እማማ ዝናሽ

  Рет қаралды 200,960

Zeki Tube

Zeki Tube

3 жыл бұрын

Пікірлер: 885
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat 3 жыл бұрын
ስታስቀኑ ማንም እናቱን የሚገለምጥ ሁሉ ተባረክ የሳቸውን እድሜ ይስጥክ ዘክዬ ያራዳልጅ
@tsedydesta3703
@tsedydesta3703 3 жыл бұрын
ዘኪ አንተ ዝም በል ካልፈለጉ አይመልከቱ ማስረዳትም አይጠበቅብህ እማማ ዝናሽ ለሁሉም ደስታ ናቸው በርታ ወንድሜ ልብህን ጌታ ይጠብቅልህ
@zeharamuhammed9905
@zeharamuhammed9905 2 жыл бұрын
በትክክል
@rahelkassahun1133
@rahelkassahun1133 Жыл бұрын
Edemakyerzemzeke
@rahelkassahun1133
@rahelkassahun1133 Жыл бұрын
Botaatesetachew
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
ዘኪ መልካም ሠው እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤናውን ያብዛላችሁ ካገባ ቡሀላ ተሥማምቶታል ሚስት አንድ አካል ናት እውነት እኮ ነው🙏👍👍👍👍👍👍👍
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ወጣት እየሆኑ ሄዱ ሰው ኑሮውን ይመስላል 🥰🥰
@zawdezz3681
@zawdezz3681 3 жыл бұрын
በግል አረጋውያንን እንዲህ መንከባከብ ከልጅም በላይ ሆነክ የሚያውቅ ያውቀዋል
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 3 жыл бұрын
ልጃቸውም ቢኖር እንደዚህ አይዛቸውም ምቀኞች ናቸው
@yayahala615
@yayahala615 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-tj3oj9qc3u
@user-tj3oj9qc3u 3 жыл бұрын
@@selamawitghiwot2745 ትክክል
@user-co5qe2qi1q
@user-co5qe2qi1q 3 жыл бұрын
እ.ማማ ዝናሽ እድሜ ይስጦት አቦ ሀዘን ያስረሳሉ እኮ
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 3 жыл бұрын
ወለተ ደምሪኝ
@kisanet4715
@kisanet4715 3 жыл бұрын
ለውረኛ ኣትስማ ዘክየ ይህ ሁሉ ለድሆች የምትከባከበው የ ድሆች አባት ኤድሜና ጠናን ይስጥሕ ከ ጉደኖችህ 🙏❤
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 3 жыл бұрын
ሠው ወረኛ ነው ኧረ ኡፍ ባለጌ ህብረተሠብ
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 3 жыл бұрын
የዘኪ እናት ሰላም ለእርስዎ ይሁን። በስተእርጅና ዘካርያስን ጡዋሪ አድርጎ የሰጠዎት እግዚአብሔር ይመስገን።
@azebogbamichael7658
@azebogbamichael7658 3 жыл бұрын
I LOVE you mama znash 🎂🍇🙏💕🇪🇷
@meseretbekele6694
@meseretbekele6694 3 жыл бұрын
ዘኪ ለመጥፎ ሰው እራሰህን ማብራራት አይጠበቅብህም ምከንያቱም ያንተ በጉነት የሚያናደደው ሰላለ አንተ ግን ለምትሰራው ሰራ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከህ ❤🙏
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 3 жыл бұрын
የኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን🙏😍😍❤❤ዘኪ የኔ መልካም !😍😍
@beyen1gebreyesus324
@beyen1gebreyesus324 3 жыл бұрын
ከሰው የበለጠ አግዛቤሂር ያልብስህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ካአርትራ
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 жыл бұрын
ሚስት ሳያገባ በፊት አንጀቱ ተጣብቆሆ ነበር ካአገባ በዋላ ነው የወፈረው አሉ እውነት ነው ትዳር ያወፍራል እማማ ዝናሽዬ ስወዶሆት እንካን ደና መጥልን😂😂😍😍
