መለያየት part 1

  Рет қаралды 160,554

ከኖርኩት

ከኖርኩት

Күн бұрын

ከምንወደው ሰው ስንለይ ምን እናድርግ እና የመለያየት በረከቶች እንዴትስ መርሳት እንችላለን
#breackup #relationship #love

Пікірлер: 341
@resiliencetubekucha7873
@resiliencetubekucha7873 Жыл бұрын
አንችማ የሴት ልክ ነሽ። አስተሳሰብ ✓ እይታዎች ✓ ውጤት= 100/100 አገላለጽ ✓ ማዳመጥ✓ ተግባቦት ✓ ፍቅር ✓ ብርቱ።
@Betselot33
@Betselot33 Жыл бұрын
ግን break up አድርጋለች። ችግሩኮ ይሄ ነው እንዲህ almost ሁሉን ያሟሉ ሰዎች የተዋጣለት ግንኙነት ለምን እንደማያገኙ የሁልጊዜም ጥያቄዬ ነው። ፈላጊና ተፈላጊ በብዛት አይገጣጠምም።
@hayati1954
@hayati1954 Жыл бұрын
😢​@@Betselot33
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 11 ай бұрын
እኔ በግሌ ይገጣጠማል ግን ለሁሉም ነገር ግልፅ ውይይት ያስፈልጋል
@Kwstvs
@Kwstvs Жыл бұрын
ስለ breakup ስታወሩ ያሳዝነኛል I don't know ብቻ የብዙ ሰዎች ልብ ሲሰበር ሳይ አዝናለሁ። አንዳንዴ አስበንው ወይም ሳናስበው የሰውን ልብ እንሰብራለን እንሰበራለን እና አንዳንዴ ነገሮች ምክንያታዊ ይሆኑና ከምኖዳቸው ሰዎች ይለዩናል ሌላው ደግሞ በፍፁም ባልጠበቅንው በትንሽ ምክንያት ልዩነታችን ሰፍቶ ከምንወደው ሰው ይለየናል እና መቼስ ሰው ለመለያየት አያፈቅርም ግን በቃ ፈጣሪ ይርዳን አንዳንዴ በጣም የጓጓንለት ነገር ላይሳካ ይችላል ።
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 11 ай бұрын
አወ ግን ያ ሰው ከእግዚአብሔር ከተሠጠን ጦር በፊታችን ቢደቀንብንም አንለያይም እኔ በግሌ የገጠመኝ ህይወት ስለሆነ 🎉🎉🎉🎉🎉
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Жыл бұрын
ኮሜንት ማንበብ ደስ ይለኛል ግን አዘንኩ አብዛኛዉ ሰዉ በመለየቱ ምክንያት ልቡ ተሰብሯል አልፍለትም የተማረበት አለ አሳዘናችሁኝ😢 አምላኬ አደራህን ጅማሬየንም ፍፃሜንም ከአንድ ሰዉ አድርግልኝ 👏
@ليلىالقيسي-ج4ر
@ليلىالقيسي-ج4ر Жыл бұрын
Enem edzaw hulum telyaytwal btam nw yaznkut gn coment manbebe yktlal hu huy
@yemsrachmintesnot7700
@yemsrachmintesnot7700 Жыл бұрын
Amen 😊
@ዝምያለሰላምሆነኑሪ
@ዝምያለሰላምሆነኑሪ 2 ай бұрын
😢😢እኔም ዛሬ ተለይቻለሁ
@gggggggg-z7v
@gggggggg-z7v 2 ай бұрын
አይ እኅቶች እንደው ይኸ ሁሉ ሰው ልቡ ተሰብሯል ማለት ነው አይዞችሁ እንደምወደው ሳልነግረው የጠፋ ሰውን ምን ትመክሩኛላችሑ ተሰቃያሁ😥
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ Жыл бұрын
ኮሜንት ሳነብ በጣም አዘንኩ የአብዛህኛዉ ሰዉ ህይወት ነዉ አምላኬ ሆይ ፍፃሜዬን አሳምርልኝ
@RuhamaA-cg5rh
@RuhamaA-cg5rh Жыл бұрын
ኤልዱየ በኡነት በጣም ጥልቅ ነሽ በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ አችን አለማዲነቅ አይቻልም ❤❤❤ተባረኪ
@hajerworld9912
@hajerworld9912 Жыл бұрын
የክላሲካሉን ዲምፅ ትንሺ ቀነስአርጉት በተርፈ ሀሪፍነው በርቱ. ወጣቶች ሪል ነገርላይ ሲሰሩ ደስይላል❤
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi Жыл бұрын
