KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እማማ ዝናሽ ወደ ጡረታ | emama zinash new video | Zeki Tube #emama_zinash #zeki_tube
30:51
እማማ ዝናሸ ቀላጆቹ ላይ ቀለዱባቸው!|"ህልሙን በትክክል ነው የፈታሁት በቃ ሂድ!"| "እንቁላል አልበላም እታቀፈዋለው"ፍልፍሉ| እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም
40:05
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
01:00
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
እማማ ዝናሽና እማማ በኽርያ | Emama Zinash vs Emama Behirya | Ethiopian comedy | Zeki Tube
Рет қаралды 150,195
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 282 М.
Zeki Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 646
@Tube-zj1hi
2 жыл бұрын
እስኪ ማነው እንደኔ እማማ ዝናሽን እና ዘኪን የሚወድ like
@neimayesuf2653
2 жыл бұрын
ማማ ዝንዬ ትንሽ ቀንተዋል ተገኘወርቅ ይወሰድብኛል ብለዉ የኔ ዘናጭ እናት 🥰🥰🥰🥰🤣🤣 🤣 በጣም በጣም የገረመኝ ሰላትዎን ስገድና ህልም ያሳይዎታል አሉ አይ እማማ ዝንዬ የኔ ወርቅ ማሻአላህ ልክ እንደተማረ ሰዉ ናቸዉ እኮ አማማ በህሪያ ግን ለምን አኮረፋ አልገባኝም ኦኦ?????
@dhhdbzhx9763
2 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@eyerusandsaraapp1703
2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@AB-cj4uz
2 жыл бұрын
Yimeslal
@samuelnegash5663
2 жыл бұрын
እውነታቸውን ነው ታዲያ እማማ ዝናሽ ለእማማ በህሪያ ስለ ሶላት ለያስተምሩዋቸው ዳዴ ሲሉ እማማ በህሪያ ምን ይበሉዋቸው ታዲያ ።
@newassong7494
2 жыл бұрын
Awo
@jemilayimam5949
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ለእምነት ያላቸው ክብር ደስ ሲሉ
@sarahj1999
2 жыл бұрын
ወላሂ የመጨረሻ ነዉየገረሙኝ።
@sarahj1999
2 жыл бұрын
ሦላትሥለማሠግዱ እልምብታዩም ይጠፋብዎታል ሰገዱአሎችው
@vk2z
2 жыл бұрын
እማማዝናሺ ቀንተዉነዉ በልጃየዉ
@tarikuaselassa3498
2 жыл бұрын
የኔ እናቶች እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣቹ ሁፍፍፍፍፍፍ ዘክዬ ዘመንክ እምር ይበል የኔ ደግ ወንድም ከምር የደስታ እንባ ነው ያለቀስኩት😘😘😘❤😘😘❤😘😘😘ለእኛም ልክ እንደነሱ የማታ እንጀራችንን ያሳምርልን
@እኔክርሥቲያንነኚ
2 жыл бұрын
እማ ደምርኚ የኔውዲ ሥወድሺ
@bettybetty1665
2 жыл бұрын
አሜን
@argwaabi6189
2 жыл бұрын
አዪ፡ዝክዬ፡እልማ፡ያያሉ፡፡እሁንኣልታኙ።እዴት፡የያሉ።፡🤣🤣🤣🤣ሰዉ፡እዳይጋባ፡ታባሌ።እመማዝነሽ፡❤❤🙏
@zumitube8095
2 жыл бұрын
ደምሩኝ እኔም እመልሳለሁ❤❤❤
@mawibekillin7463
2 жыл бұрын
ይህ በራሱ ትልቅ ትምህርት ነው የኢትዮጵያ ክርስቲያንና ሙስሊም አንድነት ነው ማናችንም ከማናችንም በፍቅርና በሰላም የምኖራችን ምሳሌ ነው
@leyowesame8040
2 жыл бұрын
ትክክል
@fatma-yc6up
2 жыл бұрын
ትክክል እማማ ዝናሽ የኔ ዉድ
@asefawbelay2533
2 жыл бұрын
@@leyowesame8040 l
@Eyoranmedia
2 жыл бұрын
@@leyowesame8040 ሽችዥግ
@ኢክራምኡመር-ቈ7ዘ
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ መሻአላህ ጎበዝ ናቸው ስለ ሶላት ያላቸው ክብር 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@netsiawoke3150