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
ዘካርያስ ሚስት ሳያገባ ደርቱና ጀርባው የተጣበቀ ነበር 😁😂😂😂😂😂😂😂 እማማዬ ስወዳቸው
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ የ ስወዶት እረጅም እድሜ ይስጦት ሳዳምጦት ደስ ነው የሚለኝ የሚናገሩት ነገሮች ያስቁኛል ቀኔም እምር ይላል
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ማማየ
@user-ep4ek2tl7l
@user-ep4ek2tl7l 3 жыл бұрын
ዘካሪያስ: ስለአንተ: ለመግለፅ: ቃላት ያጥራል: መልካም: ሰው: ለእማ: ዝናሽ: በእድሜ: መኖር: ከእግዚአሀብሄር: በታች: አንተ: ነህ: ተባረክ። እማማ: ዝናሽ: ከጤና: ጋር ያኑርዎት: ደስ ይላሉ።
@semiccell6821
@semiccell6821 2 жыл бұрын
ዘኪ መልካም ሰው
@legeselegese5263
@legeselegese5263 3 жыл бұрын
ዘኪዬ ላንድ ሳንቲም መልስ አይሰጥም! ስለዚህ እንደዚህ አይነት ኮሜንት ለሚሰጡህ ምንም አይነት መልስ አትስጥ በርታ አንተ የነብስ ዋጋ ያርግልህ ላንተም ሁሌም ከጎንህ ለሚሆኑትም።
@argwaabi6189
@argwaabi6189 3 жыл бұрын
እመማዝንሽዬ፡ማጣሚ፡🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂🖐ዋራቅት፡ናዉ፡ዳብደቤ፡ትላሊኮለች፡ናዉ
@user-dg9mq1iz4g
@user-dg9mq1iz4g 8 күн бұрын
ባለጌውች ሰው ጥሩ ሲሰራ አትወዱም ከምታወሩ ብዙ የሚሰራ ስራ አለ ዘኪ ተባረክ እድሜህን ይጨምርልህ በልጅህ አግኝ ተባረክ
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 3 жыл бұрын
ፍቅር የሆኑ እናት 😍😍
@bushirafentaw2589
@bushirafentaw2589 3 жыл бұрын
Zeki አላህ ይጠብቅህ ; ለእኛ ለጤነኞቹም የማማ ዝናሽን ጨዋታ ከሙሉ ቤተሠብ ጋር በፍቅር የምናየው ና የምንደሰትበት ከፈጣሪ የተሠጡን የሁላችንም ስጦታችን ናቸው።ታዲያ አላህ እረጅም እድሜ ይስጣቸው ከማለት ውጪ ምን እላለሁ ? ???።
@banyarub3460
@banyarub3460 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እነሱን ተዋቸው አተ መልካም ስው ነህ
@user-yw6wh5lm3q
@user-yw6wh5lm3q 3 жыл бұрын
ዛኪ በእውነት ልንገርህ በሰዎች እንዳትረበሽ አንተን እሱ ፈጣሪ የሰጠህ ልዩ ስጦታ ነው። ሰው በሰው ይቀናል እና ውስጥህን እንዳይሰማህ። ፈጣሪ ትልቅ ስጦታ ሰጦሀል እሡን ብቻ አመሥግን ምድረ ስግብግብ ያልተሰጠውን የት ያገኘዋል
@wiynigidey6866
@wiynigidey6866 3 жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ካመንት ነው ጥሩ አገላለዕ ነዉ::
@abayassefa2605
@abayassefa2605 3 жыл бұрын
ዘኪ መልካም ሰው ፈጣሪ ከፍ ያርግህ እባክህ እማማዝናሺን አታስናፍቀን
@Seni-Afro
@Seni-Afro 3 жыл бұрын
የሳቄ ምንጭ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ ወርቅ 😍😘😘😘
@habeletube9474
@habeletube9474 3 жыл бұрын
😂😂😂 እንዲ ያስቁን እንጂ ኑሮ እያሳቀቀን
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@sablasabla7069
@sablasabla7069 3 жыл бұрын
አይ ዘክዬ የኛ ሰው ብዙ ይላል እማማ ዝናሽን መጀመሪያ ሳያቸው ያለቀስኩትን ና አሁን ባሉበት የተደሰትኩበትን እግዚአብሔር ያውቃል እናም አንተ ከእግዚአብሔር ጋር ስራክን ስራ ሴጣን በጎ ነገር ስለማይወድ በሰዎች ላይ ተመስሎ ነው ኮመንት የሚያደርጉትን ማለቴ ነው በርታ።
@gezaheghhyleyesus1019
@gezaheghhyleyesus1019 3 жыл бұрын
አበሻ ከወሬ ውጪ ምንም አያቅም ማንንም አትስማ በርታ የደሀ ደራሺ
@samuelmarie1267
@samuelmarie1267 3 жыл бұрын
