አነጋጋሪው ቪዲዮ‼️ የዶ/ር ዐብይ አዲሱ ጋርድ‼️ልጅቷ ማናት?!

  Рет қаралды 273,529

Hasab Meda

Hasab Meda

Күн бұрын

Ethiopian News and Politics
#Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ
አነጋጋሪው ቪዲዮ‼️ የዶ/ር ዐብይ አዲሱ ጋርድ‼️ልጅቷ ማናት?!

Пікірлер: 691
@tmimikiya
@tmimikiya 3 ай бұрын
"እኛ ግን ደግ ደጉን እናወጋለን; በጎ በጎውን እናወራለን:: ሁሉ ነገር ከሀሳብ ይጀምራል መነሻችን ነው:: የሰላም ጋዜጠኝነት መርሀችን ነው:: ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን አብዝቶ ይባርክ:: የእኔ እና የእናንተ ሀገር እንደልማዷ ታሸንፋለች!!!" 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@konjitkonjo2750
@konjitkonjo2750 3 ай бұрын
Amen!
@negestnegest8146
@negestnegest8146 3 ай бұрын
አንተዬዋ በሳቅ ገደልከንኮ! ገለጻህ ገዳይ ነው። ሴትዬይቱ ከድንገተኛ ፈንጠዝያ ይዟት ደስታው አስክሯት ነው በዛን ያህክል እሩጫ ዘላ ልታቅፈው የከነፈችው። እብቹን ስሱ ላባ እንኳን እንዳያርፍበት እምንሳሳለት ሰው ነው። የኔማር ዝንዬንም አስደነገጠችብን ገሩ አብቹማ ምን ግድ አለው እጁን ዘረጋላትማ ሰላም ሊላት። እኔም ብሆን አብቹን ድንገት ባገኘው በደስታ እምይዝ እምጨብጠውን ነው እማጣው። እሷም ስሜትዋን ተቆጣጥራ በርጋታ ብትጨብጠው ጥሩ ነበር፣ ምንም እራሱን እዚህ ድረስ ቢያቀርብልንም በእርጋታ ፍቅራችንን ልንገልጥለት ይገባል። የኛና ያንተ አገር ሁሌም አሽናፊ ነች።
@seblustifanosss2746
@seblustifanosss2746 3 ай бұрын
ውይይ ጀግና ጋርዶቹ ውይ ዝንዬ ፍቅሯ ውይ አብችዬ ተዋት እያለ እኮ ነው ዋውውውው ፊልም ይመሰላል የመሪያችን ጠባቂዎች እናመሰግናለን በርቱ ❤❤❤❤❤❤
@MIsraktesfaye-zd5dz
@MIsraktesfaye-zd5dz 3 ай бұрын
ረጅም እድሜ ለጠቅላዩና ለቀዳማዊት።
@asfawtura6283
@asfawtura6283 3 ай бұрын
ውድ ወንድማችን ተባረክ❤❤❤❤
@birtukanbedane5788
@birtukanbedane5788 3 ай бұрын
ሁልግዜ እውነት አሹዬ በርታ
@Anumma572
@Anumma572 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ደግሞ እንዴት እንደ ሚጠብቀው ቀደም ሲሊ ሰምታችኃል ባታዩም
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 3 ай бұрын
የትኛው ቻናል ላይ ተላልፎ አንተ(ቺ)ያየሽው በቃ መቀደድ እረ ተረጋጉ የማይወድቁ የሚመስሉ ወድቀው የሟያልፉ የሚመስሉትም አልፈው አይተናል የዚህም ግድ ነው አይቀርም ለዛውም ከውርደት ጋር።
@alreemalmarzouqi1514
@alreemalmarzouqi1514 3 ай бұрын
ሰለም ሰለም ምርጥ ሰው በርታልን 👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@endalekumsa
@endalekumsa 3 ай бұрын
ተንሰፍስፋ ልትስመዉ ያሰበች እንጂ ለክፋት አይደለም ሰዎች ባይከለክሉት ዐቢይም ልጨብጣት ፈልጎ ነበር
@ArayaZadi
@ArayaZadi 3 ай бұрын
አዎን እሳቸውም ሰላም ሊሏት ነበር ነገር ግን ጋርዶቹ ሰለአልተመቻቸው ከለከሏት ደግ አደረጉ ሰራቸውን ነው የሰሩት ኢትዬጲያና ሃቀኞ ልጆቿ ወደፊት አገሬ ለዘላለም ትኑር !!!