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደ እማማ ዝናሽ እና እማማ በኽርያ መጨረሻየን አሳምረው እርግጠኛ ነኝ በወጣጥነት ጊዜአቸው ጥሩ ነገር ሰርተው ነው የማታ እንጀራ የሰጣቸው መጀመሪያክ ምንም ይሁን መጨረሻችንን አሳምርልን፡ በሳቅ ዘና ነው የሚያደርጉት 😃😃😃😃
@እኔክርሥቲያንነኚ
2 жыл бұрын
😂😂😂 ውዴ ሥወድሺ ደምርኚ
@zawdezz3681
2 жыл бұрын
በእውነት እደዛሬም ፈታ ብዬ አላውቅም ዘኬ ከባለቤትክ ጋር ዘመናችሁን ይባርክ የናቶቻችንም እድሜ ይስጥልን በውነት መታደል ነው ከእድሜ ባለፀጋ ጋር ጊዜን ማሳለፍ
@fetihajilalutube6339
2 жыл бұрын
ወላሂ ልክ ናቸው ለእምነት ያላቸው ክብር ከእሳቸው ተማር ዘኪ እረጅም እድሜ ይስጥዎት እማማ
@leeylamohammad4847
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂እማማ ዝናሸ ፍቅር ናቸው ወላሂ
@banchu3147
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እንደ ዛሬ አስቀውኝ አያውቁም እፍፍፍፍፍፍ ደግሞ እኮ የማይሰሙ መስሎቸው ጭሆቱን ሲጨምሩ ጊዜ ውይ ዘኪ እኮ እግዚአብሔር ብርታቱም ጨምሮ ይስጥህ ካንተ ውጭ የሚችላቸው የለም
@ΚατεριναΠαπατζημα
2 жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ እናት❤❤❤❤❤❤ እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጠዎት❤
@maregmareg2190
2 жыл бұрын
እር ወየው ዛሬ😀😀😀እማማ ዝናሺ የመርቁት በልህም ጭምር ነው 😀 ኡፍፍፍ ሺ አመት ኑሩልን ዘኪ ተባርክ ቤትህ በበርከት ይሙላልህ እግዚአብሔር💕
@robirak469
2 жыл бұрын
2/ አንድላይ ላንድ። ቀን ቢያስቀምጧቸው ይገደላሉ አረ ውው የማማ ዝናሽ መናገር የማማ በላይ መናደድ።😂😂😂😂😂😂
@tube6571
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ጎበዝ ናቸው 💕
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
2 жыл бұрын
ዛሬ በሳቅ አቆስልክን እግዚአብሔር አምላክ ዘክዬ በልጆች ታጠር ውለድ ክንድ ሁሉም ባንተ እናቶች ሲደስቱ አየን እግዚአብሔር ይመስገን
@sumaya5680
2 жыл бұрын
እማማ በኽርያየ ማሻ አላህ 6ቱም አይቀረኝም ፆማለሁ አልኩ አላህ ይቀበሉክ የኔ እናት ስርአታቸው ሲምሩ እማማ ዝናሽየ ጉደኛ ሁኑ እስኪ ዘኪየ ጎበዝ
@zehara605
2 жыл бұрын
እ ማሻ አላህ
@ayshaaysho5675
2 жыл бұрын
ጨዋ ምንጊዜም ጨዋነው እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ለሁለቱም ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ ዘኪ ተባረክ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥ one love ethiopia
@martha1043
2 жыл бұрын
በሳቅ ሞቱኩ በጣም ደስ ይላሉ እማማ ዝኖሽዬ ስወዳቸው እማማ በህርያም ደስ የሚሉ እናት ናቸው
@ማሕሌትደጀኔ
2 жыл бұрын
ደስሲሉ እረጅም እድሜናጤና ይስጣችሁ አረ በሳቅ ገደሉኝ አይ እማማ ዝናሽየ አራዳ እኮናቸው 😂😂😂😂
@sebleseble8468
2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ ዘኪ ሁሌ አቅርባቼው አቦ ሁለቱንም 😘አይ እማማ ዝናሽ 🤣
@ፍርየየዋግሺሞቹፈርጥተገኜ
2 жыл бұрын
የማማ ዝናሺ እውቀት እኮ ስለ ሶላት ማብራርያ 😁😁😁ካልሰገዱ አያሳይወትም 😁ልክ ብለዋል
@ferhiwetbekele9366
2 жыл бұрын
Kenetwenw
@birtukangosaye
2 жыл бұрын
ትን ብሎኝ ልሞት ነር በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hawatube4864
2 жыл бұрын