ተባረክ ዘኪ!!አይደለም አንተን ፈጣሪንም ከመተቸት ወደ ኋላ አይሉም።
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 3 жыл бұрын
ዘክዬ ሰላምህ ይብዛ ተባረክ:: ተሳዳቢዎቹ ምቀኞች ቅናት ነው ኑርልን ክብር ላንተ አይዞን
@zenebechbeyene1313
@zenebechbeyene1313 3 жыл бұрын
እናትዬ እድሜ ከጤና ጋርይሥጦት🙏❤️
@user-kd9ki1xw3e
@user-kd9ki1xw3e 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ እድሜና ጤና ይስጦት የኔ እናት 😂😂😂😍😍😍💖💖💖💋
@eraye7504
@eraye7504 3 жыл бұрын
እባካቹ ዘኪዬን አትነካኩት በርታ ወንድሜ ብድራትህን ፈጣሪ ይከፍልሃል።
@user-oq9lk2ex8o
@user-oq9lk2ex8o 3 жыл бұрын
የማማ ዝናሽን ፀባይ መቻሉ ብቻ ቀላል አይደለም ወንድም በርታ ዋጋህ በሰማይ ነው ከአባትህ ዘንድ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 3 жыл бұрын
በትክክል
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 3 жыл бұрын
እማዬ ዉድድድድ እረጅም ድሜ እማዬ ተገኝ ወርቅ የኔ መልካም ዉንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅለኝ ለእናቴ ይህ መልካም ስራህ ሁሉም ግዜም የማከሪህ ዉንድሜ እመሰግናለሁ ❤️🙏🙏🙏🙏🙏❤️
@netsanet2951
@netsanet2951 2 жыл бұрын
እንኳን ሸቀለ ደግ አረገ ......ዘኪዬ እረጅም እድሜ ተመኘውልህ
@user-kh8ec5zl7s
@user-kh8ec5zl7s 3 жыл бұрын
እግዚኦ የሰው ሞራል የምትነኩ ሰዎች ልቦና ይስጣችሁ አንዳንድ ጨካኝ ክፉ ብቻ የምታወጡ ተሳዳቢዎች ለወላጅ እናታችሁ እንኳን የማታደርጉትን ክብር የሚሰጥ ልጅ ነው ዘካርያስ ። ግን እንደሱ ቅን ልብ ቢኖራችሁ ይህን ክፉ እፍ እትሉም ። ወንድሜ ዘካርያስ ምንም ሞራልህ እንዳይነካ ሁላችንም ያንተን ሳቅና ደስታቸው ሲያስደስትህ ከሳቸው ጋር የእናታችንን ያህል ፍቅር ለሳቸው አለን እንዳንተው ግን መጥፎ ሰዎች በሚሉት ክፉ መንፈስ አትነካ እሽ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ ር ጥሩ እናት ሰጥቶሀል እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይስጣችሁ አሜን እየተንከባከብካቸው ስናይ ደስ ይለናል
@waffiki
@waffiki 3 жыл бұрын
LOVE both of you, people are so jealous of you. watching you and Mama Zinesh video is my happy times.
@meskeremtikimt4529
@meskeremtikimt4529 3 жыл бұрын
ዜኪ በጣም ቆንጆ ስራ እየሰራህ ነው ... በርታ
@tigistdenku5495
@tigistdenku5495 3 жыл бұрын
ዘኬ ተባረክ እግዚያብሔር ይስጥህ ሰውን አትስማ
@beletekelkay5260
@beletekelkay5260 3 жыл бұрын
ዘኪ ታናደኛለህ ለምን ለቆሻሾች መልስ ትሰጣለህ..... በቃ ስራህን ሥራ ደግሞ እንደዚህ ስሜታዊ ለምን ትሆናለህ ድጋሜ መልስ አትስጥ
@lemlemsirani8902
@lemlemsirani8902 3 жыл бұрын
በማማ ዝናሽ ለምን ስሸቅል ውለክ አታድርም ማን ምናገባው አተመስሎኝ ለዚሁሉ ዝና ያበቃሃቸው እደነዚ የውረደ አነጋገር የሚናገሩ ሰውች የቅናት መፈስሲያስጨንቃቸውነው አተግን ሁሌም ከፍከፍ ወደላይ አባቴ 🙏🙏🙏👌👌👌❤❤
@genettesfa9418
@genettesfa9418 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@lulalula7120
@lulalula7120 3 жыл бұрын
ክክ እማማ ዝናሽ ትግሬ ሴት ሀይለኛናት እረ እኔ ሀይለኛ አይደለሁም 🤣🤣 ወይ የሞተችው አያቴ ናፈቀችኝ
@asteralemayehu2516
@asteralemayehu2516 3 жыл бұрын
God bless you and your group ignore what the other said you are so blessed.
