከሞተ አራት ቀን ሆኖታል ይሸታል የተባለውን አልአዛርንስ ከሞት አስነስቶትስ የለ!! እንኳን ለዚህ አበቃህ ካፒቴን ልዑል።
@mohammedabagissa1405
@mohammedabagissa1405 Жыл бұрын
ትልቅ ኢትዮጵያዊ ጀግና
@candasmanaye7407
@candasmanaye7407 Жыл бұрын
Egziber erejim edmi ena tena ysth
@tigistamsalu2350
@tigistamsalu2350 Жыл бұрын
Congratulations Captain Liuol. I am very happy for you. Glad to hear Bamlak's sucess.
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 Жыл бұрын
LE EGZIABHER YEMISANEW MENEM YELEMENA ENKUANEM LE IZI ABEKACIHU 🙏YE ETHIOPIA KURATOCE FETARI HULEM KE GONACIHU YEHUNELEN AMEN 🙏💪👏☀️🙌
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 Жыл бұрын
ለአገርና ለወገን ክብር በአውሮፕላን አብራሪነት የተሰለፍና በመቀጠልም አሰከፊና አሰቃቂንም የህይወት መሰዋትነትን በመክፈል በህይወት ያሉ ጀግና የኢትዮጵያ አኩሪና አሰኮሪ ድንቅ የታሪክ ሠው ካፒቴን ልዑል ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፍን ታላቅ የታሪክ አሰተዋዋቂን መፅሐፍን በህዝብ በማቅረባቸው ታላቅ ምሰጋናንና ክብርን ይገባቸዋል 👍🙏👍🙏👍🙏 ዕድሜና ጤናውን ጨምሮና ጨማምሮ ያበርክትልዎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abay2723
@abay2723 Жыл бұрын
"JEGNA NEW"
@vivaviva4164
@vivaviva4164 2 ай бұрын
Enkuwan terefk abetu kunjinah
@vivaviva4164
@vivaviva4164 2 ай бұрын
Captain leule co pilot yonas 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 Жыл бұрын
Abate yehana masadadeb ena poltec begone normally 4. Kazey balay yetyenabera mhayemouch hula
@temufikadu2193
@temufikadu2193 Жыл бұрын
አንተ እውነት ጀግና ነክ የፈጣሪ ታምህር አያለቅም
@user-ne1kg4uq1d
@user-ne1kg4uq1d Жыл бұрын
ካፒቴን ልዑል ሙያዉንም በሥራዉ ዙሪያ ያሉ ሠዎችንም ከልቡ እንደሚያከብር የማወቅ እድሉ ነበረኝ: ረጅም እድሜ ከነሙሉ ቤተሠብህ እመኝልሀለዉ: ካፒቴን ሚኪያስም ለመፅሀፉ እዉን መሆን ድርሻዉ ትልቅ ነዉና ምስጋና ይገባዋል:
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 18 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 23 МЛН
Mohammad bin Salman: Prince With Two Faces
54:00
Show Me the World
Рет қаралды 5 МЛН
9ኛው ሺ ምዕራፍ 3 ክፍል 4
21:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 78 М.
ክረምት ፣ ቡሄና የልጅነት ትዝታ
24:08
EBC Entertainment
Рет қаралды 636
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 18 МЛН