ክክክክክክ አይ እማማ ዝነሽየ የኔ ወይዘሮ በሳቅ ገደሉኝ እኮ ደግሞ እኮ ስለሶለት የተናገሪት ገራሚ ነው ሁለቱን ስተውታል 5 ቴ ነው የምንሰግደው የማይሰግድ ሰው እውነታቸውን ነው ከጌታው እሩቅ ነው
@hirutarga4704
2 жыл бұрын
ወይ ዘኩ ደሞ የማማ ዝናሽ ጋደኛ እንዳሳቸው አይጫወቱም እማማዝናሽዬ ዘና ፈፈታ ይላሉ
@zelekashlulseged9795
2 жыл бұрын
እኝኛዋ እናት ዝም ያሉ ናቸው
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለናቶቻችን አንተም ወላዲት አምላክ ጉልበት ትሁንህ እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ
@እኔክርሥቲያንነኚ
2 жыл бұрын
ውዴ ሥወድሺ ደምርኚ
@አይናችንነሽማርያም
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂በሳቅ ሞትኩ ኡፍፍፍፍ እማማ ዝናሽዬ እረጅም አድሜና ጤና ይስጦት
@mezeretm6055
2 жыл бұрын
ወይ እማማ ዝናሽ ክክክክክክክክ በሳቅ እድሜ ይስጣችሁ ለሁላችሁን እናቶች ኑሩልን እውነት ዘኪ እድለኛ ነህ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ እማይጠገቡ እናት ናቸው እግዚአብሔር ነፍ አመት ያኑራቸው የሳቃችን ምንጭ 😍😍😍😍😃😃
@jonetom1582
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ቅኔ አዋቂ ሰላም ያላቸው ናቸው 😍😍😍😍😍😍
@semirakedir5243
2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁 አረ ወንድም ዘካሪያስ አታደባድባቸው😂😂😂🕍💕🕌በሳቅ ሞትኩኝ ኡኡኡ አረ ወታደር ግባላቸው 👌ቦቶሊካ ክልክል ነው👌
@wubanmetadesse3458
2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው የሳኩት
@mamamam1783
2 жыл бұрын
የማታ እንጆራ የሚባለው ነገር እውንት መሆንን በማማ ዝናሽ አየውት ለእኛም እግዜአብሄር ይስጠን
@asterzenebe847
2 жыл бұрын
ወይኔ ዘኪ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ እማማ ዝናሽ አኮረፋ ዘካሪያስን እሚቀራመትባቸው አይወዱም 😀😀
@እኔክርሥቲያንነኚ
2 жыл бұрын
ልጃቸው እኮነው የምር ደምርኚ የኔውዲ
@rimamari9057
2 жыл бұрын
ምነው፣ሴትየዋ፣ጀሮዋን፣ያዘች
@rimamari9057
2 жыл бұрын
እማማ፣ዝናሺ።።❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@asdyasf3520
2 жыл бұрын
የማማ ዝናሽ መለወጥ አጅብ ነው ጥቁቅ ፅድ ያሉ ስረአታቸው ዋው ነው እድሜና ጤና ይስጥልን እናቶቸ 🤲👌👌👌👌
@tsehayasfaw2330
2 жыл бұрын
ዘኪ እመብርሃን ነው የምልህ ሆዴን ነፈረ።ዘኪረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነባሌቤትህእመብርሃን ይስጥህ
@ጉናቲዩብ
2 жыл бұрын
ተሻለሽ😂
@azebtufa7389
2 жыл бұрын
ዘክዬ እድሜ ይስጥክ የኔ ወንድም አረ በሳቅ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛላችቡ ሁለታችሁንም አሜን
@frieyoutube
2 жыл бұрын
አዜብዬ ሰብ አርጊኝ
@astedemamo4640
2 жыл бұрын
ኧረ ተገኘ ወርቅ በሳቅ ሞቱኩኝ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን
@fikirtv5509
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ቅናት ሊደፋቸው ነው 😆😆😆😆 ወታደር ይጠብቀኛል አሉ
@rabiarabia1881
2 жыл бұрын
ዘኪየ አላህ ይጠብቅህ አንተ ምርጥ የኢትዮጲያ ልጅ ነህ 🥰🥰🇪🇹👍👌
@ahmed-ud9su
2 жыл бұрын
ዘከሪያሰ እማማ ዝናሽ ለሙሰሊሞ እማማ በሀሪያ የሚመክሮት ሰላትን በተመለከተ ይገርማል በርግጥ ሙሰሊም በቀን 5 ጊዜ ነው ለፈጣሪው የሚሰግደው እማማ ዝናሽ የተባረኩ የእግዝአብሄር ሰው ናቸው እድሜ ፈጣሪ ከጤና ጋር የሰጥሆት!
@ethiopicatube1166
2 жыл бұрын
በእማማ ዝናሽ ቀልድ የለም በላቸው ለእማማ በርያ ደግሞ ጉንፋን እያናፈጣቸው ነበር ለእማማ ዝናሽ ቢያስተላልፉስ ማነው የሚጎዳው ቅዱስ ሚካኤል ይጋርዳቸው💚💛❤
@saradezi8588
8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ እዬ ፍቅር ናቸው አዋቂ እና አስተዋ❤️❤️❤️🙏🏾
@ትርጎተስፍነውያለው
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽኮ ይለያሉ
@jonetom1582
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ሲያምሩ😍😍😍😍😍😍😍
@efoytareallife
2 жыл бұрын
ከአንተ ሌላ እኮ የሚችላቸው የለም ዘኪ😂😂😂
@weyinshettube7615
2 жыл бұрын
ወይይ ደስ ሲሉ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ኡፍፍፍፍ ዘካሪያስ ፈጣሪ ይስጥህ ተባረክ ክክክክክክክ ኧረ በሳቅ ገደሉን 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@እናቴህይወቴነሽለኔ
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዬ በቀን 5 ግዜ ነው የሚሰገደው እድሜና ጤና ይስጣቹ ውድድ
@hiruth9501
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ በዘኪ ቀልድ የለም ቅናት ታየባቸው❤❤❤
@jemilayimam5949
2 жыл бұрын
አወ ልክ ነሽ 🤣❤
@hermayanti2265
2 жыл бұрын
ብእውነትድስሲሉ፣እድሜና፣ጣና፣ይስጣቹሁ👏🙏😍
@freweynitesfay5252
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ፍታሐዊ እናት
@somposompo1836
2 жыл бұрын
ዘኪዬ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይስጥህ እናቶችን እድሜና ጤና ይስጣቹ😘😘❤❤
@aberashalemu600
2 жыл бұрын
ማማ ዝናሽ የኔ ቆንጆ ደስ ሲሉ ማማ በህሪያ ቀልድ አይወቁም እረጅም እድሜ ለሁለቱም የሰጥልን
@genet6181
2 жыл бұрын
ማርያምን እማማ ዝናሽ ለየት ያሉ ሰው ናቸው እረጅም እድሜ ይስጦት እግዳዋ እናታችን ዝምተኝ ናቸው ያሽሟጥጣሉ ደሞ😂😂😂
@ሰላምሐበሻ
2 жыл бұрын
እማ ሰብስክራይብ አድርግኝ😍
@genet6181
2 жыл бұрын
@@ሰላምሐበሻ እሺ የኔ ውድ
@milanabood5582
2 жыл бұрын
Kkkkkkአረአታስቂኝ
@leeylamohammad4847
2 жыл бұрын
ዘኪ ሰላነተ ቃላት የለኘም ምርጥ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@somposompo1836
2 жыл бұрын
እማማ ኬርያ እንግዲህ የማማ ዝናሽ ጮሆት ቻል ያርጉት 😅😂😂😂😘😘😘😘❤❤❤❤
@mariamawittekelemariam1662
Жыл бұрын
OMG ሆዴን አመመኝ በሳቅ ዘክዬ ታድለክ እኮ በእውነት ደስ ይላል ❤️❤️❤️❤️
@እመቤትእሙ
2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ዘኪ በእውነት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጥህ ዘር ይባረክ እማማ ዝናሽ እናታችን አይጠገብ ዛሬ ደግሞ ጎደኛ አገኙ እማማ በድርራ ደስ ይላሉ ሁለቱም ለእናቶቻችን ረጅም እድሜ ጤናውን ይስጣቸው
@mazenpro8419
2 жыл бұрын
ወይ መታደል ዝክ ዘርህ ቡርክ ይሁን የሰው ደስታ ያትም ነው
@missgucci8221
2 жыл бұрын
Zeki please bring them again 😂😂😂😂😘
@rukiykemal1543
2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጠዎት እማማ ዝናሽ በጣም ይገርማል ሶላት መስገድ አለበዎት ትክክል ሁሉም በሀይማኖቱ መፀለይ አለበት እማማ ዝናሽ በቀን አምስት ጊዜነው የሚሰገደው በጣም ጎበዝ ነወት እማማ ዝናሽ
@tjbeyu3705
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እኮ አለቃ ናቸው ደስ ሲሉ
@fetihajilalutube6339
2 жыл бұрын
ጆሮዋቸው አይሰማም አሉ እማማ ዝናሽ 😂😂😂🌹🌹🌹❤❤❤❤
@tijistitijisti7302
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣቹ ደስ ይላል ጨዋታችው እናቶች ዘካርያስ ተባረኩ የሐሰብከው ሁሉ ያሳካላች
@ካሲ
2 жыл бұрын
ኡፍ አረ በሳቅ ልፈነዳ ነው ወይኔ እናቶቼ እድሜ እና ጤና ተመኘው ዘኪዬ ተባረክ ወንድሜ ❤️❤️ ክክክክክክክ
@abvabc5007
2 жыл бұрын
እረ ይጣላሉ ብየ ፈራሁ 🤣🤣🤣🤣🤣
@yasimanlove9542
2 жыл бұрын
እማማ መሪያና ጨዊታ አይውቁም እማማ ዝናሽ ማሪሪሪሪሪሪሪ
@robirak469
2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁ደስ ሲው። አረ በጣም ነው እሚያስቁት አይ እማማ ዝናሽ ከባድ ሰው ህሙ የሚጠፋባቸው ሶላት ስለማይሰግዱ ነው ብለው ቁጭ አረ እውቀት ጨቅ እኮ ነው እማማዬ 😂😂😂😂😂አረ በሳቅ ገደሉኝ ዘኪ ተባረክ አቦ 💚💛❤👍👍👍🙏
@jonetom1582
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ 😍😍😍😍😍 ወሬ አዋቂ
@audvidvidaud1726
2 жыл бұрын
እናት የዝናዬ ልጆትን ተገኝ ወርቅን የሚቀናቀን መጣቦት 😁😘
@እኔክርሥቲያንነኚ
2 жыл бұрын
ውዴ ሥወድሺ ደምርኚ
@zemzemhussein7208
2 жыл бұрын
Masha Allah dess yemelhu enatoch zike ye thank you so much ❤❤❤❤🥰🥰🥰👍👍👍
@أهلاوسهلا-ص7ج
2 жыл бұрын
እማማ ዝናዝ አራዳ ናቸው. ኑፁ ናቸው
@fghuiuhhu9115
2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር በድሜለላ እድሜ ይጠምርላቺሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 እናቶቻችን ወድድድድድድድድድድ ነው የማረጋቺሁ
@mesereteshete4436
2 жыл бұрын
ኡፍ ዘኪ ምትኩ ዚኪየ ተባረክ እማማ ዝናሽ
@lmelemyelaw2498
2 жыл бұрын
ዘኪ ታድለህ የኔ ወድም እረጂም እድሜ ይስጥህ
@hewrottedrose5991
2 жыл бұрын
እማማ ባህሪያ ከእማማ ዝናሽ ጋር ጨዋታ አልፈለጉም ጮሁብኝ አሉ እማማ ዝናሽም ገብቷቸዋል ከሳቸው ጋር ማውራት እንዳልፈለጉ ሌላ ጊዜ አብረህ አታቅረባቸው እኛ የማማ ዝናሽን ጨዋታነው የምንፈልገው
@johanna8250
2 жыл бұрын
አለማየት መብትሽ ነው🙄
@emnetbefkadu1519
2 жыл бұрын
Pls zekariyas eghe setyo chwata ayawkum Emma zenashen eyasmatetuachew new .leza yelacheum
@jemilayimam5949
2 жыл бұрын
ስላልፈለጉ ሳይሆን ጨዋታው የእማማ ዝናሽ አልገባቸው ይመስላል ቁጣ ቁጣ አላቸው እንጅ ቅናቱ ሁለቱም ችኮችላይ ያለ ይመስላል 🤣🤣❤❤
@dribasenayittube6639
2 жыл бұрын
አይባልም
@alemnegashi4405
2 жыл бұрын
ተገኝወርቅ አንተ የተባረክ እማማ በድርያ ካየኋቸው ጀምሮ ከማማ ዝናሽ ጋር እንዳያቸው እመኝ ነበር ተባረክ ጀማነሽ ተባረኪ ፈጣሪ በበረከት ይሙላችሁ።
@fghuiuhhu9115