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽ ተናፍቀሁ ነበር😘😘🌹🌹
@mazasimebekele3713
@mazasimebekele3713 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሽን ቶሎቶሎ አቅርባቸው በጣም ትናፍቁናላችሁ አበቡንም መልካም ሰው ሰላም በልልኝ ጀማነሽንም ሰላም በልልኝ ሁላችሁንም እመቤቴ ትጠብቃችሁ 👍👍🥰👌
@-tube7723
@-tube7723 3 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን እህት ወንድሞች ይህ አካውንት ለገዳም አባቶች እሚውል አካውንት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ ለበረከት እንሳተፍ ለንስሀ ሞት ያብቃን እንበርታ አንድ እንሁን
@user-op6bt1wb4q
@user-op6bt1wb4q 3 жыл бұрын
አሜን እሺ
@marthatilahun2086
@marthatilahun2086 3 жыл бұрын
Abet. Egziabher hoy temesgen!! Emama zenashm telewtwe. Endezhe amarabachew!! Temesgen!! Edma. Leante. Zegiye!! Tenawn kedema ga yeste!! Egziabher beante kasachew!! Leje aderegelachew!! Ayehe fetari endezhe yekeyeirale!!
@meseretleme4367
@meseretleme4367 3 жыл бұрын
zeki yesew wre atsma Emama Zinashn Erezhim edme Ketenagar yistln
@Tehun-yr3zb
@Tehun-yr3zb 11 ай бұрын
ማንምቦዘኔ ምቀኛ ተናገረኝ ብለህ አትከፋ ልጄ አይዞህ በራሰህ ተማመን ዘኬ አይዞህ ዘርህ ይባረክ
@eutimjv
@eutimjv 3 жыл бұрын
ዘኪ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ
@mikooad1471
@mikooad1471 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን። እማማ ዝናሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘኪ በርታ 👍👍👍🙏🙏🙏እማማ ዝናሽ ምስክርህ ናቸው
@zemzem5178
@zemzem5178 Жыл бұрын
ተዋቸው፣በክህ፣ሰው፣የማይለው፣የለም፣አተ፣በባህራህም፣በስነምግባር፣ተክክለኘአ፣ኢትዮጵያዊ፣ ነህ፣አበሳአ💚❤💚❤💚❤
@zemzem5178
@zemzem5178 Жыл бұрын
አው፣እወነትህ፣ነው፣የኔ፣ወንድም፣እናትህ፣ናቸው፣ልዩ፣እናአት፣፣መውለድ፣ቢቻአ፣አደለም፣የሚናገሩ፣ሰወች፣ሚናገረት፣በአላህ፣አትስማቸው፣እደው፣አላህ፣ከፍ፣ያርግልን
@marthamengistu7882
@marthamengistu7882 3 жыл бұрын
Don't pay attention to the negative comments. You're doing a great job taking care of our..mother a y many many other poor people. God bless you brother!
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
Zekiye yene anbessa Egziabher chemro yibarkih 🙏👏👏👏👏👏💚
@aklileberehantaye1549
@aklileberehantaye1549 3 жыл бұрын
ዘኪ ጆሮህን ለክፉ ወሬ አትስጥ ዝም ብለህ መልካም ነገርን አድርግ አትሰናከል እሳቸውን ስናይ ምን ያህል ደስተኛ እንደሆኑ እንረዳለን እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ
@user-mb8lq2rs1b
@user-mb8lq2rs1b 3 жыл бұрын
ምን አገባችሁ በናቴ በላቸው እክርዳዶችን አሸቃባጮይ
@embaygab9949
@embaygab9949 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አሳዘንከኝ ዘክዬ ክፉን ምትናገሩ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጣችሁ
@tamartasema8315
@tamartasema8315 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏 Amen 🙏
@meskerammeskeram9077
@meskerammeskeram9077 2 жыл бұрын
❤❤❤
@user-nd1pf1ko4h
@user-nd1pf1ko4h 3 жыл бұрын
ዘክዬ እዳተ አይነት ሰው ያብዛልን
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 3 жыл бұрын
ዘኪ ምን አስጨነቀህ ስለ ሰነፎች አንተ ስራ ነው የምትሰራው መልካም ሰው ተባረክ
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናሉ ደምሪኝ ማማየ
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 3 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያውያን እንደዚህ ሆነን ቀረን አይዞህ ተዋቸው ልቦና ይስጣቸው ለሁሉም እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይጠብቃችሁ ተዋቸው እነሱን
@medhintmesfin8560
@medhintmesfin8560 3 жыл бұрын
ዝካሪያስ አተ እግዚአብሔር የሚወደውን እየሰራህ ነው ስለሰው የፈለጉትን ይበሉ ተዋቸው እማማ ዝናሽ እንወዳቸዋለው ሁልጊዜ ይናፍቁናል እድሜ ይስጣቸው
@mareymarey9423
@mareymarey9423 3 жыл бұрын
አማማዝናሸዬ💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ እማምዬ ጨዋታዎ እዴት ደስ እደሚል እኮ ያኑሮት ዘክዬና ሹፌሩ ምችት ይበላቹ
@tigis7723
@tigis7723 3 жыл бұрын
God bless you zeke 🙏🙌♥💯
@waffiki
@waffiki 3 жыл бұрын
Every thing you both do makes me laugh so much, especially the episode with her scarf and paper/money made me laugh so much.
@lomehto5177
@lomehto5177 2 жыл бұрын
Wayii imama zenashi🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣💔💔💔💔💔💔💔💔🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@misrakmulugeta5599
@misrakmulugeta5599 2 жыл бұрын
ጎበዝ ነህ ዘኪ አንዳንድ እቅፋቶች ቢኖርም ሊያሙህ አይገባም ።አንተ በጣም አዋቂ ነህ !!! አንተን የሚወቅሱ ፈጣሪ ሲሰቀል ድንጋይ ያቀበሉ ናቸው !!!
@roottekele4269
@roottekele4269 2 жыл бұрын
ተባረክ እግዚአብሔር ይስጥህ በርታ ለመጥፎዎች ቦታ አትስጥ አንተ ጌታ የመረጠህ ነህ ለበጎነገር በርታ መጥፎዎችን አትከተል ጥሩ መልስ ሰተሀቸዋል ተባረክ ከጌታ ታገኘዋለህ ተዋቸው 🙏🙏🙏
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልኝ የኔ ጣፋጭ አንደበት😍 አሁንም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የኔ እናት🙌🏾
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 3 жыл бұрын
ከትቢያ እያነሳ ሰውን ሰው ባደረገ አሁን ዘኪ ሚወቀስ ሁኖ ነው ብቻ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን
@hanansami9389
@hanansami9389 2 жыл бұрын
Zekiy anbesa geta kantegar yehun letsadabiyoche meles atest yensu melas wenz ayashagerm Yant sera gen yesemay Berket new eshi tebarek wendem
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ዘኬ ማንንም አትስማ ከሸቀልክም እሰይ እንኳን ሸቀልክ በገዛ እናትህ ምን አገባቸው ደሞ አንድ ስጦታ እንዳትመልስባቸው ከወደዱት ይወሰዱት ካልወደዱት አሳይተህ ለሌሎች ስጣቸው በእማማ ዝናሽ ስጦታም አይኑ የሚቀላ አይጠፋም እኮ እና ደሞ ፌስቡክ በፊትህ የጫንከውን ቪዶ አምጣው እዚህ ዘኬ ባባትህ
@dinagutu9486
@dinagutu9486 3 жыл бұрын
Zakeye bareta ante yegna hezebe ayesera waye ayesera ....ketegegne maa shakele lalelochuu teterfaleh
@sabamengesha6463
@sabamengesha6463 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏 God bless will your beautiful mom , long life mama zinsh
@lovelove2244
@lovelove2244 3 жыл бұрын
Zickee May God blessed you and blessed your family and blessed Emama Zenach
@dannylemi8802
@dannylemi8802 3 жыл бұрын
Wow des silu.ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ።please don't worry about others.Keep it Up...You're really blessed too.I am happy to have such like Mom...
@wagayemebratu869
@wagayemebratu869 3 жыл бұрын
ዘኪ ዝም በላቸዉ በርታ እግዚአብሔር ልብ ይስጣቸዉ ምቀኛ አይጠፍ
@hemenethiopia5702
@hemenethiopia5702 2 жыл бұрын
ሁሌ እመቤቴ ማርያም ከአፋቸው የማትጠፋ እናት እማማ ዝናሽዬ😍😘😊
@ramafuzia7032
@ramafuzia7032 3 жыл бұрын
ዘኪ ይሰዉ ዉሪ አትስም አንተ አትስማቸዉ ጥሩ ነገር ነዉ የምትስራዉ እኛ እንኩን በስደት ይለነዉ እሳቸዉን ስንይቸዉ ይቀለናል እና አተ የስዉሪ አትስም እሽ በርታ በሥራክ
@user-wb4qr9qf8g
@user-wb4qr9qf8g 2 жыл бұрын
ቅቅቅ😃😃😃😃😃😃😃😃😃እማማዝናሽየ ዉስጤ ነወት እዲሜ እናጤና ይስጥወ ጀሊሉ የዘካርያስን ልጂ ለማቀፋ ለማዘል ያብቃወ ዘኪ አሥብበት በቅርብ አያት አርጋቸዉ
@annasmith3778
@annasmith3778 3 жыл бұрын
You’re the best Thank you for looking after the people who needs 🙏🏾🇪🇹♥️
@kidistasfaw9557
@kidistasfaw9557 3 жыл бұрын
Zekeyee God bless your family
@tadelechgoshu1828
@tadelechgoshu1828 3 жыл бұрын
ዘኪ መልካም ሰው አይዞህ ጠላት ብዙ ያወራልና ተዋቸው አንተ ስራህን ስራ ወላጆቹን መለስ ብሎ የማያይ ሁሉ አንተን ለመቃወም ምን መብት አላቸው ትዳርህ ኑሮህ ይባረክ እማማ ዝናሽ መልካም ሴት ደግ እናት ሺህ ዓመት ይኑሩ ጠንቃቃዋ እመቤት ።
@shoaregedabebe4551
@shoaregedabebe4551 3 жыл бұрын
Yena tazaze wondem zekey tebarek emama zenashe wub enate nachw
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 3 жыл бұрын
ሀበሻ እኮ ቅቅናም ነው ያልበላውን ማከክ ሲወድ ምን አገባቸው በናትህ ማንንም አትስማ ብር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈
@user-km9rd9vr9e
@user-km9rd9vr9e 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ማማየ
@wendimukebed5366
@wendimukebed5366 3 жыл бұрын
ዘኪዬ የኔ የኔ ጀግና መጥፎ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዋች የሚሰጡህን ኮሜንት ከቻልክ አታምብበው ከነብከውም ለአስተሳሰባቸው እኔ ይቅርታ እጠይቃለሁ ክርስቶስም በመስቀላይ ሆኖ የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅርበላቸው እንዳለው አንተም ሁሉንም ለእግዚአብሔር ተው የድንግል ማርያም ልጅ ከጎንህ ይሁንልህ ።
@gosloww297
@gosloww297 3 жыл бұрын
ለሌሎች ትምህርት የሚሆን ነው የወለደችውን ዞር ብሎ የማያይ ሥንቱ ነው
@zizyomer193
@zizyomer193 3 жыл бұрын
ዘኪ ሰዉ ከማዉራት አያቆምም አንተ ምርጥ ሰዉ ነህ አላህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እማማ ዝናሽዬ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የድካማችን ማስታገሻአ እርሶ እና ማሩ ባላገሩ ኑሩልንንንን 😘😘😘😘😘😘
@user-wd6ky3lg4i
@user-wd6ky3lg4i 3 жыл бұрын
በርቱልን እማማየ እንደዉ ዛሬ ደግሞ ወጣት መስለዋል እደዉ ስታምሪ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 3 жыл бұрын
ዘኪ እባክ ሰለወላዲት አምላክ ብለሕ በነጠላ የተጠቀለለውን መቶ ብር ፈልገሕ አምጣ ነጠላው ችግር የለም ብሩን አምጣ እማማ ዝናሽ ትንሽ ቆይተው ለዚሕ መቶ ብር ጠቅላይ ሚንስትሩ ቢሮ ይደውላሉ ብዬ አስባለሁ:)
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@laylalayla6102
@laylalayla6102 2 жыл бұрын
ተባረክ ባሌጓችን ተዋቸው እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ
@eyerusalemsolomon2829
@eyerusalemsolomon2829 3 жыл бұрын
Egziabher ybarkek zeki wendmachin nurlen
@yeshawgetyeshawget3440
@yeshawgetyeshawget3440 3 жыл бұрын
ዘኪ በድንግል ማርያም የሰወችን ወሬ አትስማ አንተ ጥሩ ስራ ስለምትሰራ ነው ❤️❤️❤️❤️
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 3 жыл бұрын
ትክክል ነዉ ምንም የማያደርግ ሰዉ ሁል ጊዜ ወሬ ነዉ የሚያሰቀድመዉ ዘካርያስ ባያገኛቸዉ ኖሮ ማንም ሳያያቸዉ ወድቀዉ ይቀሩ ነበር እባካችሁ ዝም በሉ ዘኪም የነሱን ነገር አትሰማ ያሳስቱሀል የዛሬን አታሰቡ ላገዟቸዉ ሁሉ ምሰጋና ይድረሳቸው ከሱ ጋር ሆናችሁ የምትረዱት እንደዛዉ🙏
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
እማማ ዝናሸዬ እንኳን በደና መጡ😘
@sabagebre9850
@sabagebre9850 3 жыл бұрын
ዘኪ ምርጥ ሰው እግዛብኤር ይባርክ
@frehiwotfeleke9782
@frehiwotfeleke9782 2 жыл бұрын
አአንዳንድሰው ምቀኛ ብቻ ናቸው ኣንተ ከእግዚአብሔር ፀጋ የለበስክ ነህ እኝህን ሴት ተቀብለህ እደእናትህ ተክባክበህ ስለያስካቸው እግዚኣብሄር ከፍ ያለ ረጅም እድሜውና ጤና ይስጥህ ዘካርያስ
@Ethio22
@Ethio22 3 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ሰው ክፋነው እንኳን አንተን ክርስቶስን የሰቀለው ሰው ነው ሑሌ ይሔን እያሰብሕ ስራሕን ብቻ ስራ ከላይ ይከፈልሐል በርታ👍
@samriathuobi5288
@samriathuobi5288 Жыл бұрын
በጣም ልቦና ይሰጣቹሁ መጥፎ ነገር የምታወሩ ሰውች ተዋቸው ያውሩ ዘኪ አንተ ትለያለህ በእወነት በርታ ❤❤
@nunubezabh5287
@nunubezabh5287 2 жыл бұрын
ዘኪየ ሁል ጊዜ መልካም ነገር የሚያደርጉ ሁሉ ፈተና ይበዛበታል ደግሞ በፈተናየፀና እርሱ የተባረከ ነዉ እንዳንተ አይነት አይነት ጥቂቶች እንኳን ቢኖር የብዙ ደካሞች ህይወት ይቀየር ነበር ለመጥፎ ነገር ቦታ አትስጥ!!!!!!!!!!
@minalushretaentertainment3629
@minalushretaentertainment3629 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ....ቦሌ አልሄድም በጣም ነው የተመቸኝ😘😘😘ዘኪዬ ድንግል ለአንተ የልብህን መሻት ትሙላልህ ለእማማ ዝናሽም ረጅም እድሜ እና ጤናን ትስጥልን አሜንንንን🙏🙏🙏
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
Emama Zinashiye we love you so muchhhhh 🌷💐🌷💐💛🤩💛🤩
@itisme5996
@itisme5996 3 жыл бұрын
የእኔ እናት እንኳን መጡልኝ ድብርር ብሎኝ ነበር እማማ ዝኑ ሁሌም ልቀቅልን ከቻልክ ዘኩ ሁሌም አሳየን እማማ ዝኑ ነገሮችን ማስረሻ ናቸው እሺ ዘኩ
@zaharaza3316
@zaharaza3316 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት መንድሜ
እማማ ዝናሽ ...
42:31
Zeki Tube
Рет қаралды 253 М.
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 34 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 4 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 14 МЛН
እማማ ዝናሽ
1:03:49
Zeki Tube
Рет қаралды 41 М.
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 118 М.
እማማ ዝናሽ
1:21:16
Zeki Tube
Рет қаралды 146 М.
እማማ ዝናሽ ከያፉ ኬኩ ጋር
49:38
Zeki Tube
Рет қаралды 61 М.