@mustefayassin6100
@mustefayassin6100 3 ай бұрын
አዎ ንገረው ለዚህ በአፉ ለሚያራው ጉማሬወ መሳይ መኮንን ባንዳ
@KOOKS276
@KOOKS276 3 ай бұрын
ጆዬ የግድያ ሙከራ ተደረገበት ያሉት የታችኛው ሰፈር ጉዶች በጣም ነው ያሳቀኝ🤣🤣🤣
@Zbx-ng7gx
@Zbx-ng7gx 3 ай бұрын
እኔስ እንቅፍ አጠሁ ጥንቃቄ ያስፈልጋል ወዳጆችህ ን አታስጨንቀን
@TekalignAmente
@TekalignAmente 3 ай бұрын
አዎ ጋርዶቹ የኢትጵያ እዉነተኛ አክባር እና ለኢትዮጵያ ዜጎች እና መሪያቼዉ አንገታቸዉ የምሠጡ ቁርጠኞች ናቸዉ እግዝአብሄር የሸስጥልን እሷ ማንም ትሁን ማን
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 ай бұрын
ጎል የሆነች ኳስ ነው የቀለቡት 😂😂😂😂😂አይ ፍቅርርር
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv 3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን የግለሰቦችን የተወሰኑ ቡድኖች መጠቀሚያ ሆና ከብተና ያደነው ብቻ ሳይሆን በአለም ታሪክ የመጀመሪያው ጦርነትን በመምራት እና በፖለቲካ ወዘተ በማሸነፍ የኢትዮጵያን አንድነትን ጀግንነትን በተግባር ያሳየ ብቸኛ የቁርጥ ቀን መሪያችን ነውና አላህ ይጠብቅልን ።
@meseretgebretekle5301
@meseretgebretekle5301 3 ай бұрын
አብይን ማንም አይነካውም በኢየሱስ ደም ተሽፍኖአል እየሱስ ያድናል።
@KalilSaad-s9d
@KalilSaad-s9d 3 ай бұрын
Amennn❤
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 3 ай бұрын
እኔ የምለው ሐገራችን የምትመራው በነጭ ነው ምነው አንዳንዶቹ ምላጭ ልዋጥ አሉ እሱ እንደሆነ ከላይ የተላከ ኢትዬዽያን ከፍ የሚያረጋት መሪ ነው
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 3 ай бұрын
ዮኔዬ የለምክንያት አይደለም ትንሹ አብቹ ያልነው ለእነ ቆርጦ ቀጥል ልክ ልካቸውን እየነገርክልን አንበሳ💪💪
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 3 ай бұрын
የሰራዊት ጌታ በደሙ ይሸፍነዋል። ምንም አይነካውም ። ገባን ብለው ምን እደገጠማቸው የኢትዮጵያ ህዝብና ቦሌ ምስክር ነው።
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 3 ай бұрын
እህ እናንተ ናችሁ እንዴ?
@gigigebra869
@gigigebra869 3 ай бұрын
ዮሓንስ ጀግናው ሰላም ፀጋ በረከት ጤና ፍቅ ብዝት ይበልልህ ዮሓንስ መሳይ አይመጥንህም እሱን እደውም ባትሰማ የገጠመህንና ያየኽውን ለኛ አሳየን🧆🫙🧋🍿🍿
@sophiaadmassu8268
@sophiaadmassu8268 3 ай бұрын
እስከመቼ፡ነው፡ቀልባችሁን፡አጥታችሁ፡የምትኖሩት? ከአዲስአበባ፡ውጭ፡የማይንቀሳቀስ፡መንንግት፡ብለህ፡ሌላ፡ቪዲዮ፡ስራ።
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv
@ColonelShemsedinHussien-vk7iv 3 ай бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያ መቼም ከአብሮነት እና የህብረብሄዊ አንድነት ፤ ውስጣዊ ፍቅርና ጀግንነት እንዳለ ይታወቃልና ባንዳዎች ባይለፉ ይመረጣል ። ካልሆነ ? ዋአ
@tomk5529
@tomk5529 3 ай бұрын
እውነታውን ብናውቅም ነገር ለሚሰነጥቁት ግብአት እንዳይሆን ፊልሙ መለቀቅ ነበረበት ብዬ አላምንም
@ketty14325
@ketty14325 3 ай бұрын
ክክክክክክክ እነ ቆርጦ ቀጥል ለጤና እንዴ ናችሁ ንጉስ ዎይይይይይይ ሽአመት ይገሱ
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
አብቹን እንዲህ ነዉ የሚወዱት ቲሞቹና ፒያሳ ( ኒዉዮርክ) ሲዝናኑ የነበሩ ሰዎች 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@BebeBebe-q2l
@BebeBebe-q2l 3 ай бұрын
😂
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
መሳይ አጋሰሱ አሳማዉ ሆድ አደር አጥንት የተወረወረለት ውሻ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 ай бұрын
ጄዬ አገላለፅህ እያሳቅኝም ነው ያየሁት ለምልምልን😂😂
@firesenayitBirru
@firesenayitBirru 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ እግዚአብሔር ሁሉንም ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 3 ай бұрын
አብቹ 🎉🎉🎉🎉🎉
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችንን ሰው ደስ ብሎት ስቆ ወጥቶ ገብቶ የሚኖርባት ወጣት ከስደት ከመንከራተት የሚያርፍባት እርቅና ሰላም የብዙዎች መረፊያ አድርግልን መሪዎች ጌታ በምህረቱ ይሸፍናችሁ ❤❤ 🙏🙏
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 3 ай бұрын
ውይ ቀደዳ እረ የት እንሂድ ምን ጉድ ናችሁ ግን?
