መለከት፡ቱዩብ Ethiopia: የብር ምንዛሪ ጨመረ

  Рет қаралды 14,626

Meleket-Tube መለከት፡ቱዩብ

Meleket-Tube መለከት፡ቱዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 61
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 6 жыл бұрын
ይጨምርልን በአላህ የተመካ የትም አይወድቅም አልሃምዱሊላህ
@sarakonjo5106
@sarakonjo5106 6 жыл бұрын
ኧር ይጭምር መቸነው አላማችን ተሳክቶ ሀገራችን የምንገባው
@jdhhbxbh1128
@jdhhbxbh1128 6 жыл бұрын
Sara Konjo እሻአላህአላህያለግዜእገባለን
@ኢማንቆንጆ
@ኢማንቆንጆ 6 жыл бұрын
ይኸ ነው የጨመረው እደውም የበፊተየ አሪፍ ነበር ዝርዝር መረጃው እደማሳየን ከሆነ ቀንሷል
@ፈንታነሽአበበ
@ፈንታነሽአበበ 6 жыл бұрын
እረ ያገራችን ብር ውድ ይሁንልን እን ወደ ቅድስት ሀህገራችን እንግባ የሰው ሀገር በቃ ያገራችን ብር ትልቅ ውድ ያድእግልን እንጅ የሰው የስው ነው ሁሌ ምንዛሬ እያያየን ከትልቅ ብሀር እንደገባ ድንጋይ ጠልቀን እንዳንቀር
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 жыл бұрын
ለእኛ ቢጨምር እዛ ኑሮ ይወደዳል እኝልስ እስከመቼ በሰው ሃገር
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፈ5ዀ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፈ5ዀ 7 жыл бұрын
አዋሽዋች በጣም አድናቄያችሁ ነኝ በተለይ ለእግዳ ለደበኞቻችሁ ያላችሁ አቀባበል አክብሮት በርቱ ያሰኛል አድግ ምድግ በሉልኝ አዋሾች።
@ልቤበእግዚአብሔርፅናልቤበ
@ልቤበእግዚአብሔርፅናልቤበ 7 жыл бұрын
ይጭምር ከመዳምጋ ከተጨቃጨኮ አይቅር
@مشعلالرويليالرويلي
@مشعلالرويليالرويلي 6 жыл бұрын
ልቤ በእግዚአብሔር ፅና ልቤ በእግዚአብሔር ፅና ልክነሽግንዘመዶቻችንስ
@moolamkilinthi2098
@moolamkilinthi2098 6 жыл бұрын
ኑሮአገራችን እዳታስወዱዱ መጨመር ይጨምር ግን አገራችን ስትድሀ አለ እኛ በሰው አገር ብንሆን
@dxb4908
@dxb4908 6 жыл бұрын
የመቼው ነው በዚ 4 ቀን በጣም ቀነሰ እኮ
@ኢያ
@ኢያ 6 жыл бұрын
ቀንሳል.ግን.ብር.እዳትልኩ.2.ወር.በዋላ.ይጨምራል.ምክንያቱም.አሁን.የሰበሰቡት.እስከሚያልቅ.