የምታነሱት ሀሳብ አሪፍ ነው በርቱ አገላለፅ ጠላሁ ጀግና እህቴ 100/100ውጤት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@leuldanial4630
@leuldanial4630 Жыл бұрын
ሁለታችንም የምታወሯቸዉ ነገሮቾ በጣም ገራሚ ናቸዉ አብሶ ኤልዳና በጣም ትለያለሽ ብዙ እንዳነበብሽ እና ብዙ እንዳሳለፍሽ የምታወሪያቸዉ ነገርች ይናገራሉ ። ይመቻችሁ ❤❤
@zeynebbinttku2372
@zeynebbinttku2372 Жыл бұрын
ማፍቀር ደስ የሚል ስቃይነው ሀቂቃ እኔ አንድቀንም አንተን በማፍቀሬ ተፀፅቸ አላቅም እነዚያን ውብ ቀናቶች እንዳሳልፋቸውአድርገህኛል ትዝታ ቢሆኑም ይሁን ስምንት አመት ሙሉ ስለአንተ ብቻ ማሠብ ሂወቴን መርሣቴ ቢከብደኝም ይሁን መውደዴን ወደድኩት😢❤
@elenibisrat4098
@elenibisrat4098 Жыл бұрын
የክላሲካሉ ድምፅ ቢቀነስ በተረፈ በርቱ ቆንጆ ነው❤❤
@dawitbekele3772
@dawitbekele3772 Жыл бұрын
Instrumentu alegebahem ያለው አይቀርም አምናለሁ ዝምሬ ከአፌ አይታጣም .......... blessed
@ዘለሰኛው
@ዘለሰኛው Жыл бұрын
No l love classic
@tsigehabtamu7511
@tsigehabtamu7511 Жыл бұрын
ሲገርም የእውነት በጣም ከሌሎች መካሪዎች ለየት ያለ ነው ደግሞ የኔን ሂወት ነው ያወራችሁት
@AbrehetAbiH.-mp4ns
@AbrehetAbiH.-mp4ns 9 ай бұрын
ኤልዱየ የኔ መስተዋት my heartbeat የተወደዳቹ keep it up
@trgoyebzuayehu
@trgoyebzuayehu Жыл бұрын
እናመሰግናለን ቁምነገር አስተማሬ ነው
@HanaAyele-uv2tr
@HanaAyele-uv2tr Ай бұрын
የኔና የስዋ ታሪክ አንድ ነው ልዩነቱ እኔ የወሰንኩት ወሳኔ እድሚ ልኬን የማልደሰትበትን ህይወት ውስጥ ነው የገባሁት
@kaleabyilmaabebe
@kaleabyilmaabebe Жыл бұрын
Keep going guys! I have learnt a lot!
@ethiopian_podcast
@ethiopian_podcast Жыл бұрын
Thank you 🙏
@KokiYehagos
@KokiYehagos Жыл бұрын
ተባረኩ መልካም መልካም ገቢና በጣም ጠጋኝ ሃሳብ ነው ምታነሱት በርቱልኝ ኤልዱዬ አንቺ አንደኛ ነሽ
@ራሄልየሚኪእናት
@ራሄልየሚኪእናት Жыл бұрын
በጣም ገራሚ ትምህረት አለው እኔም ከሱ ሰለያየ ነው ፋሚሉ ጓደኛ የፈለገሑት በጣም ይጎዳል ሲያልፍ ግን ጠንካሬ ይሆናል ያንን አልፌ ዛሬ ጠንካራ ሴት ሆኛልሑ ነገ ሊላ ቀን ነው💃
@ዝምያለሰላምሆነኑሪ
@ዝምያለሰላምሆነኑሪ 2 ай бұрын
😢😢እንዴት
@DANNYKRSA
@DANNYKRSA Жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ትንሽ የክላክሲካሉን ድምጽና ለእንግዶችህ እንዲያወሩ ጊዜ ብትሰጥ ☺️☺️😎
@derartukenha4977
@derartukenha4977 Жыл бұрын
Muzicswun bit tewus. Debereng atenshin silemifelig lemadamet
@RrDf-cr7os
@RrDf-cr7os Жыл бұрын
ወይኔ በጣም አው እምወዳት በጣም እረጋ ያለይ ነት ሁላም የሰውን ስሜት ታዳምጥ አለይ ስንነግራት ሁሉ እኛ ውስጥ ያለውን ነው እምታወራው እባክህን በድጋሜ አቅረባት
@exodusmotivation_s
@exodusmotivation_s 7 ай бұрын
It's great topic, blessed
@tgbulcha3381
@tgbulcha3381 Жыл бұрын
i love this song 🙏🙏🙏
@Sufeyah
@Sufeyah Жыл бұрын
Abeshare eta hulume yalefale xanekire ayezosh
@SalamDhdhd
@SalamDhdhd Жыл бұрын
Tebareku
@abudisiraj8828
@abudisiraj8828 Жыл бұрын
❤ she is A Wonderful of Women's of Women..! ❤
@abdulfetahseid8240
@abdulfetahseid8240 Жыл бұрын
ክላሶካሉ በጣም ይረብሸሰል! አስቡበት! በተረፈ ፕሮግራሙ ምርጥ ነው
@ZeharaSheferawe
@ZeharaSheferawe Жыл бұрын
አይ ህይወት ብቻ ከባዲ ነው መጨሪሻችንን ያሳምሪልኝ
@mkkm1293
@mkkm1293 Жыл бұрын
Bemareba wend tesbre Akalew 💔ahun gn egzabihar ymesgen egzabihar kene ga kumowal
@ፅናትውድነህ
@ፅናትውድነህ Жыл бұрын
😢😢😢ተመስገን ያ ጊዜ አለፍልኝ 😢😢😢😢 አሁን አዲስ ስው ሆኝለው ግን ከብድ ጊዜ ነበር ስለሁሉም ነገር ተመስገን
@tizitazetewahdo9777
@tizitazetewahdo9777 Жыл бұрын
በሞቴ እንዴት እንዳለፍሽው ንገሪኝ እኔም ልደበቅበት 😢😢😢
@Betselot33
@Betselot33 Жыл бұрын
​@@tizitazetewahdo9777 ከራሴ ልምድና ከረዳኝ ነገር ትንሽ ልበልሽ። 1) ስለሱ የሚሰማሽን ፍቅርም ሆነ ትላቻ እንዲሰማሽ ያደረገሽን ብቸኝነትም ይሁን ምንም እነዚህ ስሜቶች በደንብ እንዲሰሚሽ ራስሽን ፍቀጅለት። የሃዘን ጊዜ ወይም ብቻሽን ሆነሽ ስለሱ የምታስቢበት የብቸኝነት ጊዜ ለራስሽ ስጪ። ይሄ የመጀመሪያው የመዳን ሂደት ነው። ከዚህነው መጀመር ያለብሽ። የተለያያችሁበትን ምክንያት አዕምሮሽ አስቦ እንዲወጣለት ተውይ። ለምሳሌ የሚያናድድ ከነበረ ለአንድ ቀን አልያም ለሁለት ቀን ግን ገደብ አበጅተሽለት በዛ የጊዜ ገደብ ውስጥ መናደድ ካለብሽ ተናደጂ፥ ማልቀስ ካለብሽም አልቅሼ። ይውጣልሽ። ስለሱ የሚሰማሽን ስሜት በሙሉ ንዴትም ሆነ ሃዘን ስሜትሽን feel እንዲያደርገው ፍቀጅለት። የትኛውም ስሜት እንዲሰማሽ ራስሽን ፍቀድጀለት። ምክንያቱም ደግመሽ ስለዛ ሰው ስለማትቆስይለት፥ ይህ ለመጨረሻ ጊዜ ልትቀብሪው እርም የምታወጭለት ጊዜ ስለሆነ ከመቀበርሽ በፊት በሃዘንም ሆነ በለቅሶ፥ አልያም በንዴት በደንብ ይውጣልሽ! ደግመሽ ቁጭ ብለሽ ስለሱ የምታሰላስይበት ጊዜ ስለሌለ የሚሰማሽን ሁሉ ለራሽ ግልጽ ሆነሽ ስሜትሽን የምትወጪበት ጊዜ ውሰጂ። 2)ለመርሳት አትጨነቂ። ምክንያቱም ሰውነታችን ልንረሳ የምንፈልገውን ነገር የበለጠ እንድናስታውሰው ስለሚያደርገን ስሜታችንን የበለጠ ይጎዳብናል። ለመርሳት ማሰብ ሳይሆን እሱን ለማሰብ የሚረዳሽን ነገር ማድረግ። ስለመርሳት ማሰብ ሳይሆን ለመርሳት የሚያስችልሽን ነገሮች ማድረግ። ለምሳሌ ስለሱ እንድታስቢ የሚያደርጉ አጋጣሚዎችን ለራስሽ አለመፍጠር። የጋራ የነበሯችሁን ነገሮች ከአካባቢሽ ማራቅ። የጋራ ፎቶ ከነበሩሽ ማጥፋት፥ facebook ላይ ጓደኛሽ ከሆነ block ማድረግ። ውስጥሽ የሚቆርጠው በምትወስጃቸው እርምጃዎች መነሻነት ነው። ስለመርሳት ሳታስቢ ድርጊትሽ ራሱ እንድትረሺው የሚያደርግሽ ይሄ ነው። 3) ልብ አድርጎ! እሱን ከመተዋወቅሽና ከሱ ጋር ከመሆንሽ በፊት ያለ እሱ ትኖሪ ነበር። አየሽ? ህይወት ይቀጥላል። እሱ ኖረም አልኖረም ያንቺ ጉዞ አይቋረጥም። ይሄን ለራስሽ መንገር አለብሽ። ከሱ የተማርሽው ነገር ሁሉ ለትክክለኝውና ገና ለሚመጣው የህይወት አጋርሽ ብቁ እንድትሆኚ ትምህርት ሆኖሽ እንዳለፈ አትርሺ። 3) ራስሽን በስራም ሆነ በምትወጂው ነገር ራስሽን ጥመጂ። ለማሳሌ መጽሃፍ ማንበብ የሚያስደስትሽ ከሆነ፥ ፊልም ማየት፥ ተጨማሪ የስራ ሰዓቶችን ጨምረሽ ለመስራት መሞመር። ሰውነትሽ በስራ ሲጠመድ አዕምሮሽ ስለሱ የሚያስብበት ፋታ አይኖረውም። 4) ራሽን ላይ ስሪ። ራስሽን ተንከባከቢ፥ የህይወት አላማሽን አስታውሺ፥ ዓላማሽን ለማሳካትም የሚያስችሉሽን ተግባሮች ጀምሪ። ራስሽን ስለማሳደግ፥ ቆንጆ የመሆን ስሜት እንዲሰሙሽ የሚያደርጉ ነገሮችን ማድረግም እንዳትረሺ። 5) ከስራ ውጪ ስትሆኚ ብቻሽን ልትሆኚ የምትችይባቸውን አጋጣሚዎች ለማስቀረት ሞክሪ። ብቻሽን ቁጭ ካልሽ መብሰልሰልሽ ስለማይቀር ከቤተሰብ፥ ከጓደኞችሽ ጋር፥ የኔ ከምትያቸው ሰዎች ጋር ማሳለፍ የተሻለ ነው። 6)