@ketty14325
@ketty14325 3 ай бұрын
እሴይይይይ አብይ በአካል ያያችሁ የታደላችሁ መብሩኩ።ብያለው!!!!!
@መዲነኝወሎየዋየአጂባሯብን
@መዲነኝወሎየዋየአጂባሯብን 3 ай бұрын
ሰው እኮነው በአካል አላለችም
@helina5990
@helina5990 3 ай бұрын
አልገባኝም !?!
@ketty14325
@ketty14325 3 ай бұрын
እና ብያለው ምን አስቀናሽ ቅናት ከዳብሎስ በኢየሱሰም ይወጋ።።።።
@اللهاكبر-ل7ح7ذ
@اللهاكبر-ل7ح7ذ 3 ай бұрын
ከከከከ ለምኑ አሽቃባጭ
@መዲነኝወሎየዋየአጂባሯብን
@መዲነኝወሎየዋየአጂባሯብን 3 ай бұрын
አሽቃባጮች ናችሁ ወርኛ ሁላ አብይ ማለትኮ የሰይጣን ግማሹን ስራነው የሚሰራው አስመሳይ ምላሱ ቅመም ተግባሩ እሾህ ነውኮ ተሳሳኩ
@luluhaile
@luluhaile 3 ай бұрын
እርርርር እባክህ አወራርህ ይደብራል ።አስተካክል አወራርህን።የስውን ስብእናን ደግሞ አትንካ።
@abay8674
@abay8674 3 ай бұрын
አቢቹ አባቢያ ❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
አብችዬ ፍቅር ነዉ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
ለአብችዬና ለቲሞቹ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@TekalignAmente
@TekalignAmente 3 ай бұрын
አዎ ጋርዶቹ የኢትጵያ እዉነተኛ አክባር እና ለኢትዮጵያ ዜጎች እና መሪያቼዉ አንገታቸዉ የምሠጡ ቁርጠኞች ናቸዉ እግዝአብሄር የሸስጥልን እሷ ማንም ትሁን ማን
@Ethiopian21YouTube
@Ethiopian21YouTube 3 ай бұрын
አብቹ ፍቅር ነው❤️❤️❤️❤️👌
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 3 ай бұрын
Genosider
@yshakaynalem3715
@yshakaynalem3715 3 ай бұрын
​@@yordanoskidane7897 endet endezih litiy chal'sh min tefetere
@rtfdift143
@rtfdift143 3 ай бұрын
ወይ አብቹቹቹ
@AyubMohanmed
@AyubMohanmed 3 ай бұрын
ይችላሉ ጋርዶቹ
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅልን አብቹ ኮ❤❤❤❤
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 3 ай бұрын
አሜን:የእሱ:ይበልጣል::
@ma-ex9lf
@ma-ex9lf 3 ай бұрын
አይ ያለማወቅ ወሬያቸው ከወሬ አልፎኮ ሻግቷል ስለሻገተ የሻገተ ወሬ ደግሞማን ይፈልገዋል ? አዲስ ነገር ለመፍጠር ለመሞከር ሲፍጨረጨሩ ባይን የታየን ነገር ደግሞ ይክዳሉ ልብ ወለድ ትርጉም ወሬአቸውንም ትርጉም ያጣል መሻገት ይልሃል ይሄ ነው። ዛሬ ላይ እንኳን መኖር ማኗኗር የማይችሉበት ደረጃ ደርሰዋል ለምን?ወገነ ቤት አግኝቷል ኑሮው ቷድሷል አገር አምሮባታልብዙዎች አገራቸውን በመገንባት ስራ ላይ ናቸው ስራዎቹ ደግሞ አፍ አውጥተው የአይንና የተግባር ምስክር ሆነዋል ታዲያ ወሬአቸውንም እንዳይሆን ነበር ግን ሆነ እነሱ ትኩስ እንጀራ ለመብላት ነገር ግን በተግባር ነገሮች ተለወጡና እንጀራቸው ሻገተ ።