@habaqiu
@habaqiu 6 жыл бұрын
መቼ ነው የጨመረው የዛሬ ነው ወይስ የቆየ ነው
@እኔውነኝተስፋያደከመኝ
@እኔውነኝተስፋያደከመኝ 6 жыл бұрын
አድስ ዜና ነው ወይስ የቆየ ነው
@aresamaasechalewyezenietho8509
@aresamaasechalewyezenietho8509 6 жыл бұрын
እረ ጋይስ ተረጋጉ የ7 ወር ዜና እኮ ነው ይሄ ምን ነካችሁ ሼር እያደረጋችሁ ምታሽብሩን ምነው ሽዋ
@berryabeye8661
@berryabeye8661 6 жыл бұрын
እረ ይጨምርልን
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል
@የቡታጅራዋፉቅርነኝየረሱል 6 жыл бұрын
የመች ነው አሁን ቀንሰዋል እያሉ አይደል እዴ
@አጀኢባቢንትአወል
@አጀኢባቢንትአወል 6 жыл бұрын
ክክክክ ዎይ አደሚ
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ 6 жыл бұрын
ክክክ አሁን ደስ አለኝ
@ወለፈውታኤቀይአትከነ-ወ8ኸ
@ወለፈውታኤቀይአትከነ-ወ8ኸ 6 жыл бұрын
አረ ይጨመር ባረብ ሀገያለነዉ አኔጎዳለን ኖሩ ይርከስ
@rabiyaamuon4816
@rabiyaamuon4816 6 жыл бұрын
የመቼነዉ አታወዛግብን
@gfff4629
@gfff4629 6 жыл бұрын
መቼ ነው የጨመረ እንደውም እየቀነሰ ነው በተለይ በዚህ ሳምንት በጣም ነው የወረደው
@uae5131
@uae5131 6 жыл бұрын
ስንት ሆን ቀንስ እይ ተባለ ነው ይህን ስሞንንን
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 6 жыл бұрын
ግን የመቸ ነው??????????
@g.m2702
@g.m2702 6 жыл бұрын
የመቸነው
@NoName-zu2up
@NoName-zu2up 6 жыл бұрын
ልኬ ነበር ትናት ቀንሷል
@manbra4340
@manbra4340 6 жыл бұрын
የመቸ ነው
@retaretaa2597
@retaretaa2597 6 жыл бұрын
አረ የመቼ ነው ሐምሌ ወር ከሆነ ቅነሶብናል ውውውውይ
@ወለተሚካኤልየስላሴልጅነው
@ወለተሚካኤልየስላሴልጅነው 6 жыл бұрын
እር በጣም ቀንሷን አሁንማ 5 ቀን ሆነው እኮ
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 6 жыл бұрын
ወለተ ሚካኤል የስላሴ ልጅ ነው የሚያስፍራኝ የልም አኦ ቀንሱዋል ይኤ የቆየ ነውእንዳትሸወዱ
@ilovsyoumamamama659
@ilovsyoumamamama659 6 жыл бұрын
የመቼ ንው የዛሬ ንው እኔ ብዙ ብር አለኝ በጥቁር ገበያ ልልክ ንበር
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ቈ3ኈ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ቈ3ኈ 6 жыл бұрын
😩 ሳኡዲ ቀነሰ ሲሉ ሰማሁ
@bertyfkr280
@bertyfkr280 6 жыл бұрын
እረ ክሜት ምትሰቶቶ ገን እዴት ነዉ ሰት ገበቶ ነበረ መጀመራያ ከነሰ አላልመ እካ?
@ውበቴነሽድግልዋስትናዬ
@ውበቴነሽድግልዋስትናዬ 6 жыл бұрын
እር የመቼ ነው እባካችሁ ንገሩኝ በናታቹ
@samunegnkegnasefarsamunegn7748
@samunegnkegnasefarsamunegn7748 6 жыл бұрын
የስደት ስንቄ እመብርሀን እናቴ are ihe ye koye new mar ahun betam kanisowal
@ውበቴነሽድግልዋስትናዬ
@ውበቴነሽድግልዋስትናዬ 6 жыл бұрын
samu negn kegna sefar samu negn kegna sefar እሺ ማር አመሰግናለው
@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ3ደ
@ለሁሉምጊዜአለው-ዀ3ደ 6 жыл бұрын
የቆየነገር አታሰሙን
@አጀኢባቢንትአወል
@አጀኢባቢንትአወል 6 жыл бұрын
ያቆያ ናው
@lolalola9391
@lolalola9391 6 жыл бұрын
በቃ ሊላክ 5ውሬ አልኝ ወይንስ የቀረብኝ በቃ ነገ አሰገቢለኚ በየ አሰጩሀቲለሁ ማዳመን
@አፀደማሬያም
@አፀደማሬያም 6 жыл бұрын
አሚነ ሙሀመድ.ስድተኝው Siraj የመቸነዉእህት
@hanaasemamaw2888
@hanaasemamaw2888 6 жыл бұрын
እንዴ.ምንድነው.ዛሬ.ቀነስ.ነገ.ጨመር.አርጋጉትይ
@fantafanta4262
@fantafanta4262 6 жыл бұрын
ቀንሷል ምን ጨመረ ትላላችሁ
@amezmurasso3952
@amezmurasso3952 7 жыл бұрын
ጉሽ እንኩዋን ጨመረ ትክክል ነው
@rahmamohmed4097
@rahmamohmed4097 6 жыл бұрын
የመቸ ነው?