2 жыл бұрын
የናትን ልቦና ለሁላንንም ይሠጠን እግዚአብሔር አሜን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@worteyvorkey8738
2 жыл бұрын
እደው አቦ እድሜና ጤና ይሰጥልኝ 😂❤️❤️❤️❤️❤️😂😂😂❤️
@ገብርሄልአባቴ-ሰ5መ
2 жыл бұрын
ምን ሆነው ነው በርያ እራሳቸውን አዩ በሰላም ነው ሁለተኛ አብረክ አታቅርባቸው ዘኪ
@frieyoutube
2 жыл бұрын
ሀኒ ነይ ቤቴ
@mercimerci7286
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽዪ ደስ ሰሉ እኮ። እኚኛዋ ሴትዮ ግን አመልም የላቸውም።
@nuriyaseidler282
2 жыл бұрын
😂 Aye emama zenashi des silu gobez nachew Allah yakoyachu yen enat ❤️❤️
@destakeremela3591
2 жыл бұрын
ሆዴ እስኪነፍር አሳቁኝ😁😀😍❤😁
@goldentubetube6756
2 жыл бұрын
አንቺ ከዚህም አለሽ::እኔ እና አንቺም እንደ እማማ ዝናሽ እና እንደ እማማ በኼራ እነቀውጠው😂😂
@destakeremela3591
2 жыл бұрын
@@goldentubetube6756 😂😂 እኔ የለለሁበት ቻነል የለም
@ድንግልማርያምእናቴ-በ1ሠ
2 жыл бұрын
በስማአብ ደስትሉ እድሜና ጤና ይስጥዎት
@undermysaviour
2 жыл бұрын
ናፍቆቶቼ💚💛❤ ወ/ሮ በኽርያ እና እማ ዝናሽ የሁለት ዓለም ሰዎች ናቸው። የውሻው ህልም ትክክል ነው የፈቱት።
@habtamutilahun5966
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ የኔ ብርቅዬ ጨዋታ ይወዳሉ የሚያጫውታቸው ካገኙ. ወየው ጨኽት.
@helen-zw7xo
2 жыл бұрын
ወይኔ እማማ ዝናሽዬ በሳቅ ገደልከኝ እማማ መሪያ አልመሰጧቸውም አስተያየታቸው እራሱ እማማ መሪያ እራሱ ለጎሪጥ ነው የሚዋቸው አሜን እንኳን እይሉም ወይኔ በሳቅ 😂🤣😂🙈🙈🙈
@easyandtastyrecipes4512
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይ እማማ ዝናሽ ፍቅር እኮ ናቸው
@መቅዲየተዋህዶልጅኦርቶዶክ
2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ለናቶቻችን
@saditube5199
2 жыл бұрын
😂😂😂😂 ወይው አንደ ቢት ቢቅመጡ ጥሩ ነበር
@paconewasright
2 жыл бұрын
በጣም ግን አይወዱም እንደዚ አይነት ነገር😂😂 ተቀናቃኝ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
2 жыл бұрын
አዲሲቷ እናት ምነው አኮረፉ😃 እማማ ዝናሽዬ የኔ አራዳ እንደ ዛሬ በሳቅ ሆዴን አሞኝ አያውቅም😃 እማማ ዝናሽ አኮረፉ አይይ አይዞት ዘኪ የእርሶ ብቻ ነው😂
@መቅዲየተዋህዶልጅኦርቶዶክ
2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@መትዮቹዩቱቪ
2 жыл бұрын
የኔ የደስታዬ ምጭ ሺ አመት ያኑርልኝ እደው የማይጠገቡ
@genimk9464
2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ሆዴን አቆሰሉት እማማ ዝናሽ ምርጥ ተጋጣሚ አግኝተዋል ዘና አደረጉኝ።
@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
2 жыл бұрын
አይይ እማማ ዝናሽ ቀንተዋል ዘኪን የራሳቸው ብቻ እንዲሆን ነው የሚፈልጉት ሌላ ተቀናቃኝ እንዲኖር አይፈልጉም 😁
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
2 жыл бұрын
😂🤣🤣🤣🤣🤣
@paconewasright
2 жыл бұрын
ከ ሀገር ሰላም ጋር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ😂😂😂😂
@selamsalam5380
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ጎበዝ ናቸው አዋቂ
@sumaya5680
2 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ወላሂ ለእስልምና ያላቸው ክብር እሚደንቅ ነው
@የድግልማራምልጅ-ገ7ዀ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ ዘክየ
@AaAa-gq7bv
2 жыл бұрын
የኔፍቅር እማማዝናሽ በህርያ 😍😍😍😍😍
@kherianasser7770
2 жыл бұрын
I love them Zaki is great boy
30:51
እማማ ዝናሽ ወደ ጡረታ | emama zinash new video | Zeki Tube #emama_zinash #zeki_tube
Zeki Tube
Рет қаралды 16 М.
40:05
እማማ ዝናሸ ቀላጆቹ ላይ ቀለዱባቸው!|"ህልሙን በትክክል ነው የፈታሁት በቃ ሂድ!"| "እንቁላል አልበላም እታቀፈዋለው"ፍልፍሉ| እንደ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም
Tsedal Multimedia - ፀዳል መልቲሚዲያ
Рет қаралды 67 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН
00:49
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 45 МЛН
25:51
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
11:19
የማዳም ቅመም [እማማ ዝናሽ ዘኪን 1000 አምጣ ብለው አስጨነቁት]@AWRA @WECHEWGOOD @abelbirhanu1 @A̹̔ @abrelohd
አዱ /Adu Tube
Рет қаралды 427
33:06
እማማ ዝናሽ እና አሽሩካ ምርጥ አዝናኝ ቆይታ | ashruka channel
Ashruka አሽሩካ
Рет қаралды 331 М.
5:34
🔺 የእማማ ዝናሽ አዝናኝ ፖለቲካ | ለ ጂቡቲ ሹፌሩ የነገሩት ምስጢር | ድሀ ከተማ አይኑር | እማማ ዝናሽ | ዘኪ | ኢትዮጵያ | ethiopia
Arada React - አራዳ ሪአክት
Рет қаралды 1 М.
49:38
እማማ ዝናሽ ከያፉ ኬኩ ጋር
Zeki Tube
Рет қаралды 75 М.
1:02:07
Ethiopia | እማማ ዝናሽ እና የበዓል ወጋቸው | ብር አስከፍለው ህልም ፈቱ | Zeki Tube
Zeki Tube
Рет қаралды 685 М.
14:33
ቆጨማvs እማማዝናሽ /እማማ ዝናሽ ቆጨማን አቀለሏቸው
ant tube
Рет қаралды 416 М.
30:06
"ሳነሳልህ ነዉ የኖርኩት" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Sanesalh nw Yenorkut New Ethiopian Dirama) 2023
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 401 М.
29:03
የእማማ ዝናሽ ቀልብ አምሳ አለቃ ባዪሽን ወዶታል emama zinash | Zeki Tube #emama_zinash #zeki_tube #charity
Zeki Tube
Рет қаралды 35 М.
51:51
እማማ ዝናሽ በኦንላይን ሕልም ፈቱ ወ/ሮ አንቺንአሉ ተመልሰዋል
Zeki Tube
Рет қаралды 94 М.
13:04
ከአንቺናሉ ጋር ግብግብ | emama zinash and anchinalu new video | Zeki Tube #emama_zinash #zeki_tube
Zeki Tube
Рет қаралды 42 М.
01:00
Этот бой - Самое большое РАЗОЧАРОВАНИЕ за всю КАРЬЕРУ БУАКАВА!
БЕЗУМНЫЙ СПОРТ
Рет қаралды 2 МЛН