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ Жыл бұрын
​@@tizitazetewahdo9777አይዞሽ በርች በቃ እኔም እያለፍኩበት ነውና😢😢😢😊
@hanaenusha2878
@hanaenusha2878 3 ай бұрын
😢😢😢​@@ልጀእወድሻለሁ
@KalebFitness-t9r
@KalebFitness-t9r 7 ай бұрын
❤❤❤❤ bexam yimesxali iyandadu mitawruti Kal yasaminali ina it's deeply nekanyi kifil 2 yetali ahun ❤❤
@AmenAlazim-q3z
@AmenAlazim-q3z Жыл бұрын
ዋው በጣም ትልቅ ነገር ነው የተማርኩት ተባረኩ
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr Жыл бұрын
ቀጥሉበት 🌹🌹🌹👍👍👍👍👍💯💯💯
@bettymamo909
@bettymamo909 Жыл бұрын
Samiye ahun new yawekuh tebareklgn ❤❤❤samin ymeslal el neber hule sayk leka rasih neh yemenge ena yeyeshiye lj❤❤❤❤berta
@fatuma241
@fatuma241 Жыл бұрын
የኔ ማር ንግግርሽ ሁሉ እንዴት ደስ ይላል ኡፍ ያሰብሽው ይሳካ ነው ምኞቴ
@SelamKiros-z1l
@SelamKiros-z1l Жыл бұрын
wow betam amezing ide new
@ዲቦኪያዬ
@ዲቦኪያዬ Жыл бұрын
በእርግጥ pane 😢አለው ህመሙ ከባድ ብሆንም ለዛሬው ጥንካሬዬ ምክንያት ሆኖኛል ተባረኩልኝ የምገርም ሀሳብ ነው❤ ያሳለፋቹበት እንደሆነ ከንግግራቹ ያስታውቃል ወደድኳቹ የኔ ውዶች❤🙌
@ewuketulinger9467
@ewuketulinger9467 Жыл бұрын
pain
@obamaliben7187
@obamaliben7187 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ብርቄሽበሺ
@ብርቄሽበሺ Жыл бұрын
አኔ ምለዛራ ው ልምቆም ሜ ጣንካራዊ ሴት አራጎኘል
@فاطمةحبشي-ف4خ
@فاطمةحبشي-ف4خ Жыл бұрын
aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa`aaaaaaaaaaaaaa`a`aaaaaaaaaa`AAA`assault`aaaaaaaaaaaaa`a`aaaaaaaaaaaaaaaaaa`aaaaaaaaaaaaaaaaa`aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa`aaaaaaaaaaa`aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa`aaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaaa
@Meron-gi5gc
@Meron-gi5gc Жыл бұрын
ጌታን ሁሉንም አሳልፊያለው አሁን ላይ ለዚአይነት ሂወት አልቾክልም ❤❤❤ ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን ያ ግዜ ለዛሬዬ እና ስለነገ ሄወቴ መሰረት ይሆናል እንኳን በዛ ህመሙስጥ አለፍኩ❤
@tegyyoutuber2882
@tegyyoutuber2882 Жыл бұрын
እንዴት አለፍሽው እኔ ግን ማለፍ አቅቶኛል😢😢😢
@richderibe4656
@richderibe4656 Жыл бұрын
clasicalu teneshi dmtsu bztwal. yematwerut betam teru new
@AsratAlem
@AsratAlem Жыл бұрын
breakup ከምንም በላይ የምያስጠላ ነው ግን እኔን፣ ደስ ምለኝ ፍቅር አልጀመርኩም፣ መለያየት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ ይገባኛል ("ግን ብዙ ሰው ፍቅር ❤❤ ዓለም ቀምሶ አይቶ በፍቅር ውስጥ ክፉም ደጉን አይቶ ያወራሉ እኔ የሌላውን አይቼ አወራለሁ .........................................? ስለ ምክርሽ በጣም thanks
@zeynebbinttku2372
@zeynebbinttku2372 Жыл бұрын
የወደዱትን ማጣት ወሏሂ ከባድነው መቼም አይረሳም የእግር እሣትነው በቃ ስምንት አመት ሆነኝ በልቤ በውስጤ አኑሬዋለሁ አግብቻለሁ አግብቷል ግን ስሙ ሲጠራ ገና ልቤ መምታት ይጀምራል break up የሚባለው ነገር ከባድነው ብቻ ምንተክቼ ልርሳህ 😢😢 ማግባቱን ሰማሁ የተለያየሀገር ስለነበሩ ምንም አልመሠለኝም ነበር ሲገናኙ እንደገና ማልቀስ እንደገና መሞት እንደገና ተስፋ መቁረጥ ብቻ ከባድነው አሏህ ሆይ የማላገኘው ከሆነ ተስፋየን ቁረጥልኝ 😢😢😢ኡፍፍፍፍፍፍፍ
@user-xt8sq1wn7i
@user-xt8sq1wn7i 11 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እኔም እዳችው ነኝ 9 አመቴ የ መጀመሪያ ጨኛየ ነው ቤተሰብ አስጠይቆ እሺ ብለው ሰተውት ነበር እኔም እሽ አልኩኝ ግን አባቴ ለያየን አገሩ እሩቅ ነው እህቴ አገባችበት ሀገር ነበር ግን እኮ ከኛ አገር 2 ሰአት መገድ ነው በግር በመኪና ቅርብ ነው ደውሎ አይንሽን ልይሽ ናፍቀሽኛል ሲለኝ እራሱ እሽ አልለውም ነበር በሰአቱ ፍቅር ምን እደሁ አላቅም ነበር እደገና መለየት ሲመጣ ነው ያወኩት አሁን አግብቶ ወልዷል እኔም አግብቻለሁ ብቻ ከባድ ነው
@hawaMohawa-hy3ix
@hawaMohawa-hy3ix Жыл бұрын
አሁላይ ፈቅር አለ የለም ብሎ ማመን ከባድነው የኔውድ በርች🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌷🌷🌷
@hckid2748
@hckid2748 Жыл бұрын
አሁን ያለሁበትን ነው የተናግራችሁት አመሰግናለሁ የልቤነው የተናግራችሁት❤
@KidistgeletuKidist
@KidistgeletuKidist Жыл бұрын
Betam tiru gin classical sound biqenes
@TarikTarik-h5v
@TarikTarik-h5v Жыл бұрын
በርቱ በጣም አሪፍ ነው❤❤❤
@beti357
@beti357 Жыл бұрын
Betam arife new ❤️🙏
@Lyu858
@Lyu858 Жыл бұрын
በተለየ መገድም ቢሆን መከዳትን እና መገፋትን አቀዋለሁ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ነገ አዲስ ቀን ነው😢😢😢
@hebshawit
@hebshawit Ай бұрын
ሴትልጅ የሚፈቅራትን ብታኘ ይሻላል የምትወደው ያሰቃየታል 😮 የኔሴት እዴት ደስ እደሚትለኝ ❤
@muhabaalemu-yq1uw
@muhabaalemu-yq1uw Жыл бұрын
ayizoshi እህቴ
@bisratmelaku4913
@bisratmelaku4913 5 ай бұрын
Am here to tell our relationship was broken cause of her....she is comparing me with others the most damn opinion of girls are some numb thing which is called fetena and i understand the fetena and kedme negerochn abeleshashaw cause lesua bye big rule sebre neber eko am here to tell selam one day trejialash ene bemagnet bcha alamnm bcha be strong bsre💪💪💪
@aaadennegyesosienati
@aaadennegyesosienati Жыл бұрын
wow yemigerm New Samiye musicawe tenesh yerebeshale lelawe betem arifu new🙏❤❤❤
@laylaahemd5375
@laylaahemd5375 5 ай бұрын
Please tall me the classical nawe
@samrikane6551
@samrikane6551 Жыл бұрын
ጎበዞች አሁን ያለውን አብዛኛውን ግንኙነቶች❤
@طيبةمحمد-غ1ض
@طيبةمحمد-غ1ض Жыл бұрын
ስደት እና ፍቅር በጣም ከባድ ነወ 8አመት ሙሉ አፍቅር ማልቅስ😢 መርሳት አለመችል ፍቅርንየሚረዲ ስሜት ያይው ነወበጣም ከባድ ነወ አልሀምዲሊላሂ እሁን ግን አየትሻለኝ ነው ለመረሳት ራስችን ስንውደ ሌላ እውደልል አሁን ግን አላማይ ና ህልም መንገድ ግባችለሁ ግን ሀለትኛ ለማፍቅር ግን ልቤ ዘጋ ነወ ትክክል ነወ አሁን እኔ ፊክስ ስራ ላይ ነኝ
@abiinang727
@abiinang727 Жыл бұрын
Esu sekayer lay nang enam uuuuffff magagemem ayemaslangem
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ፍቅር አንደፋድፎኝ አፈራፍሮኝ አነፋርቆኝ ያላደረገኝ ነገር የለም የማይረሳ የለም እረሳሁት ወጣለኝ ሰው እወዳለሁ እንጂ አላፈቅርም።እንደኩፍኝ ወቶልኛል😂
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ
@እማናፍቆቴ-በ1ቐ Жыл бұрын
​@@HayimFiker😂😂😂 እኔም ነበርኩ አሁን ላይ ሳስበው ያለፈውን ይገርመኛል
@HayimFiker
@HayimFiker Жыл бұрын
@@እማናፍቆቴ-በ1ቐ እግዚአብሔር ይመስገን አስተምሮን አልፏል ውዴ
@lubabaahmed3304
@lubabaahmed3304 Жыл бұрын
​@@HayimFiker😂😂😂😂
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi Жыл бұрын
የምንወደውን ሰው ማጣት ከባድ ነው የምወደው ሰው አጥቼ በጣም ከፍቶኝ ነበር ግን እደ ማላግኘው ገብቶኛል ግን መርሳት አልቻልኩም አፈቅረው አለሁ ብዬ ባላሰብኩት መገድ አፈቀርኩት ፍቅር እውር ነው የሚባለው እውነት ነው ወላሂ ግን ላያስችል አሰጥም ዳግመኛ አደዚ ልቤ ላይሰበር ተምሬ አለሁ ግን እኔ በጣም ሚገርመኝ ከሱ ብዙ ላይፍ አሳልፌ ቢሆን ባፈቅረው አቆጨኝም ግን የሚቆጨኝ አልሸነፍም ብዬ 3አመት ሳልናገር መቆየቴ ካቅሜ በላይ ሲሆን ነገርኩት ግን ግን ጓደኛ አለው እደ እህቱ እደ ሚያየኝ ነገረኝ እኔ ነኝ እጂ ሳልናገር እራሴ የጎዳሁበት ጊዜ ዛሬም ይቆጨኛል
@umuabuketube3002
@umuabuketube3002 11 ай бұрын
👍👍
@milanmilann9613
@milanmilann9613 9 ай бұрын
ልክ እደኒ ሴት አፋቅራ ወንድ እደእህቴ ነው ስል እራስ ምታት ነው የሆነብኝ መፋተሄው ግን መለያየት ነው
@tametamrat3174
@tametamrat3174 Жыл бұрын
ምርጥ ውይይት ነው። በርቱ ቀጥሉበት ግን ክላሲካሉ ትንሽ ይረብሻል።
@tamriymam2101
@tamriymam2101 Жыл бұрын
ይች ልጅ ደጋግመህ አምጣል ብዙ ተማርኩባት ❤
@fyoritesfay661
@fyoritesfay661 Жыл бұрын
በጣም ኣመሰግናለሁ እውነት በጣም ኣስተምሮኛል ❤
@HAYATIDRIS-t3c
@HAYATIDRIS-t3c Жыл бұрын
Bcha hiwet kebad nat Allah Katimachinin yasamirilin
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 Жыл бұрын
I can hear you the classic music volume tooooo loud please fix it next time.
@kalidabaGojam
@kalidabaGojam Жыл бұрын
ere bro yechen lej agenangege please ymr btm fonka yzogal please one time becha
@ZeharaSheferawe
@ZeharaSheferawe Жыл бұрын
በየቤቱ ህመም አለ አውጥተን የማናውራው የማድም ቅመሞች እስኪ አይዞሺ በሉኝ ከፍቶኛል
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ Жыл бұрын
አይዞን
@galerayatigray9498
@galerayatigray9498 Жыл бұрын
አይዞን ሁሉም ጋ ነው ህመሙ 😢
@madinanorala3169
@madinanorala3169 Жыл бұрын
የመየልፍ ነገርዬለም ግዘመሠወት ቢየደርግም
@W_e_n_g_e_l_a_w_i_t
@W_e_n_g_e_l_a_w_i_t Жыл бұрын
Ayzosh enat geta ydreslsh
@abriloab7923
@abriloab7923 Жыл бұрын
😢berciii
@yeabkal4416
@yeabkal4416 Жыл бұрын
background classocal yirebishal beterefe #1❤❤❤❤
@addisselemon8523
@addisselemon8523 Жыл бұрын
Arr bemariyam mn ladrgachu nurulign❤❤yeleben Nw yawerachute
@mohammedseidnegash1894
@mohammedseidnegash1894 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@yorkkerkaliyan5223
@yorkkerkaliyan5223 Жыл бұрын
Waw Amazing 🥰🥰
@መድናእንድሪስ-ፀ7ፈ
@መድናእንድሪስ-ፀ7ፈ Жыл бұрын
እኔም ስራ ነዉ ያራራቀን ሁለታችንም ለየብቻችን መኖረን ለመድን ብቻ አላህ ሰላም ያድርገዉ ባለበት
@daborahaset3654
@daborahaset3654 Жыл бұрын
ሳሚዬ ሀሳብ እስክትጨርስ ጠብቅ እባክ በተረፍ ቀጥልበት
@mussetefera9070
@mussetefera9070 Жыл бұрын
yelejetu seme manewo lesera felegeyate newo
@meronasfaw7911
@meronasfaw7911 Жыл бұрын
Yene hiwot metaweru nw yemselg bertu
@fentamarr9723
@fentamarr9723 Жыл бұрын
የምትናገራቸው ቃላት አውራርዋ ሁሉ ሲመቸኝ ስውድሽ
@saratadele9928
@saratadele9928 Жыл бұрын
Tebarku enamesginalen ❤
@AddisTamene-v3p
@AddisTamene-v3p Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ርእስ ነው ያነሳችሁት ቴንኪው🙏🙏 🙏
@sisaymamo7783
@sisaymamo7783 Жыл бұрын
wow, des tilalachu break up eyaraku eyalew new yihen video yagagnawut!, Bertulin
@mahitodarike
@mahitodarike Жыл бұрын
ምውጥ እህቴ ና ወንድሜ በርቱ ምጥ ሀሳብ ግን አንዳዴ እግዚአብሔር የእውነት ካዋደደህ ብትለያይ መልሰህ ትገናኛለህ የተጎዳህውን ተጎድተህ እንዳለ የምር ህመሙን ያለፈበት ያውቀዋል 12 አመታት እንደገና ፍቅር ፍቅር ፍቅር በተስፋ እግዚአብሔር በመጠበቅ በስደት ተማምነህ እራስህን ከብዙ ነገር ጠብቀህ አረ የእውነት ካፈቀርክ በትግስት አንድ ቀን እንደምንገናኝ በተስፋ ትጠብቃለህ
@yordanosmulue4442
@yordanosmulue4442 Жыл бұрын
🥹🥹🥹😭😭
@yeabyeab6289
@yeabyeab6289 Жыл бұрын
Kebad new egzihaber gn kehulu belay new
@mahletadmasu731
@mahletadmasu731 Жыл бұрын
Ere background zefenu 🤦‍♂️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️
@AbrahamMehari-ec3hn
@AbrahamMehari-ec3hn 2 ай бұрын
ክፍል ሶስት የለም እንዴ ቆያቹ እኮ
@zomatube5935
@zomatube5935 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምክር ነው በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eteteenat6012
@eteteenat6012 Жыл бұрын
Samiye betam jegna nk swn bzi nger lmastmar mnsatl gn background music tnsh bza ena dmtsachun watw enjo betam arif nw tbark bro
@hananseliman1848
@hananseliman1848 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ምክር ነው❤❤❤
@SamryMohammed-ym4sz
@SamryMohammed-ym4sz Жыл бұрын
በጣም ጥሩ አሳብ ነዉ ያለፍኩበት አመት ህይወት ነዉ በጣም አስተማሪ የወንድ ጎደኛ ባል ወይም ፍቅራኛ እያለን ቤስት የወንድ ጎደኛ በጪራሽ ሲጀመር የወንድ ጎደኛሽ በጣም እምትቀርቢዉ ከህነ ላች ስሜት አለዉ አልነገረሽም ወይ አልገባሽም እጂ በርቱ በጣም አስተማሪ ነዉ
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 Жыл бұрын
omg esu esekemehad eyetebeke newa
@BilalHamda-f4o
@BilalHamda-f4o Жыл бұрын
10 amat afkire axaw...gn xifate yene nw!