@rabiyaamuon4816
@rabiyaamuon4816 6 жыл бұрын
አታወዛግብን
@haniah836
@haniah836 6 жыл бұрын
Ychemr agr nuro semay weta
@halawxn6753
@halawxn6753 6 жыл бұрын
ግራ።አታጋቡን።እባካቹ።ለሌባ።አሣልፋቹ።አትሥጡን።
@እግዚአብሄርእረኛዬነ-ሐ6ጸ
@እግዚአብሄርእረኛዬነ-ሐ6ጸ 6 жыл бұрын
ምድረ ወረኛ የቆየ ቪዲዎ በአዲስ መልካ ትለቃላቹ ዥልጥ ለወሬ መሮጥ ምንም ጥቅም የለውም ምንዛሬ ቀነሰ እንጂ አልጨመረም እህቶች የኛን ልብ ለመሰረቅ ነው
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 7 жыл бұрын
ልላክ እንዴ የአምሥት ወር አለኝ
@አፀደማሬያም
@አፀደማሬያም 6 жыл бұрын
Zebiba Mohammed የመቸነዉ፣እህት
@aminatseid8206
@aminatseid8206 7 жыл бұрын
Eeee biren salk
@ልቤበእግዚአብሔርፅናልቤበ
@ልቤበእግዚአብሔርፅናልቤበ 7 жыл бұрын
Aminat seid kkkk
@bosenibosebi544
@bosenibosebi544 7 жыл бұрын
Aminat seid mnzare.chemere.New.Ye Tebalew.semonun.Ene. Lk e.Neber. L egna.Tiru.New.Leha gerachin.Metfo.new
@aminatseid8206
@aminatseid8206 7 жыл бұрын
Semonun silak arif neber gn ahun riyal 6.50geba malet ye ethiopia birr kef ale new balefew be bank 7.20 betkut gebeya eske 8.50 teshito neber
@betlove8420
@betlove8420 7 жыл бұрын
Ereeeee mekenes alebet
@ffsd249
@ffsd249 6 жыл бұрын
Bet lov
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ 6 жыл бұрын
ዶክተር አብይ ስደተኞችን ተከባከብ ካልሆነ ግን ገደል ትገባለህ
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 6 жыл бұрын
እመጣልሻለሁ ጠብቂኛ እናቴ። ስፈልጊ አንች ገደል ግቢ
@himeyehimeye5457
@himeyehimeye5457 6 жыл бұрын
+Safiya Aaa 😂😂😂😂😂😂😉😉😉😉😉
@hayathayat1397
@hayathayat1397 6 жыл бұрын
እመጣልሻለሁ ጠብቂኛ እናቴ አብይ
@የአላህባሪነኘአልሃምዱሊላ
@የአላህባሪነኘአልሃምዱሊላ 6 жыл бұрын
በጡቁር ገበዪ ሠነት ነዉ ??
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
1:34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 625 М.
🔴 የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
2:06:36
Հարցազրույց Արամ Սարգսյանի հետ
35:31
Լուրեր
Рет қаралды 102 М.
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН