እማማ ዝናሽ በሥራ አስፈጻሚዋ ተሸለሙ ! | የእማማ ዝናሽ አዲስ ቪዲዮ | emama zinash New Video| Zeki Tube

  Рет қаралды 17,603

Zeki Tube

Zeki Tube

4 күн бұрын

Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@zekitube2212?si=...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Пікірлер: 70
@mametohem7990
@mametohem7990 3 күн бұрын
ዋው በጣም ደስይላል እማማዝናሽዬ ዘካርያስ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ወይዘሮ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nmha4141
@nmha4141 3 күн бұрын
ዘክዬ ታደለህ❤❤❤❤❤ እማማ ዝናሽ በጣም ነዉ የሚወድህ ለነገሩ ባይወዱህ ነበር የሚገርመዉ ከልጅ በላይ ነህ አታ ፈጣሪ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀማነሽ ሰላም ናትከነ ልጇ
@A_media.ethiopia
@A_media.ethiopia 3 күн бұрын
ክብርት አይዳ ያክብርሽ 🙏🙏🙏 ዘኪ ወንድም ኑሪልን 🙏
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 3 күн бұрын
እንዴት እንደሚያምር ሥራ አስፈጻሚዋም እግዚአብሔር ያክብራቸው አንተም ተባረክ ፀጋ ልበስ ዕድለኛዋ እማማ ዝናሽዬ ዕድሜና ጤና ይስጥዎት ❤ ❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 3 күн бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ያድልልን 🙏🙏🙏
@ferihamanottesfaye9485
@ferihamanottesfaye9485 3 күн бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኡንቱም ብርክ በል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 3 күн бұрын
አይዳዬ ክበሪልኝ ፀጋ ያልብስሽ ደሞ እንዴት እንደሚያምር !!! የመርኬዋ ልባም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይደብቅሽ እማምዬ ዝንዬ የኔ እናት ሽህ ዘመን ይስጠዎት ዘኪዬ አንተ መልካም ተባረክልኝ።
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 күн бұрын
ለሁላችሁም እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያልብሳት
@user-rs9mz6hh6b
@user-rs9mz6hh6b 3 күн бұрын
ዘኪ እግዚያብሔር ይባርክህ
@yonashagos1157
@yonashagos1157 12 сағат бұрын
ወንድሜ ተባረክ ከእግዚአብሔር ታገኘዋለህ እሳቸው የምታደርገውን አለማወቃቸው ጥሩ ነው ሙሉ ብድራትህን ከእርሱ ታገኘዋለህ። በርታ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 күн бұрын
እናት እና ልጂ እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥችው ክአገረ ስላም ነት ጋር እድሜ ጤና ይስጥችው የወልደችውት ይባርክ የያዛችውት ይበረክት አሜን፫ ክአገረ ስላም ነት ጋር ትልቅ አባበል ነው እግዚአብሔር እንደ እራስዎት የማታ እንጀራ ይስጥን ዘኪ. እንደ ስምህ. ዘኪ ሁን. ስም እራስን ይገልፀል. ዘኪራያስ ትልቅ ስም ነው ደግም ስምህ ይገልፀሃል ተባርክ
@shewaneshsemuya-yd1jr
@shewaneshsemuya-yd1jr 3 күн бұрын
እማማ ዝናሽየ ❤ዘክየ መልካአም ሰዉ ❤አንድ ፊደራል አስፈቅደሕ እማማዝናሽን ይጎብኛቸዉ ደስ ነዉ የሚላቸዉ❤
@maryyy5260
@maryyy5260 3 күн бұрын
Emama zenashe tadelew deg neberu malet new zeky adera gomenu besl yebel🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@user-jh7qo5uo8p
@user-jh7qo5uo8p 2 күн бұрын
እረጅም ዕድሜና ጤና ለተገኝ ወርቅ እና ለማማዝናሽ እና ወይዘሮ አይዳ ክበሪልን ፀጋ ያልብስሽ🙏❤️
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n Күн бұрын
እግዚአብሔር..ይባርካቸዉ
@NegtDeres
@NegtDeres 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 Күн бұрын
❤❤❤ ሠላም ዘኪሻዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣት
@breehanyrobi8537
@breehanyrobi8537 2 күн бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ለናትና ልጅ መድሂንያለም ያድልልን እህታችን ፀጋውን ያልብስሽ
@martha1043
@martha1043 Күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ለወይዘሮ አይዳ እግዝአብሔር ይስጦት እማማ ዝናሽዬ የኔ እናት ስወድዎት እኮ
@billusemere3163
@billusemere3163 3 күн бұрын
Zeki Tebarek
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Күн бұрын
ወይዘሮ አይዳ አወልን እናመሰግናለን❤❤❤🙏
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 3 күн бұрын
በርታ ዘኪ
@groomhad
@groomhad 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ❤❤❤❤❤❤
@user-cp9wi7vq2e
@user-cp9wi7vq2e 3 күн бұрын
አሏህ ይስጥህ ዘኪየ
@SabaMengesha-yl3mu
@SabaMengesha-yl3mu 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ..God bless blessing with your mom. Zicke
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 күн бұрын
አሜን፫
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h 3 күн бұрын
እፉይአሉእማማዝናሽየ❤❤❤❤🙏
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 3 күн бұрын
እማማ ዝናሸየ እንወድወታለን❤❤❤
@firehiwottsehay9314
@firehiwottsehay9314 3 күн бұрын
አውይ❤❤❤ አማማ ዝኑ
@netsanetdamte9179
@netsanetdamte9179 3 күн бұрын
እማምዬ🎉❤
@mihretlema7324
@mihretlema7324 3 күн бұрын
God bless you 🎉
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤❤
@yohanistaye1015
@yohanistaye1015 3 күн бұрын
ክብርትም ዘኪ አንተም መመስገን አለባችሁ
@yeshihabte3514
@yeshihabte3514 3 күн бұрын
ይገባሀል
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 күн бұрын
ይገባሀል ዘኪያችን
@user-hn8ln2fb6g
@user-hn8ln2fb6g 3 күн бұрын
እንዲህ ነው እማማ ዝናሽን ማነጋገር! የሚያናድዳቸው የሚያስቆጣቸውና ብው የሚሉት😊 የአንቺንአሉ ስምና የክምሩ ነው😂
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 3 күн бұрын
ፀጋ ልበሽ ወይዘሮ አይዳ
@mayaasefa3498
@mayaasefa3498 3 күн бұрын
good job
@yerosan19
@yerosan19 3 күн бұрын
Zakiye fetari bljochik yasarfk yixuruk emama fetari betna rjim edme yakoyot❤❤❤
@tadelakidane101
@tadelakidane101 3 күн бұрын
Egzabeher yestate weizero Ayda
@abebatarkign7029
@abebatarkign7029 Күн бұрын
የተባረክ ልጅ እግዝያብሔር ይስጥህ ❤❤❤❤❤
@user-cn2pe9om8t
@user-cn2pe9om8t 3 күн бұрын
Emama zenooo ❤❤❤
@lydiawoldegabriel1344
@lydiawoldegabriel1344 3 күн бұрын
😮😮😮
@adamia3883
@adamia3883 3 күн бұрын
Dasyelal egzabher yemasgen ♥️🙏
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 2 күн бұрын
🙏❤❤❤ አድሜ ና ጤና ይስጣቹ🙏!
@astertegegne5777
@astertegegne5777 3 күн бұрын
ዘኪ ይገባሃል ወ/ሮዋም ትደነቃለች
@addisw1713
@addisw1713 Күн бұрын
እማማ ዝንዬ❤❤❤❤❤😘😘😘😘
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 3 күн бұрын
ሌቦች እባካችሁ ወደ እማማ ዝናሽ አትምጡባቸው እባካችሁ ምርር አርጋችኋቸዋል 😂😂😂😂
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ry6dk9pq5i
@user-ry6dk9pq5i 3 күн бұрын
🌹🌹❤️🌹
@obsinanteshome5255
@obsinanteshome5255 2 күн бұрын
❤❤❤
@adenilfu2166
@adenilfu2166 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@danieltsegaye6987
@danieltsegaye6987 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vf3zh8uh8v
@user-vf3zh8uh8v 3 күн бұрын
Eidmena tena yistachihu
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 2 күн бұрын
❤❤❤❤ Emama zenschya hisab astemari ymiflgu sera felgulchwe❤❤❤❤
@genetayele990
@genetayele990 2 күн бұрын
Lijachu tidagelachu yegebachewal lant kezey belay yegebakal tebareke
@HaregHaraka
@HaregHaraka 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 3 күн бұрын
እኔ እምለው አዳኙ ሚድያ ምን ሁኖ ነው ሀክ ተደርጎል እደ እስኪ ንገሩኝ😢
@user-ts5jp9cx1r
@user-ts5jp9cx1r 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NegtDeres
@NegtDeres 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@wreknhlem5957
@wreknhlem5957 3 күн бұрын
ዘካርያስ ታድለህ እውነት
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 2 күн бұрын
😂❤❤❤❤
@yafetabel2474
@yafetabel2474 3 күн бұрын
😅😂😂ህዝብን እየመሩ
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@seifukebede9824
@seifukebede9824 3 күн бұрын
🤣🤣🤣የካድሬ ቤት አንፈልግም👹👹👿👿👿🤣🤣
@kidistlemma9995
@kidistlemma9995 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 6 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 25 МЛН
ሽምግልና
28:40
CW Film Connection
Рет қаралды 3,1 М.
Funny cat woke up early 😂👻🥳
0:38
Ben Meryem
Рет қаралды 4,2 МЛН
Khi em gái tôi đắp mặt nạ || Mask of joy #shorts
0:11
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 3,3 МЛН