@susiki6217
@susiki6217 Жыл бұрын
ሀሳባቹ ቡዙውቺን ያስተምራል ብየ አስባለው እሷ ደሞ ደስ የምትል እርግት ያለች የሆነች ማር ነገር ነች ❤❤
@BJLMTAC
@BJLMTAC Жыл бұрын
Good video but the background music is very distracting and loud. Maybe make it a little lower next time or not have it on. 😊
@derartukenha4977
@derartukenha4977 Жыл бұрын
Hulum desyilal gin musicawu newu yedebereng
@luwam4386
@luwam4386 Жыл бұрын
Classical gn yirebishal ,program gn btam des ylal❤❤❤❤❤
@Tarhelgo
@Tarhelgo Жыл бұрын
እንደ ጥሩ አጋጣሚ ነው የተጠቀምኩት:
@ebaalemayehu2257
@ebaalemayehu2257 Жыл бұрын
Energy ,yemilaw lay gin unategna fikir kale endat energy yalkal ? Jim ye gulbet sira sila hone yaselechal ,yadekmal ,fikir gin hule tafach naw ,endet energy yalkal...?
@TamerTareke
@TamerTareke 8 ай бұрын
😢በዚህ ህወት ያለፈዉ ቡዙ ነው እኔ ቡቻ የመሰለኘ ነበር ። እኔ ገእን እሬሲን እታዘበዉ አለው አገበቱ የራሲን እየመራ ነው የኔ እደማያሁን እየወኩ እወደዉ አለው ፈቅር ገደቡ የለውም። ደሰ የሚለው ነገረ እደምወደው ያቃል የኔ በያሁንም የህልሆዊ ጉዳያ ነው ያለያየነ እጀ የፈቅረኘል አፈቀረው አለው😢😢
@taikugezaw1221
@taikugezaw1221 Жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ሆኖ ሳላ ይበል ይበርታ እያልን ከጀርባ ያለው ክላሲካል በዛ ቢስተካከል
@sisaymamo7783
@sisaymamo7783 Жыл бұрын
Betele ante ye tenagarkaw betam tamachitognal
@ElifazShumgesa
@ElifazShumgesa Жыл бұрын
wow you guys are sweet and brave ❤
@ytg882
@ytg882 Жыл бұрын
ተመስጨነው ያዳመኩት ደጋፍሜ እናመሰግናለን
@hyathyat5145
@hyathyat5145 Жыл бұрын
ክላሢካሉ. ልቤን 😢😢😢ነካው❤❤❤. በርቱማሻአላህ. ሥወዳችሁ
@ልጀእወድሻለሁ
@ልጀእወድሻለሁ Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@سعدى-س3ر
@سعدى-س3ر Жыл бұрын
ወይኔ በአላህ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ በርቱ
@martaethiopiawi4513
@martaethiopiawi4513 Жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ እኔም መለያየት የሚባለውን በጣም ያስፈራኝ ነበር ግን እያሳለፍኩት ነው ምንያክል ከባድ ጊዜ እንደሆነ የደረሰበት ያውቀዋል
@dawitbekele3772
@dawitbekele3772 Жыл бұрын
Instrument 🙏🙏🙏
@fatumendris3396
@fatumendris3396 Жыл бұрын
በጣም ደስ አይልም እውነት ነው .ሁሉነገሬን አዛብቶብኝ ነበር .
@SamuelSami-m6o
@SamuelSami-m6o Жыл бұрын
background musicawe tenesh yerebeshale lelawe gen teru nw
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 Жыл бұрын
I love this song 🎵 ❤
@ትርታትርታTiretaTiretaChanne
@ትርታትርታTiretaTiretaChanne Жыл бұрын
ሴት ህይወትህ ናት!! መነሻህ: አዛኟ እናትህ ናት። አምሳያህ: ርህሩሁዋ እህትህ ናት። አጋርህ: ክቡሯ ሚስትህ ናት። የአብራክህ ክፋይ: የምትወድህ ልጅህ ናት። ስለሆነም ደስታህ ደስታዋ፣ ሀዘንህ ሀዘኗ ነውና ተንከባከባት። ሸይኽ ሐመድ አልዐቲቅ
OCCUPIED #shortssprintbrasil
0:37
Natan por Aí
Рет қаралды 131 МЛН
የምስክርነት ቃል ክፍል 1
12:09
Alifa traditional medicen(አሊፋ ባህላዊ ህክምና)
Рет қаралды 172
ባለፈው የፍቅር ህይወቴ ብዙ ተጎድቻለሁ ሴቶች ከኔ ተማሩ
48:16
christian tube ክርስቲያን ቲዩብ
Рет қаралды 163 М.
የህይወት መና : FENAN BEFKADU
4:07
Fenan Befkadu
Рет қаралды 2,9 М.
ሚስጥር ላወጣ ነው ሴቶች ይቅርታ 🙏
56:32
ከኖርኩት
Рет қаралды 382 М.
NEW 2025 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 44( BY BRUNO )
40:59
Awra Tube
Рет қаралды 60 М.
//20-30//ፍቅር አለ! እኛ ምሳሌ ነን  |20-30|
20:18
ebstv worldwide
Рет қаралды 56 М.
ያፈቀሩትን መርሳት ይቻላል ወይ? #sanch
21:14
ከኖርኩት
Рет қаралды 52 М.