መሪያችንም የአገር ኩራት ለደጋፊው አኩሪ ለአገሩ ብርሀን ለወረኞት የረስ ምታት ንግግር ማር ከተናናገረ አያዋዛ እያስተማረ እስኪያቅራቸው የሚናገር የልብ አድርስ አገሩንና ህዝቡን ወዳድ በተለይ ለታችኛውን ህብረተሰብ ወገን የሚሆን የሚያስብ ኑሮን እንዲኖሩት የሚጥር የላይኛውንም ከአገሩ ጋር የሚያስታርቅ እውነትን አፍረጥርጦ የሚናገር የማይኮፈስ ፅዳትን የሚወድ ለትውልድ የሚያስብ በአገራችን እንድንመካ እንድንዝናና ወክ እንድናደርግ ከደከመን ማረፊያ አዘጋጅቶ የሰውን አዕምሮ የሚያድስ፣ እራሱንም ምሳሌ አድርጎ የሚያስተምር ኢትዮጵያን የሚያከብር የሚያስከብር ህዝቡን የሚያነቃቃ ለወሬኞች ቦታ የማይሰጥ የማይደነግጥ እራሱን የሚያውቅ በፈጣራው የሚተማመን አራዕይ ያለው አለም የሌላት ሁለገብ መሪ ፈጣሪ ሰጥቶናልና ሺ አመት ይኒርልን በዚያ ላይ ጠባቂዎቹ ሲያስደስቱ አብረውት ያሉት በሙሉ ሲያስደስቱ እውነትም ኢትዮጵያ ልጆች አላት ደስ ሲሉ ይኑሩልን እነ የምኞት አባቶች እንግዲህ ለበሬ ወለደም የማይመች ጊዜ ላይ ስላሉ የሻገተውን እንጀራቸውን ይብሉት፣ አበቃ ከአብዬ ጋር ወደፊት እንጂ ወደኋላ የለም።
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 3 ай бұрын
እንደው እግዚአብሔር ምን ጉድ መንግስት አመጣብን የደሃን ኑሮ የሚያምስ ኑሮ የሚረክስበትን መንገድ እንደመፈለግ በተጨማሪም እንደመለስ ዜናዊ ለደሃው በአቅሙ ኮንዶሚኒየም ሰርቶ እንደመስጠት ከባንክ ተበድሮ ኑሮን ለመኖር ቤት አከራይ የሰራውን ቤት ባላቀበለው ሚስማር ብሎኬት ህዝብን የሚያጨናንቅ መንግስ አንደው ኪዳነምሕረት ትፍረድ ኑሮን አያረክስ የኑሮ ውድነት ምንም የማይመስለው ምስኪኑን ህዝብ ላይ ጫና መፍጠር ምንድነው አረ የሰማይ አምላክ ይድረስልን እነጂ ለማነው አቤት የሚባለው በሁሉ ነገር ስቃይ
@cfbvhbbvvxjdhd7293
@cfbvhbbvvxjdhd7293 2 ай бұрын
ግንታስበውያዳነችሀቢቢልጃትመስለኛለህ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@eagle4452
@eagle4452 3 ай бұрын
🚨ቀዳማዊት ዝናሽ የነብር አራስ ናት ለካ ከመቺው ዙር ብላ የባሏን እጅ እንደያዘች ሳይ 😮 በጣም ደስ ይላል
@ErmiyasAbayneh-yc5nn
@ErmiyasAbayneh-yc5nn 3 ай бұрын
ካዲያ እንደዚህ ከሆኑ ለምን ከወለጋ ቀረ አንተም እሡም ብዳታሞች። አብይ አንተንቂጥህን በዳህ እንዴ አሽቃባጭ ቀንህን ጠብቅ ባንዳ ጌዜው ሩቅ አይደለም ፦፦፦፦፦፦፦ድሮውንም ውሻ በበላበት ይጮሐል አንተ ን ብሎጋዜጠኛ እከካም፦ልብ ካለህ ፎቶህንላክልኝ፦፦፦፦፦ቱልቱላ
@agerenewu8397
@agerenewu8397 3 ай бұрын
ቢሞት ስደት ወደ ልጆቿ አሜሪካ መሆኑን ታውቃለች ስለዚህ ሳይሞት ከአገር መውጣትን መርጣ ነው ና ብላ የያዘችው 😂😂
@selamawithabtmaryam7761
@selamawithabtmaryam7761 3 ай бұрын
GAta bdamu ysafnaw abcu mnem yagata fqad lmlaw ayclem gata bdamu ysafnaw❤❤
@clawdytessema5840
@clawdytessema5840 3 ай бұрын
አብይን ማንም ያለግዛብሔር ፍቃድ ማንም አነካዉም እየሱስ ያድናል በሱ ዉስጥ ያለዉ ታላቅ አምላክ ነዉ
@eagle4452
@eagle4452 3 ай бұрын
አሜን ትክክል። አማኖኤል ከሱ ጋር ነው ። ሀበሻ የ ደም ሱስ አለበት በጣ ያሳዝናል ምን ያህል ደም እንዴፈስ እንደሚፈልጉ ሳይ ። ልባቸው በዘንዶ እንደተያዘ እረዳለሆ
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 3 ай бұрын
አሜን አሜን እነሱስ ጌታ ነው
@helina5990
@helina5990 3 ай бұрын
የተኛው ኢየሱስ ነው አውሬውን የሚያድነው ?
@helina5990
@helina5990 3 ай бұрын
ከይሲው እባብ ኢትዮጵያ ልትገላገለው የእግዚአብሔርን መልዐክት እየተዋጉ አዲስ አበባ ተጠግተዋል ! ተመስገን ፈጣሪዬ የደም የአጥንት ህግ ስሩን ቆርጦ የሚጥል ሀይል ወደ ከተማው እየተጠጋ ነው !
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 3 ай бұрын
@@helina5990 ደሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ምን ይፈገው ነበር አሉ
@danielmezemr309
@danielmezemr309 3 ай бұрын
,ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!
@dawitdebena3109
@dawitdebena3109 3 ай бұрын
ስለ መሣይ ስታነሣ የእውነት እልሃለሁ መንገድ ዳር ያለ አ*ር (አይነ ምድር )ነው የሚመሣሠልብኝ አ ክክክክክ ቱቱቱ 🤮🤮🤮
@timar4198
@timar4198 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Solo--Solo
@Solo--Solo 3 ай бұрын
አብቹን አለመውደድ ራሱ በሽታ ነው፣ ኑርልኝ ጠቅላዬ 💚💛❤️🇪🇹✌️
@helina5990
@helina5990 3 ай бұрын
ትክክል ! ወላሂ አማራ አልሆንም ያለች የ6 አመት ልጅ መግደል እያኖረው እንዳለ እያየሁ ነው
@wiloAwllo
@wiloAwllo 3 ай бұрын
አልገባኘም ኮሜትሽ​@@helina5990
@Solo--Solo
@Solo--Solo 3 ай бұрын
@@helina5990 አሁንም እዛው የውሸት ትርክት ላይ ተቸንክረሻል??? መቼ ነው ዐዕምሮሽን መጠቀም ምትጀምሪው እንከፊት???
@helina5990
@helina5990 3 ай бұрын
@@Solo--Solo አልገባኝም ደሞ እንከፊት ምንድነው ?
@Samitrghh
@Samitrghh 2 ай бұрын
ወያኔ የሰራውን ቀለም ቀብተ አንፖል ስላደረክ ለምን መደነቅ ፈለክ በ 5 አመት 2.5 ሚሌን ህዝብ ገለ እርስ በርስ ስላባላ 30 ሚሌን ህዝብ ስለተራበ ኑሮ ስለተወደደ ሱዳንን ኤርትራን ከፍለ ህዝቡን ስላስጨፈጨፍ ቀጣፊ ውሸታም ሆነ ህዝቡ አብዶ አማኑኤል ስለተጣበበ የኦሮሞ የደቡብ የአማራ የትግራይ ወጣት በጦርነት ስላለቀ አሁንም እየታፈሰ በሁለት ሳምንት ስልጠና እየኤደ ስለሚልቅ ቁስለኛ ቢኖርም አይጠቅምም ተብሎ ስለሚረሸንእረ እፈር ትንሽ ግፍ ፍራ ነገ ሌላ ቀን ነው እግዛቤር መልካም ነው የህዝቡ እጅ ላይ የምትወድቅበት ቀን እሩቅ አይሆንም እስከዛ አሹፍ ቀልድ
@teshome7693
@teshome7693 3 ай бұрын
እስራኤል የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም በክርስቶስ እየሱስ ደም ተሸፍኖል አይገኝም ቅጥሩ ፅኑ ነው
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
አብቹን የሰጠን አላህ ይመስገን 🙏🙏🙏
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 3 ай бұрын
እናንተ ካባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የእርሱን ስራ ታደርጋላችሁ።አይነ ልቦናችሁ ይብራላችሁ በወንዝ ከማሰብ ውጡ።
@SUNSHINEMULU
@SUNSHINEMULU 3 ай бұрын
ጆዬ እነዚህን ምቀኛ ቀባጣሪዎች ልካቸውን ንገራቸው🎉🎉🎉🎉
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 3 ай бұрын
አስተያየት ስትሰጡ ግን አታመዛዝኑም?ከምንም በላይ የሰማዩ ንጉስ ምን ይለናል አትሉም ለ6 አመት እስካሁኗ ደቂቃ ደም እያፈሰሰ በ4 ቱም መአዘን መንግስት እንዴለለ ግድያ መፈናቀል መታገል መደፈር ሰዉ በለገሩ ስደተኛ ሆኖ በኢትዮጲያ ታሪክ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ጉድ እያለ አንድ ቀን እንደ መሪ ዜጋ ሲሞት የማይሞቀዉ የማይበርደዉ እንደ መሪ መግለጫ የማይሰጥ ድሀ የማይገባበት ፓርክ መዝናኛ ስለሰራ የ6 አመት የደም ጎርፍ አንድም ቀን ሳይፀፅታችሁ 50(60ሰዉ ከጎኑ ስላያችሁ ሰዉ ይወደዋል ምቀኞች ስትሉ ምን ያህል ተራዎች ሁሉ ብርቃችሁ መሆኑ ይገልፃል ሀዘን በናንተ ቤት ስላልገባ ነዉ ባንድም በሌላም ይገባል
@netsanetmulatuweldargay3948
@netsanetmulatuweldargay3948 2 ай бұрын
አንተ ምናይነት የተባረክ ነህ ልብህ እኮ ፊተህ ላይ ይታያል አምላክህ ይጠብቅህ
@አሰገደች
@አሰገደች 3 ай бұрын
ጆንዬ አለቀስኩኝ አብዬን ልትገለውምመስሎኝ ነበር እኔም አብይዬ ማንም ቦዲ ጋርድ ባይኖረውም እግዚአብሔር ከርሱ ጋር ነው ጠባቂው የማይተኛ የማያንቀላፋስለሆነ ማንም ጀግና ነኝ ባይቢመጣ አይገለውም የተኮሰው በሰኮንድ ይከሽፋል. ምክንያቱም ጠባቂው አይተኛም አያንቀላፋም የኔን አብይ የሚነካው የለም ለእግዚአብሔር አሳልፌ ሰጥቼዋለሁ ሟርተኞቹ ተራ በተራ ያልቃሉ የአብይን ሞት የምትመኙ ኢትዮጵያን ሞት የምትመኙ ናችሁ እናንተን ይጨርሳችሁ እወድሐለሁ አብይዬዬዬዬዬ ንጉሡ ተባረክልኝ።❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Seadah-lf3si
@Seadah-lf3si 3 ай бұрын
ታለቅሻለሽ ትንሽ ታገሺ ወገብሽን አሰር አድርገሽ ጠብቂ
@talakumoges3072
@talakumoges3072 3 ай бұрын
Yene geta gazetegna ahun gena agegnene Jonny Berta Berta. Berta
@endrisbelay-v4x
@endrisbelay-v4x 3 ай бұрын
አብቾ ማን አይንካው. ጠባቂ ጠባቂ አላህነው ጀግና የላህ ስጦታነው
@Beti21Tub
@Beti21Tub 3 ай бұрын
አቤት የወሬ መቸኮል 😂😂ልብህ ይፈጫል 😅😅😅😅 ልብ መፍጨት ጀመረ እዴ
@TeketelAbiyo-u5g
@TeketelAbiyo-u5g 3 ай бұрын
ኢኔ ባህይወቴ መሳይ የምል ስም ባልሳማ ደስ ባሌኝ ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
አብችዬ ንጉሱ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 3 ай бұрын
ትክክል አብቹ ማለት ሳጥናል፡LUCIFER😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
@@birhanemulugeta587 ተሸናፊዋ ፈሳሟ ጁንታ
@jh2500
@jh2500 3 ай бұрын
እውነትም ና ግባ 😂😂😂
@BunaEthiopia-y4k
@BunaEthiopia-y4k 3 ай бұрын
በዶክተር አብይ ቀልድ የለም ሁሌም ከጎኑ ነን ረጅም ጤና ስኬት እንዲሆንለት ፀሎቴ ነው እግዚአብሔር ዘመናቸውን ይባርክ
@MunaAbyneshRetta
@MunaAbyneshRetta 3 ай бұрын
Weregha
@Mastawesh
@Mastawesh 3 ай бұрын
Ka esu gane mitonuti hula 666 nachwu
@Mastawesh
@Mastawesh 3 ай бұрын
Ka esu gane mitonuti hula 666 nachwu
@marykuki6319
@marykuki6319 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤አሜን
@አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ
@አልሀምዱሊላህ-ቸ7ዠ 3 ай бұрын
ይዲፍውወዳ
@shalomgirma582
@shalomgirma582 3 ай бұрын
አብቹ ይለያል የኔ ውድ መሪ
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 3 ай бұрын
ውሻ በበላበት ይጮሀል።😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@shalomgirma582
@shalomgirma582 3 ай бұрын
@@birhanemulugeta587 እሱን ውሻ ያውቃል
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 3 ай бұрын
​@@birhanemulugeta587 እሱን ውሻ የሆነ ያውቀዋል ልክስክስ
@ተሼ
@ተሼ 3 ай бұрын
​@@birhanemulugeta587ትክክል😂
@manalebishhaile2995
@manalebishhaile2995 3 ай бұрын
አይፋቱም ልፋቱም አይቺሉም እንደነሱ ከመንገድ አልተጋቡም
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 3 ай бұрын
😂😂😂😂ንገርልኝ እንደዚህ።
@AlemuBatte
@AlemuBatte 3 ай бұрын
ልጅቷወዴአብቹእንደሮጠች፡እኔበአድናቆትህወዳንተእሮጥኩኝ፡አድናቅህነኝ።
@GirmayBalcha
@GirmayBalcha 3 ай бұрын
john ሰዎች የሚያስቡት በልካቸው ነው ምንም ማድረግ አይቻልም
@akiyadegu8210
@akiyadegu8210 3 ай бұрын
Abichu fiker yegna jegna
@kemermuhdin
@kemermuhdin Ай бұрын
Yeshay tesetwachhu new ende mtashkabtut comment lay😂
@fatumagelato
@fatumagelato 3 ай бұрын
Abbichuu koo allha yetbkik yena jagen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Anumma572
@Anumma572 3 ай бұрын
ሁሉም ልሙትለት የሚል መሪ የሰጠን ቸሩ እግዚአብሔር ይመሰገን
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 3 ай бұрын
❤️❤️❤️
@Mastawesh
@Mastawesh 3 ай бұрын
Mahayem sagexe
@dinodire7576
@dinodire7576 3 ай бұрын
Dedeb banda Jawisa kkkkkk go to Egypt 360, bullshit EMS or Enkuru fake news propoganda bullshit
@birhanemulugeta587
@birhanemulugeta587 3 ай бұрын
እዛው እራስህን ቻል እኔ የሰው ስጋ እልበላም የሰው ደም አልጠጣም በወንዝ አላስብም፡ለሰውም ስል አልሞትም ለዛውም ለእደዚህ አይነት ሰው ግብረ ሳጥናኤል፡ሳጥናኤል በእድሜ ይበልጠዋል አመድ ደግሞ በስራ ሳጥናኤልን ይበልጠዋል።
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 3 ай бұрын
@@birhanemulugeta587 ለነገሩ ፕሮፋይልህ ማን እንደሆንክ ይናገራል
@amdeselassieayalew2908
@amdeselassieayalew2908 3 ай бұрын
የጊዜውን የፖለቲካ ሚዛን ወዴት እንዳደላ የሚገልፀው ያንተ የቪወር ብዛት ሆኖአል። ሰው እውነትን ፈልጓል ማለት ነው። በርታ! እውነተኝነት በጊዜው ይከፍላል።
@edendak5588
@edendak5588 3 ай бұрын
Ante yoneyee as ante agrhin tiwedalhi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤.
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 ай бұрын
ዮሀንስዬ አንበሳዬ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@yasinmohammed5175
@yasinmohammed5175 3 ай бұрын
እንወስዳለን ጥሩ ኢትዮጵያዊ ነህ
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 3 ай бұрын
PM Abiye is protected by Angels too not only by man .Chialut.
@natnaelgirma50
@natnaelgirma50 3 ай бұрын
ጆኒ ጆኒ አንተ ብቻ ተንትን አንበሳው ❤
@switzerland7463
@switzerland7463 3 ай бұрын
በጣም
@halemtessema9256
@halemtessema9256 3 ай бұрын
ሃሃ ያ ፎቶ የወንጪ ፎቶ ነው ማለት ነው።
@noahnoah6012
@noahnoah6012 3 ай бұрын
Blessed prime minister 🙏
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን blessed 🙏🙏🙏🙏
@al1maztamera949
@al1maztamera949 3 ай бұрын
ወሬ አለቀባቸው ምን ያውሩ
@argaasefa1146
@argaasefa1146 3 ай бұрын
አብቹ ቅን ሰው ዘመንህን ይባርከው
@maramhabib7718
@maramhabib7718 3 ай бұрын
አቢቹ❤❤❤❤❤❤❤❤
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 2 ай бұрын
Abichu Geta Eyesus Yetebkh Leja
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 3 ай бұрын
እሱ በጣም ውሽታም ነው!!!
@gezahagnsheleme-y5i
@gezahagnsheleme-y5i 3 ай бұрын
Abichu eragnew egzabiher new ersun yemitabekaw aytegnam ayakelafam.
@tiruworkteka9560
@tiruworkteka9560 3 ай бұрын
God bless our PM Dr Abey
@alzeinphone9732
@alzeinphone9732 3 ай бұрын
አባቴአቢቾአላህይጠብቅህኢሻአላህ
@Meleseeshetu794
@Meleseeshetu794 3 ай бұрын
Abichu ko 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 3 ай бұрын
ሰው ዝም ብሎ ትዝብት ውስጥ እየገባ ነው የሆነው ሆኖ ሰወየው የፈጣሪ ጥበቃ ሁሌም አይለየውም
@tilayeworkenh4654
@tilayeworkenh4654 3 ай бұрын
እቺ ምርጥ ሚስት ናት ወደድኩሽ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በክፉ ቀን አይደለም ገንዘብ እና ንግግር የሜሮሩጣችሁ ሴቶች ተማሩ።ተባረኪ ጌታ ካንቺ ጋ ይሁን ይገርድሽ ከነባልሽ ከነቤተሰብሽ ድሮም እወድሻለሁ ተባረኪ።
@TolaAlemu
@TolaAlemu 2 ай бұрын
መሠይ.ሞኮንንየአብይ.ዘበኛ.አይዳለም..ምንም.ፍትት.ለፍት.ብተይ.እጁን.ለመጨበጥ.የአንቴ.ይብሰብህ.ነበር.ወሬ
@TesfayeLema-wi2nr
@TesfayeLema-wi2nr 2 ай бұрын
😢 አጠወለጋት
@SamibatuBulante
@SamibatuBulante 3 ай бұрын
ሁሌም በእውነት ላይ የተመሰራታ ሀሰብ ስለምታቃርብልን ወንድም እነመሰግነለን ባርታልን እውነት ሁሌም አሸነፍ ነች
@asterachule
@asterachule 3 ай бұрын
Geta eyesus tebkotal aby fikr 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@edendak5588
@edendak5588 3 ай бұрын
Mesay mokenn Ezhi kich blo yawera enrsu. Ye arun wediket yawuru. Wernoch. Ye Amrara telatoch. Ye amarn lijoch yemitbelu erfu.
@SA-ye9yg
@SA-ye9yg 3 ай бұрын
መሳይ:አጋሰስ::
@Awal-c9w
@Awal-c9w 3 ай бұрын
ሀሳብ ሚድያን ሚልየን እናስገባው በርቱ
@TeketelAbiyo-u5g
@TeketelAbiyo-u5g 3 ай бұрын
more መሳይነ ልደቱ ባምንም ሳይሳተፉ ይሞታሉ ኢመነኝ
@redwanekedir4529
@redwanekedir4529 3 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂yes
@sheikonagawo225
@sheikonagawo225 3 ай бұрын
Mesay Mekonin - even his name wrong.
@matiyaskebede4414
@matiyaskebede4414 3 ай бұрын
ዶክተር አብይን የማይጠብቀውና የማይሞትለት ተላላኪዋችን ቆሻሻሻሻ ዘረኞች ናቸውውው😢😢😢😢😢😢😢😢
DisinfoCon 2024 - Taking stock of Information Integrity in the Age of AI | DRI
6:27:40
Democracy Reporting International
Рет қаралды 799
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 47 МЛН
100 Identical Twins Fight For $250,000
35:40
MrBeast
Рет қаралды 54 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 41 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН